No video

Dana Drama season 5 Episode 12 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 12

  Рет қаралды 237,212

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama season 5 Episode 12 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 12
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 481
@user-vm5cl4rv2d
@user-vm5cl4rv2d 6 жыл бұрын
አቶ ይርጋ ደስ ይላለሉ ፍቅር ያሸንፋል ከጉልበት ፍቅር እንደሚበልጥ አሳይተውናል
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 6 жыл бұрын
thank አንደኛ ነኝ ውድ ያገሪ ልጆች መልካም ሰንበት ይሆንላችሁ ዛሪ ቅዱስ ሚካኤል ነው ቀኑ ደስ ይላል
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 жыл бұрын
Amen
@betabeta8767
@betabeta8767 6 жыл бұрын
Amen።
@shitayegebreyesus5881
@shitayegebreyesus5881 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkalemmeshesh9000
@serkalemmeshesh9000 6 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ይሆን ክርስቶስን ለውለደች ።አሜን
@selamworke7872
@selamworke7872 6 жыл бұрын
+Serkalem Meshesh amen amen amen euhtachin
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዳና የኛ ውዶች!ለክርስቲያኖች ደግሞ እኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ባአል እረድኤት በርከቱ ከሁላችን ጋር ይሁንልን! ዳናወች ደስ ይላል ቀጥሉበት! ይበልጥ እምር ድምቅ ይበል ስራችሁ::
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz like le kirstiyan sayhon le Orthodox beye
@salmali1997
@salmali1997 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz ቀኖች ሁሉ የእግዚአብሔር። ናቸዉ የቀን ና የአመታት። ባለቤት የዘመናትምእር ነው የማንም አይደለም
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
Salm Ali ልክ ነሺ ማማየ
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
አህለን ዳናወች እርግጠኛ ነኝ ዩቲዩብ ላይ በብዛት የምንከታተለው አረብ ሀገር ያለን ልጆች ነን አ ክብር ይገባናል በእውነት ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ዘንድ ወላሂ ምኞቴ ነው የሰው ሀገር በቃቃቃቃ ይበለን መሮኛል በያለንበት አላህ ይጠብቀን።
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ አሜን ነፍሴ ይመችሽ😘😘
@soniyamohammed4000
@soniyamohammed4000 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ amen yene Lyou
@user-oh8yy1mh1h
@user-oh8yy1mh1h 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ አሚን እህት
@sanitemakdes2312
@sanitemakdes2312 6 жыл бұрын
አናሜስግንለነ
@user-gc9rj7lv5p
@user-gc9rj7lv5p 6 жыл бұрын
አሜን አንችንም አላህ ይጠብቅሽ ማሬ
@user-wj7wi7rx3x
@user-wj7wi7rx3x 6 жыл бұрын
አይ የዘመኑ ጓደኛ ና ሚዜ አላህ ከእንዲህ አይነት ጓደኛ ይሰውረን።
@heluheluadisugebeya8377
@heluheluadisugebeya8377 6 жыл бұрын
ባልና ሚስት ቤት ቀይረው አዲስ ሰፈር ገብተዋል ። በነጋታው ቁርስ እየበሉ ሚስት በመስኮቱ በኩል ልብስ እያጠበች ያለችን ጎርቤቷን እየት አድርጋ «ልብስ አስተጣጠብ አችልም እዴ? እየው ቆሻሻ ልብስ ታሰጣለች !» አለችው ለባሏ! ባሏ ቀና ብሎ መስኮቱን አንዴ እየት አደረገና ምንም ሳይናገር ወደ ቁርሱ ተመለሰ ። ይሄ ነገር ለብዙ ቀናት ተደጋገመ !! አንድ ቀን ጦዋት ሚስት «ኧረ ጎርቤቴ አለፈላት ዛሬ ንፁህ ልብስ አሰጣች ። ለመሆኑ በትክክል ማጠብ ማን ያስተማራት ይመስክሃል?› አለች በአድናቆት ባል ከቁርሱ ቀና ብሎ ሚስቱን አየት አደረገና «ትላንት ማታ መስኮቱን ወልውዬ አፅድቴዋለሁ » ብሎ መለሰላት ። 👉ቁም ነገሩ ፦ በህይዎታችን ውስጥ ሁል ጊዜ የሌላውን ችግር የምናይበት መስኮት ከጉድፍ እና ከአቧራ የፀዳ መሆኑን ማወቅ አለብን! ! አለበለዚያ በእራሳችን ጉድፍ ሰዎችን ያለ እግባብ መውቀስ እንጀምራለን ።
@mazaadugna2377
@mazaadugna2377 6 жыл бұрын
ስለድራማው እስኪ አስተያየት ስጡ እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጭኝ አትበሉ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
አርቲስቶች ብቃታቸው። ደስ ስትሉ። ወንጀል.።ምን.ያህል።እውነትን።።ለማግኘት..የሰው።ሀይል።ትብብር።ያስፈልጋል።ትክክል.በሀገራችን..ልክ.እንደድራማው።።የሚካሄድ ነገር።ይኖራል።ወደፊት።በርቱልን...
@asa4793
@asa4793 6 жыл бұрын
እንኳ አደርሳችው ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዋ ባህል
@user-nj9iv1fy8o
@user-nj9iv1fy8o 6 жыл бұрын
a sa ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማሬየ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 жыл бұрын
Amen
@user-jc3oq6so8k
@user-jc3oq6so8k 6 жыл бұрын
a sa እንኳን አብሮ አደረሰን
@serekasay1851
@serekasay1851 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
a sa እኳን አብሮ አደረሰን የወረ ሰው ይበለን
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች ሰወዳችሁ ከልቤ ነው ውድድድድድድ
@user-vw3lk4kd6n
@user-vw3lk4kd6n 6 жыл бұрын
ዛሬስ እዳውይይይ አሉ ኢንጅነር ባንጃው ይኸንን like ግጩኝ። እርጉዝ ነኝ የሚል የማላይበት የት ልግባ የምር አላርጅክ ሆናችሁብኝ
@user-ou2di1fg5p
@user-ou2di1fg5p 6 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ ክክክእውነትሽነው
@gc6168
@gc6168 6 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ
@user-tr4gh2co8s
@user-tr4gh2co8s 6 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ ትክክል ብለሻል ነፍሴ ክክክክክ 😍
@user-rr5mu4mn1v
@user-rr5mu4mn1v 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ .ውይይይ እንዴት እንደሚደብሩ እኔ እኮ ጥቅሙ ምድን ነው ግራ ገባኝ.
@user-xo9nx8rp4z
@user-xo9nx8rp4z 6 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ያገሬ ልጆች እንኳን ለሳምንቱ ለዳና ድራማ ፕሮግራም በሰላም አደረሳችሁ ዳናዎች እናመሰግናለን
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 6 жыл бұрын
በርግጠኝነት ይቺ ነገር የተስረቀች ነች plzzzz በነካ እጃችሁ አሜን እና አየር ባየርን ልቀቁልን ክክክክ ዌል ዳናዎች እንዲሁም ኮሜንታተሮች ተመሥገን ቶፕ 40 አለሁ ክክክ
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 6 жыл бұрын
ዋው ሰው ማለት አስተያየት የሚቀበልና የሚተገብር ነው ገሊና ስለአክበርሺን እግዚአብሔር ያክብርሺ ሚኪ ጉድክ ፍላ ሊበረቅስክ ነው
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ኡይይይ እናንተ ላይ ግጩን የምትሉ ከግድግዳ ያጋጫችሁና እስከ ዝም በሉ እንይበት
@salammarkos6876
@salammarkos6876 6 жыл бұрын
ሀረግ ሁሉንም ነገር ለታዴ ንገሪው እስከ መቼ ተጨንቀሽ ብታስረጅዉ ታዴ ይረዳሻል ብዬ እገምታለሁ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
Salam Marcos በወንድሙና በሷ .ምሀል ያለውን ልታስረዱኝ ትችላላሁ ይቅርት በመሀሉ ስላላይሁት ነው
@user-is1fw2cc9b
@user-is1fw2cc9b 6 жыл бұрын
ኦ አምላኬ የልብ ጓደኛ መቃብርን ሲቆፍር አንዱ በወንጀል እንዳይጠየቅ ሲፈራ የሰው ሂወት ሳያሳዝነው ሰወች ደካማ ጎናችንን ተጠቅመው የማንፈልገውን ነገር ሊያስደርጉን በሀይል ሲጠቀሙ በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@bettybatty284
@bettybatty284 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች በርቱልን
@dshda2915
@dshda2915 6 жыл бұрын
ዳናውች #የኔ_ምርጦች thanks
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናውች እር እኔ ምለው ኮሜንቶች የት ግባችሁ ለማነኛውም 2ኛ ነን ላይክ
@abeoadona2139
@abeoadona2139 6 жыл бұрын
Tgest andalme 😘
@kukituma2748
@kukituma2748 6 жыл бұрын
Tgest andalme
@selamtewelde1571
@selamtewelde1571 6 жыл бұрын
Tgest andalme sneslte dram prte 20
@user-wx1kg6dw8j
@user-wx1kg6dw8j 6 жыл бұрын
Tgest andalme kkkkkkk እኔ ደግሞ ካንች ቀጥየ
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
ዜድ የማማየ ልጅ ውሽት እዳይለምድብሽ ሆ ዛሬ እኮ ነው ያየሽውእእእእእእ
@hannadesta6709
@hannadesta6709 6 жыл бұрын
ጠላቴን እኔ ጠብቃለሁ ወዳጅ መስሎ ጠላትን አንተ ያዝልኝ ማለት እንደ በጊዜው አይነቱን ነው።
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
እሮብ ልሄድ ነው እደኔ በስደት ያላቹ ላገራቹ በስላም ያብቃቹ
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
wel ዳናዋች የአገሬ ልጆች በያላችዉበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችዉ እንኳን አደረሳችዉ መልካም ሰንበት
@goytulove3493
@goytulove3493 6 жыл бұрын
tanks Dana wuddd
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 6 жыл бұрын
በግዜው.እደሴት.ጠርሙስ.ይዘህ።ትሳባለህ.እዴ.ፈሪ ውይ.ገሊላ.ያችን.እንግሊዝኛ. የማልሰማበት.የት.ልሂድ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አሁን ላይ ስስ እግሊዝ የማይወራበት አገረ የለም
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ክክክክክክ እንደኔና እንደማዳም እንግሊዝኛው
@fitsumtefera7461
@fitsumtefera7461 6 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ I think she's pregnant leave her alone
@Mm-ev8ni
@Mm-ev8ni 6 жыл бұрын
በጣም አሪእፍ ነው ቀጥሉበት
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
ገሊላየ ከይቅርታ ጋር በሚገባን ቋንቋ ቢሆን መልእክትሽን እሚታስተላልፊው ጥሩ ነበር ወይም እግሊዘኛ ተርጏሚ ይቀጠርልን?አለባበስሽን አስተካክለሽ ስለመጣሽ እናመስግናለን!ቋንቋዋንም ብትቀይሪልን እዲሁ እናመሰግንሽአለን በተረፈ ይመችሽ::
@feyruzjemal1454
@feyruzjemal1454 6 жыл бұрын
kkkkkkkk
@jally1462
@jally1462 6 жыл бұрын
+Feyruz Jemal እንኳንመጣችሁደናዎች
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz ክክክክ ስስ ብዙም አታወራ
@TesTewelde
@TesTewelde 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz ስለ ተናደደች እኮ ነው እንግሊዘኛ የምትናገረው የተናደደ ሰው እኮ እንግሊዘኛ ነው የምናገረው ልክ እንደኔ
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz ine damo tolobiny nigigirwan siwedilat tiwenawun bemigeba tewetewalech minim bitil yamribatal yordiye siwedish iko yene tafac galilan ina yordin michit new miluny
@anaalove9186
@anaalove9186 6 жыл бұрын
Well come dana 👌👌👌👍👍👍
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 6 жыл бұрын
Betam astemari film new! Danawoch I love u all all all ... keep it up And the one u start investigating about drag it's a powerful message to all Ethiopian family and social relationship!.. 😍😍😍😍😍
@user-bm1xs4lc4d
@user-bm1xs4lc4d 6 жыл бұрын
እውነትም ቦቅቧቃ በግዜው ሚኪ ጀግና ነው እንደካሌብ እንዳያነጥርክ ወንድ ፊት ለፊት እንጂ ከዃለ ተደብቆ ኤጭ ከዃላ እማ ለመምታት እኔም ጀግና ነኝ 😃😄😅
@zuzuh1766
@zuzuh1766 6 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ እኮ
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ የሚገርም ነው አይ ጏደኛ
@12nakedtruth
@12nakedtruth 6 жыл бұрын
Micky, your talent is amazing
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
ዳናዎች መጣችሁ እንኲን ደና መጣችሁ ውድ ጒደኞቼ እንደ ዘመን ድራማ ታይቶ ከመሰወር ያድነን አሜን በሉ እንደ ዘመን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን። በሉ ዳናዎች እናመሰግናለን
@dyetube8616
@dyetube8616 6 жыл бұрын
Dana gin yemitayibet seat teqeyere enide betam des tilalachihu enidih begize nulin eniji
@SalamSalam-gx8jk
@SalamSalam-gx8jk 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችው
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
Well bilenal smartoch
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@HayaHaya-zw1oi
@HayaHaya-zw1oi 6 жыл бұрын
ሚኪ አይዞህ
@heluheluadisugebeya8377
@heluheluadisugebeya8377 6 жыл бұрын
እባክህ ጌታ ሆይ ያሰብኩት እንዲያስጠላኝ ያሰብክልኝን ስጠኝ::
@semusemi794
@semusemi794 6 жыл бұрын
ሀረግ አሁንስ አበዛሺው እንዴ ተሳቀኩ እኮ ስላንቺ ፡፡ ምናለበት ብትነግሪው ለታዴ ፡፡ ሚኩ kkkkkkkk ወንድ መሆን አማረህ ፡፡ Dj መሠልከኝ አሁንስ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 жыл бұрын
semu Semi ሄለን ወላፈን እዚህ ሀረግ ወይኔ አስቤላቸዉ ልሞት ነዉ ክክክክ እነሱስ በብራቸዉ እኔ ምን ይሉናል
@semusemi794
@semusemi794 6 жыл бұрын
Hawa Sayed አረ በጣም አሳቀው ገደሉን እኮ የእነሱ መሠሪነት ባላለቀ ቁጥር ፡፡
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች OMG እዚጋ ቆፍጣና ሆነሃል
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
ዳናዎች እናመሰግናለን
@tigistdagne5435
@tigistdagne5435 6 жыл бұрын
wowww desyilal
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
ሰላም ዳናዎች ሽልማት ካለው 5ኛ ደረጃ ነኝ 1ባላቅም ሁለተኛየገባችው ቲጂዬ አደናቅፋኝ ወድቄ ተነስቼ ተፍጨርጭሬ 5 ወጣሁ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
wow enameseginalen danaoch (kedusan tadese adinakesh nagn gobez berchilen yne tafach )all thankes
@dubaimarr4758
@dubaimarr4758 6 жыл бұрын
Zare new dingelenayeni yaserekebekut pls be like atsinanugni
@aynase5747
@aynase5747 6 жыл бұрын
ዋውውውው እናመሰግናቸዋለን
@FaFa-jh2qh
@FaFa-jh2qh 6 жыл бұрын
እንኲን ደህና መጣችሁ ዳናዎች ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች እንኲን ለሊቀ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል በስላም አደረሳችሁ መልካም እለተ ስንበት
@khadijaseid4276
@khadijaseid4276 6 жыл бұрын
አንደኛነኝ
@user-xc3gb8yf1i
@user-xc3gb8yf1i 6 жыл бұрын
እንዴ ከመቼው ያሁሉ ኮሞንት ለማንኛውም ዳናዎች እንካን በሰላም መጣችህ
@user-tm5sk7he1r
@user-tm5sk7he1r 6 жыл бұрын
ዛሬ 5 ነኝ ላይክ ግጩኝ ኡርጉዝ ነኝ
@SalamSalam-gx8jk
@SalamSalam-gx8jk 6 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፈ ማም ዬድሻላው ገጨውሽ
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡በጊዜከችአላቹ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ ታዋዳጆችሁ የዳና ድራማ አበለት በሙሉ ሰላምችሁን የብዛለችሁ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
ሚኪ. አትጣጣ በናትክ.. ወድነትክ በጉራ ሳይሆን ባአካል አሳየንና አስደስተን ሴት የላከው ሞት አይፈራም ይላል ያገሬ ተራች
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
ሚኩ በርታልኝ የኔ ጀግና
@bekyrosta2815
@bekyrosta2815 6 жыл бұрын
ዋውው የነሚኪ ቤት ቡችላዎች ሲያምሩ
@misrakimisraki9079
@misrakimisraki9079 6 жыл бұрын
ኮሜት ማንበብ ውስጤይ ነው
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 6 жыл бұрын
ዌል እንግዲ #ዳናወች አርፍጅ ስለመጠው ሶሪ ዛሬ #ቅዱስ #ሚካኤል ነው ውድ #የተዎህዶ #ልጆች #ያገሬ ልጆች እንኳን ለዚች እለት በሰላም አደረስን #ዳናወች በጣም ጥሩ ነው በርቱ ሀርግ ግን ምን አለበት ለባለቤትሽ እውነቱን ብትነግሪው
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
እፁብ ሰላም የሀበሻ ቆንጆ ነኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለም
@user-fe9kt9wk2e
@user-fe9kt9wk2e 6 жыл бұрын
ወይ ሚኪ ስወድክ ጥንካሬክ ወይይይ ገሊላዬ በናትሽ ስወድሽ ቋቋሽን አስተካኪይ በተረፈው በርቱ ውድድድድድ ኘው ማረጋችሁ
@manbaraadmasu5055
@manbaraadmasu5055 6 жыл бұрын
beselam new danawuch begize
@diamondmedia5297
@diamondmedia5297 6 жыл бұрын
እንኳል ደህና መጣችሁ ዳናወች የሳምንት ሰው ይበለን ኮመንታተሮች እኔ እምለው ዩቱብ በር ላይ ናችሁ እንደ
@weyniyhaile5709
@weyniyhaile5709 6 жыл бұрын
Thanks
@user-nj9iv1fy8o
@user-nj9iv1fy8o 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-ex9zk9sq6r
@user-ex9zk9sq6r 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደና መጣችሁ እኔምለዉ ግን ከላይክ ምን ጥቅም እያገኛችሁ ነዉ ላይክ ላይክ ዉዉዉዉዉ
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አቶይርጋ መላጣው ሲሉ አሳቁይ እናመሰግናለን ዳናወች እፉ ገሊላ ተመቸሽይ ማር ግን እግሊዝኛሽ እራስ ምታት ሆነብይ
@user-ec9gx5wu9x
@user-ec9gx5wu9x 6 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ ምትሉ ልጆች እስቲ ስለ ድራማው አስተያት ስጡ. በየ ቦታ አሰለቻቹን
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን ዳናዎች
@dshda2915
@dshda2915 6 жыл бұрын
ነብስ ጡር ነኝ ላይክ አማረኝ እባካችህ ግጩልኝ
@fatumayimer9105
@fatumayimer9105 6 жыл бұрын
ጥሩናት የጎንደር ልጅ Dshda ላይክብቻከሆነ ቀላልነው እገጭሻለን
@nahomyonas8475
@nahomyonas8475 6 жыл бұрын
የቅዱስ ገብረኤል ልጅነኝ 0550735389 l
@user-hh4ti5ru7i
@user-hh4ti5ru7i 6 жыл бұрын
+የቅዱስ ገብረኤል ልጅነኝ 0550735389 ቅዘን ማለትሾ ነው kkkkkkkk
@user-qh4bd6hj8x
@user-qh4bd6hj8x 6 жыл бұрын
ጥሩናት የጎንደር ልጅ Dshda የስንት ወር ነሽ ሀሀሀ ኪኪኪ
@user-id8xf1mp1p
@user-id8xf1mp1p 6 жыл бұрын
ጥሩናት የጎንደር ልጅ Dshda ታዳ እኛ ምን በወጣን እዛው ያስርገዘሽ ይግጭሽ ምን አይነት ጉድ ግጩኝ አትግጩ ኧር ውይ
@user-zm4vy1th3l
@user-zm4vy1th3l 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kedestaylew1703
@kedestaylew1703 6 жыл бұрын
በቀጠሮ ጠብ ሚኩ ተመቸህኝ የገሊላ ቅብጠት ደስ ሲል
@bsbbd4181
@bsbbd4181 6 жыл бұрын
እኛ ሀበሻአ ነን ድራማው በአገራችን ቆንቆአ አድርጉልን አጉል መሰልጠን ከመሰላችሁ ተሳስታችሀል
@rajaar4518
@rajaar4518 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ጋይሶች ላይክ ግጭኝ ምትሉት ሰውች ብታርፊ ይሻላችዋል ፍቅረኛችሁ ያጋጫጭሁ ግድግዳው ጋር ክክክክክክክክ
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
ሀርግዬ በጣም ድብቅ ሰው ነሽ ገሊላ ንግግርሽን ታስተካክይው?? አለባበስሽን ስለቀየርሽ እናመሰግናለን በግዜው ተደብቆ መማታት ወንድነት አይደለም ወንድነት ፊትለፊት መጋፍጥ ነው በተርፍ እናመሰግናለን ይመቻቹ
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ ዳናወች 170 ኛ ደስ ብሎኛል
@user-vm5cl4rv2d
@user-vm5cl4rv2d 6 жыл бұрын
ኮመት ሰጭዎች እኔ እኮ ግርም ትሉኛላችሁ 1ኛ ነኝ 2ኛ ነኝ የምትሉት ምን ለመሆን ነው ምነው ለስራ እንደዚህ ብትሰለፉ ውይይይ እረ ምን ጉድ ናችሁ
@user-lx5ps2nj7r
@user-lx5ps2nj7r 6 жыл бұрын
በር ላይ ነበርኩ ግን ተቀድምኩ
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 жыл бұрын
teseriko mehon alebet
@sbg2399
@sbg2399 6 жыл бұрын
Waw well
@samrawettemesgen754
@samrawettemesgen754 6 жыл бұрын
ዳናወች እንካን ደና መጣችሁ እንካን ለሀያሉ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ብአል በሰላም አደረሳችሁ
@l2562
@l2562 6 жыл бұрын
Samrawet Temesgen
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ወይኔ ሚኪ ና በግዜው
@user-ue9jj3of5v
@user-ue9jj3of5v 6 жыл бұрын
ዳናዉች እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-mr4hz1pl2s
@user-mr4hz1pl2s 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ። በተለይ ሀረግ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዳናወችም ሆነ ኮመንታሞች
@nebygashaw3727
@nebygashaw3727 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ካየሁዋቸው ያማርኛ ተከታታይ ድራማዎች በጣም የወደድኩት እና አስተማሪ ነው ግን ትንሽ ቅሬታ አለኝ እንግሊዝኛ ባትቀላቅሉበት ጥሩ ነበር
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 6 жыл бұрын
አተርሙዝ እራስ ፈሪ የወድ አር ፈለፊት እየመጣልህ አተ ተደብቀሀል ላባ ከዳተ የሉ ወዶች የጠብቀኝ
@munirasamii7713
@munirasamii7713 6 жыл бұрын
Sew yelem kkkk
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ። አወ ማር እውነትሽነው በቃ ይበለን ስደት ወደሀገራችን እንሄዳለን። ከ3 ወር በኅላ። እገባለሁ እደኔ
@alematgrmay1051
@alematgrmay1051 6 жыл бұрын
wowww danawechi temechachihuyyyyy
@yesyes-zg7mb
@yesyes-zg7mb 6 жыл бұрын
Danawoch betam arif new enamsgnaln
@missyoumame2959
@missyoumame2959 6 жыл бұрын
ቤዚየ ስወድሽ የኔ ቀበጥ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ወይኔ የነሚኪ ውሾች ሲያምሩ
@fafafa9679
@fafafa9679 6 жыл бұрын
እናመስናለን አይሜኪድብድብ እደሻይ ቡና .በቀጠሮ ይመቻችሁ። ውድ የሀገሮ ልጅ ወች በስደት ያላችሁ ዘመድ ፣ሀገር .ልጅ .የቤተክርስቲያን. ወዘት ቅዱስ ምካኤል በስላም ለሀገራችን ያብቃን .ለሁላችሁንም በክትድቶስ ፍቅር ውድድድድ
@mesinano3411
@mesinano3411 6 жыл бұрын
wow! asetmariy new bteliy tedare liy mwesashet min yahele endmekbede yasetmerale! berto k Kana ezebune tadegu! beyanse church ⛪ yemhja Sehate sefe endeyadergu
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
Tade abelalih betam yastelal!! agoraresih memisel inji mehon ayitayibetim.
@anteyenafeker6139
@anteyenafeker6139 6 жыл бұрын
Marmarawit Bedilu abet mne agebash
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
+Meme Meme ende Memeye Ethiopiyawi iko negn ene kalagebagni man yagebawal Sudanawi :) ?! Ante amegagebu tikikil new tilaleh??
@anteyenafeker6139
@anteyenafeker6139 6 жыл бұрын
Marmarawit Bedilu yikerta yena mall
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
+Meme Meme minim ayifel bro wanaw megibabatachin new melkam mishit
@halihhjsjddxxssdd6676
@halihhjsjddxxssdd6676 6 жыл бұрын
ዋው
@rahelyemama7607
@rahelyemama7607 6 жыл бұрын
Tnxx dana mertoc
@etenyenatmom3731
@etenyenatmom3731 6 жыл бұрын
well come danawoch lishufaw eski
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ውይ በዚህ ሰአት እኔ የዳና ተዋንያን ብሆን በግዜው ሚኪን ሳያስበው በጠርሙስ ሊመታ ሲሄድ እኔ ደሞ በግዜውን ሳያስበው ከሁዋላው ቀስ ብዬ ኮቴዬን ሳላሰማ ይሄን የተወለወለች የጠሬጴዛ ጌጥ የመሰለች እራሱን በመዶሻ ይዤ ፍርክስ ነበር የማረገት። አክሽን እስክባል እንኳ አልጠብቅም ነበር ሌላው ሃረግ ለታዴ እውነቱን አፍረጥርጠሽ ተናገሪ ትእግስቴ እያለቀ ነው ባንቺ የተነሳ ዳናዎች የፋናዬን ነገር አታድበስብሱታ ከምን እደደረሰች አቅርቡልን የሳምንት ሰው ይበለን ቻው
@hayataragawaragw7488
@hayataragawaragw7488 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን ይቅርታ በጣም ያጥራል
@mazeadimesu6878
@mazeadimesu6878 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ዳናወች ገሊላ እባክሺን እንግሊዝ ኛውን አስተካክይው እኔ ያመኛል ከእግሊዝኛው ጋር ጠብነንንን
Dana Drama Season 5 Episode 15 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 15
30:35
East Africa Film Production
Рет қаралды 253 М.
dana epsod 16
35:46
East Africa Film Production
Рет қаралды 184 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 16 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 16
37:15
East Africa Film Production
Рет қаралды 254 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 55 М.
Dana Drama Season 5 Episode 13
32:16
East Africa Film Production
Рет қаралды 182 М.
Dana Drama Season 1 Episode 1|  ዳና ድራማ ሲዝን 1 ክፍል 1
34:24
East Africa Film Production
Рет қаралды 69 М.
Dana Drama Season 5 Episode 18 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 18
31:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 257 М.
Dana Drama Season 5 Episode 20 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 20
36:26
East Africa Film Production
Рет қаралды 229 М.
Dana Drama Season 5 Episode 22 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 22
35:52
East Africa Film Production
Рет қаралды 277 М.
Dana Drama Season 5 Episode 11 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 11
31:53
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
Dana - Part 41
38:03
ethio oldies
Рет қаралды 36 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16