"ብዙ መድሃኒት ውጬ ነው የደወልኩት!!!ይቅርታ ስጠይቅ ሀሳቤን አልቀየርኩም ነበር" ለፊልም ስራ ሴትነቴን...| Tiktoker Beti |

  Рет қаралды 9,419

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

7 ай бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 66
@user-pt5ip6hk3q
@user-pt5ip6hk3q 7 ай бұрын
አይዞሽ ቤተልሔም! ሰው ሁሌም እራሱ ላይ ብቻ ነው የሚያጠነጥነው።ከሰው ከጠበቅሽ ክፉ ጊዜ ላይ ነን ሰው አይደርስልሽም። አይንሽን ወደ ላይ አንሺ ! ጌታን ፈልጊ ታርፊያለሽ። እርሱ ያግኝሽ❤
@hanademelash6673
@hanademelash6673 7 ай бұрын
ወይኔ ይቺ ልጅ በጣም ሃሳብ ሆናብኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ❤❤❤ እየደወለች አወዳቹዋለው ስትል ግራ ገብቶኝ ነበር ፈጣሪ አሁንም ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
ልጅ እኮ አላት ምን አባአቴ ትላለች
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
በሰው ላይ ተስፋ አታድርጊ:: ሰው ሲፈልግሽ እንጂ? ስትፈልጊው ላይገኝ ይችላል:: ከሰው ብዙ አትጠብቂ:: ተስፋሽን በፈጣሪ ላይ አድርጊ:: ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል:: አትጨናነቂ ::
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር እንኳን ታደገሽ በጣም ነበር ልቤ የተሰበረው ለሰይጣን ኣንስጠው ስልጣን ለናትሽ ላባትሽ ለወንድም እህቶችሽ ታስፈልጊይልቸዋለሽ ኑሪላቸው ❤
@felenuna8034
@felenuna8034 7 ай бұрын
ይች ልጅ በግልዋ ችግሯን የሚረዳት ሰው ወይንም ቴራፒ ያስፈልጋታል እኛ ሀገር ሰዉ የሰው ችግር አይገባውም ከዚህ በላይ ኢንተርቪው ባታረግ ሁሉ ጥሩ ነበር
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 6 ай бұрын
እውነት
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
እኮ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላይሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 7 ай бұрын
የምታወራውም ትክክል አይመስልም
@SultanSultan-md9nl
@SultanSultan-md9nl 7 ай бұрын
ሠው ኣጣሁ እያልሽ ነው...መጀመሪያ .. ኣንቺ ሠው ሁኚ!!!በፈጣሪሽ ተመኪ.... በሁሉም ስፍራ..ኣምላክሽን ፍሪ!!!በኣርት ዙርያ ያላችሁ..በጥቅሉ...ለሀገራ ችሁ ለህዝባችሁ...ምንም ጠቃሚ ነገር ሳትሰሩ...የዋሁ ህዝብ ኣጋኖ ሰማይ ይሰቅላችሁዋል!!!ያኔ ኣድናቆትና የናንተ ትንሽነት..ይጋጫል!!!እንደሚመስለኝ.... እራስሽን..ፈልጊ!!!በጣም የሚወዱሽ... ቤተሰቦች ..ኣሉሽ!!እነሱ ሳይሆን..ኣንቺ ነሽ የራቅሻቸው!!!ቅድሚያ ለቤተሰብ.. ስጪ!!!ፈጣሪሽን..ኣክብሪ!!!
@user-wt2zr7oy9r
@user-wt2zr7oy9r 7 ай бұрын
የሚመካ በእግዚሀብሄር ይመካ አይን ከማየት አይሞላም ወደጌታ ተጠጊ መመኪያ እሱ ብቻ ነው
@fanteshfantesh5684
@fanteshfantesh5684 7 ай бұрын
ከአሁንም በኋላ ብዙ ጥሩ ያልሆነ ነገርም ቢገጥምሽም እንደዚህ ያለ መጥፎ ነገር እንዳታስቢ ሁሉ ነገር ያልፋል ያልፋል ያ ል ፋ ል .......
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 7 ай бұрын
ሰው ክብሩን ጠብቆ ሲኖር እግዚኣብሄር ኣይረሳዉም እነዛ የረከሰ ጥያቄ ጠይቀዉሽ No ያልሻቸው አሁን ያፍራሉ እዉነት በጽናትሽ ኮራሁብሽ 🙏❤️🥰
@naddy6205
@naddy6205 7 ай бұрын
እቺ ልጅ አሁንም እርዳታ ያስፈልጋታል
@matimat6070
@matimat6070 7 ай бұрын
I think she just wants to be famous. She’s gaining lots of media attention and she’s loving it.
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
እኛአገር 😢ታዋቂ ለመሖን ግዴታ በዝሙት ተጨማልቀዉ ታዋቂ ይሖነሉ ግን እኮ እራስ ማጥፋት መፍቴ አይደለም ካለመኖር መኖር ይሻላል አዞሽ ኢየሱስ ያድናል❤❤❤
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 7 ай бұрын
አይዞሽ አንቺ ጀግኒትነሽ። ገገቲቭ ሰዎቸችን አትስሚ በሃሺሽ እና በመጠ ጥ ናላቸው የዞረ ነው ንፅህ አይምሮ ያለውሰው እንዲህ አያስብም ለምን አልሞትሽም የሴይጣንመንደስ እንኳ ን የእርኩስ መንጠስ ባንቺ ላይ አልተፈፀመ አንቺ ከራስሽ አልፈሽ ሌሎች ትተርፊያለሽ መጥፎ የሚጽፉትም ልቦና ይስጣቸው በተረፈ እመብርሃን የጌታየ እናት ትርዳሽ
@umuhamudyoutube5399
@umuhamudyoutube5399 6 ай бұрын
ጥሩ መናገር ካልቻልን ዝም ብንል የተሻለነው በደዚአይነት ውሳኔ ውስጥ ከቻልን ጥሩ ሀሳብ መስጠት
@jklk1049
@jklk1049 7 ай бұрын
ፈጣሪን ብቻ አመስጊኚ ሌላውን ተይው ቤቲሻ መስራት የምትቺይ ነሽ ሁሉም ያልፋል
@almelenai6593
@almelenai6593 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ እግዚአብሔር እዲረዳሽ ፀልይ ወደገዳም ብትሄድ አሳዘነነችኝ 😢
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 7 ай бұрын
የስነልቦና ክትትል አድርጊ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
ሆሳአና ባአለትደር የአደልጅ አናአት ነበረች ልጅ አለት ምን አባቴ አባቴ ትላለች ለጆን ለምን አታወራአም
@yimenasumenigstu8648
@yimenasumenigstu8648 7 ай бұрын
ፈጣሪ በምክንያት ነው ያተረፈሽ
@user-uc8hs3kk3d
@user-uc8hs3kk3d 7 ай бұрын
አስለቀሽኝ አይዞሽ
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 7 ай бұрын
እምታምኑት አምላክ ይኑራችሁ ከምትሞላፈጡ ።
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 7 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q 7 ай бұрын
መሞላፈጥ የሚለውን ጋጠወጥ የሆነ ቃል እዚህ ምን አመጣው???
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 7 ай бұрын
@@user-zy2yb2wq4q ቃላቱ አንቺን ለመግለፅ ነው ቆዳ ። መዘመሙ ነው ?
@roza7158
@roza7158 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edentaye5552
@edentaye5552 7 ай бұрын
ንስሐ መግባትሽን አላወራሽንምና፤ ካልገባሽ ፍጠኚ። አሁን ላለሽበት ስሜት ግን እግዚአብሔር ይመስገን።
@felenuna8034
@felenuna8034 7 ай бұрын
ንስሀ እኮ በሰውና በእግዚአብሔር መሀከል የሚሆን እንጂ በአደባባዩ የሚነገር ነገር አይደለም
@edentaye5552
@edentaye5552 7 ай бұрын
@@felenuna8034 ለማስተማሪያ ይሆናል ብላ ለሥጋችን እራስን ቢዚ ማድረግ እንደመፍትኄ ካቀረበችልን ለነፍሳችን ደግሞ የሚሆን መፍትኄ ብታመላክተን ብዬ ነው ሀሳቤን የገለጽኩት፤ ካደረገችው ትልቁ መፍትኄ እሱ ስለሆነ ቢነገረን ካላደረገችው ደግሞ እንድታስብበት ብዬ ነው። ካጠፋሁ ይቅርታ።
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 ай бұрын
please. please. please. Don't. kill. ur. self. God. is. good. pls. depend. by. God. people. is nothing. ever one. have problems. God. is. good
@hdhr7283
@hdhr7283 7 ай бұрын
ምንም ምክንያት የሌለሽ ጥጋበኛ የጎደና ተዳዳሪ ወንድምና እትቶች ምን ይበሉ የንቺን ግፍ ሲታይ ፈጣሪ ምሮሻል
@roza7158
@roza7158 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Fetiya224
@Fetiya224 6 ай бұрын
ሰው አጥቼ ብለሽ ጭራሽ ሰው እንዳታጪ በንግግርሽ ያየሁት የለም ያየኝ የለም እንጂ አለች አያቴ እሰኪ ዝም ልበል ሆ ጌታዬ😊
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 7 ай бұрын
ኣትጨነቂ ሁሉን ለጌታ ስጭው!!
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Men film sertesh new???
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 7 ай бұрын
God protected you because he has a purpose in your life . But it is clear that you are under spritual attack. Start spritual practice " niseha megbat , tselot ,tsom" ASAP. Excessive emotion and relaying on ppl is not healthy for you.know God and stick to him . He is the only one we should love and trust him 100% .
@user-ij3dw7nh3c
@user-ij3dw7nh3c 5 ай бұрын
ደሞ ሌላ ፍሽን ልታመጡብን
@onelove8524
@onelove8524 7 ай бұрын
አሁንም የምታናገሪያቸው ነገሮች በዙሪያሽ አሉ ከምትያቸው ልጆች እንዳያራርቅሽ ጥንቃቄ አድርጊ
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 6 ай бұрын
እችልጂአሁንምችግርላይናትፈጣሪይርዳሽ🙏🙏
@legese103
@legese103 7 ай бұрын
አሁን ይቺ ምን ሰርታ ነው??? ከመጮህ በሰተቀር
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ብዙ ነገር።
@hilinafekadu6044
@hilinafekadu6044 7 ай бұрын
letmochi kasebesh men lemote naw asbalesh?
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q 7 ай бұрын
ለእንደእርሶ አይነቱ ትምህርት እንዲሆን።
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 6 ай бұрын
Anhe leba leme kerse beri felgse new reskalse leba nese
@rozaroza4288
@rozaroza4288 7 ай бұрын
መቼም እራሳን ለማጥፍት ብትሞክር በፌስብክ እየቀረጸች ደህና ሁኑ ማለት ስው እዲያቅላት እንጂ ራሳን ለማጥፍት አይደለም እራሱን የሚያጠፍ ስውማ አይናገርም
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q 7 ай бұрын
መፍረድ ቀላል ነው። እባኮ መልካም ነገር ማለት ካልቻሉ ዝምምምምም ይበሉ።
@rozaroza4288
@rozaroza4288 7 ай бұрын
@@user-zy2yb2wq4q ሃሳቤን ነው ያካፍልኩት
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 7 ай бұрын
​@@rozaroza4288 ዝምምምምም ማለት ይሻል ነበር ይህ ሀሳብ ማከፈል ሳይሆን መፍረድ ነዉ
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 7 ай бұрын
ሰላልሞተች ተናድሸ ነው ፈራጅ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
ልጅ እኮ አለአት አግብታአ ነበር ሆሳአና ባአለተዳአረ ነበረች ምን አባአቴ አባአቴ ትላአለች ልጅም አላት
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
ወጣት ዩቱበሮች? ቲክቶከሮች ? እባካችሁ? ለመታወቅ? ፎሎር ለማግኘት? ብለን? አስደንጋጭ ነገር ዜና? የመሳሰሉትን ነገር ለማድረግ አትሞክሩ? ሰዎች ለግዜው ይደነግጣል ቀጥሎ ግን ? መታመንን ያሳጣል::
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
ይሄ ገብቶሻል? ገብቶሀል? የሚል አጉል ልማድ? ብዙዎች ሚዲያ ላይ ሲጠቀሙ? ይሰለቻል:: ንግግራችሁን በተቻለ መጠን? ድግግሞሽ ያለው ነገር አታድርጉ::
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 6 ай бұрын
It's so stupid to say the least
@malm2509
@malm2509 7 ай бұрын
ገብቶሻል ገብቶሻል እያልሸ አዛግሽን እኮ
@fetahmede991
@fetahmede991 7 ай бұрын
Megemeriyam awekeshe new lemetawek engi letegi ayedelemme kkkk
@user-qg8vd4jj8f
@user-qg8vd4jj8f 7 ай бұрын
she already famous
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 6 ай бұрын
She has an underlying issues from childhood hence all this manifestation.she is still in the woods and I suggest that she sees a psychologist.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 26 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 20 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
እንዳላጣት እሰጋ ነበር።አርቲስት ሄኖክ መውደድ...
32:49
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 115 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 26 МЛН