ጠፊዋን ዓለም ተለይቼ - የጽዮን መዘምራን

  Рет қаралды 11,658

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

2 жыл бұрын

ሙሉወንጌል Mulu Wongel Tsion Choir
ethiopiangospelmusic.net/choi...
ጠፊዋን ዓለም ተለይቼ
ለዘለዓለም ተሰናብቼ
የሚሞተው ተለውጦ
የማይሞተውን የሱስን ለብሶ
ከጌታ ጋር ልሆን እናፍቃለሁ
ዓለምና ሃሳቧን ትቻለሁ
ከላይ የሚመጣውን እጠብቃለሁ
በቅጽበት ወደርሱ እነጠቃለሁ
በጉጉት ናፍቆት ፊቱን ሳይ
የሱስን ስናገኝ በላይ በሰማይ
ፊቴን ሲመለከት እንባዬን ሲያይ
እየዳሰሰ ዓይኔን ያብሳል
ጌታ መምጣቱን ያሳውጃል
በደጅ እንደቆመ ሕይወቴ ያውቃል
ቀኑ እንደደረሰ ተረድቼ
ተጨማሪ ዘይት ልሻ ተግቼ

Пікірлер: 13
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 11 күн бұрын
Abet Geta yesus yeqdmun menfesin mlslin
@bobbyshanta3590
@bobbyshanta3590 Жыл бұрын
🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍 ጌጤ የኔ ፍሬ ሚለውን ላኩልን እባካችሁን!!!!!!!!!!!!
@ethio6262
@ethio6262 10 ай бұрын
ጋሽ ደቤ❤❤❤
@mulumenedo3987
@mulumenedo3987 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭 ይሄ አይነት ፀሎት ነው የናፈቀኝ❤
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Жыл бұрын
Ammmmmeeeeeen zemenachu ybareki semay endinafiqe yemiyaderg mazamur new tbarekulgn
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 8 күн бұрын
መዝሙሩ የዶክተር ደረጀ ከበደ ነው አይደል? እጅግ እምወደው መዝሙር🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ጋሽ ደቤ በጣም እወድሀለሁ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አበባ
@alemtsehayhailu3277
@alemtsehayhailu3277 2 жыл бұрын
More of this please God bless you
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አሜን
@eyob-asnake123
@eyob-asnake123 Жыл бұрын
@@pastordebebelemma2180 ስው ቄግ
@meklitaklilu8653
@meklitaklilu8653 2 жыл бұрын
ከጌታ ልሆን እናፍቃለሁ አለምና ሀሳቧን ትቼአለሁ ከላይ የሚመጣውን እጠብቃለሁ በቅፅበት ወደሱ እነጠቃለሁ ጠፊዋን ዓለም ተለይቼ ለዘለአለም ተሰናብቼ የሚሞተው ተለውጦ የማይሞተውን የሱስን ለብሶ በጉጉት ናፍቆት ፊቱን ሳይ የሱስን ስገናኝ በላይ በሰማይ ጌታ መምጣቱን ያሳውጃል በደጅ እንደቆመ ህይወቴ ያውቃል ቀኑ እንደደረሰ ተረድቼ ተጨማሪ ዘይት ልግዛ ተግቼ ፊቴን ሲመለከት እንባዬን ሲያይ እየዳሰሰ አይኔን ያብሳል
@donniahnjobvu8519
@donniahnjobvu8519 2 жыл бұрын
Is that what there singing
አዲስ ሰው ሆንኩኝ - የጽዮን መዘምራን
3:13
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 16 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
Biniam Girmay ሓጎሱ ምስ ህዝቡ እንዳ ጸንበለ
16:42
ላትረካ ሩጫ አብዝተህ - የጽዮን መዘምራን
2:47
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 4,9 М.
የልቤን ሀጥያት - የጽዮን መዘምራን
3:15
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 7 М.
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 38 М.
መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን ቁ.1 Meserete Kirstos Choir Vol#1
56:15
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 60 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 472 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 4,7 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 178 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 447 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 5 МЛН