የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 4 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 4

  Рет қаралды 508,995

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር)

Пікірлер: 581
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ለህፃን ያልተሰጠ #ላይክ ለማን ይሰጣል እስኪ ለነዚህ ታዳጊዎች #like አድርጉ በተረፈ መልካም የፍጡር ስራ ይሁንልን ተጠግራሪዎች
@najutubeendamar2602
@najutubeendamar2602 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ እኔ የምለው ጠግራረ ማለት ምን ማለትነው?
@fatematali4589
@fatematali4589 6 жыл бұрын
አላህ ብቻ በጠቅዬ ነው Hasbi allah wanimal wጠጠakil!ጠከጠጠጨጨጠጠጨጨጯጨጨጨጨጨጨጨጠጨጠጠጨጠጨጨ ጯ ጮጮጠጯጨጮ ጯጯጠጨ ጯጠጨጨጨሸጨጯጨጨከጨጨቀጨጨጮጮጮጨቀጮጨጨቀጨጨቀጨጨ ጨቀጠጨጨ ጨጨቀጨ ጯጯጦጨጨ ጯ ጯጯጠጠጠጨ
@fatematali4589
@fatematali4589 6 жыл бұрын
አላህ ብቻ በቅዬ ነው Hasbi allah wanimal wakil!! ጨ ጨጨጯጨጨቀጨጨጨጨጨጠጨ
@najutubeendamar2602
@najutubeendamar2602 6 жыл бұрын
ሹ?
@hagereethiopia4892
@hagereethiopia4892 6 жыл бұрын
fatemat ali Jjjojvknjjkoji
@hananendris3906
@hananendris3906 6 жыл бұрын
እህህህህህ ዛሬ ሞልቶልኛል 3ተኛ ነኝ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንካን ለተከበረው እረመዳን ወር አደረሰን ....ላይክ አድርጕልኝ አታሳፍሩኝ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እንካን አደረሠን ተጠቃሚ ያድርገን
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 6 жыл бұрын
Hanan Endris እኳን አብሮ አደረሰን ማር አይዞሽ አላህ ይጠብቀን
@fatumabintadem9448
@fatumabintadem9448 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-kz7dx6ut8v
@user-kz7dx6ut8v 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 6 жыл бұрын
እኔማ ጥሎብኝ ልጅ ስወድኮ እደጉ ተመንደጉ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃችሁ አድጋችሁ አገር ቤተሰባችሁን እምትጠቅሙ ያድርጋችሁ!!!
@ashiashi7809
@ashiashi7809 5 жыл бұрын
O
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Mahlet Beyene Amene Amene
@susuhassen141
@susuhassen141 6 жыл бұрын
እንኳን ልጆች አዋቂወችም 7ኛ ዙር አልደረሱም ነፂዬ😉 💖ልጆች እደጉ ፈጣሪ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ ማሮች
@semiragirma1944
@semiragirma1944 6 жыл бұрын
ልጆቹ ደስ ሲሉ ንግግራቸው ይጥማል
@galaxys7s810
@galaxys7s810 6 жыл бұрын
Semira Girma betam ...nket yalu nachew
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 6 жыл бұрын
Semira Girma .
@user-ud2xw2fz6t
@user-ud2xw2fz6t 6 жыл бұрын
ሁሌ ልጆችን ባቀረባቹህ ደስ ሲሉ ማሻአሏህ
@jemilaahmed7950
@jemilaahmed7950 6 жыл бұрын
ነፂ የምትወዱ ላይክ ግጬኝ አይቆጠርባችሁም
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጆች እውነት ልጆች አይመስሉም አነጋገራቸው የትልቅ ሰው ነው እድግ በሉ!
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
አገራችሁን ውደድ እደጉ አላህ ይጠብቃችሁ
@tohdjjegdujshd8467
@tohdjjegdujshd8467 6 жыл бұрын
ከትልልቆች የህፃናት ደስ ይላል ጎበዞች ምን ግዜም ህፃናት አሸናፍ ናቸው ዌልካም
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 6 жыл бұрын
ልጆች’ኮ ጎበዞች ናቸው፤ ነጺ ማኛ!
@aleleneyeteshale9428
@aleleneyeteshale9428 5 жыл бұрын
ዋው ደስስስ ሲሉ እደጉ ተመደጉ ነፂን ስወደው ፈታ እኮነው የሚያረገኝ ሰላምህ ይብዛልን .
@cecelila5844
@cecelila5844 6 жыл бұрын
I love the children challenge!!! Please bring more these types of series. Thank you EBStv.
@hindyakamal768
@hindyakamal768 5 жыл бұрын
ሴ ማክሴ እንደኔ የተመቻችሁ ላይ ግጭኝ👍👍👍👍👍kiiikii
@dessiefm7922
@dessiefm7922 6 жыл бұрын
wowww... staying with children is very fantastic job...i remember my lovely students.
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
ነፂ ለልጆ ያለክ ቦታ ደስ ይላል ማሳተፍክ ልጆች እድግ በሉ ደስ ስትሉ
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
ሶስና ምርጥት ትምህር ቤት 👍እስኪ ያለምገና ልጆች hi በሉኝ😍
@DaveTube16
@DaveTube16 6 жыл бұрын
💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል:: የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን kzbin.info/www/bejne/e5zRo4ycbduHlc0 ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 6 жыл бұрын
Selam Tariku እናቴ ሂወቴ Hi Hi
@user-xg8sw8ld8y
@user-xg8sw8ld8y 6 жыл бұрын
Selam Tariku እናቴ ሂወቴ hi😀
@m.j5377
@m.j5377 6 жыл бұрын
Hi
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
Hi hi 😍😍😍
@user-mf7uj2yl1t
@user-mf7uj2yl1t 6 жыл бұрын
ዋው ነፂ ህፃናትን ማሳተፍህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት የነገተረካቢ ናቸው
@fikett621
@fikett621 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ ነፂ ልጆች በጣም ነው የምወደው ታዳጊዎች እመ ብርሃን ታሳድጋችሁ
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 6 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በማሪያም😍😍
@zedeli8811
@zedeli8811 6 жыл бұрын
የዘሬ አባበዬች የነጌ ፈሬወችችችች ልጆችችችችችችችችችችችችችችች
@mkth7273
@mkth7273 5 жыл бұрын
Hi
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ናልኝልጂነቴ ልጫወት ደግሜ የሥደትንሮየየፈወሥህመሜ ደሥትላላችሁምኝታችሁንአላህያሣካላችሁ
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 жыл бұрын
እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ፡የዮቱብ፡ደንበኞቼ፡አንደኛ፡ነኝ፡በስራ፡ምክንያት፡ወገቤን፡ታምሜ፡ተኝቻለሁ፡ከቻላችሁ፡ላይክ፡ገጨት፡ገጨት፡አርጉኝ።ቦታ ለመያዝ፡ነው የገባሁት፡የቢሮህ ደዋም፡አሻን እኔ ሸቃላ።
@user-gw1cn8zm8x
@user-gw1cn8zm8x 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ርይዛሺ
@googlgoogl9607
@googlgoogl9607 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ayzs yen mar
@user-gw1cn8zm8x
@user-gw1cn8zm8x 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አሜን እህት አንችንም ያሺርሺ አብሺር እኔም ደክሞኝ መጥቸ እስኪልየው
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። azosh eht bertie srah kurat nw
@user-wz4dl9mo6q
@user-wz4dl9mo6q 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ላይኩ ማሳጅ እዲሆንሽ ነዉ
@user-vy6wl1bj3t
@user-vy6wl1bj3t 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደና መጣህ የእኔ ፍልቅልቅ ልጆች ስታምሩ በጣሪ ይጠብቃቹህ!!!
@etenus9624
@etenus9624 6 жыл бұрын
Wowwwwww Geginoche Batema Dassee tilalchu baretulel Egizabher ye Sadegachu
@tadelechgoshu4509
@tadelechgoshu4509 6 жыл бұрын
ጎበዞች ተባረኩ አቤኔዘር አንተ ጎበዝ ልጅ በርታ በርቱ ጀግኖች
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
የዛሬው ደስ ይላል ታዳጊዎች መልካም እድል
@ethiopialove9278
@ethiopialove9278 6 жыл бұрын
የልጆች ደስ ይላል ሁሌም እንደሱ አቅርብልን
@akdizafojia9113
@akdizafojia9113 6 жыл бұрын
ውይይ በዚህ ፕሮግራም እንደዛሬ ተደስቼና ስቄ አላውቅም እድግ በሉ ምርጦች ንግግራቸው ብቻ ያጠግባል።
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 6 жыл бұрын
ለልጆች ጥሩ ስነምግባር ማሳየት አለብን በተለይ አሁን ላይ ያለን ወጣቶች ፈጣሪ ለሚሰጠን ልጆች እኛ ካገድንበት የወጣ ስነምግባር ማሳየት አለብን
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ዋው ነጺ ልጆቹ ደሥ ሢሉ አነጋገራቸው ይመቻል
@user-tl1cb6it7t
@user-tl1cb6it7t 6 жыл бұрын
ውይ ምናለ ብስጦቸው አጎጉታቹ ህጻናቱን ሲያሳዝኑ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ !
@zarawabela1011
@zarawabela1011 6 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ምኛታቸው ደስ ይላል እኔ ድሮ ምን መሆን ትፈልጊያለሽ ስባል ፓይለት ነበር የምለው አሁን አረብ አገር ቀረው እንጂ ግን ምኞታቹ ደስ ይላል ያድርሳቹ
@user-oo8cf2jh1w
@user-oo8cf2jh1w 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ ልጅነቴን እና ምኞቴን ሳስታውሰው እና ዛሬ ላይ ያለሁበትን ቦታ ሳገናኝው እራሴን ያመኝል።እይ ልጅነት እግዚያብሄር ይጠብቅልችሁ ምኞታችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ።
@mudinal.bassamiroadcontrac7482
@mudinal.bassamiroadcontrac7482 5 жыл бұрын
Ayzogn
@zemzemseid958
@zemzemseid958 6 жыл бұрын
ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ ምናለ ብሸልማቸው ነጺዬ
@tedisilku5337
@tedisilku5337 6 жыл бұрын
Avenger betam girum lige new artitichter mehon tichilalh beka ene masbewn ate bizhi giz masbih dink new. Wow
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ እጆች ጎበዞች በርትታቹ ተማሩ ነፂ ስወድክ ጎበዝ የኛ መካሪ ትክክል ነክ መኪና ተጠንቀቁ
@TGST645
@TGST645 6 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሮች
@calebtesfahunabay6865
@calebtesfahunabay6865 Жыл бұрын
OMG Brook has a special dream I hope he succeeds. God bless him
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 6 жыл бұрын
አቤት በቀን መከሠት ይልሀል የቤተሠብ ጨዋታ wellcom neti
@user-vn8nm4ur6p
@user-vn8nm4ur6p 6 жыл бұрын
ወው ለልጆች የመከርካቸው ተመችቶኛል ነፂ።
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ልጆቹ ጎበዞች ናቸው ደስ ሲሉ እደገ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
ሳይክሉን ስላላገኙ ተናድጃለሁ የሆኑ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
ነፂየ ፍልቅልቅ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ነበር ይመችህ
@genetgabisa2075
@genetgabisa2075 6 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድልህ ሳቅህን።
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
wow betam des yemil yemiyasik ere zena yibelih neti
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ያዛድጋችሁ ማሮቸ
@alemalem5508
@alemalem5508 6 жыл бұрын
Wey zembilachu betshalimut men alebat betam gobazoch naberu
@sameerasameera2669
@sameerasameera2669 3 жыл бұрын
አለህ የሠድገቹ መሸለህ በሩቱ
@hopetemam7788
@hopetemam7788 6 жыл бұрын
Betam yameral big love ❤️
@zulayhamohammad7427
@zulayhamohammad7427 6 жыл бұрын
እኔ እኮ የላይክ አምሮት ሊደፍፍኝ ነው ልይክ ግጩኝ
@user-jb5uj8bi5t
@user-jb5uj8bi5t 6 жыл бұрын
wawawa aznan program new apso ylijochu bxtam yznanal
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
ዌል ነፃነት ዛሬ ደግሞ የነገ አገር ተረካቢወችን አመጣህ መልካም ነው
@fikerlove370
@fikerlove370 6 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ደስ ይላል አዝናንቶኛል
@user-pm1bt3mt5r
@user-pm1bt3mt5r 6 жыл бұрын
*አሰላም አለይኩም ሙስሊሞ እንዲት ነወ ረመዳን*
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 6 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነወ ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት ረመዳን አሪፍ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-pm1bt3mt5r
@user-pm1bt3mt5r 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ጠቀበለላህ ሚና ወሚንኩም
@zzinab968gmailcom2
@zzinab968gmailcom2 6 жыл бұрын
ወአሊክምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምድሊላህ እረመዳን አራፍነው
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነወ ws wr
@iloveyoumyborather9481
@iloveyoumyborather9481 6 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነወ Walykum selam werhmatulahe waberkathu.remdan arif new alhamdulillah
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ እድግ በሉ ልጆች
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጂ ምኛታቸው ደስ ሲል በኛግዜ ምንድነው ሲንባል የማረሳው ነገር አንዱ ልጂ ቅሬ ዳኛ አለ በሳቅቅቅ ፈገግ፣በሉ መልካም ረመዳን ውዶቸ ♥♥♥
@hayaksa6748
@hayaksa6748 6 жыл бұрын
ጦይቢነኝ ወለየዋ ሽቅርቅር ልጣወይ ልቅር ክክክክክ የቅሬ ዳኛ
@bezagirmabeza3043
@bezagirmabeza3043 6 жыл бұрын
ጦይቢነኝ ወለየዋ ሽቅርቅር ልጣወይ ልቅር kkkkkkkkk
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔ ስሉሰምቼ ምኞትሽ ምንድነው ሲሉኝ ሳይንቲስት ስለምን እንደሚያጠና እንኳ አላውቅ ወይ ምኞት
@yusbrezzy4946
@yusbrezzy4946 5 жыл бұрын
Weyne yene marr ergatawa siyamr Nolawit Abo Tamralachw betammm edggg belulgnn Werkochee
@abrhettsegay7820
@abrhettsegay7820 6 жыл бұрын
yaljoch setamta batm naw das yamilaq. ylmedbhi ✌
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
አቢነዘር ደስ ትላለህ ሁላችሁም ምርጥ
@abenozil6387
@abenozil6387 2 жыл бұрын
Thankyou😂
@user-qp8wg4qe3i
@user-qp8wg4qe3i 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹሁ ነፂዬ እናመስግናለን በጣም
@ayobanesb8850
@ayobanesb8850 6 жыл бұрын
This is beautiful
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድክ ነፅየ ልጆች እደጉልኝ
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 жыл бұрын
ጎበዞች እድግ በሉ ካሰባችሁበት ድረሱ ምኖታችሁ ይሳካ
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 6 жыл бұрын
ብጥብጥ የለምኮ ድብድብ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ ደስ ስትሉ ልጆችየ
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 6 жыл бұрын
አበነዚም ደስ የሚል ነው ቅልጥፍናው
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 5 жыл бұрын
ልጆች ደስ ስሉ ንግግራችሁ ስመች እደገልኝ እኔም ከስደት መልስ ምኞቴ ነው ከእግዚአብሔርጋ
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 жыл бұрын
Sewdake,Arife,perogarem,New,10p🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tststube9546
@tststube9546 6 жыл бұрын
betam des silu lij endatehone ayker
@user-fr2he5rl2y
@user-fr2he5rl2y 6 жыл бұрын
ዋው! በጣም ጎበዞች ናቸው።
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Bomb yehonu lijoch nachew mashallah Allah yasadgachw basically bisetachw arif neber des silu
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
ዳኒኤልየ አላማህን ያሳካል በጣም ደስ ይላል
@abebeayalewmekonnen9009
@abebeayalewmekonnen9009 6 жыл бұрын
Harif zigjit new bezihu yiketl.metarem yalebet esiras sayhon ersas new tikilegnaw kal.
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደና መጣቹህ
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 6 жыл бұрын
lijochu betam esat Nachew des selu Edeg belulen 😍😘
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 5 жыл бұрын
ይህን. አይነት ዜጋ ያውም ከፍቅር በላይ ምን አል እና. ይህን በማየቴ እና ለማየት በመታደሌ. እደጉልኝ. ብዬ ተደስቼ. ተኛሁ. ።ሰላማቹ. ይብዛ. ፍቅር. የሆናቹ
@shebreabate2899
@shebreabate2899 6 жыл бұрын
ምናለ መቀመጫ ብታዘጋጅ ነፁ ?? .እኔ 47 ደቂቃ መቆም ወገቤ አይችልም
@kadestgatachew192
@kadestgatachew192 6 жыл бұрын
ስታምሪ አምላክ ይጠብቃችሁ
@selamawitmeseret2727
@selamawitmeseret2727 5 жыл бұрын
አጠቃላይ እድሜአቸው 51 ነው
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድጋቹ ደስ ሲሉ
@hiwohiwot9446
@hiwohiwot9446 6 жыл бұрын
wowwww desi yilalu idegu lijochi
@fatumafatuma2289
@fatumafatuma2289 6 жыл бұрын
አሁን እኔን ፖርላማ ምንድን ነዉ ቢለኝ ምንም አላቅ ስሙን 9 አመት ወንበር አሙቂለሁጅ። ደግነቱ ድግሪ መጣልኝ። የማዳም ካዳማ ድግሪ
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
Fatuma Fatuma ክክክክክክክክ የኔውድ
@fbfb2600
@fbfb2600 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-sj3bf1ef1g
@user-sj3bf1ef1g 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sofiya617
@sofiya617 5 жыл бұрын
Kkk
@filmonyosef8804
@filmonyosef8804 6 жыл бұрын
የሸገሮቹ ልጆች shy ናቸዉ...የአለምገናዎቹ ተመቹኝ
@mstyui6352
@mstyui6352 5 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ቡረግራምነዉ በርቱ
@user-qt7dr1fp8y
@user-qt7dr1fp8y 6 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ ዋውውው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ እረ ነፂ አጠቃላይ እድሜያቸው 41 ነው ክክክክክ 51 ነው አስሩን የት አረከው ግን እስካሁን ያሸነፈ አለ
@mrjohn5655
@mrjohn5655 6 жыл бұрын
የእጅ ማስታጠቢያ የምትለው ጥያቄ ግን መልሰውታል። በተረፈ ገበዞች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ። የነገ ሀገር ተረካቢ እናንተ ናችሁና።
@user-gc9iu8gu2i
@user-gc9iu8gu2i 6 жыл бұрын
ኦነፃነት ዛሬ ደስ ይላል የልጆች ነው
@rahmasaid2128
@rahmasaid2128 6 жыл бұрын
Wawww yezare lji stamru
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ነፂ ስውድህ እኮ። ደስስስ የምትል ስው ነህ
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 6 жыл бұрын
ስይምሩ እግዚአብሔር ግዝያችህን ይሳምረው ካሰባችበት ድረሱ
@user-cl1tj6vq8y
@user-cl1tj6vq8y 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እድግ በሉ ጎበዞች
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 6 жыл бұрын
ሁልጊዜ ህፃናትን ብታቀርብልንነፂ እንዴት ያዝናናሉያስቃሉ!እሚገርመውየት/ቤታቸውንስሙንእንጅትርጉሙንአለማወቃቸውዘናያደርጋል!!!!
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Ikuan beselam metachu Nets😍😍😍😍😍😍👏👏👏
@user-po4rg5ej6t
@user-po4rg5ej6t 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስስትሉ የልባችሁመሻት ይፈፀምላችሁ የኔ ውቦች ልጂነቴን አስታወሳችሁኝ "ራእይስንጠየቅ ዶክተር ነበርምለው አይደክተርቴ ስደትየሚባል መከራገብቸ ከዛሬነገ ይሻልይሆን እያልኩ በተስፋ እኖራለሁ ልጂነትውበትነው ደስታ ነው
@adyenour4021
@adyenour4021 5 жыл бұрын
Ye sefer jegnochi wowwwww❤😘
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 5 жыл бұрын
ሁሉም በልጅነት እንዴት ያምራል
@himadubai6352
@himadubai6352 6 жыл бұрын
ልጆች በጣም ፈጣን ናቸው ጎበዝ
@rahmetali5663
@rahmetali5663 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ ማሻአላህ የዛሬ እግዶችህ በጣም ደስይላሉ
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 6 жыл бұрын
Yehen sewiye keyirute pleaseeee
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,9 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН