ለዐቢይ የተደወለው ስልክና ድርድሩ፣ ስለ ጀኔራል ፃድቃን ሻዕቢያ፤ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ፤ አንበሳ አውቶቡስ ሊጠፋ ነው፤ የነ ብርሀኑ ነጋ ሕግና ቀውሱ |EF

  Рет қаралды 166,847

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 332
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 Күн бұрын
አብይ እስካለ የቁልቁለት ጉዞ ይቀጥላል
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 12 сағат бұрын
ye edeget guzo lemalet new medere lemagn
@personperson4914
@personperson4914 16 сағат бұрын
ያአሏህ ምህረትህን አውርድልን ማረን😭😭😭
@Slam773
@Slam773 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሻዕብያ መጨረሻ ናፍቆኛል እባክህ ንቀለው 🙏🙏🙏
@Tkma-fl2oc
@Tkma-fl2oc 20 сағат бұрын
In Jesus name long life for shabia
@SebleGetachew-wo9wq
@SebleGetachew-wo9wq 15 сағат бұрын
የአገርህን የራስህን ችግር ፍታ ከሻቢያጋር ምን አገናኘህ?ችግር ካለብህ ተዋጋና አጥፋው​@@Tkma-fl2oc
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 сағат бұрын
ብልፅግና ይነሳል ይህ ዘረኛ
@karozimathestar929
@karozimathestar929 23 сағат бұрын
ታሪክ አልባዎች ታሪክ ማጥፋት ላይ ተጠምደዋል።
@ethioaddis395
@ethioaddis395 22 сағат бұрын
ታሪክህን ጎንደር ላይ ቀጥለው ይሄ ፊንፊኔ ኦሮምያ ነው ባለታሪኩ 🙄
@yonassam2359
@yonassam2359 22 сағат бұрын
@@ethioaddis395malet yefelegkew yemetanew ke Lake Turkana weyem ke Madagascar newe ??? You need to read your History from the mid 15TH Centuries to the early 16th Centuries & then you will have a better understanding of Fin Fin Fin .
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 21 сағат бұрын
​@@ethioaddis395the truth hurt.
@Lionhearted777
@Lionhearted777 20 сағат бұрын
@@yonassam2359👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
@Lionhearted777
@Lionhearted777 20 сағат бұрын
@@addisgessesse6203exactly 😊
@Henok-z2t
@Henok-z2t 23 сағат бұрын
😢😢😢😢ታሪክንየማጥፋትዘመቻ ዘረኝነት ጎጠኝነት የነገሰበትዘመን😢😢😢
@ErgaErga-c9g
@ErgaErga-c9g Күн бұрын
ኣንተ ጅግና ኣድናቂህ ነኝ
@Justicepeace-cy9fm
@Justicepeace-cy9fm 12 сағат бұрын
Viva Ethio Tv !
@abrhambokry8537
@abrhambokry8537 8 сағат бұрын
keep it up bro ❤❤❤
@alemayehu8764
@alemayehu8764 22 сағат бұрын
ሰውየው የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ በመስጠት ዕዳ ሁኖባታል። እውነት እውነቷል በመዘገብህ እናመሰግናለን።
@mulalemWeres
@mulalemWeres Күн бұрын
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ ጠላታቹ ይውደም
@YordiYordi-pk3df
@YordiYordi-pk3df 23 сағат бұрын
ሰላም❤❤❤
@Slam773
@Slam773 23 сағат бұрын
@@YordiYordi-pk3dfአሜን 🙏🙏🙏
@michaeltsige3352
@michaeltsige3352 23 сағат бұрын
ሰላማችሁ ነው የሚባለው። ሰላማቹ አይባልም። ወርጄ ወርጄ ሀ ሁ ላስተምር።
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 22 сағат бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 22 сағат бұрын
​@michaeltsige3352 denkoro mehayem 😂
@tilahun5421
@tilahun5421 22 сағат бұрын
ታሪካዊውን አንበሳ ባስ ትንሽ ቆይተው ከኦሮሞ በስተቀር ኢትዮጵያውያኖችን እንዳይጭን ያደርጉታል
@ethioaddis395
@ethioaddis395 22 сағат бұрын
የበሰበሰህ ታሪክህን በሀገርህ ጎንደር አርገው ይሄ ኦሮሞያ ነው የፈለገውን ያረጋል ያከበረውን ያከብራል
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 21 сағат бұрын
​@@ethioaddis395inferiority is not gonna let you go, unless education changes you, but you and a few of your people mentality is not gonna change, instead it destroyed old civilization , because of un cured disease inferiority.
@Lionhearted777
@Lionhearted777 20 сағат бұрын
@@ethioaddis395kebto insisaw yemin abak oromia new? Addis Ababanbehilmih enkuan ayteh yematawk hula! Bishk.
@samukassa4671
@samukassa4671 16 сағат бұрын
በጣም ታሳዝናለህ ምክንያቱም ከዛ ሀገር ውጭ ለላ ሀገር የኖርክ አትመስለኝም የህዝብ ማመላለሻ እንካ ሥም አለው እንካን ቀርቶ የከተማ ስለዝህ .. አንተ እንዳስብከው አይሆንም እኮ ባሱን መሳፈር ካልፈለክ እግዚአብሔር የሰጠህን እግር አለህ በዛ መጠቀምም ትችላለህ በቃ ምንም የምያስጨንቅህ ነገር የለም 4::
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 16 сағат бұрын
​@@ethioaddis395ነገ ተነቅለህ ወደ ከብት ጥበቃህ ትሄዳለህ
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@zekariyasgezahegn3196
@zekariyasgezahegn3196 Күн бұрын
Ethio forum the best KZbin channel merry Christmas
@immanueldesta7349
@immanueldesta7349 22 сағат бұрын
በጣም ፡ ቆንጆ ፡ ነው ፡ አንበሳ ፡ አውቶብስ ፡ 27 ፡ አዓመት ፡ ጨልሞባቸው ፡ ነበረ ፡ አሁን ፡ እንኳን ፡ ጸሀይ ፡ ወጣላችሁ ፡ 😊
@aexum1597
@aexum1597 12 сағат бұрын
Tekikle belehal 👍🏾
@Slam773
@Slam773 22 сағат бұрын
ይገርማል አማረኛ ተናጋሪ በኢሃዴግ ግዜ ተጎዱታል ሲሉ የነበሩት አማራ ሹፎሮች ብርሃን ጨረር በዛባቸው ምቾት በምቾት እፈሱት
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 16 сағат бұрын
የናንተ የክፋት ጥንስስ ውጤትና ፍሬ ነው
@sonofelamida
@sonofelamida 14 сағат бұрын
የአማራ ኢሊቶች በሰሜኑ ጦርነት የጠነሰሱት ሴራ አሁን ወደ ራሳቸው ተገለበጠ ይገርማል
@aexum1597
@aexum1597 12 сағат бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾tekikle berhan eyaye newe ye amara hezbe
@Slam773
@Slam773 5 сағат бұрын
@ የሳዋ አይጥ😂😂😂
@Man-y2k
@Man-y2k 23 сағат бұрын
አንካራ መድረክ ላይ ቁልጭ ቁልጭ ሲል የነበረው ወዶ አደለም
@Lionhearted777
@Lionhearted777 20 сағат бұрын
😂😂😂😂😂👍👍
@happyman3387
@happyman3387 22 сағат бұрын
The best media Ehtiofrom
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 23 сағат бұрын
#ትግራይ 💛❤️🥺🙏
@BilalSeesay
@BilalSeesay 16 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም በርታ
@تهمت-ح7ر
@تهمت-ح7ر 22 сағат бұрын
አገራችንአላህሰላምያምጣልን
@MedhanyeWelay
@MedhanyeWelay Күн бұрын
በርታ ተከታይህ ነኝ
@KefyalewMulugeta
@KefyalewMulugeta 21 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለብልግና ስርአት
@abeba2241
@abeba2241 22 сағат бұрын
ታሪክ አጥፊዉ አብይ አህመድን መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአማራ ጎን ቆሞ መታገል አለበት ስንል በምክንያት ነዉ , ታሪክ መዝጋቢዎች የአንበሳ አይቶቢሱን ምስል አንስታችሁ አስቀምጡ። ዉድቀት አረመኔዉ አብይ ድል #ለሰፊዉ ህዝብ 💪🏿💪🏿
@Lionhearted777
@Lionhearted777 20 сағат бұрын
Ewnet new.
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 5 сағат бұрын
@@Lionhearted777😂😂😂😂😂Tarik serkeh hulu yene yalkew 😂 ke sewbelita gar gonlinikom?😂😂😂😂😂atafrum😂😂😂you got this Moses to be prime minister so you get rid of him
@DendishoGudeta
@DendishoGudeta 23 сағат бұрын
አይደረግም ማለት አይቻልም ። ለማመን ግን ይከብዳል።
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Күн бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@negagetachew974
@negagetachew974 23 сағат бұрын
የአማራና ትግርኛ ተናጋሪ ሕዝቦች የአክሱም ነገስታት ወታደሮች የነበሩ ሲሆን መጀመርያ ቛንቛቸው ግዕዝ እንደነበርና የአማራው ወታደሮች አማርኛ የሚስጢር ቛንቛ መስርቶ ሲግባባ ትግሬው ትግርኛ መሰረተ ከ Axum Empire ውድቀት በኃላ አማራው ወደ አሁን ያለበት ቦታ ሃይማኖቱ፤ ቛንቛው፤ ፊደላቱ ይዞ መጣ
@Yegirma
@Yegirma 23 сағат бұрын
ያየ በርታልን
@getch1247
@getch1247 16 сағат бұрын
Thanks for the new daily news. Stay safe 🙏
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 18 сағат бұрын
አሜሪካ አብይን ገና ሱሪዉን አዉልቃ ትገርፈዋለች...የአሁኑ እጅ በጆሮ ነዉ😂😂😂
@Karadeniz07
@Karadeniz07 6 сағат бұрын
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
@MeseretAdmas-fc7bh
@MeseretAdmas-fc7bh 18 сағат бұрын
Ethio forum my favorite .
@ጌች2023
@ጌች2023 23 сағат бұрын
Thank you.
@FsehaGebru
@FsehaGebru 6 сағат бұрын
ጥሩ ነው እንኳን ተቀየረ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 10 сағат бұрын
ይህቺ ሀገር አሁንስ እጅ እጅ አለች😢😢
@BrhanAbebe-b1f
@BrhanAbebe-b1f 7 сағат бұрын
ሰበትበት ብላለች
@HemrolMengistu
@HemrolMengistu 15 сағат бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ያማል ማስረጃ አፈልጋለሁ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Күн бұрын
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 19 сағат бұрын
እንካን አደረሳችሁ ኢ,ፎረም ቤተሠቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Күн бұрын
#አዲሱ ትውልድ በአዲስ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ያድናታል ።#አማራ ለሁላችንም እኩል እና ፍትሐዊ ለሆነች ሀገር መፍጠር 💪🇪🇹
@ethioaddis395
@ethioaddis395 22 сағат бұрын
የድሮ አስተሳሰብ አይለቃችሁም የገዥነት መንፈስ ይገርማል ሁሉም ክልል ራሱ አሁን ላይ አሳልፎ የሚሰጣችሁ ይመስላችሀል? ይልቅ ባላችሁበት ለመኖራችሁ በጮሌ ምላሳችሁ ብትሰሩ ይሻላችሀል
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 21 сағат бұрын
Ye antenaa ye zemedochehe(cheshe) astesasabe degemo Anbesa bus and historical things to destroyed and replaced with inferiority mind set. That's is you and your inferior community idea is development and education. ​@ethioaddis395
@Lionhearted777
@Lionhearted777 20 сағат бұрын
@@ethioaddis395keenante Addis tebye Hager wedegedel ena hizbun mekera wst keketetew yetechemelaleke hig alba “astedader” yedrow 10000000 Gize yshalal.
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 20 сағат бұрын
አማራ ሀገሩን ቁልቁል የወሰደ ህዝብ ነው እናተ አይደላችው አብይን አግዛችው ትግራይን የወጋችሁት ደደብ ሁላ የሀገር እዳዎች ከዚህ በሃላ እንኳን ስልጣን ዳሩ ላይ የሚያደርሳችው የለም፡ሂዱና ዘመድኩናችውን ተከተሉት ምድረ ዱዝ፡
@mkwonber7534
@mkwonber7534 18 сағат бұрын
You will never think better than your your parents who put us in such situations . You had enough chance and make the whole country poor
@Henok-z2t
@Henok-z2t Күн бұрын
ኢትዮፎረም አበበእና ያየሰው ድንቅጋዜጦኞች አክባሪያቹነኝ
@buzayehubayru
@buzayehubayru 13 сағат бұрын
TDF KING OF EAST AFRICA ❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪
@Addistube778
@Addistube778 18 сағат бұрын
ገዳይ እና የሀገርን ሉአላዊነት ያስደፈረ ዝተቱ ብልፅግና።😂😂😂
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 21 сағат бұрын
Thank you EF for the news and info !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@mizangebreselama9134
@mizangebreselama9134 18 сағат бұрын
ኢት/ያ ትዉደም
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 16 сағат бұрын
@mizangebreselama9134 : ke3000 amet belay tarik yalat,tintawi silitanie yeneberat,bekign yalitegezach, wezete ETHIOPIA kemitiwedim anite kehadi dibin bel !!! Tebab achiberbary yehager ena izib kehadi antew mut !!!
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 15 сағат бұрын
@@mizangebreselama9134: hager kemitiwedim ante kehadi WIDEM !!!
@BrookBefi
@BrookBefi 23 сағат бұрын
Our voice ❤❤❤
@ashenafimelese21
@ashenafimelese21 20 сағат бұрын
ኦሮሞ ሰልጣን ላይ ሰለሆን ለጊዜ እንደፈለጉ ይሆናሉ ከሰልጣን ሲወረዱ ሁሉም ነገር ወደ ነበረበት ቦታ የግድ ይመለሳል ‼️‼️‼️
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 5 сағат бұрын
😂27 yrs darkness 😂😂😂😂
@ashenafimelese21
@ashenafimelese21 4 сағат бұрын
@ 27+6 years
@ashenafimelese21
@ashenafimelese21 4 сағат бұрын
@ 27+6 years
@AlemneshDemeke-z8e
@AlemneshDemeke-z8e 13 сағат бұрын
እስከዛሬም፡ሲሰራበት፡የነበረው፡ይሄ፡ማስመሰል፡አይበቃም !!! ለምን፡ፈተንዋቸው፡አብይ፡ከመጣ፡ጀምሮ፡ስራ፡በብሄር፡ሆንዋል፡ዝምብለው፡አያስገቡአቸውም? ቅርብነው፡ይሄ፡ስርአት፡ሲለወጥ፡ሁሉም፡ይለወጣል!!! ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ለጀግኖቹ፡ዩአማራ፡ፋኖዎችችችችችች !!! ድል፡ለህዝብ፡ልጆች ፡ለጀግኖቹ፡የወለጋጋጋጋ። የቢዛሞ ፡ ፋኖዎችችችችችችችች !!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh 6 сағат бұрын
ኣይ ኢትዮጵያ🥺
@habeniyaa
@habeniyaa 2 сағат бұрын
በእርግጥ ይኸ ነገር እንደሚናፈሰው ይሆናል ብሎ ማመን ይከብዳል ፤ የተጋነነ / ስጥ እንግዲህ /ሳይኖርበት አይቀርምና ማጥራት ይጠይቃል ።
@dalulfisseha
@dalulfisseha 23 сағат бұрын
Well come bro
@mekonnentsegaye5051
@mekonnentsegaye5051 23 сағат бұрын
Welcome
@TsigeArefaineTEK
@TsigeArefaineTEK 11 сағат бұрын
እሰይ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 9 сағат бұрын
ፍትህ ለክርስቲያን ድል ለዮሐንስ
@Geez-3G
@Geez-3G 10 сағат бұрын
Am proud of you ❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielazeze
@danielazeze 17 сағат бұрын
አንድ፡ቀን😢😢
@MeseD-d1w
@MeseD-d1w 23 сағат бұрын
አንበሳ አውቶብስ የአብይና የአዳነች ካድሬዎች ባለጊዜዎች እያመሱት ነው ቆየ እኮ ከሞተ
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx 23 сағат бұрын
በኛ ጊዜ እኛን የሚመስል ካልሆነ በስተቀር ያው ማለቴ ከታሪክ ጋር የተጣላ መንግስት ስለሆነ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 23 сағат бұрын
እኔ ግን የሰው ዝምታ😢
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 20 сағат бұрын
ደግ አደረጉ አማራው አነበረም ዋናው የትግራይን ተወላጆችን በለው አባረው እሰረው እያለ ከልጂ እስከ አሮጊት ሲጨፍሩ ስለነበር ይበለው እሰይ አንች ታመጪው አንች ታሮጪው። ይበለው።
@TheEthiolion
@TheEthiolion 21 сағат бұрын
Shintam Newari kehonke Dante sim Hulu delchessa yihonal!!!😊
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 14 сағат бұрын
ጻድቃን ተመልሶ አበጠ 😂😂😂ያን ያህል ወጣት ምክኒያተቢስ በሆነ ጦርነት አስጨርሶና የእናቶችን ልብ ሰብሮና በሀዘን አንጀታቸውን ጠብሶ ዛሬ ተመችቶት ያለጸጸት ይኖራል። አንድ ቀን ፍርድ ከፈጣሪ የሰጣቸዋል!💔💔😭
@aexum1597
@aexum1597 12 сағат бұрын
Yebelo fetary nay hezbna nebaten geyfen 🙏🏾
@GutuBayisa
@GutuBayisa 14 сағат бұрын
በሙያ እና በሎጂክ ላይ ተመስርት የምትሰራ መስሎኛ ነብር የቆየሁ ነገር ግን እውነታው የራስን ፍላጎትህ እየሰበክህ ነው የቆየህ .
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia 23 сағат бұрын
ኦሮ አማራ ብላችሁ አንድ ሚልዮን የትግራይን ህዝብ የጨረሳችሁ ፋኖዎችና የትግራይ ተወላጆችን ያባረራችሁ ፋኖ ጳጳሳት አሁን እንግዲህ ተራራው የናንተ ነው። የባስ ሹፌርነት እንኳ ተከለከላችሁ
@zenakamis6774
@zenakamis6774 16 сағат бұрын
ለራስህ አስብ ችጋራም ጁንታ እናንተ ይዝራችሁት ዘረኝነት ነው ዛሬ የሚታየው
@zenakamis6774
@zenakamis6774 16 сағат бұрын
ለራስህ አስብ ችጋራም ጁንታ እናንተ ይዝራችሁት ዘረኝነት ነው ዛሬ የሚታየው
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 16 сағат бұрын
የራሷ አሮባት ነው ነገሩ በፊት እንደሠው ቁሙ
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 13 сағат бұрын
አባታችሁ ወያኔ የዘራው የጥላቻ ፖለቲካ እና የዘር ህገመንግስት ለእናንተም ለሌላውም ዛሬ መከራ እያሳጨደን ይገኛል የህወሀታዊነት የኦነጋዊነት አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን የሰቆቃ ምድር አደረጋት። ፈጣሪ ይፍረድልን ለፍትህ የሚታገሉትን ያበርታልን።
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia 7 сағат бұрын
@ ይህ ትልቅ ውሸት ገና ብዙ ያሳጭዳችኋል። የወያኔን ዘመን እና የትግራይን ህዝብ ወንድምነት ከንግዲህ በህልማችሁም አታገኙትም።
@Kakuma_YouTube_Channel
@Kakuma_YouTube_Channel 15 сағат бұрын
ኣማራ ራሱ የጀመራት እሳት ራሱን ነደደባት
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 8 сағат бұрын
በየመስሪያ ቤቱ የብሔር ኮታ አሰራር :-- የጁሃር አደገኛው የፖለቲካ እቅድ የነበረ ነው የሁለቱ ልዩነት የወንበር እንጂ በስትራቴጂ/በአለማና አሠራር አንድ ሆነዋል😢
@elsamesele
@elsamesele 6 сағат бұрын
ሕዝቤ፣ከዚ በዋላ፣፣ አነበሣ ባሥ ቢቃጠል ባይቃጠል አዳነችንና. ካቤነእውን. ብልፅግና፣፣ነ፣፣ ዓብይን፣፣ አመዳምነ. ጠይቅ፣ ቆርጣቹ፣፣ላኩላችህው፣፣🙇🖐🖐🖐🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ላኩላቸእው።።አነብሣ ባሴ. ቻእዎ፣ቻዎ
@yohannesberhanu8118
@yohannesberhanu8118 19 сағат бұрын
የቀድሞው የፖሊሰ ጣቢያዎች ቀለም ቢጫ በጥቁር አግድም የተከፈለው አሁን ላይ ነጭ በላይት ሰማያው እየተለውጠ ይገኛል ። በጥምቀት ጊዜ እንተቀየረው በዓል ማሽብረቂያ ።
@YishakAbebe11A
@YishakAbebe11A 17 сағат бұрын
አረ ማነው የሚያድነን ነገር ሁሉ ለአንድ ወገን ሆነ
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AliAhmed-k7e1b
@AliAhmed-k7e1b 17 сағат бұрын
Ethio forum best news 1
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m Күн бұрын
Welcome
@MelakuGetanehSementegnal
@MelakuGetanehSementegnal 15 сағат бұрын
When will be the time , you would talk and speak peace and truth
@biruketekelemariam5687
@biruketekelemariam5687 20 сағат бұрын
Nice
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 20 сағат бұрын
የብሄር ፖለቲካ እስካለ አይደለም ከስራ ከሀገር ትባረራለ ብርሃኑ አሻጋሪዎቻችን ናቸው ሲል ቅኔው አልገባህም ወደ ሌላ ሀገር ማለቱ እንደሆን ተረዳ ለዛ ይመስለኛል እንደ ፕሮፌሽናል ተገዝቶ እንደመጣ ተጫዋች የሚሰራው
@Kassabantelay
@Kassabantelay Күн бұрын
የዚህን ህዝብ ገና መልኩንም ይቀይሩታል።
@BermieAb
@BermieAb 23 сағат бұрын
🎉❤
@Konelene
@Konelene Күн бұрын
ስምምነቱ የማፍያዎች ጭውውት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AtsedeAtsbeha-ld4pf
@AtsedeAtsbeha-ld4pf 12 сағат бұрын
እንገዲህ አምበሳ አቶቢስ ከምድረ ገፅ የጠፋው ዳይናሶርስ ይባልልን
@mamitgebrehiwot6083
@mamitgebrehiwot6083 Күн бұрын
ደግ ኣረጉ ብልፅግና መድሓኒት ነው
@kibklwy
@kibklwy 18 сағат бұрын
እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን አብዛኞቹ የአንበሳ ባስ መታወቂያ ተጠቃሚወች ኦሮሞዎች ናቸው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 сағат бұрын
የሚግርም ነው።
@FitsumTekle-k9j
@FitsumTekle-k9j Күн бұрын
🙏🙏🙏
@Azeb1782
@Azeb1782 12 сағат бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh 7 сағат бұрын
😢❤
@BermieAb
@BermieAb 23 сағат бұрын
Ethioforum ❤🎉
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 23 сағат бұрын
We love ❤️❤️❤️❤️ shabiya
@henokhaile7391
@henokhaile7391 14 сағат бұрын
ቪቫ አዳነች አበቤ
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 13 сағат бұрын
አንድ ሰራተኛ በፈተና ተፈትኖ ነው ወደ ስራ የገባው! ፈተና ብለው ያመጡት የነሱን ዓላማ ለማስፈፀም ነው!!! በዚያ ላይ ፍትሀዊ እና ገለልተኛ አይደለም!!!
@belay188
@belay188 14 сағат бұрын
ምን ዓይነት ፈተና ነው የተሰጠው ? ሙያ ወያስ ቋንቋ ?
@skylimit1423
@skylimit1423 17 сағат бұрын
'የፈተናውን ጥያቄ በሙሉ መልሻለው ;ለምን እንደወደቅኩ አልገባኝም 'ያልከው ሰው ደህና ነህ ?እንዴት ነህ?
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 17 сағат бұрын
የኢ/ት ችግር በጦርነት ብቻ አዬፈታም ከመተላለቅ በስተቀር።😢 ሌላ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 6 сағат бұрын
አ.አ ህዝብ አሁንም እንቅልፍ ላይ ነው!
@FedilaHassan
@FedilaHassan 3 сағат бұрын
OLA 🎉
@samibroker9985
@samibroker9985 15 сағат бұрын
JFYI: East cement factory is in Fiche town , North Shoa Zone, Oromia region not in Dukem.
@multnet6087
@multnet6087 23 сағат бұрын
የyoutub አርበኞች አዋቂነኝ ባዬች ጁንታ ጀዊሳ በዛ ያውና ያህም ይልፋል
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 15 сағат бұрын
Ethio forum ዋሻቹ በአማርኛም የተፈተንን አልፈናል
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 20 сағат бұрын
For tge sake of Ethiopia and Ethiopians Erdowan yemebalew sewye has to retire always he brings SEKEKEN for Ethiopians.
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 9 сағат бұрын
ምን ይመስላ ል
@he5896
@he5896 16 сағат бұрын
ለምን መፈተን አስፈለገ። 😢
@Ambesaw12
@Ambesaw12 22 сағат бұрын
አምበሳው ምሰል ፣ በአህያ ይቀየር🫏
@SamiSalon-kf6ve
@SamiSalon-kf6ve 23 сағат бұрын
እ የሞተ እሚፈራ ህዝብ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 42 секунд бұрын
Ethio Forum ❤
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 10 сағат бұрын
ገና ይህ ሕዝብ ዋጋውን ያገኛል ሌላው ሞቶ ወይ ታሰሮ ሌላው አየኖረ ማታ ወይ በሹክሹክታ ለማማት ብቻ ነው አሰቡ ይህ አይሆንም በዚህ ነዋሪ ላይ ስንት ነገር ደረሰ ገና ይበለን አልመረረውም።
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 9 сағат бұрын
ታሪክን የማጥፋት ዘመቻ አይ ሀገሬ እንድህ የ ኦሮሞማ መፈንጫ ሁነሽ ቀረሽ 😢😢😢😢😢😢
@Addistube778
@Addistube778 18 сағат бұрын
አድሎ እና ግድያን ያን ያበፀገው የኦሮሙማው ስርዓት😂😂😂
@haylishw.gebriel5219
@haylishw.gebriel5219 10 сағат бұрын
እሮማራ ይመቻል ለእማራ
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 13 сағат бұрын
እነዚህ እኮ ጭቃ ናቸው!!! እነሱን ብሎ ፈታኝ!
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН