ልብ የሚነካው የወጣቱ ታሪክ! በእኛ ላይ ቢደርስ ምን እናደርጋለን? አድምጠን ኮሜንት እናድርግ!

  Рет қаралды 10,654

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

3 ай бұрын

በልጅነቱ ትልልቅ ስቃዮችን አይቷል::ቤተሰቦቹ ትልቅ ችግር ውስጥ ናቸው::ፍቅር ህይወቱ ተከድቷል::ሰው አይወደኝም ብሎ ያስባል::ስራ የለውም::የሚረዳውም የለውም::በአነስተኛ ቤት ተከራይቶ ይኖራል::አካውንቱ ላይ ያለው ብር ሊያልቅ ጫፍ ላይ ደርሷል::በዚህ የተነሳ በጣም እየተጨነቀ ነው::ራስህንም አጥፋ የሚል ድምፅ እየመጣበት ነው::ፍላጎቱ ከገንዘብ ችግር ተላቆ ቤተሰቦችንም መርዳት ነው::ስኬታማ ህይወትን መኖር ነው::ይህ ሰው ምን ያድርግ?

Пікірлер: 45
@stgeorge7371
@stgeorge7371 3 ай бұрын
አቅሜ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ማንም የለኝም በቃ ላልነሳ ወድቄያለሁ ባልኩበት ሰሀት በሕይወቴ ተአምርን ሰርቶ ከከፍታላይ ያቆመኝ🙏እመቤቴ ድንግል ማርያም ጉልበቴ አማላጄ ሁሌም የማትለየኝ አናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ🙏
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 ай бұрын
አሜን እኔም እናት እና ልጁ ናቸው ያሉኚ
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 3 ай бұрын
Amen amen
@Msaemibit
@Msaemibit 3 ай бұрын
ማንያዘዋል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኔም አቅሜ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ አምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ እና እምየ ቅድስት ክዳነ ምህረት ናት ❤❤✝️✝️
@merieyob6828
@merieyob6828 3 ай бұрын
የኔ ማረግ የኔ ግርማ የኔ ሞጎስ የኔ አቅም የድንግል ማርያም ልጆ እየሱስ ክርስቶስ ነው ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እቺላለው ።
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd 3 ай бұрын
እኔ አቅም እኔ ጉልበት እግዚአብሔር ብቻ ነውየእግዚአብሔር ስም ሁሌ የተመሰገነ ይሁንየሰማይ ምትኖር የዘላለማዊ አባት ቅዱስ መድሃኔዓለም አመሰግናለሁ ሁሌየኔ ውድ ወንድም በጣም ነው ማደንቀውእግዚአብሔር ጤና እና እድሜ አብዝቶይስጣው❤❤❤❤❤❤❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 ай бұрын
የኔ አቅም ምንም መልካምነት ሳይኖረኝ እንዲሁ የሚያኖረኝ የቅድስትድንግልማርያምልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የታመነ ነው🙏🙏🙏
@ROYAL54383
@ROYAL54383 3 ай бұрын
እጅግ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በተለይ የሱሱ ራሴን እንድመለከት አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-dq7sc5rq8f
@user-dq7sc5rq8f 3 ай бұрын
ማንያዝዋል እሸቱ በጣም እናመሠግንሀለን እመቤታችን በምልጃዋ እድሜ ከጤና ጋር ታብዛልህ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 3 ай бұрын
Mane Dequ Wedemachin FETARI Zenenikin Hulu Yebarekew!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 ай бұрын
ወይኔ ማኔ ጀግና ነህ እኮ እዴት አደምታስደስተኚ ከአምላክህ ጋር የለህ እምነት ይገርመኛል እኔ ምግበ ስጋ ምግበ ነፍስ እየመገብከኚ ነው ፀጋውን ይጨምርልህ
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 3 ай бұрын
ማኔ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው
@jlalustencil8969
@jlalustencil8969 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሌ እንደዚ አይነት video post አርጉልን 🙏🙏🙏
@user-dc9et4zi8o
@user-dc9et4zi8o 3 ай бұрын
አንተን የረዳህ አምላክ ከልብ እኔን ም ይረዳኝ ኣሜን እና መሰግናለን🙏🙏
@BuzeYafet-zb9ml
@BuzeYafet-zb9ml 3 ай бұрын
ማኔ እኔ አንተን ማግኝት እፈልጋለው እባክህ በጣም ታምሜአለው አይምሮዬ በጣም ታሞል
@mabreha4187
@mabreha4187 3 ай бұрын
You are a great instructor: organized, responsive, patient and able to clearly explain complex topics and nuances. Words are powerless to express my gratitude to you.
@user-lh8wh1uw2g
@user-lh8wh1uw2g 3 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ሀገር ቤት ገብቼ አንተን ባአካል ማግኛት እፈልጋለው
@meseretdebebe4759
@meseretdebebe4759 3 ай бұрын
Mene tefelagalek kezey yebelete egezabehire kategar new hula emarebekalew adeken ategare edemekerebe amenalew❤❤❤
@user-xl8gi2bh7w
@user-xl8gi2bh7w 3 ай бұрын
አድናቂህ
@YordanosGebremedhin
@YordanosGebremedhin 3 ай бұрын
Maneye edme ena tena yestk❤❤
@user-xl8gi2bh7w
@user-xl8gi2bh7w 3 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ
@user-xl8gi2bh7w
@user-xl8gi2bh7w 3 ай бұрын
አድናቂ ነኝ
@user-qw7fz1rj2e
@user-qw7fz1rj2e 3 ай бұрын
Mane pls ke 9 amet behala yetgabutn akirblin
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 3 ай бұрын
Aqeme GATA EYESUS YEFETEREGN AMILAK New!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@lidiayuhanes4071
@lidiayuhanes4071 3 ай бұрын
ማኔ በምን ላግኝክ እባክህ
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 2 ай бұрын
Fatari akem❤❤❤
@kalkidanaweke9818
@kalkidanaweke9818 3 ай бұрын
ራሴን መቀየር እፈልጋለሁ ግን የውሳኔ ሰው መሆን አልቻልኩም plz mane help me🙏
@user-hd9hu2lv7x
@user-hd9hu2lv7x 3 ай бұрын
Enem
@YordanosGebremedhin
@YordanosGebremedhin 3 ай бұрын
Le 3samnt yemikoy seletena ale manyazewal ga please mokrew taterfbetalh
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 3 ай бұрын
I don't how to thanks bro
@takelederesa
@takelederesa 3 ай бұрын
god is life
@mohannadfar9560
@mohannadfar9560 3 ай бұрын
አቅሜ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@endalkgebrekidan6365
@endalkgebrekidan6365 3 ай бұрын
Bad experience is good experience
@user-ei6eu1nl7p
@user-ei6eu1nl7p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Editz_466
@Editz_466 3 ай бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@gizachewtessema9298
@gizachewtessema9298 3 ай бұрын
ማን ያዘዋል…..!!!! ( who Order this …!!!
@tigistwerkye
@tigistwerkye 3 ай бұрын
akemachen fetari new
@Eotc628
@Eotc628 3 ай бұрын
Maneye le podcastu lela youtube btkeftlets???👏👏👏👏
@DjfjDjyju-jr1sw
@DjfjDjyju-jr1sw 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jc3jg2ek6q
@user-jc3jg2ek6q 3 ай бұрын
ማንያዘውልየ ሙሽሮቹን አቅርባቸውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 ай бұрын
ቤዚን እና ሰይፈን ነው❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 3 ай бұрын
ይቀርባሉ
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 15 МЛН
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 62 М.
የንቁ ሰው 5 መገለጫዎች||@manyazewaleshetu
38:27
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 21 М.