''በልጅነቴ ብዙ ያመለጠኝ ህይወት ነበር...'' - አዝናኝ ጭውውት ከተወዳጇ አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ ጋር | ልዩ የበዓል ዝግጅት

  Рет қаралды 15,879

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 23
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ማክቤል ፊልምን ሣሥብ ማኪና ዳኒ ምንግዜም አይረሡኝም የውነት የምትጋቡ መሥሎኝ ጠብቄ ነበር
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ድንቄም ጋዜጠኛ መልስ ሰጪዋ ቀላል ስላለሆነች እንጂ ገዜጠኛዋ የራሳን ፍግልጎት ለማሳመን እንዴት እንደትጋጋጠች ሲቀጥል እርቲስቶች ከመቶ ዘጠና ፐርሰንቱ ቤተክርስቲያን ለአርቱ አሳድጋ ያበረከተቻቸው ስዎች ናቸው እኮ ይህን ሳታውቅ ቤተክርስቲያን ያደጉ ልጆ ይበላሻሉ እያለች ትበጠረቃለች
@edenhunde3474
@edenhunde3474 Жыл бұрын
lijetuwa teyaki nat weyes teteyaki? alasewera alechat eko enda
@marenfish7769
@marenfish7769 Жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ. በቤተክርስቲያን ማደግ ጥሩ አይደለም ስትል ይገርማል ተማሪ እንግዶችም ያውሩበት . ማክዳ ልዩ ነበረች
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ጥያቄ ከጠየቅሽ በኃላ መልስን በደንብ አዳምጠሽ ለሚቀጥለው ጥያቄ ተዘጋጂ እንጂ መልሱን ቀድሞ እንዳወቀ ስ እትሽቀዳደሚ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
እኔ ልጄ የመጠረሻ የሚባለውን የእውቀት ደረጃ ላይ ደርሶ አምላኩን የማይፈራ ከሚሆንብኝ ፈረሀ እግዚአብሔር ኖሮት ካርቶን ተሸካሚ ቢሆን ይሻለኛል
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 8 ай бұрын
የኔ እናት ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ፈጣሪውን የማይፈራ ሰው ከባድ ነው
@yinebirshimelis780
@yinebirshimelis780 11 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ🤮🤮🤮🤮
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 Жыл бұрын
gazetegnewa kesel lseshe new kenfershe kulshe getshe beza.beal yemgb mebzat new yalew manew haymanotawi new midiya lay be mgbna be metet slemiyasayun atsasachi.
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
ማኪ ስወድሽ❤❤❤
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Sost gulecha selase alalum Weyy mn honachihu new😂
@serkalem-gk1yt
@serkalem-gk1yt Жыл бұрын
አንገትሽላይ ያለው የእምነትሽ መገለጫ ወይስ ጌጥ በእግዚአብሔር ፊት ዬሃንስና ይሁዳ ነበሩ እህት
@tihtina3839
@tihtina3839 Жыл бұрын
Makida❤❤❤
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 Жыл бұрын
ስወድሽ
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 Жыл бұрын
Gazexegnawa Gin Disipilin yelatim Ingida Yawurabet Inji Makiye Siwedish
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ቃል ህይት ያስማልን ማኪ እውነተኛ እናት ይተቻላትን በጉ ነገር ሁሉ ታደርጋለች🙏🏽
@shewitmicheal534
@shewitmicheal534 Жыл бұрын
Beravo mskye egzabhir kebyetu yasensdhe
@arsema3125
@arsema3125 Жыл бұрын
ስወድሽ ማኪ
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
ማኪዩ ድምጽሽንኮ ስወድልሽ የኔሴት❤
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Жыл бұрын
ማኪየ ስወድሽ❤❤❤❤
@toyibmuhammed1234
@toyibmuhammed1234 Жыл бұрын
ማኪ❤
@scooterific2335
@scooterific2335 Жыл бұрын
She is sweet❤❤❤
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,2 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,3 МЛН
አገባለሁ። እቴጌ ሲትኮም ክፍል 17። Etege Episode 17
31:18
KKC ENTERTAINMENT እቴጌ ሲትኮም
Рет қаралды 76 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,2 МЛН