ብጉር እና ሽፍታ በ3 ቀን ለማጥፋት ይህን ተጠቀሚ/Use this to get rid of pimples and rashes in 3 days

  Рет қаралды 196,395

Hawlet Tube

Hawlet Tube

3 жыл бұрын

This video shows you how to prepare a home remedy for acne, especially for people with acne and pimples. This simple home-made blend is made with natural spices and you can see the change in 3 days.
#beauty_hacks #clear_face_hacks

Пікірлер: 450
@dagmawiaregaw6480
@dagmawiaregaw6480 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እህቴ ተጠቅሜዉ ለዉጥ አግኝቼበታለዉ
@blengirmahailu5869
@blengirmahailu5869 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ምትሰሪው ወደ ታች አድርገሽ ብታሳይን ጥሩ ይመስለኛል
@user-it7nn6lj2y
@user-it7nn6lj2y 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጅዛኪ አላህ ክይርን ማማየ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj Ай бұрын
እናመሰግናለን
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
ሀውለትየ ፊቴ ሽፍታ ሆኖብኝ መላ ብየ ስገባ አገኝሁሽ. ተቀላቅያለሁ ልሞክር እና ኢንሻአላህ አሳውቅሻለሁ
@gadgetboy8710
@gadgetboy8710 3 жыл бұрын
ደግሞ ከተቀባ ነው በሁዋላ በሳሙና ብንታጠበው ችግር አለው
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 3 жыл бұрын
Merci hawtetiye, yestegur treatment betasayin
@user-ii4cv5pq3z
@user-ii4cv5pq3z 3 жыл бұрын
👍💞💋💔
@mubarekshemsu8918
@mubarekshemsu8918 Жыл бұрын
በጣም እወድሻለው
@Lifetube1221
@Lifetube1221 5 ай бұрын
እናመስግናለን እህቴ
@EMUHANFA
@EMUHANFA 3 жыл бұрын
Mashaalah bariichi sabsicirib ariguny Manchin arigeshehu
@hindiayacob6271
@hindiayacob6271 3 жыл бұрын
Mashallah berchi telant new yayehushi betam new yewededekushi berchi
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ሽኩረን ሁቢ
@user-wc7ow6vi7l
@user-wc7ow6vi7l 3 жыл бұрын
اسلم عليك ورمتله وبركته
@fafieyoutub2278
@fafieyoutub2278 3 жыл бұрын
ሀውልየ እናመሠግናለን እኔ ግን ማንኛውም ነገር አልተሥማማኝም ከሰደልያ የብጉር ገዛሁ አልተሥማማኝም ሌላ መታጠቢያ ሳሙና በውድ ገዛሁ አልተሥማማኝም ብሬን ማባከን ሆነ
@ummuraayyaan9032
@ummuraayyaan9032 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته maashaa Allaah barchi enam ka betadabochish taqalaqalikug😊❤
@mihretkibruyisfa2694
@mihretkibruyisfa2694 Жыл бұрын
thanks🙏🙏🙏
@gadgetboy8710
@gadgetboy8710 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ስራ ነው በተረፈ
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
በርቺ እህቲ እናመሰግናለን
@betlhembety4192
@betlhembety4192 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ግን ጥያቄዬ ከ7 ቀን በኊላ እናቆማለን ወይስ ይቀጥላል ወይስ በሳምንት ይሆናል አሁን ጀምሬዋለሁ እባክሽ መልሽልኝ
@user-fj1zb4gg4e
@user-fj1zb4gg4e Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@genetbelay1048
@genetbelay1048 3 ай бұрын
በጣም አሪፊ ነዉ ግን የፉት ቡጉሪ ያጠፋል ?
@user-ju6ts8fs4p
@user-ju6ts8fs4p 15 күн бұрын
እስኪየሞከራችሁ ካለንገሩኝ የእውነት ቡግር ያጠፋል😢​@@genetbelay1048
@medinasayid
@medinasayid Жыл бұрын
እሺ የኔ ዉድ እህት እና ስንታጠብ በዉሀ እና በሳሙና ነዉ ወይስ በዉሀ ብቻ ነዉ
@samiasamu2522
@samiasamu2522 Жыл бұрын
mashaleh new gin iske lewtu new weys hulem mehon alebet
@zinetzinet8293
@zinetzinet8293 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አይዞሽ በርች እህት በሁለቱም ስልኬነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ ሁቢ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወድ እህታች እሻአላህ
@zainabzainab6960
@zainabzainab6960 3 жыл бұрын
ማሻአላህ።ቀጥይበት
@selamawit8741
@selamawit8741 3 жыл бұрын
Selam lanchi yehun anede lesamnet yemihon mazegajet anechlem ende
@heavenwyohanis7905
@heavenwyohanis7905 3 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል እህቴ በርቺ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@burasaye9032
@burasaye9032 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ እጠቀመዋለው ግን ለሳምንት ነው እምንሰራው
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ አንድ ጊዜ የተዘጋጀውን ለ6ቀነው ወይስ በየቀኑ መስራት አለብን
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 3 жыл бұрын
በርቺ ውዴ አለህ ይጠቢቅሽ
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ👍
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 3 жыл бұрын
wa wr wb hawlatiye jezakillah kayir enamasaginaleni barichi
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ኑሩልኝ
@tigistgetaye3838
@tigistgetaye3838 Жыл бұрын
Wude enamseginaln gn yene eyebas nw mihedw min ladirgew?
@KalidMehamed-pi3ei
@KalidMehamed-pi3ei 11 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ መድሀኒት ነዉ።ወድጄዋለሁ
@medinaesheta261
@medinaesheta261 3 жыл бұрын
As wr wb hawuletye Ebakshen ye Shenterer Matefya Serilen Wolahi Sewunetan Layew Betam Tsekeku
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
እሺ ኢሻ አላህ
@dagmawiaregaw6480
@dagmawiaregaw6480 Жыл бұрын
አመሰግናለዉ
@mameoda5114
@mameoda5114 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀቢቢት አላህ ይጠብቅሽ
@user-no2qm9no9f
@user-no2qm9no9f 2 жыл бұрын
ወዐለይኩም አሠላም ወራህቱሏሂ ወበረካቱሁ ቆንጆ አንችኑ ልከታተል ራሥሺ ላይ አርገሺ ሥለምታሳይን እናመሠግናለን።
@user-gw4xz4pb6d
@user-gw4xz4pb6d Жыл бұрын
እሷ ስታደርግ ሜካብ ይፈርሳል
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 3 жыл бұрын
ማሸአላህ
@HalimaHusen-hq1yv
@HalimaHusen-hq1yv Ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርች
@habiba4003
@habiba4003 3 жыл бұрын
Mashallah Yale mekap new endezi miyamrew fitesh 👍🏼
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ሽኩረንን
@kadijash9148
@kadijash9148 Жыл бұрын
አሠላሙለይኩም ወረህመቱላይ ወበረካቱ ውዴ እህት
@kadijash9148
@kadijash9148 Жыл бұрын
@@hawlettube6809 እፈልጋሽለው ውዴ
@user-nx1mk6jh2o
@user-nx1mk6jh2o 3 жыл бұрын
ጀዘከአለህ ከይር ዉዴ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@BellaBella-eq4eq
@BellaBella-eq4eq 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ውዴ🥰
@SUNTUBE-1
@SUNTUBE-1 5 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@hayatmohamed518
@hayatmohamed518 2 жыл бұрын
ማሸ አላህ 💝💝💝💝
@user-ti4mx2ip2h
@user-ti4mx2ip2h 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ወራህመቱላሃ ወበረካቱ አህለን ሀውሊ በርች እኔ ላይክ የማደርግሽ ቪድዬውን መጀመሪያ ነው ከማዳመጤ በፊት
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ኑሪልኝ ዉዷ
@fateabo3429
@fateabo3429 3 жыл бұрын
ማሻላአሏህ ሀውሊ የትምህርትሽ ተከታታይ ነኝ አመሰግናለሁ ግን ፊቴ ምንም ብጠቀም ድርቅ ይላል እስኪ ምከሪኝ አሁን የሰራሺው ብጠቀም ችግር የለውም?
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ደረቅ ከሆነ ሎሚ አትጠቀሚ በሎማ ፋንታ ዘይቶች ተጠቀሚ የወይራ ዘይት ኮኮናት የመሣሠሉ የተስማማሽን መርጠሽ አርጊበትና ተጠቀሚ
@selamuserseum6999
@selamuserseum6999 3 жыл бұрын
wow berche yen konjo enamsgnalen
@radiakemal5591
@radiakemal5591 3 жыл бұрын
good job sis
@ekramtube920
@ekramtube920 3 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ
@fikrtfikr3103
@fikrtfikr3103 2 жыл бұрын
ማርያምን እውነተኝ ሴት ነሺ በጣም አሪፊ ነው እህቴ
@user-zu3dq8fq3i
@user-zu3dq8fq3i 4 ай бұрын
አሪፍ ነው
@nazerttareke3075
@nazerttareke3075 9 ай бұрын
ቡና ማድረግ ይቼላል ወይ
@user-wp9mk7on7b
@user-wp9mk7on7b 3 жыл бұрын
👍👍👍
@akramahmed4962
@akramahmed4962 3 жыл бұрын
Mecheresha lay leb bale wha ltateb,?
@alemabay
@alemabay Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣሽ
@user-wu3zt1zo8v
@user-wu3zt1zo8v 2 ай бұрын
Mare yene bugurr gn bewust new miyabtew mn ldrg demo yamal yasakkegnal
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Жыл бұрын
ጀዛ ከላ ከይር
@mercuryebrahim1070
@mercuryebrahim1070 Жыл бұрын
Were gin betam atabzibin
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን አድግዜ ሰረተን ለብዙ ቀን ማሰቀመጥ መጠቀም እንችላለንወይ መልሽልኝ❤❤❤❤❤❤
@sshamlh4sshamlh459
@sshamlh4sshamlh459 Жыл бұрын
አሠለመ አላይኩም ዉዴ እኔ ግን በጉር አለቢኝ አነ በጠም የሰክክኘል
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Жыл бұрын
በጣምሀሪፍነውያሳየሽንሀውሊ
@AbdoHayat-ro5mh
@AbdoHayat-ro5mh 10 ай бұрын
እሬቱን ልጠን ነው የምንጠቀመው ወይስ
@hiwothiwot2956
@hiwothiwot2956 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ በርቺ
@alhmdllaallhmdlla3584
@alhmdllaallhmdlla3584 3 жыл бұрын
በሪችልኝ ቆንጆ
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 3 жыл бұрын
ማማየ ፊቴ እንዳለ ፀጉር ሆነ በምን ላንሣው ከቻልሽ መልሽልኝ
@user-lr3ux8sd6j
@user-lr3ux8sd6j 10 ай бұрын
@ethuentakele814
@ethuentakele814 3 жыл бұрын
በርቺ
@raniabdella6479
@raniabdella6479 3 жыл бұрын
Make for dry skin
@mariamjan8887
@mariamjan8887 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-bh3qv3bm1d
@user-bh3qv3bm1d 3 ай бұрын
Yashifita maxafa siri😮
@gsjsjs688
@gsjsjs688 4 ай бұрын
የኔ ውድ ጀዛሽን ይክፈልሽ በ3 ቀን ነው ለውጥ ያየሁበት💋💋💋💋
@dinkneshhaile3071
@dinkneshhaile3071 Жыл бұрын
wehedun ke 30 dekika belay mekoyet yelebetem because eredu sikoye wede toxikenete yelewetale
@beselotkasu3658
@beselotkasu3658 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@habtamkassa792
@habtamkassa792 3 жыл бұрын
ayitayim
@user-fu4vu5sq5w
@user-fu4vu5sq5w 2 күн бұрын
ማር ለወዛም ፊት ጥሩ ነው ?
@user-gx6cu5le6x
@user-gx6cu5le6x 3 жыл бұрын
Ahun.gize yelegnim.ethiopia lehed sil ikebalew yene konjo inamesegnalen
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ሽኩረን
@jonalynvelez8078
@jonalynvelez8078 2 жыл бұрын
መሸአለ👍👍❤❤🌹
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 3 жыл бұрын
በርች ማማየ ስወድሽ እኔኮ ምክር እሰማለሁ በተለይ ካች ውሀ ጠጡ ያልሽው በጣም ጠቅሞኛል በጠጣሁ ቁጥር ቢስሚላከማለት ቀጥየ አችን አስታውሳለሁ ማማየ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ኑሪልኝ ዉዴ አላህ ይዉደድሽ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 3 жыл бұрын
@@hawlettube6809 አሚን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጡሩ ነው በርች ግን አዴ የሰራነው ለሰምት ምንጣቃማውስ ማለት ፍርጂ ውስጥ አስቃምጣን እየቃነስን ማለቴ ነው
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
አይ ዉዴ ላዴ ብቻ ብሠሪ የተሻለ ነዉ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 3 жыл бұрын
@@hawlettube6809 ሹክረን የኔ ቆጆ እሽ
@TigistGobeze-xy4qv
@TigistGobeze-xy4qv 2 ай бұрын
አሪፍነው ቀጥይበት
@mehbubamehbuba4254
@mehbubamehbuba4254 2 жыл бұрын
ውዴ ሬት እና ቡና ስቃበ ፊቲ አቃጣላኝ ለም ይሆን
@emmhammdi7672
@emmhammdi7672 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስጠብቅሽ ነበር ማው
@alhamdulillahzedo4949
@alhamdulillahzedo4949 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርች
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
🙏🙏
@fatumafatuma9805
@fatumafatuma9805 3 жыл бұрын
So beautiful
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@dagmawiaregaw6480
@dagmawiaregaw6480 Жыл бұрын
አዘጋጅተን እናስቀምጥ?
@itsmenani8285
@itsmenani8285 3 жыл бұрын
ውዴ ወላሂ እኔ በጣም አስቻግሮኛል ብጉር ብዙ ግዜ ስያሳክከኝ አከዋለው ከዛን ይደማኝና ይጦቅራል
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ብጉር አይነካም ሁቢ
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 3 жыл бұрын
እደው ፉቴን ይባስ አላበላሽም እደፈለገ ይሁን
@user-if3nw2hs1d
@user-if3nw2hs1d 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ውዷ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ
@ok-lo1dx
@ok-lo1dx 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወረመቱላህ ማሬ እኔም መከረው ነበር አሪፍ ነው ውዴ አመስግናለው
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@ok-lo1dx
@ok-lo1dx 3 жыл бұрын
@@hawlettube6809 ማሬ እስኩ መላ በይኝ የኔ ፊት ደረቅ ነው
@user-ce4os8in1w
@user-ce4os8in1w 7 ай бұрын
❤❤❤
@user-sc3cx1ez6t
@user-sc3cx1ez6t 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር👌
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
ኑሪልኝኝኝ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 жыл бұрын
@@hawlettube6809 ሀዊ የተዘጋጀው እሪት ይሆናል ፍሪሹን ስለማላገኝ
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/oHPRmmNvpcmDjdk
@user-uz7wh1pu9o
@user-uz7wh1pu9o 11 ай бұрын
በተከታታኝ 7ቀን ከውስድ ነው በኋላ ብናቆመው ችግር አለው
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 3 жыл бұрын
አይ እርዱንማነውሚገዛልኝ ኢጃዛ የለምበኮሮናምክንያት እሬትአለ
@Dagi_119
@Dagi_119 Жыл бұрын
ማታ ተቀብተን ብንተኛ ችግር አለው እናም አንገትና ብብት ላይ ተቀብተን ሙቀቱ አያጠቁሮዉም?
@fatemamis34
@fatemamis34 2 жыл бұрын
ባአላህ እድነገርላስቸግርሽ ፊቴብጉር አለብኝናበምንእዴሚለቀኝብነግሪኝበጣምዴስይለኛልውለታሽንአላጠፍም
@user-wt8xm7ss3t
@user-wt8xm7ss3t 5 ай бұрын
በአንዴ ሰርተን ብናስቀምጥስ
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ. ሁቢ ካጠገብሽ ዋስ ምጣድ አየሁ መሰለኝ እና ልገዛዉ ፈልጌ ጥሩ አደለም አሉኝ እስኪ ስለ ዋስ ምጣድ የምታቂዉን አካፍይኝ ወይም በዚ ቪዲዎ ስሪልን ፕሊስ መልስሽን እጠብቃለሁ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አድሰጀማሪነኝ አበርታችኝ
@hawlettube6809
@hawlettube6809 3 жыл бұрын
እኔ ለንጀራ ሳይሆን ለቆጮ ላንባሻ ለቂጣ ምናምን ነዉ ምጠቀምበት እጀራዉ ትንሽ ነዉ በዛላይ የመጀመሪያ ጊዜ ስሞክረዉ አስቸገረኝ ከዛ ተዉኩት ለሣብሳ ቂጣም በጣም አሪፋ ነዉ ዉዴ
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
@@hawlettube6809 የኔ ዉድ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛኪላህ ማማዬ እንጀራዉ ግን ይጋግራል? ከማነሱ ዉጭ ማነሱ አየዲ ብዬ ነዉ ይበቃኛል
@amietubetube927
@amietubetube927 3 жыл бұрын
@@hawlettube6809 ዬት ይገኛል እህት እኔ እፈልገው ነበር ሣኡዲ ነው ያለሁት ኢትዮ ይኖራል??ምጣዱ ነው እምልሽ
@mubarekshemsu8918
@mubarekshemsu8918 Жыл бұрын
እወድሻለው ደሞ አታሳፍሪኝም አሪፍ ይሆናል
@mobizone4136
@mobizone4136 9 ай бұрын
እናመሠግናሌን እህታችን ዘሬነው የዬሁት እሞክራሎ
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@feriabshiroferiabshiro3292
@feriabshiroferiabshiro3292 3 жыл бұрын
As wr wb berichi yene marrii amseginanew
@user-eb1ll6dv7u
@user-eb1ll6dv7u 2 жыл бұрын
🥰👍👍👍👍👍👍
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 740 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 5 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 16 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 301 М.
የፊትሽን ውበት የሚያበላሹ 10 ስህተቶች
27:55
Пена из арбуза 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 2,7 МЛН
🤪 @Layaraoficial @SantiOficialll
0:10
Santi
Рет қаралды 13 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
0:55
Crafty Champions
Рет қаралды 49 МЛН
Гимнастика или танцы, что круче? #shorts
1:00
Виталий Смирнов
Рет қаралды 1,2 МЛН
Chinese burger Stir-fried vegetables with peppers
1:00
Tongguan Roujiamo
Рет қаралды 36 МЛН
Ela pulou em uma banheira cheia de coca?!😱 #shorts #challenge
0:22
Gabrielmiranda_ofc
Рет қаралды 13 МЛН