በእናቶች ቀን ፍርዬ ባልጠበቀችው ስጦታ ሰርፕራይዝ ተደረገች | ማመን አቃታት

  Рет қаралды 162,817

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 428
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ትዳር ሰለቸኝ በቃኝ ቻው | ለመጀመሪያ ጊዜ ቶንዴ በፕራንክ አለቀሰ | I AM LEAVING YOU PRANK GONE WRONG !!! *He Cries* kzbin.info/www/bejne/fV6xfYifireIj9k
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
የሺቷዋ ነገር ክክክ
@emeamilak361
@emeamilak361 Жыл бұрын
Shitown simun nigerign?
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework Жыл бұрын
​@@emeamilak361የሽቶዋን ስምማ እኔም ናፍቃኛለች
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሠሽ ፍርዬ!!!! እና ለሁሉም እናቶች በተለይ ለኢትዮጰያውያን እናቶች !!!!! የሽቶ ስም ይነገረን !!!!!!!!😂😂😂
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
❤ፍሬ እንኳን አደረሰሽ።👉ፈሬ&ዳጊ ፈቃዳችሁ ከሆነ ላናግራችሁ ፈልጌ ነበር ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ደውየ ነበር አላነሳችሁትም በትህትና አንሱልኝ🙏🙏🙏
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
አሁንስ እናት መሆን። አማርኝ በስድት ላይ ያላቹው እህቶች የማታ እጀራ የሰጣቸው
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
አሚንን
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
እኔም
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@Salimar-v1y
@Salimar-v1y Жыл бұрын
ኣሚን ያረብ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
እሺ አንተም ደምረኝ ልደምርህ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
እናት ምባልበት ቀን ናፈቀኝ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እናት ለመባል ያብቃን ❤❤❤ መልካም የእናቶች ቀን 😊😊😊😊
@ameralmukhaini9104
@ameralmukhaini9104 Жыл бұрын
Ameen❤❤❤
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Eko ene erasu mamaye
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቅርቡ እንደሎተሪ የሚያምር ትዳርንና ልጆችን ይስጥልን እናንተ ጀግኖች ፈጣሪ በእውነት ያለስጋት ተደስታችሁም ልጆቻችሁን በፍቅር እንድታሳድጉ ሁሉ የምትኖሩበትን ሁሉ ያዘጋጅላችሁ ❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
@@fadillamarkosi9137 😍😍❤❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
@@hiwel9209 አሜን ሚመርቅ አያሳጣን ውዴ ገና አልተወለደም🤔🙄😂 መሠለኝ የኔው አጋር ጠፋ 🙆😂😂😂
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
እመቤቴ እኔንም ለዚህ ክብር አብቂኝ እናቴ።
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አይዞሽ ተብቀሽ እህቴ። እኔም እችቀን ናፈቀኝ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ጣፋጭ አላህ ያስድገሽ የኔ የልጅ አዋቂ የዛሬ አመት ድርስ እህት እና ወድም አላህ ይስጥሽ መታው
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ፍሬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልሽ ቶንዴ ምርጥ ባል እንዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን ማሚቶ ማር የሆንሽ ልጅ የተባረክሽ አስተዋይ የልጅ አዋቂ እናትሽን ያኑርልሽ በአጠቃላይ ለእናቶች በሙሉ በአለም ለምትኖሩ እንኳን አደረሳቹ ዉድ ቤተሰቦቼ ተባረኩልኝ ❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ቶዲ መልካም ባል መልካም አባት እኔ ግን ሁልግዚ የሚስገረመኝ የቢቱ ፅዳት omg ፍሬ ጀግና ሴት ነሽ
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Жыл бұрын
አወ ወላሂ ሰራተኝያ የላትም በራስዋ ነው የምትሰራው
@asferyasfery423
@asferyasfery423 Жыл бұрын
ምናል ባሎች ሁሉ እደቶድና እዳድስ ቤሆኑ ምርጥ ቤተሰቦች ናቸሁ
@habesha9871
@habesha9871 Жыл бұрын
Engedih baloche Hulu KZbinr selalehone yehonala!!!!!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይገባሻል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለንሰሃ ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ ማማዬ የኔ ትልቅ ስው በፀጋ በሞገስ እድግግግግግ .... በይልኝ 🙏🏼
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ማሚቶን እሚወዲ አፍ አፋንኮ ነዉ እማያት ፈጣሪ ያሳዲግሽ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
The best prank of the year😂😂 በማይጎዳ መልኩ ዋው! ማሚትዬ እድግ በይልኝ የቤቱ ድምቀት❤❤❤❤
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr Жыл бұрын
ሚጣዬ ለኔ ሠርግ አላለችም ተመችቶኛል 😂😂😂😂
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
እስቲ ይህችን ልጂ ስጡኝ እንዴት እንደምወዳት እኮ በቃ የድሮ ለዛ ያላት ህፃን ውድድድድ ነው ማደርግሽ አፉ ሲጣፍጥ Also she’s so brilliant I love you. Happy Mother’s Day
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
እናንተ ጉደኞች😂😂😂😂😂😂 ሆዴን አሳመማችሁኝ እጅግ በጣም ወደድኳችሁ ተባረኩልን መልካም የእናቶች ቀን 💕
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ግን ቶንዴን ለምንድነው ሰርፕራዝ የማታረጊው ፍሬ እሱ ብቻ የሚያስደስት ❤❤❤ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
አር በጣም ብዙ ግዜ አደርገዋለች ለዛውም በጣም ብዙ ነገር
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ እከታተላለሁ ግን የሱ ያመዝናል
@sawarmulu712
@sawarmulu712 Жыл бұрын
ትክክል
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Жыл бұрын
​@@Aynalove3382ይገባታል ሴትልጅ ስጦታ ትወዳለች 😊😊
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
በመላው አለም ላላቹህ እናቶች እኳን አደርሳለሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እህቴ በናትሺ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ማሚቶ ቅመም የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ያሣድግሽ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ቶንዴ ስላከበርካት ተባረክ! ከምሬ ነው ከፍ ነው የምትለው እንጂ ዝቅ እትልም! ስንቱ ሚስቱን ልብ የሚሰብር አለ! ይህንን ቅንነትህን እግዚአብሔር አምላክ እይውሰድብህ!
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
እናትነት ከምንም በላይ ነው በዚች ምድር ላይ አልሃምዱሊላህ የአንድ ልጅ እናት ነኝ 🥰🥰🥰🥰
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
@@racmahhusan5519 ተባረከላህ 🥰🥰🥰
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ቶንዴ በጣም ምርጡ ባል ፈጣሪ ባህሪህን አይለውጥብህ❤ ፍሬ ሁሉም ይገባታል❤
@ሰሚራኩታብር
@ሰሚራኩታብር Жыл бұрын
ምርጥ ፕራንክ ምርጥ ሰርፕራይዝ ቶንደ አስተዋይ ባል ፍርየ የኔ ሴት እንኴን አደረሰሽ ለብዙ ተምሳሌት የምትሆኑ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እኔ ከእናንተ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
በሰደት ያላችሁ ውድ እህቶች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 Жыл бұрын
Amne❤
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
አሚን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚንንን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 Жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን ፍሬ❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ቶንደ በጣም አክባርህ ነኝ። በቃአንተሰው ሰው ሰው ነህ።
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምሪኝ መልሳለሁ❤
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
የኔ ማር የማርያምዬ እውነትም የማርያም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ፍርዬ የኔ መልካም እንካን ለእናቶቶች ቀን በስላም አደረሰሽ ውይይ ሺህ ያርግልሽ ልጅሽን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምሪኝ መልሳለሁ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ፍርዬ ይሄ ጥሩ ባልሽን በደንብ መርቄልሻለሁ ጤናውን ይስጠው እግዚአብሔር ብዬ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
ማማዬ ማሚቶ ግን በጣም ፐርፌክት የሆነች ቅመም💋💋
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
ልጂቱ ስነስርአቶ የኔ ማርር 🌹❤️💘ፍርዬ የኔ ውድ 🤣🤣"እነሱ ግን 😑🤣እኔ ራሡ ደና ነገር ነበር የጠበኩትኝ ክክክ
@SelamewitGamew
@SelamewitGamew Жыл бұрын
አሳዘነችኝ😂😂😂ማማየ ሰራሽላት😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ፍርዬ በስጦታ ተበሸበሽ 😅ለማንኛውም እንኩዋን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ቶንዴ ግን ይሄን ሁሉ ካርቶን አሽገህ ደግሞ የካርቶኑ መተለቁ 🤣🤣ኤረ እንዲህ ንዴትሽን ያስረሳሽ ሽቶ ስም ይነገረኝ እኔም ልግዛው ሽታው ደስ የሚል ከሆነ ዱባይ ነው ያለውት 🥺
@chirstinagerry761
@chirstinagerry761 Жыл бұрын
ፍሬ በጣም የተባረከ ባለቤት እና ልጅ አለሽ ተመስገን ተባረኩ እንኳን የናቶች ቀን ለመላው ዓለም የሚኖሩ ❤
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስጦታ ነው ቶንዴ ምርጥ ባል ፍሬ ማሚቶ ❤
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አሏህ ያሳድግሽ ኡፍፍፍፍፍ ጣፍች
@mandaramabdara5987
@mandaramabdara5987 Жыл бұрын
መልክም የናቱቸ ቅን❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ
@fatimamohamhad3743
@fatimamohamhad3743 Жыл бұрын
ወይ ማማማ ❤ የሰርጌ ነበርሺዴ ስትያት በሳቅ 😂😂😂
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ሰፕራይዝ ነው ፍሬ እንኳን አደረሰሽ😅😅😅
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
ውቦች❤ መልካም የእናቶች በዓል
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እንኳን ለእናቶች ቀን አደራሳችሁ ማማዬ 😂😂😂❤ ብደር የሚያስቅ የሚያሳሬልነው
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
በመላዉ አለም የምትገኙ እናቶች እንኳን አደረሣቹ
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 Жыл бұрын
❤❤❤❤መልካም የናቶች ቀን ፍሪዬ በጣም ታምራላቹህ ሼክ ቶዴን ከምድር ተነስተሽ በቃኝ እንፋታ ብለሽ አንጀቱን ቆርጠሽ ይች ፕራንክ ቀላል ናት ከዛም በላይ የምትዎጅው ጊፍት ስለሆነ እንኳን ደስ አለሽ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ነው የማያቹህ ሁሌም ግን ኮመንት አል ፍም ስገባ ገና ሳላየው ላይክ ገጭቻቹህ እዲሁ አይቼ ነበር የምድር ዛሬ ጥያቄ ስላለኝ ሃሳቤን እስከ ስሜቴ ድረስ ልፅፍ ወደድሁኝ እና ፍርዬ እስኪ ይሄን ያህል የምትወጅው ሽቶ በፎቶ ፖስት አርጊልኝ እኔም ልገዛው እወዳለሁ ዱባይ ነኝ እደአጋጣሚ ያለሁት በቅርቡ የመግባት ሃሳብ አለኝ እና መታሰቢያነቱ ያንች የፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ይሆናል በጣም ነዉ የምወዳቹህ ሽቶውን ግን ፓስችልኝ ስሙንም በደንብ ግልፅ አርገሽ በቀጣይ ቪድዮ እጠብቃለሁ በጣም እወዳቹሃለሁ ማማዬ እድግ በይ ፍርዬ ዱባይ ስትመጣ መለየቱ ምን ያህል ከባድ እንደነበር እኔም አብሬ ነዉ ያለቀስሁት ኤሪፖርት ላይ መለየት ከባድ ነው ❤❤❤እንወዳቹሃለን እኛ የመዳም ቅመሞች
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 Жыл бұрын
ወይ የአበባ መአት ለማንኛዉም ታምራላችሁ
@yeshi5969
@yeshi5969 Жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ❤❤
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
ተመቸኝ ቶንዴ በጥቂቱ ሰርተህላታል ፍሬ መልካም የእናቶቸ ቀን ስታምሩ ውዶቼ
@saraethio6686
@saraethio6686 Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ፍቂር ኡዑዑዑፍ ገታሆይ እንደ ማማዬ አይነት ተመኘው mama loveyou
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ፍርዬ እንኮን አደረሰሽ ለእናቶች ቀን ማማዬ የኔ ባርያ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
እኔ ልሳቀቅ በሳቅ ሞትኩኝ እንኳን አደረሰሽ።
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
የማሚቴ ጊፊት 😅😅ምርጥ አርጋ ሳለች❤❤❤ የቶንዴ ጊፍት😂😂😂😂😂😂
@bereketamare2843
@bereketamare2843 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ትዳርና ፍቅር ስለሠጣቹ ደስ ትላቹ ልጃቹ የፍቅራቹ ቅመም ነች ወንድ ልጂ ሠቶዋቹ ፈጣሪ ላማማ ወንድም ይስጣት መድሀንያለም ለናተም በሴት ልጂ እንደባረካቹ በወንዱም ይማርካቹ እላለው
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ እናቶች
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ወላሂ መሽአላህ አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelFikru-vv7od
@RahelFikru-vv7od Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ እኔ ራሴ ጓጉቼ አይቼ እኔንም ስላናደደኝ ለአንድ ቀን ቤት ውስጥ አግተሽ አስቀምጪው የቤት ስራ ይስራ የተጠራቀመ ልብስም አሳጥቢው ውይ አሁንም አናደደኝ አስቤ ደሞ መጣሁ ጠብቂኝ
@በእምኒፍቅር-ኈ1ደ
@በእምኒፍቅር-ኈ1ደ Жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንዴት ደስ እንደምትሉ በተለይ ጩጬዋ የኔ ቡችላ እግዚአብሔር ያሳድግሽ😍😍😍😍
@bipbip941
@bipbip941 Жыл бұрын
ፍርየ በናትሽ የሽቶውን ስሙን እና ፎቶውን ከቻልሽ አስቀምጭልኝ እባክሽ
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 Жыл бұрын
አዎ ከምር❤
@ሪች1
@ሪች1 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ማማዬ እኳን ሰላም መጣቹ ፍርዬ እኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ
@maselumaselu9832
@maselumaselu9832 Жыл бұрын
ፍሬበጣም የተባረከ ባለቤትእናልጅአለሽተመስገን ተባረኩ እንኳን የናቶችቀን ለመላው ዓለምየሚኖሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RosRos-nu5fr
@RosRos-nu5fr Жыл бұрын
ፍሬ እንደዚህ የጓጓችለትን ሽቶ እስኪ እኔም ገዝቸ ሽታውን አየዋለሁ ጥሎብኝ ሽቶ ስወድ አትጠይቁኝ ያአላህ ብሬን ምጨርሰው በልብስ እና በሽቶ ነው እናም የፍሬ ሽቶ amazon ላይ አለ ገዝቸ ሽታውን ልይልሽ😂😂😂
@haimanotmekonnen6914
@haimanotmekonnen6914 Жыл бұрын
እመቤቴን ዛሬ በሳቅ ነዉ የገደላችሁን ምርጥ ቤተሰቦች 😂😂😂😂😂❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ደምሪኝ በናትሺ እህቴ
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 Жыл бұрын
ማርየን እመብርሃን ለቁም ነገር ታብቃላቹ
@Bet1771
@Bet1771 Жыл бұрын
ፍሬ እንኳን ተደሰትሽ። ለእናቶች ብቻ ሳይሆን ላልወለዱትም ሴቶችም መልካም ምኞትሽንም አብረሽ ብትገልጪ የበለጠ አሪፍ ነበር።
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 Жыл бұрын
እኔ እራሱ እራሴን አመመኝ ፍሬ ግን ትዕግስትሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ውይይደግሞ ማብራሪያው ተመችቶኛል😅😅
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ፍርዬ ለልጅሽ ያለሽ ፍቅር 😍😳 ያረቢ እኔንም የልጅ እናት አድርገኝ
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ ለሰርጌ ይቀመጥ አለች ጣፋጭ የሆነች ልጅ ♥️♥️♥️
@bipbip941
@bipbip941 Жыл бұрын
እኳን አደረሻችሁ እናቶች
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹውን ያብዛላቹው
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አሳዘሽኝ በዉነት😂😂
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Жыл бұрын
Thank you, Feriye. You too! Happy Mother’s Day!
@weseneejigu3487
@weseneejigu3487 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ እናት ደሰ ትላላችሁ በጣም
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
ማማየ የኔቆጆ❤❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
ደስ ይላል እናትመሆን
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
ስወዳቹ የኔምርጦች ፍቅሩን ያብዛላቹ😘😘😘
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይ ጌታ ይጠብቃችሁ ስታምሩ❤❤❤❤🎉
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@zahranihad6191
@zahranihad6191 Жыл бұрын
መልካም የእናቱች ቀን
@betitamen3870
@betitamen3870 Жыл бұрын
አይ አይ ፍቅር ነው የሚያምርባቹ የዛ አይነት ፕራንክ ይቅር 🙅🙅🙅
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
ማነው እደኔ እየደጋገመ ያዬ ደብሮኝ ነበር 😅😅😅😅😅😅
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
❤ዋው ደስስትሉ መቤቴማርያም ትዳራችውን ቤታችውን በበረከት ትሙላላችው ❤
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ወይ ቶንዴ ፍሬን ለማሳመን የህድከዉ እርቀት 🤣🤣🤣
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ሴት ወይዘሮ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሰሽ እንዲሁም ለመላው እናቶች መልካም የእናቶች ቀን🎉🎉🎉
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ቲጂ ደምሪኝ መልሳለሁ
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Жыл бұрын
አይ ፍሬ ነበርሸ እንዲ😂😂😂😂😂
@maroa1426
@maroa1426 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አይለያችሁ
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
የዛሬው ግፍ ነው ቶደዬ ያንተስ ከፋ😅😅😅😅
@Leulbeza
@Leulbeza Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን የሽቶውን ስም ንገሪኝ ፍርዬ እኔ ለሰው ስጦታ እገዛዋለሁ ዱባይ ነኝ አንችን እያስታወስኩ❤❤❤ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን መልካም የእናቶች ቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ተይ ፍሬግን ቫዝሊንም የማይገዛ ባልኮ አለ
@masarat2998
@masarat2998 8 сағат бұрын
ትክክል😅😅😅😅
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
ፊርዬ እኳንለናቶችቀን አደርሰሺ ባለምላይላቹእቶችሁሉ አላህ አዸን ሺያርግልሺ ልብሺ ውስጥያለሁሉ ይስጥሺ
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 Жыл бұрын
ሁላቹም ትዳር ምትመኙ አላህ በዚህ ታላቅ ቀናቶች ምኞታቹን ያሳካላቹ ያረብ
@Sebleabesha
@Sebleabesha Жыл бұрын
የሽቶውን ስም ፃፊልኝ
@ninamelese8651
@ninamelese8651 Жыл бұрын
እውይይይ♥ የኔ ወርቅ በጥብና በሞገስ ያሳድግሽ ማሚቶዬ♥♥
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
እንኳን ለመላዉ እናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እናቶችየ እኔም የሁለት ቆንጆ ወንዶች እናት ነኝ እንኳን አደረሰኝ
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 Жыл бұрын
So sweet to see daughter and mother love 💕
@kidestberhanu4864
@kidestberhanu4864 Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ !!!!!
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ፍርየ ለእናቶች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያልወለደ ይውለድ የልጅ ፍቅርን አላህ ያሳያቸው❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@omabdulaziz_tube
@omabdulaziz_tube Жыл бұрын
አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንንንን❤❤❤
@محمدمحمد-ه8ص4ح
@محمدمحمد-ه8ص4ح Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
ፍርዬ የሽቶውን ስም ፃፊልኝ በማርያም ስሙን
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
😂😂😂 አይፍርቲ አሳዘሽኝ እንካን ለናቶች ቀን አደረሠሽ ቶዴ ግን ነብስሕ አይማርም
@አባይነሺ
@አባይነሺ Жыл бұрын
እንኳንአደረሰሸለእናቶቸቀን
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
የሰራችው ስራ በህግ ያስጠይቃታል
4:24
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 4,9 М.
ቃል ጉድ አረገችኝ
47:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 190 М.
በመጨረሻም እዮብ ተመረቀ
8:06
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 232 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН