ያልተነገሩ የሽሮሜዳ ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 18 EP 4

  Рет қаралды 25,707

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

#Tizetachen_OnEBS#ትዝታችን
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZbin: bit.ly/2M1aRZL
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 32
@salamadis6325
@salamadis6325 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ሽሮሜዳ ለዛውም የሀሰብ ጊቢ የድሮ 05 ያሁኑ ወረዳ 2ልጅ አመሀ ደስታ ትምህርት ቤቴ ከኢለመንተሪ እስከ ሀይስኩል የተማርኩብሽ አይ ሀገሬ ሰፈሬ ሁሉ ነገር ናፍቆኛል ጌታ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን በሰላም ለሀገራችን አብቃን አሜን ሀገሬን አና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን🤲🤲🤲🇪🇹
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 3 жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን
@solomonmessai1332
@solomonmessai1332 3 жыл бұрын
የአምሐ ደስታ ትምህርት ቤት የተሰየመው ፤ በክቡር ራስ ደስታ ዳምጠውና በልእልት ተናኘ ወርቅ ሐይለ ስላሴ ልጅ ስም ነው እንጂ እናንተ እንዳቀረባችሁት በጄኔራል አምሐ ደስታ ስም እንዳልሆነ፤ እርማት እንድታደርጉበት እጠይቃለሁ ። በስመ ሞክሼነት ነው ።
@hemumedia
@hemumedia 3 жыл бұрын
ሰይጣን እንጂ ሰው ሀገራችንን አልፈተናትም ሁለላችንም በየእምነታችን ፀሎት እናድርግ!
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
ዋው ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩብሽ የሽሮሜዳ ሰፈር ልጅ መሆን መታደል ነው ፍቅር የሆነ ህዝብ ያለበት ቦታ እናመሰግናለን ዮናስ ስላስጉበኘህን
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥ ሰው ሲወድህኢኮ
@meronassefa8985
@meronassefa8985 3 жыл бұрын
Yoni you always did a great job with this program. I appreciate your efforts. I born and I grew up in Shromeda. I miss my city so much 🥺. As I say you the only person working on the history cities which is almost forgotten. Maybe I may sound selfish or there is no store can be tell in Shromeda but I am not satisfiy with the show. I think there some memorial stores(grocery) , ጠጅ ቤት and schools that I still remember. I understand you did the best you could but I feel like you just pay more attention on the habesha clothes stories. I was waiting for this show for long to see my city. Sorry maybe I miss the city so much that could be the reason 😔. I can't wait to see my county and Shromeda. Thank you
@beyenekefene970
@beyenekefene970 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው ነገር ግን በእድሜ የጠገቡ አባቶችን ወይም እናቶችን ብትጠይቅ ጥሩ ይሆናል በተለይ ለቦታ ስያሜዎች ትክክለኛው መረጃ የሚገኘው ከእነርሱ ስለሆነ ለምሳሌ የሽሮ ሜዳ ስያሜው አወጣጥ ብዙ አይነት በመሆኑ ማለትም ሜዳው ሽሮ ስለሚመስል ሽሮ ገበያ ስለነበር እና በፆም ጊዜ ለግቡር ሲመጡ ሽሮ ስለሚመገቡ ... ስለዚህ የመጭው ትውልድ ትክክለኛው ስያሜ የቱ እንደሆነ ለማውቅ ግር ስለሚያሰኝ አባቶች እና እናቶችን መጠየቅ ግድ ይሆንብሃል በተረፈ በርታ!!?
@hiyatmohammed5494
@hiyatmohammed5494 3 жыл бұрын
የሸመነው ልብሱን ጠቢቡ ሸማኔ እና በአርቲስት ስም የሚሰየመው በምን ምክንያትነው ? ሸማኔው ለፍቶ በሰራው ጥበብ በአርቲስቶች መሰየሙ አላዊ ማህበረሰብ እዳለንነው የሚመለክተው ዘመን የማይሽራቸው ውድ ጠቢባኖች ኑሩልን ሀገራችን የምትወደው ወፈፌውን ነው ።እናተ ጠቢቦች ብዙ ውጣውረድ ብታሳልፉም የማይቀየር ማንም የማይሽረው ውድ ስጦታችሁን ማንም አይቀማችሁ ፍትህ ሲኖር የተማረ ማህበረሰብ ሲፈልቅ የእናተ ልፋት ፍትው ብሎ ለትውልድ የሚተላለፋ ነው።
@saramak
@saramak 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ናፈቀኝ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 жыл бұрын
አዎ የአምሳል ምትኬን ልብስ ደጋግሜ ነበር የገዛውት በጣም ያምር ነበር አይ ትዝታ
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራምነዉ ግን ወደክፍልሀ ሀገር ሂደ ስራ ደሞ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
የሽሮሚዳ ህዝብ ጎረቤት እንጂ ብሄር የላትም ንጽህ ኢትዮጵያዊ ያለበት ስፈር ነው::
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ሸገር የሁሉም በሔር ቤራሰቦች መገናኛ ፈንፈኔ ኬኛ 💚💛❤️
@woudassieephraim9143
@woudassieephraim9143 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ሠርተሀል ግን የቀረህ ብዙ ነገር ግን አለ ወለጋ ሰፈር ውስጥ አቶ ኤፍሬም አበራ ሰፈሩን ጫካውን የቆረቆሩትን ረስተሀል እንደውም ሄደህ ኢንተርቪው ማድረግ ነበረብህ እድሜያቸው 94 ነው እሳቸው ግን የ6ዐ እና የ7ዐ ዓመት ሰው ነው የሚመስሉት ከሰፈር ውስጥም ያሉት እሳቸው ብቻ ናቸው ብዙ ታሪክ ያላቸው ናቸው፡፡ የእናቶች ምግብ ቤት ራስ አገዝ የተባለውንም ከውጭ እርዳታ በመሰብሰብ ያቋቋሟቸውን ያስጀመሩዋቸው እሳቸው ናቸው፡፡ በቀድሞው ዐ5 በአሁኑ ዐ1/02 በነበረበት ጊዜ ቀበሌ የልማት ኮሚቴ በመሆን ብዙ ድንቅ ሥራ የሠሩ ናቸው፡፡ መንገዱንም ተመላልሰው በማስፈፀም አስፋልት እንዲሰራ የደከሙ ሰው ናቸው በጣም ጥሩ ስብዕና ያላቸው ብዙ የህይወት ታሪክም ያላቸው ናቸው፡፡ ድሮ አስተማሪ በመሆንም ቁስቋምም አምሀ ደስታም ያስተማሩ ሰው ናቸው የተማሩም ናቸው ሽሮሜዳ ሲነሳ ካለሳቸው ምንም ፕሮግራም ሠራሁ አትበል አምልጦሀል በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡
@tulu027
@tulu027 3 жыл бұрын
በሽሮ ሜዳ የ31 ቁጥር አንበሳ የከተማ አውቶቡስ መጨረሻ(ማዘሪያ) ጋ የሚገኘው አምኃ ደስታ ትምህርት ቤት ስያሜውን ያገኘው የራስ ደስታና የልዕልት ተናኘ ወርቅ ኃይለ ሥላሴ 2ኛ ልጅ የነበረውና በጣም በለጋ እድሜው በህመም ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት ለተለየው ለልጅ አምኃ ደስታ መታሰቢያ እንዲሆን ነው::
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i 3 жыл бұрын
ፓስታ በቦርዴ ተመቸኝ ክክክ
@seninani1272
@seninani1272 3 жыл бұрын
Yetewlde sefara shero meda
@linatemesgen3451
@linatemesgen3451 3 жыл бұрын
Seife He’s so funny 😂
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Fewashu on the beat
Рет қаралды 11 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 173 М.
በጎ ተፅዕኖ : በዮሴፍ በቀለ :ከዘማሪት ሰላም ደስታ ጋር ከፍል 3
31:16
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН