ትንሳኤ /አቡሽ/ ስለ ወጌሻ ህክምና በስለ-ጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 129,869

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 473
@umiihabibtii7434
@umiihabibtii7434 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይሄን ልጅ ሳየው ይመቸኛል እንደሌላው አሽቃባጭ አይደለም የዋህ ነገር ነው ትንሴ ውስጤ ነህ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እስኪ ሳትዋሹ እሂን ስታዩ በነካ እጅሽ እኔንም ብላችሁ የተመኛችሁ ልያችሁ👍 ደግሞ አቡሽዬ ሳስበው ሳንሰላስለው የዋህ ትመስለኛለህ 😂
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አረ እኔ ምነው የሚያነሳልኝ ባገነው
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እና ብያለሁ አይ ስደት ከመሰላል ላይ ወድቄ ጎኔን ይመኛል ባገኘዋቸሁ
@yeshiadane830
@yeshiadane830 4 жыл бұрын
እረኔም እጄላይ ችግር አለ በስደት ያገኘሁት ጥርቲ
@beautybeast527
@beautybeast527 4 жыл бұрын
kkkkkķkkk baxam
@salamdubai8699
@salamdubai8699 4 жыл бұрын
እኔ ብያለው የመዳም ስራ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አቡሽ ምርጤ ይመችህ በጉጉት እንጠብቃለን ማሚዬ እግዚአብሔር ጤና ይሰጥሸ የአንድ አንድ ወጌሻ እጃቸው እራሱ ይፈወሳል
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-og4ok5fr9i 💋💋💋💋
@neimayedirelij1063
@neimayedirelij1063 4 жыл бұрын
😍😍😍
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ይህኮ በራሱ ጥበብ ነው በእውነት እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝመው የእናቶች እጅኮ መድኃኒት ነው
@user-zv4qb9mx1r
@user-zv4qb9mx1r 4 жыл бұрын
አቡሽዬ ሲጠፋህ አች ትዝ ሲልህ አቱ 😆ከትልቅ ሰው ጋር ስኮን ለመጥራት አስቸጋሪ ነው ነካ
@juzekmato
@juzekmato 4 жыл бұрын
Abush be shugar mami lemdeh new ande anchi ande antu.
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ በወሎ ደግሞ አንድ ደስ እሚል ባህል አለን እሱም አህሪቡ መታወቂያችን ነው
@genethailu1798
@genethailu1798 4 жыл бұрын
Wyena abushye edat eko edmwedek wedzi progeram enkwan selam metak adnakih ng❤️❤️❤️❤️🙏
@moviecinema3568
@moviecinema3568 4 жыл бұрын
በወጣት በአዲስ ሰዉ መስራታችሁ ደስ ይላል አቡሽ ገና ካንተ ብዙ ይጠበቃል በርታ ማሳጁም እንዳንተ ወሳኝ ነዉ
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ኑርልን የምፈልገው ነገር ሁፋ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም አቡሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ነወ ያቀርብክልን እናመሰግናለን
@melatafework686
@melatafework686 4 жыл бұрын
አቡሽዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን በደህና መጣህ አሪፍ ዝግጅት ነዉ ዋዉ እሁድን በኢቢኤስ እናመሰግናለን
@hananseid4300
@hananseid4300 4 жыл бұрын
Woyene gudy ere shama sewyew laye ere abush 1bele
@mahidege3776
@mahidege3776 4 жыл бұрын
Well come wedochiye
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
አባቴ ምርጥ ወጌሻ ነው እኛ አካባቢ ምንም አይነት አወዳደቅ ወለምታ ያሻል ሁሉም ሰው እጁ መዳኒት ነው ይሉታል አያሳምምም ካባቴ በለመድኩኝ
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 4 жыл бұрын
I need this is my myself too 😍😍😍😍
@user-rn4cj9dg8z
@user-rn4cj9dg8z 4 жыл бұрын
አቡሽዬ የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ😍
@sadahassen1920
@sadahassen1920 4 жыл бұрын
ውይ እምየ ደስ ስሉ እጀወትን ይባርክ
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
እኔኮ አከላቴ አለቀ ካሁንአሁን ብርጭቆው ወደቀ እያልኩኝ ፈራው አቡሽ የኔ ተብታባ መድረክ እኮ እንደፊልም ቀልዶ መውጣት አይደለም አይዞህ በቀጣይ ጎበዝ ትሆናለህ
@fetabemartishow6289
@fetabemartishow6289 4 жыл бұрын
Abush kesht endet indemtamir yenee shebelaa yaradalij yimechih feta yalklij
@user-pr5wz8jg7w
@user-pr5wz8jg7w 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ሀሪፍ ህክምና ነው አያቴ በጣም ጎበዝ ነበረች
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በብዞት ኡረብ ሃገራት ትልቅ ሳሎናች ይገኝል
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
አቡሽየ ምርጥ ልጅ ነዉኮ ስወድህ የኔ ማር እረጋ ያለልጅ
@user-ze1gn8bz9w
@user-ze1gn8bz9w 4 жыл бұрын
እዬ ነገር ጥሩ ነው ማ ያርግልኝ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 4 жыл бұрын
ወላሒ በጣም ነው የሚመቸኝ ትሴ ምረጥ ሰው እሁድን በኢቤኤስ አተ ያዘው ሀንቾጋ
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 4 жыл бұрын
አብሽዬ ዘመንን ልቀቁልን አታጓጉን
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ወይኔ ማዘርዬ እኔማ ብዙ ያስፈልገኝ ነበር ስደቱ ስብርብር አርጎኛል ደስ ሲሉ ሶማሌኛም ይናገራሉ ጥሩ ነው በርቱ እጆት ይባረክ፡፡
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
የኒ እናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Efff msgin Esatu betam kebad new yarb🤲🏻😭 Mami selamwot ybzaln🤲🏻🤲🏻💘🙏
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 жыл бұрын
አቡሽየ ምርጥ
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥዎት። ለድሃዎች የሚሰጡት ነፃ አገልግሎት በጣም የሚደነቅና የሚያስመሰግን ነው።
@user-en4zf4qn9z
@user-en4zf4qn9z 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@almaztsegaw7126
@almaztsegaw7126 4 жыл бұрын
abushi atuna achi temitatabhi tizi silhi atu desiss yilali birchi kona esatu gn betam yasiferal
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
መልካም ሰው እድሜውት ያርዝምው
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 4 жыл бұрын
ፓፓፓፓ ጥሩ ነወ ይህ ህክምናው የኔም አባት እደዝህ ያክማል በብርጭቆ ይነጥቃል ትሱዬ የኔ የዋህ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
በውነት እየጠፋ ያለ በአላችን 👍👍👍
@user-qv4ow1zu4l
@user-qv4ow1zu4l 4 жыл бұрын
Yenam abat wegusha new sew betam new yemeyamesgnut
@salamadis6325
@salamadis6325 4 жыл бұрын
እባካቹ አድራሻዋን ፃፉልኝ አደገኛ የሆነ የወገብ ህመም አለብኝ
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
0911784164
@neimayedirelij1063
@neimayedirelij1063 4 жыл бұрын
@@miskanamiskana4203 selam ye setyowa kutr nw?
@salamadis6325
@salamadis6325 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@wubiyeseife9895
@wubiyeseife9895 4 жыл бұрын
@@miskanamiskana4203 thank you enam efelgalew
@user-hd4gk3dw7o
@user-hd4gk3dw7o 4 жыл бұрын
yenemom nech ene gar dewuyina tagegniyachewalesh. kalhone enew ashilishalehu. yawu kelimd biye new
@saadasaada7684
@saadasaada7684 4 жыл бұрын
የኔ መዳም እንደዚህ ሰታርግ ኣይቻት ነበር
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 жыл бұрын
Abushye you’re so kind generous love you bro🥰and you look like my youngest brother and he’s so Nice and kind as you’re God bless you 🙏💕♥️💕♥️♥️♥️♥️💐🌼🥀🥰💕
@fitsumatomsa8823
@fitsumatomsa8823 4 жыл бұрын
Wooow❤❤❤❤
@geniitube2738
@geniitube2738 4 жыл бұрын
Siwadish habush
@kdramaka2870
@kdramaka2870 4 жыл бұрын
ናትናኤል በርታ ጎበዝ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ዘመናዊ ህክምና ጭራሽ አበላሽተው ነው የሚልኩት እጅሽ ይባርክ 😍
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
አቡሽዬ ሹገር ማሚዎችህን ሳምልኝ
@alemyosef1768
@alemyosef1768 4 жыл бұрын
Abush temechegh achi and atu
@comment1375
@comment1375 4 жыл бұрын
በ መዳም ስራ ውልቅልቅ ብያለው እስኪ አስገቢልኝ😶😒
@eramasashenafi5074
@eramasashenafi5074 4 жыл бұрын
menchegere ala
@sablasabla1289
@sablasabla1289 4 жыл бұрын
Ewenetsh new
@dubaidubai9417
@dubaidubai9417 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@eramasashenafi5074
@eramasashenafi5074 4 жыл бұрын
@@sablasabla1289 ena awo
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ይቺ ወጌሻ ለኛ ለሸቃሎች ነበር የምታስፈልገው
@shewitmulugeta69
@shewitmulugeta69 4 жыл бұрын
Wow
@chachiasefa2701
@chachiasefa2701 4 жыл бұрын
Welahi inem yasfeligeg nebr
@kingcell4537
@kingcell4537 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ዋለልኝ ነው እዴ ማሳጀ የሚደረገው ድም ፁ እሱን ይመሰላል
@fafitube7519
@fafitube7519 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ያመኝል ጀርባየን ሶስት አመቴ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ እመጣለሁ እማ አላህ ይጠብቀዋት
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 4 жыл бұрын
ትንሱ በርታ ጎበዝ
@user-bd8tu8xb4z
@user-bd8tu8xb4z 4 жыл бұрын
ውይ አቡሽ ደስ ስትል የሆንክ።የዋህ
@fadilasultan1067
@fadilasultan1067 4 жыл бұрын
Selam er bentiju eradugn adirshawn lakulagn
@nardosbelay4712
@nardosbelay4712 4 жыл бұрын
Weyi Mother enam yasefelgegnal yemedam sera godetognale
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 4 жыл бұрын
😂😂😂
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 4 жыл бұрын
የኔ እናትም ሆጌሻ ናት በጣም ብዙ ሰው ይመጣል እሷ ጋር ለመታሸት ሁሉም ሰው ነው የሚድኑት በጣም ጎበዝ ናት እድሜ ይስጥልኝ ለናቴ
@selamselam8359
@selamselam8359 4 жыл бұрын
ማዘርዬ ጎበዝ ነወት እሳት የሰዉ ገላላይ ሲለኩሡ በጣም ያስፈራል
@adishanan9611
@adishanan9611 4 жыл бұрын
አቡሽዬ ስወድክ የእኔ የዋህ
@abdiibrahim2477
@abdiibrahim2477 4 жыл бұрын
Ogeshawa Sumalegna beetam tichilalech
@yusufabdu9960
@yusufabdu9960 4 жыл бұрын
Enem bagegnehush welahii
@user-qk1wt5nr6s
@user-qk1wt5nr6s 4 жыл бұрын
እኔ ወገቤን አሞኝ እንደዚህ አርገውልኝ በጣም ደስ ይላል ደሞ ደሙ ቢወጣ በጣም ደስ ይላል
@nyaataabiyaaarebaa2532
@nyaataabiyaaarebaa2532 4 жыл бұрын
kuturuwan infeligalen
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 4 жыл бұрын
Waw🙏🙏👍👍👍👍😍😍
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
እናቴ እጅዎ ይባረክ አቦ
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስልኮን ስጡን
@HH-hb4jr
@HH-hb4jr 4 жыл бұрын
ይሄስ እኔም ባገኝሽ የማዳም ስራ ወገቤን ቆርጦታል
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Ayy abueshe. Ye meon bota endet argew yasalu 😀😀😀😀😀. Andy anteu andy anchi Hewntm abueshe 😀😀😀👍🏽Love you Beb
@kebakeba8601
@kebakeba8601 4 жыл бұрын
Ay abush abo ymechih tata yelelew sew yenestaneth adnaki negni
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
አቡሸ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 4 жыл бұрын
ዋውውው ትንሳኤ ቅን ስው
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለው ውይ ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 4 жыл бұрын
ትንስየ ስወድህ
@nurasane6263
@nurasane6263 4 жыл бұрын
ጥሩ ሰው
@user-lr9ry4hf3r
@user-lr9ry4hf3r 4 жыл бұрын
ትንሴ ስወድህ የኔእርግብ😍
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Betam gobaze enate berche egizabher yebarkeshe
@naanibayisa6405
@naanibayisa6405 4 жыл бұрын
Enatem techelalech betam aref new
@hanawondafrashboge2949
@hanawondafrashboge2949 4 жыл бұрын
Ebakwon Tifrotin Yasatrut,,, Ke muyawo gar befetsum Ayhedim,,,,,,,,
@ethiopiabiykotiimiye.ethio6087
@ethiopiabiykotiimiye.ethio6087 4 жыл бұрын
Wwww.Yes 🇪🇹🇪🇹mami
@user-uo5vb8ly8n
@user-uo5vb8ly8n 4 жыл бұрын
አቡሼዬ ስወድክ እኮኮኮኮ
@zedzednet7825
@zedzednet7825 4 жыл бұрын
Ere yenes jerbaye derkual yemadam sra cheresegn uuufffff
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 4 жыл бұрын
well come
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 4 жыл бұрын
አሪፍ ዝግጅት ነው
@hayatehayaye150
@hayatehayaye150 4 жыл бұрын
Gazetyenat yamrbhal mokir arif parformanse alahe
@weionmamo6683
@weionmamo6683 4 жыл бұрын
መልካም ያገሬ ልጆች እንዴት ይዛችዋል እለተ ሰንበቱ ።አቡሽ ይመችህ ትችላለህ እረ እኔም ወገቤን ባሸሽልኝ እናቴ ወይኔ ተሰቃየው ወገቤን
@ykgjvjjg6461
@ykgjvjjg6461 4 жыл бұрын
አቡሽበጣምእንውድሀለን
@yeshid2857
@yeshid2857 4 жыл бұрын
አቡሸን ያላችሁ እሰኪ እንያችሁ ማሚየ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እውነት ብለሻን በአች አድሮ የሚፈውሰ እግዚአብሔር ነው 👍ውዶች ሰብሰክራይብ ጉጩኝ መልካምነት ለራሰ ነው ሰናይ ቀን 😍
@yenabilenat9373
@yenabilenat9373 4 жыл бұрын
ገጨሁሽ ግጭኝ ማር
@yeshid2857
@yeshid2857 4 жыл бұрын
@@yenabilenat9373 ቆየሁ እኮ ኮመንት አለ እይው ውዴ
@yenabilenat9373
@yenabilenat9373 4 жыл бұрын
@@yeshid2857 💋
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
አቡሽዬ ሥሬሥ አትሁን እሽ የኔ መልካም
@wellotube8381
@wellotube8381 4 жыл бұрын
ይሄ ልጀ ወላሂ ሳየው እራሱ ያስቀኛል ከከከከከ
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 4 жыл бұрын
የሆክ ጣፋጭ
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
ዋው እናቴ ምትገርም ወጌሻ ነናት አንዴ በእሱዋ እጅ የታሸ ሰው ድጋሚ አያስፈልገውም አንድ ቀን ጎራ በሉ ወደኛ አስፍሽ እና ራኬብ ወደ ሀዋሳ ማሚዬ እጆት ይባረክ እናመሰግናለን ትሱ
@mesikene8898
@mesikene8898 4 жыл бұрын
Wow welcome like you so much
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 4 жыл бұрын
በጣም መበረታት ያለበት ነገር ነው ከምር እጃቸው መዳኒት ነው
@kadjaebrahim5742
@kadjaebrahim5742 4 жыл бұрын
ጎበዝ እናት ይበርቱ ምን አለ ከዚህ ባገኘሆት
@user-iv7jh1fo9w
@user-iv7jh1fo9w 4 жыл бұрын
Yehe wagesha sidereg aychalew lela bota 100% tekikil yeseral
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
እናቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@eemaneeman8134
@eemaneeman8134 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ማፊያ የሆኑ ሴትዮ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 4 жыл бұрын
ባህላዊ ህክምናዎች ከዘመናዊ ጋር በማዛመድ የህክምና አገልግሎት ማሳደግ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ በጣም ብዙ በዘመናዊ ህክምና ልናገኛቸው የማንችል ባህላዊ ህክምናዎች አሉ። ebs እናመሰግናለን ።ይሄ ብቻ አይደለም ሌሎች ባህላዊ ህክምናዎች አሉ ፈልጎ የማግኘት የebs ስራ ነው ማለት ነው። እንዲህ አይነት ህክምናዎችን አንዴ ካጣናቸው በሗላ ከንፈር መንከስ አያዋጣም።
@hanadijassim6908
@hanadijassim6908 4 жыл бұрын
Tiru naw gin betami tinikake yifaligali tiru naw yen inati berchilini fetati kachigari yihuni
@user-md9vy6hx3c
@user-md9vy6hx3c 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳከኝ አብሽ የኔ የዋ አተ አቺ ግራ አገባከን እኮ ስም አለው ወይ አስቆኛል እኔም እናቴ ነብስዋን ይማርልኝ እና በጣን ጎበዝ ነበረች የታሸ ሁሉ ድኖ ነበር የሚኤዱት አብሶ እፃናት ነው ምታሸው እዴሜ እና ጤና ይስጥልን ለኢትዮጵያ እናቶቻችን
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 145 МЛН
የማንቋቋት ማሳጅ
25:40
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
路飞这是生了个啥? #海贼王 #路飞 #funny
0:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 6 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 7 МЛН