በቅርቡ ከምለቀው አልበም( መምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 257,301

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

በቅርቡ ከምለቀው አልበም( መምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 2 200
@kidusgebriel2797
@kidusgebriel2797 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ የመምህር ተስፋዬ ተከታታይ። የሰይጣን ክፋቶችና ሴራ እስከ ማስፈራራት ድረስ ሳይበግረዉ በሂወቱ የሚመጣዉን ችግር እያወቀ የሚያጋልጥ ጀግናና ንፁህ ሃይማኖተኛ ኢትዬጵያዊ ነዉ። እግዝአብሔር ቤተሰቡና ቤቱን ይባርከዉ።
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 4 жыл бұрын
አሜን፫♥
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 4 жыл бұрын
አሜን፫♥
@ተምንትጋልቅዱስሚኪኤል
@ተምንትጋልቅዱስሚኪኤል 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 4 жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ልጆችህ በፀጋ በሞገስ ይደጉልህ አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን መምህር
@mistreblrhanblrhansweet45
@mistreblrhanblrhansweet45 4 жыл бұрын
Amne amne amne
@masratmas1423
@masratmas1423 3 жыл бұрын
metadelinewu enidi ayineti betesebi tebareku
@workutsehay6397
@workutsehay6397 4 жыл бұрын
የኔ ዉዶች የእዉነት ከሁሉም ክፉ ነገር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ...
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Жыл бұрын
አሜን3
@belaystotaw3379
@belaystotaw3379 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@yordanos3320
@yordanos3320 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 3 жыл бұрын
"እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል..." ቅዱስ ሚካኤል ቤተሰብህን ይባርክ❗️መምህራችን 🤲🤲🤲
@እህተማሪያም-ገ6ቸ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውብ የሆነቤተሰብ አምላከ ቅዱስን ይጠብቃችሁ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ በቤቱ ያፅናችሁ
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ድንግለይኣዶፍቅሪ-ዠ7ዀ
@ድንግለይኣዶፍቅሪ-ዠ7ዀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል _ስለእኛ ለቆመው_ *_በመምህር ተስፋየ አበራ_* ስለእኛ ለቆመው ለሃያሉ ሚካኤል እልል እልል እንበል ስለእኛ ለቆመው ለጠባቂው ሚካኤል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል (ና ወደ እኛ እንበል) *_🍃አዝማች🍃_* ከክፉ ነገር ሁሉ የሚያድነኝ መላክ ቤተስቤን ይባርክ ሚካኤልን ስጦኝ የባረከኝ ጌታ አምላክ ቤተስቤን ይባርክ እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል *_🍃አዝማች🍃_* በምልጃ የሚቆም በጌታ ፊት በምህረት የስው ልጆች ድህነት መንግስቱን እንድንወርስ የሚፋጠን በእውነት የስው ልጆች ድህነት እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል *_🍃አዝማች🍃_* እንደ ወይን እርሻ አሳድጎ ሚያዘጋጂ ሁሌም የስው ወዳጅ ወንጌል እንዲገባን የሚያግዘን አማላጅ *ሁሌም የስው ወዳጅ* እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል 🎤🎤👏👏👏🎤🎤👏👏🎤
@ትግስትየተዋህዶልጂትግስት
@ትግስትየተዋህዶልጂትግስት 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Elllllllll Zemare Melakitin Yasemalin Amen Amen Amen
@lamlamlamlam1312
@lamlamlamlam1312 4 жыл бұрын
Egeziyabahar yisetelen zara agegnehune meshemeded new
@AliAhmad-yc1pz
@AliAhmad-yc1pz 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክያሰማችሁ
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 2 жыл бұрын
የዚህ መዝሙር መጥፎ ጎኑ ቶሎ ማለቀቁ ነው፡፡ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ፡፡ ስለኛ ለቆመው ለሀያሉ ሚካኤል እልል እልል እንበለል ስለኛ ለቆመው ለጠባቂው ሚካኤል እልል እልል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደእኛ እንበል
@መቅደስወለተማርያም
@መቅደስወለተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ቤተስቦቻችን
@mahletzemikaelbitanya9949
@mahletzemikaelbitanya9949 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ውድ መምህራችን የምትወደው የእግዚአብሔር መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@mariammariam-bc3vd
@mariammariam-bc3vd 4 жыл бұрын
Ellllllll ellllllll ellllllll ellllllll zmare melakt yasemaln edmena Xena ysxln egiziabher
@tesfayemengistu3941
@tesfayemengistu3941 4 жыл бұрын
እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል ስታምሩ የሚዘምር ሰው ምስጉን ነው የምር ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ አንደኛ ናችሁ
@genteyemareyameliji1269
@genteyemareyameliji1269 4 жыл бұрын
elelelelelelelelllllll
@genteyemareyameliji1269
@genteyemareyameliji1269 4 жыл бұрын
Zemare malekame yasemaleni
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላህትንያሰማልን
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክትን ያስመልን መምህር እመቤቴ ትጠብቃቹህ ልጆችህን ይባርክልህ ፈጣሪ አምላክ 😘😘
@ayna.ezabhr.ydrslsheayna2025
@ayna.ezabhr.ydrslsheayna2025 4 жыл бұрын
Zemare.mlakt.yasmaln.ybarkachew
@alamalam6746
@alamalam6746 4 жыл бұрын
አሜን አልልልልልልል
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@haftomgera5495
@haftomgera5495 Жыл бұрын
AMEN❤❤❤❤😊😊
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ባለ ብዙ ፀጋ የሰማይ አምላክ የሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ኤልዳናዬ ፍቅር እንዴት እንደምታምሩ በስመአብ ልጠግባችሁ አልቻልኩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
@እረኛዬነውእግዚአብሔር
@እረኛዬነውእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ከነ ቤተሰቦችህ ቅዱስ ሚካኤል ይባርክህ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
በስመአብ የሚያስቀና ቤተሰብ እሄ ድምፅ የተፈጠረው እግዚአብሄርን ለማመስገን ብቻ ነው ወይ መታደል ዝማሬው ስብከቱ አረ የተዋህዶ ልጆች ኑ አልባሌ ቦታ ከመዋል እዚህ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር እንስማ ስታስቀሉ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
_ስለእኛ ለቆመው_ *_በመምህር ተስፋየ አበራ_* ስለእኛ ለቆመው ለሃያሉ ሚካኤል እልል እልል እንበል ስለእኛ ለቆመው ለጠባቂው ሚካኤል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል (ና ወደ እኛ እንበል) *_🍃አዝማች🍃_* ከክፉ ነገር ሁሉ የሚያድነኝ መላክ ቤተስቤን ይባርክ ሚካኤልን ስጦኝ የባረከኝ ጌታ አምላክ ቤተስቤን ይባርክ እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል *_🍃አዝማች🍃_* በምልጃ የሚቆም በጌታ ፊት በምህረት የስው ልጆች ድህነት መንግስቱን እንድንወርስ የሚፋጠን በእውነት የስው ልጆች ድህነት እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል *_🍃አዝማች🍃_* እንደ ወይን እርሻ አሳድጎ ሚያዘጋጂ ሁሌም የስው ወዳጅ ወንጌል እንዲገባን የሚያግዘን አማላጅ *ሁሌም የስው ወዳጅ* እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ሚካኤል እንበል እንዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደ እኛ እንበል 🎤🎤👏👏👏🎤🎤👏👏🎤
@genetydnglmaryamlij9947
@genetydnglmaryamlij9947 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
መዝሙር ስትባሉ ብዛታችሁ ከየት እንደምትመጡ ቅዱስ ሚካኤል ይወቃችሁ። ምነው ሌላውን ትምህርት ብትሰሙለት ለእኛ ደፋ ቀና እያለ። መምህሬ የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ይባርክልህ። ለአንተም እድሜናጤና ይስጥህ በሁሉም ፀጋዉን የሰጠህ ነህና ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት መታደሌ እኮ ነው በዚች እድሜ አንተንና መምህር ግርማን ማግኜቴ ደስ ይለኛል እድለኛም ነኝ።
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
እንደውም የሉም ዘፈን ቢሆን ኖሮማ ግር ብለው ነበር የሚመጡት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የስም ኦርቶዶክሶች አሉ ግን መንፈሳዊ ፔጅ ባይሰሙት እንኳን ላይክ ለማድረግ ይከብዳቸዋል ትልቁ ፔጅ ማህበረ ቅዱሳንን ፔጅ ላይክ የሚያደርገው ከ 100 መቶ ሰው አይበልጥም ለዘፈን ቢሆን ኖሮማ በስመአብ እሩጫቸው
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
lc..cachihu.ehtoche..lehulum..lbona..ystachewu .ysten..
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ማስታዋልን ያድለን ምእመኑ ሰድብና ዝለፋ ካለበት ነዉ የሚበዛዉ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 አንቺ ልጅ ጎበዝ ነሽ ብዙ ቦታ አይሸለሁ በርቺ እህቴ
@thanksgod4886
@thanksgod4886 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋሉ ይስጠን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ስትሉ መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርን በጤና በቨረከት ይጠብቅልን 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏
@hayatahmed2608
@hayatahmed2608 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚካኤል አምላክ አንተንም ከልጆችህ ከነቤነተሰብ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያብዛችሁ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
መ/ር ፀጋውን ያብዛልህ የምር በጣምምምም ደስስ የሚል መዝሙር ነው ውስጥን ይነካል ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ልጆችህን ያሳድግልህ
@alexmario1097
@alexmario1097 4 жыл бұрын
እኔስ አለቀስኩኝ መንፈሰዊ ስንት ጌታ ሆይ ዘማኔሁሉ በሀጥአት ጨረስኩኝ ብዙቀን አልልም አድቀን እማሰግንህ እርደኝ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ እህቶች ሁላችን ሀጤያተኛወች ነን ለሁሉም ቀን አለዉ
@meronmosy5895
@meronmosy5895 4 жыл бұрын
Hulu hatyten sertale ya et goltale yana ehte nedha magbte new er yrdan hulchenm
@የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
@የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 жыл бұрын
በጣም በምኞት እኔም እድሜየን ጨረስኩት
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
አይዞህ ፀልይ ፈጣሪ እንደጥሩ አባት ነው አይተውም💛🙏
@kiduish21
@kiduish21 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ 4 жыл бұрын
ልጅን እኳ አሙኝም ይወልዳል ነገር ግን ወላጅ ማለት እንዲህ ነው በጥሩ ስነምግባር ማሳደግ አምላክ ሆይ እኛንም ይርዳን አቤት ከዚህ ስደት ተመልሽ ልጆች ወልጀ እንደዚህ እማሳድግ መልካም እናት ለባለቤቴም ጥሩ ሚስት እንድሆን የሁልግዜ ልመናየ ምኞቴ ነው ።
@mahletkidane-k5v
@mahletkidane-k5v 4 жыл бұрын
Amen amen amen enem mugnete new ehte
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen lhulachen yaregelen
@ሀናዳዊት
@ሀናዳዊት 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@mekdesewnatu3423
@mekdesewnatu3423 3 жыл бұрын
fatari ebarkachu enaze ababuchunm egzabehe yasadeglk
@tsigetolosa2365
@tsigetolosa2365 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@halan9208
@halan9208 3 жыл бұрын
በጣም የምወዲህ የማከብርህ መምህር ተስፍየ አበራ ቃለህይወት ያሰማልን እዲግ ይበሉልህ ልጆችህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌳🌳🌳🌳🌳🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@misiretaabate6756
@misiretaabate6756 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ ልጆችህን መምህር
@mestedabiy2218
@mestedabiy2218 4 жыл бұрын
በእውነት ስታምሩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@marimaya2990
@marimaya2990 3 жыл бұрын
ሥታምሩ ልኡል እግዚያብሄር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@weyinshettube7615
@weyinshettube7615 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን (3)
@cbbc7925
@cbbc7925 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናል
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ Жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ
@zahrag1652
@zahrag1652 4 жыл бұрын
ለዘመርክልን ውንድማችን ዝማሬ መላአክት ያስማልን የእግዚአብሔ መላአክ ቅዱስ ሜካኤል ይጥብቃችሁ ውንድማችን ከስደት ወለተ ይኃንስ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቦኝ ...
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እውቀቱንና ጥበቡን ይጨምርልህ ። በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እኔም ቤተሰብ ኑሮኝ የምዘምርበት ቀን እናፍቃለሁ እመኛለሁ
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 4 жыл бұрын
Amen ellllllellllllelllllll zamar melayit yasemaleng
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜን አሜን።አሜንንም
@hanahana9880
@hanahana9880 4 жыл бұрын
አሜን ❤️🤲አሜን ❤️🤲 አሜን ❤️🤲 ዝማሪ መላእክት ያሰማን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን መምህር በእውነት ያገልግሎት ዘመነክ ይባረክልህ በድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ስለኛ የቆመው ለጠባቂው ሚካኤል
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልህ ልጅችህን መምህራችን ደሥሢሉ💘💘🥰🥰🥰
@ማሂየገብረኤልልጅ
@ማሂየገብረኤልልጅ 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚያቢሔር እድሜናጤና ይስጥልን
@ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ
@ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልአጥት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልንዘመንክን ይባርክልህ እድሜናጤናይስጥልን መድሀኒአለም ልጆችን እግዚአብሔር በጥብ ያሳድግልህአሜን ፫
@eritreatebareki4750
@eritreatebareki4750 4 жыл бұрын
ደስ ክትብሉ ብሩካት ተባረኩ ሽኮሪናታት ልጆችህን እግዝአቢሄር ያሳድግልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bereketgoitom9017
@bereketgoitom9017 4 жыл бұрын
ኣሜን መምህር ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ከነ በተሰብህ እድሜ ና ጤና ያድላችሁ ትምርቶችህ ሰምቸ ኣልጠግባቸውም🇪🇷💒🇪🇹
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn ❤️❤️❤️❤️❤️🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
We love you so much And we and all your beautiful family and blessed
@mihretgizaw8916
@mihretgizaw8916 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ልጆችህን ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግልህ እልልልልልልልልልልልልልልል
@fetleshiketa1162
@fetleshiketa1162 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
ስፈልገው ያጣሁትን ዮቱፕ አገኘሁት እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚሐብሄር ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ
@eftahtube7646
@eftahtube7646 4 жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነው:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር የማይጠገብ ዝማሬ ነው የመላዕክትን አማላጀነትን የቀመሰው ያውቀዋል ና::
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ጥዑመ ያሬዳዊ ዝማሬ ለቤተሰቡ በሙሉ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ሙሉ ዝማሬዎችን በጉጉት እንጠብቃለን
@brhanm4511
@brhanm4511 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
@rodasmother5361
@rodasmother5361 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መምህር እባክህን ስልክህን አንሳልን ።
@rodasmother5361
@rodasmother5361 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆህን ያሳድግልህ።እድሜናጤና ይስጥህ።
@tizita80
@tizita80 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ልጆቻችሁን በቤቱ ይጠብቅላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ነገር ይጠብቀን ኢትዮጵያ ንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ
@ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ታላቁ ኃያሉ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አንተንና ልጆችህን ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ
@haimanoothaimanoot2057
@haimanoothaimanoot2057 3 жыл бұрын
አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር በሞገስ ያሳድጋችሁ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@senaytteka4338
@senaytteka4338 3 жыл бұрын
ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዘዛለችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህ በጥበቡ ያሳድግልህ❤❤✝️
@lulululu9649
@lulululu9649 4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስእንደምትሉ በዚህ ዘመን መታደል ነው መንፈሳዊ ልጆችን ወልደ ማስደግ በዚሁ እግዛብሄር ይቀጥልልህ ልጆችህን እግዛብሄር ይባር ክልህ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@haregberu5088
@haregberu5088 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ዘራችሁ ይባረክ❤
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና እስከ ሙሉ ቤተሠቦቹሁ ይስጣቹሁ
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 4 жыл бұрын
መምህር የ4ልጆች አባት አትመስልም ተባረኩ
@almazkabteimeralmazkabteim790
@almazkabteimeralmazkabteim790 3 жыл бұрын
ሶስት ናቸዉ ልጆቹ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ 😍❤🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ 👏👏👏
@put2234
@put2234 3 жыл бұрын
እግዚአብሆር ያሳድግልክ ይጠብቃቻ አባታችን ❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያስማልን
@wudeejigu4448
@wudeejigu4448 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ስትሉ ፀጋውን ያብዛልን እልልልልሕልልል👏👏👏👏👏
@kebabush2119
@kebabush2119 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይስጥልን የምወደው መላክ ቅዱስ ሚካኤል ያሰደገኝ አባቴ ምልጃው አይለየን
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስመዓልና መምህርና ቅዱስ ሚካኤል ቤትኩም ይባርኽ ደስ ክትብሉ ተዓዲልኩም በረትኩም የክፍለና ንኩላትና እንዃን ኣደረሰን ልብርሃነ እርገቱ ለጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰላም በዓል ያድርግልን ኣሜን።
@hannademeredessie8108
@hannademeredessie8108 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመሪ መላክ ያሰማልን
@himeyonasy3779
@himeyonasy3779 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እመብርሀን ትባርክልክ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ አሜን
@rokeroke7793
@rokeroke7793 3 жыл бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔
@salamdemesia4535
@salamdemesia4535 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፍዬ በእውነት ቅዱስ ሚካኤል እስከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በተለያዩ ትምህርቶችህ የስንቱን ህይወት ቀየርከው ብቻ ፈጣሬ ይይጠብቅልን
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 5 ай бұрын
አሜንአሜን፡አሜን፡ቅዱስ፡ሩፍኤል፡የልቤን፡ችግር፡አንት፡ታቃለሕህ፡እባክህ፡አባቴ፡በሰረገላ፡ናናናና፡ሊቀ፡መላክ፡ያዘህ😢😢😢፡ከጭንቅ፡አወጣኛ፡የምጨንቀበት😢😢😢በዝቶል
@eilshadynewgieta8590
@eilshadynewgieta8590 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፅጋና በሞገስ ልጆችህን በትሰብክን ይባርክልህ ይጠብቅልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ
@የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ ማሮችዬ ❤
@ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ
@ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ 4 жыл бұрын
ወይ አሁን ነው ገና ያገኘኋችሁ እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@ሁለተኪዳን
@ሁለተኪዳን Жыл бұрын
ስለኛ ለቆመው ለሀያሉ (ለጠባቂው) ሚካኤል እንዳማልደን እንድረዳን ናሚካኤል እንበል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ልብ የሚመስጥመዝሙር ነው ጸጋ እግዚአብሔር አብዝቶይስጥልን
@fkartie1223
@fkartie1223 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላእክት ያስማን ወንድማችን እህቶቻችን ቃል ህይወት ያስማን አሜን አሜን እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ቤትህን ይባርክ በጣም የምወደው ቤተሰብ ቢኖር የእርሰዎን ቤተሰብ ነው በተለይ ልጅቹ በጥሩ ስነምግባር መታነፃቸው መንፈሳዊ ቅናት እቀናለሁ!!!
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ......!!!!! እንዴት እንደምታምሩ እድግ በሉልኝ ቅዱሥ ሚካኤል ይጠብቃቹ ኑሩልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን ፫
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Amenamenamen
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን የመጀመርያ ልጅህ አንተን ነው የምትመስለው ስታምሩ ፍቅሩ ያብዛላችሁ
@elsahaile8436
@elsahaile8436 4 жыл бұрын
🌷🌿🌿🌷🌷🌹⚘🌷🌷🌿🌿⚘👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪qale heywate yasemalen dase yemtelow family
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንቅ ዝማሬ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹህ ዉዶቼ ምነኛ ኛታደል ነዉ በመንፈሳዊ መኖር
@eyrusi
@eyrusi Жыл бұрын
ዝሚሬ ማለክት የሰመልን የሰዲግልህ ቅደሲ ምከኤል አሜን አሜን❤❤❤
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 жыл бұрын
Zemer melket yesmlen memerchen Eleleleelel Eleleleelel Eleleleelel 👏👏👏👏👏👏👏👏tsegehun cememer yeste amen amen amen
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ማርያምን እግዛብሄር ይጠብቃችህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@genttilahun2948
@genttilahun2948 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ማርያምአማላጅነችለደጅሽአ
@ማርያምአማላጅነችለደጅሽአ 4 жыл бұрын
ዉይ እሰይ እግዛብሄር ያሳድጋቸዉ ዝማሬ መላእት ያሰማልን እልልልልልልል ይጨምርላችሁ አሚን ፫
@እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ
@እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ስድራቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ መምህር ተስፋይ ወንድሜ
@danimehari9714
@danimehari9714 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህም በላይ ያብዛችሁ አሜን!!!!
@ወሌቴገብርኤል
@ወሌቴገብርኤል 4 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ እማምላክ ከነልጇ ትጠብቃቹህ ዝማረ መላእክትን ያሰማልን
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛላቺሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በክፍል ጋርዶ ይጠብቃቺሁ አስቀናቺሁኚ
@almazdamta214
@almazdamta214 Жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቅዱሰ ሚኬኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ 🥰🥰🙏🙏🙏
@gech281
@gech281 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በጣም ነው የምታስቀኑት
@nigatitube7822
@nigatitube7822 3 жыл бұрын
አአልልል ዘማሬ ማላክትን ያሰማልን የኔ ዉቦች አግዚአብሔር ይጠቤቃች በቤቱ ያኑራችሁ ቅደስ ሚካኤል ያሳድጋቹ ❤❤❤⛪️🙏🙏🙏
@krstenaah5106
@krstenaah5106 4 жыл бұрын
Emebrhan Be werke. Kemisa. Shefin. Tadrgschu💚💚💛💛❤️❤️🤲🤲🤲🤲zmary melakhn yasemaln
@fevenamene
@fevenamene Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰብህ በረድኤቱ ይጠብቅልን መምህራችን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት መታደል ነው ፀጋው በረከቱ ሁለዬም ከቤታችሁ አይለያችሁ ቅዱስ ሚካኤል ሁለዬም ከጎናችሁ ይሁንላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በእውነት እናት አባቶ ዎት መርቀው ነው የወለድዎት 🤲🌸👏🌷🌿🌼🌾 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
@iloveyoumama7755
@iloveyoumama7755 4 жыл бұрын
በእውነት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ እዕልልልልልልልልል ዝምሬ ምልእክታች ያስማልኝ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋች ልጆች በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድ
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 4 жыл бұрын
ዘማሪ መላክት ያሰማልን መምህር ተስፋይ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ልጆቼ እደጉ ተባረኩ !
@amenamensara1125
@amenamensara1125 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@عبدالملكالعنزي-ع5و
@عبدالملكالعنزي-ع5و 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያስማልን መምህር ክነቤተስቦችህ ቅዱስ ሚከኤል ይጠብቅልን
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 4 жыл бұрын
Elll Elll Ellll zimare melaektin yasemalin betibeb bewket bemoges yasadigachu🌷🌷🌷
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
አቤት መታደል መምህሬ እግዚአብሔር በሞጎሱ በጥበቡ ያሳድጋችሁ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ውብ ቤተሰብህ እናንተን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 жыл бұрын
አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን #እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
መዝሙሩ እስከሚለቀቅ ቸኮልኩኝ ያሳደገኝ መላአክ ነዉና።
@ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ
@ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ 3 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን ልጆህንም በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልህ
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 2 жыл бұрын
መታደል እኳነው መመረጥ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምራችን ከነልጆች ጭምር አሜን አሜን አሜን
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ልጆችህን ያሳድግልህ መምህር ቅዱስ ምካኤል ይጠብቀን
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 27 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 92 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 105 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
" በለስህ ነኝ "የአዲስ ዓመት መዝሙሮች (  እንኳን አደረሳችሁ )
48:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 27 МЛН