የራስ ምስል - Ethiopian Movie Yeras Mesel 2022 Full Length Ethiopian Film Yeras Mesel 2022

  Рет қаралды 216,316

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

የራስ ምስል - Ethiopian Movie Yeras Mesel 2022 Full Length Ethiopian Film Yeras Mesel 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 153
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 жыл бұрын
ቅድስ ገብርኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግል አሜን
@selammuuz8661
@selammuuz8661 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@samri9002
@samri9002 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tegsetaba2316
@tegsetaba2316 Жыл бұрын
AminAminAmin 🙏
@abelgetnet370
@abelgetnet370 Жыл бұрын
አሜን
@richeseid996
@richeseid996 2 жыл бұрын
ምንምየማይወጣለት ድንቅና አስተማሪ ፊልም likeአድርጌዋለው
@user-xg6cb3lf2r
@user-xg6cb3lf2r 2 жыл бұрын
የ አክተሩዋ አለባበስ ደስ ይላል የእትዮጵያዊነት የጨዋነት ተምሳሌት
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች 🥰
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው 👍👍 በተለይ ደግሞ የተዋናይዋ አለባበስ ፊልሙን ይበልጥ ድምቅ አድርጎታል 🥰🥰
@user-xk1pu1mo5z
@user-xk1pu1mo5z Жыл бұрын
የልጅቷ አለባበስ የተመቸዉ like
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 2 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ እኚህ እናት ግን በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Enem sewedachew enaten yemeslugnal
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 2 жыл бұрын
እኔ የኛን ሀገር ፊልም ገና ሲጀምር መጨረሻውን አቀዋለሁ አሪፍ ነው አጨራረሱ ያምራል
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop. Like. Like. Ethiop. Like.
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@saratube5851
@saratube5851 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 neyi
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም የልጅትዋ አለባበስ ዋው 👌👌
@hailuchero3654
@hailuchero3654 2 жыл бұрын
እቺን የመሰለች አርቲስ የት ተደብቃ ነው ብዙ እንጠብቃለን ጥሩ ብቃት ነው
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዊያ እደት ናችሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ዋዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ በርቱልኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህን ያምጣልን የመዳም ቅመሞች ራሳችሁን ጠብቁ 💚💛❤️✔️
@have1652
@have1652 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው... ደግሞ ፍቅር እንዴት ነው ምታምረው..... የሙዝ ለጣጭ በሚመስሉ ሴቶች ፊት ማየት ሰልችቶን ነበር.. እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@istme4224
@istme4224 Жыл бұрын
ወየዉ😀😀😀😀😀
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g 7 ай бұрын
ከቶም የሙዝ ልጣጭ😂😂😂😅
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 2 жыл бұрын
ዋው እሚገርም ምርጥ ፊልም ነው ከሜካብ ነፃ
@whitetube9285
@whitetube9285 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ውድ ነኝ ቤተሰብ like me😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው አባትነት እምነት ሳይሆን እውነት ነው 🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በርቱ ልጅቷን በጣም ወድጃታለው ዋው ነው👍🙏
@selamwerkagegn2379
@selamwerkagegn2379 Жыл бұрын
ይቅር መባባል ትልቅነት እንጂ ትንሽነት አይደለም እናመሠግናለን አስተማሪ ፊልም ነው በጣም በድንቅ ብቃት ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የያዘ አለባበስ ዋውው👌👌👌👌
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ፍቅር የጠፋው ፊልም እየሠራ ነው ለካ😁
@fiorizeweldi
@fiorizeweldi 2 жыл бұрын
Kkkk
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ዋው የምር ልብ የሚነካ አሰተማሪ ፊልም ነፍ
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነገር አለው የሜሜካ በእግዜ አብሄር ይመካ
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ በያላቹህበት ሰላምና ፍቅር!!!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ// የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@rtkmd8065
@rtkmd8065 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ይምለዋ🥰🥰🥰🥰🥰
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ናአስተማሪ ነዉ
@sewlesew8135
@sewlesew8135 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ በተወዳጅና አንጋፋ ተዋናዮች መከሸኑ አስወድዶታል ( መኴ በግዜ ብገባ ኖሮ ያልካት ነገር ውስጤ ናት ) አምላክ ፍቅርን ይስጠን አሜን
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 2 жыл бұрын
ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው በርቱ ብለናል
@zekeresbeyene8383
@zekeresbeyene8383 2 жыл бұрын
Best of 👌 best Nice classical
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Жыл бұрын
ዋው ደስ እሚልና አስተማሪነው
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 Жыл бұрын
ዋዋዋ በጣም አሪፊ ነወ ወድጄዋለሁ።
@mulatabrham
@mulatabrham 2 жыл бұрын
ድሮና ዘንድሮ በጣም ተጋነዋል!! ምክንያቱ ልጅቱ የ20ዓመት ናት ።
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስስ ይላል
@teshale1
@teshale1 2 жыл бұрын
Nice let's watch guys
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@mohamedhayat1521
@mohamedhayat1521 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271ወኸ🥰 ዐዐዐዐዐዐዐኲከከከከከከከከከጸ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@neenaneena2454
@neenaneena2454 2 жыл бұрын
አረፍ 🥰🥰🥰🥰👍
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@selamheylay1297
@selamheylay1297 Жыл бұрын
በጣም ኣሰተማሪ ና ደስ የሚል ፊልም ነው
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
waw arif new
@sintayahogetahun7599
@sintayahogetahun7599 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@zadezade8176
@zadezade8176 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰
@mesideribe6177
@mesideribe6177 2 жыл бұрын
wow👌
@learninspiremedia1280
@learninspiremedia1280 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ነው
@user-sr6gx8yw8b
@user-sr6gx8yw8b 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው🙏💗
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow betam arfi new enamsegn alen bertu
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@user-mi6ti9vz6i
@user-mi6ti9vz6i 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@hwhw3510
@hwhw3510 2 жыл бұрын
Wowwww des yilale bertu😍😍
@mariambekele4767
@mariambekele4767 2 жыл бұрын
በጣም ዴስ ይላል
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
በጣም,ነዉ,ደሥ,የሚለዉ,በርቱ,👍👍👍
@bitaniyabekele1597
@bitaniyabekele1597 2 жыл бұрын
Wawo wawo bexam konjo film New ena mesegnalen
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
wow!nice film👍👌
@edenalketbi2428
@edenalketbi2428 2 жыл бұрын
Wow nice film
@user-ms8lh8nb7m
@user-ms8lh8nb7m Жыл бұрын
ደስይላል😍😍😍😍
@ascthjnrjnhbwerhbjn9720
@ascthjnrjnhbwerhbjn9720 Жыл бұрын
መኮነን ልአከ ሽ አመት ያኑርህ ቸሩ መድሃኒ አለም
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s Жыл бұрын
1:50 ❤️❤️ምርጥፊልም
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Wawooooooooo.bexammmmmmmm.mirax.filim.new.beratu😘😘😘😘😘😘
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 2 жыл бұрын
Wowow ewnatagna taraki new
@jgghfg8694
@jgghfg8694 Жыл бұрын
ዋው
@niyuethio5286
@niyuethio5286 Жыл бұрын
Betam desi yemile film new betalyi Lijit wow
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ወይኔ ምኩ ግን ጥምም አርገውኮ ይሄ እስትሮክ በሽታ ኧረ ባክህ ታከም በወቅት
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
መለከት ላይ ሲሰራ እዲህ አይቸዉ ነበር
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 Жыл бұрын
ኣሪፍ ፊልም ነው😍😍😍
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 2 жыл бұрын
ወወ ቆንጆ ናዉ ልብ የንጠለጥለል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የኮሜት ሱሰ አለብኝ😋😜😜😜😜😜
@tadelechmanaye3655
@tadelechmanaye3655 2 жыл бұрын
ከአስመሳዮች ሰዎች ይሰውረን አሪፍ ነው፡፡
@hanhan2010
@hanhan2010 2 жыл бұрын
Wow Das yemil timirtinew🥰🥰
@mekditub8749
@mekditub8749 Жыл бұрын
😭😭😭አሥለቀሰኝ የኔም አባት እንዲሁ አላቀዉም አለ ግን አኔጠያየቅም😭😭
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እና endሄደሽ ፈልጊው ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
Like melaekt Kidus GebereEle Hagera chinene selam yadergelen 💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤🤲🤲🤲betam des ylale betam beretu
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
በርቱ ቆጆነው
@milismrt1863
@milismrt1863 2 жыл бұрын
Ymral nyc
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉዉ
@astelamario1599
@astelamario1599 2 жыл бұрын
woow y lejetua tewena
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 Жыл бұрын
መኩየ ምርጥ ሰው
@aynalemethiopiayoutube4170
@aynalemethiopiayoutube4170 2 жыл бұрын
Aerif new beteleya yelijto Aelebabeso mesakelo des sila Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
wow
@user-yw9cx8tl1z
@user-yw9cx8tl1z Жыл бұрын
ዋዉ
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
አዮ እዊነት አኮ ጉልበት አላት ከደዚ 🤩🤩🤩😘👍
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ወይኔ ክላሲካሉን ስወደው እስኪ ንገሩኝ የምታውቁት #እርዕሱን#
@tslatmeqomia177
@tslatmeqomia177 2 жыл бұрын
Classicalu ye Afghanistan new
@user-vs2oz8fp2n
@user-vs2oz8fp2n 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@mediyerayawa8145
@mediyerayawa8145 Жыл бұрын
Beast movie 👌
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
❤🙏🏻😍😍😍 ASETEMARE NEWE 💔BEWENTEME YTEMESERTE NEWE🕊🕊🕊💚💛💖🕊🕊🤗🥰
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
Betam new yemiyamr bertu
@blackfire5382
@blackfire5382 2 жыл бұрын
I am this film watch
@sinantube9825
@sinantube9825 2 жыл бұрын
Gena 3 ken mulu 🤔🤔be gugut iyetebeken nw iko
@almaalma441
@almaalma441 Жыл бұрын
አቶ መኮነን ያሉበት ፊልም ሁሌም ደመቅ ያለ ነው
@melesekenore8070
@melesekenore8070 2 жыл бұрын
Hi
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Like. 🇪🇹💯
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 2 жыл бұрын
💪🙏🙏
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ልጅቷ ቁርጥ ሸዊት ከበደን:: ጎበዝ እስቲ አጣሩልን
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Жыл бұрын
እህቷ እንዴሆነች
@ayelegirma5612
@ayelegirma5612 Жыл бұрын
haku ehe new lelaw huhu kennte new enden yalwew abat mn ytekmal mefelfel bcha !
@selamleethiopia1926
@selamleethiopia1926 2 жыл бұрын
በትክክል አባ ገረመው ያረብ ጋኒኒ የለከፈው ትውልድ አሉ እውነት ነው 😢😢😢
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
ዘንድሮስ ፊልም በፊልም አርጋችሁን
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-uv7gz3os9j
@user-uv7gz3os9j Жыл бұрын
ሁለቱ አፉቃሪዎች እኮ ልጅትዋ ህፃን ናት እህኔ ላዱ ድግልናዋን አስረክባ ነዉ የገባችዉ ፊልም አለሙ ዉስጥ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Ene huletum abate asazenugn gene asetemari new ewenet
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቸው በጣም ደስስስ የምል ፍልም ነው ደስስስስ ይላል ውዶቼ ቤተስቡ ሁኑ መንፈሳዊ ነገር ለመስማት ሰብስክረብ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አረ ልቀቁልን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Like. Like. Like. Like. Like. Like. Like. Like.
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ቆጆ ይመስላል ልየውና እኮምታለሁ
@hwawwaahwawwaa3300
@hwawwaahwawwaa3300 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😘😘😘😘
@emoyosefmimimimi6020
@emoyosefmimimimi6020 2 жыл бұрын
Wawooo👌aswosega mtaho ylalle yagawo 🙄😂😂😂😂
@dohaalwatan5309
@dohaalwatan5309 9 ай бұрын
አቤት የልጅቱአ ዉበት
መጤዎቹ  - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022
1:27:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 378 М.
ከሷ ጋር ሙሉ ፊልም Kesua Gar Full Ethiopian Movie 2022
1:26:12
The Noodle Stamp Secret 😱 #shorts
00:30
Mr DegrEE
Рет қаралды 64 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 20 МЛН
Don't eat centipede 🪱😂
00:19
Nadir Sailov
Рет қаралды 22 МЛН
እመቤቴ - Ethiopian Movie Emebet 2022 Full Length Ethiopian Film Emebaete 2022
1:38:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 769 М.
ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022
1:24:36
Sodere TV
Рет қаралды 299 М.
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 564 М.
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,1 МЛН
小路飞越变越大#海贼王  #路飞
0:16
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
НАДЕЮСЬ БАБУЛЯ МЕНЯ ПРОСТИТ😂😂
1:00
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,5 МЛН