Dana Drama Season 5 Episode 23 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 23

  Рет қаралды 239,028

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 23 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 23
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 467
@user-qj8po3ql7m
@user-qj8po3ql7m 6 жыл бұрын
ውዶቸ ዳና ያበቃል ብየ ጠበኩ አያልቅም አገሬ ልገባ ነው እንግባ ሰላም ገቢ በሉኝ????
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳንበሰም መጣችሁ ዳናወች በመላው አለም የምትኖሩ ውድ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኲን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
@bizuyeworku6872
@bizuyeworku6872 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ Amen enkawan abiro aderesen
@yebiaderajew8100
@yebiaderajew8100 6 жыл бұрын
291 derese hooo well danawech
@user-fy6bh2js5q
@user-fy6bh2js5q 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ Amen Amen
@goodlife7394
@goodlife7394 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሰማዕቷ አርሴማ ቅድስት ወርሃዊ በዓል አርረሳችሁ በመቀጠል ዳናዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ ኤልያስ ምን ያጋጥመው ይሆን
@sadagirma8833
@sadagirma8833 6 жыл бұрын
አሜን3
@user-ed5ts9gp9r
@user-ed5ts9gp9r 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@oranthaile1838
@oranthaile1838 6 жыл бұрын
Goodአስኒ የማርያም ልጅ አህዛብን ማጥፋት ነው ስራዬ Lifeኦማን አሜን አእዛብ ምድርን አይወርስም
@destadesta3268
@destadesta3268 6 жыл бұрын
Goodአስኒ የማርያም ልጅ አህዛብን ማጥፋት ነው ስራዬ Lifeኦማን amen amen amen
@hananabdullahhananabdullah7989
@hananabdullahhananabdullah7989 6 жыл бұрын
Goodአስኒ የማርያም ልጅ አህዛብን ማጥፋት ነው ስራዬ L አኡዙቢሏህ አሏህ ከርስቲያን ከመሆን ይጠብቀን
@user-fj2zi1fs2q
@user-fj2zi1fs2q 6 жыл бұрын
እፉፍፍፍ ዛሬ የምር ከፍቶኛል አዲስ አመት ጀምሬ ማዳም ደሞዝ አልጨምርልሽም ብላኝ እስኪ አይዞን ለበጎ ነው በሉኝ ጋይስ ላይክም ያስፈልገኛል 😒😒
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ዛሬ #15ኛ ነኝ እስኪ #ሊያን የምትወዱዋት #በLike ግለጹዋት #ሊች የኔ #ፍልቅልቅ ስወዳት!
@ewunetdrara5568
@ewunetdrara5568 6 жыл бұрын
like
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር ኮሜቶች ዉስጤ ናቸሁ ኮሜት ማበብ ሲያስደስተኝ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
💜 ዛፍን የሚያሳምመው መጥረቢያ ሳይሆን የመጥረቢያው እንጨት የተሰራው ከራሱ መሆኑ ነው ። ⇘ ልክ እንደዛውም እኛን የሚያሳምመን የውጭ ጠላት ቅንብር ሳይሆን ከቆዳችን ሆነው አሳልፈው የሚሰጡን ናቸው ።⚘ღ
@fatumaseid2173
@fatumaseid2173 6 жыл бұрын
እኔ ግን እድሌ ሁኖ አድም ቀን ላይክ አግኝቸ አላውቅም
@ManafsKban
@ManafsKban 6 жыл бұрын
Fatuma Seid አሣቅሽኝ እህቴ እኔ እህትሽ እያለሁ
@user-gn8zq5de9t
@user-gn8zq5de9t 6 жыл бұрын
Fatuma Seid ምንድን ነው ጥቅሙ
@tahtayadyabo9177
@tahtayadyabo9177 6 жыл бұрын
Fatuma Seid hodam zm bleshi asteyayet atisetm
@DIMATUBE-yu6yj
@DIMATUBE-yu6yj 6 жыл бұрын
Fatuma Seid kkkkkkkkkk
@weynshetmekoya2506
@weynshetmekoya2506 6 жыл бұрын
ዳናወችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮሜንተሮች እስከዛሬ የገጨዋችሁን ላይክ ግጩኝ ዛሬ እፈልገዋለሁ ብድሬን እሽ መልካም ቀን
@elenelgoleelenelgole4932
@elenelgoleelenelgole4932 6 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን እንኳንአድረሳችሁ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁልን ኤልያስ እንኳንም ከቡጢ ዳንክ የሃገሬ ልጆች ለ#ብርሃነ #ልደቱ በሰላም እንዳደረሰን ለብርሃነ~#ጥምቀቱም በሰላም ያድረሰን መልካም በአልም ይሁንልን ለሁላችንም
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 6 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁየሰማእቷ ጥበቃ አይለያችሁ
@user-ed5ts9gp9r
@user-ed5ts9gp9r 6 жыл бұрын
Mekey Yimame አሜን አሜን አሜን
@user-ve2ot7ng9r
@user-ve2ot7ng9r 6 жыл бұрын
Mekey Yimame አሜን አሜን አሜን
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
Mekey Yimame አሜን ማሬ
@mesretdiriba1290
@mesretdiriba1290 6 жыл бұрын
Mekey Yimame Amen
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
Mekey Yimame አሜን
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 6 жыл бұрын
እስቲ ስለ ድራማው የተማራችሁበትን አስተያየት ስጡ ..አምሮኛል ከፍቶኛል ላይክ በሉኝ ምናምን አትቀባጥሩብን
@shalomgeni224
@shalomgeni224 6 жыл бұрын
Genet Tsegahun አብዛኛው ሰው ድራማውን የሚያየው አይመስለኝም ኮመንትለመስጠት ብቻነው ሚሮሮጡት እዚድራማላይ በጣም ብዙ ሊሰጥ እሚገባ አስተያየት አለ የያዙት ሀሳብ በጣም ወሳኝ እና ባሁን ሰአት የኢትዬጵያ ወጣት ተተብትቦ የተያዘበት ትልቅ ቀንበር ነው። እኔ ስንት ማቃቸው ልጆች በድራግ ተተብትበው መውጫው ጠፍትዋቸው አይሆኑ ሆነዋል ቤተሰብ ተምረው ሀገር ይጠቅማሉ ብሎ እሚልክበት ትምህርት ቤት እራሱ በየ ሽንትቤቱ በየጥጋጥጉ ሴቱም ወንዱም ድራግይጠቃማል ብቻ ባጠቃላይ ሀገሪቱ ወደፊት በጣም አስጊሁኔታ ውስጥ ናት ይሄ ድራም እንደመዝናኛ ምናየው አይደለም በጣም አስተማሪ እና ሁላችንንም እሚመለከት ነው
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
Genet Tsegahun. እኔ ከዚ ድራማ ምንም ተምሬ አላቅም
@shammaalshahabi9730
@shammaalshahabi9730 6 жыл бұрын
Genet Tsegahun ።ትክክል ነሽ ማር ክክክክ ያስቀባጥራቸዋን እጅ መጋ ዱቂት ሁላ ክ
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናወች ሜሮን ብታመጡልኝ እዴት ደስ ይለኝ ነበር😘😘
@shavingi2865
@shavingi2865 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናወች 💓👌💋💋
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
ሲዝን 5 ግን ደብሮኛል አያምርም ዳና በናቶ ማረጉ ግዜ ታይቷል
@martayourhome2191
@martayourhome2191 6 жыл бұрын
የመረጣችሁት ጉዳይ ቁም ነገር ያለው ነበር የሆኖ ሆኖ በጣም በጣም አየተንዛዛና ቁምነገሩ አይተረሳ ሰለሆነ ለተወሰነ ጊዜ አቁማችሁ መልክ የምይዝበተን መንገድ ብትመክሩ የተሻለ ነው
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
የቤዛዊት ወዳጆች
@user-zu6lk5jn7p
@user-zu6lk5jn7p 6 жыл бұрын
እንኳዕ ንአብርሃሙ ስላሴ ዓመታዊ በዓል ብሰላም አብፃሓኩም ደቂ ዓደይ
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
መቐለ መቐለና እንኳን አብሮ አደርስን
@solilovekeoromoendamhara8428
@solilovekeoromoendamhara8428 6 жыл бұрын
መቐለ መቐለና amen zyadyy ♥️♥️😘😘💋💋❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@welkaytamara758
@welkaytamara758 6 жыл бұрын
መቐለ መቐለና amen ኢልና ኢና
@user-ro8zt3iz6k
@user-ro8zt3iz6k 6 жыл бұрын
ውይይይ አጥናፍ ምን ይመስላል ይስራህን ይስጥህ ኤልሳ አይዞሽ አለም አንቺ ነሽ ይህን ሁሉ ያደርግሽ ብቻ አቶ ዳኘን ብቻ እንዳይነኩት እንጁ ሌላው ቀላል ነው ሚኪ ለጒደኛ ስትል እራስህን እንዳትጎዳ ኤሊያስ ጎበዝ ጥሩ ሀሳብ ነው ያመጣኽው ሊያ ስወድሽ ሀርካትሽ ታምሪያለሽ
@user-sc6tw6mx9z
@user-sc6tw6mx9z 6 жыл бұрын
wellcome danawech
@user-yh5kx9sh2r
@user-yh5kx9sh2r 6 жыл бұрын
ውይ ኤልሳ የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ መርጃ ቡሰጡ እዳ ባይሰጡ እዳ አይ ጊዜ
@selamfikr511
@selamfikr511 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች እናመሰግናለን
@lidyaabrhaeritrawit1160
@lidyaabrhaeritrawit1160 6 жыл бұрын
thanks
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
ዋው ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣ ደሥይላል በርቱ
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችዉ ዳናዋች ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችዉ ♥♥♥
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
እካደናመጣቹ አጥናፍ አተአረመኔ ሱስ እዲያሳብዳል አይጊዚ
@user-ve2ot7ng9r
@user-ve2ot7ng9r 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-kn9yd8rv3y
@user-kn9yd8rv3y 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ዳናወች ውስጤ ናቹ ።
@mulukedir2070
@mulukedir2070 6 жыл бұрын
ዳናዎች እባካችሁ ድራግ ላይ ብቻ አትስሩ አሁን ወጣቱን እዬጨረሰ ያለው የሀበሻ አረቄ ነው ። ይሄን አረቄ እየጠጡ ጉበት በሽታ እየያዛቸው ቤተሰብ አንድ ሳምንት እንኳን ሳያስታምማቸው እየሞቱ ይገኛሉ ።እና ዳናዎች እባካችሁ ወጣቱ ከማለቁ በፊት ለዚህ ሀበሻ አረቄ እልባት ቢገኝለት መልካም ይመስለኛል ።እኔም ከተጎጂዎቹ ቤተሰቦች አንዳዋ ነኝ። በዚሁ የሀበሻ አረቄ ሰበብ ወንድሜን በዚህ ሳምንት ነው በሞት ያጣሁት😭😭😭😭 ትውልድ ይዳን በኛ Yiብቃ🙏🏻
@user-ht2ju2kk4c
@user-ht2ju2kk4c 6 жыл бұрын
🙏🌹
@keriqeuungalkeriqueengal3064
@keriqeuungalkeriqueengal3064 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎች
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Well danawech
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣቹ ዳናዎች ሠላማቹ ይብዛ እናመሠግናለን
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ዳናወች እካን በደና መጣችሁ ያገሬልጆች ሠላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ሰማእቷ ትጠብቀን በያለንበት መልካም ምሽት
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
well come danwochi nafikotochi
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 6 жыл бұрын
Welcome danawechi
@lulululu6319
@lulululu6319 6 жыл бұрын
ሊያየ አቤት ሙድሽ ሲመቸኝ
@biruktawithmaryam332
@biruktawithmaryam332 6 жыл бұрын
የዚህ ድራማ መጨረሻው ናፈቀኝ
@bethikonjo5664
@bethikonjo5664 6 жыл бұрын
እውነትም 😋
@fryatfryatmed5815
@fryatfryatmed5815 6 жыл бұрын
ፍቅርየሄነ ድራማ በጣምደስይላል የሠምትሠውይበለን አሜን
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 6 жыл бұрын
Welcome
@travelerplaza5966
@travelerplaza5966 6 жыл бұрын
Wel come
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ዳናዎች ውድድድድድ
@user-ts4fe8ic7h
@user-ts4fe8ic7h 6 жыл бұрын
ምነው ዳናዎች በስራ ሰአት ነው እንደ ከች እምትሉት ለማንኛውም እናመሰግነሰለን እስኪ ላይክ አርጉኝ እውነት ላይክ አምሮኛል አምሮኝ aykere lik
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 6 жыл бұрын
Layk 100 Gze
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
እሽ እህት አለም 100% like ብየሻለሁ
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 6 жыл бұрын
አይልያትመቸኛለች
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 6 жыл бұрын
enamsegenalen
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ምድረ ዱቄት ስለድራማው አስተያየት ስጡ እንጂ ላይካቹን እዛው
@tttzzz8116
@tttzzz8116 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mabratsara6428
@mabratsara6428 6 жыл бұрын
Enamesegenalen
@meskeremababayu2819
@meskeremababayu2819 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳና ዳና watch
@bili7608
@bili7608 6 жыл бұрын
ዳና'የኔ''' ዋውው'' '''
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ዳናወች ውድድ ነው እማረጋቹ የውርቶዶክስ እምነተ ተከታዮች እኳን ለሰማእቷ አርሴማ አደረሳቹህ መልካም ምሽት ተመኘው
@ethiopialove5719
@ethiopialove5719 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 6 жыл бұрын
ዳናወች እንካንደናመጣችሁ ግንአላየሁትም 10ነኛ ደስስላለኝነዉ
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
Aፍቢ Aፍቢየወሎልጅ
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ እኮ ሀብታም ናት የእውነት ከአውነት በመነጨ ካራክተርን ተላብሰው የሚጫወቱ ምርጥ ምርጥ ልጆች አሏት አይ አለም እግዜር ይይልሽ ነገር አሳመርኩ ብለሽ ነገሩን አደበላለቅሽው ምስኪን ወይዘሮ አስቴር አቶ ዳኜ ይሆናል ያንኮኮው የሳምንት ሰው ይበለን😘
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
አጥላፍ በግዜው ምን አይነት እሻ ናችሁ ሚኪ ደሞ በጣም እያስጠላህ ነው ምክንያቱም ላተ ጥሩ አያስብልህም እልቅ ተበቀላቸው ሀኒቼው በጣም ጎበዝ ቀጥይበት ማር እናመሰግናለን ዳናወች
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Wey atinaf wezero elsam endane aldenagetum hooo Beterefe betam arif new bertu enameseginalen da awoch
@sarayemrrnamedgnaln2921
@sarayemrrnamedgnaln2921 6 жыл бұрын
ዳናሆች ውስጤ ናቹ ይመቻቹ የኔ ምርጦች
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
Welcome Abet time setkabru Eko Danawch
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
Ermi elyana ቃለሕይወትን ያሠማልን እመብረሐን ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
እንካን በስላም መጣችሁ ዳናውች ውይ የዛሬው ልብ አጠልጣይ ነው ምንድነው ነግሩ ለመጨረስ ያስባችሁ ትመሳላችሁ ዳናውች የተዋህዶ ልጆች እንካን ለቅድስት አርሴማ ውርሃውይ መታስባ ባዓል አደረሳችሁ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ ዳናውች ሰላማችሁ ይብዛልን
@smajamajaal6371
@smajamajaal6371 6 жыл бұрын
Welll
@user-hk9wj4wc6b
@user-hk9wj4wc6b 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማሮቼ ጥበቃዋ አይለየን
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 6 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጠችሁ
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
ሰላምቹ ይብዛ ኢትዮጵያውያን ወንድሙቼ እንዴት ናቹ ሰላምን ና ጤና ይስጣቹ በያላቹበት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላቹ።
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
ዉይ ኤልሳ አሳዘነችኝ አሪፍ ነዉ በርቱ ዳናዎች
@user-en2xb2zi9n
@user-en2xb2zi9n 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ
@lulululu6319
@lulululu6319 6 жыл бұрын
ዳናወች እኳን ሰላም መጣችሁ ድጋሜ መስሎኝ ተናድጀ ነበር
@tizuamde9840
@tizuamde9840 6 жыл бұрын
Enat gin mech new like metegabzugne
@befkreh.tammiabefkreh.tamm6024
@befkreh.tammiabefkreh.tamm6024 6 жыл бұрын
Well come
@user-id9oz2dt6h
@user-id9oz2dt6h 6 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣች
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
Wellllll Danawoch
@alexabebe5898
@alexabebe5898 6 жыл бұрын
Wll come to danawoch
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
እስካሁን 50 ሰው ላይክ አድርጌ ስጨርስ ኮሜንት ጻፍኩ ምን ይለኛል 800 ሰው ላይክ ለመስጠት እቅድ አለኝ ኩረጃ የተከለከለ ነው
@ewunetdrara5568
@ewunetdrara5568 6 жыл бұрын
kkkkkkk beye lenem like gechege mare
@lemlembekele7691
@lemlembekele7691 6 жыл бұрын
Ewunet Drara እኔ ገጨሁሽ 😀 በይለኔም ሀሀሀ
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
Lemlem Bekele። ሃሃሃሃ ማር ይኸው 1000 ጊዜ ገጨሁሽ
@user-bq1oi8fi4o
@user-bq1oi8fi4o 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ kkkkkk
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 6 жыл бұрын
danachin mirt drama
@h.h3118
@h.h3118 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ዳናዎች
@tigistdagne5435
@tigistdagne5435 6 жыл бұрын
enkwan dena metachiu danaoch 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍
@user-bo3nm3gg7u
@user-bo3nm3gg7u 6 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ሚኪ
@fuffuyewellegaa5781
@fuffuyewellegaa5781 6 жыл бұрын
Well come guysoche
@somam6576
@somam6576 6 жыл бұрын
የስደት እህትና ወድሞ ቸእንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ ማሮቸ
@enateewdeshalew887
@enateewdeshalew887 6 жыл бұрын
Well danaochi
@user-oj5fk4mp9m
@user-oj5fk4mp9m 6 жыл бұрын
Awo fanya gemese esentga Eitwa nat
@sou8589
@sou8589 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 6 жыл бұрын
እውነትም ጋሬጣ' ጥሩ ስም ሰጣት ለዛች አሮጊት👌🏽😂
@dyetube8616
@dyetube8616 6 жыл бұрын
Esey gobezochiye metachihulin
@saifazaiz2101
@saifazaiz2101 6 жыл бұрын
ስላምነችሁ
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 6 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን ዳናዎች ♥♥♥♥♥
@kjhjgjbjgnhkh2247
@kjhjgjbjgnhkh2247 6 жыл бұрын
Abay Ethiopia ሀይ
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
ዌልካም ዳናዎች
@rewssfredsw3442
@rewssfredsw3442 6 жыл бұрын
Mastewel ጎንደሬዋ ጤና ይስጥልኝ
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
Rewssf Redsw አብሮ ይስጥልን
@tigsttigst4094
@tigsttigst4094 6 жыл бұрын
Wowow welcam belnale denawche ketlbte aref new
@yabtef7632
@yabtef7632 6 жыл бұрын
በቅድሚያ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀተ ባህር (ለጥምቀት )በአል በሰላም አደረሳችሁ በሃገርም በስደትም ላላችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች መልካም በአል ይሁንልን ሃገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሃገራችንን ሰላም ያውርድልን አሜን ዳናዎች እንኳን ሰላም መጣችሁ አጥናፍ ነው ያሉህ እንደ አንተ አይነቱን ወሮበላ ካልጠፋ አገር አይለማም ስለዚህ አንተና በግዜው መጥፋት አለባቹሁ በተረፈ ዳናዎች በርቱ ጥሩ ነው
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ክክክክክ 45 ኛነኝ በጣም ነው ምትገሪሙት
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ
@samirasamira1000
@samirasamira1000 6 жыл бұрын
ሠማንያ ትናንሸ ኤልሣዎች ከማረጌ በፊት እውነቱን። ውይ አዳዴ ወንዶቸች
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 6 жыл бұрын
81 ነኝ መቸም ኮመቶች በጣም ትገርማላችሁ
@hiwotiyedigililiji418
@hiwotiyedigililiji418 6 жыл бұрын
ye hagere lijochi.ebakachu ayizoshi belugn eski.zare betam kefitognali
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ውይይይ አጥናፍ የሚባል ሰውዬ ሲያስፈራ
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 6 жыл бұрын
Enkan dehina metachehu danawochi
@user-db5yz4xe9s
@user-db5yz4xe9s 6 жыл бұрын
Mirtochye well come
@mariamaria3555
@mariamaria3555 6 жыл бұрын
Well come dana
@halftime234
@halftime234 6 жыл бұрын
Maria Maria cvcxgljx
@halftime234
@halftime234 6 жыл бұрын
Maria Maria ! Sdghhbcdyew
Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26
37:05
East Africa Film Production
Рет қаралды 234 М.
Dana Drama Season 5 Episode 27 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 27
34:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 247 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 110 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 541 М.
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 5 М.
Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40
32:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 238 М.
Dana Drama season 5 Episode 12 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 12
31:22
East Africa Film Production
Рет қаралды 237 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 784 М.
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 13 МЛН
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59