ትኩል | Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 37,222

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@Hope20437
@Hope20437 4 жыл бұрын
ሜሉ የምሠሪያቸውን ምግቦች የrecipe ዝርዝር ዲስክሬብሽን ቦክስ ላይ ማስቀመጥ ልመጂ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ስራዎችሽን የምወድልሽ ከነአቀራረብሽ ከነፅዳቱ ጭምር ደግሞ ወሳኝ ነገር ነው ቀምሰሽ ማሳየትሽ you are professional
@tesfayesime389
@tesfayesime389 4 жыл бұрын
You reminded me mom, this is one of my favorite from my mom's resipy. After long time, most people don't know this amusing traditional food. Thank you for sharing!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው... ዋው በጣም ያምራል ... ብለፈው .... እንዳንች በጣም ባለሞያ እህት አለች.. ስርታ አይቼ .. ስራሁኝ በበግ ቀይ ስጋ... በጣም ጣፈጠልኝ በጣም እናመስግናለን... እንደናንተ ያሉትን ብለሞያዎች ያብዛልን 👑💚💛❤️👈... ይሄን የስሩ እጆችሽ ይብረኩ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ የጉራጌ ባህላዊ ምወደዉ ምግብ ነ ዉ በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ግን አድናቂሽ ነኝ ሁሉም ገብ ስለምትሰሪ በርግጠኝነት ለመስቀል ወርደሽ አይተሽ ነዉ አሰራሱ መስቀል ከዉጣ በሳምቱ ሚበላ ተወዳጅ ምግባችን ነዉ
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ቆንጆ ትኩል በተለይ እፕሁን ጥሬ ክትፎ መብላት ከባድ በሆነበትሰአት ይሄ በጣም ጥር ዘዴ ነው ክትፎውን ከመጥበስ ይህኛው ሃሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ChehabCell-dx3ge
@ChehabCell-dx3ge Ай бұрын
ሰለም ሜሉ ለበል ክንቶ። አሰራር አሰይኝ እህት
@wegayehugatahun4258
@wegayehugatahun4258 4 жыл бұрын
ይገርማል ስሙን እራሱ ገና ዛሬ መስማቴ ማየቴ ነው እስኪ እሞክረዋለሁ
@woinshetantero520
@woinshetantero520 4 жыл бұрын
Ehete Yehe kekele kitefo nawu mebalawu Ene makewu 👌🏻👌🏻❤️❤️
@meloveethiopia
@meloveethiopia 4 жыл бұрын
Wegayehu Gatahun ትኩል ነው እሚባለው ... ባንዳንድ ቦታ ቅቅል ክትፎ ይሉታል
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Woin Love እንደዚህ አይነት ቅቅል ክትፎ የለም:: ቅቅል ክትፎ ብሎ ነገር የለም:: ትኩል ይባላል ብላሻለች ትኩል ነው::
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Wegayehu Gatahun ብዙ ምግብ ሰሪዎች የምግቦችን ስም እየቀየሩ በቻናላቸው ላይ ያቀርባሉ:: ይህ ግን የጉራጌ ህብረተሰብ የሚጥሰራው "ትኩል" የሚባል ምግብ ነው:: በጉዋደኞቼ ነው የማውቀው:: ለምሳሌ ጨጨብሳን በትክክለኛ ስሙ ሰርቶ ማሳየት ሲችሉ "ቂጣ ፍርፍር" ይሉታል:: ይህ የዩቱብ ሽሚያ ነው ብዬ አምናለሁ:: ስህተትም ነው!!!!
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ስሙን ስምሽ የማላውቀውን እይነት ምግብ ነው የምታሳፕኝ ።Thank you for shareing .keep teaching as....
@heywet
@heywet 4 жыл бұрын
How you hear? 😀😀😀 Ethiopia ye ande mender bahel megeb emenet menamen hona kerta beyet letseme?.??
@menberekidane9529
@menberekidane9529 4 жыл бұрын
Wow ygrmal Astawsh tekul Agarre sodo goraga.
@RioMonte857
@RioMonte857 4 жыл бұрын
Amazing chef! Thank you for introducing Ethiopian food so beautifully.
@Ethiopia_
@Ethiopia_ 4 жыл бұрын
ወላሂ ስሙን እንኳ ገና እየሰማሁት ነው በጣም ያምራል 😍😍ሚስቴ ትሞክረውና comment እንደርጋል😍
@tigistyeshigeta3134
@tigistyeshigeta3134 4 жыл бұрын
እህቴ በጣም ባለሙያ ነሽ ጎበዝ በርቺ
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 4 жыл бұрын
This food is called “Koche “in seltighna it is also made with chicken.it is finely chopped they almost turned to powder .the first time I ate it I thought it was “chiko’.good work.
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Semira Ali ልክ ነሽ: ምግብነቱ ባጠቃላይ የጉራጌ ብሄር ነው:: ስሙ ግን ይለያያል ምግብነቱ አንድ አይነት ነው:: በሶዶ ጉራጌ ትኩል: በስልጤ, በዶቢ ጉራጌ ደግሞ ኮቼ ይሉታል, በሰባት ቤትም እንዲሁ ስም አለው...ብዙ ጉዋደኞች እሉኝ በደንብ አውቀዋለሁ...as much as I know they made it with beef or lamb....
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
wawu ijshi yibareki
@haimanotkebede3942
@haimanotkebede3942 4 жыл бұрын
I love your video but can you please sharing us how to make kocho Thankyou
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀይማኖት እሺ አሳያለው እስከዛው ግን ዘመናዊ ቆጮ የሰራውት አለ እይው ትወጅዋለሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ ሜሊዬ አንቺ የምሰሪው ጥራቱ እንዴት እነደሚያምር አናመሰግናለን
@tehtnajeru7220
@tehtnajeru7220 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ግን የዬት ሀገር ልጅ ነሽ ፊትሽ የማውቅሽ ስለመሠለኝ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ትህትና የናዝሬት(አዳማ) ልጅ ነኝ
@tehtnajeru7220
@tehtnajeru7220 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ፣፣oky የሀዋሣ ልጅ መስለሺኝ ነበር እኔ የሻሸመኔ ልጅ ነኝ እንዳንቺ አይነት ባለሞያ ልጅ ስላወኩ ደስ ብሎኛል thank you konjo have ablees day
@mimishewavegas
@mimishewavegas 4 жыл бұрын
Love you're kitchen
@nafromtesfaye1234
@nafromtesfaye1234 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this
@minyibelfeleke9932
@minyibelfeleke9932 Жыл бұрын
wey ehte metasetemeriw arife new gen demetssh gen betam yerebeshal ena lemekenese mokeri
@mezmur6614
@mezmur6614 4 жыл бұрын
Gobez yene ehet berchi
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Wow melu you are so "balemuya" you don't have idea how much i love this food we call it "koche"in siltegna i wish i can come and eat 😋😋😋 yummy
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው Ekru
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
especially ቆጮ so good እሱን እየበላሁ ነው ያደኩት ወደ ማጂ ,ሚዛን, ቴፒ ,አካባቢ 🤟🏽✌🏽
@addisalemzeleke7647
@addisalemzeleke7647 4 жыл бұрын
U are so wonderful. Mely txs
@mihretgeremew2621
@mihretgeremew2621 6 ай бұрын
I love this food
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አዲስ ሞያ ነዉ የተማርኩት ሜሊየ እጆችሽ ይባረኩ
@zelujira8811
@zelujira8811 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የተባረከ ይሁን
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት እናመሰግናለን ሜሊ 👌
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
Agerachinin asayeshin tebareki yene Konjo
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ማር የረሳነውን ባህላችንን ስለምታስታውሽን እናመስግናለን በጣም ቆንጆ ኣርገሽ ነው የስራሽው ተባረኪ🥰🥰🥰
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
Oh you’re such a good cooker clean ,nice ,food ! so attractive !yummy ! 😋 👍🏽
@ግዜለኩሉጩና
@ግዜለኩሉጩና 2 жыл бұрын
ያምራል ግን በቁዋንጣ አይደል ተኩል የሚሰራው እናት
@amelemera2600
@amelemera2600 4 жыл бұрын
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@ninas7101
@ninas7101 4 жыл бұрын
You are very talented!
@blessedbyjesus204
@blessedbyjesus204 4 жыл бұрын
Yum 😋 how did you make koeho ? Video please by the way my favorite to good job 👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው Blessed እሺ አሳያለው እስከዛው ግን ዘመናዊ የቆጮ አሰራር አሳይቻለው ወደውሀላ ሄደሽ እይው ትወጅዋለሽ
@blessedbyjesus204
@blessedbyjesus204 4 жыл бұрын
I will thank you for your respond😍
@lilenaashebir5686
@lilenaashebir5686 4 жыл бұрын
This is my first time knowing this thank u so much
@FrehiwotTBatti
@FrehiwotTBatti 4 жыл бұрын
Hi, Miss.Malat if can u applod tikul by milk i meant there is a resipe of tikul by milk so plz make with milk....tnxs🙏
@ephratashibeshi3462
@ephratashibeshi3462 4 жыл бұрын
I like U knife and U job keep up
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ወደድኩት ሙያሽን 😍
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
mellye shikor tanx .gin kocho sigager asayn pls.ijg betam new mwedew.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሄለንዬ አመሰግናለው ሰርቻለው እኮ ያውም በቀላል መልኩ ቆይ ሊንኩን ላስቀምጥልሽ kzbin.info/www/bejne/m5OadYqwba6qaNk
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
shukren meareye
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሉ
@engedawerkyirdaw2047
@engedawerkyirdaw2047 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነው
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንደምን አለሽ:: በጣም የማደንቅሽ ከሌሎቹ የምትለዪበት "የየትኛው አካባቢ እንዲሁም ብሔረሰብ ምግብ" እንደሆነ ዘርዝረሽ ነው የምታስረጂው:: ከሌሎቹ ሁሉ የሚለይሽ ይሄ ነው:: ሌሎቹ በዩቱብ ምግብ ስራ የሚያሳዩት በሙሉ ልክ የራሳቸው ፈጠራ ወይም ሙያ አድርገው ነው የሚያወሩት:: እሱም ብቻ ሳይሆን ጭራሽ የራሳቸው ስም ይሰጡታል:: ለምሳሌ ጨጨብሳን የቂጣ ፍርፍር ምናምን እያሉ ማወናበድ:: ለማንኛውም አንቺ ቀጥይበት:: ሁሉም ብሄረሰብ የራሱ የሆነ የአመጋገብ: የአለባበስ እንዲሁም የአኗኗር ዘይቤ እንዳለው ያሳውቃል: ይናገራል:: ይህንን ስል ማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝቦች የሆነ ነገር ሁሉ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው:: ግን ደግሞ ክሬዲቱን ማሳጣት ወይም መከልከል አይገባም:: በርቺ ቀጥይበት: አለበለዚያ ግን ዘረፋ: አጉል ብልጠት ወይም አግባብነት የሌለው ንቀት ነው:: ለተጠቀምኩት ሃይለቃል ይቅርታ እጠይቃለሁ:: 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Areae enbla yelem? 😃 😀 thanks ❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በሞቴ ማርቲዬ
@selamgetachew4183
@selamgetachew4183 4 жыл бұрын
Nice food thank you
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 4 жыл бұрын
በስማም ሲያምር እናመስግናለን
@davidbob2978
@davidbob2978 4 жыл бұрын
Well done! it is a very nice presentation. if you can try to decorate with vegetables or fruits. you know the test of your food and at the same time attract views. I advise you just a friendly way. I am very proud of you, thank you and God bless you.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዳቪድ እሺ
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ የኔም ምርጫ ይሄ ነው ወተት አላረግበትም
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye thank you for sharing it’s amazing 😋❤️
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 7 ай бұрын
💕💕💕💕
@AT-rs8gt
@AT-rs8gt 4 жыл бұрын
Yemigerm yemigeb aynet new benatish, gin kochowen keyet agegneshiw? I know yekikel kitffo but this is somehow different. Good job my dear!
@genetoumer9377
@genetoumer9377 4 жыл бұрын
Gobeze tekure ketfo le arefa enate tesera nebre ejena afere teru gerede
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ያሚሚሚሚሚ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Tikul is my favorite በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሜሊ👌 እኔም ሰርቼው ነበር 🙂
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 жыл бұрын
Enamesegenalene.melye😘👏
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
Looks so yummy 😋
@mamoqilo6392
@mamoqilo6392 4 жыл бұрын
ሚሊ ቆጮውን እንዴት ጋገርሽ እባክሽ
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
Melly ! berch , ketei 👍👍
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 4 жыл бұрын
wow😘
@sofumer4124
@sofumer4124 4 жыл бұрын
Ye Addis Ababa lijioch tegotenal, the hullu me ch aweqn. Betam arif nesh bemtseriw sira. Ye rasachinin bahl iyastewaweqsh new. Kibr alegn le sirash 🌹🌹🌹🌹🌹definitely subscribed .
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 4 жыл бұрын
ስንት አይናት ምግቦች አሉን ዉዴ 💚💛❤ እጅሽን ይባርቅ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
Thank you
@uniquetube1064
@uniquetube1064 4 жыл бұрын
Thank you የኔ ባለሞያ !!
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 4 жыл бұрын
Abo ejeshe yebareke
@meloveethiopia
@meloveethiopia 4 жыл бұрын
አይ አንቺ ምን አለብሽ ሰርተሽ ትቀምሻለሽ እኔ እዚህ በመጏምጀት በርሃብ አለኩ እንጂ 😂 በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
@nafkotgetamesay6146
@nafkotgetamesay6146 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት እጅግ ባለሟያ ነሽ ከናቴ ጋር ነው ምናይሽ በጣም አድናቂሽ ነን እንወድሻለን ❤❤❤
@hayatredwan3234
@hayatredwan3234 4 жыл бұрын
ቆጮ እንዴት ነው የሚሰራው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀያት አሳያለው እስከዛሬ ድረስ ግን ዘመናዊ ቆጮ አሰራር ቀደም ብዬ አሳይቻለው እይታ ትወጅዋለሽ
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆጮዬ ቆጪቲን ሰላም በይልኝ💞💞💞
@okh69420
@okh69420 4 жыл бұрын
እጀና አፈር👍
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን 4 жыл бұрын
ቆጮ ከምንድን ነው እሚስራ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከኮባ
@simethio2517
@simethio2517 4 жыл бұрын
የኮባ ስር ነው
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
I dont know what to say to you👌👌😋😋😋😘😘😘😘💐💐
@TibebuWeldetsadik
@TibebuWeldetsadik 4 жыл бұрын
የየት ክልል የባህል ምግብ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የጉራጌ ምግብ
@TibebuWeldetsadik
@TibebuWeldetsadik 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv belalde yenxa tergum keflegsh teykign
@simethio2517
@simethio2517 4 жыл бұрын
የጉራጌ ነው , የመስቀ በአል ማሣረጊያው አዳብና ይባላል ታዲያ በዚህ ቀን የሚበላው ትኩር ነው ማለትም 10ኛው ቀን 💚💛❤️
@ሃናኒቦናኒ
@ሃናኒቦናኒ 4 жыл бұрын
ጎበዝ እኮ ነሽ ከልቧ ሴት
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ምራቄን ነው የዋጥኩት
@holyland3348
@holyland3348 4 жыл бұрын
Wow
@aaa-z9c3u
@aaa-z9c3u 4 жыл бұрын
Thank you Melly
@kalkidantessma3897
@kalkidantessma3897 4 жыл бұрын
Wow 😳
@assdasdff4579
@assdasdff4579 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ 10q
@yeinemuya7136
@yeinemuya7136 4 жыл бұрын
ሜላትዬ ስራሽ በጣም ደሲላል በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺም ሰብስክራይብ አርጊኝ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
ማሬ😆 ዋው ዋው ዋው
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 4 жыл бұрын
ትኩል ስሙንም ዛሬ ነው የሰማሁት
@kuruethiopian8092
@kuruethiopian8092 4 жыл бұрын
hi Melly Endet new negeru TEKUL yemiseraw k derk qanta neber i donot know wher u find it GURAGE guadja kalesh teyke.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀይ ኩሩ አንተ የምታውቀውን አልሰራሁም ማለት እኔ አላውቅም ወይም ሰው መጠየቅ አለብኝ ማለት አይደለም በቁአንጣም ይሰራል በስጋም ይሰራል ስልጤ ውስጥ በዶሮም ይሰራል ስለዚህ በዚህ ብቻ ነው ብሎ ለማለት ኢትዮጵያን ዞሮ ማጥናት ይኖርብናል ስለተሳትፎህ አመሰግናለው
@eluuuna2061
@eluuuna2061 4 жыл бұрын
Hi melu kitchensh tsdatu des ylal ybet sedat btasayin des ylegal🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ እሉ
@eluuuna2061
@eluuuna2061 4 жыл бұрын
10q melu
@bintmedinar3801
@bintmedinar3801 4 жыл бұрын
Gobez nesh
@makemehappy5229
@makemehappy5229 4 жыл бұрын
ትኩል በጣም ያስጎመጃል የየትኛው የባህል ምግብ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
@@makemehappy5229 አመሰግናለው የጉራጌ
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 4 жыл бұрын
hulem bibelaw mayselechen nw
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ እንድህ አይነት ምግብ ሳይ
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Thanks sis😘
@nunublen622
@nunublen622 4 жыл бұрын
Betam konjo megb new emokrewalew
@zelalemtessema8579
@zelalemtessema8579 4 жыл бұрын
Batame balamuya nashe barechi bazihu kateyebate.
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
Anchinema salaye amneshalew
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Thank you melly waw ❤❤
@meseretberhanu1223
@meseretberhanu1223 4 жыл бұрын
ዛሬ ዳሞ አመሮብሻል ያኔ መርጥ
@ahmadddahmaddd2866
@ahmadddahmaddd2866 4 жыл бұрын
የተንቢ
@soadsaleh9848
@soadsaleh9848 4 жыл бұрын
mashaallah
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
Tuna tkule bserase 😃 zare
@yalikewyihun3603
@yalikewyihun3603 4 жыл бұрын
waw
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 4 жыл бұрын
Salaye new comments yemadrgew akalew balemuya endeunesh kuyeche ayewalew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ አለሜ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 жыл бұрын
ቆጮ ኬት አመጣሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ከሀገር ቤት
@ሀያትነኝየጉራጌዋ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሀገሬ ጉራጌ ትዝ አሥባልሽኝ እኮ
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ
@እግዚአብሔርሆይበነገሮችአ 4 жыл бұрын
ክትፍ በተቀቀለ ስጋ በይው
@FM-xx3lt
@FM-xx3lt 4 жыл бұрын
Wow Melly yamm yamm ❤ 👌👏
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 116 М.
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 24 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 108 МЛН
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 223 М.
ጮሮርሳ | Ethiopian  traditional  food
13:39
Melly spice tv
Рет қаралды 63 М.