“አዲስ ጦርነት ጠብቁ” አብይ | የተፈራ ማሞ ማስጠንቀቅያ | የኢሳያስ ቁጣ 07/26/24

  Рет қаралды 60,928

Reyot

Reyot

Күн бұрын

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Fano #Tigray #TeferaMamo #IsayasAfewerki #GetachewReda #DebretsionGebremikael #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Пікірлер: 157
@ayaleneshtamena983
@ayaleneshtamena983 2 ай бұрын
የአገራችን ፓለቲከኞች የናንተን አይነት አሳብ ቢያደምጡ በጣም ይረዳቸዋል በርቱ በርቱ ❤❤
@Senait-Senait
@Senait-Senait 2 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፋው ሌላው የሲሳይ አጌና ቅጂ እየሆነ ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ በጣም አሳዛኝ. እውነት ለመናገር እሱ የሚናገረውን መዝለል ጀመርኩ እና የቴዎድሮስ ፀጋዬን ትንታኔ ብቻ ነው የምሰማው።
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የወረደብኝ
@AAb1977
@AAb1977 2 ай бұрын
He is trying to portrait as a real journalist But he sold his soul like Eskinder Nega for sure. (Martin Luther king Jr & Gandhi old school worshipers & dreamers) finally becoming a loosers.
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 2 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፋው ወጥሮ ወያኔ በጦርነት እንድታሸንፍ ሲሰራ ነበር።
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 2 ай бұрын
​@@danielassefa1209 የምንአባክ የሃሳብ ልዪነት ነው የምታወራው?? ቴድሮስ አስፋው እያለ ያለው እኮ ፋኖ አጅ ይስጥ አማራም የብልፅግና ባሪያ ይሁን ነው።
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 2 ай бұрын
የተለየ ሃሳብና ወግኖ መናገር መልካም ነው ወግኖ መበጥረቅ መዋሸት ግን ለወገነውም ጥፋት ነውየውሸቱ ብዛት ጥርጣሬ ውስጥ ይከታል እንደ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ሳይወግን መናገር ወይም ወግኖም ቅጥ ያጣ ውሸቱን ማቆም
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 ай бұрын
ርእዮት የአቢይ ፍላጎት በሚገባ አይተሀል።አንዲሁም የኢሳያስን ፍላጎት በአጠቃላይ የሁለቱን ጭራቅ ፍላጎት በሚገባ አስቀምጣችኋል።
@wediraya8369
@wediraya8369 2 ай бұрын
ቴዲዎች እንደ ሁልጊዜ ጥሩ ትንታኔና ሃሳብ ነው ያቀረባችሁት በጣም እናመሰግናለን በርቱ::
@Cripto244
@Cripto244 2 ай бұрын
ርዮት ሚዲያ እናመስግናለን
@WibanteAbate
@WibanteAbate 2 ай бұрын
ቴወድርስ ፀጋዬ ፋኖዎችን የምትረዳቸው ከድክመታቸው ነው ።ማወቅና የጋራ ጠላት ላይ ብቻ ማተኮር ሁሉም ከአንተ ጋር መጋራት ወቅቱ የሚጠይቀው ነው።
@asefatadele8645
@asefatadele8645 2 ай бұрын
Tedyochachin❤❤❤❤
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 2 ай бұрын
ውይ አንጄቴን አራሳችሁት ተባረኩ ምርጦች አድሜና ጤና ይስጣችሁ❤🎉
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤
@woldesralemekonen2223
@woldesralemekonen2223 2 ай бұрын
🎉😅😅😅😅😊😅😮😅😊😊😢😅 51:45 51:45
@asemashgebru659
@asemashgebru659 2 ай бұрын
Tady T is the bast we like hem the way he says ❤🙏👍
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውዶቻችን 🎉🎉🎉
@MrDagnu
@MrDagnu 2 ай бұрын
ተባረከ ቴዴ እስከዛሬ የኤርትራ ተገጣዮች አስመልክቶ ትምክታቸው ወይም የትግል ግባታቸው የሚቀዳው በበዕድ አገሮች በመገዛታቸው መሆኑን ማንም እንዲህ እንዳንተ ያሰመረበት የለም።
@asemashgebru659
@asemashgebru659 2 ай бұрын
Right now you’re right we have to be together together together Amhara and Tigray 👍👍👍🙏🙏🙏
@geberdinousman489
@geberdinousman489 2 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk u wish😂😂😂😂😂😂
@shewhat438
@shewhat438 2 ай бұрын
Amara Jil yimeslihal?
@IamTheChildOfGod2024
@IamTheChildOfGod2024 2 ай бұрын
I really like listening to you both. You both are amazing.
@BucheKiya-cp5hp
@BucheKiya-cp5hp 2 ай бұрын
ቴወድሮስ አስፋው ሌላው ኤርሚያስ ለገሰ ሰው መስሎ ርዮት ሰርጎ የገባ እየሆነብን ነው።
@asemashgebru659
@asemashgebru659 2 ай бұрын
I like tewdrs T
@philiposezewda2564
@philiposezewda2564 2 ай бұрын
Both Tedy thanks
@antenehkifle4085
@antenehkifle4085 2 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፋውን እያሳለፍኩኝ ነው ፣የሚቀጥለውን ነው የምሰማው፣
@walelign14
@walelign14 2 ай бұрын
ለምክርህ እናመስግናለን አልታየኝም ነበር ይሄም አለ ለካ
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ህግደፍ ማለት መርዘኛ ተመች ነው 😊
@ayamohammed6138
@ayamohammed6138 2 ай бұрын
We are not stupid same like your mind Eritrea for Eritrea
@yewbdarchekole4775
@yewbdarchekole4775 2 ай бұрын
ቴዲዬ❤❤❤
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 2 ай бұрын
Teddy the blind asked crucial question, Teddy the guy spoke the bitter truth. On this session, Reyot shot its leg. God bless the truth. Truth prevails.
@ThePhila85
@ThePhila85 2 ай бұрын
Tedi asitewaye neh betam enamesegnalen
@asemashgebru659
@asemashgebru659 2 ай бұрын
Tady T you are right everything you said we love you 🙏🙏🙏👍👍👍
@tesfalemgebresilassei5729
@tesfalemgebresilassei5729 2 ай бұрын
Good analysis as usual from reyot media ❤
@Falconsuper582
@Falconsuper582 2 ай бұрын
ሁሌታችሁንም እከታተላችኋለው እንኳንም አንድ አልሆናችሁም ቴዎድሮስ አስፈው እይታው ጥልቀትና ስፋት ያለው ስለሆነ ይመቸኛል
@abdellaabdu1631
@abdellaabdu1631 2 ай бұрын
ጥሩ ነው በውይይት መልክ ማቅረባቸሁ ቴድሮስ አስፉው በተወሰነ ደረጃ ዠዋዠዊ ቢጤ ጨዋታ በማያስታውቅ መልኩ አይብሀለዉ
@holly53
@holly53 2 ай бұрын
Pls leave him alone. It does not matter either you like his idea or not, but he has an absolute right to think and give his opinion. This is a democratic way and makes reyot media is one of ppl favorite . Why you expect him to have same idea with tedros Tesgaye? Do not forget both of them have their own experience and views. So respect others view pls.
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 2 ай бұрын
የመርህ ሰው ያሎናቹ ናቹ ለዛ ነው የቴድሮስ ለገስሀሳብ ይደበራቹ
@Mencho-Anulo
@Mencho-Anulo 2 ай бұрын
I like Daniel Kibret joke! For real.
@yaredyegezu3192
@yaredyegezu3192 2 ай бұрын
ይቅርታ እኔ ብቻ ነኝ የቴዎድሮስ አስፋው ትንታኔ ከሲሳይ አጌና እና ከሌሎች የመንግስት ደጋፊዎች ጋር እየተቀራረብኝ የመጣው ። ምንም አይነት ስትራቴጂካዊ ጥቅም የሌለው እንጃ ብቻ አልገባኝም
@Senait-Senait
@Senait-Senait 2 ай бұрын
ፍጹም ትክክል ነህ 100%
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 ай бұрын
በትክክል
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ ይሰማኛል።
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 2 ай бұрын
ትግሬ እኮ ነዉ ለአብይ ይማረክ እንጂ ህዝቡን እንደት ያዲን
@holly53
@holly53 2 ай бұрын
Ende sew yersu yehone hasbe Lenorew aygebam new yemtelute? Endet new sele hasbe nesanet sayredachu reyot yemteketayelut!
@helenemso32
@helenemso32 2 ай бұрын
TDF ❤❤❤❤❤❤
@NAZARETHTRUCKING
@NAZARETHTRUCKING 2 ай бұрын
ቴዲ አስፋው "ስልክ አለ"😂😂😂😂😂😂😂
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ 2 ай бұрын
ፍኖንአናቁእነተሰወቺ
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 ай бұрын
ቴዲ አስፋው ብልፅግና ብልፅግና እየሸተተ ነው፣ ትንታኔው ፣እይታው ሁሉ በጣም ነው የወረደብኝ
@johannestt
@johannestt 2 ай бұрын
ቴድሮ ተስፍየ: የኤርትራ መንግስት ወይደሞ ሻቡያን ለምንቀፍ ከበቄበላይ ማስረጃወች እያሉ የመንደር ወሬ ለማራገቡ መቸኮልህ እያሳነሰህ ነው:: እባክህ ከባልደረባህ ተማር:: ስድቦችህን ቆጥባቸው::
@tilahunayele8312
@tilahunayele8312 2 ай бұрын
To be seen. I strongly feel Gen. Tefera's move to FANO wil have a determental leadership rift.
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 2 ай бұрын
ርዕዮት የሀሳብ ቤት
@loveall360
@loveall360 2 ай бұрын
ጄኔራል ተፈራ ማሞ በል።
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 2 ай бұрын
የኢትዮጵያስ፡ብሄርትነት፡አቶ፡ቴዎድሮስ፡አፍቃሪ፡ሚኒልክ ኤርትራ፡ጠል፡አፍህን፡መክፈት፡ጀመርክ ኢሳያስ፡ከኤርትራ፡ህዝብ፡ላንተ፡ይቀርባሃል፡ ውሰደው፡
@YonaZamhara672
@YonaZamhara672 2 ай бұрын
ቴዲ አሰፋ ከኤርሚያስ ጋር የጓዳ ፍቅር ጀመርክ እዴ?
@tilahunayele8312
@tilahunayele8312 2 ай бұрын
... and I SUPPORT TA's position argument PP vs TPLF's election rift
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bobjaha4623
@bobjaha4623 2 ай бұрын
ቴዲ ጸጋየ ትልቅ ስህተት ሰራ የኤርትራን ወጣት ኩላሊት የሚሸጠው ራሱ ሻዕብያ ነው።
@Ofiin2977
@Ofiin2977 2 ай бұрын
Helo Evry one
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ233 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 2 ай бұрын
ሁሌም እናስባቸዋለን 😔 የወላጆቻቸው ሀዘን ሁሌም ፊቴ ድቅን ይላል😥
@endale7187
@endale7187 2 ай бұрын
ቴዲ አስፋው ፋኖን በተመለከተ ግልፅ ችግር አለበት :: በደምብ የሚታይ ነገር ነው !!!!
@humor1165
@humor1165 2 ай бұрын
He is anti amhara.
@KbroseTeklai
@KbroseTeklai 2 ай бұрын
ቴዲ ጥሩ ብልሃል። ግን ሊህቅ ብቻ ነው እንዲህ ያስባል ብለህ ታምናለህ?! እሚገርምህ ከደቡብ የመጣን አንድ ወታደር ምን አለን መሰለህ "ወንድሞቻችን እነዛ እንጂ እናንተ አይደላችሁም" ። ይህ ምን የሚሳይ ይመስለሃል?
@Falconsuper582
@Falconsuper582 2 ай бұрын
አትሳሳት የኮንጎ ችግር መሠረቱና ዋናው የምዕራባውያን ሴራ ነው የአካባቢ አገሮች የሴራው ተባባሪ ናቸው
@Habesha28
@Habesha28 2 ай бұрын
Eritrean’s diplomatic relations in the region is falling apart!
@mestadasfaw166
@mestadasfaw166 2 ай бұрын
የትግራይ እና የአማራ ሊህቃን የጦር አመራር ታዋቂ ሽማግሌዎች የገራ ህብረት ፈጥረው አንድነት መስርተው ካልተገኙ ብልፅግናን ማሸነፍ በተናጠል አይቻልም
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 2 ай бұрын
Tedy Asfaw is wrong
@humor1165
@humor1165 2 ай бұрын
many times
@shermekashebeta6680
@shermekashebeta6680 2 ай бұрын
ቴዲ ፋኖ በህዝብ ተቀባይነት እንደሌለ ለውጥ ማስረጃ ጠይውልን፣ የአየር ላይ ምስረታ ድጋፍ ለመስጠት የሚጋጋጥ ይመስላልና አንደኛውን እስክንድር ይንገስ ቢል ይሻለዋል።
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 2 ай бұрын
ጂል ሰገጤ
@shermekashebeta6680
@shermekashebeta6680 2 ай бұрын
እርዮት በሚያሳየው ነፃ የሐሳብ ፍሰት አለማድነቅ አይቻልም፣ ይህ ሲባል ግን መረጃና ማስረጃ ሳያስቀምጥ ፋኖን መርህአልባ አድርጎ መሳልና የእስክንድር ትግል ጠለፋ ጥብቅና መቆም አስነዋሪ ነውና ማስቆም ይገባል።
@Mencho-Anulo
@Mencho-Anulo 2 ай бұрын
ቴዲ by any means necessary እንዋጋ፣ አንድ ቀን የሰውን ሰቆቃ ብታይ ታዝን ነበር
@bird1144
@bird1144 2 ай бұрын
ድርድሩ በሰወስተኛ አገር መሆን አለበት
@humor1165
@humor1165 2 ай бұрын
Teddy T with all do reapect please fire Teddy A i don't want to hear him anymore.
@kibretdemelew5517
@kibretdemelew5517 2 ай бұрын
Reyot eytah dnk new
@bt5860
@bt5860 2 ай бұрын
please tewodros tsegaye fire tewodros asfawo he is far from logic and reality. le media ayimetinim.
@bt5860
@bt5860 2 ай бұрын
aye teddy asfawo tebik fano aa sigeba yane min endemiwutih alawukim
@abdellaabdu1631
@abdellaabdu1631 2 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፉው ምን ይሁን ነው የምትለው ህዝብ በጦርነት መድከም ከዛም በላይ መድቀቅ ይኖራል ስለዚህ እጅ ይስጡ ነው እራስ ማየት ማለት እንዴት ነው ሀሳብህ ተደበላልቋል ይሄአይነት ሁኔታ አናይብህም ነበረ ከቅርብ ገዜ ወዲህ ነው የዚህ አይነት ሁኔተ ያመጣሀሁ እስቲ እራስህን ፈትሽ ለፍኖየሰጠህው ምክር መሰል አስተያት ለራስ ከራስ አዎራ ቴዎ /አሰፍውን ነው የማወራዎ
@Mencho-Anulo
@Mencho-Anulo 2 ай бұрын
እኩልነት ወሒኒ ቤት ሆነብህ
@endalefituma8856
@endalefituma8856 2 ай бұрын
Tede.assw.you are right the best things in our country fano ,tplf and olf three of them better to perform in there region transitional administration with government party to be easy nations life otherwise war never be creat any solution.
@tilahunayele8312
@tilahunayele8312 2 ай бұрын
I strongly oppose TT 's push for war. Instead better to try the peaceful alternatives. Zat is to happen in z end.1:35:28
@andew2023
@andew2023 2 ай бұрын
ቴዲ አስፍው መቸ ነው እከክ የሆንከው
@Mike-yd1qb
@Mike-yd1qb 2 ай бұрын
Sorry to say that Tewodros is not only his eyes are blind.....but his heart is blind by hatred Eritrea and Eritreans..,
@Getamesay-w8i
@Getamesay-w8i 2 ай бұрын
ቴዲ የምትባል የብልፅግና ሰላይ ገረድ ፀረ ፋኖ ነህ
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 2 ай бұрын
Thankfully endet new be Dimts yemlkew
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 ай бұрын
እዲስ ጦርንት ጠብቁ ይበለን ይህ እኩይ አባይ እብይ እውን እንዴት ጠግቦአል እንዴት ቀብጦአል አይገርምም ??????????????????
@abduahmad4167
@abduahmad4167 2 ай бұрын
Teddy Tesfaye,no Ethiopian Airlines will lose a lot because of Eritrean airspace ban! It will force the airline to take a longer route to reach Europe and North Africa
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 ай бұрын
ቴዲ አስፋው ይሄን ሚዲያ አይመጥንም፣ የብልፅግና ተላላኪ ሆኖ ነው የመጣው
@coystemam4171
@coystemam4171 2 ай бұрын
somebody officially joined pp..prosperity party 😂😂😂
@ethioethio4061
@ethioethio4061 2 ай бұрын
ቴዲ አማራ ክልል ላይ ያለው ጦርነት እንዲቀጥል ያለው መጎምጀት እና ትግራይ ላይ ደግሞ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ያለው መጨነቅ ያስተዛዝባል
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 2 ай бұрын
በጣም
@Deganet
@Deganet 2 ай бұрын
Tigraya bijemere yetegraya haza endehzaba newu mizemetewu endenanate lehodu lesalata erasabersu aeygachima​@@tube-yn2ul
@mulughetahaile1812
@mulughetahaile1812 2 ай бұрын
ቴድሮስ፡አሰፋ፡የሚሉህ፡ልጅ፡አወኩ፡አወኩ፡ታበዛለህ፡ ስለ፡ኤርትራ፡ስትናገር፡ያንዘፈዝፍሀል፡ምን፡አይነት፡ቅናት፡ጥላቻ፡ነው፡ያለህ፡ይገባኛል፡ከቤተሰብህ፡ጋር፡የተያያዘ፡መሆኑ፡፡ተማር፡ከትላልቅ፡ፓለቲከኞች፡ከእነ፡ልደቱ፡የመሳሰሉት፡፡ያስታውቅብሀል፡ስለ፡ኤርትራ፡ስታወራ፡፡አንተ፡አደለም፡የዛሬው፡የትላንትናዎቹ፡ዘለው፡ዘለው፡አለክልከው፡አፋቸውን፡ይዘዋል፡፡ስለ፡ኤርትራ፡በጭራሽ፡ባታወራ፡ይሻልሀል፡፡ትልቅ፡ትንሽ፡እያልክ፡ማንን፡ልትክብ፡ማንን፡ልታወርድ፡፡ታሳዝነኛለህ፡ነገሩን፡ሽመል፡ወዲህ፡ቅዝምዝም፡ወዲያ፡ስታረገው፡ነገሩን፡፡
@rttr3992
@rttr3992 2 ай бұрын
Hegedef. 0000000000❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓❓❓💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ermiasmoges2071
@ermiasmoges2071 2 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፋው በድርድር ገና ልደቱ አያሌው ይመጣል ብሎ የበሬ እንትን ይወድቃል ብላ እንደምትከተለው ቀበሮ አንድ አይነት ነው።
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 ай бұрын
ቴዎድሮስ አስፋው ምናልባት የእይታ ችግር ከሆነ ከተወያያችሁ በሗላ አዳምጠው መልሰኽ ብዙ ግዜሆነህ ጭብጥ በሌለው ነገር ሀሳብ እምትሰጠው በይበልጥ ስለ አምሓራ ክልል(ፋኖ) በዚሁ ከቀጠልክ በትልቁ ዘጭ ማለትህ ነው እውነተኛው እና የአቋሙ ሰው ቴዎድሮስ ፀጋዬ ግን ዋጋህ ከፍታ ላይ ነው
@BirukTubes
@BirukTubes 2 ай бұрын
Teddy Asfaw, I think either intentionally or unintentionally your ideas, and suggestions are lopsided to 'Biltsigna' you better watch it if it is unintentional.
@timharmon10
@timharmon10 2 ай бұрын
በአእንድ አመት ተግል ይህን ሁኡ ያደረገ ፋኖ፣ መንግስትን የመጣል እድሉን አሳንሶ ማየት ተገቢ አይደለም፣፣ ትህነግ 17 አመት ሻእቢያ 30 አመት ታግለው ነው ለ ድል የበቁት፣፣ የውስጥ ሽኩቻ በ እንደዚህ ያለ ትግል ውስጥ ተጠባቂ ነው፣፣ ህዝብ ደከመ ከተባለ መንግስት ጠነከረ ማለት ነው? ቴዲ አስፋው 😂
@SamiDan-op8pt
@SamiDan-op8pt 2 ай бұрын
እዚህ ቤት ኮሜንት የምሰጡ ምድረ ደንቆሮ ናቹህ ስለዚህ እዴት የቤተ ሰብ ሁኔታ እደ ምፈቱ ኣስቡ እና ደሞ ቀጥላችቹህ ስለ ሃገር ታስባላቹህ እሺ ምክር ነው 😂😂😂 ካለዝያ ቤትህን ሳዘጋ ጥር ብለህ ኣገር ልትዘጋ ኣትችልም 😂😂😂 ሁለት ቴዲዮች ግን ሃሳባቹህ ሃሪፍ ነው ቀጥሉበት ❤
@yonsura8546
@yonsura8546 2 ай бұрын
Weshetam
@Mencho-Anulo
@Mencho-Anulo 2 ай бұрын
Teddy vs Teddy. ህዝቡ የተዳከመው ህወሀትና ፋኖ አራት ኪሎ የትግሬና አማራ ርስት ነው ስላሉ ነው። በምርጫ ተወዳደርና አሸንፍ፣ ይህ ባርነት ከመሰለህ ዳክር፣ ጦርነቱ squander ተደረገ ስትል ስሌቴ አልሰራም victim victim ልጫወት ጀመረህ፣ Squander ባታደርግማ ልታናፋ ከበሮ ልትደልቅ ነበር
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 2 ай бұрын
Tedros Asefa: We saw 3 leaders in Ethiopia. Is election by itself a guarantee for democracy? So what for Ethiopia? Don't be naive that PP also needs a leader that best fits for the interest of Ethiopia. So what is wrong for Eritrea? This is geopolitics.
@bt5860
@bt5860 2 ай бұрын
tewodro tsegaye ere ebakih zemedkun ena habtamu emibalutin dollar yategebachewon sewoch and belilin
@bt5860
@bt5860 2 ай бұрын
tewodros asfaw dont talk about amara. just speak abbt only tplf. wodedkim telahim fano begize hedet and yihonal yane min endemiwotih alawukim. tewodros tsegaye u r reasonable and and rational .
@betiiberii1698
@betiiberii1698 2 ай бұрын
wey tediye eju lay Guant enji minabatu neber! esuna gech mebarer alebachew!!
@abebechlema3671
@abebechlema3671 2 ай бұрын
አማራ እኮ ለአንድ አመት ሲዋጋ ነበር ተፈራ ማሞ አሁን ምን ኡየህና ነው ድርድር።የምትመክረው
@rashabesha6101
@rashabesha6101 2 ай бұрын
Abiy should be eliminated from power by any chance then we can talk about how to survive , justice etc
@Prosperityfirst
@Prosperityfirst 2 ай бұрын
Young Tewodros is afraid of his masters to say the truth 😂😂😂😂😂😂😂😂
@shewhat438
@shewhat438 2 ай бұрын
Aleqlaqi hula werada sew ende tiliq sewoch saweru
@HailesilasieAsmelash
@HailesilasieAsmelash 2 ай бұрын
Hwehat bemdr motew katekeberu futuran kedamiw sayhon aykerm
@FasilYohannes-l8b
@FasilYohannes-l8b 2 ай бұрын
ሻብያ አብይን የሚፈልው ትግራይ ለማበርክ ነው አብይ የሻብያ ተቃዋሚ እየረዳ ኢሳያስ አብይን ለማጥፋት የማይገባበት ጉድጎድ የለም ኢትዮ የሁሉ አቅም ይዛ ሻብያን ኢትዮ አዳኝ ነው ያለው አብይ እውነት ኢት ያሻግራል?" ።
@GizachewAlgaw
@GizachewAlgaw 2 ай бұрын
Tedy asfaw be amhara hizb tigl etsetsoch lay bicha gizehn eyatefah endehone betedegagami eyayenh new, chigrh min endehone algebagnim, kante beteshale tedy tsegaye ye amhara hizb kusl gebtotal
@humor1165
@humor1165 2 ай бұрын
He has anti amhara views i watched for long time.
@AdaneTilahun-j6l
@AdaneTilahun-j6l 2 ай бұрын
Tedy T ewinet jegina neh.....mirit amelekaket.......Tedy A gin ye Amara tilachah asitawekebih.....dirrom ayimechegnim eyitah yezarew degimo beza........Tedy Agena asafari....sisayin Agenan asinakew.....duldum
@asemashgebru659
@asemashgebru659 2 ай бұрын
No Taft Asfaw don’t say that you always not right please you’re liyer.
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 2 ай бұрын
🔴 አስፉው መረጃ አለኝ እንዲ አይደለም እንዲያነው መረጃህ ከየት ነው ከኦነግ / ብልጥና ነው እዚ የቀረብከው ያለህን መረጃ ልታቀርብ እንጂ ልትቀደድ አይደለም ⁉️ 🟢 T.T የ ርዮት መርህ በዚ ውሸታም በጣም እየተጣሰ ነው 🟢
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 2 ай бұрын
ህወሓት ተደራድሮ ያመጣው ለውጥ አለ? እንዳውም ?
@ethioethio4061
@ethioethio4061 2 ай бұрын
ጦርነቱ መካከል ለነበሩ ሰላማዊ ሰዎች በሞት እና በህይወት መካከል የደቂቃዎች ልዩነት ለሆኑበት ሰው ጦርነቱ በመቆሙ ብቻ ምን ያክል እፎይታ እንደሆነ ይረዳዋል እሩቅ ያለው ደግሞ ይሄ ስሜት አይገባውም
@tilahunayele8312
@tilahunayele8312 2 ай бұрын
FACT: Woyane is z source of our miseries today not Abey. 2, Abeys imature political leadership has contributed added up to z misery we are in today. 3. TPLF:s rigid political stand is still a treat for peace in Tigray/Ethiopia
@Mencho-Anulo
@Mencho-Anulo 2 ай бұрын
TAsfaw you’re good at anchoring the vindictiveness of your “boss”. He was a turncoat Amhara lover until Fano seized Mekelle. Now he’s acting as Amhara/Fano lover only to settle scores with Amhara. You say negotiation is imperative but boss dislikes that settlement. He wants Amhara to bleed.
@endalefituma8856
@endalefituma8856 2 ай бұрын
In common understanding by the way guys do you believe as media man only opposition thinking or broadcast as such can it be creat greater value? Insens of you or country? Specifically you telephone T. No more than insulting others or only your view points corner spot to be them only but better to imagine the whole nations and national
@habtezghiatobrhan726
@habtezghiatobrhan726 2 ай бұрын
Kkkkk Aye Wigin kkkkkk
@HailesilasieAsmelash
@HailesilasieAsmelash 2 ай бұрын
Blstgna lemetal mnm miknyat yelachewm lemn bibal fano yetekaukomebet miknyat tegaru bemetlatu enji mnm root cause nrot alneberem slezi yetekuakomet miknyat new mefthewm yemiyasgegnew
@keseteisak4547
@keseteisak4547 2 ай бұрын
6
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 213 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 335 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 25 МЛН