ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌና ሣምራዊት ደመቀ እንኳን ለዚህ ትልቅ ቀን አበቃችሁ!ሙሉ የ ሰረግ ስነስርዓቱ በ AD pictures YouTube Chanal Live…

  Рет қаралды 85,644

AD Pictures

AD Pictures

2 жыл бұрын

Пікірлер: 255
@user-tu9rp3sm5u
@user-tu9rp3sm5u 2 жыл бұрын
ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት💕❣️❤️❤️👏👏👏👏👏 የኛ እንቁ እንኳን ደስ አላቹ
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
ዉይ እድለኛ ሴት ነሸ እሱን የሰጠሸ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሄኖክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@besaqneber
@besaqneber 2 жыл бұрын
እሱም ዕድለኛ ቢሆን ነው አገልግሎቱን የምትጠብቅ እህት የሰጠው! ይሄን ሁሉ ዘመን በክብር ጠብቃ ያቆየችው እሷም የተባረከች ስለሆነች ነውኮ?
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
Thank you
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
Ya both are lucky 🙏💜
@bettywhaile6064
@bettywhaile6064 2 жыл бұрын
But I 7i 7AM I
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
በጣም
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስታዬን በምን ቃል ልግለፀው መምህሬ በማርያም ሰው የደስታ እባ ያነባል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤በጣም ነው ደስስስ ያለን እኛ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ከሰማን ቀን ጀምሮ በየሚዲያው ደስታችንን የገለፅን እንገኛለን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክ ወይኔ ታድለን ሌላኛው የተዋህዶ እንቁ ዲያቆን ሊወለድልን ነዌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሙሽራችን የተዋህዶ አርበኛ ትሁቱ መምህራችን እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አበቃህ አደረሰህ እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ሙሽሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቃና ዘገሊላ የተገኙት እናትና ልጁ ከደቀመዝሙሩ ጋ ይገኙልን በዚ ሰርግ ቤት❤❤❤❤ሁሉ ይሙላ ጎዶሎውን እመቤታችን ቶሙላልን እሰይ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽራዬ ሙሽራው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስስ አላቹ በድጋሚ❤❤❤❤❤❤🙏
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 2 жыл бұрын
💕💕💕
@elsabettsegaye9966
@elsabettsegaye9966 2 жыл бұрын
ትክክል በእውነት ደስታ ያስለቅሳል የሚባለው ለካስ ይሄ ነው እኔም እንባዬን መግታት አልቻልኩም በደስታ እልልልልልልልልል
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ሰዎች ተረገጉ እድለኛ ነሽ ምናምን አትበሉ አርፈን መልካም ምኞት እንመኝ ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እሱ ነው የሚያውቀው መምህር እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ
@danielabreha5834
@danielabreha5834 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
እሷስ.ምንይወጣላታል.ማርኮናት.ሰውደሆነ.የሚለውአያጣም
@hewan5884
@hewan5884 2 жыл бұрын
Ewunet new
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
በትክክል ሰው አንዳንዴ የሚሰጠው አስተያየት
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
@ethio ዮስቲና እግዚአብሔር ይስጥሽ!ህዝቤ በተለይ ሴቶች በጣም ሀብታም እና ታዋቂ ሰው ማግባት እንደ ተአምር እድል የሚቆጥሩ ስለሆኑ ነው ሚያሽቃብጡት ሰው መሆኑን እረሱ ደካሞች! እምናከብረው መምህር ነው እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ መልካም ጋብቻ እላለሁ በበኩሌ።
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስ አለህ እንቁ መምህራችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ😢😢😢😢😢
@gez3420
@gez3420 2 жыл бұрын
እንካ ደስ አላችሁ :: ጋብቻችሁ የብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያዲርግላችሁ:: በሻ ጣፍጭ አንደበት የምታስተምርው እመቤታችን ማርያም ትምህርቶች ልክ ሁሉ እመቤታችን ከልጂ ጋር እንደቃለ ዘገሊላ ሰርግ እንደተገኙ ሁሉ በእናንተም የደስታ ቀን ከእናንተም ጋር ናቸው 100% 💒💒💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
በታላቁ መምህራችን አይን ታይቶ መንፈሳዊ መስፈርቱን አሟልቶ መገኘት መታደል ነው!! እሱም ታድሏል ያንን የምታሟላ መልካም ሴት ስላገኘ! 😍
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Betkkl mar
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ክክክክክ መስሎሻል አዳሜ ያስተማረው ሁሉ የሚያስተምረውን የሚኖር በህይወቱ አይይይ ለማንኛውም አታካብዱ በስሜት ልጁን ከመላእክት ጎን አታስቀምጡት እንዳትጥሉት ሰው ነው እንደሰው ነው የሚያገባው የሚኖረው አከተመ። ሰውን አክብዳችሁ ጣራ አትስቀሉ አንድ ነገር ስታገኙ አውርዳችሁ ስለምትፈጠፍጡት ትጎዱታላችሁ ህዝቤ አስተውሉ ረጋ በሉ እሽ።
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
@@ethiosenytube2138 ማንም ከመላዕክት እኩል አላደረገውም እህቴ:: እንደኛው ሰው እንደሆነ እና ሊሳሳት እንደሚችል አልጠፋንም እኮ:: ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ እንደሚል ቃሉ.. እኛም እስካሁን ባየነው ደስተኛ ነን! ምግባሩን ይኸው እያየነው ነው! ከድሆች ጋ ሰርግን ማረግ ቃሉን አስተምሮን ነበር እና እየተገበረው ነው: እግዚአብሔር ደግሞ መጨረሻውን ያሳምርለት! ይኸው ነው!
@solianaberihun
@solianaberihun 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ውድ መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና መምህርት ሣምራዊት ደመቀ
@selamawityimenu8512
@selamawityimenu8512 2 жыл бұрын
ስትታይ ግርማዋ የሚያስደነግጥ ነው ሣምሪዬ ስታምሪ .....እንኳን ደስአላችሁ ሙሽሪት ሙሽራ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ ውዱመምህራችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በመቀጠል ኮሜንታሮች ተረጋጉ እንጂ ታድለሻል የሚለው የእናንተ ከመውደዳችሁ የተነሳ ነው ግን እሱም ታድሏል በእግዚአብሔር የተመረጠች ሴት ለሱ ስለታጨች
@hiwothiwot5439
@hiwothiwot5439 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለህ መምህር የአረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህር በደስታ ብዛት ቃል አጣሁ ዉዱ መምህራችን
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 2 жыл бұрын
እንደው ምንኛ ብትመረቅ ነው ይሄን ወርቅ የሆነ ሰው ያፈሰችው 🥰🥰🥰
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Ewntshen new
@eyu4059
@eyu4059 2 жыл бұрын
ምናልባት ከሷ በፊት እርሱን በብዙ ነገር ስለምናውቀው እና ሰለምንወደው እርሱን እደነቅን እሷን ልትደነቅ ልትሞገስ እና እርሱንም እድለኛ ነው ልንል ይገባል ። እሱ የሚፈልጋትን የእንስት አቋም ይዛ እና ሆና ስለተገኘች 🥰
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
Werk hona sletegegnech newa
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
ደግሞ በስም ማክሼሽ ናት ሳምራዊት ደመቀ እሷም ያማረ ማንነት የአለምም ጥበብ የሞላባት መምህርም ሞገሱን ነው ከእግዚአብሔር የተቀበለው!!!
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልደስ ደሰ ደስ ደስ አሜን ሃሌ ሉያ ይህን ሁሉ መልካም ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መካሪ አስተማሩ ዲያቆን መምህር ወንድማችን ትዳር ህን ይባርክልክ ብሩክ ዲያቆን ወንድሜ ደስስስስስስስስ ስትሉ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን ሳቂታ ፈንድሻ ሚስት ለሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
ሰርጉን አቅርቡልን አብረን እንታደም 🙏😍 እንቁ የተዋህዶ ልጅ እንኳን ደስ አለህ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
መምህሬ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ እመብርሀን ትዳራቹ ትባርክላቹ አሜን አሜን አሜን
@betelmeqdes1672
@betelmeqdes1672 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን ለዚህ ክብር አበቃህ መምህራችን
@abebabilatu5042
@abebabilatu5042 2 жыл бұрын
ስለ ኹሉም ነገር ቸሩ አምላክ ይመስገን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
በተስፋ እንጠብቃለን የኛ እንቁ መምህር
@elsabetadane1132
@elsabetadane1132 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስ አሎት ረቡኒ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደስ አለዎት። ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋከብት ይብዛ🙏🙏
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
እልእልእልእልእልልልልል ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን:: የአብርሐም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ::
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 жыл бұрын
የታደልሽ ሙሽራ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረከዉ የእኛ እንቁ መምህር
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርው ቤታችሁ በእግዚአብሔር ይባርክ
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህራችን እንዲሁም መምህርት እህታችን ሳምራዊት ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
ዋውዋውአኳንደስአላችሁትዳራችሁንእግዛብሄርይባርክላችሁ..ለኛለስደተኞችእግዛብሄርማረፊያችንንያዘጋጅልንእደቸርነቱ
@Lidiage2006
@Lidiage2006 2 жыл бұрын
Betam Des yilal inkuan lezih kibir bekachihu
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ መምህር ወልዳችሁ ሳሙ ደስስስ ይላል
@belayneshayalew4122
@belayneshayalew4122 2 жыл бұрын
የኔ ህይወት ቀያሪ አባት እ/ር ይባርካችሁ።💟
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ያበቃችሁ
@saramekryow6369
@saramekryow6369 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እሱን የስጠሽ እግዚአብሔርን አመስግኛ መልካም ጋብቻ ደስ ብሎኝል
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 жыл бұрын
በዶኪማስ ቤት የተገኘች እናት ባዶውን ጋኖች በምልጃዋ ያስሞላች እናታችን እመ ብርሃን ትገዝኝልህ በሰርግህ ቀን ።
@senayetgonder-youtube5458
@senayetgonder-youtube5458 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህር
@belayneshayalew4122
@belayneshayalew4122 2 жыл бұрын
አደራ የቀጥታ ስርጭቱ ነገር ይታሰብበት 💟እንደዶኪማስ ዘርግ የምትወዳት እኛም የምንወዳት ቅድስት ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ትባርካችሁ💟 እልልልልልልልልልልልል.....😍😍😍😍
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
እይጠበቅን ነው አይጀምርም እንዴ... ከጠዋቱ 11 ሆነ እኮ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ለዚ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያላችሁ
@farida1771
@farida1771 2 жыл бұрын
እደለኛ ነሽ ምን ብለሽ ብትፀልይ ነው ግን ይህን የመሰለ ትሁት ልጅ የሰጠሽ መታደል ነውእግዚአብሔር አምላክ ትራዳቸውን ይባርክላቸው
@desalezinabu8790
@desalezinabu8790 2 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመቤታችን ከልጃ ጋር ትባርካችሁ።
@eldanatube68
@eldanatube68 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ መምህር እንወድካለን
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ወይዘሮ ሳምራውይት መምህራችን ሔኖክንን በስስት አይናችን የምናየውን ላአቺ ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን የአብረሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 2 жыл бұрын
በምን ቃል ልገለፀው ደስታየ ተመስገን አምላኬ ውዱ መምህሬ እንኳን ለዚህ የክብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u 2 жыл бұрын
መምህሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ እፍፍፍፍ 🥰🥰🥰
@selinawendye7320
@selinawendye7320 2 жыл бұрын
ስትፀልይ ምን ብላ ይሆን እንዲህ ፈጣሪ አብዝቶ የሰጣት ምን ብላው ይሆን ፈጣሪዋን መልካም የትዳር ዘመን
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
እሰይ እልል ተመስገን እህታችን አንቺም ብሩክ ሁኚ ብዙልን
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 2 жыл бұрын
Tdarachun ye abreham &sara yadrglachu !!! Amen amen amen
@feveng7261
@feveng7261 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ያአብሪሃምና ሣራ ገብቻ ያድሪግለቸው
@tsionfar3924
@tsionfar3924 2 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው በእውነት የተመረኝሽ ነሽ እማምላክ ከናተ ጋር ትሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም በጣም በጣም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@haimanottube
@haimanottube 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህር አባታችን ሁል ጊዜ ቃለ እግዚአብሔርን የምትመግበን መምህራንችን እንካን ደስስስ አለህ እንካን ለዚች ቀን አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ሙሽሪት ግን ለስንት አመታት ሱባኤ ይዛ ይሆን መምህራችንን ያገኘችው???ጠይቃችሁ ብትነግሩኝ በወደድኩ ነበር።
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
መምህራችን ሄኖክእትኳንደስአለህ እመብርሀንጋብቻችሁትግባቸሩመዳሀኒአለምይቀዱስላችሁ ደስአላት ቤተክርስቴያን በጣም ደስአላት ሙሽሪት ሙሽራዉ ልጆቻ በተክሊል በቁርባን ተዋሀዱላት
@hanaephraim6994
@hanaephraim6994 2 жыл бұрын
መልካም ካብቻ መምህራችን የ አብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመ አምላክ አትለያቹ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
ደህናሁነሺ ሳቂ ውዴ የተዋህዶን ንቁአግተሺ እድለኛነሺ እግዚአብሔር አምላክ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 2 жыл бұрын
እመቤቴ በሕይወታችሁ ሁላ ትኑርበት ጠባቂያችሁ አይዘንጋ ልጄ በርቺ መንገዱ የቀና እንዲሆን ያንቺ ድጋፍ በእምነትሽ ፅናት ያስፈልጋል ሽፍን እንዳላችሁ ሚዲያ ሳያያችሁ ብትሞሸሩ ደስ ባለኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ከናንተጋ ይሁን ያባቶቻችን አምላክ ጅማሬውን ብቻሳይሆን ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ሄኖክ በጣም የምሳሳለት ልጅ ነው አንተምበርታ ሁሌም በመስኮት እንድናይህ በቃ በርቱ ጠንክሩ
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
እሰይ የኛ እንቁ እልልልልልልልልለልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾አሜን
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 2 жыл бұрын
ታድለሽ 💕ይኤንን ዉድ የሆነ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ያንቺ ስለሆነ 💓
@meesan6440
@meesan6440 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምሕሬ
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብርሃ ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ሙሽሮች እንኩዋን ደስ አላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ እመቤቴ ዘመናችሁን ትባርክ 🙏🙏🙏 አርቲስቶች ደግሞ እስኪ አንዳንዴ እንኮን ብሬክ ውሰዱ እስኪ አሁን ስጦታችሁን ልክ እንደሌሎች ጎደኞች እና ቤተሰብ በውስጥ መስጠት አትችሉም ነበር❓ወይስ በየመድረኩ እኛው በሰልፊ እንሩጥበት ነው❓ሱስ ሆነባችሁ❓ በሰርግም በምርቃትም በለቅሶም በቸርችም በመስጊድም ❓አደከማችሁን
@mariammariam7021
@mariammariam7021 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ መምህር ሄኖክን የሰጠሽን አምላክ አመስግኚው የምር መመረጥ ነው ድንግል ማርያም በልጅ ትባርካችሁ እንቁ መምህራችን እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
ረቢ♥♥♥♥ መምህርዬ
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ ያብረሀምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
hene i wish u a happy life with ur lovely wife,i have taken so many great life lessons.u r the icon of our church,May God bless ur life.she is drop-dead gorgeous.love uuuuuuu guy's
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
መምህራችን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 2 жыл бұрын
የነእቁ መምህር
@hanakiya7711
@hanakiya7711 2 жыл бұрын
Tdaracuh ybareke memher
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
"ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ተቀበለ" መ.ምሳሌ 18:22 ይህ ቃል ህያው ነው
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 2 жыл бұрын
የምንወድህ የምነከብርህ መምህሬ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ 💕💕💕
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
እኳን ደስስስ አለዎ መምህራችን እደት ደስስስስ እዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 жыл бұрын
እልልልልል ይክበር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ለዚህ ቀን ያበቃቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@eyarisethhatta9140
@eyarisethhatta9140 2 жыл бұрын
የአብረሀም እና የሣራ ያርግላቹሁ
@ameenaameena4364
@ameenaameena4364 2 жыл бұрын
Amen
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
በውነት በጣም እድለኛ ሴትነሽ እመቤቴን የሚወድ ባልነው የሠጠሽ እንኳን ደስስስስስ አለህ መምህር ለሁለታችሁ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@leewon4527
@leewon4527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ መምህሬ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 жыл бұрын
መምህራችን ደስታክ ደስታችን ነው ። እንኩአን ደስ አላችሁ !! መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!!
@anafsiwakexpress
@anafsiwakexpress 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
@hilinatube8730
@hilinatube8730 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህር
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህራችን እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እደት ደስ ይላል እኛ ሴቶች ይሄ ክብር ቀርቶብን የተቀደሰዉን ሰዉነት ልብስ አልቧ እየሄድን ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_ ❤️❤️❤️
@YH-mu7gm
@YH-mu7gm 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደስ አለ፣ እግዚአብሄር ትዳርህን ይባርከዉ
@abigetasewabigetasew3318
@abigetasewabigetasew3318 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል መምህሬ ቃለ የለኝም እኔ ሳገባ እራሱ እንደዚህ የምደሰት አይመስለኝም ደስታየ ወደር አጣ በቤታችሁ ፍቅር ይግባ
@mahlettejo1670
@mahlettejo1670 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ። የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። መልካም አስተማሪአችን። በህይወትህ ሙሉ መልካሙን ያድልልን አሜን።
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 2 жыл бұрын
እድለኛ ሴት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤️❤️❤️የአብረሀም እና የሣራ ያድርግላችሁ❤️❤️❤️❤️
@regbtube0000
@regbtube0000 2 жыл бұрын
እሱም እድለኛ ነው በዚህ ጊዜ ክብሯን ጠብቃ ክህነቱ ለማስቀጠል እግዚአብሔር የሰጠው አካል ማግኘቱ!!! በአሁኑ ጊዜ እኮ ስንት ክህነቱን ላለማጣት ድንግልናዋን የጠበቀች ሴት በማጣት የሞላው የደላው ክህነቱን የጠበቀ ሳያገባ የቀረ ስንቱ ነው!!!
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Ellllllllllllllllelllllllllllllllll muwsherte kojo tebareki memrerachn dese belonal enkwane dese aelachu
@marthachane9777
@marthachane9777 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው እርሱ የሚከብርበት ትዳር ይሁን ይህን ላደረገው ጌታ ሀሌሉያ ብያለው እንኳን ደስ አላቺሁ መምህር❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር ❤❤❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህሬ የኔ አባት!
@thetnaatinafu9991
@thetnaatinafu9991 2 жыл бұрын
Enkuan des aleh enkuwe memehrachen
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 2 жыл бұрын
መታደል ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ 🤲🤲💕💕💕💕💕💕እንቁ መምህር ለኦርቶዶክስ እንወድካለን💐💐💐💐
@SefereSelam
@SefereSelam 2 жыл бұрын
Congratulations and may God bless your marriage.
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
I love this video and mezemur 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜 God bless you both
@user-pc8ln5uu5n
@user-pc8ln5uu5n 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏
@tigestyerga5745
@tigestyerga5745 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ለዚቀን አደረሳቹ መልካም ጋብቻ
@misawarku596
@misawarku596 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል እንኳን ደስ አለህ መምህር ሔኖክ😢😢😢👏👏👏👏👏
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
ውድ ጥሁም ልሳን ቃለ እግዚአቤርን የምታጣፍጥ ብሩክ ቅድሰ ወንድም እንኳን ደሰ አለህ ዘመንህን ይባርክልህ ፍፃሜአቹህን ያሳምርላቹህ እንኳን ደሰ አላቹህ እማምላክ ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን
@ninjago9518
@ninjago9518 2 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@edomanbese3810
@edomanbese3810 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲሉ በማሪያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e 2 жыл бұрын
መምህራችን ❤እኳን ለዚህ ❤አበቃህ❤እግዚአብሔር❤ ይጠብቃችሁ❤ሙሽራየ ❤ሙሽራው❤🙏🙏🙏
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h 2 жыл бұрын
እንኳን ደስሎት መምህር የአብራሃም የስራ ጋብቻ ይድርግላቹሁ ታምራላቹሁ
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እለን መልካም አስተማሪ ልኡል እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ ጤናኛ ልጆች ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ተባረክ
የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
8:11
AD Pictures
Рет қаралды 215 М.
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 114 МЛН
Liya & Sami live wedding
10:52
AD Pictures
Рет қаралды 481 М.
Liya & Sami live wedding
31:20
AD Pictures
Рет қаралды 297 М.
የሰርግ ዝማሬ part 1
16:23
AD Pictures
Рет қаралды 37 М.
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 7 МЛН
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 14 МЛН