ለደረቅ ፊት የሚሆን ቀላል እንክብካቤ // how to care for dry face

  Рет қаралды 124,989

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 296
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
መስክዬ እንዴት ነሽ እንኳን አብርሃም ልደቱ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አምሮብሻል ናይላዬስ እንዴት ነች ሳሚልኝ እግዝያብሄር ያሳድግልሽ አይቲንክ የኔ መካከለኛ ነው መሰለኝ ይፊቴ አይነት አመሰግናለሁ ተባረኪ
@انوشالنجمه
@انوشالنجمه 3 жыл бұрын
መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ ዩቱብ ላይ ገብቺ አንችን ነው የምጠብቀው የምታሳይን ነገሮች ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው በተለይ የፀጉር የምታሳይን በጣም ለውጥ አለው
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 3 жыл бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው ያልሺውን እሞክራለሁ የኔ ትሁት 🙏
@romiye3921
@romiye3921 3 жыл бұрын
መስኪዬ ስወድሽ ሁሌም እከታተልሽ አለው እናመስግናለን ጠቃሚ ትምርት ነው የምትስጭው በዛላይ ቅንነተሽ ደስ ይላል ብርቺልን እስኪ ፅጉር ማንሻ እማያጠቁር በነካ እጂሽ
@selamketema8881
@selamketema8881 3 жыл бұрын
Maskiyee yanee konjoo layilan samilny💋💋 balefew ye tsegur mask anchii stiserii ayichee ineem serchee teqebaw be 15 qen wusx betam laawux ayichalw thanks my sister alonge life...
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
@ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 жыл бұрын
ስላምሽ ብዝትትትት ይበልሽ እማ መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ዳና መጣሺ የእኔ ፊት በጣም ዉዛማ ነዉ ምንም ሎሺን አላውቅም እናመስግናለን
@rubyethiopia362
@rubyethiopia362 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@ethiopialove8391
@ethiopialove8391 3 жыл бұрын
ፀጉርሽ በጣም ያምራል በተለይ ብዛቱ ስራሽን ሁሌም እከታተልሻለው በርች ሀሪፍ ነው
@helenheli2686
@helenheli2686 3 жыл бұрын
ሀይ መስኪ እንዴት ነሽ ላይላ ደህና ነት መሰኪዬ የኔ ፊት ደረቅ ነው ግን ቡግር ወቶብኛል ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም ፊቴ በጣም ደብሮኛል እባክሽ ንገሪኝ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ሰላም መሰየይ አረ አነ ገፀይ ብጉር ለወፀ አበኒ ዋ እንታይ ክገብሮ????
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
መስኪዬ ጥሩና ጠቃሚ ሀሳብ ነው ፊትሽ ላይ ስትለጥፊው በሳቅ ሞትኩ የኔፊት እንኳን ለምንም ነገር አይሆንም ለሁሉም ነገር አላርጅ ነው በንፁህ ውሀ ብቻ ነው እምታጠበው እናመሰግናለን 🥰🥰
@ድግልእናቲከክፉጠብቂኝ
@ድግልእናቲከክፉጠብቂኝ 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ አይኔ ስር ይጎረጉዳል ይጠቁራል በጣም ቅርጽ አውጥቶ ነው ወደውስጥ የሜገባው ምን ትመክሪኛለሽ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
መሲኪየ ደህና ነን እኛ አንች እደት ነሽ የሩዝ ውሀ በጣም ሀሪፉ ነው እስከዛሬ ፀጉሬን በደረቁ ከምነጨው አንችን አይቸ በሆነ የት በደረሰ ተባረኪ ውደ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
እንዴት ነዉ ምትጠቀሚዉ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 3 жыл бұрын
,
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
ሰሚራየ ምን ታደርጊያለሽ መሰለሽ እኔ የምጠቀመው አንድ የሻይ ብርጭቆ እሩዝ እናም አንድ ብርቱካን ብርቱካኑን ልጫውን ማለት ነው እሩዙን አጥቤ ውሀውን አልደፍውም ከዛም በሌላ ውሀ አንፈቀፉቀዋለሁ ከዛም ያስቀመጥኩትን ውሀና ያበሰልኩበትን ውሀ አብሬ ከብርቱካኑ ልጫ ጋ አንፈቀፉቀዋለሁ ከዛም ቢያስ ከአንድ ቀን እስከ ሶስት ቀን አስቀምጭ. እጠቀመዋለሁ ልስላሴ ርዝመት አጠይቂኝ ሁቢ ሞክሪው
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 жыл бұрын
@@ኡሙአይመን-ከ9ቐ ከነ እሩዙ ነዉ ወይስ ዉሃዉን ብቻ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
@@ekramweleyuwa1207 ላላ ውሀውን ከብርቱካን ልጫ ጋ አንፈቅፉቀሽ ከዛም ለሶስት ቀን ወይም አራት ቀን አስቀምጠሽ ታጠቢ መሸአላህ ነው ውደ እኔ የእውነት በጣም ነው የተስማማኝ ሁቢየ
@MuntaMuhmad
@MuntaMuhmad Жыл бұрын
መስኪ ለፊትቆዳ ስዶ ክሬም ጡሩ ነው እስቲ ንገርኝ
@mekdesberhanu7834
@mekdesberhanu7834 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ማድያት አለብኝ ምንትይኛለሽ
@rawdajemale9277
@rawdajemale9277 3 жыл бұрын
Eunet meski tegura Betam arif nw gen yederkebegall mnladergaw
@rozamoges8901
@rozamoges8901 3 жыл бұрын
መስኪዬ ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ ለደረቅ ፊት የሚሆን ክሬሞች የምታዉቂዉን ሁሉ ይዘሽ ቅረቢልን😍
@zrto4150
@zrto4150 3 жыл бұрын
ነይ ልንገርሽ ከፈለግሽ ግን ውዲ ነው
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 3 жыл бұрын
ለኔ ንገሪኝ
@fatumamohimmeb
@fatumamohimmeb 11 ай бұрын
​@@zrto4150እረ ለኔም
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 жыл бұрын
_መስኪ ሰላምሰግንሽ አላልፍም በቅርብ የሰራሺው የሩዝ ውሃ በጣም ተመችቶኛ እግዚአብሔር ይስጥሺ የሚገርምሽ ነገር ከዝህ በፊት የሩዝ ውሃ ይበጣጥስብኝ ነበር አጠቀቀሙ ስላልገባኝ አሁን ገባኝ እድሜ ላች_
@ሀዩነኝተስፍኛዋ
@ሀዩነኝተስፍኛዋ 3 жыл бұрын
እዴት ነው አጠቃቀሙ የኔውድ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ 3 жыл бұрын
👇 kzbin.info/www/bejne/iZmYe5KDgN-VqrM
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 3 жыл бұрын
እንደው ምን ልበልሽ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነበር ፊቴ ደረቅ ይሁን ወዛማ አላውቅም አመሰግንሻለሁ የኔ ቆንጆ የfb ሊንክሽን አስቀምጭልን
@Melkmariam
@Melkmariam 3 жыл бұрын
ካስትር ኮኮናት እና ኦሊቭ ቀላቅየ እየተጠቀምኩት ነው ግን አሳከከኝ ምን ላድርግ ልተወው እና ሌላ ልሞክር ወይስ ምን ትይኛለሽ 🤔
@lovewins9371
@lovewins9371 3 жыл бұрын
How did you get this hairstyle? Please show us. Soft wavy look Betam yamral!
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤በጣም ደረቅ ፊት ነው ያለኝ እና ዶቭ አሪፍ ነው
@meron7477
@meron7477 3 жыл бұрын
When it comes to self care tutorial u r my favorite meskiyee😍
@emmahailusha7340
@emmahailusha7340 3 жыл бұрын
Tnk you meskiye eski Egg Diet mokirina asayin kechalsh pls
@እመብርሐንአትለይኝስደተኛ
@እመብርሐንአትለይኝስደተኛ 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ፊት ተበላሸብኝ ነጥብ ነጥብ ጥቁር ጥሎብኚል ደሞ ግባሬላይ ሽፍ ይልብኛል ብጉር እኔ ምላርግ
@dadaseadiwoloyewa7935
@dadaseadiwoloyewa7935 3 жыл бұрын
ብዙ ነገሮችሽ ይጠቅማሉ እህቴ እባክሽ ለማዳት መዳኒት ካለሽ ንገሪኝ ስሪብኝ ፊቴን ጠላሁት
@wudineshtilahun5080
@wudineshtilahun5080 Жыл бұрын
Meski selamish yibza Ethiopia yinoralinde ?
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 3 жыл бұрын
ሠላም መሥኪየ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ ማሻአላህ ለፀር እምታሣይን ሁሉ በጣም አሪፍ ነዉ እስኪ አማዞን አፕልኬሽን እደት ኮታክት ማድረግ እደምችል ቪዲዮ ሥሪልን እቃ ኦርደር ለማድረግ ነበር
@jetubaqala2527
@jetubaqala2527 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ይገኛል መሰኪ
@georgesk100
@georgesk100 3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ ኧረ ፊቴ ተበላሸ እህቴ ምን እንዴት አደርጌ ማጥፋት እንዳለብኝ አላውቅም መላ በይኝ ወይ ብግር አልለወ ምን አልለው እንዳአሽዋ ፊቴ ለይ ድፍት ብሎ ጥቁር አለብኝ እስኪ ከልምድሽ አካፍይኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 жыл бұрын
ቤቢ ኦይል ተቀቢ ማታ ማታ ጠዋት ታጠቢ
@jemaneshseid7907
@jemaneshseid7907 3 жыл бұрын
የኔቆጆ ብጉር አሥቸገረኝ በተለይ የሚጥለወ ጥቁር ነጠብጣብ መላ በይኝ
@እፁብ-ጸ1ተ
@እፁብ-ጸ1ተ 3 жыл бұрын
መስክዬ ማድያት ወቶብኛል ምታውቂው ማጥፊያ አለሽ እባክሽ ለማድያት የሚሆን ስሪሊን
@saadahsaadah7184
@saadahsaadah7184 3 жыл бұрын
እኔም
@tigistwolde1102
@tigistwolde1102 3 жыл бұрын
Me to
@isaiahmelka4937
@isaiahmelka4937 3 жыл бұрын
Hi Etsube, use sun screen every time you are outside. Do not use any chemical. It will disappear by itself but it will take time.
@ሠሚራይመር-ሸ2ኰ
@ሠሚራይመር-ሸ2ኰ 3 жыл бұрын
እኔም
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Bemangnawu bota magegnet ychalal wey then krem?
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
U stunning girl 🥰 i love ur hair style its so beautiful on you! Do it like this more often ( i know nayla tigotetawalechi😂 gen betam yamral👌) this video is for me great tips thank u sis. my skin is dry after washing a lot of moisturizer is must other wise 🙈
@ayantuwubayehul6109
@ayantuwubayehul6109 3 жыл бұрын
Hi meskiye? Fite lay ye tekur negeroch iyewetubign nw, mindinew yemadergew
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 3 жыл бұрын
መስክየ እጄን ጅማት (ስራስር ) ወጥቶብኝ መፍትሔው ንገርኝ
@zainbmuhdn7665
@zainbmuhdn7665 3 жыл бұрын
ማስኪዬ በጠም ጥሩ ትምርት ነዉ ምተስተሚሪን በርቺ እወድሻለዉ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ፊቴ በጣም ደረቅ አልነበረም አሁን ግን ድርቅ አለብኝ ሲቀጥል ደግሞ ብጉር ብልሽትሽት አደረገኝ ምን ላድርግ ሳሙና ደግሞ ያገኘሁትን ነው የምጠቀመው ክሬምም እንደዘው
@raheldamenu4385
@raheldamenu4385 3 жыл бұрын
ውይይይ መስኪዬ ዛሬ ደሞ እንዴት ነው ያማርሽው
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 3 жыл бұрын
እቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ብታሳይ አላርጅክ ላለብን ሰዎች እናስቸግርሽ please አመሰግናለሁ
@keyeyeemar8664
@keyeyeemar8664 3 жыл бұрын
Awo esu yshalal.
@bmm72
@bmm72 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ በእመቤቴ ካላስቸገርኩሽ እዚህ በፊት ለደረቅ ፊት የሚሆን ብላክ ሂድ የሚል ማስክ አሳይተሽን ነበር ፎቶውን ስልክ ስቀይር ጠፋብኝ ለመግዛት ፈልጊ እኔ መውጣት አልችልም ሌላ ሰው ነው የሚገዛልኝ ሊኩን አስቀምጭልኝ ከኮሜቱ ጋ ከይቅርታጋ ላስቸግርሽ
@AzebAsmamaw
@AzebAsmamaw Жыл бұрын
Hi አይነት አለው ወይ? ማለት ሽታ የሌለው
@solisolizewduzewdu4521
@solisolizewduzewdu4521 3 жыл бұрын
መስኪየ የማድያት ማጥፊያ ካወቅሽ ፊቴ ላይ ወጥቶብኛል
@fetlewerkdagnew3646
@fetlewerkdagnew3646 2 жыл бұрын
Ke teym ena ke key yetgnawyefit kelem konjo new?
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
የሚያምር እና የማያምር ከለር የለም ለኔ ሁሉም በተሰጠው ተፈጥሮ ውብ ነው ለኔ ብንቀላም ብንጠቁርም በ ( ጥቁር ህዝብነት) ነው የምንጠቃለለው
@jemiladawud9428
@jemiladawud9428 3 жыл бұрын
የህርድ ሳሙናስ ወይም ኩርኩም በአረበኛ ስሙ ነው የምጠቀመው ብጉር አለብኝ ምንም አይነት ክሬም አልጠቀምም ችግር አለው ብግሩም ይመጣል ይሄዳል እተበላሸ ንው ሁለት መልክ ሆነ ፊቴ መላ በይኝ ?
@kaluba6361
@kaluba6361 Жыл бұрын
ቅባትምንእንቀባ
@አለምአለም-ወ3ጐ
@አለምአለም-ወ3ጐ 3 жыл бұрын
መስኪዬ እና ማዳም ቤት ላለን ማን ያመጣልናል
@tigstchalchw9698
@tigstchalchw9698 3 жыл бұрын
መስኪየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@meskimeski689
@meskimeski689 2 жыл бұрын
የኔ.ቆንጆ.ፊቴ.ደረቅ.ነው.ምን.ላርግ
@ኤደንደጀን
@ኤደንደጀን 3 жыл бұрын
ወው እንዴት እንዳማረብሽ ፀጉርሽ
@yube7285
@yube7285 3 жыл бұрын
መከታተል ከጀመርኩ አችን 3 አመቴ ጠጉሬ እረዝሞልኝ ነበር ከታጠብሺ በኋላ የምታደርጊውን እያደረኩኝ ግን ፅጉሬ በጣም ሳሳብኝ ከምነግርሺ በላይ በጣም በጣም ምን ላድርገው በናትሺ ታልላጨው ድረሺልኝ ምን ላድርገው አንድ ፍሬ ቀረችኝኮ ደሞ ከፊተ ገብቷል በጣም ሺማግሌ ነው የምመስለው ምን ተሻለኝ እህህህህ ደከመኝ
@Shraddah
@Shraddah 8 ай бұрын
what is the name of the mask
@ayinalembekele5157
@ayinalembekele5157 3 жыл бұрын
የሩዝ ዉሃ በየቀኑነዉ የምንጠቀመዉ
@assefahailemariam6634
@assefahailemariam6634 3 жыл бұрын
እረ. መስክዬ በፈጠረሽ አምላክ ፀጉርን የሚያበዛ ነገር ካለ ንገሪኝ በተረፈ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ጌታ ይባርክሽ በጣም ጥሩና ግልፅ ሰው ነሽ።
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 3 жыл бұрын
Hi Meski, የእኔ ፊት combination type ሚባለዉ ነው:: አንዳድ አካባቢ ወዝ አለዉ አንዳዱ ደሞ ደረቅ ነው ታዲያ ምን ይሻለኛል?
@nebiyatmohammed841
@nebiyatmohammed841 3 жыл бұрын
መስኪ photo አስቀምጨልኛ???
@Protestantalbums
@Protestantalbums 3 жыл бұрын
ለፀጉር ዛላ ውፍረት ስሪልን?
@alikamama4212
@alikamama4212 3 жыл бұрын
ዱባይ ያለቹ እስቲ ሹክ በሉኝ?? መስኪ ብላክ ሄድ በጣም ጥሩ ነው ብላኝ ነበር ግን ዬት ይገኛል ሁሉት ሱቅ ሄጄ አጠሁት
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እኔምለው መስኪ የኔ ፊቴና እግሬ አንድ አይደለም መሲኪ እግሬ ደረቅ ነው ፊቴግን መካከለኛ ነው እና ለምንድነው የተለያየው? አመስግናለሁ
@selamsdamer9773
@selamsdamer9773 3 жыл бұрын
እነ ብጣም ነው ምወድሽ እንደት ደስ ትላለሽ የወንድመ ሚስቲ እንደት ትሆኒ ደስ ምላየነ ነበረ
@ኒቃብነወውበቴሠላማዊት
@ኒቃብነወውበቴሠላማዊት 3 жыл бұрын
ኧረ ባልትዳር ናት ምርጥ ባል ኣላት ማሻኣሏህ
@almazalmaz7730
@almazalmaz7730 3 жыл бұрын
መስኪ የፊት አላርጂክ አስቸግሮኛል መደሃኒት ካለው ሹክበይኝ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም ሠሞኑ የመጀመርያ ግዜ ከአፋ አካባቢ ፋርማሲ ስሄደ ኪኒን ሠጡኛ
@bethelhemtadesse8142
@bethelhemtadesse8142 3 жыл бұрын
Hydrated skin yemil kehone le derek fit yihonal???
@መኪይYoutube
@መኪይYoutube 3 жыл бұрын
እህት እኔ ፊቴ ደርቅ ነዉ እጉጨ ላይ አፍጫየ ላይ ደሞ በልዞብኛል እባክሺ መላ ካለሺ መልሺልኝ 😍??
@yonimagna6036
@yonimagna6036 3 жыл бұрын
ተመልሻለሁ ዮኒ ማኛ አመሰግናለሁ መስኪ
@wedasimariyamsintayehu2933
@wedasimariyamsintayehu2933 3 жыл бұрын
የኮኮናት ቅባቱ ስሙን ንገሪን
@srtysrt8849
@srtysrt8849 3 жыл бұрын
ዶፍ ሳሙና ለወዛማ ፊት ይሆናል ወይስ አይሆንም??
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
ይሆናል ውዴ እኔ እጠቀመዋለሁ እስካሁን ከየዋቸው ሳሙናዎች እሱና የእርድ ሰሙነ ተስማምተውኛል❤❤❤
@nejatmestufa2783
@nejatmestufa2783 3 жыл бұрын
የኔ ፎት ስበዛ ወዛም ነው ብጉር በዛ ላይ ተጫወተብኝ በርድ ሳሙና መታጠብ ከጀመርኮ በሆላ የተወሰነ ለውጥ አለው ምንም አይልም
@hayubintmuhamed7975
@hayubintmuhamed7975 3 жыл бұрын
ውዴ መሲ በፈጣሪ እህቴ ፊቴ ግንባሬ በለዘ ምንድነው እህ ጉጨ ግንባሬ ሁሉ በለዘ እሰኪ የምታቁ ንገሩኝ ምን አይነት በሸታ ነው ሠሰኪየ😭😭😭😭
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ# ቤቢ ኦይል ተቀቢ ሁሌ ማታ ማታ ሥተኚ ጠዋት ታጠቢ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 жыл бұрын
በብዛት ውሃ ጠጪ
@hayubintmuhamed7975
@hayubintmuhamed7975 3 жыл бұрын
መረሀባ ፍሬየ 🙏💚
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
መስኪ እኔ አላርጂት ሆነብኛ አፌ ጋራ ብቻ እንደ ሸፍታ ምን ልጠቀም ፋርማሲ ሂጄ ኪኒን ሠጡኛ የወሰድኩት ነዉ ችግር የለዉም
@veneciabayu9898
@veneciabayu9898 3 жыл бұрын
Enem betam chenkognal
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ሀኪም አይቶሻል መዳኒት ዝምብለሽ ያለሀኪም ትዛዝ አቱሰጂ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 3 жыл бұрын
እረ.እኔ.ፊቴ.ሁለት.አይነት.ሆኖብኛል.በናትሽ.ምንላድርገዉ
@remlitube1684
@remlitube1684 3 жыл бұрын
መስኪዬዬዬዬ እናመሠግናለን ማር👍
@ahlashemsu3867
@ahlashemsu3867 3 жыл бұрын
Meski ye rice water fridge wist nw mikemetw
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
1st Watching
@sarayegetalijisaralalago398
@sarayegetalijisaralalago398 3 жыл бұрын
Geta yebarekeshe yene konjo barache
@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ
@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ 3 жыл бұрын
እህቴ ለፀጉሪ ሀኪም ሁነሽኛል ሻፖ ትቸ በሳሙና እየታጠብኩኝ ቆንጅ ሁኖልኛል
@MimiMimi-jy4kq
@MimiMimi-jy4kq 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሳሙናዎች ነው የምትጠቀሚ?
@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ
@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ 3 жыл бұрын
DOVE ሳሙና በዳም ነዉ ሞስቸር የማደርገዉ
@MimiMimi-jy4kq
@MimiMimi-jy4kq 3 жыл бұрын
@@እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ አመሰግናለሁ🙏
@BezaBeza-m6u
@BezaBeza-m6u Жыл бұрын
ወዛም ፊት ላለዉ ሰዉ
@tigistworku9949
@tigistworku9949 3 жыл бұрын
ለማድያትስ
@meskeremmeskerem9048
@meskeremmeskerem9048 11 ай бұрын
Maskii yenee qonjoo Amazagnalow❤❤❤❤❤❤
@hikmatube1134
@hikmatube1134 3 жыл бұрын
ፌቴ ፀሀይ ሲመታኝ. በሳሙና ከታጠብኩኝ ፌቴ ቅይይይር ይላል ናለደረቅፊት ናጥቆቆር የሚያጠፍ መዳኒት ካለሽ ንገርኝ ወይም ቪድወስሪልኝ አደራ ብመልሽልኝ ደስይለኛል
@azutyhami5531
@azutyhami5531 2 жыл бұрын
Neskiye yet new yemnagrgnew yetashegewn benatsh ngerign fite ejg betaaaaam kemibalew belay bewha tatbew hula amedam new please tekumegn???
@luwamhagos206
@luwamhagos206 3 жыл бұрын
የሳምናው ስአል ልቀቅልን መስኪየ
@meazamarefu4832
@meazamarefu4832 3 жыл бұрын
Sfjnvnfhnvvcnvbvjccnvxjcb
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ 3 жыл бұрын
ስም ምንድነው የምለው መስክየ ?
@giziaweriknat517
@giziaweriknat517 3 жыл бұрын
Meski tube yemitasayachi negerochi bemulu wedjelishalehu
@ዘሀራአሊቲዩብ
@ዘሀራአሊቲዩብ 3 жыл бұрын
እኔ የዚህን የተጠቀምሽውን አይነት ተጠቅሜ ፊቴ ተበላሸብኝ መሲየ ፊቴ ወዛማ ነው ብጉር አያጣኝም ነበር እፍ ምን ላድርግ
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
እሄኮ ለወዛማ ፊት አይሆንም ለደረቅ ፊት ብቻ ነው
@fasikamiteku7270
@fasikamiteku7270 3 жыл бұрын
J
@ኡሙጃቢር
@ኡሙጃቢር 3 жыл бұрын
እሆቴ በጠም እመስግናለሁ የኔ ፊት ፎቶዉ ላይ እዳስገባሺዉ ነው በጣም ደረቀ በጣም የሚፈገፈግ ነው አህህህ መላ አጥቼ ነበር እስኪ እሞክራለሁ
@mareer6543
@mareer6543 3 жыл бұрын
Ergatashin erasu siwedew tikikilegna habesha 😘😘😘😘😘😘
@AAa-qd7sh
@AAa-qd7sh 3 жыл бұрын
ዶፉ።ስጠቀም።ማዳቴ።ይወጣል።ፊቴ።ምን።አይነት።እንደሆን።አልገባኝም
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል 3 жыл бұрын
አረ እስኪ ጥቁር ነጠብጣብ መስኪ
@amangada7314
@amangada7314 3 жыл бұрын
ፊቴ በጣም ሴንሴቲቭ ነው ምን ትመክሪኛለ?
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ሽታ ያላቸው ነገሮችን አትጠቀሚ፣ ዉሃ ብዙ ጠቺ የኔም ቆዳ ሰንስቲቭ ነው
@masereshagebre6833
@masereshagebre6833 3 жыл бұрын
meskiye bxam xru new gen Ethiopia buzu aygnem
@sofiabaze677
@sofiabaze677 3 жыл бұрын
አብሮ ይስጥልን መስየ ማሬየን ሳሚልኝ የታለቺ ናፍቃኛለቺ ውዴየ ማሬ ማሻአላህ ዛሬ አምሮብሻል ምግዜየም ልቀቂው ፀጉርሺን ውድየ
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሥወድሽ ጌታ ይጠብቅሽ
@tigistwolde1102
@tigistwolde1102 3 жыл бұрын
መስኪ ፊቴ ዥንጉርጉር እያለ አስቸገረኝ ደረቅ ፊት ነው ያለኘ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እኔም አሜሪካን ሃገር ከመጣሁ ጀምሮ ዶቭ ነው የምጠቀመው ኦልሞስት ለአስር አመት ቴንኪዩ ማሬ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
መስክዬ እናመሰግናለን ውዴ
@meriiy9820
@meriiy9820 Жыл бұрын
እንየም ዶቭ መጣቀም ከጀምርኩኝ ለዉጥ ኣይቸበታለዉ እና እናመስግናለን❤❤
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 жыл бұрын
እህቴ በቅርብ ስአት ነው ቤትሽየመጣሁት ግን እርጋታሽስራሽአደንቀዋለሁ እስኪ ፌቴላይፀጉርአስቸገረኝምንልጠቀም በጆሮየአካባቢናበአፍጫየስርከንፈሬአካባቢ
@astertesfaya8296
@astertesfaya8296 3 жыл бұрын
Meski betam gobezh nesh berch
@reemasfadhehl3692
@reemasfadhehl3692 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መስክየእግዛብሕርይስጥልንሁሊምእክታተላለሁየምታቀርቢውጥሩነቅ
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ
@ውዕሎቱዘክርነብሰይ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ቆንጆ
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 3 жыл бұрын
ኦላይ። ሳሙናና። ክሬም። ለደረቅ። ፊት። አይሆንም። እንዴ። ?
@zenebumebrat2252
@zenebumebrat2252 3 жыл бұрын
ሀይ መስኪየ እዴነሽ ፀጉርሽ ያምራ
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 12 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 27 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
ለደረቅ ፊት ምን እንቀባ? / How to care for dry skin
15:18
Amazing LIFTING MASSAGE | NO TALKING
8:54
Aysel - Massage Therapist (LMT)
Рет қаралды 2,3 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 12 МЛН