በረከት በላይነህ ፡ ጠላታችንን የምናውቀው አይመስለኝም | Bereket Belayneh (ክፍል 2)

  Рет қаралды 250,384

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

Пікірлер: 707
@darshweledemariam8948
@darshweledemariam8948 6 ай бұрын
ይሄን የምታዳምጡ ያገሬ ልጆች ልባችሁን ክፈታችሁ አድምጡ ኦሮም አማራ ትግሬ እያላችሁ ልባችሁ ላይ ወንድሞቻችሁ ላይ ጥላቻን አትያዙ እግዚያብሔር ከክፈ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏❤
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 6 ай бұрын
ይሄ ሁላ በአማራነቱ የተጨፈጨፈ ኢትዮጵያን የፈጠረን ማህበረሰብ ደሙን አፍስሳችሁማ እንዲህ ብሎ ነገር የለም
@amaryusuf2477
@amaryusuf2477 6 ай бұрын
​@@natyotesfaye6466 ምን ተሻላቹ
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om 6 ай бұрын
መስማት እንደ ዳዊት መተንተን እንደ በረከት !!!
@mahites5920
@mahites5920 6 ай бұрын
በዝምታ ውስጥ የሚኖሩ የመናገር እድል ሲሰጣቸው ግን እንደዚህ የሚገርም እይታቸውን የሚያሳዩ ድንቅ ባለሙያዎችን ሳደምጥ ነው በነገዋ ሀገሬ ተስፋ የማልቆርጠው፡፡ ዳዊት እና በረከት እናመሰግናለን!!
@sshalom395
@sshalom395 6 ай бұрын
Tekekel
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 6 ай бұрын
Agreed.👍🏽
@aymerefeleke6279
@aymerefeleke6279 6 ай бұрын
እኒም
@allahufihayati
@allahufihayati 6 ай бұрын
kksmsmsmzmskskksk
@YadealEskinder
@YadealEskinder 6 ай бұрын
ማሂዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ☕️☕️
@tsgg9092
@tsgg9092 6 ай бұрын
እንተን ጉሮሮህ እንዳይደርቅ ምርጥ ምርጥ ጭማቂ እያጠጡ ሙሉ ቀን እንተን መስማት ነው።
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 6 ай бұрын
😂😂👍🏽
@misganabere6115
@misganabere6115 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mussietwins1908
@mussietwins1908 24 күн бұрын
Betam bro
@wogderes5996
@wogderes5996 6 ай бұрын
ይሄ ኢንተርቪ ሳይሆን ሌክቸር ነው ❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
British eko men yalseeachew gud ale in history yeserachewen yesetachew😢
@hafsul
@hafsul 6 ай бұрын
Indeed❤
@danybeyu9398
@danybeyu9398 6 ай бұрын
ወግ ይድረስህ አንተም አንብብ
@Dagua101
@Dagua101 6 ай бұрын
This reminds me of a quote I read a little while ago. ‘Studying history will sometimes disturb you, Studying history will sometimes upset you, Studying history will sometimes make you furious. If studying history always makes you feel proud and happy, you probably aren’t studying history'.
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye 5 ай бұрын
ሌላ መጽሀፍ
@mikog8812
@mikog8812 6 ай бұрын
አንደበት ሲከፈት ጭንቅላት እንዲሉ !! በረከታችን ክብረት ይስጥልኝ !! ሀገሬ አልመከነችም ።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
Bekiye 💜🙏
@SG-km6ts
@SG-km6ts 6 ай бұрын
ይሄን ልጅ እንደኔ የሚወደው እስኪ ማነው ቀኑን ሙሉ ቢሆን ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር 🙏
@bahirualemayehu
@bahirualemayehu 6 ай бұрын
ኢንተርቪውን ስትጀምሩት ግን ይሄን የመሠለ ትንታኔ ጠብቃቹ ነበር?! በእኔ በኩል በፍፁም ተባረክ በረከት
@tegeneyimer3566
@tegeneyimer3566 6 ай бұрын
"ባላመረትነው ጠመንጃ መገዳደል" በረከት በለይነህ የተባረከ አዕምሮ ታድለሃል። ምርጥ አስተማሪ ኢንተርቪው!
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 6 ай бұрын
Westa wst simalalse ynber Gold word
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 6 ай бұрын
አንተን የመሰለ ጠቢብ ኢትዮጵያዊ እስከሁን ሰላውቅህ በመኖሬ ይቅርታ ዋው አቤት ጥበብ አቤት እውቀት ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏
@PetrosYohannes-pc4pr
@PetrosYohannes-pc4pr 6 ай бұрын
ሀገር ነህ አንተስ በረከት ! ወንበሩ አልበቃ ብሎህ በ ቁጭት ስትቁነጠነጥ ሳይ አሳዘንከኝ ! ባነበብከው እና ባጠናከው ልክ ውስጥ ምን ያህል እንደሚደማ ሳስብ ይብልጥ አዘንኩልህ ! አምላክ ኢትዮጲያን ይማራት ! አይኖቿን ያብራላት !
@Ethiotopic
@Ethiotopic 6 ай бұрын
ይኼ እኮ ትምሀርት ቤት ውስጥ መሠጠት የነበረበት ነውኮ ዝም ብለኽ በእያዪ ፈንገስ መልክ አርገክ ትውልዱ ስለሚያዳምጠው ገጸባህርዩን ብትጠቀምበት እመክራለሁ እድሜክ ይርዘም
@habesha2171
@habesha2171 6 ай бұрын
ውይይይይይይይይ ይሄ ሲገባህ እኮነው ዘርህን ምረጥ ብሄርህ ማነው ሲልህ የሚያቅለሸልሽህ በጣም አመሰግናለሁ ለተወሰነ ግዜ ሌላ ወሬ ባልሰማ ይህንን እየደጋገምኩ እሰማለሁ❤❤❤❤❤
@lakewabebe685
@lakewabebe685 6 ай бұрын
ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርጎኛል የሚገርም እይታ አስደናቂ ትንተና እውቀት እንደጅረት ሲፈስ በማየቴ የውስጤን ሃሳብ በሰው አንደበት ሰማው ማመን አቅቶኝ ደጋግሜ ወደ ኋላ እየመለስኩ ደስ ብሎኝ ሰማሁት ። ደግሜም እሰማዋለሁ ።
@Mena_Je
@Mena_Je 6 ай бұрын
የምወደው ፖድካስት ቤካን መስማት ደስ ሲል ዴቭዬ እባክህ በቀጣይ አልአዛር አስገዶምን አቅርብልን በጣም ሃሳብ ያለው ልጅ ነው🙏
@lukaslukasz5203
@lukaslukasz5203 6 ай бұрын
እባክህ እኔም እንደዛው አሌክሶ
@endalkanbessie1935
@endalkanbessie1935 6 ай бұрын
Yes Bring Alazar
@ZelalemZanilon
@ZelalemZanilon 6 ай бұрын
በትክክል
@ethiopiazena4984
@ethiopiazena4984 6 ай бұрын
አላዛር ጠቅላላ እውቀት ልዩ ነው
@melakulemma4518
@melakulemma4518 6 ай бұрын
YES PLEASE
@Devid9071
@Devid9071 6 ай бұрын
በረከት ያልታየ ኮከብ ⭐ ነው ። ራስህን ጠብቅ
@rahelatnafu7580
@rahelatnafu7580 6 ай бұрын
Indeed ❤
@allentamere5144
@allentamere5144 6 ай бұрын
አዋ 😂😂😂😂 ምርያምን ጅል ነው ያደረገኝ
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@adamgirmu
@adamgirmu 6 ай бұрын
ጠላቷን ለይታ የማታውቅ እናት ኢትዮጵያ❤ ኸረ አይናችንን እንግለጥ ከንቅልፋችን እንቃ !!
@belachewbizuneh5290
@belachewbizuneh5290 6 ай бұрын
ኧረ ይሄን እዉቀት በመፅሐፍ ታትሞ ይቅረብልን በረከት !! ሰዉ በእዉቀት ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል ።
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 4 ай бұрын
በመጻሕፍ አስቀምጠው እባክህ
@Zebider9
@Zebider9 6 ай бұрын
ይህን እምቅ ከተራራ ሆድ የፈገገ ሀሳብ ባደባባይ ስላመጣሃው እናመሰግናለን!! ሀሳቡ እንዲህ ገሃድ ከሆነ ተግባራዊነቱ ዕድሜ አይፈጅም። ትውልድ በዚህ ሀሳብ ላይ መታነጽ አለበት!! ክበሩልኝ❤
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 6 ай бұрын
22222²92²1²²²22²²229²22227²²
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 6 ай бұрын
😊😅¹😊😊
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 6 ай бұрын
❤😊❤😊
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 6 ай бұрын
😅
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 6 ай бұрын
O❤
@eyu17
@eyu17 6 ай бұрын
ለዚህ ትዉልድ ይሄ እዉነታ ያስፈልገዋል !! 👏👏👏👏 እናመሰግናለን
@fitse2244
@fitse2244 6 ай бұрын
ድሮም ይመቸኝ ነበር አሁን ደሞ ባሰብኝ በረከት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አትጥፋብን
@biruktegegne2929
@biruktegegne2929 6 ай бұрын
ለእሁድ እሁድ እረፍቴ ላይ ነበር የተመረጡ ዝግጅቶችን የማደምጠዉ .... ግን ዛሬ የዴቭንና የቤኪን ለማቆየት ታገልኩ ...... አልቻልኩም እስከ እሁድ ማቆየት ዱቅ ብዬ ኮመኮምኩት..... አተረፍኩበትም እሁድ እገርበዉና አጣጢራ አወጣለታለሁ..... ይህ የኢትዮጲያዬ ትንሳኤ ሀሁ መጀመሪያችን ነዉ አድማጭ ተመልካች ካለ ማለት ነዉ። ከክፉ ይጠብቅህ አቦ...... የእነ እከሌን (እንዳልከዉ ቅጥረኞችን) አይን ይያዝልን🙏
@menderin4228
@menderin4228 6 ай бұрын
አፋችንንም ልባችንንም ከፍተን በትኩረት ያደመጥነው ቆይታ ነበር። በረከት እጅግ የመጠቀና የጠለቀ በዕውቀት የታመቀ የሚደነቅ ልጅ ነው። አዘጋጁ ዴቭ ደግሞ ስለሚያቀርበው እንግዳ ሰርስሮ ያወቀና የተዘጋጀ በወረቀት ሳይሆን በአይምሮው ጥያቄዎችን የከተበ ጀግና the investigative journalist package ያለው ሙያተኛ እንዲባለው ሆነህ ነው ያገኘውህ በኢትዮጵያ የሲኒማ ኢንዱስትሪ ላይ ካበረከትከው movie makerንት በተጨማሪ በርታል ወንድማችን ዴቫ።
@OsmanMunwere-ph1bq
@OsmanMunwere-ph1bq 3 ай бұрын
ያ አሏህ እዚህ ድንቅ የሆነ የእውቀት ማዕድ እያለ ቲክቶክ ላይ ግብረገብነት እንኳ የሌላቸው ቅራቅንቦዎች ያደነቁሩናል
@seblixobeli4442
@seblixobeli4442 6 ай бұрын
"ሙጋቤን አራክሳ ማንዴላን አንግሳ" በጣም የሚገርም አባባል ነዉ ሁሌ የሚሰማኝን ነዉ የተናገርከዉ ብዙ የማንዴላ አድናቂ አይደለሁም
@mightyg8545
@mightyg8545 6 ай бұрын
መራር ሀቅ
@redeatgizachew6512
@redeatgizachew6512 6 ай бұрын
Thank u me too about Mandela
@nikodimosgetachew2146
@nikodimosgetachew2146 6 ай бұрын
Never expected Bereket in this way and all the insight, basic geopolitics lecture. everyone this must to watch!
@dinkinehshiferaw6047
@dinkinehshiferaw6047 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያልታዩ እና ትንታግ የሆነ ልጆች እንዳልዋት እና የሚገልጥ እና አደባባይ የሚያወጣ መድረክ እና ሰው ካገኝፕን ተለውጠው እና አውቀው ተዎጭተው እውነተኛ በሆነ መረጅ እና ስሜት ሌላው እንዲቆጭ እንዲያውቅ እና እንዲለወጥ እድል የሚከፍቱ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛለን! ❤❤❤❤❤ Respect!
@mehretgetachew2084
@mehretgetachew2084 6 ай бұрын
በጣም በተመስጦ እና በድንጋጤ ውስጥ ሆኜ ያዳመጥኩት Interview ነው።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 6 ай бұрын
ተማሪዋች እና መምህራን እንደ ክትባት አድምጡት የሚገርም እይታ #ክብረት ይስጥልኝ ቤኪ ።ዳዊት ለበሰሉ ጥያቄዎች 🙏🙏 ባርኔጣዬን አንስቼ ከወገቤ ጎበስ ብዬ #አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@biniamyeheyes6197
@biniamyeheyes6197 6 ай бұрын
ልክ እንደ አባይ ያልተጠቀምንበት ጥብስቅ ያለ እውቀት..."በረከት"❤❤❤
@behailuteshome-xm5rq
@behailuteshome-xm5rq 5 ай бұрын
በናታችሁ እንድዚህ አይነት በሳል አይምሮ ያላቸዉን ሰዎች በመጋበዝ በደናቁርት የከረፋውን ሚዲያዎች አፅዱልን ሀገራችን ሰው ትፈልጋለች
@GaredewYilma
@GaredewYilma 6 ай бұрын
በረከት በጣም ተመስጬ ነው የተከታተልኩት ሦስቱም ክፍሎች። የሚገርም እይታ፤ የሚደነቅ ትንታኔ ነው። ጀግና ልጅ ነው። ዳዊት በረከትን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
@michaeltiruneh5024
@michaeltiruneh5024 5 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ እጄን ባፌ ያስጫነ ድንቅ ሀሳብ። በረከት ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ ባይሳካልህ እንኳን ይሄን የሠውን ልጅ የተዘጋ አዕምሮ የሚከፍት ሀሳብህን መቼም አልረሳውም። ዩቲውቡን በደንብ ተጠቀምበት ዳዊትም ክበርልኝ
@NoorEndrise-wk9wg
@NoorEndrise-wk9wg 6 ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንድናውቅ ስላደረከን በጣም በጣም እናመሰግናለን!!! ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ይደረጋልን።
@ህሊናዳኘ
@ህሊናዳኘ 6 ай бұрын
በረከት በላይነህ ከረጅም ጊዜ በሆላ ስላየሁህ ደስ በሉኛል አቃራቢውን በጣም አመሰግናለሁ!!!
@reliefpsychologicalservice5592
@reliefpsychologicalservice5592 6 ай бұрын
ስራዎችህ ብዙ ነገረውናል! ብዙ ነህ አንተ! መጥፋትህ ያሳስበኝ ነበር። እየቆጠብኩ ነው የሰማሁት!! ዴቭ እናመሰግናለን! በተጨማሪም እንግዶችህን ከማቅረብህ በፊት ወዳጅ እንደምታደርጋቸው ያስታውቃል፣ ይህ ደግሞ የበሰለ ቃለ መጠይቅና ሌክቸር እንዲሆን አድርጎታልም፣ አድማጭንም ያከበረ ነው!! እንደገና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfayeKebede-o3v
@TesfayeKebede-o3v 6 ай бұрын
ምርጥ የፖለቲካ ተንታኝ መሆንክን ያወኩት የጠፋዉ የማሌዥያ አዉሮፕላን በተመለከተ የሰራህዉን ትንታኔ አድምጬ ነዉ አሁን ደግሞ ብሶብሀል ቁጭትህ ደግሞ ፊትላይ ይታያል እኔም የምር እየተደረገብን ያለን ነገር ያቃጥላል።ቤኪ❤❤❤❤❤❤❤
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 26 күн бұрын
He raised the best idea especially about our country's politics Thanks ዴቫ 🙏
@WW.program2071
@WW.program2071 6 ай бұрын
እጅግ በጣም እንዲህ ያለ ምሁር የተናገርከ ጠብ አትልም እውነት ነው ገራሚሚ ቀጥሉበት እዚሁ አጀንዳ ላይ ❤
@tizitamersha7302
@tizitamersha7302 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ እንዴት ድንቅ ትንታኔ ነው
@AsheTube-13k
@AsheTube-13k 6 ай бұрын
አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን እግዛቤር ያክብርልኝ ቤኪ እውነትም ፍሬ ያፈራ ተክል አንገቱን .......❤❤❤
@Fu72332yas
@Fu72332yas 6 ай бұрын
ዋጋዬ ለገሰ የተባለ ፀሀፊ ፍትህ መፅሔት ላይ ተመሳሳይ ጥልቅ ትንተናዎችን በተከታታይ ያስነብብ ነበር ... አግኝተህ ቃለ መጠይቅ ብታደርግለት 👍
@samritesfaye4755
@samritesfaye4755 6 ай бұрын
Gobez Anebabi
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 6 ай бұрын
😂ጀለስ ራሱን እየሰማኸው ነው።
@kebede29
@kebede29 6 ай бұрын
የእኔ ጥያቄ ይሄ ሰው የት ነበር?? ደስ የሚል ለዛ ያለው በስነስርዓት ያመነበትን በድፋረት የሚናገር ግን ደግሞ ድፋረት ብቻ ሳይሆን ብቃት እና ጥርርርርትትትትት ያለ ዕውቀትን ያጣመረ የሚናገረውን የሚያውቅ ባለፀጋ ኢትዮጵያዊ👑
@EthiopicaTube
@EthiopicaTube 6 ай бұрын
የሚያውቅ ሰው እኮ እዩኝ እዩኝ አይልም❤❤ ሰርቶ ነው የሚያሳየው
@Tesfa-ll4ye
@Tesfa-ll4ye 6 ай бұрын
Yemenfes Kefta ydmilewin yegiyim mrtsihafun anibib. Yezemenachon felasfa new.
@TibebuZerihun
@TibebuZerihun 5 ай бұрын
ቤኪ አቦ በቅንነትና በቀጥተኛነት ለቂቅ ማለት ተፈጥረኽበታል። ነፍስህ ስታምር! Eat my heart out!
@mulugetamesele7189
@mulugetamesele7189 6 ай бұрын
ምን አይነት መሠጠት ነዉ በማርያም ሁለታችሁም ክብሩልኝ ተደጋግሞ መደመጥ የሚገባዉ ምርጥ ቆይታ ነዉ፡፡ ቀጣዩ ሀሙስ መጭ ነበር
@Northff-k7m
@Northff-k7m 6 ай бұрын
ይህ ጀግና የብዙ ጊዜ ሀሳቤን ስለተነተነልኝ ደስስስ ብሎኛል ። እያዩ ፈንገስ የአንተ አይነት ሀሳብ ያለው ሰው ብለው ሆኖ መጥቷል ስማው ተብዬ ስጋበዝ እና ስሰማውበጣም ደስ አለኝ ። በቀጣይ ደግሞ የመሪዎቻችንን እና የተለያዩ ባለስልጣናቶችን አሿሿም ተንትትልኝ አቦ !!
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 2 ай бұрын
Political science ተማርና አገራችን ቀና አድርግልን ከፍተኛ energy አለህ
@sameramohammed1991
@sameramohammed1991 5 ай бұрын
በሀገሬ ተስፋ አለመቁረጤ አልተሳሳትኩም ተመስገን ፈጣሪየ❤😢
@girumketema8824
@girumketema8824 6 ай бұрын
This is the mind you will have if you love your country from the bottom of your heart. I just can't have a word to to appreciate this man
@mimit4032
@mimit4032 6 ай бұрын
May God protect and guide you 🥰🥰🥰
@sabamegerssa4919
@sabamegerssa4919 3 ай бұрын
በረከት በላይነህ እውነት እናመሰናለን ትልቅ ነህ።
@kebrukebru
@kebrukebru 6 ай бұрын
ምርጥ ምልከታ ነው አድንቄአለው እንደዚህ አይነት ሀሳቦች ላይ በደንብ ስሩ....
@afroMedia2022
@afroMedia2022 6 ай бұрын
ቤኪ በሁሉም ዘርፍ ምሉዕ ነህ! እወድሃለሁ❤ ጉስቁልናችን ግን በጣምምምም ይቆጫል!
@DanielTadesse-n1y
@DanielTadesse-n1y 6 ай бұрын
በጣም ነው የኮረኮርከኝ ስለ ዉሃ ጥቅም የገለጽክበት መንገድ እንዲሁም ስለ ወላይታ ልጆች የሀገር በቀል እውቀት ባግባቡ እንዳይጠቀሙ የተደረገበት መንገድ ልቤን ነዉ የሰበረዉ።
@ermikeku153
@ermikeku153 6 ай бұрын
ያነበበው ብቻ የማይመስል የፈለሰፈው እስኪመስል ድረስ ከራሱ የተፈጠረ ሀሳብ ነውኮ የሚናገረው። ትምህርት ቤቶች እንዲህ ፈትፍተው አያስተምሩም። አቦ ተባረክ ወንድሜ
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 6 ай бұрын
ይህ ልጅ በረከት መናገር ስለሚችል እንጂ የዚህ ትዉልድ ሁሉ ሀሳብ ነዉ የገለፀዉ ምናልባት ፖለቲካዉን በአዳዲስ ወጣቶች መተካት ለመፍትሄዉ ብዙ እርምጃ ሳይሆን አይቀርም
@abiyutesfaye4278
@abiyutesfaye4278 6 ай бұрын
I used to love you for a reason. I like that kind of person. You have created a real incentive for me to read a lot of things. "Seeking knowledge is always good."
@ashutertube5534
@ashutertube5534 5 ай бұрын
very Insightful and Constructive. Let's all internalize it. Thanks.🙏🙏
@samsonhmichael5219
@samsonhmichael5219 6 ай бұрын
ጥሩ አባባል ነው የበረከት እይታ ጠላታችንን አናውቀውም ስንል ለእኔ ጠላቶቻችን ነጮቹ ናቸው ማለት ነው እነሱ ደግሞ ከአንድ አገር ጠንካራ የሆነውን ብሔር በተቻለ መጠን በሌሎቹ ወንድም ብሔርስቦች እንዲጠላ እና እንዲጠፋ ይደረግና ቀጠሎ ቀሪዎቹን የተወስነ ትንሽ ወኪል እንዲኖራቸው ተደርገው እንዲጠፉ ይደርጋል።
@Hirut-ez4dg
@Hirut-ez4dg 6 ай бұрын
አቢዬ የሀገር ጠል እና የእዉቀት ጠል ሰዎችን እድሜ ይጨምርልህ ፡፡
@Globalethio35
@Globalethio35 6 ай бұрын
Berekete Belayneh wow No words habibi
@hassanjewhar5566
@hassanjewhar5566 6 ай бұрын
በረከት ሃሳቡን አልጨረሰም ክፍል 3 እንጠብቃለን በቅርብ ቀን
@abdulazizkelifa3261
@abdulazizkelifa3261 6 ай бұрын
በጣም ውስጤን የማረከኝ ነገርና ቢቀየር ብዬ ስመኝ የነበረው ነገር አብዛኛው ሰው መንግስት የሚሰራውን ስራ የለገደብና ያለ ዕውቀት ሂስ ማድረግን ብቻ ሞያ አድርጎ የመያዝ አክሳሪ ባህል ቢቀየር ብዬ ሁሌም እመኝ ስለነበር እንደዚህ አይነት አዲስ ዕይታዎችን ለመፍጠርና የሀገራችን ችግርም ዘርፈ ብዙ እንደሆና በማሳያት እንደ አንድ ዜጋ የራሴን ድርሻ ልወጣ የሚል ሰው ማየት ለኔ ብርቅዬ ሰው ስለሆና ሁሉንም ፓርክ አፍርሰን አንተን በፓርክ ብንጠብቅ ያዋጠል ባይ ነኝ❤😊
@Akab-d1f
@Akab-d1f 6 ай бұрын
በእርግጥም ከባለሙያዎቹ በላይ የገባው ድንቅ ሰው ለሀገሩ የሚያስፈልጋትን የሚያውቅ የነቃ አድንቆ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ የመላው ኢትዮጵያውያን ንቃት ሰበብ ያድርግህ
@tewodrosnigatu12
@tewodrosnigatu12 6 ай бұрын
በረከት ብዙ ነገር፣ ብዙ እውቀት አምጠህ እንዴት ተጨነቅህ። ያዋልድልህ ወንድሜ።
@AmdeberhanWasse
@AmdeberhanWasse 6 ай бұрын
በረከት በላይነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ።ምርጥ እይታ አለህ።ከአመታት በፊት ዋጋዬ ለገሰ በፍትህ መጽሔት ላይ ከተከታተልኩት ጋር ከማነባቸው መጽሐፍት .....በጣም ይመሳሰላል ።በርታ።ደጃፍም በርታ።
@djferinay
@djferinay 5 ай бұрын
ይሄ የሚያመለክተው : የሚያነብ ሰው መጥፋቱን ብቻ ነው:: በረከት በላይነህ በርታ : ብዙ ግን ይቀራል:: የሰው ሙገሳ ወደ አምባገነንነት ሊመራህ ይችላልና : በመጀመሪያ ራስህን ተው (Be self less first) !!! በተረፈ መልካም እድል!!! ኢትዮጵያ ትቅደም !!!! 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@fannyfikremariam225
@fannyfikremariam225 6 ай бұрын
This man is a scholar bro full of knowledge all he talks point full what a fruitful podcast by the way I like the way you show us what are our gaps thank you Dave and bek
@skyhigh1893
@skyhigh1893 6 ай бұрын
የግጥም አድናቂ ነኝ። ጎዳናው ይገርማል በሚለው ውስጤ ገባ ከዛ በእያዩ ፈንገስ አሁን ደሞ ከበድከኝ። ኑርልኝ
@Fano316
@Fano316 6 ай бұрын
ሚያወራውን ጠንቅቆ ሚያውቅ ከምላቸው ጥቂት አንዱ በረከት very intelligent person
@yummy_bekka1821
@yummy_bekka1821 4 ай бұрын
ራስህን ጠብቅ ማለት እፈልጋለሁ 😢😢😢 ግን ጠላት የሰይጣን ፈረስ ነው ጠላትህ መቼ እንደሚመጣብህ አታውቅም ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ ሁላችንንም ያብቃን
@Aklogdave
@Aklogdave 6 ай бұрын
Im not that much in to theathre, so I never knew this guy. I knew the name "Eyayu Fenges" but I never knew this guy. I just saw him for the first time in this interview. Wow. Just wow. What an amazing perspective, knowledge, experience and depth he has. Ethiopia has many more people like him to give. God bless you Bereket. Keep struggling, keep pushing, keep contributing. We will help in anyway we can. And thank you so much for all this input.
@Mohamoha95Fereja
@Mohamoha95Fereja 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር የሚያምርበት ሰው ራሴን አደነቅኩ ገና ድሮ አትኩሬ አደምጥህ ነበር ።
@YabSol-r7u
@YabSol-r7u 6 ай бұрын
Wow big respect Beki BeSeason yeketel
@estifendale2518
@estifendale2518 5 ай бұрын
ተመስጌን ነዉ እንዲህም የሚያስብ ሰዉ አለ ❤
@FeyselSeid-qp5cf
@FeyselSeid-qp5cf 6 ай бұрын
ሦሥተኛም ይሁን አራተኛዉ ልክ እንዳንደኛዉ ሁሉ በናፍቆት እጠብቀዋለሁ ቤኪ ምርጥ እንግዳ ዳዊት ግሩም ጠያቂ ደጃፍ ምርጥ ፖድካሥት
@Lijeyassu
@Lijeyassu 6 ай бұрын
Wow… እያንዳንዷን ሰከንድ ተመስጬ ነው ያደመጥኳት...በረካው ሀሳብህ ጥልቅና ሚዛን ሚደፋ ነው... ዳዊት መቼም እንግዶችህ ሀሳባቸውን በነፃነት እንዲገልፁ ሳታቋርጥ ተመስጠህ ጊዜ መስጠትህ ድንቅ ነው.... at the end of the day they are entitled to their opinion… I really appreciate your enthusiasm
@rafaelmike5279
@rafaelmike5279 6 ай бұрын
ዋው በውነት ጥፍጥ በሚል አንደበት እውቀት በመረዳት ሲገለፅ ኮለል ያለ የምንጭ ውሃ እንደ መጠጣት ትፍስህት ሰጠኝ እውቀትህን ያዳብርልህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን።
@enkumariam5461
@enkumariam5461 6 ай бұрын
ምን ዓይነት ድንቅ የንባብ ሕይወት ነው ያለህ በማርያም አቦ ይመችህ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ❤❤❤
@adonyasbekele7522
@adonyasbekele7522 6 ай бұрын
I have no word to this unbelievable podcast simply I thank you beki
@ayalewtessema5015
@ayalewtessema5015 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በረከት ደግመህ አቅርበው።
@yajo45
@yajo45 3 ай бұрын
አንበሳ አንበሳ የኢትዮጵያ ልጆች ሊሆን የሚገባ ሀሳብ!!!!!!የዘውትር ህልሜ !!!
@damtewn
@damtewn 6 ай бұрын
This is more a lecture than a typical podcast. አዘጋጁን እያመሰገንኩ የክፍለሃገሬ ዋና ከተማዋ ልጅ በረከትን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ What an insight!
@Aseged-qp7rc
@Aseged-qp7rc 6 ай бұрын
በጣም ምትናገረውን ምታውቅ ድንቅ ፍጥረት እውነትም በረከት በላይነህ
@RomanDesta-bo2dx
@RomanDesta-bo2dx 6 ай бұрын
Wow በረከት ድሮም አድናቂህ ነኝ አሁን ደግሞ በጣምገዝፈህ አየሁህ እንዳንተ እይነቱን ጊዜውን የዋጀ ድንቅ እይታ ያለው ኢትዮጽያ ያብዛላት።
@ibnkhaldun786
@ibnkhaldun786 6 ай бұрын
በረከት በላይነህ ትንተናህ በጣም ደስ ይላል ህዝቡን በዚህ መንገድ ካነቃኸው እንኳን የኢትዮጵያን ህዝብ አፍሪካን እንቀይራለን እውነት ያሸንፋል
@KidsLifeTube
@KidsLifeTube 6 ай бұрын
ያነሳህው ሀሳብ እጅግ በጣም ከባድ እና ውስብስብ እውነት ነው የእውነት ሰሚ ቢኖር ምን ያክል እንነቃ ነበር በረከት በላይነህ ንባብህ ከእድሜ በላይ አድርጎሀል እራስህን ጠብቅ ወንድማችን እናመሰግናለን ዴቫ❤
@RahelB.balcha
@RahelB.balcha 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ እምቅ ትውልድ ሊያውቀው የሚገባ ነገር ነው እንደ እኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ሊሰማው በሚችል ሚድያ መሰማት ቢችል ምክንያቱም በረከት እያዋዛ ማስረዳት ይችልበታል እርግጥ የኛ ሀገር ባለስልጣናት ጥቅማቸው እንዳይጎድል ማቅረብ ከባድ ነው ግን ፍርሀቴ ምን ያህል ህዝብ ይሰማው ይሆን ነው በእርግጥ ኢትዮጵያ ያልተገዛች ሀገር ናት ግን አሁን ስናስበው የሀሳብ የነጮቹ ባሮች ሆነናል ሁሉ ነገራችን ኩረጃ ብዙ ማለት ይቻላል በረከት ዳዊት ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁት ለህዝብ ይድረስ እናመሰግናለን
@frehiwottamiru2146
@frehiwottamiru2146 6 ай бұрын
Wow, what an incredible podcast interview! Beki, truly captivated me with his depth of thought and unique perspectives. His capacity to articulate ideas and weave together various dimensions of storytelling is simply remarkable. I'm eager to delve deeper into his work . And thank you, Dave, for giving us the opportunity to hear from such a remarkable individual. Looking forward to more enlightening conversations like this!
@dinkinehshiferaw6047
@dinkinehshiferaw6047 6 ай бұрын
በእውነቱ ሌላ ክፍል ስላለው እውነት በሚገርም ሁኔታ ነው ደስ ያለኝ! በእውነቱ ለሁለት ተነጋግራችሁ በጂኦ ፓለትካ ላይ እንዲህ ታሪክን ያጣቀስ እና ወቅቱን ያማከለ ትንታኔ ብትሰጡን እና ከምትጠቅሷቸው ሂዜያት እና መጽሀፍት አንጻር እኛም በማመሳከር የተለያዬ ግንዛቤ እንድንወስድ ይረዳናል! ከትልቅ ክብር እና ምስጋና እና መውደድ እና ፍቅር ጭምር ነው የተከታተልኩት! በርቱ!
@bezawitdereje7194
@bezawitdereje7194 6 ай бұрын
What a conscious person እደነቃለው ዘመን የሚለካው በጥበብ ሰዎች ንቃት ነው እውነትን በድርሰት በድፍረት ማሻገር ስትጀምር ነው ቆይቶ ብዙ እንዲሰራ እመኛለው
@wondwoseneshetu4542
@wondwoseneshetu4542 6 ай бұрын
እውነትም በረከት እንደ መጽሐፍ የሚነበብ ድንቅ እንግዳ ጠያቂውም ድንቅ thank You 🙏🙏🙏
@እሱእንዳለ
@እሱእንዳለ 6 ай бұрын
ቁጥር ፪ እየደገምኩት ነው ተመችቶኛል እንዶችን በደንብ ነው የገለጳቸው አረቡን አለም ከእንግሊዞች ጋ ሆነው የሚሾፉሩት እነሱ ናቸው ለብዙ ግዜ አበብሬሀቸው ስለሰራው አቃቸዋለው ስለነሱ ያወራው በረከት በጣም ትክክል ነው
@yitayalkassa9311
@yitayalkassa9311 6 ай бұрын
እጅግ እጅግ አስገራሚ ትንታኔ ነው ቤኪ!! እሚያሳዝነው ሀገራችን ያላት የቦለቲካ ሲስተም እንዲህ የረቀቀ እና ትርጉም ያለው ሀሳብ:መረዳትና በእውቀት የታገዘ ትንታኔን ፋይዳ እንዲኖረው የሚያስችል ሲስም አለመኖሩ በጣም ቢያሳዝነኝም አንተ ግን ባለ ብሩህ አዕምሮ ነህ በቀጣይም ብዙ እንደምታበረክት በኮንፊደንስ መናገር እችላለሁ። እናመሠግናለን ቤኪ!!!!
@addisubadege6036
@addisubadege6036 6 ай бұрын
የምር ምን እንደምል አላቅም።እግዚአብሔር ይባርክህ በረከት 🙏
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 6 ай бұрын
በረከት በላይነህ በዚህ ልክ አልጠበኩም ነበር። በጣም እናመሠግናለን ዓይናችንን ነው ።ያበራሕልን
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 5 ай бұрын
ከዚች ደቂቃ ጀምሮ ሁላችንም እጠይቃለን ሀገራችን በተግባር መቀየር ሀለባት እመኑኝ ኢትዮጲያ ሐብት አለን ከሐብታችንም መጠቀም አለብን ወገን እንንቃ እንጠይቅ ለሐገር የሚሰራ መግስት ግድ ነው
@Meketafasel
@Meketafasel 6 ай бұрын
ጌታ ይጠብቅህ!! እውነቱን ስላወጣህኽው።
@SamiDereje-y7l
@SamiDereje-y7l 6 ай бұрын
ደስ የሚል እይታ እውቀቱ ኖሮት የሚናገር ሰው ❤
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 577 М.
እያዩ ፈንገስ - ያልከሰሙ ትዝታዎች እና ጨዋታዎች - 5 | #AshamTV
1:10:35
ዮአዳን (ክፍል 44)
31:06
ለዛ
Рет қаралды 254 М.
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 10 М.