32ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በአቴቴ ጨሌ ምክንያት ጠፍቶ በፀሎት የተገኘ ህይወት(በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 86,724

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 807
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 жыл бұрын
ነገ እግዚአብሔር በመካከላቹ ድንቅ ነገርን ያደርጋልና ዛሬ ተቀደሱ
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 3 жыл бұрын
መምህር. እድሜህን ያርዝመው. የዛሬ. ካህን እኮ የራሳቸውን. ቢዝነስ ነው. የሚሰሩት. ቤተክርስቲያን. እኮ ያለችው. በእግዚያብሄር. በረከት. ነው. ምድርን. ደብተራ
@ዝናሽአየለ
@ዝናሽአየለ 3 жыл бұрын
@ዝናሽአየለ
@ዝናሽአየለ 3 жыл бұрын
፧፧፧፦
@ዝናሽአየለ
@ዝናሽአየለ 3 жыл бұрын
@ዝናሽአየለ
@ዝናሽአየለ 3 жыл бұрын
፧፧፧
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 жыл бұрын
መምህር እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ አገሬ ስገባ ከቤተሰቤ ቀጥዬ የጎዳና ልጆችን እና የሴተኛ አዳሪ እህቶቼን ወደ ክርስቶስ እዲመለሱ ያንተን ትምህርት እየሰጠሁ ይቀየራሉ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ እንደሚሳካልኝም ሙሉ እምነት አለኝ በእመብርሃን
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 жыл бұрын
የአምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልሽ እህታችን ቅዱስ ሀሳብ ነው
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይርዳሽ እህቴ አሳብሽን እመብርሀን ትሙላልሽ
@ytrea7942
@ytrea7942 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እንዴ አትጠራጠሪ እሷ ትረዳሻለች
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ያሳካልሽ😇😇
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እግዚአብሔር የመምህር ግርማንም ያንተንም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ተለውጬ ህይወቴ ተለውጦ ወደ ስጋ ወ ደሙ እየቀረብኩ ነው ባለቤቴም አምኖልኝ ልንቆርብ ነው :: እባክህን መምህር የመፅሐፍ ቅዱሱን አውዲዎ ልቀቅልን ልጆቻችንን አትርፍልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ነገር መስማት እንዴት ደስ ይላል በውነት መታደል ነው። እግዚአብሔር የመንግስቱ ወራሽ ያርጋቹ።
@tsinathasset6645
@tsinathasset6645 3 жыл бұрын
በፀሎትህ አስበኝ መምህሬ ወለተ ህይወት ኑ የመምህር ተስፋዬ ልጆች አብረን እንማር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@higu8294
@higu8294 3 жыл бұрын
በፀሎትህ አስበኝ መምህሬ ወለተ አማኑኤል ኑ እንማር ቃለ በህይወትን ያሰማልን
@wewee6122
@wewee6122 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
መምህር ተሥፋዬን እምትወዱት የክርስቶሦ ቤተሠቦች እስኪ እንያቹህ ኑ እንማማር መምህራችን መጣልን የስላሴ ባርያ እድሜህን ያርዝምልን ቅዱሥ ገብርኤል
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት:ያሰማልመምር
@rahelrahell7921
@rahelrahell7921 3 жыл бұрын
ቃልህት ያሰማልልልን ለመምህራችን
@sisyearesama497
@sisyearesama497 2 жыл бұрын
ነገ እግዚሐብሔር በመካከላቹ ድንቅ ነገርን ያደርጋልና ዛሬ ተቀደሱ 🙏
@biruktessema6043
@biruktessema6043 3 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ሰባኪዎቻችን ለገፅታቸው ነው የሚጨነቁት ...ወይ መምህር ተስፋዬ እንዳንተ አይነቱን ድንግል ታብዛልን ለሰባኪ ወንድሞቻችን ልቡና ይስጥልን
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
በጣም ከመጐጐቴ የተነሣ ነዉየጨረሥኩት አሁን አድም አያመልጠኝም አገሬ ገብቼ ብቻ አተንም ያገናኜን እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይሥጥህ ከነቤተሠብህ አሜን አሜን አሜን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
እማ አገኘነዉም አላገኘነዉም መምህረን እኛ ወደ በተማረነዉ መሰረት መፀለይ መቁረብ ነዉ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
መምህራችን ዛሬላይ ሆኜ ሳስበው በጣም የገረመኝና የሚቆጨኝ ክርስትናን ሳላቀው ይሄ ሰገራ በፌስታል እባብ ተገሎ አይጥ እና መንቆራሪት ተገንዘው በመኖሪያ ቤታችን ይጣል ነበር የሚገርምህ ዛሬ ላይ ሳስበው እና ስደት ላይ መግባቴ ሳስበው ከዚህ ጋራ በተገናኘ መሆኑ ፍንትው ብሎ ታየኝ መሰደዴ ህመም ሆነብኝ እግዚያብሄር በሚያቀው የዘረማዘር በጣወት ውስጥ መሆንና ከየ ጎረቤቱ የእንደዚያለ ነገር መወርው ድምር ውጤት ለእንግልት እንደዳረገን ያወኩት በመምህር ግርማና በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትልቅ ለውጥ በማምጣት ጠላቶቻችንን እንዳቃቸው በግልፅ ሆኛለው እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ። እንዳለ ሳውዝ አፍሪካ የፓጋንና የመናፍቅ መጠራቀሚያ አገር ያደረገው የዳቢሎስ አሰራር በግልፅ ታያለህ ይገርማል ክርስትና እንደዚህ መሆኑን ያላወኩባቸው የእድሜ ዘመን ወደ ኋላ ሳስብ ግበግብ ያደርገኛል ግን አንድ ቃል ያፅናናኛል ሁሉም ለበጎ ነው ። እግዚያብሄር ከእነ እናቱ የተመሰገነ ይሁን ።
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 2 жыл бұрын
በእጣም ለበጎነው መውደዳችን ለበጎ ነው
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 жыл бұрын
ጨሌ እኛ ቤት ነበረች ። አሁን እንኳን አውጥተን ጥለናታል አግዚአብሔር ይመስገን ። እያለች ግን ብዙ ስራ ሰርታለች ።ሁለት እህቶቼን አንዷን በነርቭ አንዷን ደሞ በስትሮክ ሞተውብኛል ። እናቴ ጨሌውን ጥላ ስትቆርብ ብዙም ሳትቆይ እንደቀልድ ጫማ አንሸራቷት ወድቃ እቤት ቀረች አሁን አስር አመት ሊሆናት ነው እቤት ከቀረች ።እኔን ደሞ ቀዩን መብራት አረንጓዴ አድርጎ አሳይቶኝ ሶስት ትልልቅ መኪና ገጭቶኝ ከሞት ነው የተረፍኩት ።በወቅቱ መኪናዬን ብታያት ጭፍልቅልቅ ብላ ሰው ከነህይወቱ ከዛ ውስጥ የወጣ አይመስላችሁም ግን ፈጣሪ ይመስገን የተወሰነ ጉዳት ቢደርስብኝም ተረፍኩ ።እና ወንድሜ ልክ ነህ ጨሌ ያለበት ቤት ሰላም የለም እናቴ ከቤተሰቦቿ ተቀብላ ስታሽሞነሙናት ከርማ ቤታችንን ድብልቅልቁን አወጣችው። ቤተሰቦቻቸን በየዋህነት ባለማወቅ ወይም በመፍራት የሚያመጡት መዘዝ ከልጅ አልፎ ለልጅ ልጅ ይተርፋል ።
@freym.8929
@freym.8929 3 жыл бұрын
እንኳን ተረፍሽ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 жыл бұрын
@@freym.8929 አሜን 🙏
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ኣነ ካብዚ ብዙሕ ትምህርቲ ወሲደ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ🙏
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ሰፊ ቦታ እያለኝ አልሰገድኩም እነሱ በላስቲክ ቤት ይሰግዳሉ አቤት ወዮ ለነብሴ 😢😢😢
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 3 жыл бұрын
እኔም
@burtawolaytatube9570
@burtawolaytatube9570 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ ጠዋት ለመስገድ ካሰብኩ ማታ እንቅልፌ ይጠፋና ሊነጋጋ ሲል ይወስደኛል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እኛ ደካሞች ነን የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎታቸው ይርዳን አሜን !
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
ብዙዎቻችን ያው ነን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን።
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
@@burtawolaytatube9570 አስቢ እንጂ ነገ ሰግዳለሁ ብለሺ አታውሪ እማ ምናልባት አይነጥላ ይሆናል ደንቃራ የሆነብሽ
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ዛሬ ገናጋ አይቸሀለሁ የምገርም ንፁህ ልብ አለህ እውነተኛ መምህር ነህ በእውነት የእመቤቴን ምስል ስትሰጠኝ አየሁህ ይገርመኛል በአካል የማላውቅህን በአካል መጥተህ ከእኛ ቤት አየሁህ ወንድሜ በል በፆሎታችሁ አስቡኝ ችግር ውስጥ ጭንቀት ውስጥ ነኝ የመምህር ተስፋየ ልጆች እባካችሁ ገብረ እየሱስ ነኝ ከስደት ሀገር
@ኤፍራታትኩ
@ኤፍራታትኩ 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳሽ
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj Жыл бұрын
Egziabher yasebshii yane karatata
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
አኔምጋ ከባድነገር ነዉ ያለዉ ግን በቅዱሥ ሜኪአየል እያሸነፍኩትነዉ ክብር ለድግል አሜን
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
እኔ በጣም በሃዘን እርር ብያለሁ ስለማምላክ ከኔ የበረታችሁ ፀልዩልኝ ፅጌ ማርያም ነኝ እኔ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ሰዉ ክርስቲያን ስለሆነ ብቻ እየተመረጠ መገደል ያማል በቃ በጣምምምም ያማል ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የልብሽን ሃዘን ታቅልልሽ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እመብሃን ትድረስልን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
በጣም አረናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 жыл бұрын
የነሡን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ህይወትን ይቀይርልን 😢
@ዮሐናን-ጐ4በ
@ዮሐናን-ጐ4በ 3 жыл бұрын
አሚን
@bettylondon8122
@bettylondon8122 3 жыл бұрын
አዎ መምህራን ብዙ ብዙ ችግሮች አሉ በየቤታችን፣ አንዳንዱ የገንዘብ ችግር አለበት; ገንዘብ ያለው ደግሞ የተለያዩ የውስጥን ሰላም የሚነሱ ብዙ ችግሮች አሉበት ብቻ ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን መድሀኒዓለም። የዚህ ገጠመኝ ቤተሰቦችህን እንደው በአይነህሊና አሰብኳቸው ምን ያህል የልብ ስብራት እንደደረሰባቸው ና ተጎድተው እንደነበር ግን የኛ ጌታ ሁልጊዜም ካዘኑና ከተበደሉ ጎን ነውና ፍጻሜአችሁን አሳመረው! ክብር ለስሙ ይሁን፣ እንኳንም ከዚያ አስከፊ ሒዎት አወጣችሁ። ፍጻሜአችሁ ስላማረ ደስ ብሎናል፣ እስከፍጻሜው በቤቱ ያጽናችሁ። ወለተ ትንሣዔ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ።
@amaamm775
@amaamm775 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚያብሄር በተሰቦች ብዙ እደተማርን ተስፍ አረጋለሁ እኔ ሙስሊም ነበርኩ አሁን ግን ኦርቶዶክስ ነኝ መምህር ትምህርት ከቀየራቸው አዱዋ ናት መምህርን ሁለቴ አውርቼው አቃለሁ ታምሜ ነበር የዛኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ስገጂ ፀልይ ባለኝ መሰረት ይሄው ጥላቴን አውቄ እግዛብሄርን እያመስገንኩ አለሁ ግን ብዙ ፈተና አስተናግቻለሁ በሰዎችም ላይ እያደረ መፈሱ እደገና ቤተሰቦቼ ሙስሊም ናቸው ከነሱ የተዋረስኩትም ለነሱ በምሰግድበት ሰአት በቃ ቡዙ ነው ሙሉውን ለመፃፍ ይከብዳል እህቴም ሀይማኖቱዋን ቀይራለች አገር ነው ያለችው የመቤቴ ተአምር አለበት መምህሬ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በቃ በጣም ነው የምንወድህ ልጆችህንና ትዳርህን እቤቤቴ ትጠብቅልህ
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት 3 жыл бұрын
አግኝቶ ማጣትን ስለማውቀው በትክክል የኔን ሒወት ነው የሰማሁት እውነት የወደቁትን የተናቁትን የማይረሳ እግዚአብሔር ያስበን የገዛ አጎቶቼ እኛ ቤት አድገው አሁን እኛ ስናጣ ገፉን ጠሉን..😭 ግን እግዚአብሔር ይወደናል እሱ አልተወንም
@feven21tube21
@feven21tube21 3 жыл бұрын
እፁብ ድቅ የእግዚአብሔር ሥራ የወደቀን የሚያነሳ ልቤ በሀሴት ሞላች ይህን ትምህርት የሰማ ጆሮዬ እድለኛ የእውነት ምኞቴ እውን የሆነ መሠለኝ የማቅደው ቢሆንልኝ ባደርገው ብየ የተመኘሁት ነገር መድኃኔዓለም እደሚያድርግልኝ እርግጠኛ ነኝ😥😥😭💚💛❤💒💒💒
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ደሰየሚልፍፃሜ ያለዉ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እጂግ ሊደነቁ ይገባል ለአለማዊ ችግራቸዉን ለመቅረፍ ብለዉ በመናፈቃን አለመወሰዳቸዉ ዘበኛዉ ቢገኝ ሸልማት ይገባዉ ነበር መምህር ሁላችን ለእምነታችን ዋጋ እንክፈል የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ያለዉ ጌታችን ለዚህ ነዉ እነዚህ ልጂች እምነታቸዉ አጥብቀዉ መያዝ አቸዉ ይህዉ መልሶ አነሳቸዉ የድንግል የማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይቅርታዉ የበዛ ቁጣዉ የራቀ ሁላችንን ይጎብኘን በቸርነቱ በዚህ ገጠመኝ ፅናትን ተምሬ አለሁ እኔ ምእመናን
@ከስደትመልሽኝእመብርሐን
@ከስደትመልሽኝእመብርሐን 3 жыл бұрын
መ'ኢያሱ ፫፣፭ ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ነገር ያደርጋ እና ተቀደሱ ።።
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ዛሬ ስገባ 12ኛ ነኝ ከስደት አገር። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ክፉውን ሁሉ ከእግርህ በታች ይጣልልህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ፍሬህን ያብዛልህ።
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
እኔ መምህር ተስፋዬ ስላሴን ሳደምጥ ብዙ ነገር በህይውት ተምሬበታለሁኝ የማይጠገብ ትምህርት መምህራችን እግዚአብሔር ብቻ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እኔ ብዙ ቡዙ ነገር ነወ የተማርኩበታ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
መምህርዬ ሴጣንእኮ ቢያመልኩትም ባያመልኩትም ለሰው ልጅ ጥሩ ነገር አያረግም ምክንያቱም ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ከሰማይ መውረዱን አይቶ አሁን ትግሉ በግራ የሚሰለፉትን ማብዛት ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም በምህረቱ ያስበን 🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
የቅዱስ እሩፋኤል በረከቱ ይደርብን ጥባቆቱ አይለየን የእውነት ፈጣን ነው እኔም እወደዋለው
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ልቦናችንን ይክፈትልን ተምረን የምንቀየርበት ይሁን እመብርሃን በፀሎቱአ ታስበን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatlelo8954
@hayatlelo8954 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@ytrea7942
@ytrea7942 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@hayimanotekibert3855
@hayimanotekibert3855 3 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@ጊዜ_ለኩሉ
@ጊዜ_ለኩሉ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ኑ የኦርቶዶክስ ልጆች እንማማር ደግሞ ሁላችንም ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ብለን እንፅልይ
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን መምህር ኸረመምህር የኒም እናት ከጣለችው ቡሀላ እደገና አስታዋለች ኸረመምህ ምላድርግ እኔ ያለሁት ውጭ ሀገር ነኝ እና እናቴ ሁሌም ትታመምብኛለች የተዋህዶልጆች በፀሎታቹሁ አስቡኝ በማፍቅር ልለምናቹሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታስብሽ የኔ ማር ሁላችን በስደት ነው ያለነው እግዚአብሄር ምኘታችን ያሳካልን አሜን ።
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
እህቴ ወላዲት አምላክ ታሥብልሽ እግዚአብሔር በቸርንቱ ያሥብልሽ ሁላችንም አገራችን ለመግባት ያብቃን
@abebawalemu2451
@abebawalemu2451 3 жыл бұрын
ሀደ
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
@@werkekabaw3585 አሜን(፫) እህታለም
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም አሜን(፫) እህታለም እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችጋ ይሁን
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን። መምህሬ የእህቴ ልጅ ወለተ ስንበት ሀኪም ቤት ናት በፀሎታችሁ አስብልኝ ለአባቱች ስጥልኝ ስለ እማ ፍቅር
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኝልሽ እህቴ አይዞሽ በፀሎትሽ በርቺ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
@@saragh7576 አሜን እህት 11ወር ልጅ ናት በፀሎታችሁ አስብልኝ የስደት ቅርስ ናት
@meronabate1701
@meronabate1701 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትጎብኝልሺ እህት አለም
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
@@meronabate1701 አሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
መምህር አንተኮ እንደዚህ የምታስተምረን ማሃሉ ላይ ስለነበርክና በአንተ ደርሶ በእግዚአብሔር ቸርነት መሃሉን ስላለፍከው ነው የእግዚአብሔርን ማዳን በአይንህ ስላየከው ነው !አሁንም ለሌሎች ኦርቶዶክስ መምህሮች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸውና ለማስተማር ያብቃቸው ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@malakabboud6087
@malakabboud6087 2 жыл бұрын
Ewinte new amen amen amen Lebonachewn yaberalchew
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የወንድም እህታችን ታሪክ በሁላችን ቤት ያለ ችግር ነዉ የኔን አያቶቸን የጨረሰዉ የጨሌ መንፈስ ነዉ 😥 ይኸዉ አሁንም አለ እናቴ ጋር አክስቴ ጋር ይኸዉ ሂወታችንን ብስቅልቅል ያደረገዉ እሱ መንፈስ ነዉ 😥 አሁን ነዉ የገባኝ በእዉነት የእህት ወንድማችን በረከታችሁ ይደርብን እነሱን የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ መምህር በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አይ እህታችን እግዚአብሔር ይፍታን እንጂ ብቻ የአብዛኞቻችን ህይወት እንደዝህ ነው
@ወለተመዲህን
@ወለተመዲህን 3 жыл бұрын
ወልደ ስላሴ ወለተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ አብረሃ ወለተ ስላሴ ወለተ ፃድቃን ወለተ መዲህን ወልደ ስላሴ ወለተ ኪዳን አፀደ ማርያም ወልደ ስላሴ ወንድምቼና እህቶቼን በፀሎት እሰቡኝ
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
መምህር ስላገኘሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል በጉጉት ነው የምጠብቅህ ብቸኝነቴ ያስከፋኝ ነበር እጅግ በጣም አንተን ሳገኝ ተጽናናሁኝ ብዙ ትምህርት አገኘሁበት የከፋኝን ሁሉ ለእግዚአብሔር ና ለድንግል ማርያም አልቅሼ ነው የምነግራቸው በተለይ ስዎቸ ሲጎዱኝ አለቅሼ ለእግዚአብሔር ነው የምነግረው እናም የሆነ ነገር ይጠፋባቸዋል ይበላሽባቸዋል ሁሌ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም ትሰማኛለህ ማለት ነው ? እል ነበር
@ሃለማርያምAuurተመስገን
@ሃለማርያምAuurተመስገን 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ደህና ነህ እንዲሁም የኤፍታህ ቲ ዪብ ቤተ ሰቦች እንደምን ቆያቹ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚያሶተላልፈውን ትምህርት በጣም ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@MeskiArega
@MeskiArega 5 ай бұрын
ትክክል።100።%
@user-thegabriel
@user-thegabriel 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ውድ መምህር እመለሳለሁ
@meseret5753
@meseret5753 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድም በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠበቅ እና እኔ በደቡብ ክልል ነው የምኖረው የነበረው እናቴ ደፍተራ ጋረ እናም ጦንቃይ ጋረ ሰው ይወሰዶዋት ነበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን መልካምና ንጽሁ የእግዚአብሔርን ቃለ ተመግበን ቤተሰቦቼ ሁሉም ቆራቢ ሆኖአል እና አንድ እህቴ መናፈቅ ሆና ነበር እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መልሶዋታል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር በእውነት አሁንም በፀሎህ አሰበኝ እኔ እዚህ በስደት ሆኜ ቤተሰቦቼን እያበረታታሁ ጦንቋይ ቤት የምሄዱ የነበሩ ቡዙውቼ እየቆረቡና ንሰሐ እየገቡ ነው ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ
@shshshshshsh4720
@shshshshshsh4720 3 жыл бұрын
ቃለ መላእክት ያሰማለን መምህር እድሜህን እግዜብሂር ያርዝምልን እግዜብሂር ይጠብቅህ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 жыл бұрын
ቃልየለኝም እጡብ የእግዚአብሔር ስራ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
መምህር ለሁሉም ጊዜ አለው እና በእራሳቸው አንደበት ናብለው ይመልሱሀል አሁንላይ ስለአባ ገብቷቸው ጉባያቸው እንደተጀመረ አንተ እኮ ጉባዬላይ ቁመው ከሚያስተምሩት እውነት እውነት እልሃለሁ መምህር መቶእጅ የወደቀን የሚያነሳ ትምህርት እያስተማርክ መሆኑን እኔም ሌሎቻችንም እንመሰክራለን የስንቱ የተዘጋበት እየተከፈተ እኮ ነውመምህር ብቻ ምን ብዬ ልግለጸው ስለአንተ ትምህርት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ አድሮ ከወድቅንበት እየተነሳን ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው ። የእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
ምስክረነት መምህር እስከዛሬ በፈጣሬ ቸርነት የተማርኩትን ለመተግበር በመፍጨረጨር ላይ እገኘለሁ ግን ማስታወስ ችግር ነበረብኝ ስለዘቢብ ትንሺ ጽሑፍ አስቀምጠህ አልነበር በመጠቀም በመበርታት አሁን በጣም ለውጥ አለኝ እመፍቅር ከሁላችን ጋ ትሁን አሜን
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 жыл бұрын
እህቴ የምታውቂውን ንገሪኝ እባክሽ ስለዘቢብ ማወቅ ፈልጋለው
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
@@edenaraya6643 ውድ እህቴ መምህር ስለዘቢብ አስቀምጧል እኔ የጠቀምኩት በአለሁበት ቦታ ያለውን ዘቢቢብብ በፈጣሪ ስም ባርኬ ከጾም በፊት በመጠቀም በመስገድ ትንሺ ማስታወስ ችያለሁ ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው አሜን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 жыл бұрын
እህቴ ወንድሜ የደስታችሁ ተከፋይ ነኝ በእንባ እግዚአብሔር አምላክን ዘላለም አመስግኑት ድንቅ ነገር አድርጎላችኃልና መምህር ወላዲት አምላክ ዘመንህና ህይወትህን ሁሉ ትባርክልህ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@መልካምየድንርልማርያምልጅ
@መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እኔገና ላዳምጥ ነው ግዜ አልነበርኝም መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለአንድ እህታችን ትምህርትህን ነገርኳን ኦርቶዶክስ ናት ግን አሁን ሀይማኖታቸውን ቀይርው ቤጤ ሁነዋል እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ እንደሚመልሳት ትልቅ ተስፍ አለኝ
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
መምህሬ 42 ደቂቃ የተረከው አስለቀስኝ ምክንያቱም ሴት ስታዝን አልወድም ሴት ናት ያሳደገችኝ
@NoName-ex8ch
@NoName-ex8ch 3 жыл бұрын
lk bilhal gn be egziabher amsal yetfetere hula yasaznal tariku lay beday set nat hulunm ekul mayet yewendm yesetm kifu ena tiru ale ykrta ketesasatku wegentegna banhon melkam new
@መልካምየድንርልማርያምልጅ
@መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ባንተ ላይ አድሩ መድሃኒአለም ስንቱን ስው ቀየርው ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን አሜን ዳቢሎስ እስከዘለአልም ይፍርስ የታሰር ይሁን አሜን
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል መምህር ምናለ ሁሉም እንዳንተ በአሰቡ ምናለ ቅድት ቤተክርስቲያን ይሄንን ሀላፊነት የሚወጣላት አባት በኖራት ፖፖሳት በኖሩዋት ተመኘው . . . . ግን የለም ! ማንም የለም ቅድስት ቤተክርስቲያን አቅም አላት በሚገባ አላት ይኖራታል ስለዚ ቀና ልብ ብቻ ነው የጠፋው እግዚአብሔር ሁላችንንም በቸርነቱ ያስበን እግዚአብሔር ይርዳን እንዳንተ የፅድቅ መንገድ እንዲሆነን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ሆኖ ቢያንስ አንድ ሰው እንኩዋን ማትረፍ ብንችል በእውነት እኔ ለጎዳና ልጆች ያለኝ አመለካከት እጅግ አድርጌ ነው የምራራላቸው ያሳዝኑኛል አንዳንዴ አለቅሳለው የእውነት በዚ በዚ ንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያን እጅግ ነው የማደንቃቸው የተዋህዶን ልጆች ፍለጋ ብለው ብዙ የጎዳና ልጆችን ከመንገድ ላይ አንስተዋል ቤት እየተከራዩ አስቀምጠዋል በብዙ መልኩ የስራ እድል ተከፍቶላቸዋል እና የጎዳና ልጆች እኛ አልገባንም እንጂ የመፅደቂያ መንገዳችን ናቸው ። እግዚአብሔር ይርዳን እንደእናንተ እንድናደርግ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ታድለው እግዚአብሔር ምን ያልቅበታል ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው መምህራችን ባተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለቅዱስ ኤልሻዳይ ክብር ምስጋና ይግባው እድሜና ጤና ይስጥለልን
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 жыл бұрын
መምህር ከጦንቃይ ያወጣት ያልካት ሴት ሁሉም የኔ ነው አንድያም ተጭማር አለው የኔ ብቻ ሳይሆን አኔ የማቃቸው አንካን ብዙ ብዙ ብዙ አሉ አባክህ ስልክህን ስጠን የኢሞ በማርያም አንዳታልፈን መልስልኝ ሳውዲ ነው ያለሁት ከመጣሁት አንድ 1ዓመት ከ 2ወር ሆነብኝ ግን ሀገሬን መግባት ነብሰን ነብስ በተሶቦቼን አንዲሁም ሁሉ በሰይጣን መንገድ የሚሄዱት ማዳን አፈልጋለው ወለተ መስቀል ብላችሁ አስቡኝ ህዝበን አውቀት ከማጡ የተነሳ ጠፋ ይላል አባክህ አኔ ሀገሬ ልግባ አና ላሳይህ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ሁሌም ኮሜት አርጊለት ተስፋ እዳትቆርጪ
@gir9108
@gir9108 3 жыл бұрын
እንኳን አነሳሽ አንቺን ገጠመኝ ለመስማት ያብቃን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ፀጋ በረከት ሰላም ለመምህራችን ያድልልን አሜን!
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ህይወቴ ላይ ዞር ብዬ እንድመለከት ያደረገኝ ነገር ቢኖር እነዚህ ትምህርቶች ናቸው
@user-thegabriel
@user-thegabriel 3 жыл бұрын
የተጣልነውን የሚያነሳ አባታችን የድግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እህት ወድሞቼ በረከታችሁ ይድረሰን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከእናተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እናመሠግናለን። የኛ ድንቅ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሔር እንደንተ ኣይነት ሰው ያብዛልን እኔም ያንተ ፀጋ እንዲያደረን እየለመንኩ ነው እንዳንተ ቁጭቢየ የመናፍሰት ሴራ ለማሰተማር እየተመኘሁት ነው የእግዛብሔር ሰራ ረቂቅ ነው
@ቤተልሄምወለተማርያም
@ቤተልሄምወለተማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም ያሳዝናል በጣም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ የጨሌ ነገረ መምህራችን አይወራ ስራዋ እኛ ቤት ቀን በንፋስ ቤት ሲወሰድ ማታ በሬ ገደል የሚከተ እያመለኩት የሚረገው ነገረ በሥላሴ ከባድ ነው መምህራችን እኔ አባቴ የሞላ ውሃ ወስዶት ብዙ ሄዶ አልሞተም,ገደል ገብቶ ስንት ሜትር አልሞተም ብዙ መከራ አለ እኛ ልጅ ሆነን ሞቶ ነው የተነሳው ልጆችህን አሳድግ ተባልኩ ነው ያለው በደንብ ጠይቄው አላውቅም ልብ አንለውም መምህራችን ግን አሁን ጥለው ከቆረቡም ብዙ ችግ አለ መምህራችን ከቤተክርስቲያን ደጃፍ የፀሎት መጻፍ ብሎ የገዛው ቱላዳን መንፈሱ እንዴት እንደሚረግ እንደ ጥበብ እግዚአብሔር እንደሚፈቅደ ነው የሚቆጥረው የነበረ ከሱ አይቶ የማያረገው የለም አሁን ልክ አደለም ብዬ ተናገረኩ ከብት ሲጠፋ ይደግም ነበረ እጀሰብ ይቆረጣም ምን ቅጡ መምህራችን እግዚአብሔር ቸር አባት ስለሆነ ንሰሀ ገብተው ስጋው ደሙን ተቀብለዋል ፈተናው አለ በትንሹ ደሞ እረጀናም እመጣ ነው በፀሎታ አባቴን ሀይለ ሚካኤል እናቴ ወለተ መድህን ብላቹ አስቡልኝ ቤተሰቦቼ አባቴ ትልቅ ሰው ነው 70 አመት ይበልጠዋል እኛ በስተረጅና ነው የተወለድነው ከሚገረመው መንፈሱ ማታ ሜዳ ላይ ግብ ውስጥ አባቴን አንደ እግሩን ሰበረው እና ያሁን ትውልዶች እግዚአብሔር እናስቀደም ከአባቶቻችን እንማረ ብዙ ቦታ ሄዱ አመለኩ መጨረሻቸው ከባድ ነው ምን እንደሚያረግ መንፈሱ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫
@ወድጨርጨርወድጨርጨር
@ወድጨርጨርወድጨርጨር 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋየ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በውነት ካአገር ሰገባ ማግኝት ነው እምፈልገው ገብረ መድህን እያልክ በፆሎት አሰበኝ በእግዚአብሔር ሰም በውነት
@alebieamare6039
@alebieamare6039 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኴን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እህት ወድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ ነፍሰ ጡር ነኝ አትርሱኝ እህት ወድሞቸ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሞቱትን ነብስ ማር እኛም አሁን በምድር ያለነውን በንስሃ መንገድ ምራን ቅዱስ ቁርባንህን ተቀብለን የመንግስት ወራሽ እንሆን ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ብለህ ማረን አሜን🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበን አካለ ማርያም አመተ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ወልደ ሚካኤል ክፈ ሚካኤል ብለክ መምህራችን
@HautHapah
@HautHapah 28 күн бұрын
ቅዱሥ እሩ ፋየል በረከቱ ይደርብን መምህርየ ሺ አመት ቅዱሥእሩፋየልበረከቱይደርብንመምህርየሺአመትኑርልን ❤❤
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው ። በረከታቸው ይደርብኝ ፀጋውን ያብዛላቸው ወይ እግዚአብሔር በጣም የተገረምኩበት ገጠመኝ ነው ከእነሱ ብዙ ተምሬአለው እግዚአብሔር ትዳሩዋን ይባርክላት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከእነሱ ጋር ይሁን ! በፀሎታችው አስቡኝ ብርሐነ ማርያም እባላለው ይገርማል !
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 3 жыл бұрын
"ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ መልካም ነገርን ያደርጋልና ዛሬን ተቀደሱ"። ኢያሱ ምዕ ፫ ቁ ፭ ሠላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች። በእዉነት በጣም ልቤ የተነካበት ትምህርት ነው። በአጊኝቶ ማጣት ውስጥ ፈጣሪን ተስፋ ስናደርግ ምን ያህል በረከት እንደምንቀበል ተምሬበታለሁ። ልክ ነህ መምህሬ በሁላችንም ቤት ችግር አለ። ቢያንስ የተሻለ ኑሮ ያለን ሰዎች አንድ ምስኪን የጎዳና ልጅና ሌሎች የክርስቶስን ወንጌል የተጠሙ ብዙ ወገኖቻችን አሉና የአቅማችንን ነፍስ አድን ስራ እንስራ።እኔ ብዙ ሐሳብ አለኝ ወደ ፊት ፈጣሪ ቢፈቅድ። " በይ ስገጂ ብዬ ስጋዬን አዘዝኳት" እህተ ሚካኤል ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
ዉዲ መምህራችን አንተ የሚገለጸው ቃላት የለንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የቤተሰቦቿን ተረክ ይመስለኛል እግዚአብሔር
@werkneshewerkneshe9134
@werkneshewerkneshe9134 3 жыл бұрын
ጊዜ ቢኖረኝ ሀያ አራት ሰዓት ባዳምጥ ገጠመኙን ሁሉ አይሰለቸኝ እግዚአብሔር ባተ ላይ አድሮ ቃሉን በአህዛብ አገር ስለሚመግበን በእንባ አመሰግነዋለሁ መምህራችን አድሜና ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡን
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 жыл бұрын
እውነት አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው የደረሰበተ ያቀል ግን የሰው ልጅ ወድቆ መነሳት ከቻላ ትልቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው
@YamrotAbba
@YamrotAbba 6 ай бұрын
መምህራችን,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,ሁላቾንም,የበረከቱ,ተካፋይ,ያድረገን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ለዘለዓለሙ አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@etabiselemon1251
@etabiselemon1251 3 жыл бұрын
አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር ስትወጣም ስትገባም ይከተልክ ይጠብቅህህህህ ከመመረጥም በላይ መመረጥ እንደዚህ ነው ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እማ ፍቅር ትጠብቅህ የተዋህዶ እንቅ መምህሬ
@michaelkebede6838
@michaelkebede6838 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ባንተ ብዙ እየሰራ ነው እግዚአብሄር ያበርታህ ድንግል ከነ ልጇ ካንተ ጋር ትሁን ሁሌም አሸንፍ
@kuku4562
@kuku4562 3 жыл бұрын
ነገ እግዘብሔርን በመካከላቹ ድንቅ ነገርን ያደርጋልና ዛሬ ተቀደሱ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እና ግን የጬሌ ጉድ ብዙ ነው እኛም ቤት ነበረች ልክ እንደ ዋይፋይ ሆና ህይወታችንን ድብልቅ አድርገዋለች. የተነካ ያውቀዋል. እረ ስንት ጉድ አለ በእውነት እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን.
@hiwet7-12y
@hiwet7-12y 3 жыл бұрын
አያቴን 1 አመት ያልጋ ቁራኛ አድርጎ ገሏብኛል ቤተሰቦቹ ሰላም የላቸውም አይስማሙም ሁሌ ይጣላሉ አጎቷን እስካሁን በየ አገሩ ያዞረዋል በዛለይ ሰርተን ምንም አንለወጥም ዛሬም በቤታችን አለ የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ነዉ መዉረስ ያለበት ተብሎ የአጎቴ ሚስጥ ትካድምለታለች ከቤቱ ቲኒሽ የገባኝ እኔ ነኝ እኔም ስደት ነኝ እናቴን እና አክስቴን የተወሰነ እየነገርኳቹሁ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ ምፈራው ነገር አለ እስ ። በፀሎቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ( እህተ ማርያም ተብላችሁ መምህር እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ
@Wert-ej7kj
@Wert-ej7kj 3 жыл бұрын
አቤቱ ልቤን ክፈተው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልን
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ
@የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በእውነት በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ህይወት ይቅይርልን እውነት ነው ስንቱ ስው ነው አባታችን ሆይ በሉ መፀለይ የማይችል አለ መስለክ መምህር ለምሳሊ እኔ ሀገር አይችሉም ሚካኤል ከእግዚአብሔር በላይ አርጉ ያማስብ ስወም አለ ይህ ሁሉ ግን የሚስተመር በማጣታችው ነው ሁሉ በይቤቱ አመላኪ ነው እርኩስ መንፍስን ያአመልካሉ በለማውቅ የሚስተመር በማጣታችው ነው እግዚአብሔር ለንስሀ ሙተ ያአበቃን የኔ ቤተስቡች አንዱ ነችው እግዚአብሔር ያአስበን እጅ ለንስሀ ያአብቃን አሜን
@tsigemulla8119
@tsigemulla8119 3 жыл бұрын
እኛ ቤት ይህ አለ ተዋደን አናቅም ፍቅር የለ ሰላም የለም ፅጌ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ አስብኝ
@መልካምየድንርልማርያምልጅ
@መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደት አመሻችሁልኝ
@genetberket2069
@genetberket2069 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃልህይውት ያስማልን 🙏🙏🙏
@heyihowey9960
@heyihowey9960 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሰላምህ ይብዛ አተን ስለሰጠን እግዚሐብሔር ይመስገን እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አይቻለሁ እናቴ ታማብኛለች እናታችን ጨሌ ታደርግ ነበር አዳል ሞቲእና ወሰን ጋላ የሚባለው ሲመለክለት ለብዙ ጊዜ ኖራል ከግዜ በሃላ ግን ያሁሉ ተትታል ግን ሲመለክም ሲመለክም ሲጠፋ ኖራል ከተተወም በሃላ የባሰ ብዙ ጉዳት በቤታችን ደርሳል እኔ ያተን ትምህርት መከታተል ስጀምር ነው የተገለጠልኝ እስካሁን ማንም ያስተዋለ ሰው የለም ነበር አሁን ግን እህቶቼንም እዲያውቁ አርጊያለሁ እናቴንም አቁርበዋታል ግን አሁን ላይ በጣም ታማለች በፀሎት አሰቡልኝ ወለተ ማሪይም ብላችሁ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
በእውነት ከዚህ በላይ የምታገለግልበት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ በደስታ አለቀስኩኝ ለሁላችንም ቅዱስ ሚካኤል ሰማዕቷን ቅድስት አርሴማን ይላክልን
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት 3 жыл бұрын
የእውነት መምህር ተስፋዬ የልቤን ነው የተናገርከው የሰውልጅ ሀብታምም ደሀም በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም እኩል ለምን ላለው ብቻ እስኪ ለሌለውም እናካፍል እስኪ በጣርማበር ወረዳ ሰሜን ሸዋ ስበኩ እስተምሩን ለምን እንደ እብድ ከተማ ከተማውን ብቻ በገጠር ያለነውስ ለፎቶ ለስም ለጉራ ሳይሆን ለእውነት አስተምሩን መምህር ተስፍዬ ስለተረዳን በሚገባን መንገድ አንቅቶናል እናንተ እነ እገል ካልቻላችሁ ለሚችል መድረኩን ልቀቁ እርስ በርስ ሳትስማሙ ህዝቡን አታወዛግቡ ለጠላት በር አትክፈቱ ስህተት ካለ በውስጥ ተራረሙ ለምን በሚዲያ ትባላላችሁ ይቅርታ ካጠፍሁ ከጓደኞቼ ጋር በጣም ክርክር ውስጥ ነን እኔ የመምህር ተስፍዬ አስተምሮ ብዙ ቀይሮኛል እግዚአብሔርን እንዳውቀው ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለሁ አንድ ቀን በመድረክ እንደምታስተምር አምናለሁ እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ መምህራችን ።
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእኛ ቤት ህይወት ነው
@ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ
@ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ 3 жыл бұрын
የኔ የናቴም ያባቴም እናቶች ጬሌ አምላኪዎች ናቸው እና ምንም ሰላም ጤና ፍቅር የሚባል ነገር የለም የኔ እናትና አባቴ በሽተኞች ሆነው እቤት ውለዋል በፀሎታችሁ አስቧቸው
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አሳዛኝ ታሪክ ነው በውነት ባንተውስ አድሮ ፈጣሪ ወጣቱን እየለወጠልን ነው ተመስገን እኔም ሀገር ስገባ የጎዳና ልጆችን እቀርባቸዋለው በቻልኩት እረዳቸዋለው ትምህርቱንም በቻልኩት አስደምጣችሁላው ከፈጣሪ ፍቃድ ጋር
@ruthtsegaye6259
@ruthtsegaye6259 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎትህ አስበን
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
በምምህር ግርማ ወንድሙ ትምህረት እና ባንተ ትምህር እርኩስ መንፈስ እንዳለብኝ አውቄለው ግን ልይዘዎ አልቻልኩም በፆሎታቸ አስቡኝ ወልደ ገብሬኤል እባላልው አዳምጨ እመለሳለው ዛሬ 63 ተኛ ሁኛለው የመጀመርያየ ቱንሽ ቁጥር ነው።
@astermedeksa5160
@astermedeksa5160 3 жыл бұрын
ፀሎትን አጋንንት ለማውጫ ሳይሆን ለምስጋና አርገው ሁሉ በጊዜው ይሆናልና።።
@tesfayeaga9128
@tesfayeaga9128 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ስለመምህራኖቻችን ያነሳከው ልክ ነው እንኳን ደብተራን ሊገስጽ ቀርቶ የራሳቸውንም መንፈስ ማጋለጥ አይችሉም ንቀት ምናንም አደለም፡ግን ሁላችንም የምናቀው ነገር ነው ማንም፡ሰው በዚ፡ጊዜ ስለነዚ ነገር የማያውቅ የለም እንደውም ድፍረት አይሁንና ተራው ምዕመን ይሻላል ብቻ ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን አሜን፫
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ saudi ነው ያለሁት 8ዓመት ምንም ነገር የለኝም ነገር ግን ጤናዬ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተስፋየን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሬ የሆነ ነገር እንዳለ እየተረዳኝ ነው መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏
@meseret888salam7
@meseret888salam7 3 жыл бұрын
አስራት አውጪ
@yoditressom847
@yoditressom847 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ መምህር ተስፋየ እግዚአብሄር ይብርክ ለኛም በረከታቹ ያካፍለን በፆሎታቹ ኣስታውሱን ወለተሚካአል & አስተር ቡላቹ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 9 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አያልቅበት
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 жыл бұрын
እንደምን እለህልን የእግዝእብሄር ቤተስብ መ ምህር ተስፉዬ አበራ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@xebel2319
@xebel2319 3 жыл бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን መምህራችን ኤፍታ በለን ጌታ ሆይ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ሰላም መጣህልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah Betkeklell 👂👂👂👂👂
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
We love you so this very beautiful job Good
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hyemnotgeitaneh5087
@hyemnotgeitaneh5087 3 жыл бұрын
እቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🌿🕊🌿🕊
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
በፀሎታችው አስበኝ መንበረ ማርያም
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
የጬሌ መንፈስ ዋና ችግሩ. ይጎዳ አይመስልም ሲያዩት ተራ ነገር ይመስላል. ቡና ማፍላት ነው ምናምን. ነው የሚባለው. ግን. እጅግ በጣም ብዙ ችግር ነእ የሚያመጠው. ቤተሰብን እንዳለ. ባዶ ቅል ነው የሚያደርገው
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀያለ ነው ክብር ለእሱ ይሁን መታደል ነው የእኛንም ሂወት ይቀይርልን በየቤታችን ስንት አለብን ባለ ማወቅ የጨሌ ቆሎ እየበላን እሱ ይማርን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
የዋህ መምህሬ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ነው
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእያዳንዱ ገጠመኝ እራሳችንን አጊተንበታል
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:01:34
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
♥ 3ኛ እንወያይ፦እንጠያየቅ "..ከሰዎች እጅ መተት እንዴት እንዳን.." 0927 5807 58
2:43:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
78ኛA ገጠመኝ ያልተማሩ ባለስልጣን( በመናፍስት ኃይል ፈላጭ ቆራጭ
50:14
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 249 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН