Betoch - "መድሃኒቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 229

  Рет қаралды 751,674

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

5 жыл бұрын

የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 229 "መድሃኒቱ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 229

Пікірлер: 1 000
@user-il3nz1kt9e
@user-il3nz1kt9e 5 жыл бұрын
well Come Betoche ሰላም ይብዘለችሁ ውብ የሃገር ልጅች በየለችባት ባታ ሁሉ አሜን በአረብ ሃገር ለምንሳራ ለስደተኝ ደሙዝ ይጭምርልን ክክክክክክክ እውነት ከሆና ለይክ ተጭነው እግዚአብሔር ምድራችን ይበረክ አሜን
@agharitoagharito4586
@agharitoagharito4586 5 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው
@yyas930
@yyas930 5 жыл бұрын
Hhjjkkk
@aminatam5299
@aminatam5299 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jfnf7554
@jfnf7554 5 жыл бұрын
እኔ ግርርም የሚለኝ ስታደንቁም ላይክ ልመና ስትከፉም ላይክ ልመና ስትደሰቱም ላይክ ልመና ስታረግዙም ላይክ ልመና ውይይ ኸረ አበዛችሁት!! 😍
@user-cq3pz9wx5w
@user-cq3pz9wx5w 5 жыл бұрын
Eko 😊😊😊😊
@user-fs3tt7bb2h
@user-fs3tt7bb2h 5 жыл бұрын
እኮ
@user-gx9sl1tb3v
@user-gx9sl1tb3v 5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ
@fkreselamlearyamlghulukers6698
@fkreselamlearyamlghulukers6698 5 жыл бұрын
ልክነሽ kkkkkkkkkkkkkkk
@ykgjvjjg6461
@ykgjvjjg6461 5 жыл бұрын
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
በእውነት ብዙ ጉዳዮችን እያነሳ በርካታ ዓመታትን መጓዝ የቻለው ቤቶች ድራማ ብቻ ነው። አንዳንድ ድራማዎች ሁለት ዓመታትን መሻገር ያቅታቸዋል። የሚያነሱት ጉዳይ ተደጋጋሚነት ለዚህ ይዳርጋቸዋል። "ቤቶች" እውነትም የቤተሰብ ድራማ። የዘሩ ሞላ ሞገደኝነትና ቋጣሪነት የአዛሉ አውቃለሁ ባይነትና ፍልቅልቅነት የይቻላል አራዳነት የዘንቦጤው ሞኝነትና ትምሮ አይገቤነት የሻሼ ፍልቅልቅነት የእከ እንቅልፍ የና አትሌትነት የርስቴ ዕውቀት ከልብ አይጠፋም√ ርስቴ አደገች እኮ ሆ®√
@ayenalemabera2831
@ayenalemabera2831 3 жыл бұрын
Qweuiklll!mhgsaazzc mm m!p
@ayenalemabera2831
@ayenalemabera2831 3 жыл бұрын
Qweuiklll!mhgsaazzc mm m!p
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነታቹህ እማትደራደሩ ያገር ስላም እምትሹ በላይክ ግለፁት።
@user-ww2nk6ed8v
@user-ww2nk6ed8v 5 жыл бұрын
ቤቶች💓💓💓
@gjmmggmgmgmn3723
@gjmmggmgmgmn3723 5 жыл бұрын
Edzihe ededkmgi enat batnoruan yaznanagi nber
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
ሲከፋህ አልወድም ech magrat mechi yebzabt ager munu yakoral setch be acid eyndedu anchi lay selalderse new
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 5 жыл бұрын
Ethiopia:ኩኩና ኪኪ ቻሌንጅ (Comedy) kzbin.info/www/bejne/aIGcaa2Qn9x3grc
@gininshadi4485
@gininshadi4485 5 жыл бұрын
ሲከፋህ አልወድም
@samritom9775
@samritom9775 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ዛሬ እኮ ልደቴ ነው ድስ ብሎኛል ስወዳችሁ Happy birthday በሉኝ
@mekyaasfa7222
@mekyaasfa7222 5 жыл бұрын
Hbd ekane tewledese ema
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 5 жыл бұрын
Happy birthday to you yene konjoo 🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂❤️😘❤️💖💕💜
@selamasafa536
@selamasafa536 5 жыл бұрын
Hbd
@t.m.5845
@t.m.5845 5 жыл бұрын
Samri tom HBD
@user-pt6bb4dp9v
@user-pt6bb4dp9v 5 жыл бұрын
samri tom እንኳንምተወለድሽእህቴ
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 5 жыл бұрын
እንደኔ ስደት ያስጠላዉ ማነዉ 👍👍
@kuduskahsay5899
@kuduskahsay5899 5 жыл бұрын
Ene konjye
@shhsuwshgwg7201
@shhsuwshgwg7201 5 жыл бұрын
እኔ አንቀጥቀጥኝ ወይም አንገሸገሸኝ ግን ልገባ ትንሽ ቀናቶች ቀሩኝ ስጋየንም ጉልበቴንም ጨረስኩ ብቻ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@rabehrabeh9194
@rabehrabeh9194 5 жыл бұрын
Mabubaa gidii
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 5 жыл бұрын
Mabuba Gidi America ketebale virus beminu kitibat lifewes
@selamsharewusharewu4944
@selamsharewusharewu4944 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነዉ ያስጠላኝ እህቴ
@rahmaseid6655
@rahmaseid6655 5 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ
@user-xu2gq9rw6c
@user-xu2gq9rw6c 5 жыл бұрын
ከአረቦቼ ጋር ተጤልቻለሁ በሰላም እንዲላቀቁኝ ዱአ አርጉልኝ
@sakina8820
@sakina8820 5 жыл бұрын
Absher marr Allah kachi gar yehun
@user-xu2gq9rw6c
@user-xu2gq9rw6c 5 жыл бұрын
@@sakina8820 አሚን ያረብ
@user-qq5io8dh7k
@user-qq5io8dh7k 5 жыл бұрын
እኔም ነገ ልጠለ አስቤየለው ስረውን ከገበሁት 2 ቀኔ ነው
@alain8492
@alain8492 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህት
@user-zg2vu7ur8x
@user-zg2vu7ur8x 5 жыл бұрын
لا تكذب اتق الله አብሽሪ ሁቢ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@user-dt9fr6lj1o
@user-dt9fr6lj1o 5 жыл бұрын
አላሁማ እሱር እህዋነ ፊ ሶሪያ ያረብ ኢነሁ መዝሉሚን ቤቶችየ💓
@user-we4vs8cl8g
@user-we4vs8cl8g 5 жыл бұрын
Ameen
@fatyajemal5309
@fatyajemal5309 5 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@fatyajemal5309
@fatyajemal5309 5 жыл бұрын
@@user-we4vs8cl8g ሰላማለይኩም ሰሙ ጉራጌዋ
@user-fu2pp6dh1y
@user-fu2pp6dh1y 5 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@user-we4vs8cl8g
@user-we4vs8cl8g 5 жыл бұрын
@@fatyajemal5309 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ
@user-re4yh9sw8e
@user-re4yh9sw8e 5 жыл бұрын
አይ እናት ሁሌም እኮ ለልጆቿ አሳቢ ናት
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 жыл бұрын
ቤቶች ቀን በስተት ለቃችሁት በድንጋጤ ደለታቹውት ውይ የናተ ነገር 😂😂 አመሠግናለው
@anuyusuf17
@anuyusuf17 5 жыл бұрын
ሀኒዬ በሳቅ ገደሉኘ እኮ 😂
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
በጣም ሰፍ ብዬ ላይ ስከፍት ጠፋብኝ
@kanjittekaign184
@kanjittekaign184 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ክክክክረረ
@ashusam7250
@ashusam7250 5 жыл бұрын
ከምራችሁን ነው ቀን ለቀቁት ተሳስተው??😂😂😂
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
እኮ😃😃😃
@meseretaedane3056
@meseretaedane3056 5 жыл бұрын
ዘሩ ውስጤ ነው እስኪ እንደኔ የተመቻችሁ ላይክ ልቁጠራችሁ ስንት ወዳጅ አለዉ
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 жыл бұрын
እወደዋለሁ ላይክ አልልም።
@user-oz9jx7sz7f
@user-oz9jx7sz7f 5 жыл бұрын
ሰላም፣የሀገሬ፣ልጆች፣ሰላማችሁ፣ብዝት፣ይበልልኝ፣በያላችሁበት፣በስደት፣እደኔ፣እምትከራተቱትም፣ፈጣሪ፣ይገድፋችሁ፣በሰላም፣ለሀገራችን፣ያብቃን፣ውዶቸ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
እኔም ሣኡድ የመጣሁ ጊዜ ቀኑና ሌሊቱን አላውቀውም ነበር
@user-pq6tq7xr2r
@user-pq6tq7xr2r 5 жыл бұрын
i love mom kkkk እኔ ደሞ ሰአቱን እና መምሸት መጋቱ ተደናገረኝ አይ የማያልፍ የለም
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔ ተደናብሮብኝ ነበረ እሙየ
@tagisiti8883
@tagisiti8883 5 жыл бұрын
Wowwww
@user-im3bx7on9n
@user-im3bx7on9n 5 жыл бұрын
Kokkk enim
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 жыл бұрын
i love mom 😀😀😀😀😀እደኔ
@nebayotwedeleja2934
@nebayotwedeleja2934 5 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ተመችቶኝ ያየሁት ።ሻሼ እርጉዝ ናት መሰለኝ አደል ።አይ ይቤ።ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ነው ግን ምትሰሩት።ደስ ይላል በጣም።
@fozitube6183
@fozitube6183 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አደኛነኝ ላይክ ብሠጡኝ አትጎዱም ፒሊሥ
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 5 жыл бұрын
ከአንድ በላይ አይቻልጂ መቶግዜ ነበር እምገጭሽ ድስ ካለሽ ምን ችግር ያገር ልይ
@yfgbv734
@yfgbv734 5 жыл бұрын
ይሄው ሠጠሁሺ እኔ ሥሥት አላውቅም
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
ውይ ቤቶችየ እንኳን ደህናንመጣችው ውድ ያይገሬ ልጆች ጠቃሚ እና አስተማሪንየሆኑ ቪድወወችን ለቃለሁ ወደቻናላችን ጎራ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ
@nestanesta2087
@nestanesta2087 5 жыл бұрын
Yewu like sefetireng yewa arego fetirong metsiiiiiiiii alchekenim
@user-kf2bl5cc5y
@user-kf2bl5cc5y 5 жыл бұрын
አንጎዳም ግን ጥቅሙ ምንድነው እህት
@mekiyoutube4947
@mekiyoutube4947 5 жыл бұрын
Well betoc Like ግጩኝ እኔ ለምኜ አላቅም አታሳፍሩኝ😊
@GG-zo5vk
@GG-zo5vk 5 жыл бұрын
Ayisha Bint Osman። like
@user-xx5uv3bp6u
@user-xx5uv3bp6u 5 жыл бұрын
ሰብለ ከሞተች ቡሀላ ቤቶችን እይው እይው አይለኝም እስኪ እደኔ የሰብልየ አድናቂወች በላይክ ግለጹልኝ
@tagomaleka3332
@tagomaleka3332 5 жыл бұрын
Well ስታይል
@bakrquran9361
@bakrquran9361 5 жыл бұрын
Ye habesha wesib mayet mitfeligu subscribe arguny
@konjitkonjo3221
@konjitkonjo3221 5 жыл бұрын
Allah ystln
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ ናቹ
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ እኮ ሰላማ አባቴ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም እለተ ሰበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mr6lx5ry7p
@user-mr6lx5ry7p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mi3my7en7s
@user-mi3my7en7s 5 жыл бұрын
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን አሜን አሜን
@bereketgatachw1586
@bereketgatachw1586 5 жыл бұрын
ያራዳ ልጆች እዴት እደምወዳችሁ ሁሌም ባይ አሠለቹኝም አቦ ኑሩልኝ ሥለ ብሄር ብትሠሩ ግን አሪፍ ነበር
@natulefish7923
@natulefish7923 5 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናቹው ከ ኤርትራ ነኝ
@siferasyopia3401
@siferasyopia3401 5 жыл бұрын
ኤርትራ ገለመሌ ቀረኮ አድት ኢትዮጵያ አለቀ።።።።
@maqdshasn3189
@maqdshasn3189 5 жыл бұрын
Natule Fish like
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 5 жыл бұрын
እረ የኤርትራ ልጅ አፍቅሬ ነበር እስኪ አንዳንድ ነገር ሹክ በሊኝ
@user-qg5lw7in4c
@user-qg5lw7in4c 5 жыл бұрын
Natule Fish ጉረኛ ኤርትራ ምናም ከዚህ ምን አመጣዉ
@natulefish7923
@natulefish7923 5 жыл бұрын
@@user-qg5lw7in4c ጅብ
@freeworld9478
@freeworld9478 5 жыл бұрын
ቤቶች ቤተሰባችን እንካን ደህና መጣቹውልን። በቤቶች ስም ላይክ ግጩኝ
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
ቤቶችየ በርቱልን በጣም ነው አምንወዳችሁ ሁሌም እግዚአብሔር ከናንተ ጋርይሁን እኔም ጥሎብኝ ኮመመንት ማንበብና ማየት እወዳለሁ እኔ የሚገርመኝ ኮመመንት ሰጭዎች ላይክ ገጩኝእምትሉት ከግድ ጋረ ያጋጫችሁ አቦ
@user-tg1wb6zh8s
@user-tg1wb6zh8s 5 жыл бұрын
ይሄ የተቀደደ ሱሪ ጉልበት እያሳዩ መሄድ ይቁም
@user-uf9wj1mc7g
@user-uf9wj1mc7g 5 жыл бұрын
Awo ykum አዎ ይቁም
@user-do2ox1bp3v
@user-do2ox1bp3v 5 жыл бұрын
@@user-uf9wj1mc7g ትክክክል
@user-fs3tt7bb2h
@user-fs3tt7bb2h 5 жыл бұрын
እረ ይቁም
@najatjamal6128
@najatjamal6128 5 жыл бұрын
በጣም
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
ይቁም ብለናናል
@user-bw6pn3sg9v
@user-bw6pn3sg9v 5 жыл бұрын
I’m from Eritrea 🇪🇷 Betoch gn betam new ewdh Bflay friend Ybekal manew smu melata
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወድህ እኮ
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ሳስበው ሳስበው ሻሸ ሁለተኛ ሳታረግዝ አትቀርም እሄ ሆድ የቦርጭ አይመስለኝም
@aj_habesha2033
@aj_habesha2033 5 жыл бұрын
ZD ኑ እንደመር Tube mind your business
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 5 жыл бұрын
Abern comnte sensete kermn yuo tuob kefteshe kichi aleshe
@user-db1zf4vl6n
@user-db1zf4vl6n 5 жыл бұрын
@@aj_habesha2033 ክክክክክ እኔም ብያለሁ
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 5 жыл бұрын
አዉ እርጉዝ ነት
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
@@zaynbzaynb396 አወ ተከታተኩኝ ማር
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ተመቻችሁኝ የይቤ አድናቅ ነኝ ከመቅ ላይክ ግጩኝ የምትሉት ሴክል ይግጫችሁ
@mirfeker3207
@mirfeker3207 5 жыл бұрын
እዴት ናችሑልኝ ማሮችየ እስኪ አይዞሽ በሉኝ ለምን እደዉ አላቅም እንቅልፍ ነስቶኛል ይኸዉ ያገላብጠኛል ዝንብሎ ዉይ እወዳችሗለዉ ልዩ የሐገሬ ልጆች😘😘
@user-zg2vu7ur8x
@user-zg2vu7ur8x 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ከድራማወች ሁሉ እናተን ብቻ እከታተላለሁ የምትሰሩት አሰተማሪ ስለሆነ በተረፈ ሰላም ሁሉ አላህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን የሰላም የፍቅር የፍትህ ሀገር ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህቶች ሰላም ብያለሁ
@user-cw9su3em7n
@user-cw9su3em7n 4 жыл бұрын
ሙዚቀ
@marekonmarekon8959
@marekonmarekon8959 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ እስኪ በላይክ ግጩኝ
@user-cv2dn2mn9c
@user-cv2dn2mn9c 5 жыл бұрын
ቤቶችየየየ ቆይታችኋል ከመጣችሁ አለሰአታችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-eh8zz3jq4u
@user-eh8zz3jq4u 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ. እኮን ሰላም መጣችሁ. ስወዳችሁ እግዜር. ስላማችሁን ያብዛው
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
ይቤ ያራዳ ልጅ😍 ሻሼ ተድበለበልሽ አረገዝሽ እንዴ😝
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 жыл бұрын
I was thinking the same thing and I was going to ask about that .thank you for saying it I think she is pregnant for a second time!!
@marakiye7986
@marakiye7986 5 жыл бұрын
susu hassen ሰብስክራይብ አድርጊኝ እባክሽን
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 5 жыл бұрын
በናታችሁ በነካ እጃችሁ ሠሠለትን አፈላልኩኝ ቤቶችዬ ሥወዳችሁ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ምርጦች ሁሌም ደስ ትላላቹ ሁላችሁም እከ ወየት ገባ ናፈቀኝ እሳ
@user-ww2tr3eg4m
@user-ww2tr3eg4m 5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች ተቋርጧል ብየ ሳብድ ነበር
@HayatHayat-tw2fq
@HayatHayat-tw2fq 5 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 5 жыл бұрын
የሀረብ ሀገር ሰዎች ግን ቀንና ለሊቱን በመተኛት ነው ሚያሳልፉት
@mirara7545
@mirara7545 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ያለመተኛት ምን አላቸው
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
👍👌👌👌
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 5 жыл бұрын
አረቦችን ወይስ ሰራተኛ አልገባኝም አረቦቹ ከሆነ ልክ ነሽ ግን ሰራተኛ ከሆነ ይቅር ይበልሽ
@gdgjcxdq377
@gdgjcxdq377 5 жыл бұрын
ትር ትር ትር ትር ትር ትር ትር ትር ትር ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት ትችት
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 5 жыл бұрын
@@user-hb7kl7qd4l እኔ ግን ለአርብ እምታሽቃብጡ ሊጣሞች ትገርሙኛላችሁ 😷😷😷😷😷😷😷
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 жыл бұрын
ዛሬ ደሥ ብሉኛን አሜንን ሥላየሁ የኔ ማራቾ
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 5 жыл бұрын
ዌል ዌል ቤቶችየ እንኳን በሰላም ተከሰታችሁልንን ይቤ ማኛ የይቤ አፍቃሪ ነኝ ላይክ ግጩኝ ክክክ ከናተ እይቸ ነው"
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 жыл бұрын
እኔ ዮቱቢ በሰጠኝ ስልጣን አልዋድ ሸልሜያዋለሁ ምርጥ ድራማ🏆
@genettegabu5993
@genettegabu5993 5 жыл бұрын
Well come ቤቶችየ ስወዳችሁ የዛሬው ደግም ልዩ ነው ክክክክክክክክ
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ይበቃል እና ዳኚ ፈታአርጋቹሁኚ ቤቶቺይመቻቹሁ
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
Selam yehgar ljjjchi ያዕቆብ ለሊት ያደረገልን አሜ~❤ ኩላሌቴ በአናታቸሁ አሙኝል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኘ
@user-ot2wi4dd1r
@user-ot2wi4dd1r 5 жыл бұрын
ውሃ በጣም ጠጭበት ሀቢቢ
@ateklettekle9727
@ateklettekle9727 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እቱ
@betinatey3272
@betinatey3272 5 жыл бұрын
ካምሉ ወልዩ 77.oooooooiiioi
@eyesusi.fekernew6471
@eyesusi.fekernew6471 5 жыл бұрын
geta yemaresh
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
እማምላክ ትዳብስሽ ማር
@uae5131
@uae5131 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ቤቶችችች
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk ኦ ማይጋሽ በዘሩ እግሊዘኛ ላይክ ግጭኝ
@user-gw5vo2fp1j
@user-gw5vo2fp1j 5 жыл бұрын
ውስጤ ናችሁ ቤቱች እስኪ ስላም ግቢ በሉኝ ትንሽ ቀናት ቀሩኝ
@madenamadena7516
@madenamadena7516 5 жыл бұрын
ይቤ ♥
@emutube1838
@emutube1838 5 жыл бұрын
ቆይ ግን ላይክ ግጬኝ የምትሉት የአባቴ አምላክ ያጋጫቹ ጥቅም አለው እንዴ ምን ይመስላሉ
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 5 жыл бұрын
Kkkkk
@abduahmed5477
@abduahmed5477 5 жыл бұрын
ባይገርምሽ ድራማውን ለማየት አይደለም እሚገቡት ለላይክ ብቻ ነው እሚገቡት
@user-sq5tq9rg4m
@user-sq5tq9rg4m 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk ewunat bileshal silase yigicachew
@yemialemu9902
@yemialemu9902 5 жыл бұрын
😂😂😂😂🤣 Uffff that was on point!😂😂
@lailamehammed794
@lailamehammed794 5 жыл бұрын
Zeru.wei.besak
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 5 жыл бұрын
ይል ክክክክክ
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 5 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@fatimalubaba449
@fatimalubaba449 5 жыл бұрын
አንቺ ስትወጪ ቅጣት አለንጋ ነው አሁን ኩሻብ ሆኗል ምርጥ ንግግር
@user-xc4on6gi4j
@user-xc4on6gi4j 5 жыл бұрын
ስስወዳችሁ;;;;;;;
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሲወደችሁ ኑረልኝ እናመሰግናለን 👌👌👌💖🌹😙👍
@user-wh7zb4qr9k
@user-wh7zb4qr9k 5 жыл бұрын
የመጨረሻ አንደኛ ነኝ like ለሞሬሌ ቤቶች እንኳን ደና መጣቹልኝ መልካም እለተ ሰንበት ለሁላቹም 😘😘😘
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
**ሂጅ እስኪ ውሃ ኣምጭልኝ,? ሴት ፕሬዝዳንት መመረጡን ኣልሰማም ልበል;**
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 5 жыл бұрын
እንደራሴ ነኝ 😁😁😁
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 жыл бұрын
Kkkkkk eko
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@matiman6637
@matiman6637 5 жыл бұрын
😅😅😅😅
@eyerusmekuria9307
@eyerusmekuria9307 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ix1ge3mp8j
@user-ix1ge3mp8j 5 жыл бұрын
አህለን እኳንበሠላምመጣችሁ
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 5 жыл бұрын
ቤቶች ድራማ የምንጊዜ ምርጥ ድራማ እጅግ ውብ እና ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን ሰላም እደሩልኝ
@asenemaryamlijitube1279
@asenemaryamlijitube1279 5 жыл бұрын
ቀን ሙሉ ስጠብቅ ነበረ እንኳ በደና መጣችሁ ምርጦች
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 5 жыл бұрын
ሻሼ እርጉዝ ነሽ እንዴ ይመቻችሁ ቤቶች
@na-uu5or
@na-uu5or 5 жыл бұрын
Awo zurun akererechu eko
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ውይ ቤቶችዬ እንዴት እንደናፍቃችሁኝ ብታዩ፣እንኳን ደና መጣችሁ
@AbdulRehman-id5rp
@AbdulRehman-id5rp 5 жыл бұрын
mesait ethio is shareware and is the first
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ከልቤ ነው ቤቶች 😍😍
@atinafumengesha9991
@atinafumengesha9991 5 жыл бұрын
good comedy to show the culture and live culture of the peoples. so always I like and continued these program
@sameyu8552
@sameyu8552 5 жыл бұрын
በቤየ ስወድሽ ❤
@user-et2bt6ry8n
@user-et2bt6ry8n 5 жыл бұрын
ቤቶችችችች እንኳን ደህና መጣችሁ
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
የአዛሉ እናትነትን ስወደው ኡፍ እናት ይበልጥ ዱርዬ ልጇን ትወዳለች ይባላል ይቤ እንኳን አራዳ ነው 😁 😁 ቤቶች ስወዳቹ በርቱልን አንዳቹ ብትጎሉ ያስጠላል ዘሩ ደሞ በቃ ተመለስ ወደ ሀገርክ ☺️
@user-di3bt9kf4r
@user-di3bt9kf4r 5 жыл бұрын
እኔ የኤርትራ ልጅ ነይ በጣም ነው የምወዳቺው ቤቶቺ ትግረዎቺ ድማ ውስጠ ናቺ ሰፋ የለ በጣም like ያስፈልገናል
@fetumm.h9091
@fetumm.h9091 5 жыл бұрын
አደኛነኝ ዛረ
@ccc6915
@ccc6915 5 жыл бұрын
ቤቶችየ
@ilishss4093
@ilishss4093 5 жыл бұрын
ቤቢ በጣም አመረብሽ :: ቤቶች እወዳችኅለሁ
@ethiopianorthodoxmezmurtew5640
@ethiopianorthodoxmezmurtew5640 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ
@genetgirma3891
@genetgirma3891 5 жыл бұрын
Yebetoch teketatayiwoch adnaqiwoch bemulu yegere lijoch inde zarem keftony ayaqim ibakachu beselut bedu,a asibuny bezam like arguny😩😩😩😩😩uuuuff geta hony antem irdany
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
genet girma ayzosh marr
@genetgirma3891
@genetgirma3891 5 жыл бұрын
Eshi yene marrr
@anuyusuf17
@anuyusuf17 5 жыл бұрын
Agbiny KZbin lay 😋
@samilkader493
@samilkader493 5 жыл бұрын
genet girma inkan.dana.matahu
@genetgirma3891
@genetgirma3891 5 жыл бұрын
Trueinfo 😠
@user-pq6tq7xr2r
@user-pq6tq7xr2r 5 жыл бұрын
አምሳ ሰባተኛ ነኚ አይገርምም ቤቶችየ እደትናችሁ
@emanab2317
@emanab2317 5 жыл бұрын
ሠሚራ ወሎየ M kkkk
@user-pq6tq7xr2r
@user-pq6tq7xr2r 5 жыл бұрын
Eman Ab ኢማንየ ምላድርግ ብለሺ ነዉ
@dreamviewer2135
@dreamviewer2135 5 жыл бұрын
ዳኜ ነዉ ሚያሥጠላኝ መለመን የወዳል
@user-gc5mm8co4u
@user-gc5mm8co4u 5 жыл бұрын
ቤቶች ካሉ በቃኝ እፍፍፍፍ በስደት የሚያዝናናኝ ቤቶች ድራማ ነው ይመቻችሁ እሽ ደስ ስትሉ
@hayfayewellolij4651
@hayfayewellolij4651 5 жыл бұрын
Baby አመረብሽ የምር ቆንጆ ሆንሽ
@user-xe3sw1tu3c
@user-xe3sw1tu3c 5 жыл бұрын
ሸሼ እርጉዝ ነት እንዴ
@eyutube5704
@eyutube5704 5 жыл бұрын
Awo
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 5 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ Kamil እንዴ አሁን ቅርብ አይደል እንዴ የወለደችው
@methakonjo7472
@methakonjo7472 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁ
@user-gs9bb7ib6h
@user-gs9bb7ib6h 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንወዳቸለን ኑርልን ይበቃል አቦ ተመቸከኝ
@tube5909
@tube5909 5 жыл бұрын
እውነትክን ነው ዘርሽ ቀንና ሌሊቱ አይለይም የሰው ሀገር
@ephraimkeetse6490
@ephraimkeetse6490 5 жыл бұрын
welcome betoch benatachu like arigugn
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
ውይ ላይክ የማይለመንበት ወዴት ይሆን ያለው ግን የእውነት በጣም አበዛችሁት ኡፍፍፍፍ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
አዛልየ እውነት ነው የኢትዮጵያ እናቶች በአሁኑ ሳአት እንዲህ ነው ጭንቀታችው
@maheletyonas1377
@maheletyonas1377 5 жыл бұрын
Welcome
@zolablackmen4952
@zolablackmen4952 5 жыл бұрын
Wall come my bests
@user-fi4bo7se8b
@user-fi4bo7se8b 5 жыл бұрын
በሰአቱ ከችአለቹ ዘመን ተብዬው ነፍቆን በርበር እየዬን ነበር
@KhalidPoetry
@KhalidPoetry 5 жыл бұрын
Am from United kingdom n I luv betoch
@konjitabera5188
@konjitabera5188 5 жыл бұрын
I really appreciate and love betoch I never forget to wach😘😳😇
@user-zv4cg2ve9q
@user-zv4cg2ve9q 5 жыл бұрын
ላይክ የምትሉ ሰዎች ምን ሊያደርግላችሁ ነው kkkkkk ወይ እናተ
@sultsgrhshd372
@sultsgrhshd372 5 жыл бұрын
Iikekkkkk
@R.A52
@R.A52 5 жыл бұрын
በሞቴ በስተት እንኳን ከነገሩሽ አትርሺኝ ሹክ በይኝ
@yyas930
@yyas930 5 жыл бұрын
Fhhjk
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 5 жыл бұрын
svbe gsvsbd ሡሥነዋ ሡሥ አታቂም 😁😁😁😁😉😞
@fahadrj222
@fahadrj222 5 жыл бұрын
Qq
@jcvjfh7514
@jcvjfh7514 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ዘሩ ሞላ ዋናው ዲያሥፖራ 😜😜
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 жыл бұрын
ወይ ይቢ ባታመሽ ይሻል ነበር ኑሩልን እንወዳችሀለንንን
@user-rp2kz3co2u
@user-rp2kz3co2u 5 жыл бұрын
መጡጡ
@user-mg2nz5ff9p
@user-mg2nz5ff9p 5 жыл бұрын
ዛሬ መበል37 ነኝ ላይክ ግጩኝ
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 жыл бұрын
ግድግዳያጋጫችሁእዳልላችሁታሳዝኑኝለችሁ
@mikedestsegaya5454
@mikedestsegaya5454 5 жыл бұрын
እውነቱን ልንገራችሁ ቤቶች ምርጥ ሲት ኮም ድራማ ነው ተዋናዮቹ በሙሉ አሪፎች ናቸው ግን ዳኜ እሚባለው ልጅ ብዙ አልተወራለትም እሱ ካለ ሁል ግዜ ድራማው ጥሩ እና አዝናኝ ነው እንደውም በፊት ይበቃልን እና እከን ካላየን ነበር እሚደብረን አሁን እዚህ አገር ያለን ልጆች ዳኜ ከሌለ ይደቡረናል ለነገሩ ዳኜ ካለ ይቤም አለ ብቻ ዳኜ እንቅስቃሴሽ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው በርታ አድናቂዋችህ ከ አውስትራሊያ
@seadi7825
@seadi7825 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ ሁላችሁም ዋው ናችሁ
@mintuwahabdababa5858
@mintuwahabdababa5858 5 жыл бұрын
Kkkkkkk😍😍❤❤💖💖
@jack-rp4rl
@jack-rp4rl 5 жыл бұрын
ፒሊስ ኔትወርክ ለኩልኝ
@user-wr9dd1vd9p
@user-wr9dd1vd9p 5 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ ደግሞ በግዜ ከች አላችሁ
@sarazebene8695
@sarazebene8695 5 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናችሁ ጭውውታችሁ ትምህርት አዘል ነው ይመቻችሁ
Betoch - "ባለ ሥልጣን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 252
26:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 732 М.
Betoch - "ደግነት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 239
25:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 819 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Betoch - "አደጋው" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 225
22:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 614 М.
Betoch - "ስውር መረጃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 280
26:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 802 М.
አጫጭር ትወናዎች በአያሌው ፀጋዬ ድንቅ ትወና
1:59
ጣምራ ምስሎች Tamra pictures
Рет қаралды 679
Betoch - "ፒንኪ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 228
26:10
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 801 М.
"ህልሞች" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 211
30:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 782 М.
Betoch - "አስደንጋጭ ጥያቄ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276
28:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
"ዱባይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 206
32:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 997 М.
Betoch Comedy Drama “እቅድ” - Part 187
30:38
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 877 М.
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 203
27:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 866 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН