“ማንኛውም ሰው መጀመሪያ መስራት ያለበት ማንነቱ ላይ ነው”...የስራ ስነምግባር ምን ማለት ነው? ሄለን ሾው/Helen Show

  Рет қаралды 48,854

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 63
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
EBS Please repeat this program on TV. Our people really need this kind of education.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
This should be an ongoing program on EBS. Unless the work ethic is changed, Ethiopia will remain to be poor for eternity
@misrakletta7373
@misrakletta7373 2 жыл бұрын
This “work ethic “ and “customer service” should be posted all over the city to raise awareness in Ethiopia. This should be preached like National anthem in Ethiopian. Good staff if they watched this show. Keep it up the good Work Hellen!
@saramohammed8288
@saramohammed8288 2 жыл бұрын
Betam asebnebere maseb gineyehenene mecheneknewu maletnewu
@habeshaw4353
@habeshaw4353 2 жыл бұрын
This very good discussion . I have been volunteering in Ethiopia since 2001 and work ethics is a major challenge . We recently did training to Ethiopian bank on this topic and effective leadership . The young generation is starving the discussion with their leaders . Thanks Helen as always for great program !
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 2 жыл бұрын
Thanks Helen! Amazing interview with quiet knowledgeable people ! Learned so much. My outstanding friend Marthi you make us so proud 👏
@kirucake5798
@kirucake5798 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ጉዳዬች ናቸው! እናመሰግናለን😎
@tgdodo8844
@tgdodo8844 2 жыл бұрын
Hellen thankyou, you are making a difference in people life. I am one of the many people who is impacted by your interviews. Keep doing the best job
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
Thank you Helen for inviting those source full Ethiopian's and selecting such amazing topic
@yematawork4601
@yematawork4601 2 жыл бұрын
ሔልዬ በጣም ጠቃሚ እና ወሳኝ ውይት ነው ያቀረብሽው ኢቢኤሶች ደጋግሞ ማቅረብ አለባቸው በኢትዬጵያ ብዙ ቦታዎች ችግር ስላለ እና ከዚህ ትምህርት እንዲወስዱ ቢደረግ ባይ ነኝ ተባረኪ
@santamesfin21
@santamesfin21 2 жыл бұрын
Tekikel new .. bemejemeriya sew sibeinaw lay new mesirat new yalebet .. ufff tebareku anetsonal werayachu chewa sinmigebar tebarekulign.. Helen ehite Beruk nesh lemelemilegn.!!!!
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 10 ай бұрын
Thanks so much 🙏🙏🙏God bless you 🙏🙏🙏🙏
@munkenism
@munkenism 2 жыл бұрын
በለው. እውቀት እንዳለኝ የተረዳሁት አንተን ሳዳምጥ ነው. ሄለን በርቺ እንወድሻለን!!!!!!
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ማንኛውም የስራ ሃላፊ ሰራተኞችን በእኩልነት ማየት አለበት "
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" Education Is Life Time Education First "
@haimanotaletah9447
@haimanotaletah9447 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ybk3551
@ybk3551 2 жыл бұрын
ወይዘሮ ማርታ ይቅታ መጫረሻ ላይ የሰጡት አስተያየት አንድ ጉዳይን ለመጨረስ ሁሉንም የሚያስፈልገዉን ህጋዊ ዝርዝር መረጃ ለምን ባለ ጉዳይ ተዘጋጅቶ አንድያመጣ ዝርዝሩ አይሰተጠውም ለምን ያመላልሱታል ላሉት! መልሱ ያደባባይ ሚስጥር ነው:: ባለጉዳይ ተሰላችቶ ምርጫ ሲያጣ ወደ ሙስና እንዲገባ ነው:: ስለዚህ ሐገራችን ውስጥ በመጀመሪያ የሙስና ማጥፋት ወይም መቀነስ ስራ ሳይሰራ ለውጥ ይመጣል ማለት አይቻለም::
@sarawerkneh2817
@sarawerkneh2817 2 жыл бұрын
Excellent as always!
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ተግባር የማንነት ምስክር ነው "
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" She Is Doing What And He Is Doing What Watch Or Listen "
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
ቅን አስተሳሰብም ያስፈልጋል... ከሰሙ ጥሩ ምክር ነው 🙏
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" Self Disipline "
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ሰው ሲጠይቅህ በትክክል መልስ "
@mikiinspire
@mikiinspire 2 жыл бұрын
Its so importance topic you guys bring
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ትክክል
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
የስራ አስተዳዳሪ ብቃቱ ያነሰ በትክክል ማስተዳዳር የማይችሉ የስራ ሃላፊዎችም አሉ ።
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 2 жыл бұрын
Dr እስግድ በጠም የተማራ positive እስተሳሳብ ያለው ነው ብዙ ክርሱ እንማራለን !! ግን ኢትዮጵያውያ ስራ የማይወድ ሳይስሩ ለመበልፅግ የሚፈልጉ ትውልድ ነው ያለው ይህን ለመቀየር የእይምሮ ለውጥ ያስፈልጋል !!!!!
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ስራህን ስትሰራ እያንዳንዱን በጥንቃቄ ተመልከት "
@nikodimsadamu2419
@nikodimsadamu2419 2 жыл бұрын
great program truly i like it.... we need additional program about scholarship of american university specially for ethiopian stu on this season...
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ጭንቅላት ካለህ ጭንቅላትህን ተጠቀምበት አንብብ መፀሓፍ ቅዱስ አንብብ "
@rahelgebessesse2728
@rahelgebessesse2728 2 жыл бұрын
Heliye thank so much
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
በገንዘብ ሰራተኛን የሚቀጥሩ ድርጅቶች አሉ ።
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
Whether we like it or not laziness is a culture in Ethiopia. This is the culture that kept the country poor. This culture needs to change coast to coast. From the CEO to the janitor came from the same culture. We need top to bottom change.
@zerihunassefa6683
@zerihunassefa6683 2 жыл бұрын
Theo differs from amazing of our natures to circumvent worldwide concern holistically! Agaro PLC
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ማንኛውንም ባህሪ ከተግባር ማወቅ ይቻላል ።
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ውሳኔ የሚጀምረው ከድፍረት ነው "
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
Top leader የሚጀምረው ከድርጅት ነው???
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ድርጅቶች ከሰራተኞች ጥቅምም ያገኛሉ ።
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" World Is Open "
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
Benefit የማይሰጡ ድርጅቶች አሉ ።
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
እኛኮ ብዙ እሰማለን መተግበር ግን አልቻልም
@HM-ry1op
@HM-ry1op 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥሩ ትምህርት ነው ሄሉዬ የኔ አንደኛ
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ጎበዝ ሰራተኛ ነኝ ብየ ነው የማምነው ግራ ገባኝ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
አንድ ሰራተኛ እስከ ሰራ ድረስ ደሞዙን በቀኑ መከፈል አለበት ።
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
የስራ ሃላፊዎች ለሰራተኞች የማበራተቻ ሽልማት መስጠት አለባቸው ሽልማት ስራን ያበረታታል ።
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍 Marthiya 👍🙏
@fevenpaulos1710
@fevenpaulos1710 2 жыл бұрын
Betam true new
@fekaduterefe9498
@fekaduterefe9498 2 жыл бұрын
Iq and Eq
@girmaygebre8612
@girmaygebre8612 Жыл бұрын
ሰወች ጭንቅላትህን ዳሜጅ ሲያረገትስ የሰራህው ወተት አድርገው ሲወስዱት ምን መረጠ ትችላለህ
@THEINVISIBLEGURU1
@THEINVISIBLEGURU1 2 жыл бұрын
Wow
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 2 жыл бұрын
በተለይ ለኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ጥቃሚ ነው
@tigabubonge6532
@tigabubonge6532 2 жыл бұрын
ስለ አሜሪካ ሥራ ምን ማድረግ እንዳለብን
@milkessakelecha1134
@milkessakelecha1134 2 жыл бұрын
Baay'een caqase....hedduu nama barsiisa...itti fufi .
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
ሰዎች ግን እዴት ሆነው ነው የሚያድጉት በመስራት ብቻ መለወጥ ይቻላል እዴ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 2 жыл бұрын
Of course ,,Self respect and self worth education working hard to word your plan!!!
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ድፍረት ውሳኔ ነው "
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
በማንበብ የአእምሮን ስራንና የጉልበት ስራን ማዳበር ይቻላል ዋናው የስራ ብቃት ።
@merongetachaw268
@merongetachaw268 2 жыл бұрын
እይ እና ፌል አርጌለው kkkkkk
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
አንዳንድ የመንግሰት መሰራቤት ተገደው የሚሰሩ የሚመሰሉት እንኳን ምን ልርዳሸ ሊሉ ፊታቸውን ዘፊዝፈው በተለይ ካርታ ለማሰፈፀምማ ሁሌ ቀጠሮ
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 47 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН