//ቤተሰብን ፍለጋ// "ትመጣለች ብዬ ብጠብቅ የውሃ ሽታ ሆነችብኝ... "/ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 85,387

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 110
@wikiynos6452
@wikiynos6452 10 ай бұрын
ሰይፈ ጋዲሳ የሚገኝው ሜክሲኮ ጠማማ ፎቅ ልዩ ስሙ ካንቦ አስመራ ነው😊ለሚመለከተው ሁሉ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለቴሌብዥኑ ደውላችሁ አሳውቁዋቸው
@nigussolomon580
@nigussolomon580 10 ай бұрын
ልክ ነዉ EBS ኑ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 10 ай бұрын
እናቴ አልቅሰው አስለቀሱኝ መለያየት ከችግር ይብሳል እስቲ ካለሽበት አትጨክኚ አለሁ በይ እህቴ እናት የትም አትገኝም ባይመችሽም አለሁ በያቸው አያልቅሱ እባክሽ ፈጣሪ በሰላም እንድትገናኙ እንመኛለን ሁላችሁም የተጠፋፋችሁ
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 10 ай бұрын
የኔ ምስኪን እናት እናታቺሁ በጣም መልካም ሰዉ ናቸዉ አላህ እድሜና ጤናን ሰጥቶ ያኑርላቺሁ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
አይይይ ድህነት የኔ እናት አላህ ጊዜውን ቀይሮ ያገናኛችሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አልቅሳው አስለቃሡኝ አላህ ሁለቹሁም የገኛቹሁ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
እንዴት ካናዳ ድረስ መጥቶ ሃሳቡን አታስጨርሱም
@user-zn5rc9qr8l
@user-zn5rc9qr8l 10 ай бұрын
እውነት ነው ቶለ ባጭሩ ለመቋጨት ነው የሚፈልጉት ግን ሀሳባቸውን ማስጨረስ አለባቸው
@manche110
@manche110 10 ай бұрын
ሃሳባቸውን ማቅዋረት የጀመሩት " ልጁ ተበለሻሽቶ ነበር...." ምናምን እያሉ ስለተፈላጊው ኔጌቲቭ የሆነ ነገር ማውራት ሲጀምሩ ተፈላጊውን ላለማስቀየም ያረጉት ነገር ነው።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
አብሳራው ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴን በደስታ ያበስራክት በደስታ አብስራችው. አለችልኩም
@Redietw
@Redietw 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ መከራዋ እንዲያበቃ አጥብቀን እንጸልይ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 ай бұрын
ዲህነት የት አባቱ አለ ያገሬ ሠዉ የኔ እናት አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
@sitrazee13
@sitrazee13 10 ай бұрын
ዮኒ ቅን ሰው ነው መጥፎ ነገር እንዳይወራ ለማስቆም ሲጥር ነበር
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 ай бұрын
እማማዬ እግዚአብሔር የውሰጥ ህመም የሆነቦትን የሷን ነገር በደስታ ይለውጥሎት🙏
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 10 ай бұрын
አደኛ ኮማች ነኝ ዛሬ አላህ የጠፉትንም ያገናኛቸዉ አላህ አገራችንንም ሰላም ይዉረድልን
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
ክክክክማሻ አላህ እኔ 2ኛ ኮማች
@Kerutube
@Kerutube 10 ай бұрын
🥰🥰
@waskan980
@waskan980 10 ай бұрын
አሚን አላህመ አሚን
@abebekassa9151
@abebekassa9151 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ አዝዬ እናትሽንም እምባችውን እመብርሃን ታብስላችው
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 10 ай бұрын
የኔ ናት አልቅሰው አስለቀሱኝ እህህህህ አላህ ያገናኛቸው ያረብ
@emusenafe627
@emusenafe627 10 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይርዳቸችሁ ቸር ወሬ ያሰማችሁ ፈጣሪ
@mennenhamido1531
@mennenhamido1531 10 ай бұрын
ቅድስ ገብርኤል ይርዳችሁ በስላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 10 ай бұрын
የኔናት አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አጀት ይበላሉ
@aminayoussef6580
@aminayoussef6580 10 ай бұрын
ፋጡማ መሀመድ ወራቂ የት ይሆን የለሺ እህቶሺጋ አላህ ያገናኝሺ ሁለየም ያሥቡሻል የኔ አክስት
@Foziseid323
@Foziseid323 10 ай бұрын
የየት አገር ሠዉ ነች
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 10 ай бұрын
አይዛችው፡እናቴ፡፡እግዚአብሔር፡መልካም፡አምላክ፡ነው፡ጌታ፡ይርዳችው፡ሁላችውንም
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ማርያም እንባዎትን ያብስልዎት አታልቅሱ ጸልዩ እህቴ እባክሽን ለናትሽ ስትል አለሁ በያቸው እናት ስታለቅስ ጥሩ አይደለም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
እመቤቴ ቅዱስት ሆይ እባክሽን ለአይኔ ስጋ ብቃችው
@rugu2301
@rugu2301 10 ай бұрын
የእናቴ ልጆች አህመድ ሰይድና ሀዋሰይድ የት ትሆኑ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠፉባችሁን ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ በህይወታቸው ኖረው ያገናኛችሁ።እመብርሀን ትርዳችሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 ай бұрын
ለሁላችሁም ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ ።
@Afrah-183
@Afrah-183 10 ай бұрын
እኔም የናቴን ዘመዶች ባገኝዃቸዉ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ዘረ ቢስ ሆኘ ቀረሁ
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e 10 ай бұрын
የት ሀገር ነቸው ?
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 10 ай бұрын
እኔም ያአባቴን እህት ልጆች ባገኛቸው ወላሂ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 10 ай бұрын
ዘረ ቢስ ሆኘ ቀረሁ kakakaka eyashofik new ende
@Afrah-183
@Afrah-183 10 ай бұрын
ማለት ምን ያስቃል ተናግሮ አናጋሪን አንተ ያዝልኝ አላህዬ
@Afrah-183
@Afrah-183 10 ай бұрын
@@user-bl5qs1es9e ወልደያ ደሴ ኮምፖልቻ እንደሚገኙ ሰምቻለሁ እናቴ ገና በ77 ነው የተለየቻቸዉ
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
ውይ እማማ😭😭😭😭አምላክ ድምጿን ያሠማሆት🤲
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 10 ай бұрын
😢😢😢እፈ እናት አትሙት ትሔድ አጎብሰ ቅማል ታነሰለች በጨለማ ዳብሰ የሚባለው አባባል እውነት ነው የኔናት አሰለቀሱን እናት እደቀልድ እናት ይሏታል 😢😢😢😢😢😢😢 እባክሽ እሕታች ዱኔያ አላፈ ናት ለናትሸ አለሑ በይ 😢😢😢 እናት በዚሕ ሰቃይ እያሉ አንችም ጡሩ አደለም 😢😢እናት ያላችሁ አሰቡ እናት ከባድ ናት 😢😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 10 ай бұрын
የኔ እናት💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭እመብርሃን በሰላም ታገናኛችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 10 ай бұрын
ታገሩየወጣ ከቤቱየወጣ ምንይዠበማለት ሥቱውቶከር እማየአላህ ያገናኛቸው
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
ሁላችሁንም አምላክ ይርዳችሁ🙏
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 9 ай бұрын
ወጣትነት አይጫወትብህ አለ ሰለሞን ሙሔእሔን እኮነው። ፈጣሪ ይርዳውት ።ነገሩ አገኝታችሁታል።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 10 ай бұрын
የኔናት እማማ አልቅሰው አስለቀሱን 😭😭 መልካሙን ያሰማን በሰላም ያገናኛቹ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ይርዳችሁ😢😢😢
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 10 ай бұрын
አሏህ ያገናኛቸው😢😢😢
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 10 ай бұрын
አይዞት እማዬ😢😢😢
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 10 ай бұрын
በአላህ፡ያልጄን፡አባት፡አፋልጉኝ፡ስሙ፡ሙሐባ፡ዎንድሙ፡ሸራፋ፡እህቶቹሁ፡ናኢማ፡ፈቲያ፡ያዎንድሙልጅ፡መዲና፡ስሊጤነቸዉ፡በአላህይሁንበቹሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 10 ай бұрын
ከስልጤ ዬት አካበቢ ነቻው? ከወቅሽ እድጣይቅልሽ ነው ሰፈረቻው
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 10 ай бұрын
ከስልጤ ዬት አካበቢ ነው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
ቦታና ጊዜ ጥቀሽ እንጅ እማዬ
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 10 ай бұрын
የጠራሻቸው ሰዎች አቃቸዋለሁ የት ተገናኛቹ ምን ይሰራል?
@user-yy5gr8ud4v
@user-yy5gr8ud4v 10 ай бұрын
ይች ልጂ ኮሜንት መመለስ አትችልም መሰል ባለፈዉ እኔ መልሸላት ነገሪ ግን በዛዉ እልም አለች በሳምቱ መጣች😊
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 ай бұрын
አላህ ሁላችሁንም በሠላም ያገናኛችሁ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 10 ай бұрын
ፖይንት ፖይንቱ ነው የሚወራዉ ለዛ ነው በሰአት ነው የሚሠሩት
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 10 ай бұрын
ድህነት ልጅአይውጠመልህ እባካችሁበከተማም በገጠርም በየትምቦታያለችሁ ያለን ካለንላይ ቁርሥበልተው ምሣየማይደግሙ ወገኖቻንን ለማካፈል እሞክር መቸም እኛ ጠግበን እነሡ ተርበው ሥናይ ምንምአይነት ደሥታ አይኖረንም
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 10 ай бұрын
Fetare yerdawete 😢❤❤❤❤
@user-hj4tp4bm6w
@user-hj4tp4bm6w 10 ай бұрын
ሜክሲኮ አካባቢ ካንፕ አስመራ አካባቢ ነው ያረው
@abaditgr1629
@abaditgr1629 10 ай бұрын
Ay mn yzelehid😢😢😢
@hananadem5921
@hananadem5921 10 ай бұрын
ደሞ ያገሬ ሰዉ ናቸዉ😢😢😢😢ሀ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 10 ай бұрын
የእኔ እናት 😭😭😭😭አሰቸቀሱኝ
@hananadem5921
@hananadem5921 10 ай бұрын
ወይኔ ጎረቤትነን እኮ 😢😢😢
@emuyeeeee
@emuyeeeee 10 ай бұрын
Yene abat
@user-si3zz9xq5t
@user-si3zz9xq5t 6 ай бұрын
አኔም አባቴ አፋሉጉኝ ሱሙ ታደሰ ግርማ ሰዶ ይባላል እሮሜ ክልል ነዉ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 9 ай бұрын
ምናለው አሁን የእህቴባል በዚህ ባገኘው።
@user-qy9tf8om1h
@user-qy9tf8om1h 10 ай бұрын
😢😢
@soratiusen6011
@soratiusen6011 10 ай бұрын
❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 10 ай бұрын
እ/ርመልስአለው😢
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 9 ай бұрын
😢😢😢
@SenaitShaherget-qz7xw
@SenaitShaherget-qz7xw 10 ай бұрын
እረ እኔስ ምን ላድርግ ኢቢኤስ የለጠፋችሁት ስልክ ቁጥር ስድ ውል አይሰራም እኔ ያለሁት ስደት ነው የጠፉብኝ እህት እና ወንድሞች አሉኝ እነሱን እያሰብኩ ላብድ ነው እናታቸው በወልድ ምክንያት ሞታብኝ እርስ ነኝ ሁሉን ነገር አስጨርሼ የላኳቸው የአባቴ ልጆች ወንድሞቼ ናቸው
@wudeenguru4953
@wudeenguru4953 10 ай бұрын
Ager selam yet new qoyi
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 ай бұрын
አማኑኤል አካባቢ ሂድ እዛ ነው የሄ ግን ላንተብቻ ነው
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 10 ай бұрын
😂ፀጊ ቡታጋዝ😂😂
@user-ou5yv3pf9v
@user-ou5yv3pf9v 10 ай бұрын
😢
@hananadem5921
@hananadem5921 10 ай бұрын
እናቴ 😢😢😢😢
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 10 ай бұрын
Ye sefu abba ye 3sew edil nw yewsdut😂
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 10 ай бұрын
የአላህ እኔንም ያአባቴን እህት ልጆች አስገኝልኝ አባቴ አባቴ ወለጋ ነው የተለያየነው ብሎኝ ነበር እደት ላግኛችሁ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 10 ай бұрын
ኢቢኤስ ተመዝገቢ
@ashurah7673
@ashurah7673 10 ай бұрын
ወለጋ የት
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 10 ай бұрын
​@@mosebtube1027መመዝገቢያ ቁጥራቸውን አላገኘሁም
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 10 ай бұрын
​@@ashurah7673እውነት ለመናገር ታሪኩን እኔ አላቅም ከመወለደ በፊት ነው የተለያዩት ግን ሁለታቸውም ወንዶች እደሆኑ አቃለሁ አንድኛው መሀመድ አወል ይባላል ያንድን እንኳ ረሳሁት እባክሽ ወለጋ ከሆንሽ ተባበሪኝ እኔ ቦታውን ጠይቄ እነግርሻለሁ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 10 ай бұрын
ወለጋ በዝህ ሰአት ምንም ነገር የለም እንኳን መብራት ኔትወርክ የለም ምን አልባት ኦነግ ካልጨረሳቸዉ ይገኛሉ መቸም ወለጋ ዘንድሮ አልቋል ህዝቡ😭😭😭😭
@user-ph3lj1sc4z
@user-ph3lj1sc4z 10 ай бұрын
Helen ebalalew wendema tftoben neber lememzgen felga neber koleba lenges hedw almelesm enatam bemem laye tegenalhe betrdwen selenat belahwr
@rashedabdullah9455
@rashedabdullah9455 10 ай бұрын
ኡኡፍፍፍወላሂአልቅሠውአሥለቀሡኝ💔😭አላህእባወንበዴሥታይቀይርለወትያረብ
@user-jr7wn4yc5z
@user-jr7wn4yc5z 10 ай бұрын
እኔም ወንድሜን አፋልጉኝ
@nigussolomon580
@nigussolomon580 10 ай бұрын
ሰይፈ ጋዲሳ ሜክሲኮ
@user-ph3lj1sc4z
@user-ph3lj1sc4z 10 ай бұрын
Ymeflgew mekyas kaswen yebalal
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 10 ай бұрын
ዘፋኝ ሰላማዊት የኃንስ ( የድሮው ስም ግንብነሽ ዮሐንስ ) ትባላለች የተዎለደችው ዋልቃይት ነው 🙏
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 10 ай бұрын
😁
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 10 ай бұрын
ግንብነሽ ዮሐንስ kakakaka
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 10 ай бұрын
@@sofonyasmogess5364 አዎ በቅ ር ብ ስለማቃት ነው በራስዋ ግዜ ነው ሰላማዊት የቀየረችው
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ግምባሯ ይፍረስና
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 10 ай бұрын
@@tesfaldeweldeyessus6886 🤣🤣🤣🤣🤣
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 10 ай бұрын
ምነው ብታስጨርሱ ቸኮላቹሳ። ዘረኛ ነሽ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 10 ай бұрын
ZGI MNEW YSGEDULET EDE NUZAZE NEW MIYAWERAW 😂😂
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 10 ай бұрын
@@tgyegna5636 ቲሽ የአረብ ገረድ
@maryamseid3481
@maryamseid3481 10 ай бұрын
ዘርሽ ይጥፋ ደደብ ምን አመጣው ዘረኝነት
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 10 ай бұрын
Ezih media lay yezer were ayasfelegem, yelemem. Enzih gobez gazetegnoch bebetezemed meleyayet yetamemen sew madan new serachew. Yanchin aynet were yemiwedu sew yemiyabalu mediawoch moltolishal felegi.
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 10 ай бұрын
yehen degimo kezer ga min agenagnew??
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 64 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 134 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,1 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,9 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4,2 МЛН