አዲስ ሰው ሆንኩኝ - የጽዮን መዘምራን

  Рет қаралды 15,302

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

2 жыл бұрын

Adis sew honkugn
Tsion Choir - Mulu Wongel Church
ሙሉወንጌል Mulu Wongel Tsion Choir
ethiopiangospelmusic.net/choi...
አዲስ ሰው ሆንኩኝ አዲስ ፍጥረት
ከቶ ላይገዛኝ ኃጥያት ወይ ሞት
ከማይጠፋ ዘር ተወልጃለሁ
በእግዚአብሔር መንፈስ ተለውጫለሁ
እንደ ልጁ እኔም አድጋለሁ
እንዲሁ እንዳልቀር ተረድቻለሁ
ህፃን ነኝና ዝቅ እላለሁኝ
የጌታዬን ቃል አደምጣለሁኝ
ጥሪውን ሰማሁ ታዝዣለሁ
እርሱ ያለኝን አደርጋለሁ
ምንም አላየሁ ጥልቀት ስፋቱን
የፀጋን መጠን ስፍር ብዛቱን
ፍቅሩን ለማወቅ እጣራለሁ
ዓይኔ እስኪከፈት እጠብቃለሁ
ስሜቴ ጠፍቶ ቃሉ እስኪገዛኝ
ትዕቢቴን ነቅሎ እርሱ እስኪሰብረኝ
እራሴን መካድ እስኪያስተምረኝ
በጌታዬ ፊት እቆያለሁ
ስለድከሜ ተስፋ አልቆርጥም
እርሱ ቢቀጣኝ አላማርርም
ኃጥያት ባረግም እልህ አልይዝም
ያነፃኝ ደም ከቶ አላረክስም
​ Ⓒ ‪@pastordebebelemma2180‬

Пікірлер: 16
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 12 күн бұрын
Haleluuuuuuuuya
@user-cz7vk1xk3v
@user-cz7vk1xk3v 18 күн бұрын
Amen amen❤❤
@getsolomon
@getsolomon 10 ай бұрын
መጋቢ ደቤ እነዚህን የጥንት መዘምራን ዝማሬዎች ስላሠማህን ጌታ ቀሪ የህይወትና የአገልግሎት ዘመንህ ያለምልምልህ ለበረከትም ሆነሀል!!
@generationalvision3115
@generationalvision3115 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው መጥገብ አቃተኝ ዘመናችሁ ይለምልም
@AmanuelBushuro
@AmanuelBushuro Жыл бұрын
ሁልጊዜ እንደ እግዚአብሔር ድምፅ ሰምቼዉ ያልጠገብኩት ዝማሬ ነዉ።
@Hofflande
@Hofflande Ай бұрын
ጌታይባርክህ የፅዮን መዘምራንን ትውስታ እንደገና ስለቀሰቀስክ:: ዘማሪዎቹ አገልግሎታቸውን እንደቀጠሉ ባውቅም "ፅዮን መዘምራን" የሚለው ስም አለመቀጠሉ ሁሌም ሳስባቸው ቅር ይለኝ ነበር::
@melseifu8424
@melseifu8424 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይህን ዘመን አምጣልን😭😭😭😭🙏🙌
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@silastmariam8903
@silastmariam8903 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የላል ወደ ድሮው መለሳችሁኝ ተባረኩ
@lilybekele6309
@lilybekele6309 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yosephtamrat5552
@yosephtamrat5552 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@frehiwotzelalem2438
@frehiwotzelalem2438 2 жыл бұрын
Pastor Debe bless you
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አሜን
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
Amen
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 жыл бұрын
Amen Bless you
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
Amen
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 119 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
ከኔ ጋር ሁን - የጽዮን መዘምራን
3:19
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 8 М.
ዘመናት በሙሉ አልፈው - የጽዮን መዘምራን - ሙሉወንጌል Tsion Choir
4:15
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 21 М.
Ethiopian # ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ# mezmur
57:05
ETHIO PROTESTANT MEZMUR
Рет қаралды 29 М.
ጠፊዋን ዓለም ተለይቼ - የጽዮን መዘምራን
2:51
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 10 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,6 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 36 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,4 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 113 М.