በምሽት ጨረቃ የመሰለው የቸርችል ጎዳና Addis Ababa Walking Tour

  Рет қаралды 196,091

zewari walk tour- ዘዋሪ

zewari walk tour- ዘዋሪ

2 ай бұрын

Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
----------------------------------------------------subscribe-------------------------------------------------
#Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
#Addis_Ababa_DrivingTour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking
#Ethiopia_Places_To_Visit
#New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour
#Rome_walking_tour
addis ababa walking tour,walking tour,walking tour 4k,virtual walking tour,virtual walking tours,addis ababa city,addis ababa,driving in addis ababa,addis ababa vlog,addis ababa bole,tour,addis abeba,addis ababa 2023,ethiopia walking tour,walking tour paris,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour philippines,the nyc walking show,walking tour london,walking tour christmas,walking tours
Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_Driving Tour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events
#City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour #Rome_walking_tour
Addis Ababa Close-up
ሆሳዕና በአርያም,ሆሳዕና,ሆሳዕና በአርያም ቅዳሴ,ሆሳዕና በአርያም መዝሙር,ሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና በአርያም ግጥም,ሆሳእና በአርያም,ሆሳዕና ከተማ,ሆሳዕና ምስባክ,ስብከት ዘሆሳዕና,የሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና ቲዩብ,ሆሳዕና ወረብ,ሆሳዕና ቅዳሴ,መዝሙር ሆሳዕና,የሆሳዕና ትረካ,ናይ ሆሳዕና መዝሙር,#ሆሳዕና መዝሙር,hosanna ሆሳዕና,ሆሳዕና ምንድን ነው ?,የሆሳዕና መዝሙር በክራር,አርያም,ማርያም,@ቀሲስ ሄኖክ ወማርያም kesis henok weldemariam,ሆሳዕና መዝሙር መጋቢ ስብሐት አለሙ | ethiopian orthodox mezmur hosanna,ሆሳና,ሆሳእና,ሆሳዕና መዝሙር አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ | mezmur orthodox ethiopia addisalem getaneh,ethiopian
ethiopia walking tour,walking tours,walking tours videos,addis ababa,addis ababa city,walking tour paris,walking tour christmas,walking tour philippines,virtual walking tour,walking tour,walking tour 4k,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour london,ethiopia,ethiopian news,walking downtown,addis today,virtual walk,piasa,dink lijoch,driving downtown,real life,ebs tv,etv,world,africa

Пікірлер: 143
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 15 күн бұрын
If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 2 ай бұрын
ለማመን የሚደንቅ ለውጥ!! ይህንን የሚያስቡና የሚሰሩ እጆችን ፈጣሪ ይባርክ
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 2 ай бұрын
አምን የረበልአለምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lemlem7682
@Lemlem7682 2 ай бұрын
ይመርባት አገሬ ትድመቅ አገሬ የዘወትር ፀሎቴ ነው አገሬ ደምቃ አብባ ተመችቶት እዳያት። ክፉዋን አያሰማኝ አገሬን የእግዚአብሔር ጥበቃ ይከልላት ኢትዮጵያን አገሬን። I really miss home 😞
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 2 ай бұрын
🇪🇹❤️
@melakushumie5553
@melakushumie5553 2 ай бұрын
ቆንጆ ብትሆን አገራችን ለራሳችን ነው ጥቅሙ አገር ሰላም ከሆነ። እንዲህ መንሸራሸር ይሆናል አሁን እዚህ ውስጥ እንዲህ የሚጫወቱት ዳክተር አብንን ደጋፉ ብቻ አይደሉም እንደውም ቡዙዎቹ እሱን ተቃዋሚዎች ይበዛሉ እሱም ተናግሯል አንድ መልካም ነገር ልንሰራ ስናስብ ሰዎች ይቃወማሉ ነገር ግን ከጨረስን በኃላ እነሱ ሲገኙና ሲያጣብቡ ይታያሉ አለ እዉነቱን ነው ዛሬም እየታየ ነው ይልቅ ብዙዎቻችን የሰውን አገር አይተናል ከአገራችንም ርቀን አለን የሰውን አገር እያየን የኔም አገር እንዲህ ቢያምርልኝ በማለት የሰውን አገር እውቀትና ጥበብን ካየነው ከሰማነው ወደ አገራችን ይዘን ሄደን አገራችንን ብንጠቅም እንዴት ያለ መታደል ነበር መቸም እኔ ለዳክተር አብይ ከመፀለይ ወደ ዋላ አልልም
@FiraolBeharu-md6rt
@FiraolBeharu-md6rt 2 ай бұрын
Tilik sew neh❤❤❤
@radicalv2720
@radicalv2720 2 ай бұрын
Ttue🎉🎉🎉
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 2 ай бұрын
Well said melaku 👐🏼
@sisayyegzaw7352
@sisayyegzaw7352 2 ай бұрын
Well this can't cover the attorcities and genocide the PP govt committed. Addis can be Paris, but means nothing for those who lost their loved ones. Justice must be served at any cost!!!
@mengistusida1241
@mengistusida1241 2 ай бұрын
ውሃና መብራት በፈረቃ በሆነበት ከተማ ፣ አምቡላንስ ብርቅ በሆነበት፣ ዘይት በጠፋበት፣ ታፍነህ ሚሊዮን በምትጠይቀበት በቻይና ህብረቀለም መብራቶች መነንገዶችንና መናፈሻዎችን የምሽት ክለብ ማስመሰል ላንተ ጥሩ ሊሆን ይችላል። ዳኛው ጎቦ በልቶ መረጃ ያለውን ንብረቴን ለባላንጣዬ አሳልፎ ሰጠብኝ ብልህ ና ይግባኝ ብልም አይ የተፈረደብህ ልክ ነው ተባልኩ ብልህ እኔም እንዳንተ ረጅም ዕድሜ ለመንግሥታችን እንድል ትጠብቃለህ?!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 күн бұрын
ከዘገባችሁ በሠሞኑ የተፈጠረውን 😭ሐይቅ አሳዩት በእነአዳነች ዘረፋ የተሠራውን ሰለጨፍጫፊው ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭
@Lay-67-t5x
@Lay-67-t5x 2 ай бұрын
ሰው ካገር መውጣትን ይናፍቃል ... እዚህ ውበት ካለ እዚህ ለውጥ ካለ የሰው ሀገር ለምን ይናፍቃል ... ያየሁት ነገር በጣም የሚገርም ነው ። ልክ አውሮፓ እንጂ ኢትዮጵያ አይመስልም ... 👍👍👍🥰🥰
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 2 ай бұрын
እንደ ትልቅ እና ታላቅ ሐገር መሪ ከግዑዝ ነገር በላይ እንደ ኢትዮጵያዊ የአንድ ሐገር ሕዝቦች በዜጋነታቸው ብቻ ሊጠብቁት የሚገባውን አራሽ አጉራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሆነውን ሰፊውን ቀደምት የሐገር ባለውለታ የአማራ ሕዝብን እንደ ውጪ ሐገር ጠላት በኦሮሚያ መከላከያ የአማራ ሕዝብን ለይቶ በመንግሥት የጦር ሽፋን ሰጪነት ሐገራዊ የሆነን ሕዝብ በራስ መንግስት የመገደል ሐገራዊ ቀውስ የኦሮሙማ ነፍሰቢስ መሪዎች ስራቸው እግዚአብሔር ከሰራው ከአንድ አማራ ነፍስ በልጦ ነው ዛሬ የጅምላ የአማራ ዘር ፍጅት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያ መሪነን በሚሉት ኃላፊነት በጎደላቸው የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችን ጠቅሎ የመምራት ብቃት በሌላቸው አስተሳሰበ ጠባብ ጋጠወጥ እና ተራ ጎጠኛ መሪዎች የአማራ ሕዝብ ግድያ በግፍ እየተፈፀመ እናንተ ሰው ባልሆነ ሆናችሁ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የማይበጁ የሰው ሰይጣናት የፖለቲካ መሪዎችን የምታመሰግኑት ???
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 ай бұрын
አንድ ሁነን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን ድህነትን ተግተን በመስራት ታሪክ እናድርገው:: ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 2 ай бұрын
ምነው ሀገራችን ሰላም ሆና ጥሬ በቆረጠምን።
@That-lx3dn
@That-lx3dn Ай бұрын
በትግራይ ጦርነት ጊዜ ሰላም ስለነበር ከኤርትራዊያን ጋር ቆሎ ትቆረጥሙ ነበር
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 күн бұрын
ዋው ሀገሬ ናፈፈቀኝ❤
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 2 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ አሁን ይሄ እንኮን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ለሌላ ሃገር ዜጋስ ብሆን ደስ ይላል እንጂ ምን ያንጨረጭራል ደስ ካላለው ደሞ እዛው መንደሩ ሄዶ ከአህያው ጋር ይጋፋ ችግር እኮነው
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 2 ай бұрын
bezi yetenadede yelem
@sisayyegzaw7352
@sisayyegzaw7352 2 ай бұрын
Well this can't cover the attorcities and genocide the PP govt committed. Addis can be Paris, but means nothing for those who lost their loved ones. Justice must be served at any cost!!!
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 2 ай бұрын
Ante yekept menga ayeh yekept menganetihin yemigelts ngigir new ahun yetenagerkew.adelem Addis Ababa melaw Ethiopia bidemk mnm Ethiopiawi ses ylewal enji yemikawem 1 sew aynorm. Tyakew gn. Andu be Hzb hapt be limozin eyetendelakeke betesebochu sayker be federal police eyetetebeke wha ,mebrat slk benenetsa tesetot yebet gbir yemibal neger saykefil mekinam temedbolet endihum sntna Sint business behzb genzeb tekeftolet, bebetum hone bedrjitochu wifi ena generator tegetmolet sew nko mrt habesha eyale Ethiopianin eyetesadebe sinor, abzagnaw balehabtm hone dehawn hbreteseb rasu gesto beseraw bet yetarana yegdgda kfel eyetebale angetun tesengo ,berasu Hager benetsanet be egru enquwan tezewawro teshekmo 1 dabo megza santim endayagegn tedergo,lemn Amara honeh teweledk ,lemn Onegn degefk, lemn orthodox honk,lemn Islam honk teblo berasu hzboch lij eyetegedele ,kezam alfo eresa endatanesana endatkebr eyetebale,eresam aysetihim eyetebale , sifelegm ante wede Hager wst atgebam Ethiopiawi aydelehim eyetebale ere sntu tewero yalkal , Addis Ababa bidemk baydemk bilema baylema beyebetu lekso lay tekemto sewu Mnu yasdestal yhe? Lemn baylema gedel aygebam .ere tinkr ybel. Mejemeriya mekemecayen blalech znjero.selam kelele Hulu neger bafncachin ywta.Selamachin yenesaw demo antena anten meseleh bandawoch nachu.wanaw demo Abiy Ahmed Ali yetebale illuminati.gn bekrbu kezich mdr ywegedal esu.
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 2 ай бұрын
@getachew tadese Ante yekept menga ayeh yekept menganetihin yemigelts ngigir new ahun yetenagerkew.adelem Addis Ababa melaw Ethiopia bidemk mnm Ethiopiawi ses ylewal enji yemikawem 1 sew aynorm. Tyakew gn. Andu be Hzb hapt be limozin eyetendelakeke betesebochu sayker be federal police eyetetebeke wha ,mebrat slk benenetsa tesetot yebet gbir yemibal neger saykefil mekinam temedbolet endihum sntna Sint business behzb genzeb tekeftolet, bebetum hone bedrjitochu wifi ena generator tegetmolet sew nko mrt habesha eyale Ethiopianin eyetesadebe sinor, abzagnaw balehabtm hone dehawn hbreteseb rasu gesto beseraw bet yetarana yegdgda kfel eyetebale angetun tesengo ,berasu Hager benetsanet be egru enquwan tezewawro teshekmo 1 dabo megza santim endayagegn tedergo,lemn Amara honeh teweledk ,lemn Onegn degefk, lemn orthodox honk,lemn Islam honk teblo berasu hzboch lij eyetegedele ,kezam alfo eresa endatanesana endatkebr eyetebale,eresam aysetihim eyetebale , sifelegm ante wede Hager wst atgebam Ethiopiawi aydelehim eyetebale ere sntu tewero yalkal , Addis Ababa bidemk baydemk bilema baylema beyebetu lekso lay tekemto sewu Mnu yasdestal yhe? Lemn baylema gedel aygebam .ere tinkr ybel. Mejemeriya mekemecayen blalech znjero.selam kelele Hulu neger bafncachin ywta.Selamachin yenesaw demo antena anten meseleh bandawoch nachu.wanaw demo Abiy Ahmed Ali yetebale illuminati.gn bekrbu kezich mdr ywegedal esu.
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
ሰውዬው የኢትዮጵያን ታሪክና ሕዝብ እያጠፋ ለግብረሰዶማውያን ነው የሚሰራው ቱሪስት ብሎ ሊሞት ነው አሟሟቱ እንደ ዝንብ ይሆናል
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 ай бұрын
በቀን ንፁሀን እደቅጠል እሚረግፍባት ሀገር ቢብለጨለጭ ምን ይፈይዳል
@et_matrix
@et_matrix Ай бұрын
ahun yihe min malet new?
@NejatWegary
@NejatWegary 2 ай бұрын
ሀገራችንም ውብ ሆነች ህዝቦቻችንም ተራቡ እውነታውን መቀበል ነው።
@tsehayegebreselasie385
@tsehayegebreselasie385 2 ай бұрын
መልካም መልካሙን ማሳየታቹህ ጥሩ ነው፡ሙዚቃ ብታክሉበት ያምር ነበር።
@user-jy6bf2cw5k
@user-jy6bf2cw5k 2 ай бұрын
ዛሬ ታይቶ ነገ የሚጠፋ የጧት ጤዛ ማለት ነው የብልፄው ስራ ለትውልድ የማይደርስ አድሮ ፈራሽ ከቱ ብላሽ ማስመሰል ብቻ።
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 2 ай бұрын
መሣይ እና ደረጄ የሚባሉ ድሮ የኢሣት ጋዜ ይህ አይተው እንዳይታመሙ ሰጋሁ
@alisozgur335
@alisozgur335 22 күн бұрын
Addis Ababa I didn't know the city was this beautiful
@Yarmela
@Yarmela 13 сағат бұрын
Nice!
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 ай бұрын
ድንቅ ሌላም ሀገር ያማረው ተሰርቶ ነው በቅሎ አይደለም!! ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️
@ermiasdesta947
@ermiasdesta947 2 ай бұрын
Thanks
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 2 ай бұрын
Beautiful
@sabberhan3177
@sabberhan3177 2 ай бұрын
❤❤❤ I wish vist I Believe God when Stop war!!
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 2 ай бұрын
ቆንጆ ነው
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 Ай бұрын
Wooow betam yemiral ❤❤❤❤ Hagere Ethiopia, ❤❤❤
@adoniasfaw7277
@adoniasfaw7277 2 ай бұрын
Nice video
@FesalHussen
@FesalHussen 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@S.m543
@S.m543 2 ай бұрын
👍👍👍
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
ልማቱ የሠውን ህልውና ካልተፈታተነ መልካም ነው:: መልካም የሚሆነው ዘላቂ ስላም ካለ ብቻ ነው:: ሰላም ከሌለና ጦርነቱ ከቀጠለ የነበረው እንዳልነበረ ይሆናል:: ብልፅግና የደናቁርትና የራስ ወዳዶች ስብስብ ስለሆነ የሚያስቡት በጭንቅላታቸው ሳይሆን በሆዳቸው ነው:: ማንም መጣ ማንም ሄደ ሥልጣን የህዝብ ነው :: ለሕዝብ ድምፅ እንገዛ ::
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
በአንድ በኩል የማያባራ ጦርነት ሕዝብ መጨረስ በአንድ በኩል ችግኝ ተከላ ና ብልጭልጭ መብራት እያበሩ ሕዝብ ማስራብ ለመሆኑ የገንዘቡ ምንጭ ከየት ነው?ከሰይጣን ማህበራት::
@AwwalUmar-jd4fd
@AwwalUmar-jd4fd 2 ай бұрын
Finfinne haduura oromiya 😢❤
@WintaMarsilas
@WintaMarsilas 2 күн бұрын
Piassa new piazz❤❤
@masaretmas2402
@masaretmas2402 Ай бұрын
Wawu yee amral Addis Abeba Ethiopia❤❤❤
@Helendiriba5756
@Helendiriba5756 Ай бұрын
Keep it bro ...❤❤❤❤
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq 14 күн бұрын
በብድር የተሰራ Walking Tour እኛ አንፈልግም
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 14 күн бұрын
What do you mean
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour Ай бұрын
🫡🇪🇹
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው ግን እነ ግብጽ አዲስ ከተማ ገነቡ መንደር ሳይሆን.
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 күн бұрын
ሰአት እላፊ የለም እነዴ😂
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Ай бұрын
ኢትጵያ በፍትህ ብትዳደር ኖሮ ውድመት ጦርነት አይኖርም ነበረ. ከኬኒያ መማር ነው.
@SoudeyssiMahdi
@SoudeyssiMahdi 2 ай бұрын
Finfinnee ❤❤❤❤may oromiyaa
@TomasYada-yg4bp
@TomasYada-yg4bp 2 ай бұрын
❤❤❤
@me.5913
@me.5913 26 күн бұрын
እኔ አረብ ነኝ ወደ ኢትዮጵያ ለመሰደድ ተስፋ አደርጋለሁ።
@Zelazella1
@Zelazella1 2 ай бұрын
Beautiful ❤❤❤❤ video 4K
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 2 ай бұрын
Thanks
@zahracouch8452
@zahracouch8452 2 ай бұрын
It's what it is 😢
@JeNu-es2sy
@JeNu-es2sy Ай бұрын
Dr abey good govermont ❤
@Zelazella1
@Zelazella1 2 ай бұрын
Addis Ababa Ethiopia ADD
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 ай бұрын
መንገድ አይበላ ሰው ደሀ መብራት ከጥግ እስከ ጥግ መጋኛ መንግስት መጀመሪያ የሰውን የገቢ መጠን አሳድግ ህዝብ እየተራበ መንገድ ቢሰራ ምን ዋጋ አለሁ👎👎👎👎
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 ай бұрын
ምቀኛ መልካም ነገር ያናድዳችዋል አይድልምንም ልንርዳችሁ አንችልም ቅጥል የማለት መብት አላችሁ አቤቾ እና ማሚ ከመቀጠል ዉጪ ምርጫ የላቸዉም ምቀኛ ሟርተኛ እያየ😂
@yonastaye8803
@yonastaye8803 2 ай бұрын
ምቀኛ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 ай бұрын
@@yonastaye8803 የወንድ ምላሳም እዛው ድንጋይ ብላ አንተ ሱሪ የለበሱ የዘመኑ የወንድ ሴታሴት ነህ👎👎👎👎 ኮተ ታም ደሀ
@habtshedecor8329
@habtshedecor8329 2 ай бұрын
ጥሩ ነበር ግን መጀመረያ ሰላም ይቀድማል ሰላም ከሌለ ነገ በ1ቀን ጦርነት ይወድማል
@user-yw3vb1gv3l
@user-yw3vb1gv3l 2 ай бұрын
Abuchuun malli jedhee ibsun ini ifa fii ibsa itiyopiyaati jedhaa itti nahima
@misrakmeshesha4125
@misrakmeshesha4125 2 ай бұрын
Ene Alaminim,endezih hone?? Esey belewit godana lay mehonachnin ahun ayew.
@kedejaa
@kedejaa Ай бұрын
ኢትዮጵያ ነውዴ ????? እኔ አላምንም እንዲህ ተውባለች
@Aje-eh8gl
@Aje-eh8gl 2 ай бұрын
Fayyaa deey Abbichu finfinne akkati bareechuu keetiif, Adaanech attilleen galatoomi
@ZeWord293
@ZeWord293 2 ай бұрын
Amazing.
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
❤❤❤ዋዉዉ የቀጣይ በማታ ቦሌ አከባቢ አሳዩን from saudi
@user-zk8jw2ft2l
@user-zk8jw2ft2l Ай бұрын
ሚልየኖች በገፍ እየቀጠፍክ ፓርክና መዝናኛ ብልጭልጭ ምን ይሰራል ። ምድረ ሾርት ሜሞሪ ፤፤፤፤ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ እየተላለቁ ነው ይበቃል በል ተነስ
@danielhailey345
@danielhailey345 2 ай бұрын
ኧረ አዲሱ ገበያ ቀለበት መንገድ ያለው መብራት ምናለ እንደሌላው ቦታ ቢበራ ጥሩ ተደርጓ ተሰርቶ
@zahracouch8452
@zahracouch8452 2 ай бұрын
I remember Piazza was nothing compared to the City of Asmara.
@MohaMed-ik2hh
@MohaMed-ik2hh 2 ай бұрын
እነ ፒያሳ ፈረሰ የት ጠፉ comment ላይ😢😢😢😢😂
@KedarElion
@KedarElion 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@AbdisaDiriba-g9f
@AbdisaDiriba-g9f 3 күн бұрын
Guddegadachun iyafaxenachu new , ayine siwer indete yetayewal yefilfitu , qinatam littilung tichilalach beqeribe gize xebiqute wexetun😢😢😢😂😂
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 2 ай бұрын
በመብራት ብዛት የተሸፈነ ጨለማ ነዉ እሚታየን ታሪክ ቅርጽ ለማዉደም ታሪክን ለማጥፋት ለመቀየር
@eskiasmengistu31
@eskiasmengistu31 2 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ዜጋን የሚያኮራ ስራ ነው። ነገር ግን ይህ ሁሉ ስራ ተሰርቶ አንዳንድ መሥመሮች ጨለማ መሆኑ ምነው ..?! ምነው..?! ገንዘብ..? እውቀት ..? የpriority ጉዳይ ? ..ወዘተ ከተባለ ከማስዋብ አላማና ከ standard አንፃር አሳማኝ አይደለምና እንደጀመራችሁት ፉዋ..ዋ !! አርጉትና በጎደለ ጠይቁን
@PastorpetrosGebremedhin
@PastorpetrosGebremedhin Ай бұрын
አልተረዳነዉም
@semagnebirhan214
@semagnebirhan214 2 ай бұрын
አደፍርስ እያለ ማን ጥሩ ይጠጣል!!
@WakaGuracha
@WakaGuracha 2 ай бұрын
ኦሮሚያ ትለምልም። ነጻነትዋንም ታግኝ። አሜን።
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 2 ай бұрын
BRAVE LEADER CAN DO THIS....
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
He is a Murderer
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 2 ай бұрын
@@Ambassel IT IS IN YOUR MIND
@MT-oh9bx
@MT-oh9bx 2 ай бұрын
Fano yigemasherbetal bekirb 💪... Ye bilchlech lewt aydelem ageritu yemyasfelgat. Mesertawi lewt engi. Feed enough your people at least twice a day first than doing this BS. Probably next to the street or this area kids sipping a gas for survival
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 ай бұрын
ምቀኛ!!መጀመሪያ አማርኛ ፊደል እወቅ/ቂ ከዛ የማይረባ ሀሳብህን ትስጣለህ:: ይሄንን የሚስራ ዶክተር አብይ እና የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው ጃዊሳ ህዝቡን በማስጨነቅ እየዘረፈ ነው :: የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው ልማት ነው::ኢትዮጵያዊነትከዘር በላይ ነው!!
@adoniasfaw7277
@adoniasfaw7277 2 ай бұрын
Don’t blame the government our people did now how to use condom!
@buleebaree6618
@buleebaree6618 2 ай бұрын
Baratee Samuu Qabduu Yatee garaa Qabduu Akanan Namaa Qabduu fando Dhisii Nuraa Bufaa Kankee Humaa fiduu Hin Dandeyisu Amataa Kanatuu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-iw4mu8ir8s
@user-iw4mu8ir8s 2 ай бұрын
0:26 አይ አቢይ አድስ አባን ብ ቻያበጃ ጃታል የውጭ አገራት በቀበያ ሰለሆነ ሌላው አገርማ አይታሰብም
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Күн бұрын
😅
@ayalnehasrat5965
@ayalnehasrat5965 Ай бұрын
ለፋኖ አቀባበል ይመስላል
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
ስንቱ የኔ ቢጤ ይሆን ይሄን ድም ላይት በልቶ የሚያድረው? ትከናነበው አማራት እንዲሉ! ለኔ ቢጤ ምን ይሆን የሚጠቅመው?
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 2 ай бұрын
Yaw Yante bite yemibelaw ante metbelawn new, selezih ante agara zembleh atenchercher
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
@@Ethiopia_the_great እንደው ኮሜንቱን በደንብ አንብበህና ተረድተህ ብትኮምት ምን ነበረበት። አየ የብልጽግና ቅርሻት። ዝም ብሎ መትፋት ብቻ።
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 2 ай бұрын
@@Emiye20 yalkuh algebahem? Defen chinkilat seleyazk new😊
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 2 ай бұрын
የምገባ ማዕከል ከፍቶ ሚሊዮኖችን የሚያበላ መንግስት ቢያንስ ሁሉንም ችግረኛ ባያነሳም ካንተ የተሻለ ሞራል አለሙ ለማውራትም ለመስራትም ገና ወር አልሞላሙም እኮ የጎዳና ልጆች ሞያ ተምረው የሚወጡበት ማዕከል ከተመረቀ ማን ያውቃል እዛም ገብተህ ምንም እንደማይጠቅም ኮሜንት መፃፍህን ለጊዜው ማራከሻ እንደሆነ ማንም ያውቃል
@Emiye20
@Emiye20 2 ай бұрын
@@DawitEthiopia4391 ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ "የምገባ ማዕከል ከፍቶ ሚሊዮኖችን የሚያበላ መንግስት" እንኳንም ቁጥር ያላወክ! ቁጥር የማያውቁ እንደ አብይ አህመድ አይነት ደንቆሮዎች አብዛህኛውን ጊዜ እጅግ ሲበዛ ደፋር ናቸው። 'በአንድ ምሽት ስንት ቢሊየን ችግኝ ተከልኩ ነው ሲል የነበረው ሰውያችሁ ግን
@mexidiad2668
@mexidiad2668 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 2 ай бұрын
ሸሌ አሳይን እሰቲ ናፍቆናል
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 ай бұрын
.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@user-zr7dc4ls9g
@user-zr7dc4ls9g 2 ай бұрын
Kkkkkk😂
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
Eraquttt yemiheduu setoche ye nechu alem ASHARO nachew ena be galleee brettt kitachewin metokess yasfelegal
@gerageru1388
@gerageru1388 2 ай бұрын
ቂጥ ገልቦ ክንብንብ ድንጋይ ትበላለህ የአአ ፈሪ ሕዝብ ።
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
የሚገርም ለውጥ ነው ላምን አልቻልኩም ።።።ግን የሰው ወሬ አፈረሰ ሀገሩን እያሉ ያወራሉ ።።።አረ በጌታ ክብር ተሰቶናል ከፈታ ተጨመሮልናል ።።።አብቹን ጌታ ከጠላት ከምቀኛ ይጠበቅልን ።።።መቼም ሀበሻ ክብር አይወድለትም
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 ай бұрын
ማንም ወደደም ጠላም ተጨረጨረም ተቃጠለመሰ ኦሮሚያ እዲሁም ፊንነፊኔ መልማቷና የጠላቶቿን አይን ደም ማልበሷ አይቀሬ ነው ኬትኛውም ክልል የተዘረፈ አደለምየሚያለማት ከሷ ይዘረፉል እያ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 ай бұрын
አዲስ አበባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ እየመረረሽ ዋጪው ፊንፊኔ ለጋላ ነው አዲስ አበባ ለኢትዮጵያውያን እና ለአዓለም ህዝብ መጠሪያው ነው።።። በነገራችን ላይ አዲስ አበባ ቤቴ የሚለውን ዘፈን አዳምጪ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ጋሎ🤗
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 2 ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ አማርኛ ማንበብና መፃፍ ተማር፡ሲቀጥል ዘረኝነት ከካንሰር ይበልጣል በቶሎ ታከመው ይገልሀል።
@Zionfree
@Zionfree 2 ай бұрын
ቀረፃችሁ ጥሩ ነው። ነገር ግን የስርዓቱ አቃጣሪ የድንጋይ ሰምላኪ የሰው ልጅ ሞት ሰርጋችሁ መሆኑ ርዕሳችሁ ያሳብቃል። እስኪ ጎዳና ነዋሪውን፣ የተጣለውን ኢትዮጵያዊ ቅረፁ። ቀፋይ ሁላ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 2 ай бұрын
ፋኖ
@selam-lehegera
@selam-lehegera 2 ай бұрын
ጽንፈኛ በጎ አይተየውም መግደል መቃጠል ነው ደስታው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 ай бұрын
አይ ሰዶም ፈየል ጠባቂ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 2 ай бұрын
አይዞሽ ፋዶ ከ100 አመት ብሀላ ይመጣል
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 2 ай бұрын
ገና ታብባለች አዲስ አበባ
@Zelazella1
@Zelazella1 2 ай бұрын
#addisababa #ethiopia #ebs #ebstv #Asia #India #china #usa #europe #eu
@Saxy816
@Saxy816 2 ай бұрын
Nice video
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 2 ай бұрын
Thanks
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 199 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 508 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,3 МЛН
Flying Ethiopian Airlines - How They Became the Biggest in Africa?
20:46