በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 253,742

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለ ክፉ መንፈስ አሠራር ተምረው ጠላታቸውን መዋጋት ከጀመሩ በኋላ "እኔ አቅም የለኝም ደካማ ነኝ፣ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ አቃተኝ፣ እኔ ማድረግ አልችልም እርሱ ይርዳኝ እንጂ" የሚል ከውጪው የእግዚአብሔርን ክንድ ድጋፍ የሚጠይቅ ከውስጡ ግን አውቆ የተኛ ልፍስፍስነትን የሚደብቅ ድምፅ ያሰማሉ፡፡ የውስጥ ስሜታችንን፣ ልባችንን፣ ፍቃዳችንንና አካሄዳችንን ውስጣችን ስላደረ ማንበብ የሚችለው የዲያብሎስ መንፈስ፤ እነዚህን ቀድሞ የመሸነፍ ቃላት እንደ ቀብድ አድርጎ ለግብሩ በመውሰድ የበለጠ ልፍስፍስነት፣ የበለጠ አልችል ባይነት፣ የበለጠ አቅመ ቢስነት እንዲሰማን የማድረግ ዕድልን ከአንደበታችን ላይ ተርጉሞ ይወስዳል፡፡
ውጊያ ላይ ሆኖ፤ ጠላትን የሚደመስስ ከባድ የጦር መሣሪያ ታጥቆ፤ በየዕለቱ በመበርታት ባላጋራን የማጥቂያ መንገዱን አውቆ "አይ ደከማ ነኝ፥ አልችልም" እያሉ ማፈግፈግ በከባዱ መሣሪያ ደንግጦ የነበረውን ኃይል የሚያበረታ ሲሆን፤ በድፍረት ይጠጋም ዘንድ ምልክት የሚሰጥ አካኋን ነው፡፡
የክርስቶስ ወታደሮች ነንና እኛም ጠላታችን ዲያቢሎስን በዕለት ዕለት የአምልኮት ስግደት፣ ጸሎትና መቁጠሪያ እያደከምነው፤ በቅዱስ ቁርባን እየደመሰስነው፤ ፈተናውን ሁሉ እንደ እምነት ማበልጸጊያነት ለመጠቀም የምንችልበት የአምልኮት መንገድ ላይ ቆመን "አይ እኔ እንዲህ ነኝ፣ እንዲህ ስለሆነ እኮ ነው፣ በዚህ ምክንያት ነው እኮ" ብለን የምንሰጠው የማፈግፈግ ሰበብ፤ ፈርተውን የነበሩትን ክፉ መናፍስት ጉልበት የሚሰጥና እንደገና አንሰራርተው ስልት በመቀየር እንዲዋጉን አቅም የሚሆን ሁኔታ መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡
በዚህም የመናፍስቱን አሳብ ለመቆጣጠር የምናደርገው የውጊያ ሂደት የራሱ ጊዜ፣ የራሱ ውጥረት፣ የራሱ ድካም፣ የራሱ ደስታ፣ የራሱ ድል እንዳለው አውቀን፤ በየቀኑ እንበረታ ዘንድ የነፍስ ፍላጎት ከሌለን፤ ስልቱን ብንማረውም ሳምንት ተዋግተን ወደነበርንበት እንመለሳለን፡፡ ስለዚህ በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ የበረታ የውጊያ አቋማችንን ከስነልቦና፣ ከአካልና ከመንፈሳዊ እድገት አንጻር እየፈተሽን የምንደክምበትን ክፍል ለማስተካከል፥ የምንጠነክርበትን ቦታ ለማጥበቅ የጥሞና ጊዜን ለራሳችን በመስጠት በየቀኑ መታደስ አለብን፡፡

Пікірлер: 1 200
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።የአባታችን ዘር እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ።
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 3 жыл бұрын
አሜን/፫/
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ እኔንም እርዳኝ አባእረዥም እድሜና ጤናይስጥዎት
@haymnothaymnot805
@haymnothaymnot805 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@abcertabcert4170
@abcertabcert4170 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አባ😘
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samiras2770
@samiras2770 3 жыл бұрын
የመዳንን የመፈታትን ቀን ናፈኩ አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
እኔም 😭 ለመዳን ቸኩያለሁ
@user-yd3lf3km8z
@user-yd3lf3km8z 3 жыл бұрын
@@ethiopialove9780 ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ kzbin.info/www/bejne/hWGYZmCol5aEmrs
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
እኔም እኔም
@genzebe.genzebe2986
@genzebe.genzebe2986 3 жыл бұрын
@@sarhalharbe6994 እኔም
@MmMm-ts8xp
@MmMm-ts8xp 2 жыл бұрын
እኔም እህቴ😥
@alberbaysari881
@alberbaysari881 3 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ እየሰሱ ክርስቶስ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር የስጠን ልዩ ስጦታችን ነዎት
@yeedaskaliyam1931
@yeedaskaliyam1931 3 жыл бұрын
አባቁጥራችሁንአሳወቁኝ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እድሜበጤናይጠብቅልን።እግዚአብሔር ይመስገን።አመሰግናለሁ ።
@sebletesfaye361
@sebletesfaye361 3 жыл бұрын
@@sofiyamessaywondwossen704ae 9
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 3 жыл бұрын
amen
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።ዲያቆን ኃይለመለኮት ፀጋው ይብዛልህ
@mekonenbelay2763
@mekonenbelay2763 3 жыл бұрын
Good
@ezentemenfesawi5098
@ezentemenfesawi5098 3 жыл бұрын
ይህንን የእለት እንጀራ በልቼ መልካም ፍሪ እንዳፈራ ፈጣሪ እርዳኝ።
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
አባቴ ይህ ምህረት አንድ ቀን እደማገኘው ከፈጣሪ ጋር አልጠራጠርም
@destagatu5063
@destagatu5063 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
አሜን፫
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እልልልልልልልልልልልልልልል
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ ለኛም ለዚህ ቀን አብቀን ጌታ ሆይ😥😥😥😥😥😥አባየ እድሜ ጤና ይስጥልን💝💔💔
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 жыл бұрын
አባቴ አሳዘኑኝ የደ ከሞት መሰለኝ ።ድንግል ከነልጀዎ ታበርታዎት እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ
@tsionabera5254
@tsionabera5254 3 жыл бұрын
Bereketachew yederben Abatachen sewedot eko!!!
@desertflower3242
@desertflower3242 3 жыл бұрын
Ewenetshen new yena ehet enem endizi nw yasebkut Egziyabehar amelak yabertalen segawen abezeto yechemerelachew
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
@@desertflower3242 አሜን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@yae-yp2zn
@yae-yp2zn 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ኡፍ የኔ አባት ህመሞትን እንረዳለሁ በጣም ልክ ኖት በረከቶት ይደርብን ሺ አመት ኑሩልን ስለ እርሶ ቃላት የለንም
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 3 жыл бұрын
እንደምን አመሻችው የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የማቶሰላን እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲👏
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amenamen😭
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን አባግርማ ፀጋውን ያብዛልን እድሜጤና ያብዛልን
@yemarkosanbesa3413
@yemarkosanbesa3413 3 жыл бұрын
እስርስዎን የሚቃወሙ አባቶች በጣም አዝንላቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃቸው
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
አቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃበኩም እግዚአበሔር አምለኽ 1000 ዓመት የፅንሕኩም🤲❤❤❤❤❤
@user-ho4eh1ln1x
@user-ho4eh1ln1x 3 жыл бұрын
አባታች ሺ አመት ኑርልን አባታችን ከስደት መልስ እንዳዮት ተስፋ አለኝ ሃገራችን ሰላም ያድርግለን አሜን 🙏
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 3 жыл бұрын
ayzosh ehite egziabher lehagerish yabkash
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 3 жыл бұрын
keyikirta gar ehite esrael hager new yaleshiwi endihi yalkush esrael ehite siletefachibign new mare enem endachi besidet new yalehut egziabher hulachininim hagerachinin selam adrgolin beselam lehagerachin yabkan
@tghh1076
@tghh1076 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም ምኜቴነዉ እዲሜ ና ጤና ያሠጥልነ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 3 жыл бұрын
Abatyi beselot erdun kahezab gaa tewalji newevyemenorew geen esekmetchy alwekem beselot erdun endetefahu endalker
@mommeri6112
@mommeri6112 3 жыл бұрын
አባታችን እንኮን ደና መጡ ሺ አመት ይኑሩልን ወለተ ስላሴ እባላለሁ በጸሎትወ ያስቡኝ
@aselefi1021
@aselefi1021 3 жыл бұрын
በፈጠራችሁ በምታምኑበት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቤተሰቦቸ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናችውው በፈጠራችሁ ጌታ አድራሻ ስጡኝ እናቴ አዝህ ቦታ እንድትሄድ እፈልጋለሁ በፀሎታችሁም አትርሱኝ እናቴ ጤናዋ እንዲመለስላት ፀሎት አርጉላት እባካችሁ *የአባ ግርማን* አድራሻ ስጡኝ*
@user-sb9vi6qx1b
@user-sb9vi6qx1b 2 жыл бұрын
በጎፋ መብራት ሀይል ደብረመዋዕ ቅዱስ መርቆሬዮስና እና መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ቤተ ክርስቲያን የወጌል አገልግሎቱ የሚካሄድበት ቦታ ነዉ እሽ።
@AbenezerNega-tq7oj
@AbenezerNega-tq7oj 9 ай бұрын
hulem ale kenochun ngerun ebakachu
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 3 жыл бұрын
አባ የኔን እድሜ ይጨምርሎት ሺ አመት ኑሩልን ስንት መዳን የሚናፍቅ አለ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 3 жыл бұрын
ዉይ አባ ምን ልበልዎት እግዚአብሔር እኮ እርስዎን ከገነት እንደሠጠን ነዉ የማምነዉ ዘመንዎት ይባረክ አባ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
እውነት ነው አይናችን አያይህም አባታችን በእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😐😐
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ጆሮ ያለን እንስማ ከመምህር ትምህርታቸው ብቻ ልብ ብለን ብናደምጥ ብቻ የምዋጋንን ጠላት ማሸነፍ እንችላለን ከቃሉ በላይ ምን ይሰጠን እድሜ ጤና ይስጦታ የምወዶት የማከብሮት አባቴ መምህር ግርማ
@sifaan3900
@sifaan3900 3 жыл бұрын
እኔም በክፉ ማንፈስ ተስሬ እግዚአብሔር የምፈተኝ ቀንን በታስፈ የምጣብቅ ሰው ነኝ እስክ እግዚአብሔር ይፍተሽ በሉኝ ። አባይ በፃሎተችሁ አትርሱኝ ወለተ ዮሃንስ ይበለለሁ
@kassarhousemaid938
@kassarhousemaid938 3 жыл бұрын
እንዲህ ተስፋ ስቆርጡ ውስጤ ይለዋሳል ረዥም እድሜ ይስለን አባታች 😭😭😭😭
@msumsuatsbaha3439
@msumsuatsbaha3439 3 жыл бұрын
እኔም በጣም
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እኔም ይህ የመዳን እድል ከነቤተሰቤ ይደርሰኝ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@bilen6566
@bilen6566 3 жыл бұрын
አባታቺን ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መች ነው ከስደት ዓለም ወጥቼ ይን ቀን የማየው 😭
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
መምህር እርሶ ብቻዋን ህዝቡን ለማዳን ደከሙ የበዛው መተት አድራጊ አሰደራጊ መጥፎ አምላኪ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥልን አባታችን
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ገብረ ስላሴ ብላችሁ አስብሉኝ 12 አመት በሙሉ ታስሮ ተዘግቶበት ያለ ነው የትምህርቱ እድሉን ወስደው አሁንም ይሰቃያል በቃህ በሉቱ የአባቶቻችን አምላክ ይድረስለት
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታስበው
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Minew eht aba gar atiwosijiwum ende
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Esu yrdaish
@sarapaprou2437
@sarapaprou2437 3 жыл бұрын
Embrace kanlego tedrsslate
@user-yd3lf3km8z
@user-yd3lf3km8z 3 жыл бұрын
@@meaziroyal8914 ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በቅንንት ስብስክራይብ kzbin.info/www/bejne/hWGYZmCol5aEmrs
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሓጥያት እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እኛንም በእጆት ለመፈወስ ያብቃን አባቴ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፅዮን እያላቹ
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@alemasefa8059
@alemasefa8059 3 жыл бұрын
Amen amen amen besetan yetaser hulu yftun Aba kegzabher gar 1000 amet nurulen abatachen
@zahraz9080
@zahraz9080 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን✝️
@tirinushayele5547
@tirinushayele5547 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜን ጤና ይስጥ
@alesbd6657
@alesbd6657 3 жыл бұрын
አምላኬ ሁሉም ነገር በአንተ ፈቃድ ይሆንለኝ የኔ ጌታ ለእርኩስ መንፈስ አስለፈህ አትስጠኝ አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
አባታችን መንፈሳዊ ጅግና ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን(3)
@user-gj1fp1jz8j
@user-gj1fp1jz8j 3 жыл бұрын
አባየ ሺ አመት ኑሩልን እኛንም ለሀገር ያብቃን
@user-ex6hs4gt1v
@user-ex6hs4gt1v 3 жыл бұрын
ሰላም ለገሬ ልጆች እንደምን አመሻችሁ እኔ ይመሥገን ደና ተመሥገን ይሄን ቀን ላሣየኝ ላቆየኝ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እልልልልልልል👏🤲👏👏👏👏 እልልልልልልል🤲👏👏👏👏👏 እልልልልልልል👏👏👏🤲🤲👏👏🌱🕊🌾🕊🌱🌾🌱🕊🌾👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በአባታችን አድሮ የሚፈውሰን የሚያሥተምረን አባታችን እረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥልን የዘመኑ ሀዋርያ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አባታችን አንኳን ደና መጠህ ይፍቱን ይብርክኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ይስጥልን
@user-np2yd8cp7k
@user-np2yd8cp7k 3 жыл бұрын
እሰይ ክብር ለእመቤታችን ምስጋና ለእመብርሃን ውዳሴ ለእመ አምላክ ይሁን አሜን
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c 3 жыл бұрын
አባታችን ምንኛ መታደል ነው በርሶ መባረክ ስላሴዎች ረድም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
@markosanimut5031
@markosanimut5031 3 жыл бұрын
ቁጥራቸው ያላችሑ ሰዎች በእግዚአብሔር ስም ላኩልኝ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው ህዝቡን ከክፉ መንፈስ ወደእሱ ለመመለስ 🙏 ለአባታችን እድሜ እስጥልን 🙏
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Amen
@NahiTube1
@NahiTube1 3 жыл бұрын
የኔ ቀን መቼ ይሆን😭😥😥አባቴ😥
@lgsam6722
@lgsam6722 3 жыл бұрын
አይዞኝ ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ጊዜ አለው
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
በርተትህ ጸልይ ስገድ ጹም እግዚአብሔር ቀን አለው እንጨለመ አይቀርም
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም
@shambel6mekuria756
@shambel6mekuria756 3 жыл бұрын
መምህር የሚገኙበት ቦታ የምታቁ ጠቁሙኝ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
@@shambel6mekuria756 መምህር ተስፋዬ ዛሬ ለቆታል እሁድ ይጀምራሉ አገልግሎት ገብታችሁ እዩ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
እመብርሀን ሆይ ከዚህ ከመንፈስ አድኝን የመምህር ግርማ ፀሎት ይርዳን
@user-ml4uf4pm1v
@user-ml4uf4pm1v 3 жыл бұрын
ወንድሜ ኃይለ መለኮት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የአባቱ ልጅ ኑሩልን አባትና ልጅ በጸሎት አስብኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ፍቅርተ ሥላሴ
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብኝ እንደናተ ያሉትን አባት ያብዛልን አዳልሞቴ ቤትህን ጠብቅ እግዚኦ ድንግል ማሪያም ትጠብቀን
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥወት ሺአምት ይኑሩ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ እየሱስ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥወት
@ayanawkassahun606
@ayanawkassahun606 2 жыл бұрын
abate ewedwotalw erjim edme
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
ይችን ቀን እንዳይ እግዚአብሄር ይርዳኝ አሜን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ይሥጥልኝ
@user-zh4li2wh6w
@user-zh4li2wh6w 2 ай бұрын
አባታችን እርሶ ባይኖር ኖሮ የኢትዮጵያ ዝብ አብዶ ነበር እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቆት የኔ አባት እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Жыл бұрын
የኔ ህወት እንደዝህ ሁነብኛል አባዬ በፀሎት አስብኝ ወለተ ክዳን ብላቹህ እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️✝️✝️
@user-su4cz7op8p
@user-su4cz7op8p 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ክብርና ምስጋና ይሰጥዎት የኛስ የስደተኞቹ መዳኛ ቀን መቼ ነው 😢😢😢😢
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
አይ ጉዳችን ልብስ ለብሰን ስንሄድ ሰው ነን አይ ጠፍተናል ለካ አባታችን እረጅም እድሜ ይጦት አባቴ ክፉ አይኮት
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም ከጤና ጋ ይስጥዎት ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 🙏
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ፀጋው ይብዛልዎት እርስዎን ሳላገኝ ህይወቴ አይለፍ በስደት ወጥቼ አልቅር በፀሎትዎ አስቡኝ #ወለተኪዳን
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 жыл бұрын
ወደአገረ እንዳልመጣ ነገሮች አይስተካከል አለ አቤት ጌታየ እረዳኝ መሠናክሎች እጅግ እየበዛብኝ ነው
@absabs9830
@absabs9830 3 жыл бұрын
Ayzosh
@adanehedemss1759
@adanehedemss1759 3 жыл бұрын
ፅም እና ፅልውት ነው ለዚህ መድህንይትው እህቴይ
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛልን 🙏 የእኛ ስደተኞች ተራስ መች ይሆን 😥🙏
@ssee4833
@ssee4833 Жыл бұрын
የት ነው የሚኖሩት አባታችን የምታቁ ነገሩኝ በማሪያም
@eyerus2144
@eyerus2144 3 жыл бұрын
kale hiywet yasemalen. ዘራችሁ ይባረክ። አባቴ ተባረኩ።
@user-hw2kc9ie2e
@user-hw2kc9ie2e 3 жыл бұрын
የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ነፍሴን ደስ ይላታል ግን ከሀጢያት መዉጣት አልቻልኩም አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ ያባን ትምህርት የምትከታተሉ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አግዙኝ አፀደ ማርያም ነኝ
@dessieadis4552
@dessieadis4552 3 жыл бұрын
ለአባታችን እረጂም እድሜ ከሞሉ ጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልን
@tsehaylemma8911
@tsehaylemma8911 3 жыл бұрын
የመምህ ግርማን የትነው የሚያጠምቁት ንገሩኝስልክ ቁጥራቸውን ሰልቀቁቁልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-kr6ji7jh5g
@user-kr6ji7jh5g 3 жыл бұрын
ያገልግሎትጰዘመኖ ይባረክ አለማወቅ ነዉ ብዙ በእየገጠሩ ያለን ተይዘናል ብዙ ችግር አለ በእየቤታችን ፈጣሪ ይድረሥልን ሥደት ነዉ ይሄንንም እንዳይ ያረገኝ የድንግልጅ መድሃኒያለም ክርሥቶሥ ለሁላችንም ይድረሥልን 🙏🙏☝🙏
@samrysamm8836
@samrysamm8836 3 жыл бұрын
ኣባታችንን እዴሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከዝርያቹ ይሁንልን ኣባ
@user-vi3tv4nt5t
@user-vi3tv4nt5t 3 жыл бұрын
የኔ አባት እዴት ደስስስ እዳለኝ ጉባኤ ሊጀምሩ ነው ክብር ለወለላይቱ ልጅ ይሁን
@eedff4174
@eedff4174 3 жыл бұрын
Be Egzeabhare yet akababi new yalwut ehita tamabigni new
@tamratfeyessa7462
@tamratfeyessa7462 Жыл бұрын
እጅግ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በርካቶችም ሲዲኑ አይቻለሁ የማዉቃቸዉ ሰዎችን ጨምሮ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኔንም ለመመስከር ያብቃኝ::
@saffk2313
@saffk2313 3 жыл бұрын
አባ እድሜ ይስጥልን። ብዙ የማያስተውሉ ሰዎች ቢኖሩም ካንተ ብዙ እየተማርን ህይወታችንን እየለወጥን ያለን ሰዎች ስላለን በርቱልን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
እኔ ድክም ልበልሎት አባቴ የኢትዪጽያ ህዝብ ደንዝዞዋል አይስማም
@user-yh5jp3ne7y
@user-yh5jp3ne7y 3 жыл бұрын
✅😘
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባቴ የወገኖቻችን በረከት ይድረሰን በስደት ላለነው እኔም በቤተክርስቲያን ላገባ ብየ ጨርሰን ተለያየን ስደት ተሰደድን እኔም ይሱም አይ ክፉ መናፍስት እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃኝ🙏
@mronedegu8177
@mronedegu8177 3 жыл бұрын
አገልግሎት ጀመሩ እንዴ ወይስ የቆየ ነው።
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
@@mronedegu8177 መሰለኝ አገልግሎት ባለፈው እኮ ተናግረዋል አገልግሎት እንደጀመሩ🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ልጄ ሀይለ ሚካኤል በቤተሰቤን አመሰግናለሁ
@SelamawitAsfaw-ft6cl
@SelamawitAsfaw-ft6cl 8 ай бұрын
መምህር ግርማ የእርሶ ርድኤት በርከት ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይስጥልን። እኛም ለመዳን ያብቃን በፀሎት አስቡን።ፀዳለች ማርያም😭😭
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
የኔ ትራ መቸ ነው በስደት ይትስቃይሁ አለው እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amenamen😰enemenem😭
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ በፀሎት በርቺ መቁጠሪያ ግዢና ጠላትሽን ዳቢሎስ ቅጥቅጥ አድርጋዉ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
@@yaniyani8683 እሽ አልኝ ሁሉ እይቀጠቀጥኩት ነው የስይጣን መጫውቻ ሁኝ
@foziaabdo8904
@foziaabdo8904 3 жыл бұрын
Lenem
@saramullah4068
@saramullah4068 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀልይ ስገጅ እግዚያአብሔር የሚሣነው የለም እመብርሀንን ተማፀኛት
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጤናውን አብዝቶ ይስጦት በድሜ ይጠብቆት ወንድማችን እረጅም እድም ይስጥክ እባክክ ሙሉ ትምህርቱን ልቀቅልን ከቻልክ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ሺ አመት ኑሩልን ሁላችንም በአጋንንት ስለተያዝን ነው እርሶን እምንከራከሮት እውነተኛን ሰው ይቺ ዓለም አትፈልግም እግዚአብሔር ያበርታዎት አባታችን
@tsghefekd2113
@tsghefekd2113 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ኢስጥልኝ
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
የመግቢያውን መዝሙር ሊንክ አሥቀምጥልን እባክህ ዲያቆን ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቀን 🙏
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት ኑሩልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ኑሩልን ሀይለ መለካት እግዜያብሄር ይጠብቅህ በርታለን
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚመሰገን የሰራዊት ጌታ ባህሪየ ልኡል ሃያል ቅዱስ እግዚአብሄር ለሁላችንም ይድረስልን !!! አሜን ወአሜን ይሁን ይደረግልን!!!
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን😭😭😭😭😭😭😭😭
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
የትነው ያሉት እባካችሁ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
@@tenagnebirhane5060 አዲስ አበባ ጉባኤው ደግሞ ሀያት ጣፎ አደባባይ እሁድ ይጀመራል
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 💚💛❤
@user-gh4cs7ps4e
@user-gh4cs7ps4e Жыл бұрын
@@lbiebeegziabhertsena7653 ቨ ግን አባታችን የት ነው ሚገኝ የሚያቅ ከአለ እገሩኝ
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 3 жыл бұрын
የሚገርመው እኔ በጣም ረጅም ጊዜ እከታተላለሁ ነገር ግን መዳን ለእኔ እንደናፈቀኝ ውጭ ወጣሁ እምነት እደጎደለኝ ተሰማኝ መች እድን ይሆን እግዚአብሔር በእውነት ይርዳኝ።
@tiruworkkebede8517
@tiruworkkebede8517 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥልን ብርሀንን ያየውብዎት ምርጥ የድንግል ማርያም ባለሟል ♥♥♥
@Yorda-bw9zm
@Yorda-bw9zm 3 жыл бұрын
God bless us .
@marmarymaryam8321
@marmarymaryam8321 3 жыл бұрын
አባታችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጦት እባካችሁ ኣባን የት እንዳሉ የሚነግረኝ
@salamsalam3691
@salamsalam3691 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋራ ይስጥልን በእውነት የሁላችንም በክፉ መንፈስ ታስርናል
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 3 жыл бұрын
አባ ሰላሞትን ያብዛልን እርሶ ሳይ ሰላም ይሰማኛል የሰላም አምላክ ሰላም ይስጠን እድሜ ና ጤናውን ያብዛላቹ ከቤተሰቦ ጋር
@mekededsenbete3939
@mekededsenbete3939 3 жыл бұрын
ወንድሜ ከቻልክ በየ ጊዜው የሚያሰተምሩትን ትምህርት አብረህ ብትለቅልን ብንማር
@mikael4841
@mikael4841 3 жыл бұрын
Silkachawn binagagn
@renadahmed684
@renadahmed684 2 жыл бұрын
wendme ibakhn irdaghi slkhn laklgh ibakhn besew hager lay skay lay negh ibakhn sle fetari bleh
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
አባቴ ዝም ብዬ ሳዬዎት አንጀቴን ትበሉኛለሁ እድሜ እንደሸማ ያላብሶት አይ የቤተሰብ ነገር ስንታችን እያለቀስን ዘመናት አለፈ የቤተሰቦቼን ትዳር አፋተው እኔ ግን ዘመኔን ሙሉ የደም እንባ አንብቻለሁ መቼም የኔ እንባ እሳት ሆኖ እንደሚያቃጥላቸው አልጠራጠርም ሁሉ ለሚችለው አምላክ ሰጥቼ የሱን ስራ እየጠበኩ ነው አንድቀን ለኔም መዳን ይሆናል
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ። የአባታችን ዘር ይባረክልን እዳሸዋ ምድር ይብዛልን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
አባዬ እድሜዎት ያርዝምልን እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@kibromzewde6106
@kibromzewde6106 3 жыл бұрын
ABATACHEN EGZABHER AMLAK edma ke tisga ystlen amesgnalew ye telata mnged ymisebr temrt sleastemarun!!
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
የኔ አባት ከናቴ ሁሊ ጭቅጭቅ ነው እንድም ስላም ዬላቸውም ይሳደባል እናቴ ዝምተኛ ስለሆነች ዝም ትልዋለች ቤየክርስትያን ሂዶ አያቅም
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀይለመለኮት በርስዎ ቦታ ከተካልን ድንቅ ነው እግዚአብሕር
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ እኔንም ታሪኬን ቀይረው
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የኔስ. ተራ መች ይሆን የምፍወሥበት. ቀን ናፈቀኝ
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት ያቆይልን ኑሩልን አባታችን 💚💛❤️😍
@user-nf1qr7gl2v
@user-nf1qr7gl2v Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባን የማግኘት እድሉን ያገኛቹ በሙሉ እግዚአብሔርን ያመስግን እኛም እድሉን እንድናገኝ ፍጥረት ይርዳን አባታችን እንዳይሸሹን እኛ የአጋንት ማደሪያ ስለሆንን ነው እርሶ ግን የእግዚአብሔር ፀጋ በእርሶ ላይ ነው ❤
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 жыл бұрын
አባ በፀሎት አስበኝ በሰደት ነው ያለሁት ውለታ ማርያም ባለው
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Atizon
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Abatachin Ene Eko yerson video say teleki nesanet yesemagnal ersogar yemeta menal tadelewal 😭😭😭
@user-jt7pu7iv1y
@user-jt7pu7iv1y 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ አባ 🙏🙏🙏 እግሮ ስር ለመውደቅ ያብቃኝ ፈጣሪ 🙏🙏🙏 በረከትዎ ይደርብኝ 🙏🙏🙏
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 3 жыл бұрын
አባ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ። የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኘን። አሜን።
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 3 жыл бұрын
በማርያም ብክርስቶስ እኔም እስቲ ልፈወስ እባካቹ በስልክ እሚወጣ ከሆነ ልደውል የኔ ወንድም እባክህ
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 жыл бұрын
Enem teyihalhu 😭😭hager ligeba new esachew gar asichenkegni emneten atefabgni😢😢
@user-yd3lf3km8z
@user-yd3lf3km8z 3 жыл бұрын
@@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 ይሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ስብስክራይብ kzbin.info/www/bejne/hWGYZmCol5aEmrs
@leylatube4839
@leylatube4839 3 жыл бұрын
😢😢
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 жыл бұрын
ለይላየ መቸም ትከታተያለሽ የኔ አስተዋይ በርቺ 🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 3 жыл бұрын
የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖት ይርዘም የሚያሳድዶትን ጠላት ከእግሮ ስር ይጣልሎት በጌታ እዴት ደስ እደሚሉኝ ሲያሰተምሩ ነብሴን ደስ ይላታል አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅድ ከእግሮት ሰር ያደርሰኛል በእጆትም እባረካለዉ የሚል ተሰፋ አለኝ።
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አትሽሹን እኛ የገባን እፈልጎታለን ያልገባቸውን እግዚአብሔር አይን ልቦናቸውን. ይብራልን❤❤❤❤❤
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 64 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 101 МЛН
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ  አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
1:58:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
Memeher Girma Wondimu Video 95   ሀኪሟ ለታማሚዉ ጸበል አዘዘችለት
36:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 159 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН