ድምፅ የሚያስመስለዉ ተዋናይ

  Рет қаралды 7,228

AddisWalta ENTERTAINMENT

AddisWalta ENTERTAINMENT

5 ай бұрын

#addiswaltaentertainment #ዋልታ_ሾው
ድምፅ የሚያስመስለዉ ተዋናይ
ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Пікірлер: 14
@user-jh2ri6ik5y
@user-jh2ri6ik5y 5 ай бұрын
ጆሲን ቋንቋ አታስተምረውም መጀመሪያ አንተ አስተካክል ማለት ለማለት መለት ያልከው😢😂😅😅
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 5 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነክ ነገር ግን በምትጫወተው ካራክተር በጣም ነው የምታናድደኝ 😄
@user-jh2ri6ik5y
@user-jh2ri6ik5y 5 ай бұрын
ሰለዳኒ አባቱ የተናገረው ትክክል ነው ግን ጋዜጠኛው የሰጠህው የስልክ እስቶሪ ትክክል አይደለም ወንድ ወደ ሰርግ ይሄዳል እንጂ ሴት አይደለችም የምትሄደው ትወናው ግን ይችችችችችችችችችላል🎉
@user-pw6ju8ts5x
@user-pw6ju8ts5x 5 ай бұрын
ቁም ነገር ያለበት ቃለ ምልልስ ነው። እሱ የሚችለውን ቛንቋ በሙሉ ለመቻል ሞራል።
@mbariso
@mbariso 5 ай бұрын
የጃፓኖቾን ድገመዉ
@tadelebanti9607
@tadelebanti9607 5 ай бұрын
Genkidesu ka means how are you and Dōmo arigatōgozaimasu means thank you very much. በቴክኖሎጂ ዘመን ...
@tmarcel1594
@tmarcel1594 5 ай бұрын
The Amharic translation for the Japanese word "Arigato" is "Ameseginalehu"
@thewattarist4033
@thewattarist4033 5 ай бұрын
ኢን ጃፖኒስ Arigato እንዴት ነህ ማለትነው ሲል ነው ማየት ያቆም ኩት
@djshumiye4821
@djshumiye4821 5 ай бұрын
አዲጋቶ ማለት አመስግናለው ማለት ነው ለምን የማያውቀውን እንደሚያውቅ ለመምሰል ይሞክራል ይቅርታ እንደሚጠይቅ ተስፋ አደርጋለው
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 5 ай бұрын
Jil ..jilajil ..jilanfo ..malet yihe newe 😏😏meneden newe
@djshumiye4821
@djshumiye4821 5 ай бұрын
የጃፒኖቹን ትርጉም ተሳስቷል በአስቸኳይ ይቅርታ ይጠይቅ አዲጋቶ መለት አመሰግናለው ማለት እንጂ ሰላምታ ማደረግ አይደለም
@melakudulla3927
@melakudulla3927 5 ай бұрын
በአስቸኳይ ይቅርታ ይጠይቅ? 😂 ምነው ጃፓን ኤንባሲ ነው የምሰራው አልክ
@nohweldeslassie
@nohweldeslassie 5 ай бұрын
ኣስተዋይ ኢትዮጽያዊ ያን።የተሰጣቸዉን መዋጥ ብቻ ማላመጥ የለንም ይቅርታውን ይቅር ማወቅህ ጎበዝ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 5 ай бұрын
እኛ ሀበሻወች ሰምተንም አይተንም ማለፍ አንችልም ወሬኛ እሱቋንቋዉን እችላለሁ ብሎ ሳይሆን የነሱን የንግግር አይነትነው ያሰማን
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
21:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 782 М.