ታቦተ ፅዮንን ወደ 3ኛው ቤተመቅደስ እና የሀሳዊ መሲ መንገድ ጠረጋ

  Рет қаралды 3,536

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

#like #share #subscribe

Пікірлер: 32
@meretwork
@meretwork 3 күн бұрын
ጉዳዮ በትክክል የፍፃሜው የቅዱስ ቃሉ ዘመን ቢሆንም እንዴት በጥበብ ስለምትገልፀው ሁሌም አደንቅሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ላንተ ክብር አለኝ
@solomonayalew5026
@solomonayalew5026 9 күн бұрын
ድንቅ አባባል ''ተስፋ ሳይኖረው ተስፋ የማይቆረጥ ፍጡር ቢኖር ዲያቢሎስ ብቻ ነወ''
@ShamsShams-xv9xh
@ShamsShams-xv9xh 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ዓምላክ ይባርክ ታበረክ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 9 күн бұрын
Thank you so much for good sprtual teaching
@berukdesta6597
@berukdesta6597 9 күн бұрын
ቴሌግራም ግሩፕ ብትከፍት ... ጥሩ ነበር
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 8 күн бұрын
Kalehiwet yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KonKoi-k4p
@KonKoi-k4p 8 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@LinaSameson
@LinaSameson 3 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@martasafa7325
@martasafa7325 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን
@themane9894
@themane9894 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ሻምበል ጥሩ ትንታኔ ነው ሁሉም ነገር እንዳልከው ነው በርትቶ መፀለይ በቻ ነው የዚህ ዘመን መፍትሄ እግዚአብሔር ሰላም ለአለም ያምጣልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ።
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 9 күн бұрын
ጎበዝ በርታ.
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 9 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ።ክላሲካሌን ስትጀምር ያለውን እንዳትረሳ ላክልኝ ሻንበል።
@muajehbbshs
@muajehbbshs 9 күн бұрын
✍️ ሻምበል እንኳን በሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛ ብርቱ ጥረትህን እናደንቃለን ዳሩግን ትዉልዱ እንዲጠፋ ትንቢት የተነለት ሥለሆነ አናቱ ላይ ሙቀጫ ብትወቅጥበት መሥሚያዉ ጥጥ ነዉ እንተግን እለት እለት መታተርክን እናደንቃለን ✍️✍️✍️
@RibkaAssefa-t2x
@RibkaAssefa-t2x 4 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርትነው ወገን ሰምተን እንንቃና ዘመኑን እንዋጅ
@alemuabayneh3812
@alemuabayneh3812 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 9 күн бұрын
ለእነዚህ እርኩሶች ለዘላለም አያሳካላቸው።
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 8 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ሻብል
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta 4 күн бұрын
Tanks shanbel
@tigistbush8875
@tigistbush8875 4 күн бұрын
ኡፍ አንደበትህ ይባ ረክ
@solomonayalew5026
@solomonayalew5026 9 күн бұрын
የአዲስ ዓለም እንፈጥራለን ባዮቹ ዲያቢሎስን ተማምነው ይህን ሁሉ ጥፋት ማጥፋታቸው ይገርማል ።ዲያቢሎስ አነሱንም እራሱንም አያድንም ።እንደውም በነቅዱስ ሚካኤል ሲያዝ አሁን አዲስ የአለም ስርአት እናመጣለን የሚሉትን እነአሜሪካንን መልሶ ይከሳቸዋል አብረው ከኔ ጋር ግፍ ሰርተዋል ብሎ የሚከስ ክፉ ክፉ መንፈስ ነው።
@snayetAyele
@snayetAyele 8 күн бұрын
50kእናስገባውጂ
@ZedTefera-k6y
@ZedTefera-k6y 9 күн бұрын
የእግዚአብሄርን ህግ መቀየር ነው ይህም ማለት ስንበት ከቅዳሜ ወደ እሁድ መቀየር ነው አለም ላይ 2 ጉራ ይፈጠራል በቅዳሜ እና በሁድ ስር መሰለፈ ነው
@IbrahimZaki-t5q
@IbrahimZaki-t5q 8 күн бұрын
Ymechereshaw zemen kerebewale nsa mgbste albene
@apliwosdamtew7242
@apliwosdamtew7242 8 күн бұрын
ሰሰላም በንፍር ውሀ ከጠፉ አአሁን ከየት በተው ነው
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 9 күн бұрын
ታቦተፅዮኑን ለየሁዳዎች ልታስረክቡት አረ እንደው በሄደልን
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 9 күн бұрын
ኣሕመድ መጃመሪያ አዳምጥ ገበተ አርስቱ አይተ አታዉራ ፡ቤተ መቅደሱን መስራታቸው አይቀርም ፡መገንዘብ ያለብገን ፡አንተ ምትከተልዉ አስልምና አኔ ምከተለዉ ክርስትና ብሓላ አፍርሰዉ አንደ አሃኖት ነዉ ለምስራት ይሚያስቡት ፡ሌንም ክርስትና ላተም አስልምና አደጋ የሚያስገባ ነዉ ወንድሜ ታቦተ አያገኝቱም አይወስዱትም ።
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 8 күн бұрын
Endanite ayinet dingay nw iko hule chigir fetari mihonew mikiniatum inidanite gira yegebaw bizu nw iko
@BebeAsmare
@BebeAsmare 9 күн бұрын
አሁን አባቴ አመጣኸው እውቀቱን መቼ ለምንድን ነው1እና2አአለም ጦርነት የተጀመረው አሜሪካ እንዴ ተመሰረተች ይሄንን በደንብ አርገህ አስረዳን ወይም አቅርብልን አደራ
@ማህሌትዩቱብ
@ማህሌትዩቱብ 9 күн бұрын
አው የኔም ጥያቂ ነው please sraln
@ZedTefera-k6y
@ZedTefera-k6y 9 күн бұрын
ሀሳይ መሲህ ማን ነው? ትንቢተ ዳንኤል ም 7 ላይ 4 መንግስታት እንደሚነሳ ይነግረናል በዳን 2 ላይ የባቢሎን መንጉስ ያየው ህልም ስናጠና የመጨረሻው መንግስት ሮም እንደሆነ ያስረዳናል ይሄንን ሁሉ ከበተጀርባ ሮም (ባቲካን )ነች በራይ 17 የተጠቀሰችው ባቲካንን ነው አሜሪካ ለአውሬውን መንግስት ትሰራለች
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 82 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 30 МЛН
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
Plato እና የጠፋው ስልጣኔ Atlantis ?
33:17
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 3,6 М.