ጮሮርሳ | Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 63,778

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 296
@selamyihun9623
@selamyihun9623 4 жыл бұрын
ጮሮርሳ የኦሮሚኛ ቃል ሲሆን ፍችው ማፍሰስ/ማንጮርጮር ሊባል ይችላል::የተባለበትም ምክንያት ቅቤ በርከት ብሎ በማንጮርጮሪያ ስለሚፈስበት ስለሚንጮረጮርበት ነው:: አሪፍ አርገሽ ነው የስራሽው:: ነገር ግን ጮሮርሳ ለመባል ልክ በገጠር ሲስራ መጨረሻ ላይ ቂቤ በማንቆርቆሪያ ማንጮርጮር ይቀረዋል::ቢሆንም ግን ቂቤ ሲበዛ ለጤና ጥሩ ካለመሆኑ የተነሳ መልካም አርገሻል በርቺ❤️❤️❤️
@Judica67
@Judica67 4 жыл бұрын
Kibe sinchorcher! Feeling rich!
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Selam Yihun ከመንትሽን (ተጨማሪ ማብራሪያ) በጣም ግሩም ነው:: ሰፋ ያለ ግንዛቤን አስጨብጦኛል:: አመሰግናለሁ::👍🏽
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ፒዛ ባቋራጭ። የኔ ጎበዝ ስንት ውብና የፀዳ አመጋገብ አለን በየክልሉ። እድሜ ላንቺ ሳትቀላቅይ ስም ሳትቀይሪ ስንት አስተማርሽን። ተባሪኪ እህቴ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ፓቴ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
pa Te ልክ ነሽ ግን የእኛ ይበልጣል ምክንያቱም ዱቄቱ ጤፍ ቺዙ (አይቡ) ትኩስ: ቅቤው ትኩስ: ዝንጅብል:ትኩስ ነጭ ሽንኩርት ትኩስ (ትኩስ ስል ፍረሽ ለማለት ነው) ታዲያ የእኛ አይበልጥም ??? እያዳላሁ አይደለም 😊😊😊
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 жыл бұрын
Oh ጮሮርሳ ዛሬ ገና ሰማሁ አየሁ ደስ ይላል በሃልን ማስተዋወቅ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
I never hear this food ለመጀመርያ ጊዜ የስማሁት የምግቡን ስም anyhow it’s so Delicious. Thank you for sharing definitely I will try 👍🏿😍
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
How you can hear??!! Ethiopia sebal enters ena doro wet becha new yemekerbew Ethiopian Lela been tetawekalech? 😀😀😀😀 Lek ende " and haymanot and bandera and language" 😀😀😀😀😀😀😀 beyet tesemew?
@monetjerra2179
@monetjerra2179 4 жыл бұрын
ጌታ እጅሽን ይባርከው የባህሌ ምግብ ነው በጣም ነው የምወደው በተለይ የወለጋ ልጆች ይህንን በልተን ነው ያደግነው ተባረክ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
በጣም ጤናማ ምግብ ነው ስለአካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ የኔ እህት
@achaml9042
@achaml9042 4 жыл бұрын
በጎንደር አቄጣዉን ጥቅጥቆ ይባላል በቅቤና በአዋዜ ተቀብቶ የሚበላው ፡ እናመሰግናለን በጣም ያምራል በጣም ቀላልና ጠፋጭ ምግብ አሰራር ነው 💚💛❤️
@marthamog715
@marthamog715 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰምቼ የማላውቀው የምግብ ስም ነው ባእላችንን እያስተዋወቅሽ ስለሆነ እናመሰግናለን ደግሞ በጣም ያስደሰትሽኝ ወደሰሜኑ ቄጣው በቅቤና በበርበሬ ተቀብቶ ይበላል ወይም በኑግ ፥ሰሊጥእና ፥ተልባ ተለውሶ ተቀብቶ ይበላል እናም በጣም ይጣፍጣል በአጠቃላይ ሁሉም የኢትዮጵያ ክፍለአገር እንደባእላችን በተለያየ ነገር ቄጣ ተጋግሮ ይበላል በርቼ ባህሉንና ሞያ እያሰተማርሽን ስለሆነ እናመሰግናለን ጎበዝ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
That’s incredible you’re introduce our Ethiopian culture food 👍🏽👏🏽love it ! yummy 😋 🇪🇹🇨🇦🙏🏽
@elsaelsa9147
@elsaelsa9147 4 жыл бұрын
ተባረኪልን በብዙ እኔ ግን ዛሬ ገና ነው ይሄን ምግብ ስሙን የሰማሁት አሰራሩንም ያየውት ጎበዝ
@arsit8135
@arsit8135 4 жыл бұрын
It’s amazing 😉 how u know all these...one might know about one region which is normal but u , u know many our regional traditional foods which amaze me... good job girl 👧 we need more of u🤩
@friemsfen4545
@friemsfen4545 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚጣፍጥ ሞከርኩት በእውነት በጣም ነው የወደድኩት ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@tsedeniateshome3894
@tsedeniateshome3894 4 жыл бұрын
I have never seen or heard of this food looks so good and yammy . the way u express your self is very professional and well put.. betam gobez berci !!!!
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
በሰሜኑ ክፈል በአገውኛ ቆቋቴ ይባላል ። በራያ አከባቢ መንጋሌ ይሉታል። ብዙ ጌዜ በወተት ነው አሙገን የምንበላው ። ያሳደገን ምግብ ነው ከእንጀራ ይልቅ ይህ ሀይል ይሰጣል ብለው ያምናሉ ወላጆቻችን። በጣም ጎበዝ ነሽ በርች!!!😍😍😍😍😍❤❤❤!
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ጮሮርሳ በአብዛኛው ወደ ወለጋ የሚዞተር ምግብ ነው ሜል ሁሌም ስራዎችሽ ወብ ናችው
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 жыл бұрын
I never heard about chororesa but it look delicious. Thank you for sharing.
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 жыл бұрын
አንች ማለት በእኔ አስተሳሰብ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ 🙏🏾💕👍🏽
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ።
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 жыл бұрын
እንኳንም አሳየሽኝ ይህንን ምግብ ጎጃም ድንግል ምትባል ትንሽ ከተማ ውስጥ እንግድነት ሄጄ እጄን ቆርጥሜያለሁ መጣጣ ይሉታል አሰራሩን ግን አላውቅም ነበር ። አመሰግናለሁ ጥቁሩ ጤፍ ደግሞ በጣም አሳምሮታል።
@emumekonene8922
@emumekonene8922 4 жыл бұрын
ሜሊ ስላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ለባለቤቴ ሰርቼለት እንዴት እንደወደደው እ/ር እጅሽን ይባረከው
@fazelilifaze2739
@fazelilifaze2739 4 жыл бұрын
I love all your cooking show very creative clean well organized love it 😍 go girl
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 4 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት እነዴት የሚገርም አሰራር ነው በእውነት የሚገርም ነው ተባረኪ እግዚያብሔረ ይመስገን አገራችን ውብ ናት እኮ 💚💛❤
@muluemebetwoube8986
@muluemebetwoube8986 4 жыл бұрын
በቃ አታስጎምጅን በጣም ቀላል ነው ኢትዮጵያም እንዲህ ነው የሚበላው ህልዚ ነው እናመሰግናለን
@zewditumebreku2805
@zewditumebreku2805 4 жыл бұрын
Chororsan kun bayye bareda dha. Galatomi!
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
እስከዛሬ ያላየሁት ቻናል ዛሬ ሳይሽ ውዬ ተደንቄአለው ከኔ በላይ ባለሞያ ብዬ ዘራፍ የምል ሰው ነበርኩ ለካስ አለ ብያለው በርቺ በእውነት መደነቅ ያንስብሻል
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 4 жыл бұрын
የኒ ቆጆ ሰርቼ በላው ሲጣፍጥ አመሰግናለው
@videoroom485
@videoroom485 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን፤ በጣም ጥሩ ነው እባክሽ ሌላም እንዲህ አይነት የኦሮሞ ምግብ ብታሳዪን እቅድ ውስጥ ብታስገቢልን። በጣም እናመሰግናለን!
@etifwondu1482
@etifwondu1482 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!! የመጀመሪያዬ ነው!!! ቂጣ በአዋዜ እና በቅቤ ነበር የማውቀው ቆንጆ ፒሣ ይመስላል!!! ተባረኪ!!!
@helinmeneye
@helinmeneye 4 жыл бұрын
Lemejemeriya gize semawu serechewu demo endezi ayenet mitaft migibe kemishe malawuki askimeslegni new yewededkut thanks dear
@deressoesmelealem5909
@deressoesmelealem5909 4 жыл бұрын
I can feel how delicious it could be And it looks exactly like a pizza except the bread used, God bless you
@londonunendlichkeit7759
@londonunendlichkeit7759 4 жыл бұрын
I appreciate people who inspire me .You are amaizing thank you!
@rita1rita139
@rita1rita139 4 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የሜሉ ዕውቀት ነው:: በእድሜ ወጣት ሳለች ስለአገራችን ግን ብዙ ታውቃለች:: የተቀደሰው ተግባሯ ደግሞ ዕውቀቷን ማካፈሏ:: ተባረኪልን እህታችን!!!
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ሚሊ በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው... ሚሊዬ... በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ የባህል ምግቦች.. አልባሳቶች አሉን እኮ... ብንጠቀምበት.... አቦ ይሄን የስሩ እጆችሽ... ይባረኩን 👑💚💛❤️👈
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 4 жыл бұрын
አይ ሜሉዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ከነ ገለጻው እሚገርም ምግብ ነው የባህላችንንም ውበትና ጤናማ አመጋገብ ዘይቤአችንን ሳላደንቅ አላልፍም እንደምንግዜውም እግዚአብሔር ይስጥልን ሜሉዬ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
ብዙ የአገራችንን ምግቦች አሳወቅሽን ጐበዝ ሜሊ እናመሰግናለን!
@selinaeyo7105
@selinaeyo7105 4 жыл бұрын
Betam Gobez..... wow. Gobez. It is much much much better than pizza.
@ermiasberhanugebreselassie1618
@ermiasberhanugebreselassie1618 4 жыл бұрын
ከሙያ ክህሎትሽ ጎን ለጎን የምታስተዋውቂበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@maheletethio1154
@maheletethio1154 4 жыл бұрын
You’re real ethopia I Learning too much from you thanks 😊 konjo
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
እኔ ወለጋ ነው ተወልጄ ያደኩት ግን ይሄን ምግብ አላውቀውም። አሩሲ አካባቢ መሆን አለበት..ጣፋጭ ይመስላል። እሞክረዋለሁ thank you👍
@yayaayele2128
@yayaayele2128 4 жыл бұрын
እናመስግናለን በርቼ ይህ ምግብ በወለጋ ክፈለ ሀግር የባሕል ምግብ ነው ለሠርግ ለተለያየ ዝግጅት የሚቀርብ ልዩ ምግብ ነው በርቼ
@elizabethsenbetu5278
@elizabethsenbetu5278 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እርጋታሽ ደስ ይላል
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኦሮሚያ አካባቢ የባህል ምግብ ነው ያልሺው መሰለኝ ስሙን ገና ዛሬ መስማቴ ነው ስላሳወቅሽን አመሰእናለሁ በእርግጠኝነት እሞክረዋለሁ በዚሁ ቀጥይ 😍
@melat2223
@melat2223 4 жыл бұрын
Wow it looks really nice I will try it
@mimi4866
@mimi4866 4 жыл бұрын
ከሞያሽ የበለጠ ንፅህናሽ በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ እጅሽን ይባርክ
@suzymengesha5969
@suzymengesha5969 4 жыл бұрын
Betam yetaftal lijoche teshamtew new yebelut thank you
@fiqryearsiilij5049
@fiqryearsiilij5049 4 жыл бұрын
Galatom bayy'ee hojii kee hundii bayy'ee naa gamachisa amesginalew berich 💚💛❤
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 4 жыл бұрын
እፕድናቂ እና ተከታይሽ ሆኞለሁ ባለጌወች የለለ ዘር ያስተምራሉ እንደ አንች አይንት ጨዋ ደግም ባህልን ከባህል በማስተዋወቅ ሙያና እውቀት ፍቅርን ያስተምራለ ተባረኪ
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
ዋው ዋው እንዴት ያምራል ነገ ይሰራል ለፍጡር አዲስ ነገር በዛላይ የራሳቺን ባሀል ልዮ ነሺ ሜሊ አላህ የባረከሽ ተባረኪ እናመሰግናለን
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 4 жыл бұрын
Nice smile and clean preparing 👌
@ሕሊና-ለ9ኸ
@ሕሊና-ለ9ኸ 4 жыл бұрын
It is the most expensive food in Ethiopia. I will tray it now. And i subscribe your KZbin because of ጮሮርሳ😍
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሊዬ እማናውቀውን እያሳወቅሽን ነው።
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 4 жыл бұрын
Wow
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
Bemn tawekut!
@abietuendantemanew7102
@abietuendantemanew7102 4 жыл бұрын
Wow Dess Yemil Tebarek
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
ስላስታወሽኝ ደስ ብሎኛል ሊረሳ የማይገባ ምግብባችን👍👌👌👌
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ ከይት ለምደሽ ነዉ ግን የብሄር ብኧረሰቦች ምግቦች አንድ ቀን ሊፍ ግቢና ንገሪን ስወድሽ ጥሎብኝ እሞ
@HH-cp1bv
@HH-cp1bv 4 жыл бұрын
I like your presentation. Good job.
@ድንግልማርይያምአማላጄ
@ድንግልማርይያምአማላጄ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሞከርኩት ጤፍ ስለሎለኝ በማሽላ ቃጣ በጣም ይጣፍጣል እማላቀው ብዙ ጣፋጭ ምግብ እንዳለን ተረዳሁ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 4 жыл бұрын
I never heard it🤔I'm going to try!thanks my dear.I gave you 👍&🔔.
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ቆንጆ የኦሮሞ ምግብ እኮ ተበልቶ አይጠገብም ገንፎና ጭኮ ግን መቼም አረሳውም አሁን ይህንን ደግሞ አሳየሽን ውብ ባህል ነው ያለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ,አዎ ልክ ነሽ ድንቅ ባህል ነው ሀገራችን ያላት ጭኮ በቆሎ ሰርቻለው ካላየሽው እይው ትወጅዋለሽ
@jendd7369
@jendd7369 4 жыл бұрын
I like to see Ethiopian traditional food .
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 4 жыл бұрын
ባህላዊ ስለምታቀርቢ ተመችተሽኛል፡ ቀጥይበት፡ ሳብ ገጨሁሽ ቅመሟ
@michaelt2625
@michaelt2625 4 жыл бұрын
subscribed!!!,,...i learned something new that definitely will be very tasty to try.......good work keep it up berchi
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
አያቴ ሁሌም ይመግቡን ነበር ውይ ትዝ አለኝ እጅሽ ይባረክ የእኔ ማር ይጣፍጣል በእሊናዬ ቀመስኩልሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Wow meluye semchiem alwekem .. Yehenen megb bewnte eserawelw.amsegnalew bewnte
@TT-24YYZ
@TT-24YYZ 4 жыл бұрын
Thank you for sharing! I never tried before it looks nice. I will try it. Thank you again
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Wey Mellye thank you for the new recipe and delicious 😋 👏🏾😋
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
Wow 😋😋😋🌼🌼🌼😘Thanks you are unbeatable 😘
@danielzerihun5748
@danielzerihun5748 4 жыл бұрын
ቆንጆ ባለሙያ ነሽ የባህል ምግብ አንባሳደር ብዬሻለሁ
@zelujira8811
@zelujira8811 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በሌሎችም ምግቦች እጠብቅሻለው መርማሬን ብታሳይን ደስ ይለኛል።አድናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዘሉ እሺ
@tibletsetekie4209
@tibletsetekie4209 4 жыл бұрын
What a delightful, comfort food! I make the ketch, I put eggs, avocado but yours is special, how do you make our home yogurt here? I also like how you put dents on it. Always learning from you. Keep it up and God bless💕
@princwalk7809
@princwalk7809 4 жыл бұрын
Love it. I want to make it for my kids 💓👍how can you make the fresh Cheese? ( ayibe ).
@nardostekle8705
@nardostekle8705 4 жыл бұрын
ቆንጆ አማራ ክልል ልክ አንቺ እንደሰራሽው እናቴ ሰርታ ታበላን አለች
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
Amazing keep up the good work. Proud of you !!!
@soadsaleh9848
@soadsaleh9848 4 жыл бұрын
mashaallah yna kongo btam tsemametshegl ymcheshe kongo mert megb nwe 😍😍😍😍😍
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ልዬ ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ
@mamekebede1687
@mamekebede1687 4 жыл бұрын
አዲስ የምግብ አይነት ዋዉ 🙏ስላካፈልሽን
@memoduguma7562
@memoduguma7562 4 жыл бұрын
ይገርማል እጅሽ ይባረክ
@fardozaahmed8888
@fardozaahmed8888 4 жыл бұрын
Hedduu waan gaaridha galatoom.... Kan biraatinis itti fifu....nynni aadaa oromoo hedduu kan hin bekaminuttu jira
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
እንደው ሰምቸ የማላውቀውን ምግብ ነው የምታሳይን ።የምትገርሚ ልጅ ነሽ።
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Hi Melat!! nice one as always, It is simply ""Oromo Pizza"!! thank you for sharing with us. Bravo!! Gobeze!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you 😋
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 жыл бұрын
I've never heard of it. I well definitely try it thank you for sharing💕
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
የጋገርሽው ቂጣ ነው እንጂ ለጮሮርሳ የምሆን አይደለም ትንሽ ስቦካ ነው የምጣፍጠው ተሳስተሻል ስለ ሙከራሽ ተባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጩንቦ የሚባል የራሱ ቂጣ እንዳለ ብዙ ግዜ ተናግሬአለው ምናልባት አንቺ ለቤቴ አዲስ ትሆኛለሽ አቢዬ ለዛ ነው ቅር ያለሽ
@sinkeneshegebermarkos4987
@sinkeneshegebermarkos4987 3 жыл бұрын
betame yameral tebarke melly
@meheretberhane2824
@meheretberhane2824 4 жыл бұрын
Wow it's nice and delicious food. I love it.
@tsehaynore4328
@tsehaynore4328 4 жыл бұрын
The main ingredient in chororsa is a root plant named anchote. It looks like potatoes. I have been to many places in Ethiopia but never seen anchote out of wollega.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ጸሀይ አንጮቴ በጣም አሪፍ ነው cassava ሳይ ያስታውሰኛ
@gelelentertainment
@gelelentertainment 4 жыл бұрын
Tsehay Nore anchote and chororsa are two different dishes. A Wollega native here.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@gelelentertainment አመሰግናለው ልክ ነሽ ምንም ጥያቄ የለውም በጣም የተለያየ ነገር ነው
@samisabrin6591
@samisabrin6591 4 жыл бұрын
Wow this the first time, I heard such food. Thanks for sharing
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 жыл бұрын
looks delicious I will definitely try it can we do it with all purpose flour
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሰሚራ ባለሽ ስሪው
@tube7403
@tube7403 4 жыл бұрын
ይመችሽ በሀልሽን ማሳወቅ አሪፍ ነው የኔ እህት
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
This is amazing, recipes. I'm proud 🇪🇹
@AT-rs8gt
@AT-rs8gt 4 жыл бұрын
First time learning this, thank you so much! I will try to make it with a little butter.
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ምርት ኢትዮጵያዊት 💚💛❤ ሴትናሽ ሁሉን ነገር ዬታሞላሽ 👌👌👌
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ቂጣችን እደዚህ ነው የሚጋገረው ይጥማል ሱሴ በርቺ ባይ ነኝ
@meloveethiopia
@meloveethiopia 4 жыл бұрын
እስክሞክረው ድረስ ቸኮልኩ ሰምቼው አላውቅም ግን ቀላል ይመስላል ተባረኪ እህቴ 🙏🏾
@Judica67
@Judica67 4 жыл бұрын
Amazing! I wil surprise my family with this recipe
@fikird.
@fikird. 4 жыл бұрын
waynee cororsaa koo sinjaalladha..amma dhumaatti....melly thanks about corororsaa
@robelgebrekidan8732
@robelgebrekidan8732 4 жыл бұрын
Melu betam gobez nesh sistuka
@ኢትዮጵያብርሃን
@ኢትዮጵያብርሃን 4 жыл бұрын
የቼኮሌት ቂጣ ነው የሚመስለው እንደ ምግብ ባለሙያነትሽ አልወፈርሽም ራስሽን ትጠብቂያለሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ!
@meseretabera3455
@meseretabera3455 4 жыл бұрын
Tebareki!!!....
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Thank you ! It looks delicious ! & Yamm 👍
@alexruhama8497
@alexruhama8497 4 жыл бұрын
I like it but I don't like the result of butter in our system. So will substitute with vergin olive oil. Thanks for sharing.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አሌክስ ልክ ብለሀል የኛ ሀገር ምግብ ሁሉ በቅቤ ነው እኔ ትክክለኛውን ነገር ለማሳየት ነው ነገር ግን አንተ በወይራ ዘይት ተጠቀም በጣም አሪፍ ነው
@monicalove4162
@monicalove4162 4 жыл бұрын
Yamral btm gen .Mnw teweregeregeshi beselam new ?
ትኩል | Ethiopian traditional food
11:06
Melly spice tv
Рет қаралды 37 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 4,5 МЛН
The Spiciest 🌶🌶 🥵 Ethiopian Traditional Food
10:01
Gifti Meron
Рет қаралды 47 М.
ዮአዳን (ክፍል 42)
31:07
ለዛ
Рет қаралды 363 М.
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 223 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 8 МЛН