በፍካሬ ኢየሱስ መፅሐፍ ላይ ቀጣዩ አደገኛ ትንቢት ተገኘ!! ይድረስ በሰው ደም ለሰከራችሁ ፖለቲከኞች ሁሉ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

  Рет қаралды 24,352

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

6 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 87
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለክፉወች እና ለጨካኞወች አሳልፈህ አተወን ማረን ይህን ክፉ ጊዜ አሳጥርልን
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 6 ай бұрын
እውነት ነው ታመናል አቤቱ ይቅርበለን መድሐኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ።ቃለሕይወት ያሰማልን
@ambaw1004
@ambaw1004 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ክበርልኝ ወዳጄ ልቤ ትልቅ ትምህርት ነዉ
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
ፀልዩለትላማራህዝብ ኩላችኩም😪🕌💒በየምነታችኩ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረድኤት በረከቱን ይስጠን ክንዱን ይላክልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አለም አስቀያሚ ናት ኢትዮጵያም የራሷን ትታ የሰዉ እየተከተለች መአት መጣብን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@danielnegash1796
@danielnegash1796 6 ай бұрын
በሚዲያ ሥለ እግዚአብሄርና ሥለ ህያው ቃል የሚተነትንና የሚመሠክር ጋዜጠኛን መሥማት ያልተለመደ ነውና እንዳንተ ያሉ ለነፍሥም ለሥጋም ሥጋዊም መንፈሣዊ ነገርንም የሚያሥተምሩትን ያብዛልን ተባረክ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
አሜን
@Ethio575
@Ethio575 6 ай бұрын
በርታ መምህር አብዬ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@ainitu3
@ainitu3 6 ай бұрын
ያኔ በ1000 ብር ብዙ ነገር ነው የምትገዛው ዛሬ በ40,000 ብር ምንም አትገዛም የመግዛት አቅሙ ስለቀነሰ ነው የቁጣ ዘመን ብንበላም የማንጠግበው በእግዚአብሔር ስም ባርከን ስለማንቀበልና ስለማናመሰግን ነው እስቲ እንዴት አድርገን እንደምንድን አስተምረን በፈጠረህ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 ай бұрын
እህት መፀሃፍ ቅዱሥ አንቢ በእየለቱ
@bagebeyehu6644
@bagebeyehu6644 6 ай бұрын
6:05
@bagebeyehu6644
@bagebeyehu6644 6 ай бұрын
6:30 😢🌹
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራን ትማህርቶች በሚገባ አዳምጣቸው እናም ተከታተለው
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 ай бұрын
@@rekikaweke5791 የአጋንንት ትምህርት ነዉ
@ruhamamoke623
@ruhamamoke623 6 ай бұрын
የክርስቶስ መምጣት ናፈቀኝ 😭😭😭
@tesfayenegussie9968
@tesfayenegussie9968 6 ай бұрын
This book is one of the books I read during my early ages ( when I was about ten years) and I still is the book that I love to read. Thanks for sharing!
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
የኔ አንዲት ዘመዴ በልጅነቷ ፍካረ ኢየሱስን አንብባ ገዳም ገብታለች አሁን መነኩሴ ናቸው
@mesgbre
@mesgbre 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህልን ውድ ወንድማችን አብዬ! እግዚአብሔር ይስጥልን! ይጠብቅልን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pianorufeal3196
@pianorufeal3196 6 ай бұрын
እንወድካለን መንፈሳዊ ትምርት❤❤❤❤❤❤❤❤
@martasafa7325
@martasafa7325 6 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን 😢😢😢🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 6 ай бұрын
Amen amen amen
@oshi2930
@oshi2930 6 ай бұрын
አብያችን ኑራልን ከእስራኤል❤❤❤❤
@abenetnegash82
@abenetnegash82 6 ай бұрын
Abetu ye dawit lej hoy maren yekere belen Amen
@user-os5ii1xr3r
@user-os5ii1xr3r 6 ай бұрын
#Salame #salame abeya Ee/r #saalamune #yabezalachi
@BelenGirma-ow1yz
@BelenGirma-ow1yz 6 ай бұрын
አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@kebedetesfaye7119
@kebedetesfaye7119 6 ай бұрын
ጌታ አምላካችን፡ሰው፡አይደለም፡አይዋሽም፡ያላት፡ሁሉ፡ይፈፀማል። ። ።
@elnaeluw8179
@elnaeluw8179 6 ай бұрын
Kale Hiwot yasemalin Memher Abiy. Berta Egziabheir kante gar yehune🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 6 ай бұрын
Dr abiy yilma Egziabher yitebkih betam betam enwedhalen
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን
@wondwosenderowondwosen1306
@wondwosenderowondwosen1306 6 ай бұрын
You are good b Man 10 p abeye yelema
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin memehir
@mimebeza3240
@mimebeza3240 6 ай бұрын
አብዬ የወድምህን የዶክተርን ሰብስክራይብ ሳደርግ ይመልስብኛል እዴት ነው አባታችን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 6 ай бұрын
WEDO WENDEME CHEROOO MEDHANIYALEME YETEBEKEHE....
@seteShibru
@seteShibru 5 ай бұрын
አብይ ደስ ትላለሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ የት ነህ ?
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 6 ай бұрын
ትክክል.ብለሀል..አብየ..እውነት..ሙሉበሙሉ.ጠፍታለች
@teddo6317
@teddo6317 6 ай бұрын
Member please give analysis on in auguration ceremony for long tunnel in swiss
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 6 ай бұрын
Kezi yetbken
@jerryeyasu3867
@jerryeyasu3867 6 ай бұрын
Please Where i get the book ❤
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 6 ай бұрын
አውነት ነው ያሳዝናል
@pianorufeal3196
@pianorufeal3196 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd7vh5yi9e
@user-jd7vh5yi9e 6 ай бұрын
Anite Pente Ayideleh enide Fikare Eyesus mini yaregilihal le shikela kalihone besiteker
@abrahambekele3686
@abrahambekele3686 6 ай бұрын
መፅሐፉን አታሚው ማነው ገበያላይ አለ ወይ የት እንደሚገኝ ዋጋውን ቴክሰብታደርጉልኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
ውድ ወንድማችን የዶ/ር ሳብስክራይብ አድርጌው ግን አይመጣልኝም
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 6 ай бұрын
ጥሩ ጥቆማ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rraarraa7089
@rraarraa7089 6 ай бұрын
አለዎ.ጆጅ.ማጆጅ.ይሉታል.አረቦች.ትክእል.ነክ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 6 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 6 ай бұрын
Ke bible wechi yalw yehset trekt new yelks kalun ke bible temaru geta menfskdus yastmrachuwal
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 6 ай бұрын
KETAMEMENE KOYENE LEBESE CHEFENOTE NEWE ENGEEE
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 ай бұрын
ይቅርታ እሥኪ አሥቡት ገና ሢከፈት የሆረር ፋልምን የሚያሥንቅ ማሥፈራሪያና መአት የታጨቀበትን መፀሃፍ ክብር ለሥሙ የእየሱስ ክርሥቶሥን ደግነት መሃሪነት ለሠዉልጆች ከበረት እሥከቀራንዮ አምላክ ሆኖ እያለ ለደህንነታችን የከፈለዉን የይቅርታ ሥራ የሚያጠፋን መፀሃፍ መሥጠት በእዉነት መታወር ነዉ, ምነዉ እያንዳንዳችን በቤት በክብር ነዉ የተወለድነዉ አይደል እንደጥፋታችን አምላክነቱን ተመኝተን በአዳም ወገብ ሣለን መጥፋት ሢገባን የኛ ፍቅር ጌታ ግን በሚሸት በከብቶች በረት ክብር ለሡ የተወለደዉ በቀራንዮ አደባባይ የዉርደትን መአት ያየዉ እርቃኑን የተሠቀለዉ ክብር ለሡና ሥለምን ይመሥላችሃል ሥለኛ ደህንነት ነዉ ,ገሃነም የተሠራዉ ለሤጣን እና ለአጋንንት ነዉ ለሠዉ አይደለም ሠዉ በፈቃዱ ሤጣንን ካልተከተለ በቀር ምነዉ ታድያ የፍካሬ እየሱሱ አረመኔ ገዳይ ፈራጅ እያንዳንድሸ ህጌን ካልጠበቅሸ እሣት በላ ይበለላሻል ማለቱ አረ አሥተዉሉ ይህ በክርሥቶሥ ላይ የተሠራ ደባ ነዉ አጭርና ግልፅ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 6 ай бұрын
አብይ ይልማ አልፃፈውም በትንቢቱ የተነገረውን ደግሞ መካድ ሆነ ማስቀረት አይቻልም ዛሬ ላይ እውነቱ ዝንፍ ሳይል እያየነው ስለሆነ ይልቅስ እራስ ከመደለል ከቻለን ንሠሀ ገብተን መጠበቁ ይሻላል
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 ай бұрын
@@user-Pe8hf2bp5q ወንድሜ ቆይ እኔምለዉ ከእግዝአብሔር ባህርያት መካከል እጅግ የሚደንቀዉ የቱ ነዉ ፍቅሩ ነዉ ፍቅሩንም አለም ሢፈጥር ሁሉን አዘጋጅቶ ከጨረሠ ማለትም ለሠዉ የሚያሥፈልጉ በመጨረሻም ባለፋበት በገነት እንዲዝናና አዳምን ፈጠረና ገነትን አበጃጆ አለ ሤጣን በቅናት አሥወጣዉ እንደገና ፍቅር ያሸነፈዉ አምላክ አዳምን ፈልጎ ለማዳን ሠዉ ሆኖ ከድንግል ማርያም በመወለድ የችግርን የመከራን ጥግ አይቶ ክብር ለሡ በቀራንዮ ንፁህ ጌታ በሠዉ ሥህተት ባዳም በኛ ዋጋ ከፈለ እንደገና ታረቀን መንገዱም ቀለለ ድሮም ሢፈጥረን ሠዉ እንጂ ሮቦት አድርጎ አይደለም ማለቴ ሠዉ ህሊና አለዉ ነፃ ፈቃድ አለዉ ፈጥሬአችሃለሁና እንደፈለገ ልምራችሁ አላለንም ክፋና ደጉን የምንለይበት ከከብት የሚለይ ህሊና ሠጦናል ጌታ በወንጌል የሤጣንን ተንኮል በአለም ያለዉን ዉሸት ክፋት ጦርነትና መገዳደል ያመጣዉ ሤጣን መሆኑን ነግሮናል አንቡ መፀሃፍ ቅዱሥ የቄሥ ተረት ከምትሠሙ ሥለዚህም ከህሊናችን ዉጭ ማሥጠንቀቂያ ተሠጠን ማምለጫዉ ጌታ እየሱስን ማመን ብቻ መሆኑን እናሥ ማንም እየተነሣ መጣብሸ ሄደብሸ ሤጣን ጋኔን ቢል ዞር በል ጌታ በከፈለልኝ ዋጋ ተጥልዋል እንክዋን ጦር ዛሬ አለም ልጠፋ ነዉ ቢባል ቃሉ ነገረን አንፈራም የቴረር መፀሃፍ እያነበባችሁ መንበቅበቅ ከሤጣን እንጂ ከሠላም አምላክ አይደለም ምነዉ ሎጥ በሶዶም ሢኖር ክብሩን ጠብቅ በንፅህና ነበር እሣት ሢዘንብ በዛ ከተማ ፈራ አልፈራም የሚያምነዉ አምላክ ከቤቱ አወጣዉ በሠላም አጭርና ግልፀ
@pianorufeal3196
@pianorufeal3196 6 ай бұрын
Pls ገድሎችንም አብብልን አንደበትክ ልዩ ነው
@TaduKebede
@TaduKebede 6 ай бұрын
አቀርታ abiy ortodox nek ewnetawun tenager
@mimebeza3240
@mimebeza3240 6 ай бұрын
ፋካረ ኢየሱስን ሲያነብ እያየሽ ኦርቶዶክስ ነህ ብለሽ ትእጠይቂያለሽ መቼም ፕሮቴስታንት እንክዋን ፋካረ ኢየሱስን ቀርቶ ብሉኪዳንን አይቀበሉም ጥያቄሽ የተመለሰልሽ መሰለኝ
@TaduKebede
@TaduKebede 6 ай бұрын
@@mimebeza3240lek nek gen buzu shoshali midiya layi abiy bortensta new iyalu new kante melsi felga new
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 6 ай бұрын
​@@TaduKebedeehte protestant new tenagrole eko fekare Eysusen anebeb malet orthodox new malet aydelem
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 ай бұрын
ጨካኞች በሰዉ ደም የሚደራደሩ
@Tsehay-lo2pz
@Tsehay-lo2pz 6 ай бұрын
Fukare eyesus malet mn lemalet new mhr ena gazgna abiy
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 6 ай бұрын
ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ ማቲዬስ 24 ላይ የመጨረሻውን ዘመን አስቀድሞ ፅፎልናል ሌላ ተራ መፅሀፍ ትንቢት አንቀበልም ከ66 ስድስቱ መፅሐፍ ቅዱስ ዉጪ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
መናፍቅ
@tomk5529
@tomk5529 6 ай бұрын
ከምታሽቃብጥ አንደኛውን እምነት ምረጥ :መሀል ሰፋሪ መሆን በምድር ለመኢሶንም:በሰማይም ለ ufo ችም አልጠቀማቸውም::
@teklubirru5780
@teklubirru5780 6 ай бұрын
ውንድሜ ፍካሬ እየሱስ የምትለው መፅሐፍ ላይ ያለው የኢሳያስ መፅሐፍ ውስጥ ያለ ነው፤ የም ማለት ኢሳያስ በነበረበት ኢየሱስ ስላልተወለደ ወይ የኢሳያስ ፍካሬ በለው ወይ ደግሞ መፅሀፈሰ ቅዱስን ብቻ አንብብ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ፍካሬ ኢየሱስ ማለት ምን ማለት ነዉ? ከመፅሀፍ ቅዱስ ዉጪ ቅዱስ መፅሐፍ የለም ጌታ ለሰዎች ሁሉ የምህረት እጁን የዘረጋበት ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ የፍካሬዉ መፅሐፍ ምንጩ ከየት ነዉ???
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
መናፍቅ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
@@rekikaweke5791 ኢየሱስን ብቻ ማመንና መከተል መናፍቅ ካስባለኝ እሺ
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 6 ай бұрын
እንዴት እንደምንድን አስተምረን ትለዋለህ???😂😂😂የት ያቅልሀል ያነበ ብነዉን ያነባል በቃ
@DanielAsefa-hq7cm
@DanielAsefa-hq7cm 6 ай бұрын
Matsaf kedus bastaqer lelaw weshat new tenbit ulu kamtsaf kedus kawn eshi kalewn weshat new wandem !!!!!!!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
ማስተዋል ያድልህ ጌታ 🙏😥
@DanielAsefa-hq7cm
@DanielAsefa-hq7cm 6 ай бұрын
@@bemnethailu1663 amen laulachenem wandeme
@zemegisla
@zemegisla 6 ай бұрын
ፍካሬ ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ስብስብ መሆኑን ስላትረዱት በደፈናው ታጥላላችሁ።
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 ай бұрын
ፍካሬ እየሱስ የኛን ደግ ጌታ የማይገልፀ የሤጣን ድርሠት ነዉ
@Buzhayew
@Buzhayew 6 ай бұрын
ያት ጊታ የጭልማዉ አምላክ ስለሁነ እንዴት ይኑረዋል
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 6 ай бұрын
ነውረኛ ለኛ ለምናምነው የእግዚአብሔር ቃል ነው ፍካሬ ኢየሱስ ወየው ለናንተ ላላመናችሁ ለጠፋችሁ ፈጣሪ ይገሰፃችሁ
@Buzhayew
@Buzhayew 6 ай бұрын
አሜን ይግስፃችዉ
@user-os5ii1xr3r
@user-os5ii1xr3r 6 ай бұрын
#Egzehabehar #bawsxishi or #wesxeh #yalawen #kefun #manefes #yegasesaw
@user-my8vx9qh2w
@user-my8vx9qh2w 6 ай бұрын
ክርስቶስ ስለ ዘመን ፍጻሜ የተናገረው ታዲያ የጌታን ጨካኝነት የሚገልጽ ነው ንገረኝ እስኪ ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሳል ያለው ማነው??ያንተ ጌታ መስሎኝ ይሄን የተናገረው☹️☹️☹️
@BunaNa-tk7cr
@BunaNa-tk7cr 6 ай бұрын
አንተ ፔንጤ አይደለህ እንዴ ? መጵሀፉን አስቀምጠው !
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 6 ай бұрын
የመናፍቅ አስተሳሰብ ድሮም የተበከለ ነው ተበክለሃል
@dmz836
@dmz836 6 ай бұрын
ስግብግብማ አንተ ነህ ለገንዘብ ጆንያ ውሸት የምትቀባጥረው
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
27:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 55 М.
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН