በጣም የበሰለ ሙዝ ካላችሁ ይህን የመሰለ ጣፋጭ ዳቦ መጋገር ትችላላችሁ

  Рет қаралды 28,744

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
የሌላ ሀገር ዜጎች ቢሆኑ እደዚች ያሉ ባለሙያወች በሚለየን ነዉ ላይካቸዉ ያየዉ አንድ ሽ ምናምን ሰዉ ላይኩ መቶ ምናምን ካያችሁ ለምን ላይክ አታደርጎም እራስ ወዳድ አንሁን ለማወቅ አይታችሁ ዝም ብላችሁ ስወጡ አይሸምማችሁም ጎበዝ በርቺ የሁልግዜ አድናቂሽ ከሳኡዲ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 2 жыл бұрын
That's my question too
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
@@mituyefikir9033 ከእግሊዘኛ ጋር በጣም ጸበኛ ነን ነ ከከከከ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 2 жыл бұрын
@@ghghh3547 I'm sorry. Hope you will get along one day.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሩልኝ እህቶቼ በጣም አመሰግናሉው
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
መሻአላህ ምግብሽ ባንች መንገድ ሰርቸው ሁሉም ምርጥ ነው ጎበዝ ሴት ነሽ በርች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ እበረታለው የኔ ውድ
@FrehiwotDesta-xv3wd
@FrehiwotDesta-xv3wd 11 ай бұрын
ሜልዬ ብዙ ነገሮችን ተምረናል እጅሽ ይባረክ በዚኛው ሙዙን ማብስል አስፈላጊ ነውወይ?
@EmebetTamire
@EmebetTamire 6 ай бұрын
Balemuya ehit tebarekilign
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
ማቡኪያው ሲመች
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
ሜሊ በጣም እናመሰግናለን የምትሰሪውን ነገር በጣም ነው የምወደው በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ራሁ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 жыл бұрын
ፍጥነቷ በጣም። ይደቃል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እምሻው
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ውዴ እሚያስጎመጀ ዳቦ እጀሽ ይባረክ
@Sahlemariam
@Sahlemariam 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል።
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሠራር ነው እንሞክራለን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam Amesegnalehu tiru new. Berchee!!!
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንደዚህ በፆም ግዜ የምንበላው banana bread ስላሳየሽን ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን መአዚ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉዬ
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
Ejesh yebarek mellye.
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ተባረኪ ሠላምሽ ይብዛ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@mimiyabera2756
@mimiyabera2756 2 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም ቀና ትሁት በደፈናው የሴት ቁንጮ ነሽ ኑሪልኝ የኔ እህት :: እስቲ ለስኳር ህመምተኞች በአልመንድ እና በመሳሰሉት ሎ ካሎሪ በሆኑ የሚጋገር ዳቦ ሞክሪ እና አሳይን 🙏🙏🙏🙏
@guucitube5942
@guucitube5942 2 жыл бұрын
MY Top 10 እንደሁል ጊዜ ያም ያም New 😘
@asease6767
@asease6767 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ።
@ዜድአሊቲዩብ
@ዜድአሊቲዩብ 2 жыл бұрын
ባለሙያ
@tazukassahun
@tazukassahun 2 жыл бұрын
it looks delicious, really. definitely will try it soon
@hanatades204
@hanatades204 2 жыл бұрын
wow deba nesh siyamr mgebu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@senaittesfay2718
@senaittesfay2718 2 жыл бұрын
Thank you sister🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ ውድ እህታችን በርቺልን👌👌👌🌹🌹🌹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ዋውውው ምርጥ ልዩ ነው
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 жыл бұрын
ሜሊዬ የበሰለ ሙዝ እንዳለኝ ወፏ ሹክ አለችሽ እንኳን ደህና መጣሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማርትዬ መሆን አለበት
@hargewointefera6561
@hargewointefera6561 2 жыл бұрын
Wow des ylal
@baariimusaa7450
@baariimusaa7450 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ቱባረኪልኝ
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ተባረኪ ባለሞያ ትንንሽ የምትሠሪያቸው ኬክ አለ አረሣሁት በእንቁላል ነጩ ክፍል በመጥበሻ ነው ምትጋግሪው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ
@shironganga1395
@shironganga1395 2 жыл бұрын
What a good idea to bake the bananas instead of waiting for them to overripe I love your baking Melly am still hoping to improve on my baking 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Thank you dear!You can use also microwave
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
Enamesgnalen Mellye
@FekerteBezane
@FekerteBezane 2 жыл бұрын
ሜሉ ዳቦ ምንም አልወጣ ብሎኝል ሶፍት አይሆንም ድርቅ ይላል በተለይ ሲያድር ምን ሲሆን ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜንዬ ማሸት ለስላሳ እንዲሆን ግሉቲኑ በደንብ ሲጠባበቅ ይለሰልሳል
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 2 жыл бұрын
ማቡኪያሽ የትይገኛል ዋጋውስ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እንኳን ደህና መጣሽ ይሞከራል ግን ሙዙ እራሱ ጣፍጭ ሰለሆነ ሱኳሩ ቢቀርስ አይሆንም ሜሊ??ግን ሜሉ ክላሲካሉን ትንሽ ብትቀንሱት ድምፀሽ እንዲሰማ በደንብ የኔ አስተያየት ነው ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሜሪዬ ክላሲካሉን አስተካክላለው ስኳር ግን ሙዙ ዱቄት ሲገባበት ምንም ምንም ስለማይል ነው የተጠቀምኩት
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሺ ሜሊዬ የድንግል ማሪያም ልጀ ያክብርልኝ
@weletademisse4231
@weletademisse4231 2 жыл бұрын
Wawooooo 👍
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
🤗👌🥰
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 7 ай бұрын
እኔ ፈርዶብኝ በጣም የበሰለ ሙዝ አልወድም ዉስጡ ምናምን ያለዉ የሚመስለኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ይሄ ኬክ በቃ ላንቺ ነው
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 2 жыл бұрын
Yal sekwar mesrat aychalem? Le sekwar tamamiwoch
@z7456
@z7456 2 жыл бұрын
በዘይት ፋነታ ወተቴ ብትጠቀሚና እንቁላል ቢኖረው ለጣእም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ትችያለሽ ግን ቅደም አርጊበት እኔ ለጾም ስለሰራው ነው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ለጠዋት ለልጆች ይሆናልለትምህርት ቤትም snack ይሆናል ለትምህርት ቤት የሚሆንነገር ለልጆች ሜሉዬ አሳይን ግዜ ስታገኚ
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
Please control your sound system Especially , . Blender or any unnecessary sounds I like ye program but it is a little noisy for me 😃 Thanks 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 жыл бұрын
👏👏👌👌👍👍🥰🥰
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@ganootube7855
@ganootube7855 2 жыл бұрын
🥰🥰
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ሜሉ በእጅ ማቡካት አይቻልም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ይቻላል በደንብ
@hargewointefera6561
@hargewointefera6561 2 жыл бұрын
BETHAM KONJO NEW
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 2 жыл бұрын
Gobez
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@selamselam2999
@selamselam2999 2 жыл бұрын
b.m
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ከምር በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ሄሉዬ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv ye kanela dulat melat mindinew wude
@Ameerah-Ahmed4e
@Ameerah-Ahmed4e 2 жыл бұрын
The upper part of it, shouldn't be dry like you did. Not like the American banana bread which is soft. I'm just sayin'.
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ያምትገኙ በሙሉ በያላቹበት የአለህ ረህመት እዝነት አይለያቹ አልሀምዱሊላህ ሰውዲ እስር ቤት ሚገኙ ወገኖቻችን እየተሳፈሩ ስለሆነ ተደስቻለሁ ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል የመዳም ቅመሞችይ ቤተሰብ ሁኑኝ እኛ የመዳም ቅማሞች አንጨካከንም ሰውን መርዳት ያስደስተናል ሰብ በማድረግ አስደስቱኝ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤🌹👏
ቅዳሜ ሰርተን የበላነው
24:55
Melly spice tv
Рет қаралды 20 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
የሙዝ ኬክ አሰራር banana 🍌 cake 🍰
14:18
Habiba Habiba
Рет қаралды 12 М.
ጣፋጭ የሙዝ ኬክ ||Ethiopian food|| Delicious Banana Cake
10:42
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 23 М.
በጥቅል  ጎመን  ቆንጆ  የጾም  ቂንጬ  አሰራር
10:21
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47