ብዙ ሴቶች የሚወዱት ወንድ

  Рет қаралды 180,586

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

#ፍቅር #Fikeryibeltal #Relationshiptips
#Love
www.facebook.c...
Telegram
t.me/Fikeryibe...
fb
/ fiker.yebeltal
KZbin
/ @fikeryibeltal
Tiktok
vm.tiktok.com/...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 462
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶች...ድምፁ ላይ ትንሽ የጥራት መጓደል ስላለው ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ የሚሰራ ሰው እንከን ያጋጥመዋል ብላችሁ ታግሳችሁ ስለምታዳምጡኝ ክበሩልኝ፡፡ከልቤ ነው እኔም የምወዳችሁ... ከፈለጋችሁኝ በነኝህ አድራሻዎች አለው Telegram t.me/Fikeryibeltal fb facebook.com/fiker.yebeltal KZbin kzbin.info/door/7KiRozoQmlsgZkNGiyRgyw Tiktok vm.tiktok.com/ZS9nR
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 жыл бұрын
በሁሉም ቻናልና የፌስ ቡክ ገፅሽ እየተከታተልኩሽ ነው። ከልቤ አመሠግናለሁ! በድጋሜ በርቺልኝ ! ፍቅርርርር
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሙሂብ
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 жыл бұрын
እንዳንቺ ትጉሐን ምርጦች ይብዙልን!!! ፍቅር !!!
@user-uh9ei4cl3j
@user-uh9ei4cl3j 3 жыл бұрын
ፍቅር በጠም ልክ ነሽ ለምከራሽ እናመሰግናለን
@Zainab-ne8ro
@Zainab-ne8ro 3 жыл бұрын
የኔ እህቴ እስተዋይ ነሽ
@muhibmuhib9724
@muhibmuhib9724 3 жыл бұрын
WOW......❤ ፍቅር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ! እንወድሻለን !!! በርቺልኝ !!! ፈጣሪ ረድኤት በረከቱን ሁሉ ይስጥልኝ !!!! ፍቅር ይበልጣል!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ
@nigussolomon580
@nigussolomon580 3 жыл бұрын
አሳ እንዴት እንደሚጠመድ ለአጥማጁ አሳዉ አይመክረዉም !!!
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Kkkkkk arif ababal
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 жыл бұрын
ማለት አልገባንም ሰለባህር አደለምኮ የምታወራው ሰለ እዳተ ያማል ቅኔ የሆነው ወድ እየነገረችን ነው ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nigussolomon580
@nigussolomon580 3 жыл бұрын
@@user-sw4iy7fq8h ያማል ቅኔዉ ሀሀሀሀሀ
@abrhammeftu3799
@abrhammeftu3799 3 жыл бұрын
Ere tmechekegh abateeeee
@getsolomon
@getsolomon 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ፍቅር ብዙ ወንዶች ለፍቅር ብለን የምንከፍለው ዋጋ ጥሩ አይመስለኝም ምክንያቱም እሺ እሺ የሚል ፀባይ ስላለን ለጉዳት ይዳርገናል እውነት ነው።ሴት ልጅ ባውንደሪዋን/ቀይ መስመሯን አውቃ የተረዳች ሴት ማግኘት እንዴት መልካም ነው። ፍቅር በርቺ እድሜና ጤናን ተመኘሁልሺ!! ፍቅር ዛሬ ትንሽ የሚረብሽ ድምፅ አለ !!
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
ውዳችን ሳላም በዙርያሽ ያሉ ወገኖች በሙሉ ሳላምና ጤና ይሁኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኣንች ያልሻቸው የጠቀስሽያቸው በሙሉ መቋጫቸው ወይንም መደምደሚያቸው የልብ ቃናናትና "ፍቅር" ስኖር ይህ ሁሉ በወቅቱ በተፈለገው መልኩ ይከወናል ባይ ነኝ በተረፈ የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድ!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም፡፡ ክበርልኝ
@bereketmekonnen914
@bereketmekonnen914 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ግልፅነትሽንና ንፅህናሽን በጣም ወድጀዋለው። በርችልን
@wahbelbarymuktar-3998
@wahbelbarymuktar-3998 3 ай бұрын
❤❤❤❤አነጋገርሽ ራሱ ፍቅር ነው❤❤❤❤❤ግንኮ ሴቶች ስትባሉ ወንዶችን እንደ ሳንቡሳ ጠበሳችሁን ፈጣሪ ይጥበሳችህ😅😅😅
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
ቅመሜ 1ኛ ነኝ እምር ብሎብሻል ከምንም የለሁበትም ትምህርትሺ ያስደስተኛል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
ቀጥይ በዚሁ ይመቻል በተለይ እንግሊዘኛ ሥትቀላቅይ ደሥ ይላል።እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@degumhiretu2178
@degumhiretu2178 2 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር ነሽ ሀሳብሽ በጣም ውሳኝ ነው ለህይወታችን ወሳኝ ነገር አስተማርሽን ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን ከእውቀትሽ ላይ እውቀት ይስጥሽ እናመሰግናለን
@abiyahmedfantv9173
@abiyahmedfantv9173 3 жыл бұрын
Merci beaucoup! አሪፍ video ነው። In addition to what you just said ሴቶች በባህሪያቸው show off ይወዳሉ ፣ አብዛኛዎቹ። አንቺ እዚጋ ያቀረብሽው software/ባህሪነት የተመለከተ ብቻ ነው። እንደ ኢትዮጲያ ባሉ ያላደጉ ሀገሮች ቅድሚያ የሚሰጠው hardware ነው። በቂ ገቢ/ቤት/መኪና ፣ physical apperance። አንቺ ያልሻቸው ነገሮች ከዛ በኋላ ነው የሚመጡ ናቸው።
@okdf6826
@okdf6826 3 жыл бұрын
መናቅ ያለው ኢቲዮጵያ ብቻ ነው ያለው በተለይ በገንዘብና ትንሽ ተማርኩ ባለው ስው ያለው ። ድህነታች ያመጣው አመለካከት ይመስለኛል።
@ambulaambeman2520
@ambulaambeman2520 3 жыл бұрын
በትክክል
@aragawmelkie6759
@aragawmelkie6759 3 жыл бұрын
ፍቅር ሃሳብሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት፣ ኮሜንት ማድርገ የምፈልገው፣ ምን ያህል ጥናት ሰርተሻል? ለምሳሌ "ብዙ እሴቶች እንዲህ ናቸው" ስትይ በጥናት የትርጋገጠ ስለመሆኑ ሶርስ ዶክመንት የሚፈልግ ስለሚኖር ሞር ፕራክቲካል አናሊሥስ ብትጨምሪበት አሪፍ ነው
@aynalematanaw4123
@aynalematanaw4123 Жыл бұрын
Best your idea you should be continue
@ermaboy5547
@ermaboy5547 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ያው "Common" ማለት በተለይ ካነሳሽው ሃሳብ ኣኳያ "የተለመደ ወይ እንደ ተለመደው" ማለት ነው። ኣመሰግናለው!!!!
@tadessealemnew4408
@tadessealemnew4408 3 жыл бұрын
realy admire you. ቀጥይበት
@addismisale
@addismisale 3 жыл бұрын
እነዚህ ነገሮች ከevolutionary psychology ጋር የተያያዙ ናቸው አይደል?
@tsegeredabezuneh1051
@tsegeredabezuneh1051 3 жыл бұрын
አንተ ለምን በእንደዚህ አይነት topic video አትሰራልንም?
@liyagirma8444
@liyagirma8444 3 жыл бұрын
አንተ በጣም አንብበህ ስለምትሰራ እንዲህ አይነት video ብትሰራ በጣም የተሻለ ምታስረዳን ይመስለኛል
@selamworku4442
@selamworku4442 3 жыл бұрын
ስትሰራ ታድያ የወንዶቹንም ስራልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Exactly!But the drawback is that the evolutionary pyschology don't recognise the impact of cultural influence.
@addismisale
@addismisale 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal cultures are also part of evolution don't you think? i really appreciate you put it in the theme of our culture
@abdulaabdella9906
@abdulaabdella9906 2 жыл бұрын
ፍቅር የተምህርት አሰጠጥሽ (አገለለጥሽ) ደስ ይለል እንወድሸለን
@bettyabebe8155
@bettyabebe8155 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ስውድሽ ከልቤ ነው 😘🙂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@bettyabebe8155
@bettyabebe8155 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ❤️❤️
@AhmedAhmed-gj4zb
@AhmedAhmed-gj4zb 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ፍቅር ውድነሽ እህትዋ ፈታ ያልሽ ነሽ እሺ
@microsecond502
@microsecond502 2 жыл бұрын
Thanks I really appreciate you and your view.
@user-gw8fl3vi3l
@user-gw8fl3vi3l 8 ай бұрын
ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ነው ብቻ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከመግቢያው መናገር ስትጀምሪ ኮመን(commen)በሚል ቃል ጀመርሺና ኮመን ማለት ምንድን ነው በአማርኛ ስትይ ጠየቅሺ እንዴት ነው አማርኛ ከሆነ ጨርሶ በአማርኛ ካልሆነ ደግሞ ጨርሶ በእንግሊዘኛ አንድ ወጥ በሆነ የራስን ቋንቋ ሊያዳብር በሚችል ያነጋገር ዘይቤ ቢሆን መልካም ነው ምክኒያቱም አማርኛ እያወሩ አማርኛ እንዳለማወቅ ሊያስቆጥር ስለሚችል ነው እላለሁ
@theprecious4238
@theprecious4238 3 жыл бұрын
Wow i like your hair 😍
@WossenAnileyKelkay-kb6ym
@WossenAnileyKelkay-kb6ym 6 ай бұрын
Good approach ,posture ,personality & presentation ...keep it up...!!
@binumoha1675
@binumoha1675 3 жыл бұрын
እስኪ ከ 18 አመት በታች ታሳቢ አድርገሽ አንድ ነገር በይ እኔ እንኳን አለፍኩት
@aemubelay46
@aemubelay46 3 жыл бұрын
በጣም እውነትሽነው 100%አቦይመችሽ ፍቅር እምርም ፍቅርነሽ።
@mukhatarmarko9701
@mukhatarmarko9701 Жыл бұрын
በእውነት ተመቸሺኛል
@medanashebir6090
@medanashebir6090 3 жыл бұрын
#fikir you are blessed yawerashiwn hulu i agree #thank_you_maddam
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
You're Welcome
@user-co7zv7vo2g
@user-co7zv7vo2g 3 жыл бұрын
እኔም በሌን ልፈተው የተገደድኩት ዬትም ሊሂድ አይጠይቀኝም ደውሎ አይጠይቀኝም ምንም ልጠይቀው እንደፈላግሺ ይለኛል እነ በጠም እበሰጭበት ነበር ስጦተ ስገዘለት አየመሰግነኝም
@user-yh6zb5nc1i
@user-yh6zb5nc1i 3 жыл бұрын
ክክክክክክ።የኔቢጤሁነሽነው።ውደ።የኔም።ደነዝነው።ምንምአይገባውፍራ
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 3 жыл бұрын
@@user-yh6zb5nc1i 🙄🙄🙄
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Sameera, Sewi letederegeleti bego negeri mamesigeni alebeti egna mahibersebi yetelemede ayimesilegnim. Negri gin yeti wetashi, yeti gebashi, manewi yedewelelishi eyale yemichekachiki berasu yemayitemameni wondi newi lesetimi endezawi.
@zadeayale8799
@zadeayale8799 6 ай бұрын
😂😂😂😂😮😮😮😮
@abibeyene9692
@abibeyene9692 3 жыл бұрын
ክክክክክ ትመቻለሽ አህቴ እንጨት እንጨት አልሽ ክክክ!
@Haimanotyibeltal-dz9rv
@Haimanotyibeltal-dz9rv 5 ай бұрын
fiker yene enat temechetognale
@yang5058
@yang5058 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር። እንዳንች አይነት ሴት ይብዛልን,ግን አሁን የለም ጥሩ ሴት..... ገንዘብ ገንዘብ.. ......ነው የሚሉት
@abyssinialeathercraftzerub983
@abyssinialeathercraftzerub983 3 жыл бұрын
ደሰሰሰሰይላል ቆንጆ ደሞታምርያለሽ ባቅሽ በደምብ እንኳን ኣልፋታሽምነብር ግን ብዙኣላቅሽምችግሩ እና ፍቅርኣስታያትተሞሽቶኛል ቀጥየበት ቆንጅየ
@bradaasnu1147
@bradaasnu1147 2 жыл бұрын
ምታሳይው አክት ግን ያስጠላል እንደዚህ መሆን የለብሽም
@abartube5828
@abartube5828 3 жыл бұрын
ትክክል ምንም ስሳት ዬለም መኒነቱ በዳብ መንገር አለባት በቅምህ ፈታ ለመድረግ ጥረት አድርግ ሰው ትዳር ካገባ ቦሃለ ሐለፍትነ ልሰመው ይገባል ግዴታ እድሜ አይዎስንም
@weldayalemu6117
@weldayalemu6117 3 жыл бұрын
ፍቅር ልክ ነሽ ለሠው ልጅ ውበት የተሻለ ልብስ ነው እናመሰግናለን ይደገም
@abichagirma7885
@abichagirma7885 Жыл бұрын
በርች እንግዲህ በዝህው እድሜ መካር በመሆንቪ ደስ ብሎኛል ለነገሩ እኔም ውጣት ነኝ በርች።
@Damakesimedia7595
@Damakesimedia7595 3 ай бұрын
አቤት እንግሊዝኛ ኢዝ እና ወዝ ታበዣለሽ ዲያስፎራ ነሽ መሠለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fishtsegaye2832
@fishtsegaye2832 3 жыл бұрын
Common አንቺ በተናገርሽበት Context ወይም አውድ " በጋራ ሁሉም የሚስማማሙበት " ማለት ነው ።ቪድዮውን ወድጄዎአለሁ ። እናመሰግናአለን ።
@davidharcot220
@davidharcot220 3 жыл бұрын
ጊዜየን አዳንክ እና ልክ ነህ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቅመሜ 😍👌
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡፡ እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ
@abebew364
@abebew364 3 жыл бұрын
All ways I follow her directions but I am tired. I like her but she is looking out side . She gave me hard time. She is 29 years old . What can I do ???.
@howtobestchanel2006
@howtobestchanel2006 3 жыл бұрын
waw This Brand
@surafel.t949
@surafel.t949 3 жыл бұрын
Thank u, fiker
@masreshaasrat1105
@masreshaasrat1105 Жыл бұрын
ፍቅር በጣም ነው ደስ የምትይኝ
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሣብነው እኔም በሀሣብሽ እሥማማለሁ
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 3 жыл бұрын
ኮመን ማለት የጋራ ነው የፍቅር መምህርት እስኪ በደንብ ንገሪያቸው ።።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወይዘሮ ይመችሽ
@fdiafudia8000
@fdiafudia8000 3 жыл бұрын
You're the best one
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 жыл бұрын
You are good. I wish you good luck.
@belayselmon7396
@belayselmon7396 Жыл бұрын
ልክሽን የምታውቂ እውነተኛ ሐበሻ ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ።
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 3 жыл бұрын
ፍቅር እውነትም ፍቅር ነሽ !! ትመቺኛለሽ!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብሩክ
@mofizuddin2138
@mofizuddin2138 3 жыл бұрын
አይ ፍቅር በቃ ወደ ገደለው ሰብስክራይብሽን መጨረሻላይ ማድረግሽ ደስ ይላል
@Jesus-4721
@Jesus-4721 10 ай бұрын
enen kanch nw fikr yeyazegn
@daniemalede2092
@daniemalede2092 3 жыл бұрын
Thankes continue fikr
@yeab5kilo
@yeab5kilo 3 жыл бұрын
እድሜ ላንቺ ወንዱ ሁሉ player ሆነ 😜😜😜
@WossenAnileyKelkay-kb6ym
@WossenAnileyKelkay-kb6ym 6 ай бұрын
u r v smart one !!!
@No-zw4ky
@No-zw4ky 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር ዛሬ ዘጠንኛ ነኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እንኮን ደህና ጠበቃችሁኝ
@AminaBabo-mx1bf
@AminaBabo-mx1bf Жыл бұрын
የውነት ፍቅር ነሽ👍👍
@berhanuyimam4296
@berhanuyimam4296 3 жыл бұрын
ስላም ዛሬ ጥሩ ነው ለሬሰ ሲቆርሱ አያንሱ ብቻ የዛሬ የኔ ጸባይ ነው የተናገርሽው ቀጥይበት
@user-ql7jn8pb6p
@user-ql7jn8pb6p 3 жыл бұрын
ፍቅር እኔ አሁን ያልሹ ነገር ሁሉ አለኝ ሚስት እፈልጋለሁ💋💑💑💑💑💑👭👭👭😍😍😍😍😍
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
እ. እኔ እያለው
@No-zw4ky
@No-zw4ky 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ አአአ
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Hulumi le bego newi, Ene Makibeli, Tringo aleni eyaluhi newi. Egzire misti ebeti diresi yizolihi eskimeta eyetebeki newi? Ayinhin gelitehi akababihi yalutin enistochi kirebachewi, yemikeribuhimi kalu letidari asibachewi. Melikami edili
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
ሁሉንም አሟልቻለው ማለት ነው። አንዳንዴ ውስጣችን ያለውን የማናውቀውን ሰዎች ይነግሩናል።ሙሉ ግን አይደለሁም
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል በትክክል ፍቅር ከምንም ይበልጣል ግን ምነው ጠፋክ ብለሽ አልፈለግሽኝም በሰላም ነው ግን ክክክክክ ስቀልድ ነው ጎበዝ ልጅ ነሽ በህርቺልን
@tarakadamibalo4227
@tarakadamibalo4227 Жыл бұрын
think God bless you sister
@dannylemi8802
@dannylemi8802 3 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር ነሽ ።ከላይ የጠቀስሽያቸው ሁሉ አሉኝ ግን ቺክ ወፍ።
@benyamdubale3813
@benyamdubale3813 2 жыл бұрын
ጃንቦ እና ከፍቅረኛ ጋር መላላጥ ያገናኘሻሸው ነገሮች ደስ አይልም እንጂ ሌላው አሪፍ ነው ተመችቶኛል
@hussenmehamed3892
@hussenmehamed3892 2 жыл бұрын
ጥፍንግ አድርጎ የያዘውን አጉል ባህልን ሠብረሽዋል ልትመሠገኚ ይገባል።
@abebawdebie5751
@abebawdebie5751 2 жыл бұрын
Thanks
@helenhelen5899
@helenhelen5899 3 жыл бұрын
ፊቅር በንሺ ትምህራት በዙ ንገራተምረንል እናመስግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@1453-y9h
@1453-y9h 3 жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ በሴት ለመወደድ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ለመኖርም ያስፈልገናል፤የናንተን ግን እንጃ እግዚኦ ያሰኛል አመላችሁ።
@henoktariku9970
@henoktariku9970 3 жыл бұрын
ፍቅር አንቺ እኮ ወንዶች ገገማ ናችሁ ብትዪም አንቺን እኮ እንወድሻለን ፍቅርዬ ❤❤❤😍😍😍❤❤💋💋💑😍😍😍😍
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር common ማለት ብዙ ጊዜ የሚደረግ ነገር ወይም የሚከናወን ማለት ነው::
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 2 жыл бұрын
Thanks Fikr
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 2 жыл бұрын
ላይክ ሲያንስብሽ ነው🤪💪🏽💪🏽
@yohannesshowantasew4699
@yohannesshowantasew4699 3 жыл бұрын
perfect keep going .
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You!
@tarikuwudu2325
@tarikuwudu2325 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ፍቅር ቀድሜ ብሰማው ያበላሸሁትን ትዳር አክመው ነበር
@fk3365
@fk3365 10 ай бұрын
ሃሣቦቺሽ የሚወደደዱና የሚያግዙ የሚያቃኑ የተዘነጋን የሚያሥታውሱ ሆነው ቀለል ባለ አቀራረብ ማቅረብ የምትችዪ ቅመመም ነገር ነሽ ።
@adirar7045
@adirar7045 3 жыл бұрын
You are interesting and special person .Lucky your love is
@eyuzhab8890
@eyuzhab8890 3 жыл бұрын
sis bezim ale beziya yezendro setoch habtam wend becha nw mifelgut techawachem, tesadabim, terume , metfom bihon , becha hulum mitayachew birr becha nw anchi endemetyiw aydelem endanchi aynet ke 100-1 aygegnem all , golddigger nachew demo eko be taxi eyhedech be taxi mihed wend menaquwa nw gerem milegn fetari lebona yesetachu , enes set kezi behuwala erem beyalew 😭😭😅👏👏👏👏 may be ferenje kagegnew lageba echelalew
@sebtech158
@sebtech158 3 жыл бұрын
ግን እኮ ብዙ ሴቶች የሚወዱት ወንድ single ነው 😝😝😝 sad story
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 3 жыл бұрын
You are so smart Fikir!
@selamlages9720
@selamlages9720 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@tringokifletube2859
@tringokifletube2859 3 жыл бұрын
Thank you mare ❤️❤️❤️❤️🙏
@user-sy5ll3qe7e
@user-sy5ll3qe7e 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ሰሞኑን ወንዶችን ለማስተማር ቆርጠሽ ተነስተሻል እናመሰግናለን ሀሳቦችሽ አሪፍ አሪፍ ናቸው በነገራችን ላይ ፍቅር አንቺ እኛን ባስተማር ቁጥር አንቺ እራሡ በጣም ነው ምትማሪው ፍቅር ምክንያቱም አሳብሽ መርዝ አይደሉም ስለዚ አንደበት ደሞ አይምሮን ያስተምራል ስለዚ ስለዚ እየተማማር ነው ፍቅር ምርጥ እንስት ነሽ በርቺልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡፡ እውነት ነው...እኔም እየተማርኩ ነው!
@BiniyamEshetu-oz9oy
@BiniyamEshetu-oz9oy 8 ай бұрын
​@@fikeryibeltal❤
@Aa-uu5cx
@Aa-uu5cx 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ የኘኔ ፍልቅልቅ
@henokkasu4611
@henokkasu4611 2 жыл бұрын
betam dess yelal fkr enamsgnalen
@yaredasmare3000
@yaredasmare3000 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ፍቅር ከእኛ ሐገር ነው ዕድሜ በከንቱ ሚባክነው
@anlieyking
@anlieyking Жыл бұрын
👍💯
@grgshshmet2018
@grgshshmet2018 3 жыл бұрын
Thanks fikr 👌👍👍👈👈
@arayaasfha6066
@arayaasfha6066 3 жыл бұрын
Thanks. Feker you look very natural woman and generous keep it up sister.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You very much!
@masreshaasrat1105
@masreshaasrat1105 Жыл бұрын
@@fikeryibeltal ( ደስ ትያለሽ)
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 3 жыл бұрын
ያለ ወንድ መኖር እኮ ይቻላል 🤔።ቆይ እኒህ ወንድ ተብዬ አመዳሞችን ልክ ሳላሰገባቸው የቀረሁ እንደው ማዳም ምን አለች ትሉኛላችሁ😎😃😃😃 እናመሠግናለን በርች ማሬ❤
@hawwiimuhammad9862
@hawwiimuhammad9862 3 жыл бұрын
Awo bakarot cafcifiw minagaban
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Fikri, I didn't attend all your programs. If I'm not mistaken you are recycling your previous programs. It is much better to come with new topics.
@tsegayewelenchal1976
@tsegayewelenchal1976 2 жыл бұрын
Prefect keep going
@kiyalove6881
@kiyalove6881 3 жыл бұрын
ኮራ ኮፍጠን ያላለ ወድ ደስ አይለኝም ይህን ስል የማይስቅ የማይጫወት ማለቴ አይደለም
@dawitgadisa8802
@dawitgadisa8802 3 жыл бұрын
የምር በጣም ታርሜያለው ቀጥይበት
@amanuelghiliau7817
@amanuelghiliau7817 3 жыл бұрын
Nicely addressed!
@miftaawol5906
@miftaawol5906 2 жыл бұрын
The best took
@almaztesfaab4126
@almaztesfaab4126 3 жыл бұрын
Betaimy des ylal mekresh Aba wera yalbet bet kebr alew betam ykebdal ylelbt bet degmo sew hulo tal tal ydsrgewal
@daewdjamwl6090
@daewdjamwl6090 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@wasieahmed8295
@wasieahmed8295 3 жыл бұрын
Be allah sewedsh ko haymanotachin 1 bihon nro ye tedar agare aregesh neber
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Wasie, Fikri hayimanoti yelewimi. Hulachinim siniweledi nesa sewochi none. Kirisitina, Isilimina, Hindu, Buddhist, ..... enzehi hulu mahibersebu yawereseni nachewi.
@user-lj3wz2it7b
@user-lj3wz2it7b 3 жыл бұрын
ፍቅር አህለን ብያለው
@faeizayasin440
@faeizayasin440 2 жыл бұрын
Hi tanx bro
@zoomingin9338
@zoomingin9338 3 жыл бұрын
እረ ቺ። እሺ ሌላስ? አያዋጣም አለች። ማክበር መከበርን ያመጣል። ንገሪኝ እንደዚ ጎበዝ።
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
ፍቅር የሚረብሽ ድምፅ አለ አስተካክይ እሽ እህቴ😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ...ይስተካከላል፡፡ አመሰግናለሁ
@tagesseanshiso9629
@tagesseanshiso9629 3 жыл бұрын
Very good my Dear sister
@getnetmulat2519
@getnetmulat2519 2 жыл бұрын
Great!!!
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 505 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
ወንዶች ከሴቶች ሲሰሟቸው ጮቤ የሚያስረግጧቸው 8 ቃላቶች
15:34
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 157 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 91 М.
5 የሚማግጡ ሰዎች ባህሪያት
6:53
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 230 М.
ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን
16:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 361 М.
የአዲስ አበባ ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይወዳሉ ?
16:06
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 180 М.
ሴቶችን በጣም የሚያስደስቱን ምንድን ናቸው?
15:02
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 28 М.
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 71 М.