"ውፍረቴ በራሴ እንዳልተማመን አድርጎኝ ነበር" /ጤናማ ህይወት በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 360,525

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 372
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ውፍረት እደኔ የሚፈራ የሚያስጨንቀዎ እጅ ያውጣጣጣጣ
@user-bj6zo6th9d
@user-bj6zo6th9d 3 жыл бұрын
መወፍር እፍልጋለሁ ማር
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
@@user-bj6zo6th9d እጅግ በጣም ቆጆ ነሽ ማለት ነው እዳትወፍሪ በስነ ስርአት ያዥው ሰውነትሽንንን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ውይ እኔ አለው ማማቲ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 жыл бұрын
ወይ እኔ አለሁ ግን ወፍራም ነኝ ድሮ በጣም ቀጭን ነበርኩ አሁን አልናድ ብሎኛል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
@@edenzamanuel7650 ማማቲ በፊት እኔም ቀጫጫ ነበር ከሹካ ያመለጥሽ ፓስታ ነበር ሚሉኝ አሁን እዴት ብዬ ልቅጠን ያላደረኩት የለም
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ebs በጣም እናመሠግናለን በተለይ ለእኛ ለሴቶችችች ምርጥ ምክር ነውውውው
@kalwubie6139
@kalwubie6139 3 жыл бұрын
Intermittent fasting is great like skipping breakfast 16hr fasting and 8 hrs for eating. Its very effective I appreciate her commitment
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 3 жыл бұрын
እዲ ሳዩት ቀላል የመስላል ግን ከባድ ነዉ ሲስሩት
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ መወፈር ነው የምፈልገው በጣም ቀጭኝ ነኝ 5 ወልጃለሁ
@naseemnaseemnasemnasem8251
@naseemnaseemnasemnasem8251 3 жыл бұрын
እኔ ካለምንም እሠፖርት በምግብ ብቻ በ6 ወር 30 ኪሎ ነው የቀነሥኩ ክብደት ለመቀነሥ ዋናው ነገር አመጋገባችን ነው ሠውነታችን የሚያሥፈልገውን ካሎሪ መጥነን መመገብ እና ጤናማ ምግቦችን በመጠኑ መውሠድ ነው
@ashebermoha5338
@ashebermoha5338 3 жыл бұрын
Life stayleshe share aderegen
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 3 жыл бұрын
ምግብ ሲባል ምን አይነት ምግብ ነው የማይበላው
@mastewal1123
@mastewal1123 3 жыл бұрын
ere ene yefeleg atikilet bibela alkesam 73 negn
@user-rg1rn2bh8o
@user-rg1rn2bh8o 3 жыл бұрын
ምን ምን ይበላሽ ነው የቀነችው እኔ ከወለድኩ በኃላ ነው የወርኩት በፊት የሚያምር ቁመት ነበረኝ ስፖርት እሰራ ነበር አሁን ግን መስራት አልችልም ምክንያቱም አመልያ ሁኘ. ነው የወለድኩት
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 3 жыл бұрын
@@user-rg1rn2bh8o ኦፕሬሽን ማለትሽ ነው እህት //አመልያ // ከሆነ እኔም ኦፕሬሽን ሁኘ የወለድኩ ግን ውፍረቴ የበታችነት ስሜት ይሰማኛል ሁሌ ለመስራት አስቤ ነበር ዶክተር ስጠይቅ ችግር የለውም ስሪ አለችኝ ግን ዶክተሬን ብዙ ነገር አሳስታኛለች አላምናትም
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሽ የወለዳችሁ በዚህ ተስተካከሉ እኔ ውፍርት ጠላቴነው አልወድም በነገራችላይ የምንፆም ሰዎች እግደት ነነፍስም ነስጋም ይጠቅማል እሽ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
እኔኩ ሥወፍር ቡርጨ እና ሞባይል እጭ ቁመትም አጭርነኝ አሥበሺዋን
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቀላል እይደለም መክሳት you did it!
@negatiehdego1891
@negatiehdego1891 3 жыл бұрын
8 years ago I did the same like you did I lost 45 pound in 6 month with healthy food it’s worked don’t give up
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v Жыл бұрын
የኔ ባለማተብተባረኪልኝ ጥሩ እስፖርትነው
@sunrise2739
@sunrise2739 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your personal experience! You have listened and understood your body chemistry well. Plus, consistency in diet and exercise leads you for your success. This is not easy but possible. Thanks again!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Wishe me lacks Dear 🙏
@danielzewdu343
@danielzewdu343 3 жыл бұрын
Very inspirational! Gobez nech
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Gobez yene konjo! You’re an inspiration.
@hannahayele3456
@hannahayele3456 3 жыл бұрын
Proud of you I swear 👏 👏
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ማሮች♥️♥️♥️
@user-je5pu7tc7m
@user-je5pu7tc7m 3 жыл бұрын
EB's 💎💎💎 1 million subscriber 👏👏👏👏👏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
ለጤናማ ፀጉር እድገት እና ለሚያበራ ቆዳ የተመጣጠነ ቫይታሚን
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 3 жыл бұрын
No need to give up on hope, all it takes is hardworking💪💪💪💥💥💥
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
Thanks guys bless you
@berrysolvee1763
@berrysolvee1763 2 жыл бұрын
በጣምምም ጎበዝ ነሽ 👌👌👌❤❤
@frezewde7438
@frezewde7438 3 жыл бұрын
👏👏ebs family's tankyou😍
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@adonaytadsse8418
@adonaytadsse8418 3 жыл бұрын
Betam yemiyanesasa new gobez
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 Жыл бұрын
በጣም የሚያሣዝነኝ የኔ ነገር አራት ወር ሠርቸ አራት ግራም ነው የቀነሥኩት በወርቅ ሚዛን ነው መሠል የሚመዝኑኝ አንድኪሎእንኮን ብቀንሥ ምራል ይኖረኝ ነበርሁ 😭😭😭😭
@user-ul7iu7mc5b
@user-ul7iu7mc5b Жыл бұрын
ክክክ አጋገብሺን አስተካከይ ጤናሺንም ቸክ አደሪጊ
@user-sz9sp1cd3o
@user-sz9sp1cd3o Жыл бұрын
እሩዝ አትብሊ ውደ
@HanaHana-mi3ew
@HanaHana-mi3ew 3 ай бұрын
😂😂😂
@mimikebede4456
@mimikebede4456 3 ай бұрын
ቢሊ በጣም ጎበዝ ዋናው መሆን ያሰብሽውን በትጋት መሆንነው:: ለኝም እደምንችል ሰርትሽ አሳይተሽናል በርቺ እስከነ አመጋገብሽ❤️❤️👍🏾
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 жыл бұрын
Beta Gobez 👌👌👌👌
@jjuri838
@jjuri838 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሚስት ጎበዝ እናት
@dawitadugna8997
@dawitadugna8997 3 жыл бұрын
Betam nwe des emtl lje nat degme Bayte des ylgal
@user-sr3ki3jj5p
@user-sr3ki3jj5p 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንካን መጣሽልኝ እኔም ለመቀነስ እፈልጋለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬
@eyaminosbirhanu6791
@eyaminosbirhanu6791 3 жыл бұрын
ትችያለሽ በደንብ መጀመሪያ መፈለግሽን እመኚ ከዛ ጀምሪ
@gualmassawa3288
@gualmassawa3288 3 жыл бұрын
Gobez nesh adnekeshalehu
@selamsorie4500
@selamsorie4500 3 жыл бұрын
I swear I'm gone do this challenge and the good thing is that today I start ma break and I have school in 2021 so I hope I'm gone glow up till then wish me luck
@tsetube9900
@tsetube9900 3 жыл бұрын
You can do it 👊🏼
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 жыл бұрын
bravo😃💪🏃‍♀️
@mariaseble6998
@mariaseble6998 3 жыл бұрын
Yesss u can do ittt!!good luck hunny
@blenhailu8620
@blenhailu8620 3 жыл бұрын
Update us!
@selamsorie4500
@selamsorie4500 3 жыл бұрын
@@blenhailu8620 so there were some days that I didn't work out but still I have seen some difference and the diet is the most important thing bc if u burn 700 calories and u still eat 1400 it's not fair soo u gare calculat what u eat and u burn. And totally I lost in between 4-5kg
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 3 жыл бұрын
ዋው በኡነት ኣምበሳ ነሽ ኣርአያም ነሽ
@fasa7843
@fasa7843 2 жыл бұрын
እውነት እኔ በጣም ያስቸገርኝ ቦርጭ ነው እና በጎኔ የሞባይል ቅርፅ እሚባል እፍፍፍ አሁን ግን ጀምሪያለሁ እስፖርት መስራት ብዘልቀው
@user-fq3ov1xc2n
@user-fq3ov1xc2n 3 жыл бұрын
መላካለ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ወፍራም ነበርኩ እዉነት እስፖርት ሰርቼ ቀነስኩ ተመስገን
@rahmah_aa9673
@rahmah_aa9673 Жыл бұрын
መሸአላ ይህማ እኔ ልስራ እግሬን መነሳት አልቻልኩም ይህን ያረጋል ለመጀመርያ ወይስ እኔን ብቻ ነው
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp 4 ай бұрын
የኔቢጤ😁😁​@@rahmah_aa9673
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp 4 ай бұрын
ወገብእብአለ😁
@jjamila542
@jjamila542 2 ай бұрын
😂እኔ አሁን ከታወኝ ሰምንት አይሆንም ያማደምን ስረ እንዴት ልስረለት አራ እግሬ ልቆረጥነው ሚማስለኝ​@@rahmah_aa9673
@demarisafrasa8544
@demarisafrasa8544 3 жыл бұрын
Great tip on puting the meatball in the oven. As usual keep up the good work👍
@SolomonDegife
@SolomonDegife 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ውፍረት ለመቀነስ ግን መብላት የሌለብንን ለምሳሌ ዳቦ አልጠቀሽም እና በየቀኑ calorie deficit ካልሆንን ልንቀንስ እንደማንችል ብትጠቅሽ ጥሩ ነበር
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 3 жыл бұрын
እረ ተው ዳቦ ያልበላው ምን ልበላ ነው ሊዘርጠጥ እንጅ
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 жыл бұрын
awo dear its because shortage of time
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
@@user-rt7re8jz7r kkkkkkkkk
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 3 жыл бұрын
@@bilinetsiweightloss7608 KZbin lay video seri esti
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 жыл бұрын
@@agyemariyam6725 bekerbu asebiyalew dear
@helengere5834
@helengere5834 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ብሎኛል አንድ ነገር ቸግሮኛል ቦሎቄ ምንድን ነው ኤርትራዊት ስለ ሆንኩ ትንሽ ተምታታብኝ በ ኢንስታግራም አድ ብየሻለሁ ወይ በኢንግሊሽ ንገርግ በቃ በጣም ነሽ ያነቃቃሽን እግዚአብሄር ይስጥሽ እኔ 86.5 ኪሎ ነኝ
@selamtesfamichael6237
@selamtesfamichael6237 3 жыл бұрын
ሃይ ሓፍተይ ኣነ ኤርትራዊት ከማኺ ኢየ ቦሊቄ ማለት ባልዶንጋ ማለት ኢዩ
@helengere5834
@helengere5834 3 жыл бұрын
@@selamtesfamichael6237 የቀንየለይ
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 жыл бұрын
red bean
@ekrammumed7548
@ekrammumed7548 3 жыл бұрын
Very good idea I like her food choice also the exercise proud of you all beautiful sisters
@user-sf2jy9rd4t
@user-sf2jy9rd4t Жыл бұрын
ሰላም ነው
@user-ox6jj3co4h
@user-ox6jj3co4h 3 жыл бұрын
ውይይይይይ እኔም ጨንቆኛል 50 ከገባሁኝ ወድህ በቃ ሰላሜን ነስቶኛል ማን ነው እደኔ ኤክሰርሳይስ የሚጠላ
@martabelay8632
@martabelay8632 Жыл бұрын
Ene bekesahu edachi
@Fire4376
@Fire4376 3 ай бұрын
እኔ 54😂ይበቃል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
በፆምም ይጠፋል !
@selemawittube541
@selemawittube541 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ትክክል
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 3 жыл бұрын
tikikle sigedu le nefisemi le tenami tiru new
@mixmix6708
@mixmix6708 3 жыл бұрын
እስኪ እምወፍርበትን ዘዴ ንገሩኝ
@weliyatenkr6188
@weliyatenkr6188 3 жыл бұрын
እረ ለኔም
@ninamoha2777
@ninamoha2777 3 жыл бұрын
Please lenem
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 3 жыл бұрын
እኔም መወፍር ነው የምፈልግ 43 ኪሎ ነኝ
@shmseashmsea4547
@shmseashmsea4547 3 жыл бұрын
እኔም እርጉዝ ስሆን እንኳን ኪሎየ አልጨመረም እንኴ ስወልድ የሚያወፍር ይነገረን ፍትህ ለከሱ ሰወች ክክክክ
@zuzubentendris1122
@zuzubentendris1122 3 жыл бұрын
haha እኔ መቀነስ ከፈለኩ በቀላሉ እቀንሳለሁ ማለቴ እራት ከተውኩ ባንዴ ሙሺሺ ነው የምለው ግን 45 ኪሎ ነኝ
@libonaminase4101
@libonaminase4101 3 жыл бұрын
ጀግና
@halimahtube644
@halimahtube644 3 жыл бұрын
Ye sim aterar astekakiy gazetegna eskehonsh dires simua Bilisuma enji Bilisoma aydelem ok
@user-rz9vr4oo2s
@user-rz9vr4oo2s 3 жыл бұрын
እኔ ቦርጪን ቆርጪ ልጣለው እንዴ ነው የምለው ከወለድኩኝ በኋላ ምንም ሊመለስ አልቻልም ውይይ እፍፍፍፍ
@user-cw9uk6fk6t
@user-cw9uk6fk6t 3 жыл бұрын
Ena kewolid behula mekns alechalehum mgib ewodalehu mayibelu ALU ensure ga endet biye lileyay
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህቶቼ፣መልካምነታቹ፣ለዘላለም፣አብሯቹ፣ይኑር፣እናመሰግናለን
@nrvana1623
@nrvana1623 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ጥቂት ይቀርሻልና ቀጥይበት፣ ብራቮ!!!
@hailegetu4535
@hailegetu4535 3 жыл бұрын
Get advice fitness instructor አለበለዚያ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል ሁሉም ነገር በባለሙያ ሲሆን ጥሩ ነዉ፡፡
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 3 ай бұрын
እዴ ለምን ትዋሻለች በሶሰት ወር 44 ኪሎ እድቀነሰች ነበር የተናገረችው ማራኪ ውግ ላይ ያውራችው
@user-hb9xr8iu9t
@user-hb9xr8iu9t 3 жыл бұрын
ዎይነ እኔ እንደዉ እቀንሳሎ እደ በናታችሁ
@tgstalebachew2282
@tgstalebachew2282 2 жыл бұрын
ባራት ውስጥ 37 ኪሎ መጨመር ከተቻለ ንገሪኝ
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 3 жыл бұрын
እኔ እና ጉአደኛዬ ብዙ ቀን እንቁላል እና ቸኮሌት ስበላ አይቶኝ እየጨቀጨቀኝ ነው እየወፈርኩ ነው ተስፋ ቆረጥኩ
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh Жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ነይእስኪበውስጥ
@mahletsibhatu4002
@mahletsibhatu4002 3 жыл бұрын
Wuferet kemetelate yetenesa hulem deit negn 7 amet mulu. Gen sport atebelugn alwedem. Haa
@fakerfk1702
@fakerfk1702 3 жыл бұрын
አይ እኔ ቦርጨ ብቻ ነው ውፍረቴ እንጅ ሌላው እንኮ ቀጭን ነኝ ግን እንዴት እንደማጠፋው ግራ ግብት ብሎኛ
@rabiaahmed6844
@rabiaahmed6844 3 жыл бұрын
እኔም ቦርጨነው ሌላው ቀጭን ነኝ
@ahlammohammed7146
@ahlammohammed7146 3 жыл бұрын
ሻይ አኽደር ከዝጂብል ጋ ጠጭበት
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ጨጓራሽን ልጠሽ ልትጨርሺ ስፓርት ስሪ የሆድ​@@ahlammohammed7146
@GizachewDemisse
@GizachewDemisse 3 ай бұрын
Selam edatenesh ena melesh sport eyeserahugn neber jemari negn ena erasi mitati alew demo yakiregnal ena men maderg alebign
@mixmix6708
@mixmix6708 3 жыл бұрын
ቀጭኖቹስ እኔ ውፍረት ውፍረት እፍ. አይገዛ
@efremtesfay6047
@efremtesfay6047 3 жыл бұрын
First one to comment. Have a Nice weekend everybody
@trhastesfamicel7757
@trhastesfamicel7757 3 жыл бұрын
Pppppppppppĺþeeu
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 19 күн бұрын
እኔ 60 ኪሎ ነኝ 45 መግባት አቃተኝ ሰርጀሪ ላርግ አዋጡልኝ እና ዳሌ እና ቂጤን ያንሱልኝ እሱ ነው ያስቸገረኝ አጭር ነኝ ዳሌ ቆልሎብኝ ተቸግሬያለሁ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
እኔ አላውቅም ግን ቦርጭ የለኝም ግን ክንደ አካባቢ ብቀንስ ግን እጨምራለሁ የባስ
@haregayinadis8948
@haregayinadis8948 3 жыл бұрын
እንዴኔ
@GeneralLocooo
@GeneralLocooo 3 жыл бұрын
Bayee naamatii tollaa!
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ahunim gena nesh berchi !
@zakineymar6675
@zakineymar6675 2 жыл бұрын
❤👍
@nurserobel7059
@nurserobel7059 Жыл бұрын
ዘመናችን አደጋ ስለሆነዉ ከፍተኛ የሰውነት ውፍረት ቦርጭ በቤታችው የማጥፌያ መንገዶች በነርስ ሮቤል ቻናል ታገኛላችው 🥼🇪🇹🇪🇹 💊
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
ልቀንስ አስብያለሁ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሁላችንም በቀላሉ ማግኝት ምንችላቸው አለሽ የደላው ቂጣ ያረረባት በበዛበት አገር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 3 жыл бұрын
ዝም አትያትም ብቻ ለበጎው ነው እጃ በደረቀ ቂጣ ነው የምንውለው አረብ ቤት የምንሠራ ብዙወቻችን የምግብ እጥረት አለብን
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
መቀነስ እፍልጋለሁኝ በጣም እና ተባበሩኝ. እንቅልፍ ማጣት ውፍርት ያመጣል እድ? እንቅልፍ ስለማይወስደኝ ብዙ ሀሳብ አስባለሁና
@hloveomer7926
@hloveomer7926 Жыл бұрын
አወ
@fjhfyf9747
@fjhfyf9747 2 жыл бұрын
ይቅርታ አሁንሰራን ቦሀላ ስተወው ያወፍረናልደ እባክሽመልሽልኝ
@mariaseble6998
@mariaseble6998 3 жыл бұрын
Tbh I don't think she like the egg at the end when she first tested itt lol😂😂
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
መወፈር ነው ምፈልገው
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 3 жыл бұрын
👍👍👍
@user-ki9mq6fq5f
@user-ki9mq6fq5f 3 жыл бұрын
ebs 1m geba ooooooo😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@mesretbezabih5302
@mesretbezabih5302 3 жыл бұрын
👍🙏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
ዛሬ ጀምረሸ ሰሪ ብየኝ እኔ ግን ቦርጭ ነው
@ninamoha2777
@ninamoha2777 3 жыл бұрын
Ene ke 50_53 alfe alakem kumete 1:65 nw
@hcvivj3135
@hcvivj3135 3 жыл бұрын
Are leneye mela belugn kileye 51 negn gen mobayl betam alegn mn large ebakachu
@mahlethailu6155
@mahlethailu6155 3 жыл бұрын
Betam yegermal yena tarik endezhe new
@seadeheurn8305
@seadeheurn8305 2 жыл бұрын
ያእግር እስፖሪት እስት አሳዩን
@Td-vz8pe
@Td-vz8pe 3 жыл бұрын
Do you eat injera?
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 3 жыл бұрын
once in 3 days
@wintayoutube
@wintayoutube 3 жыл бұрын
😁😁😁😂
@user-fq3ov1xc2n
@user-fq3ov1xc2n 3 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ እኔ ውፍረት አስቸገረኝ
@user-eh8rm4om4m
@user-eh8rm4om4m 3 жыл бұрын
ኧረ መወፈሪያ መዳኒት ንገሩኝ በጣም ከስቻለሁ
@mengonazerth2887
@mengonazerth2887 3 жыл бұрын
Almasheb
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 3 жыл бұрын
ማማዬ ይቅርብሽ ዉፊራት በሽታ ነው በረሴ ስለያውት ነው
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 3 жыл бұрын
እኔኮ ስልኬ ሲጠራ ቀሚሴ ይሾልካል
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Kkkk ayzosh
@sitratube1193
@sitratube1193 3 жыл бұрын
37 ጆሮየ ነው ውነት ነው
@user-xp8lh1ut5v
@user-xp8lh1ut5v 3 жыл бұрын
ቁረጭው ቀላል ነው ያችውፍረት
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
እስፓርት ብቻ አልጠቀምም ግን እራት አልበላም ውፍርት ሊገለኝ ነው መላ በሉኝ ኮሜቶችዩ64ነኝ
@user-sf2jy9rd4t
@user-sf2jy9rd4t Жыл бұрын
እህቱቸ 1ወር ሆነኝ ግን ለውጥ አላገኝሁም መላ ፈልጉልኝ
@mixmix6708
@mixmix6708 3 жыл бұрын
እኔ በምን ልወፍር
@Fire4376
@Fire4376 3 ай бұрын
አረ አይስፍልግም እኔ 54 ነኝ ለምሳሌ 😊
@useresfaughv00
@useresfaughv00 3 жыл бұрын
ትምርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን እየበሉ ፆም ያስቃል ክክክ
@michamich9662
@michamich9662 3 жыл бұрын
💯✔️❤️.👌
@love7005
@love7005 3 жыл бұрын
ይችኛዋ ልምጭ
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 жыл бұрын
ግን ድንች ካርቦ ሀይድሬት በጣም አለዉ እናም ያወፍራል ለመክሳት ከተፈለገ ካርቦሀይድሬት ምግብ አትብሉ ይባላል እዴት ነው ነገሩ
@mreasy9731
@mreasy9731 3 жыл бұрын
Tikekel nesh. Carb ena suger new yemyasewfrew. Potato is worst
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 3 жыл бұрын
ደንቺ የሚያወፍረው በዘይቲ ሲጠበስነው በውሀ ከተቀቀለ ጤናማ ነው
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 3 жыл бұрын
💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
አይ እኔቀጥኝ እየተቸገራኩ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
እኔም ወፍራም ነኝ ውፍረትን ጠላሁ ኤጭ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
@@taherking102 ቁጥሩ የየት ሀገር ነው
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
@@taherking102 የኢትዮጵያ ነው
@user-ld3ch4vy4j
@user-ld3ch4vy4j 3 жыл бұрын
ሆዳም አፃሚምደ አሳማ
@yrgalemgeri3192
@yrgalemgeri3192 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ መጨመር ፈልጌ እምቢ ኣለኅ እኮ ምን ላርግ እባካቹ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ድንች ሩዝ እንቁላ ዳቦ ነጫጭ ምግብ ተቀሚ ያወፍራል
@rahmah_aa9673
@rahmah_aa9673 Жыл бұрын
እረ ያከሳል ግን እግሬን አመመኝ ላቁም ነው
@user-mv4lf9tk8e
@user-mv4lf9tk8e 3 жыл бұрын
እኔ መቸም እስፖርት እሰራለሁ ብየ አላድብም ተነጣጥየ ቁጭ ነው የምለው
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 3 жыл бұрын
😆
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 жыл бұрын
እኔ የልጅትዋ ትምህት አንቃወምም ነገርግን ውፈርትና ቅጥነት ተፈጥሮ ነው። አመጋገብ ላይም አምናለው እንዳይ ሰለች እንጂ ብዙ ሀሳብ ነብረኝ . እኔ ሰውነቴ በጣም አሪፍ ነው ከራበኝ እከሳለው ከበላው እወፍራለው በአባባል የውሻ ሰውነት እንደሚባል ስፖርትም እሰራለው ክብሩ ይስፋ ምርጥ አቋም ያልው ሰውነት ነው ያለኝ ምን ልል ፈልጌ ነው መሰላቹ በ internet ያያቹት ምግብ አትብሉ ስፖርት አያከሳም ወይ ክብደት አይቀንስም ማለቴ አይደለም አሁን የኔ ሰውነት ማር ወተት ባናና አቫካዶ ነው ፈጭቼ ምጠጣው ስፖርት ስሰራ ለኔ ጉልበት ቅጥነት ነው ለሌላው ውፍረት ነው እንደውም ህመም ነው ማንኛውም ሰው ሚስማማው ምግብ በልቶ ስፖርት መስራት መንቀሳቀስ ይችላል ማለቴ ነው
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
እኔ መወፈር እፈልጋለሁ 😎
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 жыл бұрын
KKK
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
ቦርጭ ደህና ሰንብች.. // በእሁድን በኢቢኤስ //
17:37
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 28 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,5 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 5 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 1,7 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 987 М.