ውሎ አዳር - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር

  Рет қаралды 75,398

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 243
@Sosinayirgu
@Sosinayirgu Жыл бұрын
እድሉ ቢኖረኝ ኢትዮጵያን እንዳንቺ እየዞርኩ ባህሏን ህዝቦችዋን ባይ እንዴት ደስ ባለኝ ደሞ እንዴት ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 8 ай бұрын
እኔምየምመኘውነው
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 5 ай бұрын
እኮበጣ የኔም ምኞት ነው❤
@meram-no8we
@meram-no8we Жыл бұрын
አይ ወላሂ በቀየው በቤቱ ባለ ሠው ስቀና በቤታችን በቃያችን የኖርንም አይመስለኝ ኢንሻአላህ ይነጋልን ይሆናል የእውነት ኢትዮጵያዊነትን በዝህ 5አመት ተረዳሁ 😭😭😭
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ Жыл бұрын
የአላህ የልቤን ነዉ የነካሽኝ 😭ኢንሻ አላህ ለእኛም ቀንአለልን አብሽሪ ያልፋል ሰላሙን ያምጣልን
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
Araju Abiy Ahmed Ali ❌ min yalaskejayew yalgedelrw Beteseb Ale? Yehe Araji Fetari meche endwminekelew enja
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቤሻንጉልም ሙሥሊሞች ለዛውም አለባበሳቸው ሢያምር በነገራችንላይ የገጠር ሠው ሀያእ አላቸው አለባበሳቸውምያምራል
@oromotubi2380
@oromotubi2380 2 ай бұрын
They are muslim Mashallaa
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉 አልሃምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስለም ግን ወዶቹ ሀጅነብይ ሴት ባይጨብ ሱብሀን አላህ ባህላችን ልዩነት ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም አትፀየፍ ያገኘችውን በመመገብ ሰውኖ ታስደስታለች በርቺ❤❤❤
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ ሙስሊሞችናቸው ምናለ አንዱታንዱብሄር ላይበልጥ ተከባብረን አንዱያንዱንባህል እንዲህእየተዋወቅን ብንኖር
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
የዛሬወቹ ደሞ አረበኛም ያወራሉ😊 ፍቅር ናቸው ደስ ሲሉ❤❤❤
@hnenyealahbariyaamassi2668
@hnenyealahbariyaamassi2668 Жыл бұрын
ብሻጉል አብዛኛወቹ አረበኛነውየሚወሩት
@azizatube1299
@azizatube1299 Жыл бұрын
የቢኒሻንጉል ልጅ ባልሁን ይቁጭኝ ነበር🥰❤
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ❤❤❤❤
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 8 ай бұрын
Benstshe kotrshen❤
@amenaamena1215
@amenaamena1215 5 ай бұрын
ያገሬ ልጂ
@amenaamena1215
@amenaamena1215 5 ай бұрын
የቢኒሻንጉል ልጅ ባልሁን ይቆጭኝ ነበር🎉❤
@AbAd-k7n
@AbAd-k7n 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤​@@LobabaMohammed
@ZainabSuliman-v8b
@ZainabSuliman-v8b 2 ай бұрын
የቤጉ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የዘሩባትን የምትቀበል ውብ ሀገር ናት ያለችን አላህ የድሮ ሰላማችንን ይመልስልን ያረብ ቤጉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@0marahamed383
@0marahamed383 Жыл бұрын
ዋዉ አስካለች ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥሽ በጣም ጀግና ለሌሎችም አርያ የምትሆኚ ጀግና ሴትነሽ ከረጅም አመታት ቦሀላ የትዉልድ ቦታየን ቤንሻጉል ጉሙዝን አየሁት
@tiyag7735
@tiyag7735 Жыл бұрын
ሸሸሸመተሀሀከቨሀ ጀገፀጀረ❤😂፣
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@tiyag7735ምን ማላት ነው
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ቤኒሻንጉል የተማርሁብሽ ያደግሁብሽ ኦፍፍፍፍፍፍ ናፍቆቴ የአሌብሪክ ውሃ እንዴት እንደናፈቀኝ ማንጎ ሙዝ ፍሽንፍሩት እረ ስንቱን የዙምባራው ድምፅ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ🙏💋❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አርዱል ሀበሻ አላህ በራህመቱ ይጠብቅሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meram-no8we
@meram-no8we Жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ግን ምን አለ የወለጋ አማራዎችን ደብረ ብርሃን ወይ በደሴ ያሉትን ተፈናቃዮች ወላሂ እርዳታ ባትሰጡም ጠያቂ ሰው የርባል ለሰው ልጅበሽታውም ሰው ቢሆንም መድሃቱም ሰው ነበር 😢😢ከእናት ቀን ይበልጣል ቀን አይጣላችሁ በኛ በወለጋ አማራዎች የደረሰ አይድረስባችሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
አይዞአችሁ ይሄ ቀን ያልፉል ፈጣሪ ፍጡሩን አይተውም
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
Ayzosh Wude ♥️ Araju Abiy Kemeta BE Amhara minyalderese Mekera Ale, yalfal ayzosh
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን😢 ቤኒሻንጉል ሀገር ብሎ ዝም ነው መኖርስ ከዚህ ነበር❤ ሰዎቹ ደግሞ የጥቁር አልማዝ ደስ ሲሉ የኔ መልካሞች❤
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
ስታምር ትልቁ ስትዬዋ እርሱም እድሜይስጥወት
@sadaberayhun9045
@sadaberayhun9045 Жыл бұрын
ቤኒሻንጉል የቤሄረሰቦች ሀገር ሰላም ያድርግልኝ ውቧ ሀገሬን ፈጣሪየ አስካል መልካም ሴት ክበሪልን
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Ай бұрын
ማሻ አላህ ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን አስካልዬ እኛም እዳንቺ እየዞርን የምናይበት እድል ይስጠን
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Жыл бұрын
አስክየ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እባክሽ ብዙ ጎንበስ ቀና አትበይ እኔ ሳይሽ እሳቀቃለሁ ወገብሽን ስለሚያምሽ ውድድነው የማረግሽ
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
መኖር🥰 ምመኝበት ከተማ ጋምቤላ ስወዳቸው ረሀ የሆነ ኑሮ ለም ነው መሬቱ ፍራፍሬ ደስ ሲል 🥰
@LovelyAlbatross-nw
@LovelyAlbatross-nw 2 ай бұрын
ያአላህ ደስስስ የሚሉ ህዝቦች አላህ ይጠብቃችሁ ለምለም ሀገር
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ደስ ይላሉ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላሟ ይመለስ በቃችሁ ይበለን🎉
@HalimaHelima-rm8bk
@HalimaHelima-rm8bk 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም እኮ ሁሉ ነገሩ ውብነው አለባበሱ ፅዳታቸው እምነታቸው
@Mነኝየመካነሠላሟዋ
@Mነኝየመካነሠላሟዋ 2 ай бұрын
እውነትነውወላሂ
@دحوم123-م8ع
@دحوم123-م8ع Ай бұрын
ጭቅቅታም ነገር ነሽ እሺ
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q Ай бұрын
አው አልሀምዱሊላህ አረኛ ይችላሉ🤔
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
አለባበሳቸው ቁርጥ የሱዳን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አዎ ከሱዳን ጎሮቤት ስላሆኑ ነው
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 2 ай бұрын
ኧረ ወዲያ ገና መች ልብስ በአግባቡ ለበሱ ምናልባት እነዚህ በርታዎች ይሆናሉ ብዙ ነገራቸው ከሱዳኖች ይመሳሰላል
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q Ай бұрын
ቤሻጉል የኛ ናቸው ብለዋል🤔ሱዳኖች
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
አሰኩ ደህና ሆነሽ እንዲህ አምሮብሽ ፈገግታሽ አቤት ደስ ስትይ እግዜር ይመስገን ቤሻንጉል በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 Жыл бұрын
አስካል እዴት እደምወድሽ አትጠገቢም ዋው ያገራችን በዓል እንዴት ያምራል ቤኒሻጉል ይለያል
@tuba6802
@tuba6802 Жыл бұрын
ቤኔሻጉል ጉምዝ በጣም ደግና የዋህ ነበሩ ግን እድሜ ላብይ አህመድ ቀየራቸው እኛ አብረን አድ ወበር ተቀምጠን ተምረናል እነሱጋ በጣም ሰው ይወዳሉ እነሱ ወደገጠሮ ስለሚኖሩ እጨት ዱባ በቆሎ ያመጡልን ነበር ከገጠር በጣም ነ እምወዳቸው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸውአብይየስራውን. በታተንን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ባህልና ምርጥ ሰዎች ቦታው ራሱሲያምር
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 9 ай бұрын
ቤንሻጉሎች የፍቀር ሰዎች ናችው በጣም ደስ ትላላችው
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 2 ай бұрын
😂😂😂አዎ ታዲያ ምን ዋጋ አለው ጠብ ሲፈጠር ቀድመው ወዳጃቸውን ነው የሚገሉ ሌላ ሰው ከሚገለው እኔ ልግደለው ይላሉ ማሪያምን አስተሳሰባቸው ዜሮ
@seidwodajo3499
@seidwodajo3499 Ай бұрын
They are soft hearted people. I love them so much❤
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናቶች ባጠቃላኝ ማህረበሱ ፈገግታቸው ብቻ በቂ ነው ❤❤❤❤
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 11 ай бұрын
አንች ጋዜጠኛ እደሜሽ ይርዘም ከጤናጋ ስወድሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ይትባናዬ
@ይትባናዬ Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን በፕሮግራም በጣም ነው የምወደው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 Жыл бұрын
የሱዳን ባህል ጋ ይመሳሰላል በተለህ አለባበሳቸዉ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
በጣምነው የሚያምረው ግቢያቸው አረንጓዴነው ዛፎች ይበዙታል ደስሲል
@NuruMuhamed-i4x
@NuruMuhamed-i4x 2 ай бұрын
አለባበሳቸው ሲያምር
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Жыл бұрын
እውነት ፕሮግራሙን በጣም እወደዋለሁ ግን ሱሪ አርገሽ ወደነሱ ባትሄጂ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
መልካም ሰው❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አዎ የምር ተወጣጥሮ ከመሣቀቅ ለቀቅ ያለልብሥ ወይም ጉርድ ያሣቅቃል ሴትልጅወን አጠገብ የተጣበቀ መልበሥ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሲሉ ደስ ሲሉ በአላህ❤
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና Жыл бұрын
አረበኛ ነው ልበል ፊዳ ና ቶብ ያረብኛ ቃላት ነው ብየ ነው
@ahammedkhan9452
@ahammedkhan9452 Жыл бұрын
ሩጣንኛ እና አረብኛ ያወራሉ
@TuuhGuio
@TuuhGuio Жыл бұрын
አስካልዬ ሰሜን ሸዋ ሸዋሮቢት እና እራሳ የምትሄጅው ሂጅና ባህላችንን አስተዋውቂልን ይፋት ሀገሬ❤
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 2 ай бұрын
❤❤❤❤ኢትዮጲያን ማየት እኔም ህልሜ ነው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@0marahamed383
@0marahamed383 Жыл бұрын
በጣም የምወዳትና የማከብራት ዉዶእናቴ አመለሄር ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል አላህ እድሜናጤና ይስጥሽ
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
እናትሽ ናት?
@betelehembelete9341
@betelehembelete9341 2 ай бұрын
የኔ ኮንጆ❤ስታምር በጣም አንጀቴን ነው እኮ የምታርሺው😂😂😂
@HadyaHussen
@HadyaHussen 2 ай бұрын
ማሻአላህ የዛሬው ደግሞ ይለያል አርበኛም ይችላሉ ማሻአላህ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 2 ай бұрын
አስኩዬ የኔ የዋህ ዉሎ አዳር ሱስ የሆነብኝ በሷ ነዉ❤❤❤
@nastanettube
@nastanettube Жыл бұрын
አስካልዬ እንዴት እንደምወድሽ ሀገራችን ፍቅር ሠላም አጣች እንጂ ብዙ ባህል ከለን ድነሽ ወደ ስራሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላሉ በጣም ደስ የሚል ባህል ነዉ ኢትዮጲያ እናት ሀገሬ እህታቺን እናመሰግናለን
@medinawol8859
@medinawol8859 Жыл бұрын
ሡዳን ነዉየሚመሥሉት ማሻአላ አረበኝ ደግሞ ይቺላሉ
@ሰአዳሙሄ
@ሰአዳሙሄ Жыл бұрын
ይገረማልማሻአላህ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
WOW this is so wonderful. My country I like you so much♥♥♥. Hagare Ethiopia Lezelalem nuri. Hagerachin tarikuwa mech tenegro yawukal. Ye Benshangul behereseboch tebareku des tilalachihu akebabelachihu. 🎉🎉🎉
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ምርጥ ህዝብ እና ባህል ውበታቸው
@umasam6820
@umasam6820 Жыл бұрын
Masha Allah benishanguloch betam des yilalu Allah Hagerachinin Selam yargilin
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
እዴ አረበኛ ነውእዴ እሚያወሩት ፈደሊ አለ ግቢማለትነው በአረበኛ😮😮
@negutube
@negutube Жыл бұрын
በጣም ተማም ይላል😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@negutubeሱዳን ቅርብ ነው ለነሱ ጎረቤት ናቸው ሱዳንም አይጠፉም ጋንቤላ
@chaina4233
@chaina4233 2 ай бұрын
ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeemiMeem
@MeemiMeem 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሙስሊሞቺ ናቸዉ ደግሞ ዴስ ሲሉ❤❤
@ሁሴንነኝየሐራው
@ሁሴንነኝየሐራው Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሢሉ እኔ የወሎ ልጅ ነኝ አማራ ነኝ ሠሜን ወሎ ልጅ አንድ ጓደኛ ነበረኝ ጎጃሜ ነበር እና ጉምዝ ጋር ይዋጋሉ በመሬት እየተጣሉ እና ሢነግረኝ ክፍ እደሆኑ ነው አሁን የማየው ነገር የተለየ ነው እኔም ሰው ይበላሉ ሢባል ስለምሰማ እፈራቸዋለሁ ወላሂ ሙስሊምም ያለ አይመስለኝም ቆይ እደ ኦነግ ሼኔ ነበር ያማያቸው ይቅር ይበለኝ አረበኛ ደሞ ይችላሉ ሱዳኔ ነው የሚመስሉት ተፈደል ግባ ማለቱ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🤝🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🤲🤲👍👍✅✅✅
@fantualemu7698
@fantualemu7698 2 ай бұрын
እና መሬቱ የማነው መጤ መቶሢያጠቃቸው ዝምብሎ ይዩ ሢቀጥል ጎጃሜ ተቀጥሮነው የሚሠራው የሀገሬው ዩንቨሥተር ቀጥሮት
@gwalbo7547
@gwalbo7547 Жыл бұрын
Yene qonjo, Birik, Birik beyiligni! You are just a journal yourself - Remain Blessed Abundantly! You are ALL rounded creature in revealing our beautiful diversity within our national communities! What I call it, unity within diversity! Betam endemiwedish tawuqiyalesh! Tebarekiligni! Egizihabeher abzito yabarikish! Eshi/tolee! I follow your footsteps from the other side of the continent - Europe! All the praises and glory be to God Almighty! Amen!
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ልብስ መልበስ ለምደዋል ሀመሮችም በለበሱ በሰለጠኑልን ❤❤
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ቤኒሻንጉል ውስጥ ጉምዝ,ሽናሻ,ማኦ ,ኮሞ እና በርታ የሚባሉ ብሄር ብሄረሰቦች ይገኛሉ ከነዚህ ውስጥ ልብስ የማይለብሱት ጉምዝ ይባላሉ እነዚህ ሙስሊሞች ናቸው በአብዛኛው ልብስ ከድሮም ይለብሳሉ
@kamilasaid3483
@kamilasaid3483 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለነእመተልሙስሊም❤❤❤❤❤❤❤❤
@rakyi2023
@rakyi2023 Жыл бұрын
መሻአላህ ሙስሊም ናቸው❤❤❤❤❤
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እኮ አላቃቸውም ነበር ለመጀመሪያ አየሁ ወዶቹ የሱዳንአርብይመስላሉ አርበኛደሞያወራሉ
@gjk8731
@gjk8731 Жыл бұрын
አንድም ክርስቲያን የላቼዉም መሻአላህ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
​@@FatySam ሙስሊም ይበዛል መሰለኘ ቤኒሻጉሎች ደስ ይላል አላህ ያብዛቸው
@الحمدالله-ذ9ه
@الحمدالله-ذ9ه Жыл бұрын
​@@እረህመት-ዘ5ተአወ
@fantualemu7698
@fantualemu7698 2 ай бұрын
በሙሉ ሙሥሊም ናቸው ጎበዞች አሁንግን ካፊር ተጠግቶ ኖሮ እያበላሻቸውነውሙሥሊሞቹን ከሌላሀገርየገቡካፊሮች
@asterbede4961
@asterbede4961 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ታሚር ቅመም ነገር ናት❤❤❤❤❤
@easypc6706
@easypc6706 Жыл бұрын
ቤንሻንጉሎች ፍቅር ናቸው❤❤
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ Жыл бұрын
ዊ አስካልየ ሀገሬን ቢኒሻንጉልን ስለጎበኘሽልኝ ምስጋናየ ላቅ ያለነው🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 2 ай бұрын
የዛሪወቹ ደሞ እራቆታቸውንም አይደሉም ማሻአላህ
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
አስካልየ ፍልቅልቅ ስታምሪ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ጋምቤላ የፍቅር አገር ስወዳት
@adis7211
@adis7211 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሱኩ እድለኛነሽ የልጀነተሽ ህልሚሽ ነዉ መሰሌ እኔ እንደ አንች ሀገሬ ኢትዮጵያ እስከ ቤቱ በገይኛዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
I love it. I need the second part🙏
@SameeraEth
@SameeraEth 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉masha.allah.siymeru
@GgGf-p1m
@GgGf-p1m 2 ай бұрын
ሀገሬ አሶሳዬ❤️❤️❤️
@nejattube2395
@nejattube2395 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የሚመለከት እንደአዲሥ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 2 ай бұрын
አስካሉ ግን የኢቲዮብያ ጀግና ሴት ናት❤❤❤❤
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q Ай бұрын
ሱዳኖች ዉደው አይደለም ቤሻጉል የኛ ነው የሚሉት ሁሉ ነገርልቸው ሱዳኒወችን🤔
@betelhemtesfei3727
@betelhemtesfei3727 Жыл бұрын
በሥራ አጋጣሚ ለ 5 ወር ነበርኩ አሶሳ ባሮ ሰፈር አቤት ፍቅር በተለይ ማጎ በብር መግዛት እዛ ሰፈር ነዉር ነው ትዝታ በስመአብ ባጠቃላይ ከ አባ 5 እስከ ባሮ
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 Жыл бұрын
አሶሳዬ ሀገሬ❤❤❤
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed Жыл бұрын
ዘዋሪ😂😂😂😂 አገኘሁሺ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 4 ай бұрын
ወይኔ አንጀራየ ሽሮየ ኑሩልኝ ታድለው ኢትዮ ውስጥ አለ እንጀራ መኖር ቤንሻንጉለች እወዳቸዋለው እህታቹ ከሰሜን ትግራይ አለባበሳቸው ስዳን ይመስላሉ ክርስትያኖች አሉ ግን💖💖💖💖
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሱብሐንአላሕ አጂብ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አርበኛ እደትቻሉ የሱዳን አርብ ነው የሚመስሉት ጉዲ ለመጀመሪያ አየሁ የቤሻጉል ጉምዝ ህዝብ ወዶቹ አርቀኛ ይችላሉ ማሻአላህ ደሞሙስሊሞች ናቸው አማራ ኦሮሞ ትግሬ ፉቅር የለም በዘር የተቋቋሩ ጦርነትሰለቸን ምናል ወደነሱተወልጀብሆን
@hawabadma
@hawabadma Жыл бұрын
👍👍👍👍
@ሁሴንነኝየሐራው
@ሁሴንነኝየሐራው Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍✅✅✅✅
@Tayiba4821
@Tayiba4821 Жыл бұрын
ይገርማል ቤንሻጉል ሙስሊም አይመስሉኝም ነበር ደሞ ቦታዉ ሲያምር
@nejattube2395
@nejattube2395 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@ዛሀራያሲንአሶሳዛሀራያሲን
@ዛሀራያሲንአሶሳዛሀራያሲን Жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣሽ ወዴ አገሬ
@Hነኚስደተኛዋ
@Hነኚስደተኛዋ Жыл бұрын
ማሻአላህደስቲሉፍቅራቸውእግዳአቀባበላቸው
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
አጠራችን ቢንሻንጉል ሀገሬሰላምአርገልንን❤❤❤❤❤🎉
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላሉ ሙሉ ልብስ መልበሳቸዉ ግን የበለጠ ደሞ ሴት መጨበጥ ቢተዉ ጥሩ ነበረ
@BrktiG
@BrktiG 10 ай бұрын
Weyine tadilesh enem betam new miwedew beyageru eyezorkug ageren bahilen Bay wow
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ወይ ሀብታሞች ❤
@concord2437
@concord2437 Жыл бұрын
Wow you're a legend. Mekeber albat
@HcjFgh
@HcjFgh 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላንእመተል እስላም
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
አቤት ሲያምር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ቴጅነኝ
@ቴጅነኝ Жыл бұрын
ወይ አሶሳየ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 11 ай бұрын
የዛሬወቹ ደግሞ አረበኛም ያዋራሉ😮
@edengirmay7697
@edengirmay7697 Жыл бұрын
አስካለ ተሰፋዬ 1ኛ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 2 ай бұрын
ሱደን ዬሄድሽ ማስሎኝ❤❤❤❤❤❤
@ydue5437
@ydue5437 Жыл бұрын
ታድለሽ እኔ ከትውልዴ ከሰፈሬ ውጭ አድም አላቅ😢❤
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 Жыл бұрын
ሲያምር የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁሌም ተከታተይው
@TregeoCell-k5z
@TregeoCell-k5z 4 ай бұрын
እንዴ harebena ነው ❤️
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
አለባበሳቸው እደሱዳነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤በጣም ነው የማደንቅሺ አስክዬ አገራችን ውብ ናትልዩነት ውበት ነው❤
@hananesane7184
@hananesane7184 Жыл бұрын
Wow baxami arifi now
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Ye Sudan 🇸🇩 alebabes tob
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. AMEN MORE BLESSING TO OUR FAVOURITE COUNTRY.❤
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
በቤሻጉል ውብ ነች❤
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
ደስሲሉ
@حسبياللهونعملوكل
@حسبياللهونعملوكل Жыл бұрын
ውይ ሱደንዎች እኝምገ አሉ እንድ
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 221 М.
ውሎ አዳር - ሾፎሮ ለዳኝነት በዳሰነች
26:43
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 62 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН