በሚገርም ሁኔታ የፊታችንን ጥራት ውበት የሚመልስ ማስክ ትወዱታለችሁ

  Рет қаралды 515,218

Eyerus Beauty

Eyerus Beauty

Күн бұрын

Пікірлер: 506
@وني-ص3ض
@وني-ص3ض 3 жыл бұрын
አዲቀንብቻ ነዉየተጠቀምኩትወላሂበጣምምርጥነዉ ከዚህበፊትእማልቀባዉየለም ነበረጪራሺፊቴ አፈክፍኮብኚነበረ ሠበብሠለሆንሺለፊቴመዲሀኔትአመሠግናለሁ ሺኩረንንንንንን
@ማርያመይዋሕሰይ
@ማርያመይዋሕሰይ 2 жыл бұрын
,awnetshe new
@leylasualih4203
@leylasualih4203 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ማለት ነው?
@سارةسارة-ز2س
@سارةسارة-ز2س 2 жыл бұрын
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እዩዬ በጣም አሪፍ ነው ቀላልም ነው ተባረኪልን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንመሰግናለሁ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ዋዉ ይገርማል ይህን ያህል ነው የድንች ጥቅሙ ማለት ነው እኔም መሞከር አለብኝ አመሰግናለሁ እዩየ 😘🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በተፈጥሮ ነገር ብቻ መዋብ በቂ ነው።
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
100% የኔ 1ኛ 💓💓💓
@zemzemoumer6722
@zemzemoumer6722 3 жыл бұрын
ሳህ👍👍👍👍👍
@kateekatena5765
@kateekatena5765 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ አዘገጃጀቱ ቢገባኝም አቀባቡም ገብቶኛል ነገር ግን ተቀብተን የተረፈንን ፍርጅ አስቀምጠን መቀባት እንችላለን ነው ለአንድ ጊዜ የሚሁን ብቻ ነው የምናዘጋጀው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ብትችይ ልትቀቢ ስትይ ብታዘጋጂ ትሩ ነው ፍሪጅውጥ ባይገባ ምክንያቱም ሙዝም ድንችም ሲቆይ የመጥቆር ባህሪ አላቸው
@kateekatena5765
@kateekatena5765 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሺ የኔ መልካም አመሰግናለው በርቺ
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
@@kateekatena5765 ማማ ቅን መሆን ለራስ ነዉ ሰብስ እንደራረግ
@samisami-m4z
@samisami-m4z 13 сағат бұрын
እህት የብብት የጠቆረ ማፅጃ ንገሪኝ ቀለልባለ ነገር
@bereasonableforall3128
@bereasonableforall3128 2 жыл бұрын
ለማዴት ምን በጠቀም ጡሩነዉ እባክ ትከከለኛ የሆነ ነገር ንገሪኝ
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ነው የሰራሸው እናመሰግጋለን በሌላም እጠብቅሻለን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@abrahamgodaabrahamgoda3568
@abrahamgodaabrahamgoda3568 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፊ ነው እህቴ በሪች
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 жыл бұрын
ፀጉር፣ሚያስርዝም፣ና፣ቦርጭ፣ማጥፍን፣እፍልጋለዉ፣በርቼ
@ritarita5719
@ritarita5719 3 жыл бұрын
ምን ያህል ቀን ይቆያል አዴአሁን የምታዘጋጅው
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ እሞክረዋለው እናመሰግናለን እህት
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 3 жыл бұрын
የሞከረው ለውጥ ካያችሁበት ንገሩኝ እኔማ ማዲያት አስቸግሮኛል አስቲመላ በሉን ለመዳት
@sadahaile7695
@sadahaile7695 Жыл бұрын
እዩ ፊቴን እርድ በቤት አዘጋጅቼ በቀባው ማቃጠል አለው ለምንድነው
@mahiderasmare-i8e
@mahiderasmare-i8e 22 күн бұрын
ለጥቋቁር ነው ወይስ ለፊት ጥራት ነው
@ysha3343
@ysha3343 Ай бұрын
እርድ የፊት እና የምግብ ይለያያል እንዴ??? ወይስ በማንኛውም እርድ ይቻላል
@وني-ص3ض
@وني-ص3ض 3 жыл бұрын
ሺኩረንእህት ተጠቅሜዉ በጣምለዉጥአግኚቻለሁ ልሥልሥአርጎልኛል
@seadamohammed8004
@seadamohammed8004 3 жыл бұрын
Gelatin powder medenewe keyet yegegnal
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት Жыл бұрын
እኔ ለፀጉሬና ለፊቴ ያልተጠቀምኩትየለም በፍትሔ ማፊ እስቴ ይሀን ልሞክረዉ ደም እደ እግዚአብሔር ፍቃድ👏
@ማህሌት-ዠ4ኀ
@ማህሌት-ዠ4ኀ 2 жыл бұрын
Ok በጣም ጡሩ ነዉ እህቴ ተባረክ
@bezabelay4742
@bezabelay4742 3 жыл бұрын
እዩዬ ነጠብጣብ ነገር ፌቴ ላይ ወጥቶብኝ አልጠፍ አለኝ እና ጠባሳም አለው ምን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ
@ZiyadaMahamed
@ZiyadaMahamed 3 ай бұрын
ሰርቶ ማሰቀመጥ የሸቻላል??
@MaskyFiker
@MaskyFiker 8 ай бұрын
❤ yeni wudi yi bwguri mdenit mni denawu
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
እህትአመስግነለሁግን ስር ግን ከተርፍንማስቀመጥአንችልምደ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 3 жыл бұрын
አረ ዉዴ የተረፈዉን ፍሪጅ ዉስጥ አስቀምጪ
@uaeasd7159
@uaeasd7159 Жыл бұрын
10:05
@lelawenida1339
@lelawenida1339 5 жыл бұрын
Hi My Sis. Gen Erdu Bekelalu Yilekale Sitateb Malwte New ? Betam Aschgari Yemesilegnale
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እርድ ከፊት ቶሎ አይለቅም በቀዝቃዛ ውሃ ስትታጠቢ ግን ትንሽ ሞቅ ባለ ውሃ ስትታጠቢ አያስቸግርም ቶሎ ሚለቀው ልብ ባለ ውሃ ታጠቢ። ከልብ ማመሰግነው ውዴ
@lelawenida1339
@lelawenida1339 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 10q
@mirte2311
@mirte2311 5 жыл бұрын
erd yefit teblo lela ale woys le woti minitekemewun entekem??????? effect yelewum?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ምርትዬ ለፊት ተብሎ የለም ለምግብነት የምናውለውን ነው የኔ ውድ ምንም effect የለውም 100% ምክንያቱም ተፈጥሮ ነው ኬሚካል የሌለበት
@mirte2311
@mirte2311 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 oky tenx alot it is the simplest one ...i will try it
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@mirte2311 ትወጅዋለሽ
@ameleworkbeka614
@ameleworkbeka614 5 жыл бұрын
enamesegnalen emaye… gn metekem yemichalew lesint ken new?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድንችም ሙዝም ቶሎ የመጥቆር ባህሪ ስላላቸው ልትቀቢ ስትይ ብታዘጋጂ የተመረጠ ነው ውዴ
@ZulfaAbdii
@ZulfaAbdii Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው👍👍👍
@lydiaagza359
@lydiaagza359 2 жыл бұрын
i like your page girl👏👏 keep up the good work..መልካምነት ለምልሚ🙌❤...ena yene tyake erdun mn blien enigiza yemigib aydelem a?
@Medinaseid-os2uy
@Medinaseid-os2uy Жыл бұрын
ለሰንት ቀን መጠቀም እንችላለን?
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
ሰላም እዬዬ እንካን ደህና መጣሽ ማሬ እኔ ፊቴን ምንም አልቀባም ትምርትሽ አሪፍ ነው እከታተልሻለሁኝ በርቺ እናመሰግናለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ሰኪዬ ውዴ
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 5 жыл бұрын
ሰላምነው እዩ እሞክረዋለው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@betytsegaye4419 አለሁልሽ ቤቲሻዬ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
@@betytsegaye4419 ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@ነኢማእናቴንናፋቂ
@ነኢማእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ 👌 ግን እረድ የፊት አለ ወይስ የተገኘውን መጠቀም እችላለው??
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ነኢማዬ የተገኘውን ተጠቀሚ ግን ንጽ እርድ ይሁን ምንም ያልተቀላቀለበት
@ነኢማእናቴንናፋቂ
@ነኢማእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
እሺ ማማዬ በጣም አመሰግናለው 💋💋💋💋
@mihirettesfaye9667
@mihirettesfaye9667 5 жыл бұрын
Mkerkut betam arif lewt alew, enamesegnalen!!!
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ማመሰግነው
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 enamesagenaln
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 teyake mateyake yecalalda
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 4 жыл бұрын
Selamfalgishi newu sis 0096878055439
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
@@tnagiyawonedemonafake2346 eshi wede
@hananruke9723
@hananruke9723 4 жыл бұрын
ebakeshe eni ye fet keleri 2aynet new gebari ena kenferi zureya yalew kodayi tkur new ena endit new feti temesasay Keller endenoregne yemadergew plese kayeshew meleshelegne
@freematiyos5634
@freematiyos5634 5 жыл бұрын
inameseginalen gin bugri alebing le buguri yemihoni kale bitasqemici des yilengali
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብጉር በጣም ካስቸገረሽ በዚህ ላይ ትንሽ የአጃ ዱቄት ቀላቅይ ምርጥ ነው በጣም
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
ፍሬ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ ቤተሰብ እንሁን
@ysha3343
@ysha3343 Ай бұрын
እርድ የፊት እና የምግብ ይለያያል እንዴ??? ወይስ በማንኛውም እርድ ይቻላል?መልሱልኝ አደራ
@TarikTarik-hj9yi
@TarikTarik-hj9yi Ай бұрын
ቅመም ሳይገባበት
@sadamohammed6634
@sadamohammed6634 4 жыл бұрын
Irdun yaminixaqamaaw ya migib naw wayis ya fit alaa?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
የምግብ ሆኖ ንፁህ እርድ መሆን አለበት
@teand5856
@teand5856 5 жыл бұрын
የኔው እናመሰግናለን እውቀትሽን ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልሽ ጉበዝ ሁሉም የምትነግሪን ነገሮች ለፊት ተስማሚ እጅ አይጉዳም በርችልን እወድሻለሁ ዘወትር ምርጫዬ ነሽ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር ከልብ ማመሰግነው የኔ ልዮ
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 2 жыл бұрын
አህቴ አይኔስር አና በከፈሬ ጉን ማዳት ጥሎብኝል ያላቅቀዋልአንደመልሽልኝ
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Thanks eyeru fitsh tert Yale new tadelsh😊😊
@kbmedia-2727
@kbmedia-2727 4 жыл бұрын
ፊቴ ከሆነ ጊዜ በኃላ ሻክሮብኛል ምን ትመክሪኛለሽ
@baritikundesalegn5706
@baritikundesalegn5706 2 жыл бұрын
መደየትያጠፈል
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Жыл бұрын
ተባረኪ
@tsh317
@tsh317 4 жыл бұрын
Lewezam fit yeteserawn video lagegnw alchalkum yetu nw?
@ZamzamZam-gz6vf
@ZamzamZam-gz6vf 2 ай бұрын
Gn wde hird ye migb nw ways le fit yetzegjewun nw mintekmew
@mesialebachew2400
@mesialebachew2400 2 жыл бұрын
Eyu feti enkan tirt Yale new gn semokegnina tsehey senekagn me ke ayne sir yalew kfli betam ykelal kebet siwotana Tsehey nektogn smeles ykeyeral ebaksh hasab kalesh & yagatemachihum kalachihu hasab share argugn ebakachihu
@mahideralemayehu1085
@mahideralemayehu1085 4 жыл бұрын
le lejoch fit yihonal wey ?? please tell me?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
ማሂዬ አልመክርሽም ልጆች ምንም አይጠቀሙ። thank you dear
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
መንኛውም እርድ መጣቀ ይቸለል ወይ
@yeshiarega3589
@yeshiarega3589 4 жыл бұрын
የምትጠቀሚው ቅባት ለፌት ምንድነው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
ቫይታሚን E ምርጥ ነዉ ተጠቀሚ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 жыл бұрын
ደረቅ ቆዳ ነው ያለኝ ላ አድ ቀን ብቻ ነው እሚሆነው ወይስ አድ ግዜ አዘጋጅቸ ላቀናቶች ማቆየት ይቻላል?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ልትቀቢ ስትይ ብቻ አዘጋጂ
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
ሰሚ ቤተሰብ እንሁን ማማ ሰብስ እንደራረግ
@meremshi
@meremshi 11 ай бұрын
እርዱየተቀባንበትቦታሲቆይይጠቁራል
@minichic275
@minichic275 5 жыл бұрын
Saludos execelente receta gracias por compartir 👏👍
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 5 жыл бұрын
Esty enem limokerw erde yemegeb yehonali marr melishelign???????
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አው ይሆናል ቆንጆ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
ሰላም qtar ጎራ በይ/በል ማር ቤትሰብ እንሁን
@johnjhon6033
@johnjhon6033 3 жыл бұрын
እዩ በጣም ምርጥ የፊት ማስክ ነው እናመሰግናለን ፊትን ቀላ ለማድረግ ምን አይነት ውህድ እንጠቀም
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 3 жыл бұрын
ቲማቲም ፈጭተሽ በጣም ትንሽ እርድ ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢ ከዛን ለብ ባለ ዉሃ ታጠቢ
@SaraSara-ke6lb
@SaraSara-ke6lb 5 жыл бұрын
እዩየ የኔ ማር እናመሰግናለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ሳርዬ ውዴ እኔም አመሰግናለሁ ማር
@SaraSara-ke6lb
@SaraSara-ke6lb 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሺ የኔ ማር የአይኔ ሰር ጥቁረት አልጠፋ ብሎኛል ምን ላርግ ንገርኝ እህት ከበፊቱ ይሻላል ግን ከነ ካቴው እንዲጠፋ እፈልጋሎው
@lblbali3859
@lblbali3859 4 жыл бұрын
እህት በነትሽ ማዳትአሰቃየኝምንአባቴላድረገው በነትሽመላካለሽንገረኝ
@lblbali3859
@lblbali3859 4 жыл бұрын
ፌቴ እራሱ በጣም ያልበኛል ቅባትአለው
@masertlesanewoq1958
@masertlesanewoq1958 3 жыл бұрын
Yehenen wehde sartan aseqamexan bamenefalge geza mqabate.yhalale wayse mqabat sefalge bha nwe msarawe
@natyketema8501
@natyketema8501 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እዩዬ የኔ ቆንጀዬ በርቺ ማሬ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እዮዬ ውዴ አመሰግናለሁ ማር እንዲህ ስጠራሽ ደስ የሚለኝ።
@natyketema8501
@natyketema8501 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እኔም ደስ ይለኛል ማሬ አብሶ ስማችን ምክሼ ስለሆነ ማሬ ውድድድ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
👉 😍😍❤
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
@@natyketema8501 ሰላም ጎራ በይ/በል ማር ቤትሰብ እንሁን
@natyketema8501
@natyketema8501 5 жыл бұрын
@@UMSALHADENኡሙሰላህዲን እሸ ማሬ አንቺም ጎራ በይ
@marakiwochintertainment2212
@marakiwochintertainment2212 3 жыл бұрын
ፊቴ ወዛም ነው ያሆናል?
@hiwotyohanes9218
@hiwotyohanes9218 4 жыл бұрын
Eyuye betam enameseginalen arif new tetekimialehu!!
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
እማ እናመሰግናለን አሁኑኑ እሞክራለሁ ፈተ ተበላሺተዋል
@ራያራዩማራያራዩማ
@ራያራዩማራያራዩማ 2 жыл бұрын
ፌቴ በጣም ተበላሸብኝ ማማየ ስወድሸ ምን ባረግ ይሻለኛን
@Jamila-r5b
@Jamila-r5b 9 күн бұрын
ጥሩይመስላችሖል ፈጣሪጠብቀኝ
@TiruaD
@TiruaD 9 ай бұрын
እህቴዋአሁን አንችን እያየሁ ስርቼ ተቀብቻለሁ በርቼ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@GalaxyA13-o8e
@GalaxyA13-o8e 3 күн бұрын
መሸአላህ እሞክርዋለሁ ኦህቴ❤❤
@kaletube7104
@kaletube7104 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉንም በቀላሉ ስለምናገኝው አሪፍ ነው እምክረዋለው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ቃልዬ አመሰግናለሁ።
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
salam kal
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እዩ ዛሬ ሞክሪው ጥሩ ነው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@betytsegaye4419 ቤቲሻዬ wow ደስ ነው ያለኝ እውነት
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
አናት ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው በቅንነት
@MrRanyy
@MrRanyy 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናቱ በርቼ
@zd8340
@zd8340 3 жыл бұрын
Esty yfyte ሳሙና ምነድነው አሪፍ በናትሽ
@Jamila-r5b
@Jamila-r5b 9 күн бұрын
ፊቴቢበላሽ አቺነሽ ተጠያቂ❤
@hiryahsaeed2198
@hiryahsaeed2198 4 жыл бұрын
እቴ የምትለቂያቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው ኢሄን ማስክ በየ ስት ቀኑ ልጠቀመው?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ከልብ የማመሰግነው በሳምንት 2 ተጠቀሚ አመሰግናለሁ
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Thank you sis💕Easy to make yet super beneficial! Tebareki❤️
@rahelasrat7628
@rahelasrat7628 4 жыл бұрын
Betam arif new
@yalemejigu4489
@yalemejigu4489 2 жыл бұрын
በዉሀ ብቻ ነው በሳሙና ነው ?
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውዴ በርች እናመሰግናለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@hussenmuhammed7337
@hussenmuhammed7337 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 ሀይ
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
እዩዬ የኔ ቅን ስራዎችሽ በሙሉ ደስ የሚል እና በቀላሉ የምናገኘው ነው እናመሰግናለን በሳምንት ስንት ጊዜ ብንጠቀም ጥሩ ነው
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ማር በሳምንት 2 ግዜ ተጠቀሚ በቂ ነው
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን ሆዴ አንቺ እንዴት ነሽ እሺ እሞክረዋለው ፊቴ በጣም ደረቅ ነው
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
@@markdooms9686 ሰላም ጎራ በይ/በል ማር ቤትሰብ እንሁን
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
@@UMSALHADENኡሙሰላህዲን እሺ ጥሩ እንጠብቃለን
@uaeasd7159
@uaeasd7159 Жыл бұрын
መሬ እርድ በንጨምርስ ስ ንፁህ እርድ አለጉኝም
@ዘሃራአሊኡሙኽውለት
@ዘሃራአሊኡሙኽውለት 4 жыл бұрын
በተለያያ ምከንያት ለመጣብን ጠባሳ ካለሺ መጸትሔ መላ በይኝ በልጀነቴ ነው ለምጥ ያለው
@fatumafafi6122
@fatumafafi6122 4 жыл бұрын
ድንች ፍጪና ውሀውን ሁሌ ማታ ማታ ተጠቀሚ በ3 ቀን ለውጥ ታያለሽ
@ስወድህልኑር-ጸ8በ
@ስወድህልኑር-ጸ8በ 3 жыл бұрын
እርድ አላገኝም ዝብየ ሌላውን ብጠቀምስ
@سيسايسيساي
@سيسايسيساي 4 жыл бұрын
እዬዬ በጣም እናመሰግናለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ 😍😘
@SaraSara-ke6lb
@SaraSara-ke6lb 5 жыл бұрын
eyu ye betam enamesegnalen
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናልሁ ቆንጆ
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
የኔዉድ እናመሠግናለን በርችልን በጣም አሪፍ ነዉ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከልብ ማመሰግነው
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እናት ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው በቅንነት
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ አዲስ ሰብስክራይበሮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ የኔ ውድ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
@@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ ሰላም ጎራ በይ ማር ቤትሰብ እንሁን
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 жыл бұрын
@@UMSALHADENኡሙሰላህዲን እሺ ምን አለሽ
@fikryemariyamlij4932
@fikryemariyamlij4932 5 жыл бұрын
Le timirtsh betam amesgnlw bizu lewut agincheblw 👍👍👍👍 gin teyake sit teyake lemn atmelshm ? Ba lela vidio
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@BelallKasahun
@BelallKasahun 9 ай бұрын
kzbin.infoC17kIch4SvY?si=9hqGBavZyoNPAlIS​@@eyerusbeauty8122
@BelallKasahun
@BelallKasahun 9 ай бұрын
​@@eyerusbeauty8122kzbin.info8oQOqqhMKmw?si=lanMk4AYX5nMgMyN
@emanalitube6068
@emanalitube6068 4 жыл бұрын
እህት የእኔ ፍት ጥቁር ነጠብጣብ አለው በሚንይጥፍልኝ ሀኪም ቤትሄጀም ነበርግን አልዳንኩምአለው
@tsehaywondmagegn1686
@tsehaywondmagegn1686 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የኔቆንጆ ባለችበት ሰላምሽ ይብዛ ግን ስንት ደቂቃ ነው ፊታችን ላይ የምናቆየው ??
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዉዴ ከ 20-30 ደቂቃ
@tsehaywondmagegn1686
@tsehaywondmagegn1686 4 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እህትሙዝስባናርግድንችናእርዱንበምንጠቀም.ሙዝበማናገኝግዜችግርአለው??ከቻልሺመልሺልኝ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
@@ህስቡንላሁወነመምሉኪል ተችያለሽ ዉዴ
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሽሁቢሺኩራን
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Enamsgenalen konjo berchi arif new
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@sekina1543
@sekina1543 2 жыл бұрын
Bezu hono fefege benareges
@whatislove7252
@whatislove7252 5 жыл бұрын
Welcome sister! I just saw you for the 1st time... Great information! Thank you💚💛❤
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Thank you my dear
@መኪይYoutube
@መኪይYoutube 3 жыл бұрын
እህት ሁሉንም ባድ ቀላቅየ ተላጃ ዉሥጥ አሥቀምጨ ብጠቀም ችግር አለዉን ???
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥይበት እረ እኔን ያስቸገረኝ ባርሌ በሰዉነት ላይ እሚወጣ ነጫጭ ነገር መድሀኒት ካወቅሽ ተባበሪኝ ማማየ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እስቲ የጥቁር አዝሙድ ዘይት እና ኦሊቭ ኦይል አንድ አንድ ማንኪያ ቀላቅለሽ ተቀቢ
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እሽ አመሰግናለሁ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
@@tube-vp1gk ሰላም ጎራ በይ/በል ማር ቤትሰብ እንሁን
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 4 жыл бұрын
@Sada Fenta እሽ እኔ ኳተር ነኝ የመድሀኒቱ ፎቶ ካለሽ ተባበሪኝ
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 4 жыл бұрын
@Sada Fenta 0097470768742ላኪልኝ ኢሞ ውደ
@tsegaadera2230
@tsegaadera2230 2 жыл бұрын
ምርጥ ፣👏
@beti5918
@beti5918 3 жыл бұрын
Thank you sister
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
በርቺልኝ እንተጋገዛለን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ
@EthioFikir
@EthioFikir 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ዉብ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Thank you konjo
@hgfh2594
@hgfh2594 4 жыл бұрын
እህት ፌቴ ሙቃሀ አይመቸኝም ችግር የለውም? እህት የፀጉርሸ ውበትሰ ምድነው ።
@tiybaethiopiayoutube3283
@tiybaethiopiayoutube3283 3 жыл бұрын
በርቺ። ጥሩ። ነው
@almazeshetu2591
@almazeshetu2591 5 жыл бұрын
welcome konjo Tnxs
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አልሚናዬ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
ዛሬ ያንቺን ቪዲዬ ሳይ ነው የዋልኩት ማለት ይቻላል በጣም ስሜት ይሰጣል ለየት ያለለገር ነው የምትሰሪው በርቺ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ቲጂዬ ከልብ ማመሰግነው የኔ ውድ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
Eyu Tube you welcome dear ❤️
@JackSmith-lr2rl
@JackSmith-lr2rl 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እናመሠግናለን እስቲ የኔ ውድ የሸንተረረን ውህድ ንገሪኝ በጣም ተቸገርኩ
@HirutWorku-bd3gy
@HirutWorku-bd3gy Жыл бұрын
ተዘጋጅቶ በእቃ ለብዙ ጊዜ ቢቀመጥ ችግር አለው?
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 5 жыл бұрын
ጥሩ ማስክ ነው እናመሰግናለን!
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ውድ
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን
@UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 жыл бұрын
salam tibeb say darswal konjo
@jessus2607
@jessus2607 4 жыл бұрын
ተበርክህህህህህህ እናማስግንሽሌን የታኛሁን እራድ ነው ምንጠቅሞ ንገርልኝ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
ገኒዬ ንጽህ እርድ የምግብም ይሆናል ግን ምንም ያልተቀላቀለበት
@saadaahmed1321
@saadaahmed1321 4 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122እስኪ የከፈር ጥቁረት ማስለቀቂያካለሽ መላ በይኝ ያልሞከርኩትየለም
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 42 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 11 МЛН
ቲማቲም ለማድያት እና ለፊት  ጥራት @ebstvWorldwide
9:59
አስኒ የቃቄዋ ዩቱበር asni
Рет қаралды 49 М.
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 42 МЛН