Andromeda አንድሮሜዳ: አዝዕርትና ዕፀዋት የሚቆረጡባቸው ቀናት.. "እንቦጭን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ማክሰም ተችሏል" | መሪጌታ በላይ | S02E09

  Рет қаралды 44,550

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@jareda.6279
@jareda.6279 2 жыл бұрын
ሀገርኛ ዕውቀቶቻችንን ለማዳበር በርትተን መስራት አለብን Dr. Rodas....you r doing great!!
@yilfan2138
@yilfan2138 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ውብ እውቀት ነው ፣እንበርታ ግዴለም ኢትዮጵያ ከብሔር ከክፋት ከጦርነት ከርሀብ የነፃን አዲስ አለም መገንባት የሚያስችል እምቅ እውቀትን ለአለም ታበረክታለች ' ኢትዮጵያ ትላንትም ትልቅ ነበረች ነገም ትልቅ ትሆናለች '
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 2 жыл бұрын
የራሳችን ያሉንን ነገሮሁሉ አትኩረን አናዉቅ የዉጩን አለም ፈላጊዎች ነን በራሳች አንኩራ አይማኖታችን እንጠብቅ
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን አንድ ነገር ልንገራቹሁ ቀይ ጠለንጅ እሚባል እፅዋት ተመራመሩበት በጣም እሚገርም እፅዋት ነው በጣም ፓወር አለው
@nigatale6305
@nigatale6305 2 жыл бұрын
ለምን ለምን ይሆናል? ስሙንም አላውቀውም ሌላ ስም ይኖረው ይሆን? አይነቱስ ምንአይነት ነው?
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ልቦና ሰቶን ወደ ሀገራችን እውቀት እንድናተኩር ይርዳን
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 2 жыл бұрын
ጥበብ እውቀት ትምህርት ግብረገብ ሀይማኖት እጅግ ድንቅ ነገር መምህር በፕርግራም ሁሌም ሼር ስለ ምታደርገን እግዚአብሔር ይባርክ ስላምህ የዛሬውም ድንቅ ነበር ክብር ለሚገባው ክብር ❤️❤️❤️
@yg-hf2pv
@yg-hf2pv 2 жыл бұрын
ዶክተር እግዚሃብሄር ይባርኮት
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ይህንን በደብ እድትርዱ #በመምህር ተስፋዬ አበራ ኑ‼ እንማማር። በጣም ይገርማል በጣም ደፍራችሁ ስለተገለጣችሁ🤔 የኛ ጥበብ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው💝ያም ፀበል: እመት: ቅባ ቅዱስ ነው በመፆም: በመስገድ :በሱባኤ :የምንኖርው ይሄ ነው የኛ ጥበብ ። የናተ ጥበብ ደሞ የድብትርና ነው ‼የኔ አያት ቅጠል በጣሽ ደብተራ ነበር አሟሟቱም የከፋ ሆነ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭💒😭😭💒😭😭😭😭💒😭💒💔💝💒🙏💔
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 жыл бұрын
አዎ እኛ የመምህር ተስፋዬ ልጆች ነቅተናል የደብተራን ስእራ ጥበብ ነው ይላሉ ኑ እስኪ እን ማር መምህር ተስፋዬ ዩቱብ ኑ ውርደታቸውን ተማሩ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
@@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ መምህር ተስፋዬ ዋናው ጠንቋይ ዋ ደፋር እናንተ ናችሁ
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Жыл бұрын
እኔም ሙሉ ሱፍ ልግዛና እባክህ ዶክተር ሮዳስ ጋብዘኝ እውነተኛውን መዳህኒት አግኝቸዋለሁ።አለም ሁሉ እንዲድንበት ስለ መድሀኒቱ አንድ ግዜ ልመስክር። ከደሃው ሃኪም (አል ምስኪን)
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ባለምጡቅ አዕምሮ ልጆች አሏት በሌሎች በጥፍት ኃይሎች ተወስነው እንዳይቀሩ ጥርት ማድርግ ይገባል። አይጠፍም ለተባለው ለእንቦጭ መድኃኒት የሰጠ አምላክ ወያኔ ለምትባል አውዳሚ አርመኔ የዳቢሎስ ታላቅ ወንድም መጥፊያ መድኃኒቱን ይስጠን።
@hahu4555
@hahu4555 2 жыл бұрын
ይህ ሰዉ በጣም ጀግና ነዉ በእዉነት ሽልማት ይገባዋል!
@raskidus1681
@raskidus1681 2 жыл бұрын
Thank God Great wisdom of Ethiopian still exist. some one like him are still existing ,,,,, please pass to someone your wisdom?,,,, for the generations to come!!!,,, Respect brother!!
@Ab93297
@Ab93297 11 ай бұрын
ኢትዮጲያዬ ይህ ሁሉ ሊቅ ኖሮሽ ደሀሆንሽ😢
@eheteabebe9059
@eheteabebe9059 2 жыл бұрын
ትክክል ስርአተ ትምህርቱ መሻሻል አለበት፣እንዲሁም የእጽዋትን ጥቅም ከማወቅ ጎን ለጎን እንዴት ማልማት እንደሚቻል ማስተማር ያስፈልጋል ።
@milliongebreyesus4473
@milliongebreyesus4473 5 ай бұрын
It is the most educational subject.
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
አይ የሀገሬ ሠው ጭርሡን እንደዚህ አይነት አሥተማሪ ነገር አይወድልንም ሌላ የዘር ነገር የፖለቲካ ነገር ቢሆን ላይኩ መታየቱ ይበዛል ለምን አላያቺሁትም
@ሰናይትሀስላሴ
@ሰናይትሀስላሴ Жыл бұрын
በትክክል
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@estifanoskassagibbiii9503
@estifanoskassagibbiii9503 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነው መምህር
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
መፀሐፍ ቅዱስ ለይ የለለ ነገር ለምዕመኑ ምን እያስተማራችሁ ነው እግዚኦ ማሐርና ክርስቶስ😭🙏
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ሳይገባን እውቀት የተሠጣቸውን ከመተቸት መ ማር ማዳመጥ ማንበብ ይኖርብናል እሕቴ እውቀቱ እንዲሰጥሽ ፀሐይ ሰውን ስትተቺ የእውቀቱን ባለቤት መዳኒአለም ታስቀይሚዋለሽ ፀልይ
@JobeYishak
@JobeYishak 11 ай бұрын
Ebakih docter balefewu gize lememezigeb saymechegn kere ye 3 ena ye 6 ye 9 yenezin kutiroch tirgum asitemiren🙏🙏
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።ሰዎችን አታስቱ ሲቆረጥ የሚደገመውን ድጋም ተናገሩ እስኪ የሰይጣን የአጋንንት ስም እየተጠራ አይደል የሚቆረጠው።ይሄ የአውደ ነገስት ጥንቆላ ነው።
@ukbayewhans7806
@ukbayewhans7806 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድማችን ድግምት እንደሆነማ መቼ ይናገራሉ እግዚአብሔር ይገፅፀው ያልነቃውን ህዝብ ሊያደነቁሩት ነው ማስተዋሉን ይስጣቸው
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
ልቡና ይስጥህ አንተ ነጭ አምላኪ ነህ
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 Жыл бұрын
ቀፎ!
@AmareAgaze
@AmareAgaze 3 ай бұрын
እባክወንይረዱይየስልክአድራሻይላኩልይ
@WerkHayela
@WerkHayela 6 күн бұрын
Doc.Ebakihi ye lashi medihanit teykiligne
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ኰ2ጐ
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ኰ2ጐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@WerkHayela
@WerkHayela 6 күн бұрын
Doc.ebakihi yelashi medihanit teykiligne
@emaye9786
@emaye9786 2 ай бұрын
እንትን እንትን ያበዛሉ
@ziggys2021
@ziggys2021 2 жыл бұрын
Dr.Rodas can you ask him about the walking trees in one of our churches, forgive me I don't remember the name of that church??
@TemesgenFenta-h1m
@TemesgenFenta-h1m Ай бұрын
Yebahle medehanitoch lemen yedebebekosh honu.hageren wogenen yemitekmu kehone lemen kami temehert anorachewum.
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 2 жыл бұрын
Ebakewo memoir sewchin behikmna endmirdu kekale milius semichalehu mobil kurson binegirung ameseginalehu
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 жыл бұрын
ይኼ ሁሉ ውሸት የደብተራ ስእራ ለመስእራት ስትሮጡ አለመፍራታችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይሰጣችሁአል ስትሞቱ እንኳን አያምርም ጥበብ እግዚአብሔር ነው ኑ እን ማር መምህር ተስፋዬ አበራ ደብተራን ጠንቋይን ሰላቢ ቡዳን እንዴት እንደምንገፅፀው እንማማር
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 2 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ምነው ለክርስትና ብቻ ነው እንዴ ቤተክርስቲያን የሄድሽው? መሪጌታው እያውሩ ያሉት ስለ ባህል መድኃኒት ነው እኮ!!! ደግሞ ሪፈር የሚደረገው መምህር ሳይሆን እንደ ሐይማኖት መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ቁርአን ብቻ ነውና ሰውን አንደገፍ። ከእውቀት ነፃ እንዳንሆን እናንብብ እንጠይቅ ቤተክርስቲያን ሄደን እንማር እናስቀድስ።
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
ወዬው ከሾህ ሼሽቶ ከጋሬጣ ውይ ይሄን ጠንቋይ ካላችሁ ተስፋይ ደግሞ የባሰው ነው
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 Жыл бұрын
ቆሻሻ! እናንተ የመምህር ተስፋዬ ልጆች ምን አመጣለሁ ለሀገራችን! ባዶ ቀፎ ቱልቱላዎች!
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ Жыл бұрын
@@Arsobelemedia21 ተስፋዬማ እያዋረዳችሁ ነው ነይ ፀበላይ ጥበብ ነው እያላችሁ እምትተበትቡት እእእእእ እየጨኽ ጉደኛ ሁላ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ Жыл бұрын
@@eyosafethebrom4517 ቱልቱላስ እናንተ ምድረ ገመዳም መተተኞች ወራዳ ተዋረዳችሁ በአደባባይ መጥታችሁ ጥበብ ነው ትላላችሁ ጥበብ እግዚአብሔር ነው እሺ ኮተታም መጫኛ እያቆማችሁ ጥበብ ነው ጥበብ የእግዚአብሔርን ስእራ እዩ እስኪ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@amsaludebebe3394
@amsaludebebe3394 2 жыл бұрын
ኧረ እየተስተዋለ! እንቦጭ እኮ በሳይንሳዊ መንገድ በበርካታ አገሮች እንዲጠፋ ተደርጓል። በባህላዊ መንገድ የማይሞከርበት በርካታ ምክናያቶች አሉ። ሠከን ብሎ ከሳይንስም ሆነ ከዓለም አቀፍ ህግ ጋር መወያዮት ይፈልጋል። ይህ ማለት ግን ባህላዊ እውቀትን ማቀጨጭ እንዳልሆነ ይሰመርበት። የመርጌታ በላይ መንገድ ለጣና ችግር በፍፁም መፍትሄ አደለም።
@menenbeyne2409
@menenbeyne2409 2 жыл бұрын
science keyet amtito yimeslihal mefthe yametaw yaw kemetshaf kidus new bahilawi ewket degmo beketita metshaf kidusin meseret yaderge ewket new kemetshafe henok ena betwfit geta le naoh yenegerew etswatin bemawek new.
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 2 жыл бұрын
@@menenbeyne2409 you are right.
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
ብዙ እዉቀት ያላት ቤተክርስቲያን ነበረች ግን ፖለቲከኛዉ እያገለላት ላገሯ እዳትጠቅም እያደረጎት ነዉ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
This messages for your guest. Telling him to stop his habits that he kept saing ENTiN. What ENTiN.. he concludes his explanation by saying ENTiN. Pls forward this message for him. He learn from his habits
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ሮዳስ, ሁሌ ክቡራን እና ክቡራት ነው የምትለው ነገር ግን የሚባለው ክቡራት እና ክቡራን ነው የሚባለው አስተካክለው ከይቅርታ ጋር!
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ምን ልዩነት አለው
@melatasefa5991
@melatasefa5991 2 жыл бұрын
Alekrbshe .....wegegna
@tsigetolosa901
@tsigetolosa901 Жыл бұрын
Debtera new ende yihe seweye ? Enante nachu sewen sew endayhon fetari yesetewen Edel eyeselebachu yaschegerachut mortu
@mastewalabeneh1486
@mastewalabeneh1486 2 жыл бұрын
ዕፀ ፍሕሶ በበጋ?? በግንቦት እና ሰኔ ላይ ነዉ የማዉቃት።ወይም ልክ አይደለሁም ማለት ነዉ።
@gezahegndegefu4434
@gezahegndegefu4434 2 жыл бұрын
Selkachewen magegnet efelegalehu ebakachu !?
@mengistuhabtie3252
@mengistuhabtie3252 2 жыл бұрын
sirawotin ejige adenikalehu. betelay organic arem matifiya
@نبنبنبييت
@نبنبنبييت 2 жыл бұрын
አየ ደፍተራ በሉ የፈጣሪ ሥራ አሁን ነቃን
@abelengusu4898
@abelengusu4898 2 жыл бұрын
እውቀታችሁን ያብዛልን መድሐኒአለም እናንተንም ያኑርለን ለቅድስት ኢትዮጵያ ከይቅርታ ጋር ግን አድራሻችሁን እንዴት ማግኘት እንችላለን ለፎረፎር መድሐኒት ፈልገን ነበር
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም የሚገርም እውቀት ነው።በጣም የሚገርመኝ ነገር መምሕር ከይቅርታ ጋራ አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎ 🙏 ለምንድን ነው ቤተክርስቲያናችን ልጆችዋን አስተባብራ እነዚህን የመሠሉ ምሁር ሐኪሞች እያሉዋት ሐኪም ቤት እና መድሐኒት ቤት የማትከፍተው? መእመናኖችዋን ከፀበል ጎን ብትረዳ፣ብታድግ እና የገጠር ቤተክርስቲያኖችን ብትረዳ ኧረ ሐብታም ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ!!!ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጣችሁ።
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ፡፡
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Betelehem,Kumie Achaber,Ensesat,Estewat,Histanat,Dekik Zeakalat,tir Ena yekatit eske hamle,Azeret,Atiklet,Estewat,kelelu medihanit mekemem Sewen metadeg ayichalem,beleke mekemem,Estewat meremer Acadamy/Amegageb,Alebabse,Yestewat maekel/Debre markos ena Abay Berha/,2k belay,500 ayenet/ Gulele Estewat Maekel,Dega,Weyneadega kola,Berha,Aewaf,Ensesat/compensatecaraccidents .com/California 44...
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Compensation for qualified,firm,50k,
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto 2 жыл бұрын
ዶክተር አድራሻቸውን አይተባበሩኝም ? አብሪያቸው የምሰራው ስራ ነበረኝ ?
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ምንም አይጠቅምህም የድብትርና ስራ ነው‼‼
@etyatamrat6448
@etyatamrat6448 2 жыл бұрын
@@modayadi7956 አንተ ደናቁርት የፈረንጅ አተላ ዛቂ ነህ በባህልህ በሀገርህ በራስህ የማትተማመን ያማትኮራ እንስሳ ማፈሪያ ነህ። ። ።
@tsigetolosa901
@tsigetolosa901 Жыл бұрын
Were becha
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ምንም ነገር የኛ የሆነ የለም እንጀራ ብቻ ነው ሀይማኖት ቅጅ ትምህርቱ ዉሽልሽል ቅጅ የመጣ የሄደው የሚቀያይርዉ ፖለቲካው ቅጅ ፊልም መጽሐፍ በአስደንጋጭ ሁኔታ ንግግሮች ሳይቀር ቅጂ አያያዙን አይቶ ጭብጦዉን ቀማዉ የተባለው ተረት አይደለም ፈረንሣይ አለቅላቂዋ ሀይማኖት ልመርምር ብላ በሙሉ ለሀገር ጠቃሚ የሆነውን ነገር ሙልጭ አድርጎ ሰረቀን እና ያንን ተረት ነግረውናል 100 አመት አስተኙን!!!
@WerkHayela
@WerkHayela 6 күн бұрын
Doc.ebakihi yelashi medihanit teykiligne
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
34:24
♦️ሐሳዊ መሲህ እና ኢትዮጵያ ♦️ ወጣት ብንያም ግርማ ከሰብለ ወንጌል ጋር
1:13:08
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 305 М.