KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውሎ አዳር፡- ማሽላ፣ ቦለቄ እና ሞሪንጋ በአንድ ተዋህደው በበኔ እናቶች ምሳችን ነው
28:31
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
9:16
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
ውሎ አዳር፡-የፀማይዋ እናት ለጋዜጠኛዋ ከባድ ጥያቄ አቀረበች ክፍል - 2
Рет қаралды 103,057
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 403 М.
EBC Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 588
@Tube-cn1qw
7 ай бұрын
ይችን እናት አድሳበባ አምጥተው ዘና ፈታ እሚያረግ አንድ የተባረከ ሰው ❤❤
@ekrammohammed2579
7 ай бұрын
ይህ የኔም ምኛትነው ደሞ ስልጥን ያለቺ እናትናት ፈገግታዋ አነጋገሮ ብቻ ሁለነገሮ ውብ እናት ናት❤❤❤
@سليمانالعلي-ه1ن
7 ай бұрын
👍👍👍👍
@meazagenet4428
2 ай бұрын
ዘና ፈታ ያለች ነች እኮ አነጋገሯ ራሱ 1ደኛ ነው።
@YemkaneSelamua
2 ай бұрын
እነሱኮ በባህላቸው ደስተኛ ናቸው እኛ ስናያቸው ነውጂ😢
@HaySss-lx6ke
2 ай бұрын
እሷ ራሷትወስድሻለችየስለጠነችነችክክክ
@destakeremela3591
7 ай бұрын
ማሪያን ሴትዮዋን ወድጃት ልሞት ነዉ ከአንደበቷ ማር ነዉ የሚዘንብ❤❤❤❤ ጋዜጠኛ አስካለ ታድለሽ ከሷ ጋ የለየ ልዩ ጊዜን አሳልፈሻል❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Fozeya-o9q
7 ай бұрын
በጣም ንፁህ ልብ ያላቸው ናቸው ምቀኝነት የለ❤
@temirseyid5776
7 ай бұрын
በጣም ምርጥሴት
@hhff3884
5 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለች ሴትዩይቱ ልብስ ብትለብስ የበለጥ ታምር ነበር
@halimaabdurohman6152
2 ай бұрын
እኔራሱ ወላሂ ደስስትን 🎉🎉🎉❤❤❤
@romanethiopia
2 ай бұрын
የምትገርም ሴት በጣም ነው የወደድኳት❤ ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@LuluYimer
7 ай бұрын
ማን ነው ሴትዬቱን የወደዳት❤❤❤
@yo-yo8964
5 ай бұрын
Loved her
@AbebeGet
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HiwotEseye
2 ай бұрын
እኔ በጣም ደሰ ትላለች እግዚአብሔር ን
@ፋኑየጌታሊጅ
2 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cgggvvhhh4938
2 ай бұрын
እኔ
@netsanetnetsanet-u2q
7 ай бұрын
ሀረብ ሀገር ቁጭ ብዬ ጅብሰም ቻክ ግርግዳ እያልኩ ለዚች ሞልቶ ለማይሞላ አለም እየተጨነኩ ከምኖር ምናለበት እንደነዚህ ለልብስ ሆነ ለቤት አይጨነቁም እንደው ፈጣሪ በሰጣቸው ፀጋ ዘና ብለው ይኖራሉ ሰዎቹ ምቀኝነት ፣ቅናት 😅😅😅 እኔ ባሌን ልድር ይቅርና ሴት ቢያያት እነደው ያዙኝ ልቀቁኝ ነው የምለው አሁን ይሄን የምታነቡ ኡሉ የጸማይዋ ቆንጆ ጎረምሳ በ ማፈላለግ ተባበሩኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ZainaAwir-gj1ru
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@fyyu3909
5 ай бұрын
ከከከ
@medhin8187
3 ай бұрын
😂😂😂😂በሳቅ እዉነትሽ ነዉ ሞልቶ ማይሞላ ኑሮ የምር ኣገሬ ስናፍቅ እኔም ኣስባለሁ🙄
@susuYouTube-2973
2 ай бұрын
😂😂😂እህትዋ ነይ ተያይዘን እንትፋ😂
@ghfghfhjhgh911
2 ай бұрын
Hhhhhhhh are beski kegelshg😅😅😅
@7yit9gjv
2 ай бұрын
ድንቅ እናት ሴፉ ላይ ትቅረብ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@ህይወት-ህመም
2 ай бұрын
ማንኛይቱ
@simetube
2 ай бұрын
በቲክታክ አይቶ ሙሉው ለማየት የመጣ እንደኔ
@hffhkg-vb1mt
7 ай бұрын
በእውነት የዋህ እናት ናቸዉ ድስ ሲሉ በዚያ ላይ የተማሩ ከተማ የኖሩ ይመስላሉ ምርጥ እናት
@7yit9gjv
2 ай бұрын
አይካንን የወደደ እደኔ አስካል ጀግናችን❤🎉🎉🎉🎉
@ህይወት-ህመም
2 ай бұрын
ስሟ ራሱ ደስ ሲል ❤አይካን 😮
@user-Weynua
7 ай бұрын
ወይኔ ሴትየዋ ደስ ስትል አንደበተ ጣፋጭ ነች ደሞ ከተማ ቀመስ ትመስላለች የገባት ነች❤❤❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ZainaAwir-gj1ru
5 ай бұрын
Setiyawa fikir nachchawu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SeadaMd-l8h
6 ай бұрын
ወይኔ ሴትየዋ ደስ ስትል ልብስ መልበስ ብቻ ነው የቀራት ሌላው ስብእናዋ ማሻአሏህ
@አሚነኝተስፈኛዋ
2 ай бұрын
በጣም
@lemlemkassaye375
2 ай бұрын
ልብስማ ሃገሩ ሙቀት ስለሆነ ነው
@ከረያባመታባዘራውtube
2 ай бұрын
የኔ መገድ ሶፊ የሄደችበት ሀገር ነው ልክ እደነሱ ስብእናቸው ደስ ሲል
@Chuchumamo4176
2 ай бұрын
ይቺ እናት ጋር አንድ ቀን ውል በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ትላልነች በጣም ወደድኳት እናት የኔ ውድ
@Zofan-u5w
7 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ሰዎች ናቸው::ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርቺ::
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመግናለሁ
@HikmaHussein-gt1ev
2 ай бұрын
የኔ እናት ሴትዮዋ ደስ ስትል❤ምግቡ ሲያምር ከሌሎች ደቡብዎች የሚጣፍጥ ይመስላል😮
@CityCity-g5u
2 ай бұрын
በጣም ነው ሚጣፍጠው ደቡብ ክልል ውስጥ ስሙን እየቀየረ ተወዶ ነው ሚበላው
@stopamharagenocide7654
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@BeziBe
2 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል እናት ነች ንግግሯ ደስ ይላል ጨዋታዋ ይጣፍጣል ጋዜጠኛ አስካለ የማትሄጅበት የለም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በየቤቱ በየጭሱ እይገባች ነው የታመመችው እያልኩ ነበር ተመስገን ጌታ ድጋሚ ድነሽ❤ ይሄው የምትወጅውን ስራ ቀጠልሽ
@SaraFule-g2r
2 ай бұрын
ሴትየዋ በጣም ደስ የምተል የተረጋጋ ደርባባ እናት ነች
@AbayneishAbayneish
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HgTy-hp3dq
5 ай бұрын
ሴትዋ ማር ጠብ ይላል ከፉዋ ትንሽ አለባበሳቸው ቢሰለጥኑና ባያስተካክሉ ሙቀትም ተሆነ ስስ የሆነ ልብስ ቢለብሱ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
Ай бұрын
ውይ የኔ እናት ደስ የምትል እናት በዚህ ላይ አማርኛዋ ግርም ነው የሚለው❤
@ZelekeZeleke-l5o
2 ай бұрын
የፀማዯ እናት በጣም ደስ የምትል ናትየአካባቢው ቱርዚም ቢሮ ቀጥሮ ቢያስራት ጥሩ ነው ። ክፋት የሌለበት ምቀኝነት የሌለበት. ነፃ ኑሮ መኖር እዛ ነው ።
@JemilaSeid-m6e
2 ай бұрын
በጣም በጣም ከፖለቲካ ከጭቅጭቅ ነጻ የሆነ ህይወት ሲያምሩ ሲያምሩ
@amaneadam1943
2 ай бұрын
ሴትይቷ ወላሂ በጣም ገራሚ እና ከተማ ቀመስ ነች የመጬ ነው የወደድዃት የኔ ውድ እናት
@LolLol-r1w
7 ай бұрын
እኛ ለምን ጨበጥነው እሱ ለምን ይበተናል በጣም ጭዋታ ይችላሉ ወይዘሮ አይከን እስኩዬ የኔ ድንቅ ኢትዮጲያዊት እዴት እደምወድሽ እኮ በስማም ከሁሉም ጋር ተግባብተሽ እንደነሱ ባህል ቶሎ ትለምጃለሽ በተለይ ምግብ ላይ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ነገር ግን የማላውቀውን ምግብ አልበላም እውነት በጣም ነው ማደንቅሽ
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fkrfkr5008
2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ሴትየዋ ልዩ ናት ጣፍጭ አደበት ትለያለች አቦ ባገኝዋት ብዬ ተመኝው
@Tsion25
20 күн бұрын
ዋው ቁምነገረኛ ❤❤❤ተጫዋች የምታሳዝን እናት ደስ ስትል ለባሏ ሚስት የምታጭ ❤❤❤ ይቺ ናት ሀገሪ የፍቅር የመረዳዳት
@MariamAli-zi5mv
2 ай бұрын
ሴትየዋ ጨዋታቸው ንግራቸው አይጠገብም ደስ የሚሉ የእናት አደበት ነው ንግራቸው በአጠቃላይ ደስ ይላሉ ብዙም መጨናነቅ የሌለበት ንሮ ጋዜጠኘዋም ገበዝ ጥሩ አቅራቢ ነሽ በርችልን❤❤
@حنانبنت-ن3ن
2 ай бұрын
ዋው የእውነት በተፈጥሮ ውበት😊😊😊❤❤❤❤
@YemkaneSelamua
2 ай бұрын
አቤት በየ ሀገሩ ባህል ይገርማል😢የኔ እናት ደስ ሲሉ❤❤❤ባሌን እድረዋለሁ አለች በቯህ እኛ አለንጂ እሳቶች😮😅❤❤❤❤❤
@hanahyluuaselfch485
7 ай бұрын
ወይኔ ተጫዋች እናት ደስ ሲሉ
@zeritutube
7 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ❤ የኔ እናት እዝች ወርቅ እናት ቤት ልብስ ገዝቸ በወሰድኩላት ቸግራት ሳይሆን ባህላቸወ ነወ መሰለኝ በዛላይ ሀገራቸዉ ሙቀት❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግነለሁ ወርቅ እናትናት
@madamuae-hj2kp
2 ай бұрын
አማርኛዋ አስደምሞኛል በጣም ጎበዝ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
7 ай бұрын
እዚህ ሰፈር. ልባቸውንጹህነው ወይኔ. የት ክልልነው. ጉድነው እሽብትለኝ ባሌን እድራትነበር አለች. እኛ ገናለገና ባጠገቡአለፈችብለን በቅናት እርርድብን እንላለን 😅😅😅😅😅😅
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አመሰግናለሁ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
6 ай бұрын
ሀመር ነው😢😢😂😂😂
@Tube-cn1qw
7 ай бұрын
ደስ እሚሉ እናት ❤❤❤❤ክብር አለኝ ጀግኖቸ ❤❤አስኩዬ ተባረኪ ❤❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አሜን
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@eneyeshbirhanu8962
6 ай бұрын
አስኩየ ከአንች በተጨማሪ። ሴትዮዋ ወርቀቅ ናት በጣምበጣም ምትገርም ሴትዮናት
@Zeyneb1345
7 ай бұрын
የእዉነተኛይቱ ኢትዮጵያ ያለችዉማ እናተጋ ነዉ በዝች በትንስየ እቃ ይሄ ሁላ ሰዉ❤❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሂ
@hanahyluuaselfch485
7 ай бұрын
በቡሉይ ኪዳን ነው እሚሄዱት እነዚህ አከባቢ በመደኃኔዓለም የሐይማኖት መምህር ያስፈልጋቸዋል።
@fozi-h9g
2 ай бұрын
የኔ እናት አንደበታቸው አነጋገራቸው ሲጣፍጥ የተማሩና የሰለጠኑ ምርጥ ያገራችን እናታችን ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ እናት
@samuelwendy8932
2 ай бұрын
Askale how great job you are doing lovely...Peace for our beloved Ethiopia....Thank you for your service Askale 🙏 ❤
@ፋኑየጌታሊጅ
2 ай бұрын
ደስ የምሉ እናት አንደበታቸው ዋወ እድሜና ጤና ተመኛው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zulykahmohmmde3623
2 ай бұрын
የኔ እናት ራጅም እድሜና ከጤና ጋሪ ተመኛሁልሽ ኡፉፉ ደስስትል በተለይ ፀበዩወ🎉🎉❤❤❤❤
@GanatiGanati-hq5hz
2 ай бұрын
አስካለ የኔ ጎበዝ ራስሽን ጠብቂ በጣም ልትመሠገኚ ይገባል ብዙ ባህሎቻችንን እያስተዋወቅሽልን ነዉ ❤❤❤ጎበዝ እናት ነች የኛ ሴት ቢሆን ቅናቷ .ግን ኦርቶዶክሶችን አናበረታታም ሁለት ሚስት አግቡ ብለን እምነታችን ያግደናል አይፈቅድም
@mendayetekle2868
7 ай бұрын
በእውነት አይከንን እንዴት እንደወደድኳት!!!❤❤❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመግናለሁ
@lovelovertube507
Ай бұрын
Sewedish dink ethiopiawi set nesh❤❤❤@@askaletesfaye5916
@Lubaba-z5v
2 ай бұрын
የኔ እናት ካፎ ማር ጠብ ነው ግሚለው ወሬዋ ሲጥም ❤❤❤❤😊😊😊
@zewditu1735
7 ай бұрын
ጋዜጠኛ አስካለ እንኳን ደህና መጣሽ ❤🎉❤🎉
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@መካቲዩብ
2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አይከን ደስ የምትል የሴት ወይዘሮ ናት አስኩዬ በኢትዮጲያ ሬዶ ጣብያ ማታ የሙዚቃ ፕሮግራምሽ ላይ ነበር የምከታተልሽ ደስ የሚለው የብሄር ብሄረሰቦች ሙዚቃ እያዳመጥኩኝ እንቅልፍ ይዞኝ ይጠፋ ነበር የኔ ድንቡሼ እድሜሽ ይርዘም ❤
@فاطمةاثيوبي
2 ай бұрын
ደስ ሲሉ ገራሞች ናቸዉ አብሮ መብላት ይወዳሉ በዛ ላይ ሰዉ አክባሪ ናቸዉ❤❤❤❤ምርጥ ሰዎች ናቸዉ ፀባይ ካለዉ ሰዉ ከተጠጉ ሰራዉ እራሱ ቶሎ ይለመዳል ጎበዝ ነሺ❤❤❤❤
@HiwotEseye
2 ай бұрын
ወይኔ ደስሲሉሰትዮዋ እናት ደግሞ አማረኛ በደንብ ይችላሉ የዋህነታቸዉ አንደበታቸዉ ደሰ ሲል አሰካልየ ትለያለሽ ማርያምን የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ ንቁ ብርየ ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢክሩወለየዋ
2 ай бұрын
ወላሂ እንደት ደስ ይላል ❤❤🎉🎉
@rim1060
2 ай бұрын
ደስ የምትል ሴትዬ አንደበታ የሚጣፍጥ ፣
@SemiraSeid-u7g
2 ай бұрын
እስኩዬ በጣም ጀግናሴትናትሁትሴት ናትያለማድነቅ አይቻልም ሴትዮዋ ደግሞ አቤት ስትመች ያሰላም በተቆረጠቪዶ አይቸነው ዩቲዩፕ ላይ የመጣሁ ስትጣፍጥ ሴትዮዋ የገባት ነች✅✅አለባበስብቻ ነውየቀራት
@cgggvvhhh4938
2 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል ❤❤❤❤❤❤❤ አንደበት ጣፋጭ ረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጣቹ ለሁሉም እናቶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-Weynua
7 ай бұрын
አስኩዬ ባሉን ልትድርሽ በጣም እያግባባችሽ ነዉ ገራሚ እናት❤❤❤😂😂😅
@meseretbelayhailu4993
7 ай бұрын
እኔም ጠርጥራለሁ😅😅😅
@fatumamohammed8459
2 ай бұрын
ወይኔ ሤትዮዋን ወዴድኮት የኔ ማር❤❤❤❤ፈግግታዋ ተጨዋች ፈታ ያለች❤❤❤❤ አችንም ሥወድሽ❤❤❤
@selamademsung5995
7 ай бұрын
ሁለታችሁ ፍቅር ናችሁ❤❤❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Chuchumamo4176
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ጋዜጠኛ አንቺም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሁሉም ቦታ እንደዚህ ፍቅር ተፋቀረን ተዋደን ብንኖር ምን አለበት የድሮ ፍቅር እሱባንያ ጋ እና እግዚአብሄር ሁሉም ቦታ እንደነሱ አይነት ፍቅር ይስጠን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት🙏🙏🙏🤲🤲🤲👌❤❤❤❤
@zeritutube
7 ай бұрын
😂😂😂😂አስኩዬ ባል ተገኘልሽ እኔጋር ብትሆን አሉ አች ስትሄጅ የኔ እናት በጣምነወ የወደድካት❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናሁ
@almasbh6100
7 ай бұрын
@@askaletesfaye5916😂😂😂
@GooklGookl-f2p
2 ай бұрын
የኔ እናት እደት ደስ እዳለችኝ መግለጫ ቃል የለኝም ወላሂ ❤❤❤❤❤
@Hanahanan-zk2ft
2 ай бұрын
የሴትዮዋ የዋህነት ደስሲል የምትናገረዉ ነገር ሲጣፍጥ ❤❤❤
@abunbasore2169
2 ай бұрын
Ethiopia great country.
@ethiopiaafrica5008
7 ай бұрын
ቅናት ተፈጥሯዊ ሣይሆን ባህል ነው ማለት ነው ?
@Emuhanantub
2 ай бұрын
ደሞ የሴትዩዋ እርድና ወላሂ እዝህ ቦታ ወዴ ሀገር ስገባ ሄዳለሁ ኢሻ አላህ
@tamuyoutube3110
2 ай бұрын
ሴትየዋ የአላህ አአንድበቶ የሚወጣዉ ቃል ይማርካል ማሻ አለህ አለባበስ አቸዉ ቡስተካከል እልቸዉ እንደት ደስ እሚሉ ህዝብነዉ
@JemilaSeid-m6e
2 ай бұрын
እንደት ደስ ትላለች እናቲቱ ወርቅ የሆኑ ሰወች ኡፍፍፍፍ ደስ ሲሉ ከአፏ ማር ጠብ ይላል ስታምር ፍቅር ነች ወላህ ማሻ አላህ
@AnshaMD-t3v
2 ай бұрын
ተጨዋች እናት ደስ ስትል
@kasechteklay4118
7 ай бұрын
ወኔ ከአንደበታቸው ሚወጣ ቃላት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደቂቃው አነሰ አስካልየ 3ኛ ዙር ይለቀቅልን
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@AmeenaImam-jh1pb
2 ай бұрын
ፍቅር የሆነች እናት
@mehamedabduu6063
6 ай бұрын
ደሥ ሢሉ ሤትዮይቱ አራዳ❤❤❤❤
@mesertehv6ko7ul9k
7 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደሰ እንደሚሉ አይጠገቡም አሱኩየ እንዴት ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤
@BdjDjjd-s3f
2 ай бұрын
አቤት፡እናታቺን፡ደስስትል፡በሰው፡ሀገር፡እኛ፡ቤታችን፡አማረ፡አላማረ፡እንላለን፡ኑሮበዘደ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SEthio-dx3gy
2 ай бұрын
ግን እኮ በኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ከአንድ በላይ አይፍቀድም ስዎቹ ደግሞ እኮ ኦርቶዶክስ ናቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tcxjhvc2190
2 ай бұрын
እሚያስተምራቸው ጠፍቶ ነው😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@SEthio-dx3gy
2 ай бұрын
@@tcxjhvc2190 እናውቃለን አለች እኮ ግን በራሳቸው አለም ነው የሚኖሩት
@merryeuerusalem8891
2 ай бұрын
ወይኔ እዛ የሌው መሰለኝ 😢😢እቺ ገዜጣኛ እናት ድሮ ነበራ የመቀቸው በጣም ጥሩ እናት ናቸው ስብእና አቤት
@tsehaygetnet846
2 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezebet9417
2 ай бұрын
ዋውጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ ማለ ፍንፉግነትነው የአልዩአንባ የጋቸኔሰዎች አብረንበአንድገበያ መላንእንውላለንግን አማርኛ አይችሉም
@blenbbbb3090
2 ай бұрын
አይከንዮ 😅😅😅🥰🥰🥰🥰ስሟ እራሱ ሲያምረ🥰
@sarahfatima4319
7 ай бұрын
አስኩዬ ውዴ❤❤🎉😂የሳቅሽ ነገር ሲያስቀኝ። ብታይ።😂😂
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@GabruGebruwork
4 ай бұрын
አዲስ አበባ አምጥተሻት አዝናኛቸው እባክሽ
@이완구-c9p
2 ай бұрын
ወይኔ ሴትየዋ ደስ ስትል ውይ ምን አለ ሁላችንም እንደሷ መልካም ብናስብ❤❤
@bintbaba2035
2 ай бұрын
ንፅህና መቸም የማይታሰብበት ቦታ 😢😢 ጥሩ ፍቅር አለ ደስ ይላል
@lamlaetopia755
2 ай бұрын
ሴትየዋ ደስስትል ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሺ
@MissSara-j6q
2 ай бұрын
ታዝናናለች በጣም እች እናት ❤❤❤❤
@htwy52
7 ай бұрын
አስከካልዬ እንዳው ስመለከተው በጣም ጤነኛ ህይወት ኗሪዎች ይመስሉኛል። አስካልዬ አንቺ ወደዚያ ስትሄጂ ምነው በቀረችልኝ አለችሽ እኔ ልጅ ብሆን ኖሮ የምኖረው ከነሱ ጋር ነበር፣ ፈረንጅ ሁሉ ይችንብትይ እዚሁ ሙቼ ልገኝ ትል ነበር።
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@AminaMuhammed-cw2fx
2 ай бұрын
ሴትዋ ስታወራ አፍ ታስከፍታለች ደስ ስትል ከፊፊ ነው ነው ደሟ ቀለል ያለች ቆንጆ ሴት
@Bizuayehu-l2w
7 ай бұрын
በእውነት እኝህን እናት ወደድኳቸው በጣም ግልፅምና ፎልፎሌ ጨዋታም አዋቂ ናቸው ናቸው :: እኔ አጭለታለሁ አሉ ወይ እናቴ አጋዥ .... የሴት ልጅ ሀላፊነት ብዙ ነውና በእውነት አጋዥ ያስፈልጋል አስኩዬ 😂😂😂 በእግዚአብሔር ደስ እሚሉ እናት ተባረኩልን 🙏 እህታችን ስለአሳየሽን በጣም እናመሰግሻለን:: ክበሪልን🙏
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግነለሁ
@eskedartessema6318
2 ай бұрын
አቤት ድምቀት ሀገሬ እምዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ውበታችንን ስላሳየሽን የኔ ቆንጆ አስኩ!!!
@jamilah3482
2 ай бұрын
አረ እኔ እች ሴትዮ ወዲቻት ለሞት ነዉ በሰላም ኣገር ገብቼ ማየት እፈልጋሎ ኣይይይ❤❤❤❤❤
@lubabamuhammed425
6 ай бұрын
ጉድድድ ባላቸውን በገዛ እጃቸው የሚድሩ ሴቶች ጀግና ናቸው
@FrdozZts
2 ай бұрын
በጣም 🥹🤣
@መቅደስአበባዬ
7 ай бұрын
ደስ ስትል እማዬ አስካልዬ የኔ ሴት ፈጣሪ በሄድሽበት ይጠብቅሽ እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሂ
@sedetegewa
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሤትዬዋ ሢጣፍጡ ጌታን አሥኩዬም ብዙሀገሬን እዳዉቅ አድርገሽኛል❤❤❤
@askaletesfaye5916
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@rozi2105
7 ай бұрын
እኔ በልተዉ የሚጠግቡ አይስለኚም ትንሽ ነው የሚሰራው ለዚ ሁሉ ህዝብ
@Susu-p8v5w
7 ай бұрын
አወ ይገርመኛል
@hanahyluuaselfch485
7 ай бұрын
ዋው ሲያምር ምግቡ እሞክረዋለሁ ሰርቼ
@AigaDandes
2 ай бұрын
ከዚህ በላይ ፍቅር የለም እጅግ በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ።❤❤❤🎉 በሌላው አከባቢ ባህል አደለም በሁለትና በሶስት ሚስት በአንድ ሚስት ፀንቶ በፍቅር መኖር ከስንቱ አንዱ ነው ።
@ዘቦግደለሿ
7 ай бұрын
የዋህናቸው ግን ስውየሚባሉይምስልኝነብር
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
6 ай бұрын
ኦነግ አደለም እኒህ የዋህ ናቸው😮😮😢😢😢😢 22:47
@ህይወት-ህመም
2 ай бұрын
@@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ በጣም ወላሂ
@FrdozZts
2 ай бұрын
አንድ ሰው አድስ አበባ ወስዳችሁ የሚያሳዩትን እሪአክሽን አሳይን የሚል👍❤❤
@HawiHawi-e3b
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@امنيشششامنيش
2 ай бұрын
ፐ ሤትዮይቱማ በጣምገራሚናት እድሜና ጤና ይሥጥልን
@GenetWende
2 ай бұрын
አይዞሽ አለቻት ደስ ስትል ሴትዮዋን ወድጃት አለሁ
@Emuhanantub
2 ай бұрын
ወርቅ ህዝብ ናቼውኮ ንፁህ ናቼው ፍቅር አዋቂ ክፋት የለ ምቀኝነት የለ ከተማ ነውጅ እየተባላን አላህ ይጨምርላችሁ
@Medi-m3u
2 ай бұрын
የኔ ማር ለሴትዮዋ አደስ አባባ ወስደሽ ሰፕራይዝ አድርጋት ማርያምን በጣማ ናት ደስ ይምትል❤
@aesaaa1616
2 ай бұрын
በጣም የተገረምኩበት ባህል ግን ምንድናቸው ማለቴ ደቡብ ናቸው እንደ
@አነስ
Ай бұрын
ሴትዮዋን ወደድኳት የኔ ጣፋጭ
@KokebKokebAsfawMaru
2 ай бұрын
እረ ሴትየዋ ስትመች ዋው ❤❤❤❤❤
@sebleyoutube2825
2 ай бұрын
እኔ ኑሮ በዘዴ የሚባለውን በነሱ አይቻለሁ ጭራሽ አስካልዬንም ልታስቀሪ ውይ ደስ ስትል ግን ልቦ ቅን ነው
@amaamm-ib4ty
2 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
2 ай бұрын
❤❤❤❤ አስሆ ለምን እኛጋር አትመጪም መንዝ የታሪክ አግር ነው
28:31
ውሎ አዳር፡- ማሽላ፣ ቦለቄ እና ሞሪንጋ በአንድ ተዋህደው በበኔ እናቶች ምሳችን ነው
EBC Entertainment
Рет қаралды 65 М.
9:16
Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያውያን አፍሪካውያን አይደሉም›› የፕሬዚደንቱ የቤተመንግስት ቀጠሮ
Feta Daily
Рет қаралды 28 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
28:32
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
EBC Entertainment
Рет қаралды 74 М.
30:06
ውሎአዳር- ጦሮሾ በጎመን ተከሽና በሶርጌ እናቶች
EBC Entertainment
Рет қаралды 82 М.
26:14
#etv ውሎአዳር - /ኮረም/ ኦፍላ ወረዳ መንከረ ቀበሌ በወ/ሮ ማጀት ግደይ መኖሪያ ቤት የተደረገ ቆይታ
EBC
Рет қаралды 247 М.
26:43
ውሎ አዳር - ሾፎሮ ለዳኝነት በዳሰነች
EBC Entertainment
Рет қаралды 20 М.
28:18
ውሎ አዳር- ጅንካ ከአሪዎቹ እናት ጓዳ ኩሬ ቀበሌ
EBC Entertainment
Рет қаралды 25 М.
33:00
ውሎ አዳር - የፊቼ ጨምበላላ የእናቶች ቅድመ ዝግጅት
EBC Entertainment
Рет қаралды 65 М.
29:27
ውሎ አዳር፡- የወሎ ዱበርቲዎች ምርቃት በሰራባት ባህላዊ ምግብ ኮምቦልቻ
EBC Entertainment
Рет қаралды 67 М.
29:31
ውሎ አዳር - በኮንሶ ዞን በካላ/ንጉስ/ ገዛህኝ ቤት የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት
EBC
Рет қаралды 153 М.
30:09
ውሎ አዳር- በማኦዎች መንደር
EBC Entertainment
Рет қаралды 62 М.
27:00
ምርት ለጋሹ ኦሞ ወንዝ እና የካራ ብሄረሰብ እናቶች ቁርኝት - ውሎ አዳር
EBC Entertainment
Рет қаралды 30 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.