ዶ/ር ተስፋዬ ሮቤሌ ተጋለጡ"ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ" ማለት ሦስት አካላትን ያሳያልን? ቄስ በረከት ማቴዎስ

  Рет қаралды 6,616

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Күн бұрын

#ከእግዚአብሔር_ከአባታችን_ከጌታም_ከኢየሱስ_ክርስቶስ_ማለት_ሦስት_አካላትን_ያሳያልን? #ዶክተር_ተስፋዬ_ሮቤሌ
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/Letthewor...

Пікірлер: 104
@maleda_sports
@maleda_sports 4 ай бұрын
በረከት ንሳሓ ግባ ወደ ካድከዉ ወደ አብና ወደ መንፈስ ቅዱስ ተመለስ በአንተ አንደበት የመጠራት የለበትም ደ/ር ተስፋዬ ሮበሌ የተከበረ የእግዚአብሔር ሰዉ ነወ።
@faresdegu392
@faresdegu392 3 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ዶ/ር ተስፋዬ እጅግ ምናከብረው ሰው ነው
@davidabera194
@davidabera194 2 ай бұрын
ቤኪ እግዚአብሔር በመያልቀው በረከት ይባርክ ❤🎉❤🎉
@yabetstemesgen
@yabetstemesgen Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከእንደዝህ ኣይነት ጨለማ ስላመለጥኩኝ እየሱስን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው! ወንድም በረከት እየሱስ ከማያቀው ጸጋው አብዚቶ ይጨምርልህ እናመሰግናለን!!!!!!❤😊😊🎉
@asermerdekiyos9510
@asermerdekiyos9510 2 ай бұрын
Mejemeria ppeh ly yalew sweye doctorenat aragaget 😂be tegeletelegn weshet sewash yenoral tefetehal ena temeles
@adisubirhanu7435
@adisubirhanu7435 Жыл бұрын
God bless you brother!
@yididyamaryihun7982
@yididyamaryihun7982 Жыл бұрын
ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ 👐
@me572
@me572 Жыл бұрын
Bless you brother 🙏
@EsayasGebremicheal
@EsayasGebremicheal Жыл бұрын
ተመቸኸኝ ፈጣሪ ይባርክህ
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 Жыл бұрын
እውነት ያሽንፋል። “ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።” ሉቃስ 21፥15 ይህ ተሰጥቷል።ተባረክ ወንድም በረከት!
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
1Jn 5:7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one. 1Jn 5:8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one. ከላይ በእንግሊዘኛ የተፃፈው በድሮው የቁም ጽሁፍ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል 1ኛዮሐ 5፡7 - 8 በድሮው የቁም ጽሁፍ እንዲህ ይላል በሰማያት የሚመሰክሩ ሦስት አሉ እሊህም አባት፤ ቃል (የእግዚአብሔር ቃል የተባለው ኢየሱስ - ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል(ራዕይ 19፡ 13)፣ እና መንፈስ ቅዱስ ይልና እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ይላል አንግዲህ መቀበል አና ማመን የናንተ ድረሻ ነው፡፡
@ermiasabera4000
@ermiasabera4000 Жыл бұрын
ወ/ም በረከት ተባረክ ።
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Жыл бұрын
ካዝክውሻት ትምህርት ያዳናን የሱስ ይባሬን ታማስገን የሱስ 🙌🙌🙌
@demiseberiso2531
@demiseberiso2531 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@SisaymerkinMeleku
@SisaymerkinMeleku 6 ай бұрын
God bless you
@petrosdemisew9911
@petrosdemisew9911 Жыл бұрын
Brother Bereket ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። 2ኛ ቆሮ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ ⁵ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
@kaleabtadele-xs8ul
@kaleabtadele-xs8ul Жыл бұрын
ወንድም በረከት በርታ በጣም ብዙ ነብሶች ከጭለማ እየወጡ ነው ኢየሱስ ይባርክክክ እውነት ሁሌም እውነት ነች ታሸንፋለች ትምህርትክን ስሰማ የቆምኩበትን እውነት መዳኔን አደምቃለሁ ተባረክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን። ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36 34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ። 36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ። ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ 4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል። 5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው? 6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል። 7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤ 8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። 9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል። 10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል። 13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? 14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ። ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት 2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18 16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም ዮሐ 17፡ 20 - 23 … አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?! ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል ሌላው ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር። እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 1Jn 5:7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one. 1Jn 5:8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one. ከላይ በእንግሊዘኛ የተፃፈው በድሮው የቁም ጽሁፍ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል 1ኛዮሐ 5፡7 - 8 በድሮው የቁም ጽሁፍ እንዲህ ይላል በሰማያት የሚመሰክሩ ሦስት አሉ እሊህም አባት፤ ቃል (የእግዚአብሔር ቃል የተባለው ኢየሱስ - ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል(ራዕይ 19፡ 13)፣ እና መንፈስ ቅዱስ ይልና እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ይላል አንግዲህ መቀበል አና ማመን የናንተ ድረሻ ነው፡፡
@samueljoseph529
@samueljoseph529 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ቤክ❤❤❤
@AbinetMesele-yq3ju
@AbinetMesele-yq3ju Жыл бұрын
Eyesus yebarkihe beke ..., Egname enifaligalen applicationun endehe miyasiradani
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
God bless you dear brother!
@AmaniEsayas
@AmaniEsayas Жыл бұрын
Beki God bless you, btm des yemil masireja nw tsegawun, yekalun fichi chemiro, chemiro yabiralik, bertalin ignam keinante gar nen ayizuachihu.
@Zakariya-z3j
@Zakariya-z3j Жыл бұрын
God bless you bro
@tagetage
@tagetage Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዎንድማችን❤❤❤❤❤❤❤😮😮
@tedilatamiru-wl3lu
@tedilatamiru-wl3lu Жыл бұрын
ቤኪዬ እየሱስ ይባረክህ
@BizuneshAsefa-uq6oo
@BizuneshAsefa-uq6oo 5 ай бұрын
❤Tebarik bebiu,,,,
@ነግስትእየሱስወገየከፈለየ
@ነግስትእየሱስወገየከፈለየ Жыл бұрын
ተበረክ በርከት እየሱስ ይበርክ❤❤❤❤
@sarahsafira8249
@sarahsafira8249 Жыл бұрын
geta yesusi yibarekachu tebareku❤❤❤❤❤
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ወንድም ቤኪ ❤❤❤❤
@cherinetshambel4972
@cherinetshambel4972 Жыл бұрын
Geta yikir yibelih,,,,,,sebaliyos ye setan timirt
@mohamedhusien3808
@mohamedhusien3808 Жыл бұрын
Yes
@KasiyeTesema
@KasiyeTesema Жыл бұрын
Ye ewket gap ale. Lelaw Dr Tesfaye endihu difin yale tilacha alebet beteley kes teklen betam new mitelachew .
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787 Жыл бұрын
❤የ sharpes rule ✍️(2-6) ብትጋልጽ መልካም ነው???? ወ/ም ቤክ!! አመሰግናለሁ ❤❤
@filatefiche5918
@filatefiche5918 Жыл бұрын
God bless you abundantly Bro Beko.
@salamedagafa151
@salamedagafa151 Жыл бұрын
Amen.tabaraku.abatochi.achine❤❤❤❤❤❤
@GDM82879
@GDM82879 Жыл бұрын
“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።” - ዮሐንስ 17፥22-23
@فاطمةسس-ش9ب
@فاطمةسس-ش9ب Жыл бұрын
አይ ወንድማችን ቤኪዬ ኢየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤
@belexchbelexch5714
@belexchbelexch5714 Жыл бұрын
Yegrmal,yweshi,temrt,wodemi,beki,tabarki❤❤❤❤
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekelewana5246
@bekelewana5246 Жыл бұрын
በውጭም በውስጥም አሉን እኮ የጥንቱ የሐዋርያት ትምህርት ሳይዛነፍ የሚሰብኩ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች።ከውስጥ እንደነ ኤልያስ ሽባባው ከውጭ እንደነ ወንጌላዊ በረከት እንደ ቄስ መዝገቤ እንደነ ምህረት ተክለማሪያም ገዛኸኝና ሌሎችም ስለ እናንተ ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስ ባረክሁት።
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
The black and white dog this sentence is telling us about one dog whereas the black and the white dogs sentence tells us about two dogs that is why two definite articles are used ቄሱ ወይ አለማዊ ትምህርት ተማር አለበለዚያ እንዲገለጽልህ ጊዜ ወስደህ ጹም ጸልይ ወይንም የኢንግሊዘኛ መምህር ጠይቅ ሁለት ድፊኒት አርቲክል መጠቀሙ ነው ውሾች እንዲል ያስገደደው ሚዛን የማይደፋ ነገር እያመጣህ እራስህ ስትህ ሌሎቹን የምታስት
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን። ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36 34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ። 36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ። ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ 4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል። 5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው? 6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል። 7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤ 8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። 9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል። 10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል። 13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? 14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ። ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት 2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18 16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም ዮሐ 17፡ 20 - 23 … አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?! ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል ሌላው ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር። እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
@EthiopianEthioppabsl-hg2nl
@EthiopianEthioppabsl-hg2nl Жыл бұрын
ቤኪ ተበሬኪ
@biruk8617
@biruk8617 Жыл бұрын
God bless u Bro. Details of the word! Word for Word, plain and simple. They confuse their followers by this empty trick of language which they don't even know.... We thank God for brothers like you, Bro Beki.
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
The black and white dog this sentence is telling us about one dog whereas the black and the white dogs sentence tells us about two dogs that is why two definite articles are used ቄሱ ወይ አለማዊ ትምህርት ተማር አለበለዚያ እንዲገለጽልህ ጊዜ ወስደህ ጹም ጸልይ ወይንም የኢንግሊዘኛ መምህር ጠይቅ ሁለት ድፊኒት አርቲክል መጠቀሙ ነው ውሾች እንዲል ያስገደደው ሚዛን የማይደፋ ነገር እያመጣህ እራስህ ስትህ ሌሎቹን የምታስት
@beletejorga6358
@beletejorga6358 Жыл бұрын
Ine le Dr Tesfaye tiyake aleygn! Eyesus ye egiziabiher mistir yemihonew tadiya indet new ? ab lela akal ,wold lela akal,, menfes kidus lela akal kehone indet new eyesus mistir yemihonew? betecemari metsihaf kidus ke zefitret 1:2 jemiro Ye egiziabiher menfes yilal , ye egiziabiher menfes wuha lay sefifo neber yilal indihum be Eyob 33:4 ye egiziabher menfes fetereygn indihumw ye egiziabiher lij yilal andim bota egiziabiher lij/egiziabiher wold ayilim! indiayam ye geza lijun yilal , lezihim new begeza demu yewajatin ye egiziabihern betechirstian yemilew be hawariyat sira 20:28 betecemarim be ebrawiyan 13:12 eyesus degimo begeza demau hizibun indikedis yilal silezih hulet gize yefesesilin dem yelem . ኢሳ59:15 እውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ለብዝበዛ ሆኖአል። እግዚአብሔርም አየ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ፡፡16 ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። 17 ጽድቅንም እንደ ጥሩር ለበሰ፥ በራሱም ላይ የማዳንን ራስ ቍር አደረገ፤ የበቀልንም ልብስ ለበሰ፥ በቅንዓትም መጐናጸፊያ ተጐናጸፈ። mistru yihinew ye bekel libisu lij tebale!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AsratAbera-ki5wi
@AsratAbera-ki5wi 6 ай бұрын
God belese baki
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዛዞሮበታልበረከትትአ😅እየሡሥይባርክ😅😅😅😅😅❤❤❤
@netsanetfantahun9283
@netsanetfantahun9283 7 ай бұрын
Ato bereket kuchi bileh temar eshi. Endet yasazinal endih ke ewuket ena decipline netsa mehonik
@Ethio_star
@Ethio_star Жыл бұрын
አዲስ የመጣ የስላሴ ፋሺን በቋንቋ መደበቅ ማደናገር ማታለል ስም ማጥፋት ነው
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
The black and white dog this sentence is telling us about one dog whereas the black and the white dogs sentence tells us about two dogs that is why two definite articles are used ቄሱ ወይ አለማዊ ትምህርት ተማር አለበለዚያ እንዲገለጽልህ ጊዜ ወስደህ ጹም ጸልይ ወይንም የኢንግሊዘኛ መምህር ጠይቅ ሁለት ድፊኒት አርቲክል መጠቀሙ ነው ውሾች እንዲል ያስገደደው ሚዛን የማይደፋ ነገር እያመጣህ እራስህ ስትህ ሌሎቹን የምታስት
@demilewmekonnen2432
@demilewmekonnen2432 Жыл бұрын
Br.Breket: May God bless you for shutting up the mouth of the liars!
@abelmoges6532
@abelmoges6532 Жыл бұрын
የበለጠ መማር እንድንችል እንዳንተ አይነቶች ደፍረው መገለጣቸው ጥሩ ነው ዕውቀቱም ሥነምግባሩም ቢኖርህ ነገርግን ክርክርህ ሥነመለኮታዊ መሠረቱና ጥልቀቱን ሲመዘን ከሥነምግባር ጉድለት ጋር አሳፋሪ ነው ሆኖም ይሁን ጥሩ መማሪያ ትሆናለህ
@Steve-z4b
@Steve-z4b Ай бұрын
TRINITY IS REAL
@AsterYohanes-t9n
@AsterYohanes-t9n Жыл бұрын
ስላሴ የሚል ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ሰይጣን በፊታቸው የሳለው ስዕል ነው
@tekalgnhailemichael493
@tekalgnhailemichael493 Жыл бұрын
አንተን ማነው በረከት ያለው ግን ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ እሜቴ የትውልድ አረም ነክ ሀገረ ገዢውን ከማመን እንዳጣመመው ሰው ጳውሎስ እንዳሳወረው ሰው አእምሮክን አሳውሮቷል ንሰሐ ገብተክ ብትመለስ ይሻልካል ቀን ሳለ😢😢
@TekalgnAbrham
@TekalgnAbrham Жыл бұрын
አንተ መጽሐፍ ቅዱስ ክፈት እንጂ ምንም ሳታውቅ አፍን አትክፈት
@AmareAdane-u7k
@AmareAdane-u7k 11 ай бұрын
😅😅
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
በሥላሴ ትምህርት ሰበብ ማርያም ልትመለክ ሰተት ብላ ገብታለች ፍጡራንም መለኮት ነን ብለው ተሰልፈዋል ጉድ ፈልቷል
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ኢየሱስን ምንከተልበት ምክንያት የሲኦልን በሮቾ መዝጋትና መክፈት የሚችል አምላክ ስለሆነ ነው ኢየሱስ ታየዎሎጂ ዕውቀት አይደለም
@HayuluZerhan
@HayuluZerhan 26 күн бұрын
ከማያጣዋ ጉልበት ልብ አርጉልኝ ማለት ይሻላል ይባላል አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልሐል የኛ አዋቂ ባላውቅህ ይቆጨኝ ነበር ዶ/ር ተስፋዬ ምን አጥቶ ለድሆች ይሰጣል ድሐን ያስተምራል እንጂ መክሊት እያለ እንደአንተ ጌቶች ሕዝብ አያስጨንቅም የመክሊት ነጋዴ ልጅ ምንሆነህ ነው
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈበትን ዘይቤ ማንም ሳይገባው ማስተማር የለበትም። የግሪክ ቋንቋን ተጠቅሞ አዲስ ኪዳንን መተንተን የአይሁዶች የአፃፃፍ ዘይቤ ያሳውቀናል ማለት አይደለም። የአይሁዶች የዘይቤ አፃፃፋ ሲገባን ሥላሴ (3 persons ) የሚባል ከሰው ልብ የመነጨ የስህተት አስተምሮ በመጀሪያዋ ቤተክርስቲያን እንዳልነበረ ይገባናል።
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
The black and white dog this sentence is telling us about one dog whereas the black and the white dogs sentence tells us about two dogs that is why two definite articles are used ቄሱ ወይ አለማዊ ትምህርት ተማር አለበለዚያ እንዲገለጽልህ ጊዜ ወስደህ ጹም ጸልይ ወይንም የኢንግሊዘኛ መምህር ጠይቅ ሁለት ድፊኒት አርቲክል መጠቀሙ ነው ውሾች እንዲል ያስገደደው ሚዛን የማይደፋ ነገር እያመጣህ እራስህ ስትህ ሌሎቹን የምታስት
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
ሥላሴሥምሁሉራሱያጋንትትምህርትነዎ
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን። ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36 34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ። 36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ። ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ 4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል። 5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው? 6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል። 7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤ 8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። 9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል። 10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል። 13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል? 14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ። ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት 2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18 16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም ዮሐ 17፡ 20 - 23 … አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ። እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል። እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?! ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል ሌላው ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር። እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
@ermiasfantu
@ermiasfantu 8 ай бұрын
ኤሊያስ በጣም ቀላል ኮንሰፕት መረዳት አቅቶህ ትቀልዳለህ በፍጹም በፍጹም አትመጣጠኑም የሰማይና የምድር ያህል የእውቀት ልዩነት
@natanyilma369
@natanyilma369 Жыл бұрын
አምላኬ እንዴት ብትወደኝ ነው ግን ከዚህ ውሸት የሰወርከኝ ከተባረክ ሌላ ምን እልሀለሁ
@dawittonaye6402
@dawittonaye6402 Жыл бұрын
Tesfish Iko dirom yehaset abat new
@TekalgnAbrham
@TekalgnAbrham Жыл бұрын
ጠይቁ ሚሏት ነገር ይመቸኛል😂😂😂
@KasiyeTesema
@KasiyeTesema Жыл бұрын
Eyesus Ab new sibal yeminadedew sayitan bicha new john 8 liwegrut dingay anesu yilal Eyesus Ab negn silale
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe 2 ай бұрын
ቄስ በራከት ተስፈዬ ሮቤልን በግርክ መዉቃስ አትችልም እዉነት አይዳበቅም እኮ ፍል ምዕ 2÷6-8 እስት አምብቡ
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 5 ай бұрын
ታዲያ ከ
@DemekeChernet
@DemekeChernet Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ በመቀጠልም የጋበዝከውን ሰው በማንሳት አንተ ካልክ በሁዋላ ደግሞ አንቱ ትላለህ ይታረም ባህላችንን ሃይማኖታዊም ልምድ የለንም እንግዳህ አክብር ሳትታነጹ ለማነፅ አትውጡ
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ተባረክ
@regasadame7601
@regasadame7601 Жыл бұрын
ፓስተር ይህን ንግግር እርሱ ባለበት አውራ በር ዘግተህ ለብቻ አታውራ ?
@AmareAdane-u7k
@AmareAdane-u7k 11 ай бұрын
አረ beki ምንም አዉቀት yelehim😅
@faresdegu392
@faresdegu392 3 ай бұрын
አይ አንተ ሰው ሁን እስቲ እንደው ምትሰድበው ምትናገረው ዶክተር ተሰፋዬ ሮቤልን ነወን ወኔ ካለህ አንተ ምታመልከው እውነተኛ አምላክ ከሆነ እስቲ face to face አውራው ዝም ብለህ ያለፉ ቅጂዎችን እያመጣክ አትቀባጥር
@meteorologynma728
@meteorologynma728 Жыл бұрын
AS I THINK ዶ/ር ተስፋዬ ሮቤሌ IS NOTዶ/ር.HE IS DONKEY.ASACHE MANEFASE. የረስህ መጽሐፋ ከስይጣን ነው.I KNWO THIS PERSON BEFOR 30 YEARS .HE HEAT APOSTOLIC CHURC.HE IS FROM HE"S FATHER(SAYTAN)
@takelebzuayehu7520
@takelebzuayehu7520 Жыл бұрын
በረከት ትምህርትህ ከአጋንንት ነው
@AbelBekele-ij2my
@AbelBekele-ij2my Жыл бұрын
ስህተቱ በምን ላይ ነው?
@mehrethailesilassie3343
@mehrethailesilassie3343 Жыл бұрын
Ye 1 amlak tmhrt endet ke aganint yihonal?
@EsayasGebremicheal
@EsayasGebremicheal Жыл бұрын
ማስረጃ አቅርብ
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
Give us evedions ??
@Joshuagen
@Joshuagen Жыл бұрын
The black and white dog this sentence is telling us about one dog whereas the black and the white dogs sentence tells us about two dogs that is why two definite articles are used ቄሱ ወይ አለማዊ ትምህርት ተማር አለበለዚያ እንዲገለጽልህ ጊዜ ወስደህ ጹም ጸልይ ወይንም የኢንግሊዘኛ መምህር ጠይቅ ሁለት ድፊኒት አርቲክል መጠቀሙ ነው ውሾች እንዲል ያስገደደው ሚዛን የማይደፋ ነገር እያመጣህ እራስህ ስትህ ሌሎቹን የምታስት @@AbelBekele-ij2my
@biniamTtola
@biniamTtola Жыл бұрын
ለምን አትነጋገርም ተደብቀህ ከምታማ አቶ በረከት መንደሬ ነገር ነህ እንዴ ፧😏
@BEreketgetinetTarekegn-k3g
@BEreketgetinetTarekegn-k3g 3 ай бұрын
ተው ቤኪ ቢያንስ ግሪኩን ብቻ ብቻውን ያለ እንግሊዘኛ አንብብልን የበቃናል ህጉን ተወው አደለም አንተ ዴቪድኬ በርናንዴም አያውቀውም ቀልደኛ ከቻልክ ኮይኔ ግሪክ ካነብብና ከተረጎምክ ከኔጋር ግጠም
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 2 ай бұрын
ምንድነው የምታወራው ? ተስፋዬ ሮቤሌ ልክ ነው። የረባ ነገር ሳትናገር ታክፋፋለህ።
@meteorologynma728
@meteorologynma728 Жыл бұрын
AS I THINK ዶ/ር ተስፋዬ ሮቤሌ IS NOTዶ/ር.HE IS DONKEY.ASACHE MANEFASE. የረስህ መጽሐፋ ከስይጣን ነው.
@mulugetagetachew5061
@mulugetagetachew5061 2 ай бұрын
ሰዎችህን ለማታለል እንደዚህ ሰውን ትጥላለህ ፣ዝቅ ታደርጋለሀ፣ታወርደለህ፣ዶክተርን አቶ ትላለህ ፣አንደ ሰይጠን ወንድምን የለምንም ምከንያት በውሸት ትከሰለህ ፣ለመሆኑ አንተ ማን ነህ ?
@kepakepa4278
@kepakepa4278 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 tew tew bro vedio korto endashenafi atzilel
@fretaasme5794
@fretaasme5794 7 ай бұрын
ኣንተ ምንም መንፈስ የሌልህ
@miskrteka777
@miskrteka777 Жыл бұрын
The black and the white dogs (z definite article "s" እንዲጨመር ይጠይቃል የግድ) The black and white dog( z definite article "dog" single መሆኑን አስቀድሞ ስላመላከተ "s" መግባት አያስፈልጋትም በሰዋሰው ህግ። ለምሳሌ ጥቁሩ ውሻ _______:: ሮጠ/ሮጡ ? ሮጡ ካልን grammatically wrong !!
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@takelebzuayehu7520
@takelebzuayehu7520 Жыл бұрын
ምነው ሰውዬ ለማጣጣል ብቻ ተዘጋጀህ እውነት እኮ አይቀየርም ከተቀበልህ ጥቅሙ ላንተ ነው
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 Жыл бұрын
🤔
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
??? Mtatale eko aydlm, Ewntun mglte new. Lela gza,. Yaltsafe Endayanb new. Ktsafew atelfe tblo tesfale. Tebarek
@TekalgnAbrham
@TekalgnAbrham Жыл бұрын
ስማ የናንተን ለማጣጣል የተነሳ የለም ነገር ግን እውነት ስትረገጥ ዝም አንልም
@misganagetachew4088
@misganagetachew4088 Жыл бұрын
አንተ ሰው በእውነት ጤኔኛ አይደለህም ። The Black and The white dogs are coming ብል የማወራው ስለሁለት ውሻ ነው ። The black and white dog is coming ይህን የሚያሳየው አንድን ውሻን ነው የሚያወራው ። አረባክህ እፈር ያወራከው it is not good enough. Please respect people.
@Evangelist-Abduselam
@Evangelist-Abduselam Жыл бұрын
እናንተ እውራን ተስፋዬን ሰይሆን ቃሉ አንብቡት!
@demilewmekonnen2432
@demilewmekonnen2432 Жыл бұрын
Insulting those who tell you the truth does not make you a right christian. Don't try to pretend. Thrinity is the God of pagans. You can't find it in the Bible.
@demilewmekonnen2432
@demilewmekonnen2432 Жыл бұрын
We call blind those who have eyes but do not see. This represnts the trinitarians.
@ermiasfantu
@ermiasfantu 8 ай бұрын
ኤሊያስ በጣም ቀላል ኮንሰፕት መረዳት አቅቶህ ትቀልዳለህ በፍጹም በፍጹም አትመጣጠኑም የሰማይና የምድር ያህል የእውቀት ልዩነት
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 7 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 28 МЛН
Question and Answer (ፕሮቴስታንት እና ሐዋርያት) #protestant #apostolic_songs
36:13
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 2,5 М.
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27