ደረጀ ኃይሌ ከአንዱዓለም አራጌ ጋር Benegerachin lay

  Рет қаралды 152,688

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ደረጀ ኃይሌ ከአንዱዓለም አራጌ ጋር Benegerachin lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 342
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ይህ ሰዉ ነዉ በርታ ደግሞ ድምጵህ በጣም ደስ ይላል
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 3 жыл бұрын
ወይ እርጋታህ አንዲ የኔ ምርጥ ታድለህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 3 жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ ቅን የሆነው አንዶለም እራጌ ስብዕናው ይቅርባይነቱ ዕርጌታው በጣም ይገርመኛል ይህ ሁሉ በደልና ስቃይ ቢደርስበትም ለይቅርታ ያለው ቦታ የሚገርም ነው:: አንዶለም አራጌ እጅግ አድርጌ አከብርሃለው❤️🙌 ቀሪህ ዘመንህ የምታስበው ሚሳካበትና የደስታ ይሁን ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
bro ፋቃደኛ ከሆንክ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤሰብ አንሁን
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደርጀ ሐይሌ የእናት ምግብ አጉራሽ እኮነወት የሚዘጋጁት የሚጣፉጥ የሚበላ ዝግጅት ነው ።እግዚአብሔር በማያልቀው ቸርነቱ ይጠብቅልኝ ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንዴት እንደማከብርህ አንተ ደግሞ የእኔ ዘመን ጀግና ነህ! እንዲሁም ተመስገን እስክንድርንም ጨምሮ ዕድሜ ይስጥህ ።
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተፈጠሩ 10 ትልቅ ሰዎች አንዱ ነህ!!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 жыл бұрын
Kanbebekut ! ብርሀነመስቀል ረዳ፡ ጌታቸው ማሩ፡ ሀይሌ ፊዳ፡ ተስፋዬ ደበሳይ ፡ብርሀኑ እጅጉ፡ ፀጋዬ ደብተራው ፡መላኩ ማርቆስ፡ ዮሀንስ ብርሀነ፡ ወ/ሮ ታደለች more than 1000 hiro ልፅፍ እችል ነበር የቀደመው ጀግና ራሱን ለሀገሩ ሲል ለሞት የሰጠ ትውልድ፡ ያልተፃፈላቸው ብዙ አሉ፡ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ከተለየዪ መፅሃፍት በታሪክ የሰማሁት ነው። ሰናይ ቀን!!!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ በድህናነው እኔ እዴት ደስእደለኝማልት ስላየሁ እድሜና ጤናይስጥህ እብክህ አትጥፍ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@haileenku2068
@haileenku2068 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደሬ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
ይህንን ውይይት አይኖቼ በእንባ እየተጋረዱ አቅም አጥቼ በተሰበረ ልብ አየሁት። ግን ለምን? ይህ ሁሉ መስዋዕትነት ለአንዲት ለምንወዳት ሀገራችን! እንዴት ያለ የሀገር የወገን ፍቅር ነው?? እኔ ፓለቲከኛ አይደለሁም ፣ ግን በርካቶች ለሀገራችን ፓለቲካ በቃላት የማይገለፅ፣ ለመስማት ልብን ሰቅ አድርጎ የሚይዝ፣ የሚያም መስዋዕትነት ከፍለዋል። እየከፈሉም ይገኛሉ። እግዜር ምድሪቱን ለሁላችንም በሚበቃ ልክ ሠርቶ ሰጠን። እኛስ? ለመኖር፣ ለስልጣን ለሀብት .... አንዱ በአንዱ ላይ ለምን ይህ ሁሉ ጭካኔ፣ ወንድም በወንድሙ ላይ? ይህ በሚያምር አለባበስ በሚያምረው የደረጄ ስቱዲዮ የተገኘው ፓለቲከኛ ፣ የውስጡን ህመም ማን እንዴት ነው የሚያክምለት? እንደው እስቲ ሁሉም ይቅር ... አንብላ ፣ አንጠጣ፣ በየ አስተዳደሩ የተቀመጣችሁ በአቅማችሁ ስሩ.. ግን ጠላትነት፣ እስር ፣እንግልት፣ መግደልን አስቁሙ፣ ተውት በቃ ሁሉም ይቅር። በዚህች ምድር ላይ የምንኖረው ለአጭር ግዜ ነው፣ ዘላለማዊ ሕይወት የለም ። እኔ አመመኝ!!! ስለምንድን ነው እንዲህ የተጨካከንነው? ከበደኝ፣ ጨነቀኝም። አምላክ ሆይ አንተ ልቦናችንን መልስልን።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 жыл бұрын
ደሬ እኔ የማስታውስ በእጅ ላይ የያዝከውየማስታወሻ ደብተርህን ገለጥ አድርገህ ስለደብርብርሃንነና አከባቢዋ በደብረ ብርሃን አከባቢ የተወለዱ ታዋቂ ሰዎች ለምሣሌ እነጀርመን ሬዲዮ የአማርኛቋንቋአንባቢዋ ጋዜጠ ኛሸዋዬ ለገሰ እነደጃዝማርያም ኃይለማርያም ማሞ የነሣህበት ትዝ ይለኝና ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ብዬ አንተን ማሰብ የጀመርኩት በዚያ ነው ።
@seblehaile5533
@seblehaile5533 3 жыл бұрын
እንደእድል ሁኖ አንተ የተፈጠርከዉ ለሠዎች ለመኖር ነዉ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋነው
@Ermiyasabebe12
@Ermiyasabebe12 3 жыл бұрын
ተስፋ ስታደርግ መልካምነትህ እየለመለመ ይመጣል። የተስፋ እጦት ጨለምተኝነትህን ግልፍተኝነትህን እያገዘፈው ይመጣል። ድንቅ interview.
@martekonjoo5763
@martekonjoo5763 3 жыл бұрын
ስለ ገብሬ የተናገርክው እጅግ ደስ ይላል RIP ገብሬ ብሮ
@bezaethiopian7817
@bezaethiopian7817 3 жыл бұрын
አንተን የፈጠረ እግዚያብሄር ይመስገን ::
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 жыл бұрын
የሚገርም ቦታ ለይ ነው part one ያቆመው እንጠብቃለን ደሬ
@miftanigatu7157
@miftanigatu7157 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አንዷለም አራጌ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 3 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ሰት ሰው አልቅሶብሻል የወንድምህን ካሳ እግዚአብሔር ይካስህ
@heavenwase8536
@heavenwase8536 3 жыл бұрын
አንዱአለም ደስ የሚል ሰው!!!
@simretermias3681
@simretermias3681 3 жыл бұрын
እኛ ይመራናል ብለን ያሰብነዉን መርጠናል ብትቀበል ይሻልካል።
@balambaras5848
@balambaras5848 3 жыл бұрын
አቶ አንዱአለም እምነት የሚጣልበት ፅኑ ኢትዮጵያዊነት ያለው ብሩህ እና ቆራጥ ነው። ግን የሚገርመኝ ድርጅታዊ አካሄዱ ካለፈው በመማር ማስተካከል ሲገባው መላልሶ በእኔ አስተያየት ስህተት የሰራ ይመስለኛል ። ይኸውም፣ ከቅንጅት ጋ በህብረት ሲሰሩ እስር ቤት ውስጥ ለይቅርታ እንፈርም ወይስ አንፈርም በሚለው ላይ አላመንኩበትም ባለው ሌሎችንም ለመተባበር ፈርሞ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ቅንጅቱም ፈረሰ ህብረቱም ከሰመ። ሁለተኛ ከእነ ስየ አብርሃ ጋ ለመስራት በአንድ ጠረጴዛ ሲቀመጥ ጥልቅ ስህተት ሰራ ፣ ይኸውም ከወያኔ ጋር ከምስረታ ጀምሮ የሰራ ሰው በምን እምነት ለወደፊቱ ድርጅቱን ሊበትን አለመቻሉ ተብሎ አለመታሰቡ ገርሞኛል። ሶስተኛ ረጅም ግዜ በትግል አለም ውስጥ ስትተዋወቁ የነበራችሁ እና ወላዋይ አቃም ካላቸው ጋር በመተባበር ኢዜማ ተመስርቶ አጥጋቢ ውጤት አልታየበትም። ስለዚህ አቶ አንዱአለም ከላይ የጠቀስኩትን መሰረት በማድረግ የምትታገልባቸው አላማዎች በእንጥልጥል ላይ ይገኛሉ። ማድረግ ያለብህ ብዙ ደጋፊዎች እኔን ጨምሮ ስለአለህ ለምን መሰሎችን ደብለህ ጥራት ያለው ድርጅት አትመሰርትም፣ በእርግጠኝነት ውጤት ታመጣለህ፣ አለበለዝያ ከሃሳብ ሌላ የትም አትደርስም። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!
@LealemEEjigu
@LealemEEjigu 3 жыл бұрын
the best politician ever!! Andualem is hero.
@abrahammulugeta803
@abrahammulugeta803 3 жыл бұрын
ደሬ አንዷለም በጣም ምርጥ ትሁት እና ለእስረኞች ተቆርቋሪ ነው ስለ ኢባስ የተናገረው ግን ትንሽ ስህተት አይቼበታለው ኢባስ እድሜ ፍርደኛና ረጅም አመት የታሰረ ልጅ ነው ከሃላፊዎች ጋር በፍፁም አይሞዳሞድም እሱ እንድለው በተረፈ በማረሚያ ቤት አሰራር አንድ ክልል ውስጥ 2 ሰው ከተጣላ ከ2 አንዱን ወደ ሌላ ክልል ይቀየራል አንዳንዴ ክልል ለመቀየር ብለህ ትጣላለህ ይሄ የከሴ ስታይል ነው አንዱአለም አልተረዳውም በዚ በኩል።።።።
@zelalembirhanu7477
@zelalembirhanu7477 3 жыл бұрын
ይባስ ማለት ከነ ዳዊት ድሪባ አባሪ የነበረ ከሆነ ልጅ የሚባል ሳይሆን በእርግጠኝነት መናገር እችላለው እድሜው 55 ይሆናል ።
@abrahammulugeta803
@abrahammulugeta803 3 жыл бұрын
@@zelalembirhanu7477 እና ምን ይሁን እድሜ እኮ ፀጋ ነው ብሮ ቺክ ይመስል ቁጥር አትፍራ።።።።
@zelalembirhanu7477
@zelalembirhanu7477 3 жыл бұрын
@@abrahammulugeta803 ኖኖ አብርሽ ማለት የፈለኩት ሌላ ነው እኔም እኮ እኩያውና አብሮ አደጉ ነኝ ዛሬም በዚህ ሁኔታ መሆኑ ትንሽ ያስገርማል
@doobaa
@doobaa 3 жыл бұрын
Yesew lik. Edmie yistih wendime
@abenetdadi7672
@abenetdadi7672 3 жыл бұрын
Please ledatu ayalwe Yekerbelen . Thanks Dera
@jhonidee2065
@jhonidee2065 3 жыл бұрын
አንዷለም ሁሉንም ጥያቄዎች በሁለት እንክፈለው እያልክ አለቀ።
@habesha8969
@habesha8969 3 жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ ደሬ ሆይ እባክህ ልደቱን ጋብዝና ጠይቅልን። በተደጋጋሚ ግዜ ልደቱ ፊት ለፊት እንነጋገር ሲል ሌሎቹ ይሸሻሉ።
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 жыл бұрын
ልደቱ በጣም በሳል ፓለተከኛ ነው
@demishaousman4000
@demishaousman4000 3 жыл бұрын
ሳይህ ታሳዝነኝ አለህ ውድሜ
@tegegnewassie7460
@tegegnewassie7460 3 жыл бұрын
Grave can not bar blames and critics. Work stays behind with name Malesse Zenawy has legacies for the country to remember.
@hussensalih
@hussensalih 3 жыл бұрын
አሁን ላይ ስለ በቀለ ገርባ ምን እመለካከት አለው ይሄን ብትጠይቀው ደሬ
@haregewnibezabeh1595
@haregewnibezabeh1595 3 жыл бұрын
betam yemwdew gazetega derej hayeli
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ።እልከኛ
@keflutadele3280
@keflutadele3280 3 жыл бұрын
Andualem my hero
@menzeaazeb4914
@menzeaazeb4914 3 жыл бұрын
በደረጀ ጥያቄ እስማማለሁ የሰዎቹ ስም መጠቀስ አለበት።
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
አንዷለም አንዳንዴ ይዘባርቃል ከፓርቲ ከስልጣን ከሁሉም ሀገር ይቀድማል ሁሉም ሀገር ሲኖር ነው!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
bewendimih amuamuat betam azenkugne. abetu yeEthiopia ina yeTigray wetaderoch gin sint gif sertewal.
@abelkebede4623
@abelkebede4623 3 жыл бұрын
I'm sorry for your brother loose
@chaltualemu3885
@chaltualemu3885 3 жыл бұрын
What are you talking about.. this is the honest and peaceful election ever happen in Ethiopia for centuries god bless Dr. Abiy Ahmed 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@flagotgrum1221
@flagotgrum1221 3 жыл бұрын
Chaltu = that is your opinion,respect other people's opinion.
@se7141
@se7141 3 жыл бұрын
Chaltu
@የኔድምፅ
@የኔድምፅ 3 жыл бұрын
Andi Yene Telek Sew ...Ye Tsenat Mesale
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 3 жыл бұрын
Izma weste ayemetnhme ahnte jegena neke 💚💛❤💚💛❤👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦
@kedirm.d579
@kedirm.d579 3 жыл бұрын
አንዱ አለም አራጌ ትመረጥ ነበር ግን ብረሀኑ ነጋ ባንድ ቃላት ጠቅልሎ ቆሻሻ ቦታ ጥሎችኋል ምርጫው ትክክል ነዉ
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 3 жыл бұрын
Enate kaltemrtachu ewnetgna mercha yelm malet new inde
@jkonjo7928
@jkonjo7928 3 жыл бұрын
ስለከፈልክልን ዋጋ እግዚአብሔር ቀጥፍ ይካስክ
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 3 жыл бұрын
ደረጀ ትክክል ነህ። የአዳርሽ ስብሰባ ህዝብ አይባልም። ታሪክ እዳሳየው ከሆነ ልደቱ ልክ ነበር፡ እናንተ ያው አገሪቱን ለዛሬው መከራ ዳርጋችሁ ቅጭ አላችሁ። ያኔ ልደቱ እንዳለው ያሸነፍነውን ተረክበን ፡ አዲስ አበባ ይዘን ለመጭው ውድድር እንዘጋጅ እዳለው ለማድረግ በወቅቱ ብስለቱ አልነበራችሁም። መታሰራችሁ ግፍ እንጅ ትክክል ነበራችሁ ማለት አይደለም። ልደቱን ዛሬም ቢያዳምጡት ጦርነት ውስጥ ባልተገባ ነበር። ልደቱ ሁላችንንም ፡ ግዜውንም መጥቆ የሄደ ሰው ነው። ይከበር!
@negasheamha9632
@negasheamha9632 3 жыл бұрын
አንዱ አለም ያንተ ሃሳብና ትግል የከሰረብህ ኢዜማ ጋር ስትል ግፍ ነው እባክህን በኢትዮጵያ ስም ልንገርህ የምገልገው አሁንም እሳት ለመለኮስና የህዝባችንን በሰላም አብሮ የመኖርን ባትበርዘውና ባትበክለው መልካም ነው እርግጠኛ ነኝ ዴሞክራሲ በአንድ ጀንቡር የምገነባና ሙሉ የምሆንበት አንድም አገር ላይ አልታየም ዴሞክራስ በህደት የምሻሻልና የምገነባ ነው ይህን አንተም ታውቃለህ ዴሞክራስ ቅድምያ ደረጃ በደረጃ የምገነባብእና አሁን ከበፍት ካለፉት ምርጫ በምንም መልኩ ይሻላል ምክንያቱም አገርቱ በሁሉም አቅጣጫ በተወጠረችበት ወቅት ላይ ይህን የተለዬ ምርጫ ማድረግ የምደነው ነው የእኛ ፖለቲኩኞች ችግራቸው ከተወዳደርን ማሸነፍ አለብን የምል ፈልጥ አላቸው ይምሩ ብንል እንኩዋን አንድም ወጥ የሆነ አቁዋም ሳይይዙ ማለት ነው ስለዝህ ህዝብ መርጦአል ይህን የህዝብ ምርጫ በራሱ ፍላጎት ያካሄዱውን ማንቁዋሸሽ ህዝብን መናቅ የህዝብን ድምጽ መግታት ነው ስለዝህ ለምቀጥለው አገራችን ተረጋግታ በተጠናከረ ሙልኩ ላይ ስትገኝ እናንተም ተዘጋጅታችሁ ብትቀርቡ መልካም ነው ከዝያ ውጭ ትላንት በአፈባባይ ብልጽግና ጥሩ መንገድ ላይ ይገኛል ስትል ድለሰማሁ አሁን ባለመመረጥህ ምርጫው ትክክል አይደለም ማለትህ ክብርህንና ዝናህን የምያወርፍ ና ለማሸነፍ ብቻ ወደ ምርጫ የገባችሁ መሆኑን ያመላክታልና
@abrfan9608
@abrfan9608 3 жыл бұрын
ባማርኛ ይተርጒምልኝ ? ጅል ጋላ
@eliasasfaw4539
@eliasasfaw4539 3 жыл бұрын
My choice!!
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
አዷለም እቆቅልሹን የፈራ ይመስላል ሲቀጥል አዷለም ባልደራስን መቀላቀል ነበረብክ ከብራኑጋ ኦነክ ተጠላክ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
አንተን ፡ የመሰለ ፡ ሰዉ ፡ ብርሃኑ ፡ ጋር ፡ መዋልህ ፡ ያሳዝናል ፡
@eakumneger2558
@eakumneger2558 3 жыл бұрын
Andualem, you are a brilliant and courageous leader. Please get away and stay away from that coward leach Birhanu Nega , nothing personal but a selfish individual with no moral or courage to be a leader. He would throw you under the bus if it benefits him. Untrustworthy.
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ የአቋም ሰው አዲስ አበቤ ፓርቲና ግለሰብ መለየት አቅቶት አንተን አሳጣን እናከብርሃለን ።
@rahmet123
@rahmet123 3 жыл бұрын
በኢዜማ እና ብልፅግና ምን ለውጥ አለው አዲስ አበቤ ድምፅ የሚሆነውን መርጧል
@essayasweldemeskel8576
@essayasweldemeskel8576 3 жыл бұрын
Wendime be gilesb sayihon Ezema betabele adirbay party mirchawun madiregu nw
@Menelik27
@Menelik27 3 жыл бұрын
አንዷዓለም ከፓርቲው አቋም ውጪ ምንም የሚያረገው ነገር የለም ስለዚህ ህዝቡ የሚገባው ፓርቲው ሊያደርግ ያሰበውን እንጂ የሚያየው አንዷዓለምን አይደለም ምክንያቱም አንዷዓለም ቢመረጥ በፓርቲው መተዳደሪ ደንብ ነው የሚሠራው። በግሉ ቢወዳደር ሌላ ነገር ነው ያኔ ነው አንዷዓለምን መምረጥ የሚቻለው።ለማንኛውም ፕሮፌሰር ብርሃኑ የሌለበት ፓርቲ ውስጥ ነበር መግባት የነበረበት።ዋናው ፓርቲውን እንዲጠላ ያረጉት እሳቸው ናቸው።በተጨማሪም ስዩም የሚባል ትዕቢተኛ።ለማንኛውም እንደ ፓርቲው ሳይሆን እንደግለሰብ ለኢትዬጵያ ህዝብ አንዷዓለም ያስፈልግ ነበር።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
@@Menelik27 ትክክል ያስማማናል።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
የአዲስ አበባም ሆነ የሌሎች ክልል ሰዎች ኢዜማን አልፈለጉም እንጂ አንዷለም ን ያለመፈለግ አይመስለኝም ብልፅግና የተመረጠበት ምክንያት አብይን ከነ ችግሩ እሱ ይሻለናል ብለዉ ስለሚያስቡ ነዉ
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 3 жыл бұрын
••• ከሚጋብዛቸዉ እንግዶች "በላይ" የደረጀን የየዕለታዊ talent ለማየት ነዉ በነገራችን ላይ የሚለዉን ፕሮግራም የምከታተለዉ ።
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 3 жыл бұрын
Me too
@Joymberhe
@Joymberhe 3 жыл бұрын
Me too
@Holylove260
@Holylove260 3 жыл бұрын
ትክክል በሳልና ተወዳጅ ጋዜጠኛ ቄንጠኛና ስልጡን ዘመነኛ
@hewanabera7434
@hewanabera7434 3 жыл бұрын
Betam yemigerm eyeta ene erasu programun yemketatelew ye Derejen chelota lemayet yemeselegnal
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ አደለህ። ቁምነገር ሳይሆን ፡ ወሬ ነው የሚማርክህ። ደረጀ ቱሪናፋና ቃላት የሚያመነዥግ ጋዜጠኛ ነው
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
ላገራችን የሚበጅ ህዝቡ ተረጋግቶ የሚኖርበት መሪ ይሁን መከራው ይብቃ ዘረኝነት የሚጠፋበት ዘመን ያርግልን
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@gulehworkargaw418
@gulehworkargaw418 3 жыл бұрын
ዘረኝነት ብቻ ሣይሆን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ፣ መፈናቀልና እስራት ያቁም
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 3 жыл бұрын
አልተመረጠኩም ማለት ከበደክ እነዴ መጀመሪያ ሥትወዳደር ምርጫዉ ለክነወ መመረጥ አለብን በለክ ተወዳድርክ ሥታበቃ እነደ እጻን ልጅ ታለቃቅሣለክ
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 жыл бұрын
የሆነ እባብ ነው እነእስከሰንድርን የሳሰረ ቅናት የተናወጠውኢዜማ ነው እግዚአብሀርን የት ታውቃለሕ ሰው በአገሩ ሲሳደድ ሲታረድ በዘሩ ተለይቶ ሰመጨፈጨፍ ድምጽ ሆኖ ያውቃል?
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 3 жыл бұрын
ምን ይህ ብቻ! የእሱ ማኒፌስቶ ሙልጭ ያለ ስድብ ብቻ አይደል እንዴ? "የሰከነ ሰው ነው" ማለት የጭቃ እሾህእነት መሆን ነው እንዴ? ይህንን የፓርቲ ጋጋታ ውስጥ ገብቶ ፀበል መቅመሱ ለምን ፈለጉ!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
ዘረኞችና ግልብ ፖለቲከኞች እሱን ልትረዲት አትችሉም ውስጣቹ በዘረኝነት ታውኮዋል
@dawitzelalem2719
@dawitzelalem2719 3 жыл бұрын
አንዱአለም ልደቱ ጋር ይሻልሀል ከብረሀኑ ነጋ
@woinshethabte2577
@woinshethabte2577 3 жыл бұрын
ዘረኛ
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 3 жыл бұрын
በትክክል
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
አንዱዓለም አራጌ "ጀግና".
@akrmatube
@akrmatube 3 жыл бұрын
ጋዜጠኝነትን እንዲህ ስትታደለው ውበቱ ልዩ ነው አቶ አንዷለም አራጌ ስክነትህ በራሱ ብቻውን ብዙ አስተማሪ ነው ሃገራችን ላይ ካሉት ፖለቲከኞች ቀዳሚው አንተ ነህ በስብዕናህም በ እውነተኝነትህም ረዥም እድሜ ለሁለታችሁም
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
አንዷለም ጎበዝ እና ዋጋ የከፈለ ሰው ነው። ግን ያለበት ድርጅት ዋጋውን አሳጥቷል የቅንጅት ሰዎች ጥፋቱን ወደ ልደቱ ይወስዱታል። ልደቱ ጋር ቀርበው መወያየት ግን ይፈራሉ። ደሬ ልደቱን ጋብዘው ብዙ ነገሮችን በግልፅ የሚናገረው እሱ ነው
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ጀግናው ልደቱ ብዙ ጊዜ ፊት ለፊት እንነጋገር ብሎአል ግን አንድም ሰው የቀረበ የለም ::
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 жыл бұрын
በትክክል አንድ ላይ ሆነው ቃለመጠየቅ መደረግ አለበት እውነቱ እንዲወጣ ልደቱ ሁልጊዜ ፈቃደኛ ነው ለመወያየት አአንዷአለም ናቸው እምቢ የሚለት
@maryethio2250
@maryethio2250 3 жыл бұрын
አንዱአለም አራጌ ምርጥ ኢትዮጵያዋ ነው በጣም ነው ማከብርህ እግዚሐብሄር ዘመንህን ይባርከው። ኢትዮጵያ ውስጥ እናንተ ሳትመርጡ ስትቀሩ ነው በቃ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዘር እና በጎጥ እንዳመነ የገባኝ። እግዚሐብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 3 жыл бұрын
አንዷዓለም አራጌ እውነት አንደበቱ ቁጥብ ብሎ ግን ብዙ ይናገራል:: ለተጠየቀው ሁሉ መልስ ሲሰጥ ያስገርማል:: ለሐገሬ እንዳንተ ያለውን ተመኘሁኝ::
@birukbekele8338
@birukbekele8338 3 жыл бұрын
Mr. Dereje i really appreciate your readiness for the interview and way of handling the Guest!!!! Very professional
@hewanabera7434
@hewanabera7434 3 жыл бұрын
Yes he's more than that
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
He the hero of the time and very needed person for Ethiopia, long live for him and his family, God bless him
@veracity8968
@veracity8968 3 жыл бұрын
አቶ ይባስ የተባሉት ነፍስ በላ ማ ናቸው ??? ዛሬ የት ነው ያሉት ወንድም??? መልካቸውን አንኳን ቢጠቁምሙን ምን አይነት ግፈኛ ነው አንዲስህ ዝም የተባለው ????
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ደሬ መጽሀፉን ስታነብ ድራማ የማይ ያህል ነበር የተስማኝ ድምጸ መረዋ ጋዜጠኞ አትጥፋብን እንደ አንዱ አለም ያሉ ስዎችን አቅርብልን የወንድሙ ሞት አሳዛኝ ነው ጠንካራ ፖለቲከኛ ይመስለኛል ሁለታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣ ችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abbyyene4048
@abbyyene4048 3 жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ድምጽ ነው ያለህ እናመሰግናለን ጋዜጠኛ🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🕊
@tebeber532
@tebeber532 3 жыл бұрын
ዋጠው ሽንፈቱን አቦ:: አንተና ድርጅታችሁን ለምን ሰው ይመርጣል; እናንተ ራሳችሁ የብልፅግና አድናቁ ሆናችሁ እያለ? እሊቅስ ብልፅግናን እናንተም ምረጡ በችሎታችሁ ስለማትተማመኑ:: የኔ ምርጫ ባልደራስን ብትመርጡ ነው:: ይህንን እንደማታደርጉ ግን እርግጠኛ ነኝ:: ስለዚህ ኢዜማ የምትሉትን ቀልድ አቁማችሁ ብልፅግናን ለምናችሁ ተቀላቀሉ::
@nono7070
@nono7070 3 жыл бұрын
ሁለት ታላላቅ በሳል ሰዎች
@mesial7047
@mesial7047 3 жыл бұрын
የምትናፍቃትን ኢትዮጵያ መድሀኒያለም ያሳይህ:: አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው::
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 3 жыл бұрын
አንዱ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው!! እርጋታህና በሳል ምላሽሽህ ልብን ይገዛል!
@bethlehemtesfaye484
@bethlehemtesfaye484 3 жыл бұрын
ww@@abisol7594ww
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 жыл бұрын
አቶ አንዱዓለም አራጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ በከፈልከው መስዋዕትነት ከፍተኛ አክብሮት አለኝ። ይሁን እንጂ 6ኛው ዙር ምርጫ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ እንደነበር ጨርሶ አልጠራጠርም።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
ነገረ እኮ ዲሞክራሲያዊ እንዲመስል ውስጥ ውስጡ የተሰራውን አሻጥር ነገር ይግባና እንዴት ነው
@brukzewde3427
@brukzewde3427 3 жыл бұрын
ሰው ነህ በቃ የ እውነት ጀግና ነህ !!! እንወድሀለን እናከብርሀለን ለዘላለም ::
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 3 жыл бұрын
ያልዞረበት ፖርቲ የለም ባክህ
@newreason6973
@newreason6973 3 жыл бұрын
akwmun yasyal ekoo ezim ezam kabza walawaynt
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 3 жыл бұрын
ደሬ ----በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ!
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰቤ እንሁን
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 3 жыл бұрын
ኣንዷአለም ጥሩ ሰው ይመስለኛል። ከነብርሃኑ ጋ መርጦ መሄዱ ጎዳው። የነሱ አሻጥር ጥልቅና ለነአንዷለም ከጭንቅላታቸው በላይ የሆነ ይመስለኛል። ህዝቡ ደግሞ ታዝቦ ታዝቦ ብርሃኑን ዜሮ ሰጥቶ ተፋውና ጦሱም ለአንዷለምም ደረሰው። ቸር ይግጠመው። በወያኔ ላይ የነበረው ጥላቻና ታቃውሞ ግን ከምክንያታዊነቱ ጋ ዘረኝነት ወይም ቅናት የተደባለቀበት ይመስለኛል።
@rediat777
@rediat777 3 жыл бұрын
አንዱዬ የምሳሳልህ የፖለቲካ ሰው ነህ ፣ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። ደርዬ እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም አስደምመኸኛል...አቤት ሞገስ፣ብቃት፣ስነምግባር ..ዘመንህ ይለምልም አቦ!!።
@giziegizie5013
@giziegizie5013 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ በጣም የምዎደው ፖለቲከኛ ነው ለቆመለት አላማ ዎደ ዃላ የማይል ታማኝ ሰው ነው በርታለኝ ብያለው !!
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 жыл бұрын
ይህ ሰው ኢዜማን ባይቀላቅል ኖሮ ብቻውን ቢወዳደር ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይመርጡት ነበር
@veracity8968
@veracity8968 3 жыл бұрын
በትክክል !!
@emnetmdessalgn453
@emnetmdessalgn453 3 жыл бұрын
ለሱም ሆነ ለኢዜማ አለመመረጥ አንዱ መክንያት እልም ያለ ዘረኝነት ነው! ዘረኝነት ጥንብ ነው የሚባለው ትክክል ነው! አርቆ ማሰብም አትችልም የእንሰሳን ያህል እንኩዋን እንዳታስብ ያደርግሃል! መዋሸት መስረቅ የሰው ስም ማጥፋት ሃሜት ሌብነት እንደልማድ ይዘህ ወደፊት መራመድ ሳይሆን አሁን አገራችን ካለችበትም በታች ብዙ ልትወርድ ትችላለህ እና ያኔ ብዙም አትገረም! ጠብቀው!
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 3 жыл бұрын
አንዱ ምርጥ ፖለቲከኛ ነበር በኢዜማ ተዋጠ
@tsegewoubewendem
@tsegewoubewendem 3 жыл бұрын
አቶ ደረዸ የምትጠይቀዉ ጥያቄ በጣም የበሰለ የተጠያቂዎቹን መልስ ደግሞ ሰሚዉ ይፍረድ የምትል ሰዉ ነህ። እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 3 жыл бұрын
የሁል ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ አቶ ልደቱ አያሌውን እንዴት ቃለ መጠይቅ እንዳላረክለት ነው?????ደሬ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
ውሻ interview አይደረግም//
@habetamubond8813
@habetamubond8813 3 жыл бұрын
አይ ልደቱን ኢንተርቪው ማድረግ የግድ አስፈላጊ የሚሆነው ልደቱ ማን ስለሆነ የግድ ይሄ ይገባዋል ተብሎ እንደሚታሰብ በፍፁም የሚገባ አይደለም ። ልደቱ በፖለቲካ ውስጥ ይቆምር የነበረ ፖለቲከኛ ነው እኮ ! ልደቱ በ97 ምርጫ አደባባይ ላይ እሳት ለኩሶ እሱ ወደተመቸ ቤቱ ገብቶ በመንግስት ደህንነቱ እየተጠበቀ የለኮሰውን እሳት ይሞቅ የነበረ ግለሰብ ነው ። እና ምን ስለሆነ የዚህ ሰው የማያልቅ የፖለቲካ ድራማው እንደገና ቁስላችን ላይ እንዲመፃደቅ ለምን እንደ ትልቅ ነገር ዛሬ ትወሻክቱብናላችሁ ? ትላንት አልነበራችሁም መሰለኝ ወይንም ከጊዜ ቦሀላ የዚህ ሰው ፕሮፓጋንዳ ማርኮዎችሁ ቀልብ ገዛችሁ ወይንም ነገሩን ወደ ዘር ግንዳችሁ በመውሰድ አሰላለፍ እየያዛችሁ መሆኑ ነው ? ከዚህ ውጪ ያለው" በሰው ቁስል እንጨት መስደድ" የሚለው የተረት ምሳሌ ነው !!!
@Alex-ys6bh
@Alex-ys6bh 3 жыл бұрын
@@mulugetaseleshi7422 ውሻን የሚየቀው የውሻ ብችላ ነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
gudu kassa የተፋውን የሚልስ ውሻ ብቻ ነው:: ህዝብ የተፋውን ኣይልስም::ልደቱ በህዝብ የተተፋ አክታ ነው:: አሁን በቅርቡ እንኳን ከጃዋርና ከወያኔ ጋራ ተባብሮ ከመስከረም 30 በኇላ መንግስት የለም እያለ እፋን ሲከፍት ነበረ:: ከፈለክ ተቃጠል:: ባንዳ ዘላለም እንደተቃጠለ ነው የሚኖረው::
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 3 жыл бұрын
ልደቱን በሌለበት ከምታሙት ለምን አትጋብዙትም?
@wrkgdlalm
@wrkgdlalm 3 жыл бұрын
አማራ ተመጣጣኝ ጦር ከታጠቀ የትግራይ ሊቅና ሱዳንን ለብቻው ልክ ያስገባቸዋል። አድዋ እና አክሱምን ወደ ግዛቱ በማካተት ጎጠኞችን ወደ መጡበት የመን ያሳድዳቸዋል!
@minageorgo5855
@minageorgo5855 3 жыл бұрын
አንተ ኮተት። ሰለምድነው የምታወራው ? ከተማረ ትግሬ ያበደ አማራ ይሻላል የሚባለው ለካ አውነት ነው 💪💪
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 3 жыл бұрын
ይሄን የሚያክል ውለታ ለኢትዮጵያ የሰጠ ሰው በብርሃኑ ነጋ ኢዜማ ውስት መሸፈኑ ያሳዝናል ብቻውን ቢወዳደር ኖሮ ይሄን ምርጫ ያሸንፍ ነበር 100% ውስጤ ነግሮኛል
@veracity8968
@veracity8968 3 жыл бұрын
ይሄ አኮ ነው የሚያበሳጨው አማራው የዋህ ፡፡ ይባስ የተባለው ነፍስ በላ ማ ነው ባክህ ?? የት ነው ያለው አሁን ?? መረጃ ያላቹ አባካቹ
@iman5329
@iman5329 3 жыл бұрын
Merechaw ke pp ayalfem enkuwan aldekeme bechawen
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 3 жыл бұрын
ስለከፈላችሁልን መስዋዕት ሁሉ እናመሰግናለን!!
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
እንዱአለም አራጌ የተናገርከው እውነት ነው የሞተሰው አልወቅስም አልክ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን እንኳንም ለዚህ ቀን እና ሰዓት አደረሰህ
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 3 жыл бұрын
ልብ ይንነካል በምርጫው ጊዜ ግን ቃላቶቹ የተመረጡ አልነበሩም ከዚህ ደረጃ በታች ነበሩ
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 3 жыл бұрын
ጥሩ ትዝብት ነው
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
አንዱ አለም አራጌ መልካም ስብህና ከንግግርህ ያስታውቃል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን
@solomonkasa7196
@solomonkasa7196 3 жыл бұрын
መቼም የእኛ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች በአገራችን ላይ ያለውን ነገር በደንብ ታወቃላቸው 40 አመት የነበረው ሥርአት ታወቃላቸው ሁሉ ነገር በአንድ ጊዜ መለወጥ አይቻልም ጊዜ የፈለገው ታዲያ መቼም የአሁኑ ምርጫ ሁሉ ትክክል ብሎ በሚል ህዝብ የለም ግን ህዝብ ወጥቶ መረጠ እርሱም እሰከ ሌሊት ደረሰ ከባለፈወ ከፍተኛ ለውጥ አለ ትልቁ ነገር ህዝብ ወጥቶ በሰላም መግባት ቀላል አይደለም ለእውነት ህሊና መግዛት ጥሩ አገር መመራት ቀላል አይደለም ደግሞ ማመስገን ያስፈልጋል አሁን በዚህ ሰአት የበላይ ማን አለ አብይ አእምሮ ለዚህ ዘመን ላለው ተወልደ የሚመጠን ምርጥ መሪ አለን
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 жыл бұрын
ጠያቂ እርጋታህና ድምፅህን በጣም ነው የምወድልህ ግን ስትጠይቅ ለዚህ ሰው በተለይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለ ሚል እውነት ኢትዮጵያዊ ሁኖ እንድ ህዝብ በግፈኛ ቅጠረኛ ወታደር አስመጥተህ ህዝብ ሲገደልና ሲጨፈጨፍ የኢዘማ ፓርቲ ይህ ጨፍጫፊ ሰራዊት የድርጅቱ ሊቀመንበር ብርሃኑ ነጋ ሰራዊቱ መውጣት የለበትም ሲል ለምን ብለህ አልጠየቅክም ለምን ለምን ለምን?
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 3 жыл бұрын
ይገርማል እንዴት አይነት የተከበረው እና መልካም ስብዕና ያለው ሰው ከብርሃኑ ነጋ ጋር ፓለቲካ ፓርቲ መስርቶ አብሮ ተቀጣ። አንዱ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ክበርልኝ።
@fadhus
@fadhus 3 жыл бұрын
Respect for Andualem Arage
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
አንዱዬ የኔጌታ እንደአንተ አይነት ትሁት ቅን አርቆ አሳቢ ሰው ሀገር እንዳይመራ ደናቁርት ና ብልጦች አንቀው ይዘው ሀገሪቱን መቀመቅ አወረዷት። አየ ሰው የሰው መልአክ ነህ እንጂ።
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
you’re real journalist I swear to God how you ask him ?🤔 he also wonderful & honest
@berhanemequnint3800
@berhanemequnint3800 3 жыл бұрын
ከብርሃኑ ጋር መስለፋ ሲበዛ ጎድቶት አል አዋርዶታል አክስሮታልም !!
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ሰዎች ተገናኙ እናመሰግናለን !!
@almekteb7722
@almekteb7722 3 жыл бұрын
አንዷለም አራጌ የመልካምነቱን ያህል የጥሩ ሰውነቱን ያህል ታዋቂ ቢሆንም ዘረኛ አለመሆኑ እንደሌሎቹ ስሙ ገኖ አልወጣም ።
@samieyo8689
@samieyo8689 3 жыл бұрын
I don’t think there isn’t perfect election in the world
@peacelove6150
@peacelove6150 3 жыл бұрын
yes you're right but, n in 3rd world gets worst
@Brikti
@Brikti 3 жыл бұрын
Exactly!!!! Even a so called developed country as USA don’t have perfect election.
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 3 жыл бұрын
አቶ አንዱአለም በጣም አደንቅሃለሁ ሆኖም ከአቶ ልደቱ አያሌው አንተንና ፕሮፌሰሩን ጨምሮ ለምን መነጋገርንና ፊት ለፊት መገናኘትን ጠላችሁ። ሁሉም ሰው ፍፁም እንዳልሆ ሁሉ ሁሉም ሰው ጎደለ አይደለምና ለምን ተቀራርባችሁ መነጋገር ፈራችሁ። ሁላችሁንም ዛሬ በህይወት እያላችሁ ነበር መነጋገር ያለባችሁ ዛሬ! ዛሬ !ዛሬ!። አቶ ልደቱ ለመነጋገር ክፍት ናቸው።
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
ለአገራችሁ ለወገናችሁ ስትሉ ስንቶቻችሁ እንዲህ መከራ ተቀብላችሁ ግን አሁንም እንደገና የአንድ ብሄር የበላይነት እየታየ መሆኑ ልብ ይሰብራል. የወንድምህ ታሪክ ብቻ ባጠቃላይ ያሳለፍችሁት አስለቅሶኛል በተለይ እስንድርንና ባልደረቦቹንም ሳስብ በጣም ነው የማዝነው ንፁሀኖች በፖለቲካ አቋማችው ብቻ መከራ የሚያዩባት የግፈኞች አገር እንደሆነች ቀጥላለች
@henokt3206
@henokt3206 2 жыл бұрын
ይህ ቃለምልልስ እንደወጣ ነበር ያዳመጥኩት የ አንዱአለም እርጋታና ብስለት የበለጠ ያየሁበት ነበር። በተለይም በወህኒ ቤት ሊገለው የነበረው ሰው ይቅር ያለበትን ሂደት ከህሊናየ እንዳልጠፋ ያረገኝ ነበር ; እስከ ትላንት ድረስ። ነገር ግን ይህ ገዳይ ልጅ ; አሁን በነ እስክንድር ነጋ መስካሪ አላፎም ደብዳቢ ሆኖ ሲመጣ ስሰማ እንደው አንዱአለም ምን ተሰማው ; ደሬም ደግመህ የምትጠይቅበት ሁኔታ ቢኖር አሁንም ባለ ግዜ ነፍሰ ገዳዩን ይቅር ይለው ይሆን ወይስ ለፍርድ እንዲቀርብ የበኩሉን ድርሻ ይወጣ ይሆን አንዱ !
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 жыл бұрын
ክፋት መቼም አያላውስም የጣለህ የውስጥህ ክፋት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ከዚህ በዃላ ፍቅር የማይሰብክ ብሄር ለይቶ የሚከፋ ሰው ዋጋ የለውም
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
ሰውየው እንዳንቺ ግልብና ያልተማረ ሰው አይደለም የሰከነ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው እራሱን ለሀገር አሳልፎ የሰጠ ነው ስለዚህ ሰውየው ላንቺ አይገባሽም
@addisassefa
@addisassefa 3 жыл бұрын
የአንዱዓለምን ስክነት ብዙ ሰው አድንቋል፤ ጥሩ ነው። ሆኖም አንድ ሰው መጽሐፍ ጽፎ (ዘመናት እና ትውልድን ተሻግሮ የሚያልፍ ቋሚ ነገር) እስር ቤት ያለ እና የሞተ ሰው አልናገርም ማለት ምክንያታዊ አይደለም። አብዛኛው አመላለሱ እንደ ሰው ጥሩ ሊያሰኘው ቢችልም፣ እንደ ፖለቲከኛ ግን ያለው ብስለት እና "ኢነርጂ" ከጠበቅኩት እጅግ ያነሰ ነው። በተረፈ ደረጀ ኃይሌ ያለው ብቃት እና ለዛ መቼም እንደ ወትሮው አጀብ ነው!
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 3 жыл бұрын
አንዷለም ለኢዜማ ሳይሆን ለኢትዮጲያ ታስፈልጋታለክ አቋመ ተንካራ
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН