"ቤተ ክርስቲያን መሄድ አትችሉም" የተባሉት የአንድ ዞን ሙሉ ነዋሪዎች እና በመንግሥት ኃይሎች የወደመው የገዳሙ ቤተ መዘክር!

  Рет қаралды 5,366

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 6 күн бұрын
ቀሲስ አስተራእየ፣ ጌታ ከእርስዎ ጋር ይሁን። በመንግሥት ስም የተቀመጠውን ነፍሰ ገዳይ ሁላችሁም አውግዙ። የሕፃናትን ደም የሚጠጣውን፣ ቤተ ክርስቲያናችንን የሚያወድመውን ው ጡ ና። አውግዙ!!!!
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 6 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ። እውነቷን ቁጭ አደረጓት። እግረኛው በጣም ተንኮለኛ ነው። ከጂጂ እህት ጋር ያደረገው፣ ሌላም ሌላም፣ የሣር ውስጥ እሾኽ ነው።
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 5 күн бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 6 күн бұрын
እንደው ቢቻል ጻጻሳቱን ሁሉ እስር አድርጎ ጸበል መውሰድ ነበር ለፍልፎ ቢወጣላቸው።ተይዘው ነውኮ ወደውማ አይደለም ወይኔ አባቴቼ ማነው አዚም ያደረገባቸው?እንጸልይ በደንብ ።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 5 күн бұрын
ኧረ ተው እህቶቼ የምንናገረውን እንወቅ ወደራሳችን እንመልከት ከፍ ብሎ አባቶችን እንደዚህ መናገር በራስ ላይ መቅሰፍት መጥራት ነው ።
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
በስመ አብ ወልድ ወመንፈሰ ቅዱስ አሀዱ አምለክ አሜን። በፀሎታቸውና በምልጃቸው ኢትዮጵያንና ህዝቧን እየታደጉ ላሉ የበቁ አባቶች ክብር ምስጋና ይግባቸው። በተረፈ በግል ጉዳይና ምክንያቶች እርስ በእርሳችሁ ተከፋፍላችሁ የምታደርጉትነ ጭቅጭቅ፤ ምቀኝነት፤ መጠላላት አቁሙ። ቤተክርስቲያኗንም ሆነ ምእመናኑን አይመጥንምና። እንደ ቀድሞ አባቶች ጉዳያችሁን በውስጥ ጨርሱ። ትዝብት ላይ አትውደቁ!!!
@tshelotbirhanu5668
@tshelotbirhanu5668 6 күн бұрын
ልክ ኖት አባታችን ዶክተር መምህር ዘበነ በጣም በተሳሰተ መንገድ ለጥጦ ሎላ መልክ አንዲይዝ አርጎ ነው የሚያቀርበው በጣም ያሳዝነናል
@Mebrate99
@Mebrate99 5 күн бұрын
ዘበነ አጭበርባሪ ነው
@Sahlemariam
@Sahlemariam 4 күн бұрын
ጳጳሱ የተሃድሶ አራማጅ ናቸው በውስጥ ስንቱን አፍልሰዋል አሁን ግን ሳያውቁት በለፈለፉ ይጠፉ ሆኖባቸው በቃላቸው ተይዘዋል ።
@Selam-t3i
@Selam-t3i 5 күн бұрын
የትምህርቱ ነገር ሁሉንም ሰው በግል ኮሌጅ ዲግሪ እንዲገዛ እና የአለቆች ደጋፊ እንዲሁም ዩንቨርስቲ ምሩቃንን የሚጠላ ስብስብን ለማስፉት ነው፡፡ አሁን በተገዛ ማስረጃ አስተዳደር መዋቅር ስር ወድቀናል፡፡
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 6 күн бұрын
ካኽናት ውጡና የተቃውሞ ሰልፉን ተቀላቀሉ።
@saleightemmanuel5595
@saleightemmanuel5595 6 күн бұрын
lemin bilew... enga eyekelbenachew tedeladelew eyenoru new--meftihew genzeb mestet makom sitchegeru yigebachewal---beyegizew 1st class wede hager bet eyetemelalesu alemen behizbu genzeb eyentesherasheru---
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 6 күн бұрын
ወደ ጦርነት የሚልካቸው ህፃናት እንዲያልቁና የህዝብ ቁጥር ቅነሳ ነው የያዘው። ቢችሉ ወላጆች ልጆቻችንን አንሰጥም ማለት አለባቸው።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 6 күн бұрын
Aba,Astray, words of "God "always and forever is truth. Christians should get any time and everywhere.to me, cold or hot water, choose one. The explanation is neither not. So it's looks between. Abone Barnabas tells the word of God.
@AsnakeBalcha-eo2xj
@AsnakeBalcha-eo2xj 6 күн бұрын
መንፈሳዊ ይዘታችሁን ባትለቁ ጥሩ ነበር
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 6 күн бұрын
አባታችን ጥሩ ብለዋል,… ሆኖም አህያዋን ሁሉም አጯጯኋት,… አቡነ በርናባስስ “አትበላም” ብለውና ድፍን አድርገው መመለስ ሲገባቸው አገም ጠቀም መልሳቸው,ጭራሽ የማትበላውን ወደ ትበላ ያዘነበለ መሆኑ መልሳቸው እሳቱን አምቦግቡጎታል, ሹልክ ብለው ለሚበሉትም በሩን በረገዱላቸው, በተለይ አሳማ በሊታዎች “አቡነ በርናባስን አዳምጥ” ፉተታቸውን ጀምረዋል,… እናሳ!?!?!? ምእመናኑን ሁላችሁም ለቀቅ አድርጉ, አህያ ብሉ ስንባል, እንዴት ላንል ነው? “በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሁሉም ነፅቷል” ሲባል ለበግ, አህያ, አሳማና ጥነቸል ነው እንዴ ጌታችን የሞተው? “ከ5ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ለጅህ ተወልጄ…” ያለው ለአዳሜ ነው እንጂ ትንሣኤ ሙታን ለሌላቸው የቀንድና የጋማ እንስሶች ነው እንዴ? ለአውሬዎች ነው እንዴ?
@girmaayele6884
@girmaayele6884 6 күн бұрын
ቀሲስ አስተሪዬ በጳጳሱ በኩል ያደሉ ይመስለኛል:: እኔ አብይ ከመጣ ቡኃላ ቀሲስ ዘበነም ጳጳሱም የተቃወሙት ነገር የለም:: እና በማይጠቅም ክርክር ፓለቲካ ለብልፅግና መንግሥት እየሰሩ ነው:: ብፁዕነታቸው በተደጋጋሚ ከእግረኛው ሚዲያ ይቀርባሉ ይሂም ሆን ተብሎ ነው:: የአህያ ስጋ አለመብላት አሁን ባህላችን ሆኖል ::ብፅዕነታቸው በተለይ የተለያዩ የክርስትና ሀይማኖቶች ( ካቶሊኩም ወዘተ) በክርስቶስ አንድ ነን ማለታቸው ክህደትና ጥፍት ነው:: ይሂንን ግን አላስተባበሉም እና የአቡነ ባርናባስን ጉዳይ ቢተው መልካም ይመስለኛል::
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
በስመ አብ፤ ወልድ ፤ ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሀዱ አምላክ ። አሜን። በመጀመሪያ በፀሎታቸው እና በልመናቸው ኃይል ሕዝበ ክርስቲያኑንና ሀገራችንን ኢትዮጵያን እየታደጉ ላሉት የበቁ አባቶች ክብርና ምስጋና ይግባቸው። በተረፈ ግን ለምንድን ነው አባቶች፤ ጳጳሳት፤ ካህናት፤ ዲያቆናትና አልፎም ምእመናን በአደባባይ እርስ በእርስ እንደዚህ የምትፋጁት። እናንተ እግዚአብሔር የመረጣችሁ እንደዚህ በአለማዊ ጉዳዮችና ጥቅሞች ወይም ክብር ተመርዛችሁ፤ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ልትባባሉ ነውን? ለምንድን ነው ሁላችሁም እንደ ቀድሞ አባቶቻችነ በራችሁን ዘግታችሁ የማትነጋገሩት። የቀድሞዎቹ በመካከላቸው ችግር እንኳን ቢኖር በምእመናን ፊት ከመከባበርና መስቀል ከመሳለም ውጭ በፍፁም በሌላ የጋለ መንፈስ ሲነጋገሩ አይታይም ነበር። የአሁኖቹ የምታደርጉት ነገር እርስ በእርሳችሁ እንዴት እንደምትናናቁ፣ የምትመቀኛኙ፣ የምትጠላሉ፣ የተከፋፈላችሁ፣ የተለያያችሁ ፤ እንደሆናችሁ በግልፅ ይታያል። በፈጠራችሁ አምላክ ጉዳያችሁን በውስጥ ጨርሱ። ምዕመኑን ግራ አታጋቡት። በሜዲያና በአደባባይ ለምእመናን የማይመጥንና የማይጠቅም፤ ለመናፍቃን የሚመች ጉዳይ አታቅርቡ። አላማው ገንዘብ መስራት ከሆነ በሌላ ዘርፍ ተሰማሩ። እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን።
@Selam-t3i
@Selam-t3i 5 күн бұрын
ለበጎ ነው፡፡ የቤተክርስቲያን የነጋዴ ኒትወርክ በትንሹም ቢሄን የታየበት ክስተት ነው፡፡ በሙስና መሾም ባንዲራንና ህዝቡን የተዳፈረው የሚዲያ ስብስብ አፉን ያንቀሳቀሰበት ክስተት ነበር፡፡ ቢያንስ አቡነ በርናባስ አባታችን በቅን መነገራቸውን ማገናዘብብ ይገባ ነበር፡፡ ለሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች እየመጣ ያለውን የበሽተኛ ስብስብ መጠንቀቅ ይገባል፡፡ ቤተክርስቲያን በንግድ ተወራለች፡፡
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 5 күн бұрын
እንደኔ አስተያየት ቀሲስ ዘበነ ትክክል ነው። የተሀድሶ መስፋፍያ የሆነውን ካሊፎርንያ ምነው ሳሱለት? ካሊፎርንያ ያለነው ምናይነት ካህን አለ እያልን ነው እየመረጥን የምንሄደው። ሰው ግራ ሲገባው መልስ ማን ይስጥ???
@Mebrate99
@Mebrate99 5 күн бұрын
ዘበነ ምኑ ላይ ነው ትክክል የሆነው? የሰው ሰጋ ሲበላ ትንፍሸም አላለም። በተራ ነገር ላይ ማቅራራት ምን ይበሸላል?
@Sahlemariam
@Sahlemariam 4 күн бұрын
ቀሲስ ምንድነው ዮሴፍ ይባርኩን ይፍቱን ሲል እርስዎ ሌላ ቃል ተጠቀሙ ። ይሄ አካሄድ ትክክል ነው ወይ?
@end2endx
@end2endx 5 күн бұрын
ቀሲስ ዶር ዘበነ ላይ ምንም ጥፋት አላየሁም፣ እንዴት ዝም ይባላል ቤታችን ሰው እንደሌላት።
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 5 күн бұрын
እኔ ካሊፎርንያ ነው ያለሁት። እንደነ አቡነ ባርናባስ ያሉበት ቤተ/ክ ከምሄድ ኤርትራ ቤተ/ክ ነው የምመርጠው። ቀሲስ ዘነበ ምንም ቢሆን ምእመኑን በስርአት የያዘ ካህን ነው። ስለካሊፎርንያ እኛ ነዋሪዎቹ እንናገር።
@berhan4301
@berhan4301 5 күн бұрын
እኝህ አባት የሚንጨረጨሩት መምህር ዘበነ ለምን አህያና አሳማ አትብሉ ብሎ አስተማረ ብለው ነው ።እኔ የመምህርን ትምህርት ተከታትየዋለው ።
@Mebrate99
@Mebrate99 5 күн бұрын
⁠የማታውቀውን ነገር ላይ አትዘባርቅ::
@end2endx
@end2endx 5 күн бұрын
@@Mebrate99እሺ ጋሽ አወቀ
@hailuj1777
@hailuj1777 6 күн бұрын
ቀሲስ ስለ ግለሰቦቹ ያሉት እውነት ቢሆንም ስለ ጳጳሱ አስተምህሮ እያወቁ ባለፈው ከተናገሩት ቀሲስ ሸብረክ ያሉ ይመስላል ካላቸው ሀቃዊ እይታና ታሪክ እንዲህ አልጠበቅሁም ስህተቱን ሁሉ ለጠቀሷቸው ግለሰቦችሰጡ። ጳጳሱ ጥያቄውን ሌላ መልክ ሊያሲዙት ይችሉ አይመስልዎትም ? አጀንዳውን ጳጳሱ ፈልገውት ቢሆንስ አባታችን ? የሎጅክ አባት ነዎትኮ።
@za71
@za71 5 күн бұрын
እሺ ወንድሜ ወይም እህቴ የ KZbin ነጋዴው ከሟች ዻዻስ የወርስ ገንዘብ ሰብሳቢ የሆነው መምህር ዘበነ ጠበቃ ለመሆን የተሰለፍክ ትመስላለህ የሊቀ ዻዻሱ ወቅቱን ያልጠበቀ ቃለ መጠይቅ ለነሆድ አምላኩ ዘበነ የ KZbin ሳንቲም ለቀማ አስተዋፅዖ በማድረጋቸው ሊወቀሱ ይገባል እንጂ ጋዜጠኛው ለጠየቃቸው ጥያቄ ተገቢውን መልስ ነው የሰጡት እነ መምህር ተብዬዎቹ ግን ከ context ውጪ በ copy paste ግራ የተጋባውን የተዋህዶ አማኝ ግራ አጋብተው በመሰንበታቸው ዘበነና መሰሎቹ በጊዜው ዋጋ ይክፍላሉ አንተም አንቺም ወንድም ወይም እህት የአዽሎስ የዻውሎስ ነን ሳትሉ በግፍ ሰቆቃ ለሚፈፀምበት ወገን እንዘን እዘኑ።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 5 күн бұрын
​@@za71አቤት አንዳንድ ሰው ኧረ ተው ተረጋጉ ወገን ሟች ጳጳስ ያወረሱት ውርስ ከመምህር ዘበነ ና መስሎቻቸው ያገኙትን ነው ያከፋፈሉት ተብሏል መምህር ዘበነ ክልል ጎሳ ሳይለዩ ራሳቸውን ችለው ቤተክርሲያን ያሰሩ ካህን ናቸው በግድ አንድ ዘር ውስጥ እንዲወሸቁ አታድርጓቸው በየ ጊዜው ለሚሞተውም ህዝብ ድምጽ ያሰማሉ ባለስልጣናቱንም ይገስጻሉ እገሌ ብለው ስም ካልጠሩ ያወገዙ አይመስላችሁም እንዴ ?
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 5 күн бұрын
"Constant criticism can erode a person's self - esteem." Personal reasons causing deliberate attacking is producing a great loss of the Ethiopian Coptic Orthodox Church. Please, stop this !!! It does not fit this great church.
@123abc-gr6yq
@123abc-gr6yq 5 күн бұрын
1ቆረንጦስ - ም 10 ቁ 12 "እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።" ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ .... እንዳት ሆኑ ተጠንቀቁ። ከዘበነ ጋር የግል ችግር ካለባችሁ እዛው ፍቱ። ያስተማረው ትምህርት ግን ትክክል ነው። ያብዬን ለእምዬ አታድርጉት ነገሩን።
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 139 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 10 МЛН
♦️ከባድ ስሕተት ነበር ♦️ ስለሁሉም ነገር ይቅርታ (ዲ/ሉልሰገድ)♦️
1:13:15
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
"ልዩ ቪዲዮ" | ሊቀጳጳሱ ምላሽ ሰጡ | የሚያረክስ ነገር አለ
1:41:24
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 102 М.