ከእረኝነት እስከ ከፍተኛ ስነ አጥንት ባለሙያነት - ሀገር በቀል እውቀት ወጌሻነት - ሀገርን በካሜራ ክፍል 04

  Рет қаралды 8,112

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 41
@user-tk9ku3vx9e
@user-tk9ku3vx9e 2 ай бұрын
አበራ ላለማካበድ ኢትዮጰያ ዉስጥ የሚበልጠዉ ወጌሻ የለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉
@nunukassaye8345
@nunukassaye8345 4 ай бұрын
ተባረክ አንተና ቤተሠብህ ሠላም እና ጤና ይሥጥህ
@hanaamen9921
@hanaamen9921 2 жыл бұрын
ጋሽ አበራ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@abeltesfayeabela6617
@abeltesfayeabela6617 2 жыл бұрын
Selam hana yet nw migegnut takiyachewalesh kawekshachew adress bengerign pls
@senaietatresso3257
@senaietatresso3257 2 жыл бұрын
አበራ ማለት ደግ እሩህሩህ ሰጥቶ የማይጠግብ የቤተሰብ ፍቅር ያለው ተጫዋች ሰው ነው :: ልጄ እጁ ተሰብሮ እያሳሳቀ የደቂቃ ያህል እንኳን ህመም ሳይሰማው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አድኖልኛል እግዚአብሔር እንደዚህ ዓይነቱን ጥበብ ሰጥቶት ለተቸገረ ሰው መፍትሄ እንዲሆን ስላደረገው ከሱ በለይ እግዚአብሔርን ለመሰግን እወዳለሁ አሁንም እንደስራው ቤቱን በበረከት ይሙላለት ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠው እንደ ዓይናችን ብሌን ልንከባከበው የሚገባው ትልቅ ሰው ነው::
@aberrajimma1235
@aberrajimma1235 2 жыл бұрын
Thank u
@abeltesfayeabela6617
@abeltesfayeabela6617 2 жыл бұрын
@@aberrajimma1235 pls aberra jimma aderss yet nw pls
@wintasweet3808
@wintasweet3808 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ሙያ ያለው ከትህትና ጋር ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያደኩት ነውእድሜና ጤና ይስጥህ
@mesitube7906
@mesitube7906 2 жыл бұрын
ጋሽ አበራ ጅማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ የእኔን ሁለት ልጆቼን የእህቴን ልጅ ተሰብረውብኝ አንተ ጋር መጥቼ አክመህ ድነውልኝ አመስግኜ ተመልሻለሁ ኑርልን
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 2 жыл бұрын
አበራ ብዙ ያልተዘመረለት ሰው ነው ጥሩ ስነምግባር ያለው- ሰው ወዳድ ብዙ ሀላፊነት እያለው በሰው ጉዳይ ገብቶ አቅጣጫን የሚያሳይ ከትልቁ ትልቅ ከትንሹም ወርዶ ሁሉን እኩል የሚያይ ሁሉ ወዳጁ ብዙ ሊባልለት የሚገባ ደግ ሰው አበራ የቤተሰባችን አካል በመሆኑ እኮራለሁ አሁንም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ እውቀት ይጨምርልህ
@yohannesgebreselassie7521
@yohannesgebreselassie7521 2 жыл бұрын
አቶ ጂማ ጆራና ልጃቸው አበራ በተወራረሰው የወጌሻነት ድንቅ ችሎታቸው በኳስና በዝላይ የተሰበሩ አብሮ አደጎቼንና የማውቃቸውን የስብራት ችግር የገጠማቸውን በርካቶች ቀጥ ብለው እንዲሄዱ፣ይዘው እንዱበሉ ሲያደርጉና ብዙ ድንቅ ነገር ስለሙያቸው ሲመሰከር ስሰማ ነው ያደኩት። ዛሬም ከስንት ግዜ በዃላ የታላቅ ወንድሜ ( በቄ) የቅርብ ጓደንኛ የጌታቸው ወንድም አበራን ስለ ሙያው ሲናገር በማየቴ ደስ ብሎንኛል
@aberrajimma1235
@aberrajimma1235 2 жыл бұрын
Thank u
@aberrajimma1235
@aberrajimma1235 2 жыл бұрын
Thank u
@abeltesfayeabela6617
@abeltesfayeabela6617 2 жыл бұрын
@@aberrajimma1235 pls aderss negerugn sew tamobegn nw
@behailubilly5412
@behailubilly5412 9 күн бұрын
@behailubilly5412
@behailubilly5412 9 күн бұрын
አበራ ጀግና
@isrhenok5496
@isrhenok5496 2 жыл бұрын
ታሪክ ደስ ይልላል መልካም ላደረጉ ዘራቸውን ይባርክ
@gulilatababu9614
@gulilatababu9614 2 жыл бұрын
አበራ የልጅነት አብሮ አደግ የት/ቤት ባልደረባዬ(ቅ/ጳ/ት/ቤት ቀራንዮ ፖሊስ ግቢ ኮልፌ)ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በአንተ ፈውስ ያገኙ በርካታ ሰዎች በግልም በሚዲያም ሲያመሰግኑህ እያየሁና እየሰማሁ እኔም ከልብ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይባርክህ ዕድሜ ጤና ሠላም እመኝልሃለሁ።
@abeltesfayeabela6617
@abeltesfayeabela6617 2 жыл бұрын
Aderss pls negerugn sew tamobegn nw
@zewdineshtaye2143
@zewdineshtaye2143 2 жыл бұрын
It's all true,nice to see you Abera Jima 🤩
@dunamismedia6358
@dunamismedia6358 2 жыл бұрын
Wooow Gash Abera enwedotalen , rejim edme nurilin, erso ye tiwlid abat not 🙌🙌
@tadesunega5712
@tadesunega5712 7 ай бұрын
❤በጣም ትልቅ ሠው ታካሚዎቹን በአክብሮት የሚከባከብ መልካም ሠው ደሞም አዛኝ ነው❤ ከማይረሳኝ እኔ ገና ደጁላይ ስደርስ በቀጠሮዬ እቀጠቀጣለው እፈራ ነበር😊😊😊 ታድያ ከንድ ጡቸኛ ደረቱን እያቀጠቀጠ ይጎራደዳል 😊ወይ ይሄም ፈርቶነው እደኔ ስል ረማኝ ዞር አለና ማን እኔነው አለኝ 😊 አዎ አልኩት የማን ቀልደኛነሽ አለኝ ኧረ ቀልድማ የለም አበራ ደጅ አልኩ እሱ ለናተነዋ አለኝ በኩራት እሱ እግሩ መርገጫው በጀሶ ታስሮ ሳይታወቅ አጥንቱ ጎብጦ ለማቃናት ነበር አመጣጡ እና አልፈራሕም አልኩት ቆጂት ፈርቼ አላውቅም አለኝ እናያለን አልኩት እኔም 😊 ከዛማ የኔ ስም ተጠርቶ ገባው😢 አቶ አበራ ቀልደኛም ቸጫዋችም ነው የዛሬ20አመት ነው በነገራችላይ የ3አመት አካባቢ ዱቡሽ ያለች ቆጆ ልጅ ነበረችው ምንም አትፈራም ሰው ቢጮሕ ቢጫጫ ምንም አይመስላትም ስትደቀኝ ከዛማ አቺ ቀጥቃጣ ዛሬ በቃ የመጨረሻሽ ነው ድነሻል አለኝ እጄን እየፈታ እኔም ሳቅ አልኩ ምነው ደኘቀሽ አለኝ ዛሬማ ጡቸኛ አለ እደኔ የሚቀጠቀጥ አደለም እሺ አገላታውለው ብለሕ ከታስብ አልፈራም ብሏል አልኩ ታድያ ጀግና ማለት ሳያስቸግር ዋጥ ቻል የሚያደርግ ነው አለኝ አደነቀው ኡፍፍፍ አልኩ እኔም ጓጓው ጡቸኛውን ለማየት በይ ትንሽ ይችን አቀሳቅሺ ብሎኝ የመታሻ ቅባት ያባትን ጣሳ ሰጠኝ እዛ ቁጭ በይ ተባልኩ ጡቸኛው ግባ ተባለ ጎበዝ አሃሃሃ ጡቸኛው ጓደኞቹ አብረው ሲገቡ ኧረ ውጡ ቀላል ነው የሚይዘኝ አያስፈልገኝም አለና ደረቱን መታ መታ አደረገ አቶ አበራም ተው ይርዱሕ አለው አያስፈልግም አለ ኮራ አለና ዞር አለና እኔን አየኝ እኔ በግርምት አየውት እሺ እጀምር አለና ገና ኘካ ነካ ሲያረገው ለመታገል እጆቹን ያዝ አደረገው ተው ወይ ጓደኞችሕ ይያዙሕ ሲለው አያስፈልግም አለ በጩኸት ጀግናው ድንቅ የሆነው ወጌሻችን🙏🙏 ጥሩ በል አረፍ በል አለውና በጀርባው ጋደል አንድ እግሩን ወደላይ አደረገው የሚደቀኝን ልገራቹ እኔነኝ ያረ አስቸጋሪ ብቻውን ያለያዝ ይሰራዋል ብቻ በክርኑ ደረቱን ባድጁ ውስጥ እግሩኔ በመዳፉ ደግሞ ያ የጎበጠ መርገጫውን በቃ ውይ የነበረ ጩሐት እኔኳን እደሡ አልጮኩም እውነት ቃ ቀጭ ቀጨጨጭ አደረገና ገጣጠመው አይ ጡቸይይዬ ያቺ ትንሽ ልጅ ሳቋ ዛሬላይም አይኔላይ ድምጿ ጆሮዪላይ አለ መቼም ዛሬላ ቆጆ ወጣት ትሆናለች ከገጠመኞቼ አዱን ጀባ ብያለው በተረፈ እድሜና ጤናው ፀጋውን እግዚአብሔር ያድለው የሚወደው ገብርኤልም ጥበቃውን ያብዛለት እጆቹ ይባረኩ አክባሪው ነኝ ከዳንኩት አድኛዋ ነኝ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@fayselmohammed2561
@fayselmohammed2561 2 жыл бұрын
tnxs abera adenogale ke Allha betache
@asters4332
@asters4332 2 жыл бұрын
ውይ አበርዬ ስላየውህ በጣም ደስ ብሌኛል
@romansolmon5627
@romansolmon5627 2 жыл бұрын
A very person wonderful and i admire you and all Ethiopians God bless you
@emebetermias1529
@emebetermias1529 Жыл бұрын
Yes it is true but the money is not cheap
@AynalemAbebawe
@AynalemAbebawe 2 ай бұрын
አድራሻና ስልክ
@fikadudechasa33
@fikadudechasa33 Жыл бұрын
Ebakachew yezihen hakim silk kutir way tekekelagn aderasha tsafulign
@hanagebrekida2766
@hanagebrekida2766 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ አባቴና እናቴን ያዳነልኝ እሱ ነው ስራውን አክባሪ እና አዋቂ ነው
@abeltesfayeabela6617
@abeltesfayeabela6617 2 жыл бұрын
Pls botawen negerign yet nw migegnute
@aberrajimma1235
@aberrajimma1235 2 жыл бұрын
Serawen akebeari teguhe sew gobez sew egzihabeher yebarkheh
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Жыл бұрын
ሰላም!!!? ዱሮ በልጅነት ዕድሜዬ አቶ ጅማ ታዋቂ ወጌሻ እንደነበሩ በግልጽ መመሥከር እችላለሁ።በተለይ፣የወጌሻ አበራ ወንድም የሆነው ጌታቸው ጅማ ኮልፌ አብረን ተምረናል።የአካባቢው ሰውም ለስብራት ወደ አቶ ጅማ ነበር የሚሄዱት።ምናልባት አቶ አበራ ልጅ ሊሆን ይችላል እንጂ ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ የነበሩት አባ ደምሴ የአቶ ጅማ ቤተኛና የቅርብ ሰው ነበሩ።
@user-wq8ri4iy8p
@user-wq8ri4iy8p 11 ай бұрын
አድራሻ???
@emebetermias1529
@emebetermias1529 Жыл бұрын
I pay 10000 bir
@hanagebrekida2766
@hanagebrekida2766 2 жыл бұрын
የነካው ሰው ሁሉ ይድናል ካለ ኤክስሬይ አይቀበልም ስራውን አክባሪ ነው
@abeltesfayeabela6617
@abeltesfayeabela6617 2 жыл бұрын
Ye aberra jimma yet endemigegnu negerugn ebakachu sew tamobegn nw
@abeselomyeshiambel6508
@abeselomyeshiambel6508 2 жыл бұрын
Meslaemia samba nekersa
@kiyayonas5319
@kiyayonas5319 2 жыл бұрын
ye diro saba nekerisa hospita gar
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 Жыл бұрын
አድራሻው እና ቴሌፎን አልነግራችሁም ንም።
@miftahboss3401
@miftahboss3401 Жыл бұрын
Addis abeba mesalemiya akababi new
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 2 жыл бұрын
ያልተዘመረለት ጋሽ አበራ ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የሰፈራችን አይን ነህ
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 323 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 214 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 162 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 130 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,2 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 436 М.