"የኔዋ ብርቄ የተሰኘው አዲሱ የብርቄ ሙዚቃ በሰይፉ ሾው"//ፋሲካን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 618,273

ebstv worldwide

ebstv worldwide

15 күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 2 000
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 13 күн бұрын
እስኪ መቅዲን የሚወድ በላይክ አሳዩ
@ethioheran
@ethioheran 13 күн бұрын
💕💕💕💕💕💕
@user-gq9ek8mo3q
@user-gq9ek8mo3q 12 күн бұрын
መቅድ ስወድሽ
@Elsi-mp9qj
@Elsi-mp9qj 12 күн бұрын
መቅዲን አለ መውደድአይቻልም እኮ❤❤❤አ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 12 күн бұрын
ወይ መቅዲ ከምር ፈታ ነው ያረግሽኝ ደብሮኝ ነበር ❤❤❤😂😂😂😂
@user-sn7li5hn9v
@user-sn7li5hn9v 11 күн бұрын
እኔ ውይ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MerhawitGebremedhin-vj3zj
@MerhawitGebremedhin-vj3zj 11 күн бұрын
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ አንገትሽን ሊያስደፉሽ ብዙ የተራመዱትን አሳፍረሻቸዋል
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 9 күн бұрын
ሁላችንም ከሳ መማር ኣለብን
@workeneheda5714
@workeneheda5714 7 күн бұрын
Mekdiyee your have nice and beautiful voice love u
@Hayat-jn1uq7fb1i
@Hayat-jn1uq7fb1i 11 күн бұрын
ውይ መቅድየ የኢቢየስ ድምቀት ስወድሽ እስኪ መቅድን የሚወድ ላይክ
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 11 күн бұрын
ሳይፉንም ሆነ መቅዲ(ብርቄን) በጣም ነው የምናደንቃችሁ በርቱ የኢቢየሰ ቁንጮዋች!!!!!!
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 13 күн бұрын
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት ውይ ስወድሽ እኮ በቃ ትቸያለሽ ሰይፍሻ ስላቀረብካት እናመሰግናለን ❤❤
@user-yy8mi3qg4h
@user-yy8mi3qg4h 13 күн бұрын
የታላቹህ የብርቅየ አድናቂወች 💪👍
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 12 күн бұрын
መቅዲ በጣም ነው የምንወድሽ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርብሽ የ EBS Diamond ♦️
@heli2769
@heli2769 12 күн бұрын
ትችላለች❤ በዛ ላይ ብዙ ቅኔም ነቆራም አለው እስካሁን እዛ ወንበር ላይ ቀርበው ለተጠየቁት
@user-mo5fs5cj4z
@user-mo5fs5cj4z 8 күн бұрын
ቀላል ገባችላቸው እንዴ 😅😅😅😅
@aneshamood6033
@aneshamood6033 13 күн бұрын
መቅደስ የእውነት ለሰው ልጅ አዛኝ የዋህ የደሃ እናት ልጅ ነሸ ኢቢኤሰን ሁሌም ሸብርቅ ሸበርቀቅ ታደርጊያለሸ ሁሌም ይዋጣልሻል ጀግና ልጅ ነሸ ጨዋ ሁሌም ሰራሸን አክብረሸ ተመልካችን አሰደሰተሸ ቤተሰብ አክብረሸ በጣም ለኢቢኤሰ ተመልካች የበለጠ የምታደርግ የአቶ አሰፋውን መሸሻ የሰው ተወዳጅ ነች ሁሌም ጎበዝ ኢቢኤሰን ደመቅ ሸብረቅ ታደርጊያለሸ ባለቤቶቹም ይህች ልጅ ሁሌም አድናቂዎችዋ ነን ተወዳዳሪ የሌላችሁ አላህ ለባለቤቶቹም ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ የደሃ ቤት ሁሌም አላህ ይጨምርለታል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 13 күн бұрын
ከሚገባው በላይ አደነኩቅኩሽ ትወናሽ ድምፅሽ የተዋጣ ዋው keep it Up
@tig59905
@tig59905 12 күн бұрын
የምር ምርጥ ድምፅ አላት👌 እኮ የሶን ሀይል የሌላቸው ሰዎች ጆሮችን ሲደኖቁሩን የሚውሉ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ መቅዲ
@aster-jl3qx
@aster-jl3qx 10 күн бұрын
መቅዲዬ ነፍስ ነገር ነሽ አንደው ኬት ኬት ነው የሚመጣልሽ አንደኛ ነሽ አንቺ ባትኖሪ ኢቢኤስ ምን የሆን የሚሆነው ❤❤❤
@Zedo-nc7er
@Zedo-nc7er 12 күн бұрын
ወላሂ ማነው ከቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣ😂😂😂😂
@DadaTube225
@DadaTube225 10 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ❤
@user-km7tk3hu9e
@user-km7tk3hu9e 10 күн бұрын
እኔ😂😂😂
@Yadi437
@Yadi437 13 күн бұрын
መቅዲ በድጋሚ ትቅረብ please
@hailegodo1345
@hailegodo1345 12 күн бұрын
Be ewnet tikirebln
@tizu4300
@tizu4300 13 күн бұрын
መቅዲዬ የእዉነት የኢቢዬስ ድምቀት ፈታ አደረግሺኝ እንደኔ ፈታ ያለ 👍👍👍
@najwaabdu1597
@najwaabdu1597 12 күн бұрын
Wow😂 OMG ምን እንዳምል አለቅም በጣም ነው ዳስ ያለኝ ወኔ እንዴት ዳስ የምትል ልጅ ነት በእውነት ከልቤ ነው የሳኩት በእውነት. Ebs wow good job thank you so much 👏👏👏👏👏
@mesfinbeshir409
@mesfinbeshir409 8 күн бұрын
She is very talented. What ever she does she makes it very natural. She is very comfortable and confident in what she does. Keep it up!
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 13 күн бұрын
ማነው ከቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣ ብርቂአንደኛ😂😂😂
@fastmartial4472
@fastmartial4472 13 күн бұрын
ማርያምን እኔ አሁን መጣሁ😁😁😁😁
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 13 күн бұрын
እኔ😂
@Dena.E
@Dena.E 13 күн бұрын
እኔ በአናቴ ተተክዬ ነበር 🤣🤣🤣
@FikirteAbebe
@FikirteAbebe 13 күн бұрын
እኔም ከቲክቶክ ወደ ዩቲዩብ 😂😂😂😂😂
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 12 күн бұрын
እኔ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 12 күн бұрын
አይመቅዲ ጫማዋ ሥታይሏ ሌላ አለም ነው😅😅😅እኔ ግን ከሁሉ በላይ በአሥፊቲ ቦታ ጃፒን ሣየው በጣም ነው ደሥ ሚለኝ መውለድ ደጉ ይላል ያገሬ ሠው ተረታችን እራሡ መሬት ጠብ አትልም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
እውነት ያሰው ሞተ?የዘንድሮ ነገር እኮ ወደ ጎልማሣው ነው መሄዱ የበዛው
@MameHayat
@MameHayat 12 күн бұрын
ብርቄ ድምቀታችን የሀዘናችን የድብርታችን ማባረሪያ አንችም ቤተሰብሽም ሰላማችሁ ይብዛ እንድሁም የebs አቅራቢ ትመቹኛላችሁ❤❤❤❤
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 12 күн бұрын
የዋህ አልቃሻ ቡቡ ነሽ ደሀን የምታከብሪ አብረሽ የምታለቅሺ መቅዲዬ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
@AssbsVvh-hs7ss
@AssbsVvh-hs7ss 13 күн бұрын
መቅድዬ በጣም ከፍቶኝ ነበር የሰው ሀገር ሆኝ ዘና ነው ያረክሽኝ ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤
@Habtamudagnachew-gx4se
@Habtamudagnachew-gx4se 12 күн бұрын
Ayzosh
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 12 күн бұрын
አይዞሽ የሀገሬ ልጅ ሁሉም ያልፋል ለሀገር እንዲያበቃሽ እንፀልያለን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 10 күн бұрын
Mikide she can't do nothing pray GOD will change your life before you sleep and when you wake up in the morning
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 10 күн бұрын
Mikide she can't do nothing pray GOD will change your life before you sleep and when you wake up in the morning
@eagletube6767
@eagletube6767 8 күн бұрын
Ayzogn sis
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 13 күн бұрын
የኢቢኤስ ድምቀት መቅድዬ የሳቄ ምንጭ🎉❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 12 күн бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤
@wedinabro
@wedinabro 10 күн бұрын
በእውነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እየሳኩኝ ነው ያየሁት እና እንወድሻለን የEBSዋ ድምቀት የምትወጅውን የአስፋው መሸሻ ቦታ ነው የተካሽው ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 11 күн бұрын
በጣም ገራሚ የሆንሽ ወይ መቅዲዬ ፈታ አረግሺኝ እኮ ትለያለሽ❤ 😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 13 күн бұрын
መቅዲዬ በዚ 💝አጋጣሚ ድምፅሽ ሲያምር ጌታን 💝ወይ ብርቅዬ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 13 күн бұрын
መቅዲ (ብርቄ )ዘና ፈታ ያለች የኢBS መቅደስ የኮሜዲ ድራማ ብትሰራ ተወዳዳሪ የላትም የተደበቀ ታለንት አላት💃💋👌🫵🏻😍 ስወዳት well እንግዲህ ቀልዷ አይጠገብም 😂🤣😂
@heartandsoul4202
@heartandsoul4202 12 күн бұрын
መቅዲ ኢቢኤስ ላይ አየት አርጌ የማልፍሽ እና ብዙም ትኩረት ሰጥቼ ያላየሁሽ ጋዜጠኛ ነበርሽ። እዚህ ላይ ባሳየሽው ተውኔት ግን በጣም ወደድኩሽ። ችሎታሽ ብቻ ሳይሆን ሰው ለማዝናናት የምታደርጊው ጥረት የሚደነቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እኔና ቤተሰቦቼ እንወድሻለን!
@misrakabebie5241
@misrakabebie5241 12 күн бұрын
መቅዲ ሥወድሽ ሁሉም የebs ሠራተኞች በጣም ነው ደሥ የምትሉት
@computerschooletho
@computerschooletho 13 күн бұрын
መቅድን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ b like 😘
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 13 күн бұрын
አይ መቅዲ😂😂😂ወንዱ ደግሞ አስፈው ይመስላል ድምፁ❤❤❤❤❤❤
@elbitesfish966
@elbitesfish966 13 күн бұрын
Ende betam tawaki actor eko nachew
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 13 күн бұрын
እኔንም መስሎኛል
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 12 күн бұрын
@@elbitesfish966 ድምፃቸው ነው ያልኩ እኮ ድምፁ ያስፋውን ይመስላል
@sanishj2276
@sanishj2276 12 күн бұрын
wow😂😂😂😂😂😂😂
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 12 күн бұрын
🅷💚
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 12 күн бұрын
አይመቅዲ የሆነች ደስየምትል ፈታኮነዉየምታረገዉባለችበትሁሉ ድምቀት❤❤❤❤
@ethiolove5970
@ethiolove5970 9 күн бұрын
አመት በዐሉን ድምቅ እንዳደረግሽ ህይወትሽ በሙሉ በደስታ ኑሪ።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 13 күн бұрын
መቅድ ጉድ ነሽ 😂😂😂😂😂😂ኢቢኢሶች ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😊
@getnetbrnan7182
@getnetbrnan7182 12 күн бұрын
ምን አይነት ታለንትድ እንደሆነች በጣም ጎበዝ በእውነት ደስ ነው ምትይው
@zaharaza3316
@zaharaza3316 12 күн бұрын
የሳቃችን ምንጭ ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስስስስስ ይበልሽ ሙሉንዘመንሺን ጉዱኛ የሆንሺልጅ. አቤት ቅኔ እድሜን ጠይቀኝ አላለችም ለሚዋሹት መልክትነው 😂😂😂😂
@MignotTsegaye
@MignotTsegaye 11 күн бұрын
አያልቅብሽ የሆንሽ ልጅ የኔ ውዴ ሁሉም ነገር ስሄድብሽ እኮ የኔ ቆንጆ🧡🫰
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 13 күн бұрын
ትወናሽን ❤ በፍልም ማየት እንፍልጋለን❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 13 күн бұрын
እናቴን ለebs ትልቅ የሳቅ ምንጭ መቅዲ ይጠብቅሽ ፈጣሪ 💝love 👄ዬ
@user-kz3rw7us3g
@user-kz3rw7us3g 12 күн бұрын
መቅድየ በጣም የሚመች ስራ ያቀረብሽዉ በርችልን እህታችን
@BellaDawit-ot9zv
@BellaDawit-ot9zv 12 күн бұрын
You are so strong and talented smart women we are so proud of you form London Addis Abeba @@!
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 13 күн бұрын
እር መቅዲ ተይ ኑሮ አልገለን ሲልሺ በሳቅ ልገሊን ነው
@tsew4644
@tsew4644 13 күн бұрын
መቅድዬ የ EBS ድምቀት ነሽ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️👌👌😍😍😘😘😘💐💐🙏👏👏👏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@feedelband205
@feedelband205 12 күн бұрын
ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 11 күн бұрын
Mekedye you are amazing talented lovely person. . 🙏🙏🙏
@MehamedAbdu-dh6on
@MehamedAbdu-dh6on 13 күн бұрын
መቅዲዬ የሳቄ ምጭ ዘላለም ኑሪልኝ
@DadaTube225
@DadaTube225 10 күн бұрын
ወድሜደምረኝ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂.......በአንድ ጊዜ ሰምቼው የወደድኩት ዘፈን; I swear !!!....መቅዲዬ; (ብርቋ: ድንቋ😂) ስላንቺ ምንም ቃል የለኝም!...🥰🥰🥰🥰🥰
@zemzemabdu3171
@zemzemabdu3171 11 күн бұрын
መቅዲየ ማር ሁሉንም ነገር የማድረግ ችሎታሽ ደስ ይላል 😂😂
@sadiamobile-ei5mz
@sadiamobile-ei5mz 12 күн бұрын
አይይይይ መቅዲዬ ምን ላርግሽ ቢቻ ዘመንሽ ሁሉ ደስታ አይለይሽ የኔ ፍልቅልቅ
@asmakidus4973
@asmakidus4973 13 күн бұрын
ውይ መቅዲ ባንቺ ድብርቱም ለቀቀኝ በስደት ላይ በዓል አስከፍቶኝ ነበር😢
@TheDallol
@TheDallol 12 күн бұрын
She is top talent. I hope EBS compensate her well. She has a much more beautiful voice than many of the singers these days.
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 8 күн бұрын
መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ ሁሌም ሳቂልኝ ከፍቶሽ እንዳልይ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤🙏
@mimileta5571
@mimileta5571 12 күн бұрын
#1 Ethiopia female comedy Mekdeye!! My break is over when I watching you betam new yaznanshen 🤣🤣🤣♥️
@user-hg5el7gq2l
@user-hg5el7gq2l 13 күн бұрын
ከምር በጣም ዘና ታደርጋለች መቅዲዬ የebs አድማቂ ❤❤❤❤
@samriii16_i45
@samriii16_i45 13 күн бұрын
ስለ እውነት እንደዚህ ጎበዝ አትመስይኝም ነበር ❤መቅዲ የሚገርም ችሎታ አለሽ
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 10 күн бұрын
beautiful Mekid you are just like stars in the universe you always shine more than others from EBS hosts you are the best
@user-ew7nl1vg2q
@user-ew7nl1vg2q 12 күн бұрын
በጣም ነው ዘና ምታረገኝ እወድሻለው
@tsegafeliz5476
@tsegafeliz5476 12 күн бұрын
Mekdiye you are shining like a diamond 💎 ብቃትሽ እየጨመረ ነዉ ያላንቺ ፕሮግራም ማየት ይከብዳል። እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 13 күн бұрын
ብርቅዬ የኔ ውድ ላንቺ ያልሆነ ሙዚቃ የተባቱ😂😂😂❤መቅዲዬ❤
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 12 күн бұрын
መቅዲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ :: ebs I love u all … good job
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 12 күн бұрын
መቅዲ የEBS ድምቀት 🎉🎉❤ You are my favorite ❤👍 this one is very special and 😄funny ! ይመችሽ የእኔ ቆንጆ!❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 13 күн бұрын
እውይ መቅድዬ ፍልቅልቅ ድምቀት❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 13 күн бұрын
መቅድዬ በጣም እወድሻለሁኝ ሙዝቃው ያምራል በርቺ የበለጠውን ይስጥሽ
@blueblue8966
@blueblue8966 12 күн бұрын
መቅዲዬ እመብረሀን ትጠብቅሽ ፈታ ያልሽ ልጅ ስወድሽ❤❤
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 12 күн бұрын
You make my day better thanks 🙏 mekdi
@jihgyh9645
@jihgyh9645 13 күн бұрын
ሰይፍሻ እና መቅድ ስወዳችሁ❤❤
@Orthodox_mezmur_369
@Orthodox_mezmur_369 13 күн бұрын
ኢቢ ኤስን እሚወድ እስከ በላይክ ያሳየኝ
@Orthodox_mezmur_369
@Orthodox_mezmur_369 13 күн бұрын
❤❤❤❤
@Orthodox_mezmur_369
@Orthodox_mezmur_369 13 күн бұрын
ኢቢ_ኤስ እወዳቹሃለው❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 12 күн бұрын
Best talent mekdi, keep going❤❤❤
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 12 күн бұрын
የእውነት ማዝናናት ማለት እንዲህ ነው ❤❤❤
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 13 күн бұрын
መቅድዬ አሰንደው እድሜና ጤና ይጨምርልሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@fayatad9331
@fayatad9331 12 күн бұрын
Hi guys, this is the friends group Adiss Abeba, we have gathered and collected donations from all our followers, viewers and friends. We are very delighted and proud that the Habesha community all over the world has raised as much money as we have! We hope the expense donated from US helps a lot. We purposefully aim the funds donated by our group to the Blind Twins with the Autistic brother. We have watched all the shows and there is nothing more we would rather than witnessing these sweet kids experience the beauty of this wonderful world.
@eliassimachew5102
@eliassimachew5102 12 күн бұрын
መቅዲ የምር የኔ የዋህ ሩህሩህ በቃ ትንሣኤ ባንቺ ደምቀ አራሱን የጠላ ሰው ባንቺ ሳቅ ላንቺ ሲል አራሱን ያፅናናል የምር ኑርለኝ ታድሎ ባለቤት ሺ ሳቂሽ እራ ት new
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 12 күн бұрын
ጃፒ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@user-ms3mt1gr2b
@user-ms3mt1gr2b 13 күн бұрын
እስኪ መቅዲዬን የሚወድ በላይ አሳዩ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 13 күн бұрын
ሰይፋን ፀጥአርግሺው በጣምጎበዝነሽ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 12 күн бұрын
ቀላል አሳፈረችዉ😂😂😂😂😂
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 12 күн бұрын
አረ መቅዲ ለሆዳችን አስቢ በሳቅ ብዛት ታመምኩ ሀረካትሽ ስወድልሽ❤❤❤❤❤❤
@user-tr6ol3kz2v
@user-tr6ol3kz2v 10 күн бұрын
እስኪ የብርቅየ አድናቂወች በወነት ቀጥይበተ በዚህ ካራክተር❤❤❤❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ መቅዲ ገደልሽኝ በሳቅ
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 13 күн бұрын
አስፋው ቢያይ ብዬ ተመኘሁ ጃፒ የአስፊቲ ስስት ❤❤❤
@saar989
@saar989 13 күн бұрын
ኣው
@user-ci3sn7ng5n
@user-ci3sn7ng5n 13 күн бұрын
ሞት አይኑ ይጥፉ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 12 күн бұрын
በፋሲካቀን ሥጡታ እየያዝ በየባቱ እኮን አደረሳቺሁ የሚለው አሥፍቲ ማነው የሚያሥታውሠው
@BereketKasahun-kn8nm
@BereketKasahun-kn8nm 10 күн бұрын
You are so talented mekdi❤❤
@aahnya
@aahnya 13 күн бұрын
Mekdi ye ebs dimket 🎉 መቅዲ በጣም ናፍቃንነበር ጌታን ቤተስብ ሁሉበፈገግታ ነው ምናያት :: ebs ነፃነታችሁ መዝናኛችንነው እና በርቱልን 🔥
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 13 күн бұрын
ወልዳም ያው ናት😂😂😂❤
@NETSANETMAMO-zb1br
@NETSANETMAMO-zb1br 9 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው፤ በዓሉ ወቀት ኢቢ ኤስ የሚከታተሉ በሙሉ ነቃ ነቃ ብሎ የተከታተሉበት ነበረ፡፡ በዚህ ልክ ህዝብን የሚያዝናና የተለቨዥን ዓይነት መሆኑ በጣም ተመችቶኛል፡፡
@meronasefa2003
@meronasefa2003 12 күн бұрын
She is so talented ❤❤❤
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 13 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤የክርስትና እምነት ተከታዮች
@user-gg7tm6qq8h
@user-gg7tm6qq8h 13 күн бұрын
የኢቢኤስ ድምቀት መቅዲ ትችያለሽ! ብርቅዬ ታዝናናኛለች😂😂😂
@AbayeneshKenda21
@AbayeneshKenda21 12 күн бұрын
መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ እንዴው ስወዳት የebs ድምቀት መቅዲዬ❤❤❤🎉🎉
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s 12 күн бұрын
መቅዱየ ልዩ ሥወድሽ እኮ ማነው እደኔ ይችን ፍልቅልቅ የሚወዳት❤❤❤❤❤
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 13 күн бұрын
መቅድየ የኢቢኤስ አድባር የኔ ቢጤ ቀልቃላ ጣፋጭ እወድሻልሁኮ በብዙ❤❤❤❤❤
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 13 күн бұрын
ወይ በጣም ደብሮኝ ነበር ከድብርቴ አላቀቅሽኝ የኔዋ ብርቄ😔🤣🤣
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 12 күн бұрын
እንዴ ድምፅ የት ነበርሽ እስከዛሬ መቅዲዬ
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 12 күн бұрын
መቅድዬ ቀኔን አሳመርሽው በሳቅ በደስታ ግን ድምፅሽ ጥሩ ነው መዝሙር ዘምሪ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ከነቅንብሩ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 13 күн бұрын
እደዉ ይቺ ልጅነትዋን ያልጨረሰች ፈንድሻ ልጅ በእዉነት ኢቢኤስ ስለቀጠረን ዉለታዉ ከብዶናል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አይ መቅዲሻ የ 10 ሰዉ ግምት
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 13 күн бұрын
አስፊቲ ትዝ አለኝ ፈጣሪ ይዘንለት😢😢😢
@rebitube7373
@rebitube7373 11 күн бұрын
ትወናሽን በፍልም ማየት እንፍልጋለን🥰🥰🥰
@selamawitgola2869
@selamawitgola2869 7 күн бұрын
ታድለሽ በረከት ይብዛልሽ
@destag6562
@destag6562 13 күн бұрын
መቅዲ ታዝናናኛለች true entertainer
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 13 күн бұрын
የኢቢየስ ድምቀት መቅድዬ
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 12 күн бұрын
በሌላ ብሄር አክሰንት ቢሰራ ኢቢኤስ ይከሰስ ነበር የአማራ ቢሄር ምን ያህል ለታለት ያለዉን ክብር በዚህ ማየት ይቻላል ይመችሽ መቅዲ
@shita4992
@shita4992 11 күн бұрын
አማርኛ የኢትዮ እንጂ የአማራ ብቻ አይደለም
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 11 күн бұрын
ነገረኛ ሰው zebra ላይ ተኝቶ ተገጨሁ ይላል👊
@zineterhem5681
@zineterhem5681 10 күн бұрын
ብሔተኛ አደለችም እንጅ ኦሮሞ ናት እንዳች ጎጠኛ አደለችም
@memberekidane9096
@memberekidane9096 10 күн бұрын
Mene aynate marze nase
@selamagegnehu6754
@selamagegnehu6754 12 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ መቅድዬ ፍርስ ነው ያደረግሽኝ ትለያለሽ
Зомби Апокалипсис  часть 1 🤯#shorts
00:29
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 31 МЛН
Buy Feastables, Win Unlimited Money
00:51
MrBeast 2
Рет қаралды 93 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 629 М.
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 357 М.
የፋሲካ በዓልን በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤት
52:03
За Наташу порвёт меня😆С мамой шутки плохи😂
0:22
Рецепт Любви 🖤
Рет қаралды 11 МЛН
The real baby bowl#nico #funny #smartnico #dog #cute #magic
0:18
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 14 МЛН