KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
59:51
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
22:21
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
በሱባዔ ወቅት ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን እናድርግ? አምስት አይነት ሕልመ ሌሊት አሉ ምን ምን ናቸው? የሕልመ ሌሊት መፍትሔው ምንድን ነው ?
Рет қаралды 20,665
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 189 М.
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Күн бұрын
Пікірлер: 147
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
ይሄ የቀደመ የኔ ታሪክ ነው 😭 ምረህኛልና አመሰግንሃለሁ የኔ ጌታ 🤲🏿😥 አሁንም ጨርሶ ይማረኝ ይማረን
@tgtstzrue9651
2 жыл бұрын
እሽ እህቴ በን ተወሽ መልሽልኝ
@AalamBazazin
3 ай бұрын
አባታች ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በፀሎቶ ያሥቡኝ ወልደ ቂርቆሥ እያሉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@yitayshmenber8285
2 жыл бұрын
አባታችን በእግዚአብሔር ስም ሰልካቸውን እፈልጋለሁ አሁንም በእግዚአብሔር ልለምናችሁ ፈልጋችሁ እንድትሰጡኝ እሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mekedsmekeds-b8z
8 ай бұрын
በእውነት ቀሲስ ሌሊት እኔንም በጣም ከድንጋይ የከበደ እረጅም እና ግዙፍ ይሔ ነው ብዬ የማልገልፀው ነገር ሲፈታተነኝ ነበር በእውነት ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋርያድልልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልኝ በሠላም ለሀገራችን አብቅቶን በመስቀልኦ ለመባረክ ያብቃን ሃገራችንን ሠላም ህዝቦቿን ሠላም እኛ ስደተኞችንም ሠላም ያርገን በእየእምነታችን እግዚአብሔር ይጠብቀን 🎉🎉🎉🎉
@tighist331
2 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ። ፈጣሪ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ለሐገራችንም ሰላም ያውርድልን እሜን፣🙏
@nettesh6928
2 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማሪያም ፀጋዎን ታብዛልዎት እረዥም እድሜ ኑሩልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
አባታችን እንዃን ደና መጡ መች እንደሚገቡ ስጠብቅ ነበር ባለፈው ክፍል ስለምን እንደምንማር ነግረውን ስለነበር በጣም ማወቅ ፈልጌ ነበር
@helenmasersha8438
2 жыл бұрын
000000
@እሙነኝየሙጃዋ
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጾሙ የፍቅር የበረከት ያንድነት ጾም ያድርግልን ቀጸሎታችሁ አስቡኝ😓🙏🙏🙏
@adimaalam4701
2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋወን ያብዛለወት አወ በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ገለገለችኝ የሚያስጠላ ነገር ነዉ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
2 жыл бұрын
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት ያትውህዱ ልጀች እንኳን አደርሰችህ አደረሰን
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን የኔውድ እህቴ እንዴት ነሽ 😘
@የደንግልማረያምልጀነኝ
2 жыл бұрын
እንይ እግዝአብሔር ይመሰገን ሰልም ነኝ እህቴ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
3 ай бұрын
አሜን አባታችን 🙏🙏🙏
@elsachala3640
4 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@emebetyesigat349
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እንኳን ለፋስለታ ፀም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@fairoozfairooz3607
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ብዙ ነገር እንድናስተውል እየረዳቹን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን እመብርሃን በሠላም አስጀምራ በሠላም ታስፈፅመን ዘንድ የልጇ ወዳጇዋ ፍቃድ ይሁን
@gechietube2943
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው
@adeytube5297
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በጣም ነው ያስቸገረኝ አሁንስ በጣም አስጠላኝ ሁሌ እንዳማረርሁ ነው 😭😭😭
@mangiaresano6109
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰሰማልን
@mysweet9568
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ቀሲስ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@seltantesfamariam8248
2 жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@ayanamoges3376
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን።
@yitayshmenber8285
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@biriyeb1178
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹 ❤አባቴ ❤ እንኩዋን አደርሶት ❤❤❤ለፍልስታ ❤❤❤አባቴ
@tpainkiller8226
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረስዎ አገላለፅዎት እያንዳንዷ ቃልዎ ደስ የሚል ነው ውይ ይህ የኔ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የኖርኩበት ህይወት ነው እኔ ከወንድም ከሴትም ጋር ነው የሚያሳየኝ። አሁን ክብር ለድንግል ተንፈስ ብያለሁ።
@sosoo5561
2 жыл бұрын
የኔ ህይወት ነዉ አባየ በጾለተወ ያስቡኝ😭😭😭😭💔😭😭
@tsionaychew2582
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋው ጋር ይስጥልን የበረከትዎት ተካፋይ ያድርገን 🙏
@amhaworku3359
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@SalamSalam-zd8rx
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎትዎ አስቡኝ ፍቅርተ ማረያም ብለው
@hdhdhdjdjd1320
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሳራ-ረ6የ
2 жыл бұрын
ቃለህውት የሰመልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@alammarya9497
2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይዉት ያሰማልን አባታችንን
@arsemawudneh1441
2 жыл бұрын
መምህሬ በስልጣንዎ አባቴ በደግነትዎ ወንድሜ በፈቅርዎ ደግሞም ከልብዎ ስለሚወዱን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማዎት ያሰማልን በርግጥም ከትውልድ የተሰወረ ግን ወሳኝ ወሳኝ ትምህርት ትውልድ ከሞት ወደ ህይወት ምንሻገርበት ትምህርት ስለሚያስተምሩን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት እንደ እርስዎ አይነት መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን
@mmm-wi3pe
2 жыл бұрын
አባ.እኔጋር የዝሙት.መንፈስ.ነው የሚፈትነኝ.የሚገናኝኝም.አለ የምፈውስበት.ቀነው.የናፈቀኝ እመቤቴ .ከዚ.በሽታ.ፈውሽን ቃለ.ህይውት ያሰማልን.አባታችን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነቱ ፆሙን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግል የመጨረሻ ፆማችን አድሱን አመት ንሰሀ ያልገባን ንሰሀ ገብተን በንፁሁ ልብ በንፁሁ ልብስ በአድስ ማንነት ከትላት ህይዎት ቀጣዩን አመት በንፈሳዊ በርትተን የመንቀበል ያድርግልን የቅዱሳን በረከት ይደረብን ወላድተ አምላክ የልባችን መሻት ትፈፂምልን አሜን 3 🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰
@helenabrham2758
2 жыл бұрын
በህይወቴየማላውቀውንትምህርትአግኝቻለሁ"በርክትሁይድርስኝ"
@leulnigatu5027
Жыл бұрын
መምህር ከተስፋ መቁረጥ ስላዳኑን እናመሠግናለን
@bekelemarta7134
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsebeiuariga6641
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@asugualkeshi2082
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እንደምህረቱ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ
2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልኝ ውድ መምህሬችን
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ትምህርትዎ ህይወት ይቀይራል በድሜ በጤና ኑሩልን አባታችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የፆም ገረዜ ይሁንልን አባታችን በፀሎትዎ አስቡን🙏🙏🙏
@HhHh-qw5tr
2 жыл бұрын
ቃል ሂውተ ይሰመጰለን አሜን አሜን አሜን
@yegebreallej9690
2 жыл бұрын
Abatachen edemena tenawen fetari abezto yesetelen🙏
@zakenigu6647
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት💚💛❤
@bizuneshgeletu2447
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tesefamamo6665
2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እውነት
@tesefamamo6665
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
2 жыл бұрын
አባታችን በጣም እናመሰግናለን ቃልሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉ
3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bizuneshgeletu2447
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@adetemaeryam6889
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@samikonjotina8705
2 жыл бұрын
አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይፍቱኝ
@hyatho3959
2 жыл бұрын
ቃለ ህወት የሰማልን 🕯️
@tenagnywondmu8199
2 жыл бұрын
Amenenamen qalhutn yasamal 🤲🙏❤️❤️🙏
@gigigtdik.werede3356
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህወሃት ያስማልን
@timmelkateihiti5298
2 жыл бұрын
አባታችን አናመሠግናለን የእድሜዘመነዎን ይባርክልን የማላዉቀዉ ብዙ ነገር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@ወልደዮሃንስ
2 жыл бұрын
እረጅም ዕድሜና ፀጋዎትን እጥፍ ድርብ ያድርግልን:: እግዚአብሔር ጠላቶቾን ከእግሮ በታች ይጣልሎት ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን
@tibebutagele2791
2 жыл бұрын
ቀለ ህይወትን ያሰማልን
@genetgenet1516
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@HHh-te8sk
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን በሠላም አሥጀምሮ በሠላም እንዴያሥፈፆመን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን አሜን ✝️💒💒💒🤲🤲🤲👏👏👏
@SaraSara-it2ci
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜን በጤና የጠበቅልን
@መሲባለማህተብዎ
2 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት
@arsematekle9945
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አቦና
@tigisttigist9816
2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@atsedeassefe3634
2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@nazretgoitom6317
2 жыл бұрын
Amen
@yadshow7428
2 жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለል
@timmelkateihiti5298
2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@ayanamoges3376
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@rhfdhgj696
2 жыл бұрын
amen amen amen kal hwet yasemal
@abrhamtekleab3175
Жыл бұрын
የሰማነው በልባችን ይደርልን
@mherettsiduye5561
2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@danielchaka6824
2 жыл бұрын
yibertu aba Melkto ejeg melkam new .
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@asefumesele7875
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👍
@biritu9939
2 жыл бұрын
Amennnnn
@barimaaza4817
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mareyaamienatee7157
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏
@faisalalmadani1041
2 жыл бұрын
habathen egzybher yestien
@ስንታየሁእርእረኛየነው
2 жыл бұрын
kalewet yasemalin abatachen
@firiyotfiritawaahidoo3921
2 жыл бұрын
Esh Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen
@ermiastam8220
2 жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Wolde Mariam!!!
@helenmeles5650
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያስማልን
@gebiremfesekiduse2268
2 жыл бұрын
Edeme yestilen!!!
@tadumagna2608
2 жыл бұрын
Betam des yemil timihirt new.fitifit argew new yagoresun memihir enamesegnalen 🙏🙏🙏
@messiessi3635
2 жыл бұрын
Abatachen bereketot yedereben🙏
@bitanya2094
2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@sosenawendmu3330
2 жыл бұрын
kalehwwt yasemalgin
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
2 жыл бұрын
Enkuan be selam mexulin abbatachinin
@saratsegay6095
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre Edme Na tena yestelen 🙏🕊️⛪
@gualgere3636
2 жыл бұрын
Amen 🥰 🥰
@selina_yemaryam
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸሎታቹህ አስቡኝ በለተ ስላሴ ከነቤተሰቦችን እንዲሁም ጓደኞቼን
@elsakassie6696
2 жыл бұрын
ይህ ህውይት እንደኔ ያስመረረው የእኔማ ደግሞ ሴት ሆነ በሴት ነው የሚፈታተነኝ 666 ሰጣይን ይሆን 😭 በቃሽ በለኝ አምላኬ ሆይ 😭😭
@tewabechtewabech5581
2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen kila huiyaweta yisamilna
@bestofever18
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@fatya9831
2 жыл бұрын
Amen segawen yabizaloti abatachin bestloti asebung weletee selase belew
@ssss4655
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@tegest5514
2 жыл бұрын
AMEEEN AMEEEN AMEEEN
@sergutegabriela7309
2 жыл бұрын
Amen Ende ena zena yesetelen qale hiwet yasemalen
@ፀሐይወጣልኝ
2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@bizubizu379
2 жыл бұрын
Thank you.
@almaztolla4677
2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏❤💖♥
@seemseem9962
2 жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
22:21
አምስቱ የመዳን መንገዶች! መፈወስ የምትፈልጉ ሰዎች እነዚህን አምስቱን ነገሮች አድርጉ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 32 М.
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
9:13
ስለ ዝኒየት( ህልመ ለሊት) ለጠየቃችሁኝ ፦ መምህር ተስፋዬ ነኝ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
19:22
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
Anchor Media
Рет қаралды 14 М.
29:40
በሱባዔ ወቅት ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን እናድርግ ? የሕልመ ሌሊት አይነቶች ምን ምን ናቸው ? መፍትሔውስ ምንድነው ?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 151 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 391 М.
🔴LIVE #የዛሬው_ይለያል‼️👉🏾ቦሌ መድኃኔዓለም #የአእላፋት_ዝማሬ_ዝግጅት #የዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_ምርቃት
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 365
28:41
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
21:46
ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 65 М.
26:38
Ethiopia:- በፆም ወቅት እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናድርግ ? የህልመ ሌሊት (ዝንየት) መፍትሄ ምንድን ነው?
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 15 М.
33:55
በሱባኤ ወቅት የሚጸለዩ ጸሎቶች ምን ምን ናቸው? እመቤታችንን በሱባኤ ምን እንለምናት? በሱባኤ መልስ ብናጣስ ምን እናድርግ?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 76 М.
23:12
በፍላጎታችን መታመም ... ሳይንስ ፤ሀይማኖት ፤ ፍልስፍና...|Voluntary pain|
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 29 М.
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН