በሳምንት ውስጥ ብጉር እና የጠቆረውን እንዴት እንዳስለቀኩት how to get red of pimples

  Рет қаралды 207,396

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 515
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ 5 жыл бұрын
ወይ ወዴ በመጀመሪያ ግን መስቀልሺን በጣም ነው የምወድልሺ ፈጣሬ ከክፎ ሁሉ ይጠብቅሺ ይጠብቀን አሜን 😘😘😘😘😘 ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው መሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም መሀተብሺን ፍቼው በጥሺው ቢሎኝ እኔስ ከነአገቴ በጥሱት አልኩኝ ለጌጥ እንኮን አይደለ መስቀሉን ያሰርኩት ሰለዳንኩበት ነው ዛሬም ያጠበቅሁት አጥብቄ ማሰሪን ሰዎች ቢጠሎኝም ከእርሱ ተምሬአለሁ በእውነት መገርፎን ዛሬም ዘወትርም ክበርልኝ የድግል ማርያም ልጅ
@ላንተከሆነማልተከልባናቴ
@ላንተከሆነማልተከልባናቴ 5 жыл бұрын
አሜንንን
@ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ
@ድንግልአማላጄድንግል-ፐ5ቀ 5 жыл бұрын
Amne amne amne
@davidaddis2525
@davidaddis2525 5 жыл бұрын
Eyesus ye dingil mariam lij teblo teterto ayakim;kale nigeregn.tiks but Ewunetaw gin Eyesus ye liul Egzihabiher lij new...Gebriel le Dingil mariam siyabesrat (lukas 1vs 32-35)
@egnasleegna5605
@egnasleegna5605 5 жыл бұрын
@@ላንተከሆነማልተከልባናቴ 2
@nsss3209
@nsss3209 5 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እዴት ነሽልኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ የአገሬ ልጆች በስደትም በአገርም ያላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ለሚ ህይወቴ አሜን የኔ ቆንጆ 💖💖💖💖💖💖
@merhawit8704
@merhawit8704 5 жыл бұрын
Amen
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 5 жыл бұрын
ለሚ ህይወቴ .የሀገሬ ልጅ መስልሽኝኮ የት ነው ትውልድሽሽ እህት
@banglanettt9289
@banglanettt9289 5 жыл бұрын
እህት ለምታሳይን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ግን እኔ ጥያቂ አለኝ አሁን የታጠብሽበት ስክራብ ያልሽው እኔ ጦትም ማታም ነው እምታጠብብት ምን ችግር አለው እኔ እሚያስቸገርኝ ማዳት ነው ተስፋ አስኩርጦኛል ምን እድማድርግ ጋራ ገብቶኛል እራሶ ሀኪም ቤቴም አላሻለኝም እናም እስቲ ስለ መታጠቢው ነገርኝ ተይቅርታካር
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 жыл бұрын
ማሢዬ እረ እኔ ኪሪም አለገኝም ፈቴ ቡጉሩ ቢቻ ነወ ልለለ አማረጪ ማማዬ
@ቃልየድንግልማርያምልጅስለ
@ቃልየድንግልማርያምልጅስለ 5 жыл бұрын
የኔ ውብ በጣም አመሰግናለው ጓደኞቼ ስወዳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ማዳም የ8 ወር ብር ከክላኛለች ምን እንደምሆንም አላውቅም ከፍቶኛል ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ😭💔💔
@belipal8610
@belipal8610 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳን ማማየ
@elyosman9934
@elyosman9934 5 жыл бұрын
@@belipal8610 እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት 😢😢😢💞
@ቃልየድንግልማርያምልጅስለ
@ቃልየድንግልማርያምልጅስለ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💔
@Militube8645
@Militube8645 5 жыл бұрын
እመአምላክ ወላዲተ ኣምላክ ትርዳሽ እህቴ
@momlove2688
@momlove2688 5 жыл бұрын
Ayzosh eht xelot adrgi
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ 5 жыл бұрын
ምርጥ ሴት መስኪዬ ስወድሽ እኮ ፈጣሪ የሰው መውደድ ያብዛልሽ የኔ ቅን
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Mo Moh አሜን አሜን የኔ ውድ💖💖💖💖💖
@አሜን.እንኳን.አብሮ.አደረ
@አሜን.እንኳን.አብሮ.አደረ 5 жыл бұрын
መሰኪዬ.እንዴት.ነሽ.ሰላም.ብዝት.ይበልልን.እኔምለው.ነገር.ቢኖር.ፀጉሬን.ሰርቼው.አንደኛ.ፀጉሬ.ወድያ.የቆየ.ይመሰላል.ሲቀጥል.ፀጉሬ.ይሸበሸባል.እና.ምንድነው.መፍትሔው
@nunualemu8183
@nunualemu8183 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ፀጉሬ ሲነካኝ ነው ቡጉሩ የሚወጣብኝ አገርቤት እያለው የቆዳ አኪም ያለኝን ነው አንቺም ያልሺው ጎበዝ ነሽ ስለሰጠሽሽን ትምህርት ቴንኪው
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ እንኳን ብጉር የለብኝም ፊቴ ግን በጣም ደረቅ ነው ብጉር በብዛት oily skin ያላቸው ሰዎች ላይ ነው የሚከሰተው መሰለኝ በርቺልኝ❤
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 жыл бұрын
የጨርቆሷ 31 ቀበሌ oily skin ምድነው ወዴ እኔ ብግር በጣም ጎድቶኛል ፊቴ እራሱ ብልዘቱ አይጠፍም ጥቁር ጥቁር ብሎ ቀረ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 жыл бұрын
@@Barchitube6807 oily skin ወዛማ ቆዳ ያላቸው ለማለት ፈልጌ ነው ደረቅና ቅባታማ ቆዳ አለ የኔ አሁን ደረቅ ነው ማሬ እሷ አሁን ያሳየችውን ተጠቀሚ እስኪ
@ገኒነኝካለሁበት
@ገኒነኝካለሁበት 5 жыл бұрын
መስኪየ ምርጥ ሰው አንችን መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ፀጉሬ ላይ ያለው ለውጥ ቀላል እሚባል አይደለም በጣም አመሰግንሻለሁ ግን እባክሽን ለማዳት መፍትሄ ካለሽ መላበይኝ ማር ፊቴ እሚገርምሽ በጣም ቆንጆነኝ ግን ማዳት በራሴ እንዳልተማመን አንገቴን እድደፍ አደረገኝ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
መሰኪ ማሬ በጣም እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክሸ ሙዝ ና እሩዝ ተጠቃሚ ለውጥ አይቸዋለሁ ብዙ ልጆች አሳይተዋል የማንንም ተጠቃሚ አላወቅንም የአንቺን ተጠቃሚ ለወጥ አይቸዋለሁ በርቺ
@wosentadesse7622
@wosentadesse7622 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት የሷ እኔም ለውጥ አሳይቶኛል
@عنودالاحبابي
@عنودالاحبابي 2 жыл бұрын
እንደት አርገሽ ውዴ
@mewdedemewdede5328
@mewdedemewdede5328 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት እኔ የሩዝና የምዝ ክሬሙን ሞክሬው ነበር ግን ምንም አላየሁበትም ከቀን ቀን እየባሰ ነው
@sanamss8627
@sanamss8627 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም አሪፋ ነዉ
@finishlaban8940
@finishlaban8940 5 жыл бұрын
መሰኪ የሚታቀርብልን ነገሮች በሙሉ በጣም ጥሩዎች ናቸዉ ለአይናችን ሸፋን የሚሆኑት አቅርብልን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
መስኪ እዉነትሽን ነው እኔ እራሴ ምስክር ነኝ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጌ ትቼ ይሄዉ ዛሬ ከወር በላይ ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠፍቶልኛል አንችንም በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንሽ እወዳለዉ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል ማማዬ
@zadyenatewlij6999
@zadyenatewlij6999 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ያቺ ቪድዮሽን በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው ሚገርምሽ ነገር ደሞ ምታስተምርያቸው ነገሮች ሁሉ ይመቹኝአል የፀጉር ያሳያሽኝ የሙዝ ትሪትምት በጣም ነው የተመቸኝ እረ ምን ልበልሽ ፍቺ ምታስተምሩው ነገር የማይመቸኝ ነገር የለም በጣም ነው ማመሰግነው ብርችልኝ እሺ ማሬ
@rabiwollotube2563
@rabiwollotube2563 5 жыл бұрын
መስኪየ ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ ለደረቅ የሚሆን ክሬሞች እነ ሳሙነ ልቀቂልን የኔ ቆንጆ
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሠላምሽ ይብዛልኝ ውይ ቡግር በጣም ወጦብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን 🙏🙏👌👌😘😍
@derurg1458
@derurg1458 4 жыл бұрын
Selam yuhunilish fitelay keqirb gize jamiro bashifita jemirony ahul lay iye xoqaqerebiny naw ibakish min timakrinyalesh?
@hiwotaychiluhm7695
@hiwotaychiluhm7695 5 жыл бұрын
ለንቅሳት መላ ካለሽ መስኪዬ በጣም ጎበዝ
@fatumaassen5420
@fatumaassen5420 5 жыл бұрын
መሲየ በጣም እናመሰግናለን ለትምህርትሽ እኔ ምንም ባረግበት አልጠፋ ብሎኛል ክሬም ነገሮችን ግን አለተጠቀምኩም ኮልጌት ሁሌ እጠቀማለሁ ግን ለውጥ አላየሁበትም በዚያላይ እንዳለ ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነገር ወጣብኝ ከቻልሽ መፍትሄ ብትነግሪኝ
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 жыл бұрын
ማማዬ ኮልጌት አትጠቀሚ ጥሩ አይደለም እኔ እሱን እጠቀም ነበር ግን ጥቋቁሩ እየባሰበት ሔደ አሁንማ ጭራሽ ፊቴን ስታጠብ በጣም ያመኛል ቁስል ብሏል እናም ኮልጌት አትጠቀሚ
@fatumaassen5420
@fatumaassen5420 5 жыл бұрын
ወድጀ አይደለም ያሽለዋል ሲሊ ሰምቸ ነበር ግን ምንም መፍትሄ የለውም ምን እንደማደርግ አላውቅም
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ወይ የኔ ፊት ብታዩት በስማም !!!! ተበላሽቶል የቡግሩ ጠባሳ 😍😍😍😍
@ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ
@ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ 3 жыл бұрын
የኔም
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ተባረኪ😘😘😘
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር thank you meski
@messispecial3945
@messispecial3945 5 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ መስዬ ቆንጆ ነበርኩ ምን ታደርጊዋለሽ አሁንሥ ድክም ብሎኛል የፊቴ ጉዳይ እስኪ ይህን ደግሞ እሞክረዋለሁ
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 5 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽልም ማሬ ባለሽበት የእግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍፍፍ ይበልልሽ ውዴ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መስኪዬ የኔ ልዩ የኔ ፊት ከዛሬ ሁለት ገመት በፊት በጣም ብጉርና ጥቁር ይበዛው ነበር ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ስል ፒሊፕኒ ነበረች እና ቡጉሩንና ጥቁር ጥቁሩን ጥርት ያደርጋል እንደኔ አለችኝ እሺ ብዬ ለካ ዋይቲኒግ ነው ውሀውና ክሬሙ 3 2 1 በቁጥር ነው የሚጀመረው ከ 3 ነው ለካ ቆዳ ነው የሚገፈው እኔ አላወኩም ጠዋትና ማታ በሱ ስጠቀም ለጊዜው በጣም አጠራው አሳመረኝ ግን እዛው ኢትዮጵያ እያለሁ ግንባሬና ከጉንጬ አካባቢ መጥቆር ጀመረ እረፍታን ጨርሼ ስመጣ ጥላሸት አስመሰለኝ ከዛ አሁን ፊቴ ኩለት መልክ ሆነ ይሄንን እንዴት እንደማስተካክለው ግራ ገብቶኛል መልካሟ እህቴ እባክሽ መላ በይኝ ውድ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ እባካችሁ የፊሊፒኒ ክሬም ሆነ ውሀው የፊት መወልወያው እንዳትጠቀሙ ቆዳን ነው የሚገፈው ለኛ አይሆንም ውዶቼ እከብጉር ውጪ ምንም የለም ነበር ፊቴላይ አሁን ግን ሁለት መልክ ሆኛለሁ አለቅ አለኝ ማሬ አንድ መላ በይኝ እባክሽ ለስሙ ትንሽ ቀይ ነኝ ግን አስቢው ጅንጉርጉር ብዬልሻለሁ በጣም አመሰግንሻለሁ ውዴ ሰላምና ጤና ሁኝልኝ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር
@alemzafagide6868
@alemzafagide6868 5 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ልዩ ሁሉ አንቺ የምትሰራው ይመቸኛል በርቺ
@ሰላምተፈራ
@ሰላምተፈራ 5 жыл бұрын
ምርጧ እህታችን እናመሰግናለን ለማድያት የሚሆን ስሪልን እባክሽ
@እናቴእወድሻለሁፍቅር
@እናቴእወድሻለሁፍቅር 5 жыл бұрын
ሰላም ተፈራ ለማድያት ቤት ውስጥ የሚዘጋጀው ምንም ለውጥ አላመጣልኝም ነበር፡ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም እደውም አንዳንድ ጊዜ በጣም ያበዛዋል፡አሁን ግን እግዚአብሄር ይመስገን አንድት እህቴ ከፍርማሲ የሚገዛ ክሬም ነግራኝ ለውጥ አምጥቶልኛል፡AVOCOM-M CREAM ይባላል፡ማታ በሳሙና ታጥቤ እቀባዋለሁ ጠዋት በሰሙና እታጠበዋለሁ፡በጣም ለውጥ አለው ሞክሪው እህት
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
@@እናቴእወድሻለሁፍቅር ሰላም ዉዴ እሰከ ኪ ካጠፋልሽ ንገሪኝ እኔም ልግዛዉ
@mariamsameera5609
@mariamsameera5609 5 жыл бұрын
መሰየ ሰላም ነሺልኝ የኔ ቆንጃ ሰወደሺ🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍓🍓😘😘😘😘😘 አች ይመትለቃቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ሀሪፍ ነው
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ 3 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልን ውድ እንቁ እህታችን የምተስይሀቾ ነገሮች በጣም ደስስስ ይለል እናም። ቡጉርም መደትም የለብኝም ነገር ግን ከህጻንነቴም ጀምሮ የሆነ ጠቋቁር ነገሮች። ዎቶብኛል በለፈው ፈርመስ ሄጄ ነበር ነገር ግን የስጡኝ የሆነ ክሬም ነገር ነው ስልስ ብር ከፍዬ አምጢቼ ምንም ለውጥ አለገኛሁም እስክ መስካዬ መላ በይኝ
@emushewapage6625
@emushewapage6625 5 жыл бұрын
Eshi betam tnx mar gin lastagur mata mafetaw emde new?
@mimibe7856
@mimibe7856 5 жыл бұрын
meskiye tnx yena mar .vitamin E le moisturizer btekmews?bugur ywetabgnal
@SaraSara-sk7fx
@SaraSara-sk7fx 4 жыл бұрын
መስኪዬ ዛሬ ነው ወህድሽን መጠቀም የጀመርኩት እደሚሰራልኝ ተስፋ አደረጋለሁ
@rehimasherefa4810
@rehimasherefa4810 5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ባለሽበት ሠላምሽን ብዝት ይበል እንዲሁም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ሠላማችሁ ያብዛላችሁ እናም መስኪዬ እኔ ፊቴ ቅባታማ ነው ግን እስካሁን ምንም አይነት እንክብካቤ አድርጌለት አላውቅም ትንንሽ ሽፍታዎችን በየጊዜው ይመጣል መልሶ ይጠፋል በሳሙና ታጥቤው እንኳን ምንም አልቀባውም ግን ይደርቃል የዛኔ ከቻልሽ ለወዛማ ፊት ክሬም ብትነግሪኝ አልሀምዱሊላህ ቡጉር የለብኝም ልብስ ስተኩስ ያ ትንንሽዬው ነገር ይወጣብኛል ምን ላርግ?
@ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ
@ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ 3 жыл бұрын
መሰኪየ ሰወድሸ እደው በፈጠረሸ ጉብሩ የሚለቅበትን መገድንገሪኝ ጣባሳው ሳይሆን ጉብረ እዳለ ፊቴን ሙሉ አበላሸኝ ይጠፍል መልሶ ይመለሳል እደትነው ማጥፋትየምችለው እረ ወላሂ ፊቴንማየት እራሱ አሰጠላኝ መሰኪየ በናትሸ ክሬም ካለ ንገሪኝ
@senayitsenayit3300
@senayitsenayit3300 5 жыл бұрын
መስኪ ተባረኪልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ !!!!!!!!!!!!!
@fentaneshebabu4975
@fentaneshebabu4975 5 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስሲል እህቴ እናመሰግናለን ለምሰጭን ትምህርት
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ከመበሳጨት ወደ ማመልገን ገብቻለዉ ፊቲን በመስታወት ሳየው ያጉረመርመኝ ነበር በገዛ ፊቲ አሁን ግን ጠፍቶልኛል በእጂ የፈቀፈኩት ጠባሳ ብቻ አልጠፋ አለኝጂ ማማዬ 1ነገር ብቻ ልጠይቅሽ ፊቲ ወዛማ ነው ምን አይነት ፋዉዴሽን ብቀባዉ ይመረጣል ከቻልሽ መልሽልኝ በተረፈ መልካም ሴት ነሽ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Oil free የሚሉ ወይም less oil ወይም O.S የሚሉ ቅባት የማይበዛባቸው ብትመርጪ ጥሩ ነው B.B cream ፍውንዴሽኑም አሪፍ ነው
@yemaryamlugata420
@yemaryamlugata420 5 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን😘
@martaz9311
@martaz9311 5 жыл бұрын
Meski, you have such a clean even skin. I would love to know what your everyday routine are like for your skin. I have pigmentation and i have tried many things and would love to know what we can do to even out the skin. Thanks in advance.
@hiwitube-ks9pm
@hiwitube-ks9pm 5 жыл бұрын
ውዴ ትምርትሽ ዴስ ስል እግዚአብሔር ይባርክሽ አድስ ነኝ ላይክ ግጩኝ ዳሞ ማስዬ በጣም ወድጄሻለው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@mulukenabebe414
@mulukenabebe414 3 жыл бұрын
የእኔዉድ
@tg7703
@tg7703 5 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህት ገና ዛሬ አየውሽ ሚገርመው ላልከታተል ምየ ነበር የጥርስ ሳሙና ለፊት ጥሩ ነው ብለው ተቀብቸ ፊቴ ተላጠ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅ ጠቆረ😭
@redietalebachew2107
@redietalebachew2107 4 жыл бұрын
Selam naw ..teru ngeroche naw ymtsyegn ena 1teyke algn afncha ena gon lay yale tekatko bemn latfaw
@bfhgftdtdr8665
@bfhgftdtdr8665 5 жыл бұрын
ሰላም ላቺ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሁሌ እከታተልሻለው። ትምህርትሽም ውጤት አለው ግን ጥያቄ አለኝ ለጸጉር ስታስተምሪ ያየውት ሙዝ ሎሚ የምንጠቀመውን ቅባት። እቁላል ትጠቀሚያለሽ እዴ? ካንቺ መልስ ፈልጋለው ከእህቴ ጋር ተከራክረን ነው
@emli836
@emli836 5 жыл бұрын
Hi meski oil lefit teru aydelm yalshwn alesmamam bcs ena ahun betam oily negn gen almond yesmamagnal any ways hulum ande aydelm!
@selamawuyteshetu750
@selamawuyteshetu750 5 жыл бұрын
መስክየ ሰላምሽ ይብዛ ሰላምነኝ እህትየ እኔ ብጉር የለብኝም ግን አፍጫየ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ሌላ ደግሞ ከአንድ ጉንጨ አካባቢ በለዝ ያለ ጥቁረት ተፈጠረ ምን ላድርግ ፊቴ ደግሞ ድርቅቅቅቅቅ ያለነው እህቴ ኮሜንቴን ካየሽው ምን ላድርግ
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት የኔ ፊቴ ሁለት አይነት ነዉ ግባሬና አፍጫየ ጋ ቅባታማ ነዉ አፌ አካባቢ ደሞ ደርቅ ነዉ ምን አይነት ሳሙናና ክሬም ልጠቀም እህቴ በማርያም ተባበሪኝ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ ያማለት መካከለኛ ነው ፊትሽ የማታ ክሬሞች መጠቀም ትችያለሽ all skin type ለመካከለኛ ፊት Olay, ኦላይ ክሬም አሪፍ ነው
@roxanbongato903
@roxanbongato903 5 жыл бұрын
ሰላም መሲ እስኪ መላ በይኝ እኔ አሁን ብጉር አይወጣሽኝም ግን ትንሽ ቆየ ወቶብኝ ቶሎ ጠፋ ግን ጠባሳው እንቢ አለኝ በዛላይ ፊቴ የተቀባሁትን ብቀባው ጥርት አይልም ነገሩም አልገባኝም አሁን እንኳ ትቻለሁ መቀባቴንም በፓፓየ ሳሙና ታጥቤ ትውት ነው
@jennyjenny6323
@jennyjenny6323 5 жыл бұрын
እነመሰግነለህ እህት ላስቸግርሽ በነትሽ ጥቋቁር ነጠብጣብ ከፊት ላይ እንዴት ይጠፍል
@Samera-pk9uj
@Samera-pk9uj 5 жыл бұрын
እናመረግና ሀቢብቲ በጣምሀርፍነው በርች
@andei1868
@andei1868 5 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ብዚም ሚድያ ላይ የሚለቀቁት አልጠቀምም ግን ያንቺ ፊቴ በጣም ተበላሽቶ ነበር አሁን አንቺ እያየሁ ሙዝ ቢቻ መጠቀም ጀመርሁ በጣም ለውጥ አይሁበት ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታጋ ሙዝ ቢቻ ነው የምጠቀመው ሰትዮ ከቤት አትወጣም እና ስተኛ ነው የምቀባው ሙሉ ለሊት ተቀብቼ ባድር ምን ይሆናል
@welansadubale3028
@welansadubale3028 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ።
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 5 жыл бұрын
እኔ ብጉር የለኝም ግን በጣም ተናናሽ የሁኑ ጠቋቁር ነገሮች በውስጥ ፌቴ ወጥቶብኛል አሁን ፌቴ ጥርት ያለ አይደለም ምን ማድረግ አለብኝ
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 5 жыл бұрын
መሲዬ የኔ መልካም ስውድሽኮ ረጋ ያለው ውተት ቅቤ ይውጣዋል ይባል የለ አንችም ረጋታሽ ውስጤ ነው እህት
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 5 жыл бұрын
መሰ ኦናማሰግነለን
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
meskiye thank u moisturizer teru meteyewn asayen plz
@abnetshimekit98
@abnetshimekit98 5 жыл бұрын
ውይ መስኪ ብጉር ይወጣብሻል እንዴ? አይቼብሽ አላውቅም ፊትሽ በጣም ቆንጆ ነው ፡፡ ፈጣሪ ከአይን ይጠብቅሽ
@hayatmohammed4395
@hayatmohammed4395 5 жыл бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው ኑሪልን! አንድ ነገር ግን አጥቻለው እኔ ኢትዮጰያ ነው የምኖረው እና በጣም ቡግር ይወደኛል ተለይቶኝ አያውቅም አሁን ግን እድሜ ላንቺ ለውጥ አገኘው ግን የፊት ማስክ ከተጠቀምን በኋላ ታጥበን ፊታችንን ዝም ብለን መተው የለብንም በለሽ ነበር ለቅባታማ ቆዳ እዚ ምንም ላገኝ አልቻልኩም በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ከተቻለ ብታሳይን ከይቅርታ ጋር እኖድሻለን!!!
@martiethiopiachannel197
@martiethiopiachannel197 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመስግናለሁ ሁሉም ነገር የምታሳይንን ለጽጉርም ይሁን ለፊት በጣም ተመችቶኛል ተጠቅሜበታለሁ ግን አልጠፋ ያለኝ ነገር አለ እሱም ብጉሮ ሊድን ሲል ፊቴላይ ጠቃ ጠቅ አውጥቶብኝ እሱን ማዳኛ ብትነግሪኝ የኔ ውድ አመስግናለሁ
@vnvbvbv9969
@vnvbvbv9969 5 жыл бұрын
ጓደኛየ ፊቷ ጠኣ ጠቅ ነበረው ሳቡን ፓፓያ እየተጠቀመች ጥርት ያለ ሆነ
@ሂዊቲዩብ
@ሂዊቲዩብ 5 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በርቺ የምታስተላልፊያቸው ትምህርቶች በጣም ይመቹኛል እረጋ ያልሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስወድሽ
@shitayousef6457
@shitayousef6457 5 жыл бұрын
wawooo meski tsbayish yimachali wodijeshalew
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ 5 жыл бұрын
እዉነትሺነዉ መስኪየ ፊቴን ያበላሸዉ የፀጉሬ ቅባትና እጄም አያርፎ ፊቴን መነካካት ለምዶብኛል እስኪ በተቻለኝ አቀም እሞክራለሁ በጣም አመሠግናለሁ
@burtukanburtukan7101
@burtukanburtukan7101 4 жыл бұрын
መስኪዬ። ፊቴ።በጣም።ቡጉር።አስቸገርኝ።ቦታው።ይጦቅራል።በዛላይ።ደሞ።በጣም።ወዛማ።ነው።ምንም።አልጠቀምም።እስቲ ንገሪኝ።ማማዬ
@ወይኗነኝስደተኛዋ
@ወይኗነኝስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ ኮሜንት ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው ግን የምትለቂያቸው ቪድዮ እከታተላለሁ እኔ ብጉር አልፋታሽም ብሎኛል የምር ሰውነቴ ሁላ ጠቋቁሯል ምን ላድርግ መላ በይኝ??
@latisgeb895
@latisgeb895 5 жыл бұрын
መሬ ሰላም ነሽ እኔ የመጀመርያ እንግዳሽ ነኝ እና እኔ ሚፈልገው የ ማድያት መዳኒት ነው ልትተባበር ትችላለሽ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስዬ እምወድሽ እናመሰግናለን እምታስተላልፊልን ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ነው በርችልኝ እህት የኔ ደርባባ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው
@ሙሉየእናቴናፋቂ
@ሙሉየእናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ውይ ማሬ እኔን እየጀማመረኝ ነው ማደርገው ነው የጠፋኝ እስኪ ያንችን እሞክራለሁ
@hananmuhammed3245
@hananmuhammed3245 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን በለፈዉ የሰየሽን ሙዝ ሎሚ ሩዝ ነበር መሠለኝ በልሰሰት ግን በጠም ለዉጥ አግኜበተለዉ ግን አፍንጨዬ ጥግ ጥግ ማድየት አይሉት ምን ጡቁር ቀንጠብጠብ ምን ለድርግ ? በነትሽ
@እሙየፍቅርለማኝN
@እሙየፍቅርለማኝN 5 жыл бұрын
መስኪዬ ውስጤ ነሽ ጥሎብኝ ስወድሽ
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
መስኪዬ እኔ ይሄ አይመለከተኝም ምክንያቱም ፊቴ ንፁ ነው ለማንኛውም በርቺ ማር
@hawaand4684
@hawaand4684 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
@@hawaand4684 ብዙ ሰው ታድለሽ ይለኛል
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
@@hawaand4684 አመሰግናለሁ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን
@ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም
@ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም 5 жыл бұрын
መስኪዬ ስወድሽ ማሪ እርጋታሽ
@alemmulugeta7887
@alemmulugeta7887 5 жыл бұрын
መሥዬ እዴት ነሺ እፌቴላይ ማዲያት ጀመረኝ ያንንም ያንንም ይሉኛል ተጠቀምሁት ምንም ለውጥ የለውም እሥኪ የምታቂው ካለሺ አካፍሊኝ የኔ እህት የፀጉሩን ያሥተማረሺን በጣም ተመችቶኛል ???
@SelamHabtamu-j3p
@SelamHabtamu-j3p Жыл бұрын
ፊቴ ላይ በዝቶአል 😞ሳሙናውን ከየት ላግኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏🙏
@salamsis2646
@salamsis2646 5 жыл бұрын
መሰክየ የኔ ዉብ ሰወድሸ የኔ ፌት ደርቅ ነዉ ብግር የለኝም ምን ላድርግ
@TiziteLave
@TiziteLave 9 ай бұрын
መስኪዬ እኔ ብጉር ፊቴን አበላሸው ግን እነዚን አይነት ክሬም መጠቀም ይከብዳል ምክንያቱም ስራዬ ከእሳት ጋር የተገናኝ ነው ምንም አይነት መዋቢያ ነገር ተጠቅማ አላውቅም ግን ብጉር በጣም ያስቸግረኛል ከክሬም ውጭ ብጉርን ማጥፊያ ብሰሪልን።
@cjzgzg588
@cjzgzg588 5 жыл бұрын
መስኪየ የኔእህት እዴትነሽ ሠላምነሽ ወይ እኳን ደህና መጣሽ
@momlovemomlove4754
@momlovemomlove4754 5 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን አንድ ዉለታ ዋይልኝ በእግዚአብሔር ፖርም የነካዉን ፀጉር እዴት ላክመዉ ተላይ ቅጥን ብሎ ከዉስጥ እሚወጣዉ ደሞ ችፍርግ ይላል በጥቅሉ ቢላ ሆኖል በቃ መላ በይኝ በማርያም?????
@እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ
@እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ 5 жыл бұрын
እኔም መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነው ከተውኩ 4አመቴ ግን ፀጉሬ ችፍርግ ሆኖ ቀር ያልሞከርኩት ቅባት የለም ግን ምንም እየባሰበት ሆደ
@ሁቢ
@ሁቢ 5 жыл бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም ከመቁረጥ ውጭ እናት እኔም ፐርም ተቀብቼ ልክ አንቺ እንዳልሽው ሆኖብኝ ከዛ በራሱ ጊዜ ተበጣጥሶ አለቀ እኔም የተወሰነ ቀ ቆረጥኩት አሁን ምርጥ እየሆነልኝ ነው
@momlovemomlove4754
@momlovemomlove4754 5 жыл бұрын
@@ሁቢ ጫፍጫፉን ነዉ የቀረጥሽዉ
@sarakuma1361
@sarakuma1361 5 жыл бұрын
መቆረት ነው ያለበት እኔም ተበላሽቶብኝ ነበር ግን አሁን ግን ከተቆረጥኩት በሁላ በጣም እያደገልኝ ነው
@love2728
@love2728 4 жыл бұрын
የምንተኛበት በኩል የጠቆር ቦታና የዘይት ጠባሳ መፍታ ንገሪኚ
@metayantulej8148
@metayantulej8148 5 жыл бұрын
tnx Mar ታጥበን የምንቀባው ቅባት ሁሎ በጣም ያጠቁራል እስኪ ይን እደምትነግርኝ እጠብቃለው
@niemaebrahim8957
@niemaebrahim8957 5 жыл бұрын
Meskiye selam ehet endet nesh esti mela beygn enaem stegerae zeyet skeba gembrae yewrdal bgur wetabgn bahun seat bgur teftowal gn tekro ker
@ገኒነኝየድንግልልጂ
@ገኒነኝየድንግልልጂ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቅባት ከተጠቀምኩት በቃ አዳሩን ነው የሚፈሰው እዛላይ ፊቴ ቅባት አለው ምን ላድርገው የሚያደርቅ ንገሩኝ
@merrymk3763
@merrymk3763 4 жыл бұрын
Sister how can i get those products?
@muniramubarek7517
@muniramubarek7517 4 жыл бұрын
Can i get ur scrup in ethiopia? or plz tel me other scrup
@hiwotejeneetnew6012
@hiwotejeneetnew6012 5 жыл бұрын
Meski tube yene ihite indet nesh ine network sile lelegn alayewutim sile bugur laqiqesh yenebershiwu awun eski bexam buguram negn fite bugur bicha newu silezi ye bugur maxafia ye alshiwu samunawunina kiremun sostochun fotoo ansitesh biti laqiqiwu efeligalewu kee iqirta ga mikinatum ayiche weyinim asayiche asgezalewu silazi das yilegnal fotoon bitii laqiqiwu ke video yeserashiwu mayet alchalkum
@MM-uc9lb
@MM-uc9lb 3 жыл бұрын
የኔ ብጉር የለብኚም ግን አፍጫየላይ እና በጎን በጎን በኩል ፊቴ ጠቁሮል ማሬ። በምን ላሰለቅቀዉ። ቀይና ጥቁረ ሁኜቁጭ መ
@anaatanaat8724
@anaatanaat8724 Жыл бұрын
አረ እህቴ እኔ ፊቴ ያን ያህል አይደለም ጀርባየና ከፍለፊት ደረቴ እዳለ ችፍ ያለነው መፍትሄ ካለሽ በናትሽ ተባበሪኝ
@hakifanasr8299
@hakifanasr8299 5 жыл бұрын
መስኪ እስቲ Bio oil ለምን ይጠቅማል እስቲ ምታውቁ ንገሩኝ
@fatimamuktar2541
@fatimamuktar2541 3 жыл бұрын
በአላህ የኔ እህት ኮሜንቴን መልሽልኝ እኔ ከአሁን በፊት እፊቴ ላይ የመተሽተሽ ባህሪ የለውም ነበር ግን ፊቴ ላይ ብጉር ጥቁር ነጠብጣብ ነበረው ያንን ለማጥፋት ብዬ አንችያሳየሽኝን የፊት ሳሙና ገዛሁ ግን እኔ በቀን በቀን ሁለት ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ አንች ግን ያልሽው በአራት ቀን አንድ ቀን ነበር ሁለት ጊዜ ስጠቀመው ፊቴን የማቃጠል ባህሪና የመተሽተሽ ባህሪ አመጣብኝ ማማቲ ምን ላድርገው
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ please የክሬሙን ስም ንገሪኝ
@hadiyakedir417
@hadiyakedir417 5 жыл бұрын
መሰኪየ ፊት የሚያወፈር ማሰክ ካወቅሸ ፕሊሰ እርጂኝ ጉንጭ የሚባል ነገር ሸሸ የብጉር ጠባሳ እና ጥቋቁር ነገር እማ ሰልችት ብሎኝ ተውኩት ምንም መድሀኒት አላገኜሁለትም
@betibabi6177
@betibabi6177 3 жыл бұрын
መሰኪ ሠለም ነወ እንዴት ነሸ ሀኪም ቤት ሒጄ ፈንገስ አሉኝ ምን ትመክሪኝአለሽ?
@እሙየድንግልማሪያምልጅ
@እሙየድንግልማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛልኝ በባለፈው ያሣየሽነን ክሬይምና ሣሙና ገዝቸ ተጠቅሜ ብጉሩም የጠቆረውም ለቀቀኝ በእውነት አመሠግንሻለሁ የኔ ቅመም
@shahdshahd4422
@shahdshahd4422 5 жыл бұрын
0527143359እባክሽ ማሬ ላኪልኝ
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
Ebaksh ngerign ema
@mdrk0921
@mdrk0921 3 жыл бұрын
ሠላም ብያለህ ለቤቱ አዲስ ነኝ እናም በብጉር ተሰቃየህ ያለህት ሰወ አገር ነወ ምንም አይነት ሳሙና የፊት ነወ ብዙ ጊዚ እጠቀማለህ ግን ምንም ምንም ላገኝበት አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭ፊቴ ተበላሸ
@naniasefa2705
@naniasefa2705 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እህት ይሄ የኔም ችግር ነው እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪ
@ውለታሽአለብኝ
@ውለታሽአለብኝ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሳመሰግንሽ መጣሽ ፀጉሬ ታጥቤ ልስልስ. ብሎ እያመሰገኩሽ ነበር
@ayahassen4899
@ayahassen4899 5 жыл бұрын
በምን ለሰለሰልሽ እህት
@ውለታሽአለብኝ
@ውለታሽአለብኝ 5 жыл бұрын
@@ayahassen4899 እቁላል እና ሙዝ ሎሚ ከተለያዩ ቅባቶችጋ ተቀብቼ 2ሰዓት አቆይቼ ታጠብኩት በጣም ይጠቅማል ማሬ ሁሌ ከመታጠብሽ በፊት ተጥቀሚው ባዴዬ ለውጥ ላታ ትችያለሽ
@yeshiassefa3609
@yeshiassefa3609 5 жыл бұрын
እህቶቸ ዳታ የምትጠቀሙ ካላችሁ እስኪ አጠቃቀሙን ንገሩኝ ከታች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 жыл бұрын
እኔ ቡግረ የልብኝም ግን ጥቁቁረ አለብኝ
@ugkh2727
@ugkh2727 5 жыл бұрын
@@yeshiassefa3609 ሸሬካሽ ምድነው
@haymiyebershiehit9651
@haymiyebershiehit9651 5 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቀን ስለ መርጃሽ እናመሰግናለን
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
መሥክዬ ስወድሽ ተባረኪ እህት ትምርትሽ በጣም አሪፍ ነው እና ብጉር የለብኝም ግን ፊትን የማለስለስ ምን አይነት ክሬም ልጠቀም?? መስክዬ ብትነግሪኝ በጣም ደስስ ይለኝል
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Rawuda Dalbar ፊትሽ ደረቅ ወይም መካከለኛ ከሆነ fresh Rose, Olay, ቆንጆ ናቸው night cream የሚለውን ግዢ
@hakmahakma5885
@hakmahakma5885 5 жыл бұрын
ማማየ እኔ ብጉር አለብኝ ግን የሚወጣው በሙቀት እና ፍርድ ስሆን ነው በጣም ያሳክከኛን እባክሽ ምንባደርገው ነው የሚጠፋልኝ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፈ7ነ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፈ7ነ 5 жыл бұрын
መስኪዩ አረ እኔ በጣም ተቸግሬ አለሁ ቡግር አፍጫዪ ደሞ ሙሉ ማድያት ሆነብኝ ማረገው ነገር ነው ያጣሁት ግን በድንች እና በሩዝ ያሳየሹ ትንሽ ለውጥ አለው ደሞ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ እና እየተነቀለብኝ ነው እናም ምንም አያድግም መፍቴ ካለሽ ሹክ በይኝ ውብ
@haragwatesera3747
@haragwatesera3747 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እንደው ምን ላድርግሽ ውድ የሃገሪ ልጅ በምሰጫቸው ትምህርቶች በጣም ደስተኛ ነኝ ፊቴ በጣም ብጉር ያስቸግርኝ ነበር አች በምት ሰጭው ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን ፊቴ ብዙ ለውጥ አለው የኔ ቆጆ ከልብ አመሰግናለው 🙏😍😍😍💗
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 жыл бұрын
ኧረ ምን ተጠቅመሽ ነው ለውጥ ያገኘሽው እባክሽ ንገሪኝ እኔ በጣም ቸቸግሬያለሁ
@haragwatesera3747
@haragwatesera3747 5 жыл бұрын
@@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል የተቀቀለ የሩዝ ውሃ ተጠቀሚ በጣም ቆጆ ለውጥ ታይበታለሽ ያልሄድኩበት ሃኪም የለም ለብጉር ብዬ ግን መስኪ የምትሰጣቸውን ትምህርቶች በመጠቀም ፊቴላይ በጣም ለውጥ አይቻለው
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 жыл бұрын
@@haragwatesera3747 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ የተቀቀለ እሩዝ ከምን ጋር ልጠቀመው
@richlame6488
@richlame6488 5 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ አኔ በቅር ነው የእንቺን መከታተል የጀመርኩት ፀጉሬ በጣም አላድግ ብሎኛል ስስ ነው መሀሉ አጭር ነው የፊቴም ፀጉር በጣም ተሰባብሮብኛል ያለውን ነገር በደንብ አስረጂኝ እንደው በናትሽ
@mhdwla4003
@mhdwla4003 4 жыл бұрын
Mesikye yene mare Bigur ache geren ibakishi nigere❤❤
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ቆጂት በጣም አመስግናለሁ የኔ እህት በጣም ተቸግሬ ነበር ግን በጣም ተመችተሽኛን
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
Meskiye Yene konjo, Thank you for sharing🙏💕
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН