No video

"በአሜሪካ ኢትዮጵያንን የሚወክለን ሴናተር ያስፈልገናል" በአሜሪካ የፖሊስ አዛዥ ሰይፉ ክፍል 3 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 57,062

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 ай бұрын

"በአሜሪካ ኢትዮጵያንን የሚወክለን ሴናተር ያስፈልገናል" በአሜሪካ የፖሊስ አዛዥ ሰይፉ ክፍል 3 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 108
@user-he9xv2ff1g
@user-he9xv2ff1g 8 ай бұрын
ችፍ ሰይፋ አገርህ ኢትዮጵያ ትኮራብሃለች ደግሞም እጅግ በጣም ትፈልግሀለች እናቴ እያሏት ልጆቿን የሚበሉባት በዝተዋልና
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 8 ай бұрын
ቺፍ ሰይፉ የኢትዮጵያና የህዝብህ አምላክ ይርዳህ ።
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 8 ай бұрын
ከምንም በላይ እጅግ በጣም ደስ ያለኝ የቅዳሴ ዜማ ስትቀኝ ልቤ በደሰታ ዘለለች ቺፍ ስይፉ ያገለገልከው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ይቁምልክ ይከተልህ
@tigisttedy-ns5ee
@tigisttedy-ns5ee 8 ай бұрын
ምን አይነት አገር ወዳድ ወንድም አመጣህ ሰይፍዬ በጣም እናመሰግናለን ።እውነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ እንዲህ አይነት ቅንአት ኖሮን እንስራ ልዩነታችንን ትተን በቅንነት ለሀገር እንስራ ።እውነት ነው ስድብ እኛን ዘረኝነት ኢትዮጵያዊን አይመጥንም ❤❤❤❤
@wuhash2684
@wuhash2684 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት።
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 8 ай бұрын
ችፍ ሰይፉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ የኢትዮጵያ ኩራት ወላዲተአምላክ በመንገድህ ሁሉ ከነልጇ ትቅደምልህ Very proud of you 👍 ኢንተርቢህን መስማት የማይጠገብ ነው ጀግናችን በርታልን
@meskineway4162
@meskineway4162 8 ай бұрын
የስፋሬ ልጆች ነሩልኝ ስይፍዬ ተስፋዬ በዳሶ ጋደኛዬዬዬ ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
እውነት ነው አሜሪካን ብዙ ኢት/ ያዊ ዉያን ሙህሮች አሉ ወደ ፓርላማ ይገብ ለሀገራቸውም ድምፅ የሚሆኑት ያኔ ነው አሳብክን እጋራለሁ ምንም ልዩነት ቢኖር በሀገራችን ጉዳይ መደራደር የለም ❤❤❤❤❤
@user-jm1dr1md3s
@user-jm1dr1md3s 8 ай бұрын
ፅድት ያሉ እንግዶች 100% 👌
@jwtkwt4343
@jwtkwt4343 8 ай бұрын
ትክክለኛ መልክት ነው ችፋ ሰይፋ በርታ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 8 ай бұрын
ሼፍ ሰይፋ እስከዛሬ ላደረከው እና ወደፊት መሆን ላለበት ያሰብከው በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልም ክፋ ሰዎችንን እና ዘረኞችን ከኢትዬጵያ ያርቅልን አሜን ፫
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 8 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጣችሁ ከነቤተሰባችሁ ስታምሩ ውብ ናችሁ እንፈልገው እደዝህ ፍቅር አድነት መተሳሰብ ነው ሰይፉ ይመችህ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 8 ай бұрын
ጋሽ ሰለሞን በዳሳ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ቤተሰብህን ይባርክልን የሀገር ኩራቶች ኑርልን ።
@NeHase16
@NeHase16 8 ай бұрын
ያገለገልከው ታቦት እንኳን ኖርዌይ ሀገር ከመላክ ጠበቀኽ፥ የኔ ወንድም!
@merbarr1645
@merbarr1645 8 ай бұрын
ቺፍ ሰይፊ ስለራሱ መናገር ስላልፈለገ አንጂ አሁን ከተናገረው በላይ ብዙ ሊባልለት የሚገባ ልጅ ነው. ፈሪሀ አግዚያቤር ያለው ትንሽ ትልቅ ሳይል ሰው የሚወድ ለሀገሩ የሚያስብ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ነጮች ስለሱ መልካምነት ሲናገሩ ሲያለቅሱ አይቻለሁ ለማለት የፈለኩት መልካምነቱ ለአበሻ ብቻ አይደለም
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ዋና ኢትዮጵያውያን ሰው እንሆን ሰላም አገሪ❤❤❤🎉🎉🎉
@destakebede6889
@destakebede6889 8 ай бұрын
መልካም የሆነው ምኞትህ (ሀሳብህን) እ/ር ያሳካልህ።
@ymekuria1375
@ymekuria1375 8 ай бұрын
So proud of you, chief !!!
@mulugetaayalew5800
@mulugetaayalew5800 8 ай бұрын
ሰይፉ ፈንታሁን ምርጥ ኢትዬጵያዊያኖች ምርጥ ሰዎችን ነው ያቀረብህልን። ችፍ ሰይፉ ለሀገርህና ለወገንህ ኩራት የሆንህ ፣ለወደፊቱ የምትሆን በሀገረ አሜሪካ ለሀገርህ ግንባር ቀደም በጀግንነት በመሪነት ልናይህ የሚገባ ጀግና ነህ፣በኢትዬጵያ ፖለቲካም ሆነ በሀገራዊ ጉዳይ በህዝባችን ፊት ልትቆም የሚገባህ ጀግና ነህ።ከአፄ ኃይለስላሴ ፣ደርግ፣ኢህአዴግ፣ብልፅግና፣እየተገለባበጡ የምናያቸው አክቲቢስት ፖለቲከኞች ፣ከፖለቲካ በላይ የደም ነጋዴነትን፣ዘረኝነትን ፣ እየረጩ ሀገራችንን የዘረኝነት ማእበል ውስጥ እንድትገባ አድርገውብናል።ሀገር እና ህዝብ እንዳናጣ ጥሩ አዲስ ሰዎች ለሰላም የሚሰሩ ያስፈልጉናል።ከብርሀኑ ነጋ፣አንዳርጋቸው ጵጌ፣ሌንጮለታ፣መራራ ጉዲና ፣በየነ ጴጥሮስ ፣እያልህ በመገዳደል ያደጉ ፖለቲከኞች በጡረታ ከፖለቲካ እንዲታገዱ ካልተደረገ ኢትዬጵያ ደም መፍሰስ አይቆምም፣ሰላም አይመጣም።
@getachweredi241
@getachweredi241 8 ай бұрын
Wow chif I proud of Ethiopian because of u❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 8 ай бұрын
Yes chief go forwarding እንመርጣለን በትትክክክልም በዛያሉ ሴኔቶች ያስፈልገናል ከዌስት ኮስት።
@Co_equal
@Co_equal 8 ай бұрын
Ethiopian ppl are always like this...Long live Ethiopian ppl !!
@menderin4228
@menderin4228 8 ай бұрын
ደርዝ ያለውና ትልቅ ትርጉም ያላቸው ናቸው ሦስቱም እንግዶች።
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 8 ай бұрын
ተሳክቶልህ እናያለን ደጋግ ስዎችን ያብዛልን
@rahelzegeyezewudu1511
@rahelzegeyezewudu1511 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያውያውነት ያብዛችሁ
@melesebelay5756
@melesebelay5756 7 ай бұрын
እጅግ አስደሳች ቆይታ ነበር።ስይፉ ማክቬህ የበለጠ አግዝፉሀል።
@Co_equal
@Co_equal 8 ай бұрын
very refreshing discussion with Seifu, kibebew, and solomon . This is the Ethiopians we grew up with. Chief Seifu, you will be the next senator from Maryland. Thank you Seifu show.
@migameskhun8039
@migameskhun8039 8 ай бұрын
Solomon Bedaso is wonderful singer.
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 7 ай бұрын
የዛሬው ጀግና የተለየ ነው!!! ሶማሌዎች በሚኒሶታ ሰናተር ሲኖራቸው" ኢትዮጵያውያን ልጆቻቸው አሜሪካ ተወልደው አድገው ሴናተር የማይሆኑት ነገር ወይም ኮንግረስ, ሀውስ ስፒክር, የመሳሰሉት ታላላቅ ስፍራዎችን ባለማያዛቸው ነገር ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር " እድሜ ይስጥህ !!!! እዚህ ሀገር የተወለዱት እንዴት እንደሆነ አላውቅም አላማቸው የሀበሻ ልጆች አሜሪካ ተወልደው አድገው እንደዚህ ትልቅ ቦታ ላይ እንዴት አይሆኑም እል ነበረ ....ይገርማል እንኳንም ኢትዮጵያ ተወለድክ!! ተስፋ አለን ኢትዮጵያዊ house speaker great leaders.
@tigi886
@tigi886 8 ай бұрын
ያሰብከዉን ሁሉ እግዚአብሔር ያርግልህ ሰይፉ ሀይሉ::
@SaintCheru-er4uh
@SaintCheru-er4uh 8 ай бұрын
Great discussion all guys are respected. Chief we expect a lot of things from you. May God bless you and your family!
@amareameco
@amareameco 8 ай бұрын
ኢትዮጵያውን በብሔራዊ ጉዳያችን አንድ ልንሆን ይገባል🎉🎉🎉🎉
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥላው ይሸፍንህ ረጅም እድሜ ጤና ከቤተሰቦችህ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ሠው ሶስት ቢገኝ የስንት ሰው እንባ ይታበሳል አሁንም እግዚአብሔር አይቀይርብህ መክሊትህን በርታ በርታ በርታ
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 8 ай бұрын
Chif you are a great man!!!!
@meselehailu8890
@meselehailu8890 8 ай бұрын
I am so happy seeing this show. Wow !!! why all Ethiopian being supportive to its citizens all over the world they live? Especially Seife may God bless your life journey .please do not retreate from participating saniet vote since you have right stand and efficiency ..
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ በአይነስውራን እየተመራች ህዝባችን እያለቀ ነው:: ቺፍ ሰይፉ ኢትዮጵያ እንደአንተ አይነቱ ሰው ያስፈልጋታል አይንህ ከኢትዮጲያ ላይ ዞር እንዳይል አደራ🙏
@jobbmw7756
@jobbmw7756 8 ай бұрын
በስድብ በማዋረድ ደሞ ልንሰብረው?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 8 ай бұрын
Solomon and his family are very talented and kind people.
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 8 ай бұрын
ቺፍ ዛሬ ድንቅ አስተሳሰብና አመለካከት ያለው ድንቅ ሰው ምንም ነገር ቢሆን ልዩነት ቢኖር በሐገር ጥቅም ጉዳይ የፈለገ ልዩነት ቢኖረን ለሐገራችን አንድ መሆን ይጠበቅብናል 🙏
@user-bl9bd3cu9p
@user-bl9bd3cu9p 8 ай бұрын
ጀግናው
@user-zu1sf1wh1e
@user-zu1sf1wh1e 8 ай бұрын
ዋው ሶል ሰይፍሻ ክቢ ኑሩልን
@user-hu8kv5cv1x
@user-hu8kv5cv1x 8 ай бұрын
Seifu show ,Upgrade another level🎉
@monahussen5232
@monahussen5232 8 ай бұрын
አንድ ዓመት ከ ስምንት ብዙ ግዜዬ ነው እጅግ ቀና ስው ናቸው
@mebratuzeberie18
@mebratuzeberie18 8 ай бұрын
ሴናተር ሰይፋ ብዬ ከአሁኑ ለመጥራት እወዳለሁ ።የሰፈራችን ። የአጥብያችን ልጅ ። እግዚአብሔር ያሰብከው ቦታ አድርሶህ ለሀገራችን ጠበቃ የምትሆንበትን ጊዜ ለማየት ያብቃን ። ኮራሁብህ ።
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 8 ай бұрын
በሁላችሁም ኮራንባችሁ! በተለይም ሰለ ሀገር :በተለይም ሰለ ኢትዮጵያ የላችሁን የሀገር ፍቅር ሰሜት በጣም ወድጄዋለዉ አመሰግናችኋለሁ !
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 8 ай бұрын
ጋሽ ፓሊሱ ምን አለበት የኢትዬጰያ ጠቅላይ ሚኒስተር ብትሆን እንዳተ የተማረ ረጋ ያለ ሰው ነው ምትፈልገው አገሬ
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 8 ай бұрын
ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ
@amanueltesfa628
@amanueltesfa628 8 ай бұрын
CHIF Sifu thank you ! Du är duktig och klok!!!!!
@teddy318
@teddy318 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ያሳደገቻቸው ልጆች
@meskibiru9314
@meskibiru9314 8 ай бұрын
የሰው ልክ በናንተ ውስጥ ኢትዮጵያን አየዋት።
@Mesfin-Abay
@Mesfin-Abay 8 ай бұрын
ምርጥ እንግዶች ክበበው እንወድሀለን
@Yuhatmedia
@Yuhatmedia 8 ай бұрын
Thank you
@user-zy5ef1yl6y
@user-zy5ef1yl6y 8 ай бұрын
ሰይፍዬ ዛሬ የለበስካትን ለልጄ ምርቃት ፈልገዋለሁ❤❤❤
@meskineway4162
@meskineway4162 8 ай бұрын
የቀድሞ ቄራ ልጅ እኮ ጣጣ የለውም
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 7 ай бұрын
Kkkkk
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 8 ай бұрын
ምናለ እነዚህን የመሰሉ ደጋግ ወንድሞች እያሉን ክፉዎች የሆነው ለምድነው?እኛስ ምናለ አንድ ሆነን ጨዋነት የተሞሉ ህዝቦች ብንሆን እስኪ እዩዋቸው አያስቀኑም?ወንድሞቻችንኮናቸው ካንድ ሀገር ነው የበቀልነው።እባካችሁ ደግ ደጉን እያሰብን ባለን እየተረዳዳን ይችህን ከንቱ ዓለም እንሰናበታት። ይችን ዓለም የጀመራት እንጅ የጨረሳት የለም።ደጉም ክፉውም በቀኑ ይጠራል።እንረዳዳ እንዋደድ እንነፋፈቅ።
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው።
@Muledoyo
@Muledoyo 8 ай бұрын
ለሀገር የምጠቅም ጀግና ነህ እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ኢትዮጵያ ትፈልጋለች
@derejeashagre1016
@derejeashagre1016 7 ай бұрын
መልካምነት መልካም ነው ።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 ай бұрын
ሰይፉ ለምታቀርብልን ሁሉ እናመሰግናለን። ደግሞም ኮትህ ያምራል በርታ እግዜር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እንወድሀለን።❤
@marmalata332
@marmalata332 8 ай бұрын
Makwaret alchalkum Ethiopiawinetin yayehubet interview 😊
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 8 ай бұрын
ወንድሞቻችን እኮራችሁን ተባረኩ
@user-hh8ps7jg2y
@user-hh8ps7jg2y 8 ай бұрын
ምርጥ ጉበዝ ኢትዮጵያዊ !
@mahmudbesha1007
@mahmudbesha1007 8 ай бұрын
I am the first to vote for him .I like his eloquence
@lulyatsegabu2552
@lulyatsegabu2552 8 ай бұрын
Kuru jigna ❤
@babebe850
@babebe850 8 ай бұрын
Am really proud of you .
@All.don2024
@All.don2024 8 ай бұрын
Proud all of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@newg3441
@newg3441 8 ай бұрын
Sodo gurages, kistane😮
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 8 ай бұрын
ጥንብ ዘረኞች አማራ አማራ ብለው አገራችንን ሊያፈርሷት እየተሯሯጡ ነው
@haidarcell4237
@haidarcell4237 4 ай бұрын
አደኛ
@hellotube4433
@hellotube4433 7 ай бұрын
There fathers name is kibabaw Gadaa , Seyfu Raggaasaa and Salomon badhaaso ❤ ijollee oromo proud of you ❤
@tutuhaile4823
@tutuhaile4823 8 ай бұрын
Wey wendme leka kuratachen nehe🎉
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 8 ай бұрын
ጋሽ ፖሊሱ ክበበው ገዳ ስላዬውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳህ ቅንነትህን እወደዋለሁ ።
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj 8 ай бұрын
Gobez. We support u. Please also interview tigistu bekelw
@monahussen5232
@monahussen5232 8 ай бұрын
18ስው ዋው
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
ልብ ንፁህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ሌላው ውጭም ቢኖሩም በትምህርት አልደበረ ችግር መፈጠር የተጀመረው ሰው የዩትዩብ እንጀራ ነው ያበላሻቸው ሰው ወደ ቀልቡ ቢመለስ ኢትዮጵያዊ በተፈጥሮ ሩህሩህ ነው ወደቀልባችን እንመለስ እላለሁ
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 8 ай бұрын
Betam des telalachu mekebaber memsgagen ❤❤❤
@ethio4us23
@ethio4us23 8 ай бұрын
ክበሩልኝ ወንድሞቼ
@user-hg3hq2lc4t
@user-hg3hq2lc4t 8 ай бұрын
Am very interested about these interviews Ethiopia bexam yeyasbulesh lejoch alhush
@tigistwolderufael9369
@tigistwolderufael9369 8 ай бұрын
Wow
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 8 ай бұрын
አቦ ክበበው ወጣት ሆንክ .....ይመችህ
@HilinaMuluye-ed4wz
@HilinaMuluye-ed4wz 8 ай бұрын
መልሱን እጠብቃለሁ
@meronkebede2709
@meronkebede2709 8 ай бұрын
Egizabher Amilak yibarikachu
@tutuhaile4823
@tutuhaile4823 8 ай бұрын
Leka endezihem ayenet Etiopian alu ye gashe argaw leje teleke sew nehe berek belu men ladrgachu kefu ayenkacheu yehen sesef eyalekesku new btam ewedachulhu🎉🎉🎉🎉e wedacghualhu
@marmaria787
@marmaria787 8 ай бұрын
💚💛❤
@kedirkemal3944
@kedirkemal3944 7 ай бұрын
Betam migerm lebu beruh yehone agerwedad new fetari yasebkew hulu yasakaleh seifu tru program new egna hager yalut halfiwoch endesu bihonu emegnalhu
@mahedereselam5505
@mahedereselam5505 8 ай бұрын
ሰይፋ ከሰለሞን በዳሶ ጋራ ፓሊስ ቤት አብረን ነበርን ሰለሞን ሰቲ ብለን ነበር የምንጠራው የሕንድ ሙዚቃ በፉጨት ሲያቀነቅን ተአምር ነበር ከቻልክ ሌላ አጭር ቆይታ አድርገህ ጠይቀው ሀቲ ሜሪ ሰቲ መቸም አይረሳኝም
@Co_equal
@Co_equal 8 ай бұрын
konjo program...sefisha
@jegjiway
@jegjiway 7 ай бұрын
ሴኔተር የመሆን ህልምህን አልቃወምም ፤ነገር ግን ስለኢትዮጵያ ፖለቲካ የነካካኸውን ሳስብ ብዙ ብስለት ይጎድልሃል ስለዚህ ወንበሩ ከቀናህ ዲያስፖራውንና አሜሪካውያንን ጥቀም። የውጭ አገራት ውሳኔ/አቋም ሆን ብሎ ኢትዮጵያን ለመጉዳት ነው ብሎ ማሰብ የጤና አይደለም።
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 8 ай бұрын
ክበበው እንዳንተ አይነት ኮመዲ በፊትም አልነበረም ወደፊትም አይመጣም እንጠብቅሀለን!
@fitsumkelati8552
@fitsumkelati8552 8 ай бұрын
"ፖይለት ይሆናል ስትል ፖሊስ ሆኖ ታገኘዋለህ" አለ ክበበው
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 8 ай бұрын
ያላችሁት ሁሉ ትክክል ነው ያሁን ወጣት እናንተን እያየ ቢማር ጥሩ ነው
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
ከየስቴቱ 1ሊኖረን ይገባል ብሎ ዱቅ
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 8 ай бұрын
ብራቮ ችፍ ሰይፈ አገር ትፈልጋሀለች
@baba2191
@baba2191 8 ай бұрын
ተው ምን አይነቱ ሰውዬ ነው ደህና ስለጮማ ስለስጋቤት እያወራህ መቀጠል ስችል ትዘፍንበታለህ
@haregkassaye5600
@haregkassaye5600 8 ай бұрын
Ethiopianawiyan ebakachuu endezi ayenet sew ye hager meri enfihon hasabachin ande yehun eyetebale new
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 ай бұрын
Ymn dance nw Eskesta bel enj
@solomontaa3555
@solomontaa3555 8 ай бұрын
አይ ሰይፉ አንተም ፈረጠጥክ አንደ አንዳርጋቸው ፅጌ 😃😃😃
@lishanlatta5695
@lishanlatta5695 8 ай бұрын
I have questions for you Sifue fantune you g just like not Ethiopian why you're not involved about eishu sham on you
@HilinaMuluye-ed4wz
@HilinaMuluye-ed4wz 8 ай бұрын
@user-pw6ir4ju8n
@user-pw6ir4ju8n 8 ай бұрын
እዚህ ያላቹ ሰዎች ሀሉ በቃ በገንዘብ አግዙኝ በጣም ነገሮች ተደራርበው ከብደውኛል😢
@user-sw8mv6in1y
@user-sw8mv6in1y 8 ай бұрын
These are Fano friends of Tamagne . How do you trust these Abiyhi dogs
@user-sw8mv6in1y
@user-sw8mv6in1y 8 ай бұрын
Ethiopia politics is dirty and Ethiopia politics is only to Addis Ababa , not AMERICA . Ethiopians have no stand and Ethiopians are not reliable . Ethiopians are liers .
@et2507
@et2507 7 ай бұрын
Politics is a lever. Centrifugal Solomon would not rock Gurage if centripetal Tesfaye would not pull the pedal away. Moving to MD is a good step. If you run for any office including Senate, we vote for sure. Luther King said., I think., Faith is when you take the first step when you do not even know that there is a second one stuff. I personally never support and shall never I support HU and its legacy hype. Inclusion and diversity are not for gamble. I feel sorry if makes that bad place kind of feel sad or isolated from Martin. It is my individual thing. Gureza come Gureza go. When a new water is formed at the Dam some came in search of new water. Some fled the center for fear of the water. THats all. They live by the rules of inclusion and diversity.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН