የምስር ቀይ ወጥ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 846,776

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 519
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
ሞያ ከጎረቤት እናመሰግን አለን እህታችን ዘረኝነት ከምንማር ሞያ ብንማር ጥሩ ነው❤❤❤፨
@mabiabrhammabimabi6017
@mabiabrhammabimabi6017 4 жыл бұрын
konjo nesh
@mabiabrhammabimabi6017
@mabiabrhammabimabi6017 4 жыл бұрын
Bexami yamrali sirawu
@ugiugh2845
@ugiugh2845 3 жыл бұрын
አሸ
@ugiugh2845
@ugiugh2845 3 жыл бұрын
ሹማምንት
@zeiba1763
@zeiba1763 3 жыл бұрын
ሳህ
@sass2288
@sass2288 4 жыл бұрын
ማየትና መማረ አይከፍም ምክንያቱም አንደ መልካችን ሁሉ ሙያችን ይለያያል የሰው ሞራል አትኩ ጀዛከ አላህ ከይረ ማአዛየ ሲያዪት ይጣፍጣል
@user-lj1uc3qf8q
@user-lj1uc3qf8q 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ምስር እኔ የማውቀው ለክ በርበሬውን ከቁሌቱጋር እንዳሸሽው በድብ ይታሻል እንዳይቦካ ሙቅ ውሃ ጠብ እያደረጉ ዋው ነው የሚያስብለው
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
የኛ ሀገር ምስርነ የውጩ ይለያል የዚህ ሀገር ቶሎ ይቦካል
@salemabraha6289
@salemabraha6289 5 ай бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ፣ የኔ ልጅ። እኔ እንዳገሬ ምስር ክኩን ከቁሌቱ ጋር እያቁላላሁት ሽሮ እየሆነ ያስቸግረኝ ነበር። ዘንድሮ ሙያን ከወጣቶቻችን እየተማርን ነው ክብር ለእግዚአብሔር።
@cggh6051
@cggh6051 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጥሩትምህርት ነዉ እናመሠግናለን መልክስጠኝጅ ሞያ ከጎረበት ይባልአይደል ማሻ አላሂ ብያለዉ 👍👍👍👍👍
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
ጎበዝ ፐለቲካ ምነምቴ ከማስተዋል ሙያ መማር እንዴት መልካም ነው መልካም ነገር ማየት እያለ
@uae6728
@uae6728 4 жыл бұрын
ሳህ 😍😘
@hgut5579
@hgut5579 2 жыл бұрын
እውነት ነው. በማየት ብቻ. ቅቀይራያለሁ. ምበሙያየ
@bahiretalk
@bahiretalk 2 жыл бұрын
እውነትሽን እኮ ነው
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Жыл бұрын
አስተዋይ🥰🥰🥰
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው መኣዚዬ ቆንጆ ኣርገሽ ስራሽው እናመስግናለን👍
@ummuamaar3607
@ummuamaar3607 4 жыл бұрын
Maashaallaah 👍
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@membiadal8355
@membiadal8355 4 жыл бұрын
ቆንጆ ወጥ ነው እኔ ደግሞ ምስር ወጥ የምወደው ቅባት በደንብ ሞቅ ያለበት ነዉ
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
Membi Adal ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 3 жыл бұрын
ወደቤትሽ ከመጣሁ ዛሬ 3ቀኔን አስቆጠርኩ ገራሚ ባለሙያ ነሽ በርቺ ሙያ የሚችል ሰው በጣም ያሥደስተኛል እኔም እየተማርኩብሽ ነው በርቺ
@rebkselshi264
@rebkselshi264 4 жыл бұрын
ግን ምስሩ ከቁሌቱጋር በደንብ መታሸት ነበረበት
@meserettamirat2833
@meserettamirat2833 4 жыл бұрын
Yes
@asteraster2278
@asteraster2278 3 ай бұрын
እሱ እደሰዉነዉ
@user-pb3hj7dy1g
@user-pb3hj7dy1g 2 жыл бұрын
አነጋገርሽ እርግት ያለ ደስ የምትይ ነሽ በርች ባለሙያነሽ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልD
@አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልD 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማአዝዬ ሙያሽ ልዩ ነው በዛ ላይ ምክርሽ አፍሽም እጅሽም ይባረክልን።ውዴ
@mnm6118
@mnm6118 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@rabakhan1219
@rabakhan1219 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ሲሰሩት ያማረ ሲበሉት ይጣፍጣል ከልብ ባለሙያ ነሽ
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ተባረኪ። ከዚህ በላይ እጅሽን ይባርከው።
@antish340
@antish340 12 күн бұрын
ምርጥ ሥራ ነው ተባረኪልኝ። ግን እኔ ምስር ወጥ የምሰራው ከበርበሬውና ከቲማቲም ቁሌት ቀጥሎ በመጨመር አብሬ እሽት አድርጌ በፈላ ውኃ ቀስ በቀስ እያቁላላሁ እስኪበስል ድረስ በሚፈለገው ውፍረትና ቅጥነት መስራት ነው ። ይሄም በጣም አሪፍ እንደሆነ አይቼበታለሁ።
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 4 жыл бұрын
ዘይት አለማብዛትሽን በጣም ነው የወደድኩት
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@ethiolove2574
@ethiolove2574 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@AlAl-uc3lt
@AlAl-uc3lt 4 жыл бұрын
አቀራረፅሽን በማስተካከልሽ እናመሠግናለን ማአዚ ምስሩ 👌👌👌👌👌👌
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ Al3345 Al3345
@AlAl-uc3lt
@AlAl-uc3lt 4 жыл бұрын
@@user-mj2pj9hh5i እሽ
@kirukiru5421
@kirukiru5421 2 жыл бұрын
if my mom see me watching another lady teaching me how to cook misir i would instantly get disowned 😂😂😂😂
@getiemnzebenu7473
@getiemnzebenu7473 2 жыл бұрын
ሙያ እዩ ተዋጋ እገሌ ከገሌ ከምትሉ፣💜💜💜
@shujon7107
@shujon7107 3 жыл бұрын
እህት በርቺ ፈተርየግዝሺ አርፊነዉ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ ጎበዝ ነሽ እሕቴ ጠንክር በርች
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 2 жыл бұрын
እጂሺን ቁርጥማን አይንካዉ የኔ ባለ ማህተብ💚💛❤😍😍😍😘
@ethiolove2574
@ethiolove2574 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
​@ethiolove257😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅4
@emmanu1gna
@emmanu1gna 4 жыл бұрын
ከሙን ቅመም ለሩዝ ብቻ ይመስለኝ ነበር ምስር ውስጥም ይገባል ማለት ነው ?
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q 2 жыл бұрын
ከሙን ሁሉምላይ ጥሩነው
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
እደዚ ሲጠበስ በርበሬው አሪፍነው የሚሆነው🥰🥰🥰👌
@ישארגמחרטה
@ישארגמחרטה 4 жыл бұрын
ሀይ ማአዛ እኔ ሞያሽንም ሆነ መክርሽን በጣም ነው የምወድልሽ የሴት ወይዘሮ።
@zabibaa
@zabibaa 5 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምረ እህቴ ቀጥይበት
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
መቼም ጎበዝ ባለምያ ነሽ መኣዚዬ
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
ቲማቲም ባይገባ ይመረጣል
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 2 ай бұрын
ውይ እሕቴ ቲማቲም ድልሕ ቢቀርብሽና ክቡን ቲማቲም ብትጠቀሚ ልዩነቱን ታይዋለሽ ያለዚያ በበርበሬ ብቻ ብትሰሪው ዶሮወጥን ያሥንቃል
@totitoti3893
@totitoti3893 4 жыл бұрын
መአዚ በጣም አሪፍ ነው
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
Toti Toti ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
Thank you በጣም ደሰየሚል የምሰረ አሰራራ ነው❤❤❤
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስዋን ያሳርፍ እናቴ በጣም ባለሞያ ነበርች ልክ እደዝህ ነበር የምትሰራው
@AzenawAsgodom
@AzenawAsgodom 2 ай бұрын
ጡሩ ትምህሪት ነዉ እጅሽ ይባረክ
@zeharatadesse5882
@zeharatadesse5882 2 жыл бұрын
መልኩን ይስጠኝጅ ሙያ ከጎርቤቴ ነበር እሚባለው አሁን መልኩንይስጠኝጅ ሙያ ከይቱብ😂😍😍😍😍
@saraq9932
@saraq9932 2 жыл бұрын
😂😂😂
@duniyaabdulfetha2926
@duniyaabdulfetha2926 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk wey zendero
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@مكيهمحمد-ش5ط
@مكيهمحمد-ش5ط 3 ай бұрын
ዋው ደሰ ሰል ብውነት😍👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@susu.7392
@susu.7392 3 жыл бұрын
መአዛ በርቺልን በጣም አሪፈነው
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 3 жыл бұрын
Hello maize, thanks for your video from tigrayns USA mid west Sioux city iowa. Keep up the good job.
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
81 dislike 👎 ያደረጋችሁ ምንም ሞያ የላችሁም የቅናት መንፈስ ያደረባቹ ናቹ ። እህቴ አንቺ 1ኛ ነሽ በርቺ
@user-dl3rb9oi7j
@user-dl3rb9oi7j 4 жыл бұрын
እንዶሚ መስረት ማይችል ሁለ ሙያ ስየስተምሩት እኔ ነኝ መቀው ይላል
@betlhmbetlhm3098
@betlhmbetlhm3098 4 жыл бұрын
ዝምአትያቸውም እኔ እራሱ አድ ነገር ከሷ ተምሬ አለሁ ግን ቅመሙን ቃወቅሽው አሳውቂኝ ማማዬ
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/l3nKaGudnt-pZ9U እኔጋርም ብቅ በ ይ ቅዱስ
@frnussteferi607
@frnussteferi607 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ❤❤❤❤
@user-pf3rc8iq7k
@user-pf3rc8iq7k 4 ай бұрын
እህት በርች ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
@user-cw1um9en3o
@user-cw1um9en3o 4 жыл бұрын
እርጋታሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይመችሽ ውዴ✅✅
@gyufftgdtyftgcdf9826
@gyufftgdtyftgcdf9826 2 жыл бұрын
እዴት ደስ ዪላል❣️❣️❣️❣️
@user-wg2tl4ft1h
@user-wg2tl4ft1h 3 жыл бұрын
እግዜብሄር ይባርክሽ በስደት አለም መስራት ተቸግሬ ነበር አስለመድሽይ
@frenegash5612
@frenegash5612 Жыл бұрын
በአካፋ መሉ ቀይ ሽንኩርት ጨምራሽ እኛን ሁለት እራስ ትይናለሽ?
@abrahamzekios9944
@abrahamzekios9944 4 жыл бұрын
Hey,mahza,it so great thanks so much for showing us your skill of cooking, my name ab we need Ethiopia restaurant in sioux city lowa.
@samrawittwoldai7365
@samrawittwoldai7365 4 жыл бұрын
Hi Meazi can you please show us which brand of tomato sauce you're using, thank you for all your videos
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 Жыл бұрын
What brand is it
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Rather than tomato sauce (canned tomato) it's better to use smashed red tomato if we have to for Ethiopian foods .
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 Жыл бұрын
Wow gobaz barehe😍
@Ab-et5il
@Ab-et5il 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ቅመም አበጀሽ አንዳንድ ሴቶች ሙያ ብለምድ እስኪ ልብ በሉ በተለይ የአርብ አገር ሴት
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
መአዚዬ በጣም መርጥ ነው 💐💐 ዘይት በደንብ ያላደረግሽው አውቀሽ ነው ምስር ዘይት ይወዳል በዬ ነው
@አልሀምዱሊላህሀዩየቤተሠቦ
@አልሀምዱሊላህሀዩየቤተሠቦ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@darsamussa44
@darsamussa44 4 жыл бұрын
I am in love with habesha people because I am habesha. You are so qonjo Thank you so much for this great job.
@iebxtggduvrht5077
@iebxtggduvrht5077 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@elsagebreselassie4705
@elsagebreselassie4705 2 жыл бұрын
የኔ ባለምያ እጅሺ ይብረክ
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 3 жыл бұрын
thank you so much my dear.... really your dishes ae wonderful ... all the best .
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 3 жыл бұрын
@@bahlietube1358 you are always most welcome my dear
@medinamohammed7725
@medinamohammed7725 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙያከጉርቤትብልዋል
@alainexpo8503
@alainexpo8503 2 жыл бұрын
የኔቆጅ እደሚጥም ያሥታውቃል በርች ፅዳትሽን ወድጀልሻለሁ ጋዙ ሲጠበጠብበት ይዘጋኛል ልዩነሽ
@hayahaya1027
@hayahaya1027 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ደስ የምትይ እርጋታሽ ጨዋ ይመችሽ የኔ ቆጆ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@danielgabriel5178
@danielgabriel5178 4 жыл бұрын
My favorite lentil food, I learned to day from you tanx my dear.
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m 2 жыл бұрын
ዋው እጂሽን ይባርክው
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርችልኝ ጎበዝ
@user-zz1zn5iz5e
@user-zz1zn5iz5e 2 жыл бұрын
አሰራርሽን እና የሰራሽውን ምግብ ተመችቶኛል ዎደጄወለው ግን የልገበኝ ነገር ብኖር ምንድነው የሰራሽው አንድ ሙሉ ፍያል ነው ወይስ ሙሉ በሬ አንድ ሠዓት ሙሉ ኡኡኡ ደከማኝ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ሀሀሀ ውይ እየደከመህም ስላየህ አመሰግናለሁ
@user-jx9tj1od4c
@user-jx9tj1od4c 7 ай бұрын
ሀራፈነዉ የኔዉዲቀጥይበት❤
@user-jx9tj1od4c
@user-jx9tj1od4c 7 ай бұрын
ዋው
@user-mv4wn1yf5h
@user-mv4wn1yf5h 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርልሽውደ
@Ab-et5il
@Ab-et5il 3 жыл бұрын
ወላሂ አንዳንድ ሴቶች ሽንኩሪቱን ከዘይትጋር ነዉ የሚያበሱሉት እደዚህ የሚታረግ ሴት ደሞ አይሻዉ ነዉ ዘይቱን ያበስለዉ ይመስል እና ትክክለኛ ሙያ እያሳየች ነዉ ማሻ አላህ
@meronw9402
@meronw9402 4 жыл бұрын
Woww betm arif argesh nw yesarshew ejeshe tebrk tebrk♥️
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 4 жыл бұрын
እኔ ግን ምስሩን ብቻውን ነው ማበስለው ከዛ ከቁሌቱ ጋር ቀላቅዬ ደሞ በደንብ ይቁላላል እንደሱ ደሞ ሞክረሽ እይው ሚገርም ነው
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
እዴት ነው ምስሩ መጀመሪያ ማብሰል የሚቻለው ንገሪኝ ምስር በጣም ነው የምወድ
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 4 жыл бұрын
@@user-er2so8vd3x ኖርማል በውሃ ምስሩን አጥበሽ አብስይው ቁሌቱን ካቁላላሽ ብሃላ ምስሩን ግን ከበሰለ ብሃላ ውሃውን አጥሪርውና ከቁሌቱ ጋር አብርሽ አብስይውና እይው
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s 3 жыл бұрын
ሳህ አረፍነው ለብቻው ማብሠል የኔዋ
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 3 жыл бұрын
@@user-zn9ht3bi3s Awo
@samsunsamsung6433
@samsunsamsung6433 3 жыл бұрын
እደንፍሮነው የምታበስሉት ጻሙ አብሮ ሲቅላላነው አርፍ መሸአላህ አላህይጭምርልሽ ሴት ልጅ በሙያዋና በሀይማኖቷ ስትኮራ ደስይለኛል ይመችማም
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev Жыл бұрын
የብረድስቱን ክዳን ላቦት እወጥዉስጥ አታጠባጥቢዉ ጣእሙን ያበላሽብሻል
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን! ይሄ ድስት /ተፍሉ ለካሰር ያጋልጣል ይባላል እናት ተጠንቀቂ በተለይ ውስጡ ጭርት /መፍቅ ከመጣ!ስታማስይው የድስቱ ጭሆቱ ስላሳሰበኝ ነው!
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ Seble wengal Dagne
@user-vi2dk5om1r
@user-vi2dk5om1r 2 жыл бұрын
እንዴ የሚገርም ጉድ ድስጥም ካንሰር ያመራል እንዴ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
@@user-vi2dk5om1r አዎ የድስቱ አይነት ይወስነዋል ያገራችን አይደለም!ዘመናይ/ትፋል/የሚባለውው መጫጫር ያመጣል ከጥንቃቄ ጉለት👁👁👁
@user-vi2dk5om1r
@user-vi2dk5om1r 2 жыл бұрын
@@seblewengaldagne3217 ይገርማል እሺ ውዴ ሽኩራን
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@nala4583
@nala4583 4 жыл бұрын
Looks yummy 😋 የድስትሽ: አይነት: ምንድነው?
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
Na La ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@ferehywetbelete9024
@ferehywetbelete9024 4 жыл бұрын
ምንድነው ነጭ ቅመም ማለት የኢትዮጵያ ነው ወይስ በውጭአገር ምንድን ነው ጥቁር ቅመም black paper ነው ብይ ስላስብኩ ነው
@gadesegadese9764
@gadesegadese9764 4 жыл бұрын
ማማዬ እኔ ልገርሽ ጥቁር ቅመም ማለት ጥቁራስሙድ ማለቷ ነው ነጭ ቅመም ማለትዋ ደሞ , ነጫስሙድ ማለቷ ነው እኔ እደማውቀው ቪዲዮ የቆየም ቢሆነ !!!
@user-xn8gm7dy8q
@user-xn8gm7dy8q 4 жыл бұрын
@@gadesegadese9764 እረ አይደለም
@moga1236
@moga1236 4 жыл бұрын
@@user-xn8gm7dy8q እረ አይደለም ተማለት ንገሪን
@tigistbelachew712
@tigistbelachew712 4 жыл бұрын
@@user-xn8gm7dy8q lek new. Black paper ( kundo berebere ) new. Black seed ( tikur azemud ) white cumin ( Nech azemud ) new. Black and white seed alech enji yetetekemechew powder ( yetefeche ) new yetetekemechew.
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 27 күн бұрын
ሽኩርቱ ሳይበስል ነው በርበሪ የጨመርሽው
@ኢማንትዩብ
@ኢማንትዩብ Жыл бұрын
እህቴ ጥቁርና ነጭ ሽኩርት አልገባኝም አስረጂኝ
@user-jo5vl2jo4h
@user-jo5vl2jo4h 6 ай бұрын
yamral
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou Ай бұрын
ባሉ ይገኝጅ😂 መስራቱ አይሸግረንም😂😂😂😂ለማንቻውም እናመሠግናለን❤❤
@zanbytuop6836
@zanbytuop6836 4 жыл бұрын
ትምህረትሸ ብጣም ጥሩ ነዉ ቆይን ሹንኩርት ብዝይት አደል ሚቆላሉት
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 жыл бұрын
shenkuretu zayet sayeshamare labashaw mabesal alabat kaz bahula new zayet yameshamraw
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
I like how you take your time for every detail!!!💙💙💚💚💚
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 4 жыл бұрын
Filmun or processing cut behin ok new for example when you wash it. Just say wash and show it once.
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 2 жыл бұрын
በርች የኔ ባሌ ሞያ
@heaven7325
@heaven7325 Жыл бұрын
Thank you for the recipe measurement.!
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 10 ай бұрын
ሰላም ነጭ ቅመም ምን አይነት ነው
@zemzemjoe7649
@zemzemjoe7649 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጡሩ ትምህርት ነው
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ዋው ገና ሳየው ጎመጀኝ እኔ ግን የማልወደው ምግብ ምን ይሆን ቅርቡስ ብቻ እሱንም የምለምደው ይመስለኛል ከግዜ ብዛት ክክክ
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@user-ms9pr2px9v
@user-ms9pr2px9v 4 жыл бұрын
ቅርምቡስ ምንድነው
@user-rm4qr2qg4q
@user-rm4qr2qg4q 4 жыл бұрын
@@user-ms9pr2px9v ብርቁሥ ለማለት ይመሥለኛል
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
@Abay1234 Abebe ክክክክክክ አረቦቹ ሲወዱት እደነፍሳቸው ነው
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q 2 жыл бұрын
@@user-rm4qr2qg4q ምንድነው ቅረቡስ አልገባኝም
@hawatulu5480
@hawatulu5480 4 жыл бұрын
Ejjish yebarek konjo ihiti❤️❤️❤️
@merytube9234
@merytube9234 4 жыл бұрын
መአዚ አሪፍ ነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሽንኩርቱን በኦቭን አብስሉ ብለሽ የሰራሽው ቪዲዮ ስሞክር ከላይ ያለው ሽንኩርቱ አያረረ አቃተኝ ባክሽ ንገሪኝ ነው ሀይል አየበዛ ነው ,መሸፈንስ አለበት please i wating you Ku
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
Mery, ሜሪ tube ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@aronyonas7563
@aronyonas7563 10 ай бұрын
ኢ/ት ማናት እንዴት ተፈጠረች ማን ፈጠራት በነገራችን ላይ አረብ ምስር ይበላል እንዴ
@sartsatu614
@sartsatu614 4 ай бұрын
ዋው እረ የኔስ ከፍ የሸተተኝ መሰለኝ 😂😂😂😂
@tiebeweldeyesus3632
@tiebeweldeyesus3632 4 жыл бұрын
እህቴ እቅርታ ኣድርግልኝ ወጡን ብእሳት ብዛት ተቃጥለዋል ሁሉ ማአዛ ሞተዋል ዜዴው መቀየርሽ ጥሩ ነው ።
@rutahaile7490
@rutahaile7490 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በሪቺ💝💝🌹🙏
@WmAs-we8du
@WmAs-we8du 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-hk7uf7mz7l
@user-hk7uf7mz7l 4 ай бұрын
ጎበዝ የኔ እህት
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Delicious lentil stew! 👍👍👍👍👍
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
EnglishAmharic101 ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@sahlualmedom905
@sahlualmedom905 Жыл бұрын
@@user-mj2pj9hh5i 9:46
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
ጫጎራ ይለባችሁ ትንሽ ምስሩን ገንፈል አርጉት
@ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ
@ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@ራቢወሎYouTube
@ራቢወሎYouTube 3 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምጠይቅሺ ጡቁሩ ቅመም እና ነጩ ከምንድነዉ የሠራሺዉ ማለቴ በጅሺ ነዉ የሠራሺዉ ቅመማ ቅመሙን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 жыл бұрын
ዋዉ ባለሙያ
@tube6465
@tube6465 4 жыл бұрын
የኔውድ ሀበሻውይ የኔባለምያ አችነሽ ሐበሻውሽ መገለጫችን😍😍😍😍😘😘
@Tyu-kf4rc
@Tyu-kf4rc Ай бұрын
እናመሰግናለን
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 4 жыл бұрын
ቲማቲም ድልህ መግባት የለበትም እናቶቻችን አይጨሩም አልተቻለም መቸኛም
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
ሞክሪው ...
@ethiolove2574
@ethiolove2574 2 жыл бұрын
እዊነትሽንነዉማሬዋ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ትክክል እኔ ደሞ አንድም አይቦካም ተመስገን ሞያ ነበረን ስደተኛ ሆነ ን ቀረን
@selammulugeta5929
@selammulugeta5929 4 жыл бұрын
Thanks for sharing your experience, berchi which kind of tomato pastee?
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
Yemi Negeri ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲስ ምግብ አብሳይ ወንድማቹ ነኝ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@samrawittwoldai7365
@samrawittwoldai7365 4 жыл бұрын
Thank you meazi, love your channel pls show us which brand tomato sauce you're using ameseginalew
@naimashamel7466
@naimashamel7466 4 жыл бұрын
ኢጅሽ ይበረክ መዝዬ
@paradisebright6072
@paradisebright6072 Жыл бұрын
Betam gobez. Egziabheir ybarksh!
@kafisy7051
@kafisy7051 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ👏👏👏❤️❤️❤️
@babou74renaux12
@babou74renaux12 3 жыл бұрын
ለምንድን ነው ጨው መጨረሻ ላይ የሚገባው??
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Silemaymetit new mesele
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,2 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 17 МЛН
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН