የሚገርም ችሎታ እና ተሰጥኦ ያላቸዉ ህፃናቶች ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 1,222,389

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@yimer2543
@yimer2543 4 жыл бұрын
ከብሄር ነፃ የሆነ ቀጣዩ ትውልድ ላይ በደንብ መሰራት አለበት የሚል like
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
@omer Ayalew እውነት ነው ! በጣም አስፈላጊ ነው ።
@chetube2020
@chetube2020 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ።። ቀላል የማስክ አሰራር በቤት ውስጥ kzbin.info/www/bejne/eIXGfWhup9t_m6s
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Betkekel
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 жыл бұрын
ያሁኖቹ ሀገሪቱን አላቆዩላቸው
@fikerhijab1143
@fikerhijab1143 4 жыл бұрын
እባካችሁ ኢቢኤሶች ከአሁን በሀላ የህፀናት ፐሮግራማቹን በጣሞ ወደነዋል ከትልቆቹ የነሱ በጣም ዘና አድርጎናል እዉነቴን ነው የኢቲዮጵያ ህዝብ ከነሱ መማር ያለበት ነገር አለ ሕፃናቱ ከህዝቡ ቀድም ሄደዋል በብዙ ነገር ስለዚ እናንተ ህፃናትን ማቅረባቸውን ቀጥሉበት በተረፈ በጣም ነው የምወዳቸው ኢቢኤሶች
@salemsedesa3810
@salemsedesa3810 4 жыл бұрын
ውይ ሙሉ ፕሮግራሙ የህፃናት ብቻ ቢሆን መንፈሳችንን አደሱልን ከእነሱ ብዙ እንማራለን ህድግ በሉ እግዚያብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ ።
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
@ahmedshitaygonder6712
@ahmedshitaygonder6712 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላሉ ኡፍ አይ ልጂነት እርጂና መጣና ድቅን አለ ፊቴ እባክህ ተመለስ ልጂነት በሞቴ ያለው ሀይሌ ሩት ወዶ አደለም ተንኮል የለ ምቀኝነት የለ መጨካከን የለ እረ ማን እደ ልጂነት
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 4 жыл бұрын
ናታን ግን ለፊልም ካስት ብታደርጉት በጣም ቀልጣፋ እና ጎበዝ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ!!ውድድድድ ናታንዬ
@sala638
@sala638 3 жыл бұрын
❤❤❤
@abitimengestu5793
@abitimengestu5793 4 жыл бұрын
እውይ ሲያምሩ 💕😍❤️ በተለይ ስለኮረና የዘፈኑት የወንዱ አክት አደራገግ የልጅቱዋ እስክሳ አመታት ገራሚ ነው እግዚብሄር ያሳድጋችሁ ❤️❤️❤️
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 4 жыл бұрын
የኢትዮያችን መልካም የሆኑ ልጆቻችን የዛሬ ፍሬዎች የነጌ አበቦች አገር ተረካቢዎች አቦ አላህ ያሣድጋችሁ እንሻአላህ ebsዎችንም በአሁኑ ትውልድ ላይ ትኩረት በማረጋችሁእጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናችሁዋለን ቀጥሉበት በርቱልን
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 жыл бұрын
ትልቅ የኢትዮጵያ ተስፋ ናችሁ
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 4 жыл бұрын
አፋቸው ሲጣፈጥ😘😘😍😍 ደግሞ ጎበዝ ናቹ😍እንዴት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ ያሳድጋቹ🙏🏾 ጊታር የተጫወተው ልጅ😂😂😂😂
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እንድህ ህፃናትን ስላአሀገር ስለብዙ ነገር ማሳወቅ በጣም ጥሩ ኢቢየስ እንወድሀለን የኢትዮጵያ። ሚድያ ነህ
@liyadaniel1813
@liyadaniel1813 4 жыл бұрын
ebs ዛሬ ንፁህ አምሮ ያላቸውን ልጆች ስላቀረባቹ እናመሰግናለን በርቱልን
@rayimamuhamed2499
@rayimamuhamed2499 4 жыл бұрын
አቤሜሊክና ናታን በጣም የሚመቹ ልጆች ወደፊት ትልቅ እድል አላቸው ኤልዳናም ጥሩ ጨፋሪ ነሽ ሁለታችሁ ስትጨፍሩ በጣም ታምራላችሁ አቤሜሊክ ሁለ ነገርህ በጣም ያምራል ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@endalegerma2521
@endalegerma2521 4 жыл бұрын
እድግ በሉልን በኢትዮጵያውነታችሁ ስለኮራችሁ ተስፋ አለን ልጆች !!
@chetube2020
@chetube2020 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን። ። ቀላል የማስክ አሰራር በቤት ውስጥ kzbin.info/www/bejne/eIXGfWhup9t_m6s
@abdulhafiznurhussen8487
@abdulhafiznurhussen8487 4 жыл бұрын
ጨቀእአሰአሰጨከጮአአረጨአኘሰጨ ከጨሰአጨሰከከሸከከአሸከሸክ
@ሐበሻን
@ሐበሻን 4 жыл бұрын
Selam wed yehagera Lejoch higun Bemamalat Subscribe Adergugn Melsachn Letan new Amsegnalew
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
ዴምረኝ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
@@chetube2020 ዴምሪኝ
@messigetachew552
@messigetachew552 4 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ እድግ በሉ የኔ ማሮች ebs ይሄን ፕሮግራም የፕሮግራማችሁ ማድመቂያ እንደሆነ እወቁ ሲቀጥል ለልጆቹ የሠጣችሁት የአየር ሸአት ትንሽ ረዘም ቢል የበለጠ ደስ ይላል እናመሠግናለን 💚💛❤
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
አር ሸቃሎች ተው አገር ቤት እንግባና ባልም እናግባና ልጅ እንውለድ እድሜ ሄደ እኮ
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
አወ ውነትሽነው የኔ እህት እድሜ አችንን ፈጀነው እኮ በሰው አገር እዱኒያ ይሞላል ብለን የኛ ታናናሾች ሁላ አግብተው ወልደው ልጂ ሳሙ እኛ ግን ብቻ አልሀምዱሊላህ
@AradaTikTok
@AradaTikTok 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA
@AradaTikTok
@AradaTikTok 4 жыл бұрын
kzbin.info/door/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ወረሽኝ ያጥፋን እንገባለን
@ረምላረምላ
@ረምላረምላ 4 жыл бұрын
አዉ እህት የኛ ነገር ያሳስባል
@miftahaako7980
@miftahaako7980 4 жыл бұрын
Maashallahaa Edegi balu Dase selu
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 жыл бұрын
የልጅ አንደበት እኮሆ ጣፋጭ ነው. ቅን መልካም ልብ ያላቸው እፃናት ናቸው ተባረኩ ያስባችውትን ያሳካላችው ስታምሩ
@zuhcarius
@zuhcarius 4 жыл бұрын
በጣም የምአደንቃችሁ ሁላችሁንም። በጣም አሪፊ አርጋችሁ ነዉ የዘፈናችሁት ብርቱ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይትዮጵያን ይባርክ
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 4 жыл бұрын
ሿሿ የሚሉት በጣም በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው እኔ በቀን አራት አምስጊዜ ነው የማያቸው ሁሌም ኢቢስ ቢጠራቸው ደስታውን አልችልም።
@amnayosef1239
@amnayosef1239 3 жыл бұрын
Enem
@caalikelbeche2019
@caalikelbeche2019 3 жыл бұрын
enam lej tez alechigni enasun seyi
@ሰላምሁኝሀገሬ
@ሰላምሁኝሀገሬ 3 жыл бұрын
ኤልዳና እስከካሽ ስወደዉ😍
@najathasan9302
@najathasan9302 4 жыл бұрын
አቤ ሚኒሊክ ሲጨፍር በጣም ደስ ይላል ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😘😘😘😘
@BINIAMTube
@BINIAMTube 4 жыл бұрын
you are number one ebs
@raheltube4832
@raheltube4832 4 жыл бұрын
ወይኔ ናታን በጣም ነው ያሳቀኝ ናታን የመሰለ ልጅ ለምትመኙ ይስጠን
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 4 жыл бұрын
Amen amen amen mar eko new
@yohanesmoges310
@yohanesmoges310 4 жыл бұрын
abo enme wadjiwe lemote naw
@ሙንታሃፍቅር
@ሙንታሃፍቅር 4 жыл бұрын
ኣቤ ደስ ሲል
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ምኞቴ ነው
@vitaethio6428
@vitaethio6428 4 жыл бұрын
Amen
@etetewami9042
@etetewami9042 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል እያሳያችሁን ነው ልጆች ማየት በጣም ያስደስታል
@eyerusdemis1709
@eyerusdemis1709 4 жыл бұрын
ዋውውውው እንዴት ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት መሆን ደስታ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እድግ በሉ ጥሩ ቤተሰብ አላቸው
@gebyaneshejigu6359
@gebyaneshejigu6359 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ እያደረጋችሁት ያለዉ እነዚህ ከአፋቸዉ የሚወጣዉ የሚጥም ንፁህ ወረቀቶች በጣም ነዉ ያስደሰቱኝ እግዚአብሄር አምላክ ለነዚህ ህፃናቶች ሲል አገራችን ሠላም ያድርግልን ምንም የማያዉቁት ህፃናት የችግር ቀማሽ እንዳይሆኑ እኛስ በሐጢያታችን ብዛት ነዉ ።
@ሀሊማመ
@ሀሊማመ 4 жыл бұрын
ለላገበን በሙሉ መልካም ትዳር ይስጠን ለመውላድም የብቀን ልጂ በጠም እወዳለሁ አለህ የሰድገቹ
@afafala9495
@afafala9495 4 жыл бұрын
አሚን
@chetube2020
@chetube2020 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን። ። ቀላል የማስክ አሰራር በቤት ውስጥ kzbin.info/www/bejne/eIXGfWhup9t_m6s
@ሐበሻን
@ሐበሻን 4 жыл бұрын
Selam wed yehagera Lejoch higun Bemamalat Subscribe Adergugn Melsachn frtan new Amsegnalew
@kasimsalman5447
@kasimsalman5447 4 жыл бұрын
With you
@chetube2020
@chetube2020 4 жыл бұрын
@@ሐበሻን ቤተሰብ እንሁን ። ቀላል የማስክ አሰራር በቤት ውስጥ kzbin.info/www/bejne/eIXGfWhup9t_m6s
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 жыл бұрын
አቤት የነዚህ ደሞ ልጅነት በጣም ደስ ይላል ዘናጮች ብልሆች አስተዳደግ መልካም በማንነታቸው ኩሩ እድግ በሉልን ልጆችን በሁሉ ነገር ማሳተፍ እውቀትን ያዳብራል ።ኢትዮጵያዊነት ኩራት መሆኑን ሲናገሩ በጣም ያረካሉ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች እንደ ልጆች የዋህ ሁኑ የሚለው የእግዚያብሄር ቃል ለዚህ ነው
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 жыл бұрын
ሁሌ የህፃናት ፕሮግራም ቢቀርብ ደስ ይላል በቀን _2&3 ደጋግሜ ነው የሚያው የማልጥግበው እግዚአብሔር ያሳድጋቹው
@umuarebuu7235
@umuarebuu7235 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እዲግ በሉ የናተ ጎዴኛ ልጂ አለኚ አላህ ለቁም ነገር ያብቃቺሁ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
የኔማሮችአላህያሳድጋችሁ
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 жыл бұрын
ውይ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከስደት መልሶን እንደነዚህ የሚምሩ ልጆች ይስጠን የእውነት ጸሎቴ ነው ደሞም እግዛብሄርን አምኖ ያፍረ የለም
@met7811
@met7811 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያስደጋችው
@ወለተሰንበትየእግዚአብሔር
@ወለተሰንበትየእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
የናታን አድናቂዎች የት ናችሁ
@mehretasgodom218
@mehretasgodom218 4 жыл бұрын
Natnie confdens 100%
@oromummaanfaayafinfinneenh5216
@oromummaanfaayafinfinneenh5216 4 жыл бұрын
Jirraa
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
Alane alane basake ferse alkue4 giza ayhut emanume atmnume
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
Batlye wnzihe2legoche bala n muzika azgagochue agare feker yesarue yemslgal
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 4 жыл бұрын
አላህ ያስደጋቺው
@ሢርቅመኮነን
@ሢርቅመኮነን 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድጋችሁ በዬገጠር ከተሞች መብራት ይደርሣል ያልከው ልጂ ያፍህን ያድርግልን አቢዬ
@rutaarts1511
@rutaarts1511 4 жыл бұрын
የኮረናን የዘፈነው ወዱ ልጅ የኔ ጎበዝ በጣም እግዛብሄር ይባርካቸው በዚህ ይቀጥላሉ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ወይይይይኔ ኧረ የማይቋረጥ ፕሮግራምምምምም ነው ንፁህ እኮ ናቸው እነሱን መስማት ያስደስታል ደግሞ ስለኮሮና የዘፈኑት❤💔😘😍
@monaali6909
@monaali6909 4 жыл бұрын
በጣም በጣም የምትገርሙ ልጆች ናችሁ። እድግ በሉ ፈጣሪ ይሰጠብቃችሁ
@ፍቅርያአሸንፋል
@ፍቅርያአሸንፋል 4 жыл бұрын
ስለኮረና የተጫወቱት ልጆች አርቲስት ቢሆኑ የምትሉ like ይህነነ ያአዩ አርቲስቶች እርግጠኛ ነኝ ልታሰሯቸው እንደምትፈልጉ ይህንም like
@genettefera3194
@genettefera3194 4 жыл бұрын
Kkkkkkk 😁👍
@omermohammad3011
@omermohammad3011 3 жыл бұрын
@@genettefera3194 x
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 4 жыл бұрын
ኤዳናዬ ጎበዝ አቤሚንልክዬ በየቀኑ ባያችሁ ደስይለኛ።
@henokt3206
@henokt3206 4 жыл бұрын
Nathan's T-shirt says "ultimate genius" . Indeed, Lil Nathan is genius and funny kid. May Almighty God bless all our future kids with wisdom and health.
@gizawberhanu983
@gizawberhanu983 4 жыл бұрын
Jo sch mmHg bga A A M... E. z
@misriajamal3627
@misriajamal3627 4 жыл бұрын
Jabadha jajabe ko love you Etopiya love peles sin jaladhaa
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 4 жыл бұрын
መቼም የማይገኝ ነገር ቢኖር ልጅነት ነው ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚሉ
@gentapk1620
@gentapk1620 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የሚሉት እፃናት ከዘር የፀዱ ናቸው ሁሉም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያአድልልን አገራችን ሰላም ያአድርግልን
@ኪያyoutube
@ኪያyoutube 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ ቆንጆ ልጆች ኢትዮጵያችንን ለዘላለም ትኑርልን አሜን💚💛❤😘😘
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ህፃናት፣ እግዚአብሄር ያሳድጋቸው♥
@ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ
@ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ 4 жыл бұрын
እግዛብሄር እደናተ ያለ የተባርከ ልጅ ይስጠን ፍጣሪ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ😘😘😍😍
@ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
@ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ 4 жыл бұрын
ሁላቸውም ጎበዝ ናቸው እግዚአብሔር ያሰደጋችሁ ናታን wow ቀልጣፋ ነወ
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 4 жыл бұрын
አብረው የጨፈሩት ሁለቱ እወይ ደስ ሲሉ ያረቢ መች ይሁን አግብቼ ወልጄ የልጅ እናት ምሆነው😭
@sandhenshallhah8180
@sandhenshallhah8180 4 жыл бұрын
አብሺር የኔ እነት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
የኔም ሀስብ ነዉ ወይ አይሞላ ይህ ስግደት ምን አይ ናት ቀን እንዴ ወጣው ይሀው ድፍን 5ዓመት ሆነኝ ወይ ሀገረን ገብቼ አላገበሁ/ጥሩ ብር አልያዝኩ😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 4 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px አብሽሪ ውድ ያልፋል እኔም አምስተኛ አመቴ ይዣለሁ😭😭
@BABOTUBE
@BABOTUBE 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@zuzu2370
@zuzu2370 4 жыл бұрын
በጣምምምምም ወላሂ😍😍😍
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ሰትሉ እይንዳንድእንዳችሁ ምርጥ ተሰጥኦ አላችሁ እደጉ ተመንደጉ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ዘረኝነት ከምድረ ግፅ እንደ ጭስ በኖ ይጥፋ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር!!!!!👍👏
@habhabshi6915
@habhabshi6915 4 жыл бұрын
ውይይ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እዴነ ደስ ይላሉ በማርያም
@abigale2543
@abigale2543 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግሩም ነው ያስለቅሳል እምዬ ኢትዮጵያ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እመቤታችን ማርያም ኢትዮጵያን አደራ አደራ አደራ ስለነዚህ የኢትዮጵያ ልጆች ስትይ 🙏🙏🙏🙏
@mesfinmasho1203
@mesfinmasho1203 4 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ነበረ።ልጆችን አቅረባቹሁ ጥሩ ግንዛቤ በማስጨበጥ፣መስመር ማስያዝ በውስጣቸው ያለውን የፍላጎት ይዘው ጥሩ ዜጋ እንዲሆኑ በማድረግ.በረቱልን
@bilalkhalil7516
@bilalkhalil7516 4 жыл бұрын
እደጉ ተባርኩ ማሮቸ ፈጣሪ የባርከው ልጂ ይስጣቹሕ
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
የደሐ ልጆቼንም አቅርቡ ብዙ ታሰጦ የለቻው አሉ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 4 жыл бұрын
😂😂😂😂❤👍
@ethio4ever850
@ethio4ever850 4 жыл бұрын
Yeminegrachew sew yasfelgal kalezia endet yawkalu?
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
Awa bala butsochne becha sayhone n bala eargandome yemto
@samsunguae5952
@samsunguae5952 4 жыл бұрын
ትክክል
@beyenekefene970
@beyenekefene970 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ አንድ ነገር ልበል እሱም እርግጠኛ ሳንሆን ልጆችን በአለባበሳቸው ወይም ቆንጆ ስለሆኑ የሃብታም ልጆች ናቸው ብሎ መፈረጅ ጥሩ አይደለም ምክንያቱም በእርግጠኛነት ሁሉንም ልጆች ወይም ቤተሰብ የምታውቅ( የምታውቂ) አይመስለኝም የናታን ኑሮ ከነቤተሰቡ ለማየት ብትችል(ብትችይ) በንግግርህ ወይም በንግግርሽ ታዝኑ ነበር ሰፈሩ ሾላ አካባቢ ሰሜን ሆቴል አልፈሽ ነው ከቻልክ/ሽ ቼክ ማድረግ ወይም የእናቱን ስልክ እልካለሁ ወደፊት አመሰግናለሁ
@biuznsheshenkute287
@biuznsheshenkute287 4 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው እግዚአብሔር ያሳደጋችሁ
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
የልጆች ፕሮግራም ይቀጥል በጣም ነው ደስ የሚሉት
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ሁሉም የተለየ ስጦታ አላቸው እድግ በሉ ይሄን ዘረኝነት መድሐኒያለም ያጥፋልን
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 жыл бұрын
አስፋው መልከም ሰዉ እበክህን የህፃናት አምለክ ኢትዮጵያን ከክፉ እድጠብቃት አገራችንን ይማርቁልን እኛ አሜን እንለዋለን
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 жыл бұрын
#የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም በሞገሰ እና በጥበቡ ያሳድግህ ያሳድጋችሁ ማማዬ እና ባባዬ ❤️ በመሸሻ ሞት ያለው ባባዬ ተመቸኝ #በኢትዮጵያነቴ እኮራለው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መግቢያዬ። መንገድህን ዘንግዎች እና ንብረት የምታቅጥሉ ከእነዚህ ጨቅላ ህፃናቶች ተማሩ እሺ መቼም ድንጋይዬች ሆናችሁዎልኛ ልብ ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም
@Mesenqe
@Mesenqe 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@amanemulugata9526
@amanemulugata9526 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሳድጋቹ
@m7aaa77
@m7aaa77 4 жыл бұрын
የልጆች ፕሮግራም ለእሁድን በኢቢኤስ ጨው ነው የሆናችሁ ብታቆሙት ዋ! 😍😍😍😍😍የሆኑ ቅመሞች ናቸው❤❤❤
@wildemamushe7366
@wildemamushe7366 4 жыл бұрын
Wow fantastic and greatest job
@elinaelina7415
@elinaelina7415 4 жыл бұрын
እድግ በሉልኝ የኔ ማሮች እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ልጆቻችንን እንዲ እንዳናሳድግ ፈጣሪ ይርዳን
@fikerhijab1143
@fikerhijab1143 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቸው
@fekertekebede789
@fekertekebede789 4 жыл бұрын
God blessed this kids .I am proud of there parent. This what Ethiopia need raise good kids with a good sense of humor. I like the dance I was dancing with them live it . I like Nafkot by the way my daughter name is Nafkot.
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 4 жыл бұрын
እድግ በሉልን
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እነት ደሰ የላላ እውነት ፈጠራ ለእናተ ሲል ሰላምን ያምጣ እደጉ 💚💛❤️
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@honeymar140
@honeymar140 4 жыл бұрын
abamlak wow betme gobze new talnt yalwe yemslal 👍👍👍👍👍
@aidawaldamlak7530
@aidawaldamlak7530 4 жыл бұрын
God bless beautiful children beautiful heart 🥰🥰😍
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 4 жыл бұрын
EBS በርቱልን የኢትዮጲያዊነትን ስሜትና ማንነት በታዳጊው ወጣት ልቦና ውስጥ እየቀረፃችሁ በመሆኑ የሚያስመሰግናችሁ ነውና ቀጥሉበት። የተዘራውን ክፉ የዘረኝነት ዘር መንቀል የሚቻው በዚህ መንገድ ብቻ ነውና እናመሰግናለን።
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 4 жыл бұрын
ንፁህ ልብ ማለት እሔ ነው እስከ ሚመረዝ ድረሣ አላሕ ያሣድጋቹ
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጆች የእግዚአብሄር ሥጦታ ናቸዉ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ይናፍቀኛል በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን እስኪ ልጆች የምቶዲ ላይክ 😍
@eleniabera9500
@eleniabera9500 4 жыл бұрын
EBS TV በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በየሳምንቲ የልጆች ክፍለ ጊዜ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
@rabiyarabia2491
@rabiyarabia2491 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ማለት ልጅ ከወለደቡሀላ ዝም ብሎ እስከ አረሙ ማሳደግ ሳይሆን በጥንቃቄ አስተምሮ በስነ ምግባር ታንፄሲያድግ ለሀገር ይጠቅማል ወገኑን ይረዳል
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 4 жыл бұрын
ሳህለ ትክክል
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@chetube2020
@chetube2020 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ።። ቀላል የማስክ አሰራር በቤት ውስጥ kzbin.info/www/bejne/eIXGfWhup9t_m6s
@flashtube3272
@flashtube3272 4 жыл бұрын
በቀላል መንገድ የኮምፒተር ፕሮግራምን እና የ ZOOM APP ን ጨምሮ በአማርኛ ለመማር ከፈለጉ ወደዚህ CHANNEL ይሂዱ ፡፡ እናመሰግናለን! kzbin.info/door/OXOvRUMbkE\']bSkS6tdm0kPg
@chetube2020
@chetube2020 4 жыл бұрын
@@flashtube3272 ቤተሰብ እንሁን ። ቀላል የማስክ አሰራር በቤት ውስጥ kzbin.info/www/bejne/eIXGfWhup9t_m6s
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 жыл бұрын
መልካም ፍሬ ከመልካም ዛፍ ነው የሚገኘው እነዚህን አበባ የመሰሉ ልጆች በስርዓት በደንቡ በባህላቸው በኢትዮጵያውያዊነት በእውቀት ገንብተው የሚያሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል ትልቅ ያድርጋችሁ የኔ ልዩወች ሲያምሩ♥♥♥
@አሽራፍሁሴን
@አሽራፍሁሴን 4 жыл бұрын
ebs በጣም እናመሰግናለን የልጆች ፕሮግራም ሳት ተጨምሮ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ቢጨወቱ አሪፍ ነበር
@wanshtango5116
@wanshtango5116 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድጋችሁ በጣመሰ ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ
@beth_g-jx1or
@beth_g-jx1or 4 жыл бұрын
They are sooooo cute especially Nathan!!! “ For kids are innocent and love justice, while most of us are evil and naturally prefer mercy.”
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 4 жыл бұрын
ዋው አስፍሽ ያተ ፕሮግራም አዕምሮ ያድሳል ህፃናትን ያንፃል ተማርኩ ብሎ ድግሪ፣ ፕሮፌሰር እነዚህ ህፃናት ይበልጣሉ
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 4 жыл бұрын
Simply organic program, when I see those kids ability and their opinion, I became dislike adult you invited on your program. Any way let them to shine our kids and to boost their confidence. Bless them their parents too🙏🙏🙏
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር በየሳምንቱ አቅርቡልን ውይይይ እንዴት ደሥ እንደሚሉ የባሠ የልጄ ናፍቆት ጨመረ 😍😍😍😍
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
ሿሿ ነው የቻሉበትበተላይ ወድየው ያሣድጋችሁ ናታን በጣም ጎበዝ ይመሥላል
@እኛውእንዋደድጎበዝ
@እኛውእንዋደድጎበዝ 4 жыл бұрын
በጣም የምታምሩ ቆንጆዋች ናቹሁ ስታወሩ ደግሞ ጣፋጭ ናቹሁ እግዝያብሔር ያሳድጋቹሁ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ የሚያኮራኝ እምነቷ ባህሏ ሁሉ ነገሯ
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 4 жыл бұрын
በትክክክክክክክል
@umuwelid2086
@umuwelid2086 4 жыл бұрын
ውይ በአላህ ሲያምሩ ህፃናት እኮ ሌላ አለም ናቸው መላውን ህፃናት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 4 жыл бұрын
መኖ እንዴ እኔ አግብቶ ልጂ መወለድ ያመረው
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 жыл бұрын
እኔ
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 4 жыл бұрын
እኔ በጣም
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
💕💕💕😂😂😂😂
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕😂😂😂😂😂
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 4 жыл бұрын
እኔ ቤተሰብ እንሁን
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸው እግዚአብሔር ለሁላችንም የተባርከ ልጅ ይስጠን በጣም ደስ ይላሉ
@aliyaahamadi250
@aliyaahamadi250 4 жыл бұрын
Natiyee kojoo marrrrr ijolee bayee bareduu
@አጀቡሽነኝየገጠሯz3
@አጀቡሽነኝየገጠሯz3 3 жыл бұрын
ውፍፍፍ ህፃናት እኮ አይምሮን ያድሣሉ እድሜና ጤና ይሥጣቹ ጣፋጮች
@oiu9005
@oiu9005 4 жыл бұрын
ትንሾ ልጅ ግን በጣም ደስ ትላለች ምናለ ፈጣሪ እንደዚች ያለች እህት ቢሠጠኝ 😭😭😭
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ልዩ ተሰጦ ነው ያለችሁ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ
@ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ 4 жыл бұрын
ናታን የልጄ ስም ነው ደስሲሉ ቁመት አልህ ህፃን እኮ ነህገና
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 4 жыл бұрын
ኦ ናታን ፈጣን ሁሉ ገብ በጣም ደስስስ ልጅ ነክ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@ኪዱዬኪዱ
@ኪዱዬኪዱ 4 жыл бұрын
ናታኔ ሁላችሁም እድግ በሉልን ማሮች ❤️❤️❤️
@juharahmed6488
@juharahmed6488 3 жыл бұрын
Wow great enjoy it so much 😀
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН