በመጨረሻ ቡድኑ መሻሻል አሳይቶ ሳለ ለምን ቼልሲን ለቀቀ? ቀጥሎስ? | Mauricio Pochettino | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 37,729

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Ай бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 42
@samijosi802
@samijosi802 29 күн бұрын
መንሱሬ ከአንተ ነገር በጣም ደስ የሚለኝ ተሳታፊዎችን የምታመሰግንበት እና ለእነሱም የምትሰጠው ክብር ነው So humble 👌🙏🙏
@user-es5rw3ek5y
@user-es5rw3ek5y 29 күн бұрын
እውነት አድናቂህ ነኝ መንሱሬ' ኢትዮጵያዊነት፣ ለማያቅህ ሰው ክብር መስጠት "አንተ፣አንቱ" nunbr one sport journalist፣መንሱሬ
@TewodrosNigusse-du6wm
@TewodrosNigusse-du6wm 28 күн бұрын
ደስ ይላል ሰዉየዉ ለዋንጫ ሚሆን ሰዉ አይደለም መወሰን አይችልም በሱ የታክቲክ ማነስ ምክኒያት በዚህ አመት ሁለት ዋንጫን አሳጥቶናል በዚ 5 ጨዋታዎች ሊፎግረን ሞከረ እንጂ ሁላችንም ይባረር እያልን ነበር
@mesgana06
@mesgana06 28 күн бұрын
እንደ እኔ ከሆነ ትክክለኛ ውሳኔ አይመስለኝም . ውጤቱ እየተስተካከለ ባለበት እና ጥሩ አሰልጣኞች በሌሉበት በዚህ ሰአት ይህንን መወሰናቸው ለሚቀጥለው ሲዝን ከአሁን የተሻለ ውጤት እንደማያስመዘግቡ እርግጠኛ መሆን አለባቸው:: ለፖቼቲኖ ግን የተሻለ ክለብ የሚያገኝ ይመስለኛል! መልካም እድል ለክለቡ እና ለአሰልጣኙ!
@user-xk4nc9eg3d
@user-xk4nc9eg3d 28 күн бұрын
ሰር. (ስለሚገባክ) መንሱር ኣንተ ግን ትለያለክ. ከ 2017 እአአ ከአስመራ አዲስ ከገባኩኝ ጀምሬ ቁጥር አንድ ተከታታይክ ነኝ.
@yaredmussie4086
@yaredmussie4086 28 күн бұрын
We Need John Terry as Manager!!!
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 29 күн бұрын
በጣም ነዉ ያዘንኩት ትላንት መንሱር ክለቤ ለይ ምን እየተካሄደ እደሆነ ለማወቅ ከበድ ነው
@ashebirgonfa7142
@ashebirgonfa7142 28 күн бұрын
መንሱሬ በጣም አድናቂክ ነኝ ከማንችስተር ከተማ
@user-wo9gk7hw4e
@user-wo9gk7hw4e 29 күн бұрын
ቀጣይ አመት በፖቼ የተሻለ ቸልሲን እናይ ነበር ነገር በአድስ አሰልጣኝ ከዘንድሮ የባስም ውድቀት ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል
@Ashenafizinabu7
@Ashenafizinabu7 28 күн бұрын
በቀጣይ ፖቼ ወደ ዩናይትድ ❤
@yonasbeyene6302
@yonasbeyene6302 28 күн бұрын
የቦቼ መባረሩ መክናት አርሰናል ዋጫ እዲባላ ብሎ በሰፊ ጎል መሸነፉ ነው
@DanielTerefe-rq9bj
@DanielTerefe-rq9bj 29 күн бұрын
🎉🎉🎉
@user-en7lc8lv7f
@user-en7lc8lv7f 29 күн бұрын
መንሱሬ እንዴት ናችሁ እኔ በፖቼ አልፈርድም ምክንያቴ ደግሞ ያለእሱ ትህዛዝ ተጨዋት ገዝተውለት ምን ያድርግ እንደውም አጨራረሱ ለሌላው ለቀጣይ ስራው ቸልሲን ጥሩ ቦታ አድርሶት ነው በስምምነት የተለያየው ይቅናው
@misbahkedir-ir5pg
@misbahkedir-ir5pg 28 күн бұрын
መንሱር እንዴት ነህ ቦቺትንዮ መባረር አልነበረት ግን ማንቺስተር ዩናይትድ ቢመጣ ደስ ይለኝ ነበረ
@genetwondimugfc3843
@genetwondimugfc3843 29 күн бұрын
መንሱሬ፡ያንተ፡እዉቀት፡በጣም፡ይገርመኛል፡በጣም፡በጣም፡እኔ፡ግን፡የምሰጥክ፡አስተያየት፡ማለት፡ነዉ፡እንዳተ፡ጎበዝ፡የሆኑትን፡ታዳጊዎች፡መልምለክ፡ማለት፡የስፓርት፡እዉቀታቸዉን፡ፈትነክ፡እንዳተ፡አይነት፡Dynamic ጋዜጠኛ፡መፍጠር፡አለብክ
@semiraarebu7407
@semiraarebu7407 29 күн бұрын
Mensura ante eko keber yemegebah 1ga ❤❤❤
@alijosu1689
@alijosu1689 28 күн бұрын
ይሄ ከሆነ ቀላል እኮ ነዉ ?ምክንያቱም ተሞክሮ ካልተሳካ ሃፊነቱን ቦርዱ ሊዎስድ ተስማምተው መቀጠል ይሻል ነበር ለኔ ግን እንዲሄድ ስለፈለጉ ነዉ እላለሁ ።ቼልሲ ተሸወዷል በመልቀቁ
@WondimuDefar-yo2he
@WondimuDefar-yo2he 28 күн бұрын
wellcome tomas tuell
@smartlifestyle7966
@smartlifestyle7966 29 күн бұрын
ክለቤ ቸልሲ የወሬ ማሞቂያ የቡና መጠጫማ ሆኖ አይቀርም
@samhaile1638
@samhaile1638 26 күн бұрын
የቸልሲ For life ደጋፊ ነኝ። በፖቸቲኖ መሰናበት አዝኛለሁ። ይህ አሰልጣኝ ቡድኑን ከ 12 ኛ ደረጃ ተቀብሎ ለአውሮፓ ሊግ እጩነት (ማንቸስተር FAን ዋንጫ ካላሸነፈ) ያደረሰ; ገና ያልተቀናጀን squad በሚገርም ፍጥነት ከ lower top 10 አስፈንጥሮ 5ኛ ያደረሰ አሰልጣኝ ነው። ለቸልሲ እሚያስፈልገው ጥሩ striker and top veteran middle field እንደ Debroyne, Jorginio, Partey ወይም Covachich ወጣት ተጫዋቾችን እሚሸከም ተጫዋች ነው እንጂ አዲስ አሰልጣኝ አይደለም።
@tsegagirma-yu3cs
@tsegagirma-yu3cs 29 күн бұрын
ወደ ማንቺስተር ይመጣል
@Abdu-Arebean-mejlis
@Abdu-Arebean-mejlis 29 күн бұрын
Mnsure ene endemimiselegn ahun eyasayen yeneberew buden wuteu turu selenebr ketayun amet metebek nberebachew tensh becukala yetewesena wusane nwe🎉
@abigaleabel-zc6ls
@abigaleabel-zc6ls 28 күн бұрын
Mensure I'm sorry that I have to write you in english but here is the thing that take the cake I'm glad that Poche is gone, You have to understand that Pepe has set a standard to the League there is no roomif you are not a perfectionist There is no room for slacking and the competition in the league is going to be insane next year and I can tell you that there is something seriously wrong in chelsea dressing room check last speech from Thiago Silva was and he was saying the whole team need to check their ego and it is obvious that you have no business in there as a manager if you can not control of your dressing room. come on !!! I saw this coming a long time ago, I know Pcohe is good gaffer but He is not a winning coach and If you have money on chelsea you are not going to risk that with him and finally No one really trust a person that have a spurs connection but one thing always true London is always and is Still bule ask manchester even their city is blue
@user-dj4ok1xv9v
@user-dj4ok1xv9v 27 күн бұрын
Mejemeriyam akebabi Chelsea teshashale eyetebale nw ye wer dehu
@IbrahimAhmed-ip4rc
@IbrahimAhmed-ip4rc 29 күн бұрын
Weyalla aydel
@ShemsuChumato
@ShemsuChumato 28 күн бұрын
😭
@TamiratPetros-nf9gq
@TamiratPetros-nf9gq 29 күн бұрын
Boehly asabedken
@ASHENAFI714
@ASHENAFI714 29 күн бұрын
Good bye Pochettino 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🙏🏻🙏🏻
@user-dj4ok1xv9v
@user-dj4ok1xv9v 27 күн бұрын
Katayu ye Chelsea manager Enzo maresca ka nw mehonen yalebet mnnim bihon wancha ansituwal ke lesiter gar poche ye wancha aseltagn ayidelem
@mynamar3984
@mynamar3984 28 күн бұрын
ፖቼ ወደ ዩናይትድ ቢመጣ ጥሩ ነው
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 28 күн бұрын
C😊cc
@zeruyemariyam
@zeruyemariyam 28 күн бұрын
manin liya metu naw
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 29 күн бұрын
አይ ቸልሲ
@FraolOlana
@FraolOlana 29 күн бұрын
Mourhino!!
@AbduSelam-yn5pk
@AbduSelam-yn5pk 29 күн бұрын
Koy gen anete manchisteren satetech mewutat atechelem selenesu ereseh bayihon ekuan man utden satenkef atotam adel ahunes eyaselchehen new
@Abdu-Arebean-mejlis
@Abdu-Arebean-mejlis 29 күн бұрын
Ena ehen wutet yizachu endiyamogeseleh nwe mefelegw😂
@haregsahle8405
@haregsahle8405 29 күн бұрын
Tiru neger sele mimegnlachu nw atnaded😊
@jbril12
@jbril12 28 күн бұрын
አተቹብና ክለባችንን
@babyman2310
@babyman2310 28 күн бұрын
አቤት የሻሼ መጨረሻ
@babyman2310
@babyman2310 28 күн бұрын
እና ያሞግሳቹ ሻሼ
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 37 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 51 МЛН
የእስካሁኑ ትልቁ ግጥሚያ  | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
12:38
CHALLENGE FOOT ⚽️🌹
1:01
Tonyczh
Рет қаралды 33 МЛН
Он круче РОНАЛДО🤯
0:27
Бутылочка
Рет қаралды 594 М.