Andromeda አንድሮሜዳ: ከዊክ ኒውክሌር ኢነርጂ ሀይል ያመነጨው ወጣት... "ለ6 ወራት መብራት በቤቴ አይጠፋም" ክፍል 2 | ፊራኦል አወቀ | S02E08

  Рет қаралды 33,761

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ሆይ ስለ ሁሉም ሥራህ እናመሰግናለን እኔ በግሌ ይህንን ተመራማሪ ወጣት እያለቀስኩና እየደሰትኩ ነው ያየሁትና የሰማሁት 1ኛ የተደሰትኩበት ምክንያት በአንድሮ ሜዳ የማያቸው ወጣቶች እመቤታችን የዓለም ምሰሶ በማድረጋቸው መላእክትን ጻድቃንን ቅዱሳንን ሰማዕታትን ውጋግራ በማድረጋቸው እግዚአብሔርን የዓለም ጉልላት በማድረጋቸውና ከዓለም ተመራማሪዎችም ልዩ የሚያደርጋቸው ኃይማኖታቸው ነው የቀን ለውጥ ነው እንጂ ሀገራችን ኢትዮጵያም በእነዚህ እግዚአብሔር በመረጣቸው ልጆቿ ከዓለም ኃያላን ሀገር አንድ ቀን አንዷ እንደምትሆን እያየሁ ነው ተስፋም አለኝ 2ኛ ያለቀስኩበት ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ በቃና ዘገሊላ በሰርግ ቤት ተገኝቶ ወይኑ ሲአልቅባቸው በእመቤታችንን ጥያቄ ልጇና የእኛ አምላክ ጊዜየ ገና ነው መልሱ ስለዚህ እንኳን እንደዚህ ያሉ ነገ የኒወክለር ቦምብ እስናፐር ዲሽቃ መንኮራኩር ወዘተ የሚሰሩ ልጆችን በሚዲያ ማቅረብ አሰግቶኛል አስለቅሶኛል ወጣት ፍራኦል አባይን ላለማስመታት ያስባል ይመረመራል ፍራኦል ግን ከአባይ በላይ ነው እግዚአብሔር በምድር እየተመላለሰ ሲፈውስ ሁሉን ነገር በሚስጢር ያዙት ለማንም አትናገር ነው ያለው ምነው እኛ ሳይጀመር እንደ ክር ጉልጉልጉልጉል ጉል የተጎለጎለጨክር ደሞ ውል ስለሌው ይጣላል እነዚህ ልጆች ተሀብአ ሕዳጠ እስከ የኃልፍ መአቱ ለእግዚአብሔር በሚለው ተጠቃሚ ቢሆኑ ምን አለበት እኔ አዝናለሁ ዶክተር ሮዳስ አንተየበሰበሰ ዝናብ አይፈራምና ከምጡቅ አእምሮዎች አንዱ ብትሆንም አደጋውን እረስተኸዋል ተለማምደኸዋልም ተመራማሪዎች እየበዙ ሲመጡ ግን የሚመጣውን አደጋ ተረስተኸዋል በአንደኛ ፕሮግራምህ አንተ እንዳልከው እነዚህ ልጆች ውጭ ቢሆኑ የሚደረግላቸው የተለየ ትምህርት ቤት ከተመሳሳይና ምጡቅ አእምሮዎች ተመራማሪዎች ጋር የየተለየ ጥበቃ ወዘተ ነው የሚደረግላቸው ነበር አሁን ግን ልጁን ወደ ሚዲያ ባናወጣው ጥሩ ነበር እኔ ግን የምመኘው ጊዜው ሲደርስ ከልጁ በፊት ሥራው ቢወጣ ጠላት ከማይገዳደርበት ሰዓት ቢደርስ ምኞቴ ነበር እኛ የምናስበው የሩቁን ጠላት ነው አሁን እኮ ኢትዮጵያውያን ከለራቸው ጥቁር ልባቸው የነጭ ባንዳ ሰው የሚበሉ ሆነዋል ምነው የኢንጂነር ቅጣው እጅጉን የሴራ አገዳደል ረሳችሁት ይህ ልጅ ብቻ አይደለም በዚህ መልክ ለአደጋ የተጋለጠው አንድ ወጣት ዲሽቃና እስናፐር ሰርቶ ለራሱም ታጥቆ ሚዲመያዎች እንደ ጥሩ ነገር ለቢዝነሳቸው ለአደጋ ሲአጋልጡት አይቼ አዝኛለሁ ቻይና ከዚህ የኢኮንሚ ከፍታ ለመድረስ ከ50 ዓመታት በላይ ተደብቀው ሰርተው ሲጨርሱ ነው ዓለምን በኢኮኖሚ ያስናቁት ወንድማለም ዶ.ሮዳስ ውሃ ከላይ ወደ ታች አይፈስም እኔ ግን በድፍረት ከታች ወደ ላይ በመፍሰሴ ይቅርታ እጠይቃለሁ የኢትዮጵያ ጠላት ከውስጥም ከውጭም በመሆናቸው ይህ የፈተና ዘመን አልፎ ኢትዮጵያን ከፍ የሚአደርጉ የተመራማሪ ወጣቶች ሕይወት ስለሚአሰጋኝ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@solomonbogale2836
@solomonbogale2836 2 жыл бұрын
አሜዚንግ ኢትዮጵያዊ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@nenagutaetyo4958
@nenagutaetyo4958 2 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ከዚ ቀደም በቀድሞ J TV ፕሮግራም ላይ አይቼዋለሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን በዚ ላይ እያየሁት ያለው ስራህን ደሞ ይበልጥ አድነሸቄሀለሁ ፈርሀ እግዚአብሔርነትህ በጣም ደስ ይላል እውቀትህን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።
@乇卄丨丿乇尺
@乇卄丨丿乇尺 2 жыл бұрын
#ልጅ ፍራኦል እናመሰግናለን #እናውቃለን ኢትዮጵያ የብሩህ አእምሮ ልጆች እናት አንዷ ሆነች ::One_Love_Mama_Africa.
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም እምትገርም ልጅ ነህ የኢትዩጵያ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእጥፍ ይባርክህ ዶር ሮዶስም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@theminyahel
@theminyahel 2 жыл бұрын
ትላንትም ዛሬም ወደፊትም እጅግ በጣም ድንቅ ድንቅ አእምሮ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን አሉ ከእኛ የሚጠበቀም እነኝህን ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤቶችን መደገፍ፣ ክብር መስጠት እንዲሁም የአእምሮ ውጤቶቻቸውን መጠቀም መቻል ነው። ኢትዮጵያዬ ገና ምኑን አየሽው....
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 жыл бұрын
የብዙ ዕውቀቶች በዐለ ጸጋ ነህ። ነገሮችን የምትገልጽበት መንገድ በራሱ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yalewletwase4866
@yalewletwase4866 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤ ከCIA አይን ይሰውርህ።
@hayilesh1396
@hayilesh1396 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ፍራኦል የወደፊት ኢትዮጵያ ተስፋ ኮራሁብህ እድሜ ጤናንተመኘሁ ዶ/ር አንተም ኑርልን እንዲሁ ተመራማሪ ዎቻችንን አበረታታልን
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 2 жыл бұрын
ስት አጥፊዎች በበዙባት አገር ደግሞ እንደዚህ ልጅ ብርቅዬ ከችግር የሚያድኗት ጥቂትም ቢሆኑ ብቅ ይላሉ ተባረክ
@Tube-ms6qr
@Tube-ms6qr 2 жыл бұрын
ይገባዋል መምህር ሮዳስ እድሜ ይስጥህ። @ፍራኦል በርታልን ወርቃችን 🙏
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 2 жыл бұрын
ፍራኦል በርታልን አንተ የሐገር ሀብት ነህ ኢትዮጵያ ይህንን ወድ ልጃችንን ተንከባከቢው ። በርታልን ፍራኦል !!!
@samuelkebede3029
@samuelkebede3029 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጃችን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አእምሮህ አሁንም የተባረከ ይሁን
@zem7435
@zem7435 2 жыл бұрын
Please let's support these young scientists. 🙏. Who says yes?
@wosennegussie1982
@wosennegussie1982 2 жыл бұрын
yes
@girmatilahun3858
@girmatilahun3858 2 жыл бұрын
እልል በይ ሀገሬ ልጆችሽ መጡልሽ ከከፍታው ማማ በክብር ሊሰቅሉሽ በየዘመኑ መልካም ትውልድ ስላላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን !!! ፍራውልንና መሰል ወጣቶችንና ህፃናትን በተለያየ ሚዲያዎች በተለያየ የሙያ ዘርፍ እጅ ባፍ የሚያስጭን እውቀት ያላቸውን ልጆች ሳይ ኢትዮጵያ ሊነጋ ሲል ከሚታየው ድቅድቅ ጨለማ እየወጣች ወደሚደነቅ ብርሀን እየገሰገሰች እንደሆነ ስለሚያሳየኝ ልቤ በሐሴት ደረቴ ውስጥ ይጨፍራል !❤❤❤
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 2 жыл бұрын
ድንቅ ምርምር ነው በገንዘብና ብቁሳቁስ መንግስት ቢያግዘው ለሀገራችንም ሆነ ለአፍሪካ እንዲሁም ለአለማችን ሊሰራ የሚችል ወጣት ነው በርታ
@samuelgebeyehu1419
@samuelgebeyehu1419 2 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ያጎናጽፍልን
@ermiashailemariam7229
@ermiashailemariam7229 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ልጆቾዋን ይባርክ
@tizualayu9320
@tizualayu9320 2 жыл бұрын
Feeling hope with the next generation!!! May God keeps you all the time!!🙏🙏🙏
@biyadugassa2060
@biyadugassa2060 2 жыл бұрын
Graduated from Adama Science and Technology University with nothing in mind more than machinery names and their working principles. # Big respect and much Love bro Firaol! Keep up the bravery!
@nebibekele3019
@nebibekele3019 2 жыл бұрын
ForoL "Absolutely right brather
@henok2127
@henok2127 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ይሄን ልጅ ጠብቀው።
@alexbeyene3124
@alexbeyene3124 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ተባረክ
@mtem.e5442
@mtem.e5442 2 жыл бұрын
Yehen aynet ewkete yalewe kerto merfe lemsera sewe tlke enkebekabe yedergale yemyasfelgewne ydergal Europa behone tetkemubetr yehene ewkete.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍
@tizualayu9320
@tizualayu9320 2 жыл бұрын
I feel i am so lucky; to see such extraordinary genius young Ethiopians🤩!!!
@moktad6722
@moktad6722 2 жыл бұрын
ይፌ ምርምር አደለም ከድግሪ ከ phd ምርምርም በላይ ነው !አገራችን ትልቅ ተስፋ አላት በርታ ወንድማችን አምላክ ይርዳህ
@abel4552
@abel4552 2 жыл бұрын
Waw fira'ol abo yimechh Yirdak fexar. Batastawuseny new inji and akababi nebr shashemne Izh gar silayek bexam des bilonyal Berta bel
@abel4552
@abel4552 2 жыл бұрын
Memhir selamun yabzalik
@samibetsaida777
@samibetsaida777 2 жыл бұрын
ፍላኦር ፈጣር ይጠብቅህ ተስፋ አለሽ አገሪ
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ይህ ልጂ በመንግስት መጠበቅ አለበት::
@yenu5076
@yenu5076 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ወጣቱ እዳይጠቀም ማንም አያስጠጋውም ምናለ ለሀገር በቀል ልጆች አድ ሁሉን አቀፍ የምርምር ተቃም ቢከፈት እዴት መልካም ነበር
@adilmohammed1425
@adilmohammed1425 2 жыл бұрын
It's amazing !!! The almighty bless both of you. I think Ethiopian silicon valley shall be established.
@biniyamyitbarek5215
@biniyamyitbarek5215 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@mekonnengebremeskel9086
@mekonnengebremeskel9086 2 жыл бұрын
በጣም ነውያደነኩት በርታ እናመሰግናለን!!!!!
@mekonnengebremeskel9086
@mekonnengebremeskel9086 2 жыл бұрын
ማሳያ ቦታ ቢፈጠርለት በጣም ጥሩ ነው እላለሁ በጣም ይገርማል!!!
@mekonnengebremeskel9086
@mekonnengebremeskel9086 2 жыл бұрын
በጣምነው ደስያለኝ ባንተ!!!
@Naod47
@Naod47 2 жыл бұрын
አገርህን የምትጠቅም ያድርግህ! መንግስት እንደዚህ አይነት ልጆችን ስብስቦ የምርምር ተቋም መክፈት አለበት። አገራችንን ለነዚህ አይነት ልጆች ክፍት ካላደረግን ያለውን የውጭ ጫና መቋቋም አንችልም! እግዚአብሔር ይርዳህ!
@michaelsambosa5110
@michaelsambosa5110 2 жыл бұрын
ያገራችን ውድ ልጅ ዶክተር ሮዳ በጣም እንወድሃለን፣ እናከብርሃለን። ይህን ብርቅና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስላስተዋወቅኸን ከፍ ያለ አድናቆትና ደስታ በግሌ ተሰምቶኛል። ይህ ልጅ ሲገለጥ እንዳዳመጥኩት፣ ውጤቱ የአለማቺን ከፍተኛው ትልቅ ሳይንቲስት ነው እላለሁ። ምክንያቱም በአለማችን የንኩሌር ስጋት የራድዬሽን ጥቃት ሲሆን ይሄ ውጤት ከዛይነት ጥቃት ነፃ በመሆን በአለም ተፈላጊ ሳይንቲስት ስለሆነ ጥበቃ ጭምር የሚያስፈልገው ኢትዬጵያዊ ፀጋ ነው። አገራችንን ሕዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ። አመሠግናለሁ
@esayasashagere9147
@esayasashagere9147 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ በሚቀጥለው አመት በሕይወት ካየነው ተአምር ነው ለማንኛዉም ነፍስ ይማር ፣፣፣ወድጄሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ለምንድነው ክፉ የምትናገረው፡
@MrWorkissa
@MrWorkissa 2 жыл бұрын
God bless you more and more by reaviling his knowledge more and more to you.
@eshetutemesgen3646
@eshetutemesgen3646 2 жыл бұрын
berta beziw ketel memher rodas
@berhaneberhe9610
@berhaneberhe9610 2 жыл бұрын
This is future energy every where I hope he will successfully.
@getishyeenatu6657
@getishyeenatu6657 2 жыл бұрын
እባክህን ዶክተር ለንደነዚህ አይነት ልጆች የምርምር ማእከል እንዲኖራቸው ምትችለውን ሞክር እንደምታስብ አውቃልው ግን አጽንኦት ለመስጠት ነው፡፡
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏
@temesgenmendera6049
@temesgenmendera6049 2 жыл бұрын
I think this young researcher is a 21st Century Tesla, I hope Ethiopian Govt. & private investigators will help him to bring the models to mass production.
@muluken07
@muluken07 2 жыл бұрын
May God bless you to serve your beloved country
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 2 жыл бұрын
Wow great job. God bless you, keep it up and be safe
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 жыл бұрын
Brilliant! Keep it up.
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Thank you too MUCH ......
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 2 жыл бұрын
Very interesting amazing man god bless you Dr rodas
@wondo1
@wondo1 2 жыл бұрын
Stock market ላይ ብሬን ከማጠፋ አተ ላይ invest ማረግ ሳያዋጣኝ አይቀርም🤔
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Ай бұрын
❤❤baritaa ethiopha emiyeee
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 2 жыл бұрын
Thank you it’s awesome 👏
@ashenafiyitagesu4687
@ashenafiyitagesu4687 2 жыл бұрын
The Ethiopian gov't should establish scientific research center for these special scientists.
@torahara938
@torahara938 2 жыл бұрын
ሀገራችን ብዙ ጥበበኞች አሏት ግን በአንዳንድ ደካሞች ምክንያት አልተጠቀምንባቸውም ።
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 2 жыл бұрын
Waw... Priceless mind...
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏MORE BLESSINGS TO YOU YOUNG MAN 👍🙏👍THANK YOU DR RODAS 🙏
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 2 жыл бұрын
Proud of you
@girmamulugeta9272
@girmamulugeta9272 2 жыл бұрын
Let God bless you The government must secure him
@natiman5130
@natiman5130 2 жыл бұрын
energy conversion promising area nw le innovation kerbe nw betam berta kanta bezu entebkal
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@yelmag2511
@yelmag2511 2 жыл бұрын
Well done 👍
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የከፍታ ዘመንሽ ተቃርቧል። Please let's help this gentleman.
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል
@anisatadese8495
@anisatadese8495 2 жыл бұрын
Egzabher ytbekhe agrehen ymetreda yaderghe
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 2 жыл бұрын
Dr how are you? We can’t see anything please next time use good camera.
@ኢትዮዺያሀገሬ
@ኢትዮዺያሀገሬ 2 жыл бұрын
መንግስቶይ የት ነህ? በተለይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ፈጠሪ ይጠብቅህ ሀገርህን የምትጠቅም የድርግህ♥
@asfawabate5312
@asfawabate5312 2 жыл бұрын
ምነዉ ሀብታም በሆንኩና ገንዘቤን ሁሉ ለሱ በሰጠሁት፡፡ ግን ቢኖረኝ ልሰስት እችል ይሆናል፡፡
@AkieyBamlku2975
@AkieyBamlku2975 2 жыл бұрын
እንዴት
@tibebegizaw461
@tibebegizaw461 2 жыл бұрын
ለመሆኑ ይህን ባለፈጠራ ወጣት በገሃድ ስታቀርቡ፤ Disruptive technology ምን እንደሚያስከትል ዘነጋችሁ?! በተቻለ መጠን ወጣቱን በሕቡዕ ብትጠብቁት ይበጃል።
@ithinkfast
@ithinkfast 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው አቅራቢ ግን ብትቀይሩ ይሻላል... አቅራቢነት ተፈጥሮ ይጠይቃል...ስነጥበብን በግድ መውረስ የማይቻል ነዉና! የፕሮግራሙ ባለቤት ብትሆንም አንድ ሰው ቅጠር.. አይዞህ.. 🙂
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz 2 жыл бұрын
ለመተቸት የተፈጠርክ ! እረስህን በመስታወት 1ስዓት ተመልከው እዛው ታገኘዋለል ::
@እውነትእውነቱን
@እውነትእውነቱን 2 жыл бұрын
Endaygelu bro
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 2 жыл бұрын
ይህ ወጣት የሀገር ሀብት ነው ሁሉም ሊደግፈው ሊያበረታው ይገባል በተለይ መንግስት ምንድነው ስራው እንደዚህ አይነት ሀብቶችን መጠቀም ካልቻለ ኪስራው ከትውልድ ትውልድ ተሸጋጋሪ ነው
@izaddinmuhammad1958
@izaddinmuhammad1958 2 жыл бұрын
Amazing boy🙏
@isaachun378
@isaachun378 2 жыл бұрын
ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል
@ensiya7269
@ensiya7269 2 жыл бұрын
ሳይንስ የሚጨበጥ የሚዳሰስ ፍዳችንን/መከራችንን የሚቀንስ ሲሆን ደስ ይላል...... በተረፈ ረጅም ወሬ እና ስብከት ጉም ዘገና ነዉ
@selomonberihe5366
@selomonberihe5366 2 жыл бұрын
ፈጣር ካንተጋ ይሁን
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 2 жыл бұрын
ቀደምት ቀዳሚ ተብላ የኖረች ሀገራችን እናት ኢትዮጵ አሁን ዋላ ቀር ኢትዮጵ እያሉ ብሉንም የውጭ ጠላቶች ዳግም መጭው ትውልድ የድሮውን ቀደምት ቀዳሚ ስሟን እናት ኢትዮጵ መልሰው የሚመጡ ናቸው ወጣት ተመራማሪ ፊራኦል አወቀ ትልቅ አድናቆት አለኝ አምበሳ ነክ ጥበብ እውቀት ስነስርዓት ጋር ደስ ይላል ሀገራችን ኢትዮጵ መጭው ትውልድ በቴክኖሎጂ ፈጠራ ችሎታ ምርምር እውቀት ስይንስ በስነጽሑፍ በታሪክ ወዘተ ቀዳሚ ኢትዮጵያዊያን ተብለው ከአለም እይ መጣ ትምህርት እውቀት የሚቀስሙበት ሀገራችን ኢትዮጵ ትሆናለች በኢትዮጵያ ልጆች ተመራማሪ አስተማሪ ምሁራን እውቀት የሚገኙበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም እጅግ ደስ የሚል ምርምር ጥበብ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ፊራኤል አወቀ መምህር ለወጣቶች የምትሰጠው እርዳታህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንድሮሜዳ ሁሌም ድንቅ ፕሮግራም ❤️💯👍🏼 ቀደምት ቀዳሚ አሁን ዋላ
@henocktaddese6892
@henocktaddese6892 2 жыл бұрын
መልካም ነው፣ ግን ግን ልጆቻችንን እንነደምናበረታታ ሁሉ በደንብ መጠየቅ፣ challenge ማድረግ ይገባል። ለእድገታቸው ይረዳቸዋል። ያልተፈተሸ ማድነቅ ያለ ጥቅም ያሳሳል፣ ያሳንፋል ያሳስታል። በEinstein relativity theory (special and general) ላይ የቀረበው ማብራሪያ የተምታታ እና የነገሩን ጥልቀት የሳተ ነው። የቀረበው የፈጠራ ውጤት አዲስ ነው እየተባለ ነው ወይ? አዲስ ከተባለስ ምኑ ነው አዲስ? ከሶዲየም (እነዲሁም) ጨው ካለው ውሀ ሃይል ማመንጨት በጣም የቆየ ዕውቀት/ክህሎት አይደለም ወይ? አመሰግናለሁ
@gamobonga4432
@gamobonga4432 2 жыл бұрын
Achrbareoch asafareoch
@مفتاحجوهر-ه4ذ
@مفتاحجوهر-ه4ذ 2 жыл бұрын
እነዚህ፡ወጣቶች፡መንግስት፡ጥበቃ፡ቢያረግላቸውና፡የምርምር፡ተቋም፡ቢዘጋጅላቸው፡፣ጥሩ፡ነው።
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 жыл бұрын
ወደው አይስቁ ከነ እዩ ጩፋ ጨረባ ይህ ይሻላል በሃይማኖት ከመቀለድ በሳንስ መቀለድ ይሻላል
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
በርታ። ጥንቃቄ፦ ፩) ትምህርት ቤት ክፍል መዝለል አትደግፈው። ለምን ብትለኝ በየክፍሉ ከሳብጀክቱ በላይ የምትማረው የሶሻልና የሰው ስነለቦናና ሌሎችንም በተለያየዬ እድሜ ደረጃ የምትማረው አለ። አትናቀው። አንተ ጎበዝ ነኝ የምትለው ጎበዝ ካልሆኑ የምትማረው አለ። ፪) ለጉብኝት ወይም ለውድድር ሌላ አገር ስትሄድ ጥንቃቄ አድርግ። ምቀኛ፣ ሰላይ፣ ሌቦችና ጉዳት የሚያደርሱ አሉ። በተግባር አይቻለሁ።
@hernandezwalcot8945
@hernandezwalcot8945 2 жыл бұрын
Be confidential
@dallolapp356
@dallolapp356 2 жыл бұрын
Why does this channel always post pseudoscience? This is beyond embarrassing.
@isaachun378
@isaachun378 2 жыл бұрын
ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል
@isaachun378
@isaachun378 2 жыл бұрын
ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል
@isaachun378
@isaachun378 2 жыл бұрын
ኢራን እጅግ ብዙ ሳይንቲስቶቿን በዚያ ከፍተኛ ጥበቃ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አጥታለች የዚህ ሚዲያ አላማው ባይገባኝም እነዚህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤቶችን አደባባይ እያወጣ የሚያሰጣበት ምክንያት አይታየኝም እውቀቱ ካለህ እንደ ቻይና በአደባባይ ሳትፎክር አንገትህን ደፍተህ ሰርተህ አሳይ እንጂ አለበለዚያ እንደ ኢራን ስትፎክር አናት አናትህን እየተባልክ ድራሽህን ያጠፉሃል
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 51 МЛН
በጨለማ ማየት የሚያስችሉና ጊንጥ የማያስነድፉ ዕፀዋት
28:47
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 30 М.
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 167 М.
I really didn't do it 😭
0:15
Little Hero Super Z - Official Channel
Рет қаралды 26 МЛН
Ай ай Пап жди ответку 🤣 #gragon #драгон #юмор
0:19
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,1 МЛН
UNLUCKY ☠️
0:23
Kan Andrey
Рет қаралды 7 МЛН
Mano o cara é muito alto #trollface #cellini #memes
0:17
canal do dino
Рет қаралды 18 МЛН