ይህን 3 መፍትሔ በደንብ ስሙና ተጠቀሙ ፦(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 36,687

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 326
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 2 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን። እኔ እንኳን ያንተን ትምህርት መማር ከደመርኩ አጭር ጊዜ ቢሆንም እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ። ምንአለ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን መምህራን ቢያበዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይገባኛል ጠላት አይተኛም። ፈተናውም ከባድ ነው። በርታል መምህር። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይብርክ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን #የኛ ሂወት ኑ ገባ ገባ በሉ ይህን ከማር የጣፈጠ #ትምህርት አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሰብስክራይብ ኮመን አድርጉ በሂወታችን ያላገኛነውን ትምህር ነው እያገኛን ያለን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን 💙
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
Eht yetelegiram simun lakilgn
@እግዚአብሔርጋሰይየይ
@እግዚአብሔርጋሰይየይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር እኔ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርሁ ጀምሮ በጣም ተለውጫለሁ እሄችግር ነበረብኝ ስለ አይነጥላ ስታስተምር ሰምቼ 7 ቀን ሱባኤ ይዤ በህልሜ የሚያስፈሩ ነገር ከግራ እጄ በረው ሲሄዱ አይቻለሁ በውተን የድንግል ልጅ ክብር ይግባው
@sabayemane3153
@sabayemane3153 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen betam Egizabiher yimesgen
@xhhyxiytt9540
@xhhyxiytt9540 3 жыл бұрын
@genikiya7725
@genikiya7725 3 жыл бұрын
Qkl==mmmmmm==m
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 3 жыл бұрын
አሜን ማማዬ
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 2 жыл бұрын
ተመስገን እስኪ ለእኔም ፀልይልኝ እህቴ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያድርገን መድሀኒአለም መምህር ቃለ የለኝም አንተን የምገልጽበት ሁሌም ለኔ ሂወት ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው ከእግዚአብሔር በታች ጠላት ተስፋ ሲያስቆርጠኝ አንተ ደግሞ እኔን የሚያበረታ አስተምሮ ትለቃለህ ተመስገን በጣም ይገርማል ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የዘወትር ጸሎቴ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች በማስተዋል እናዳምጥ ብዙ ይጠቅመናል 👏
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen amen amen amen
@zainabal5240
@zainabal5240 3 жыл бұрын
ኑኑኑኑ እንማር መምህርመቶልናል እኮን ደህና መጣህ እኮን ደህና መጣችሁ የመምህር ፍሬዎች
@sjddgkgf8204
@sjddgkgf8204 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
Selam yememhirn yetelegiram simun lakilgn
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አካንም ሠላም ቆያችሁን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
Selam eht yememhirn yetelegiram simun lakilgn ebakish
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
@@meseretfantahun3021 ግሩፑን ነዉ?
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
Eshy groupunm ena yememhirn miteqemubetin telegram sim accountun yerasachewun
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
@@meseretfantahun3021 0913311451 ሴፍ አድርገሽ እይዉ
@ሪችነኝስደተኛዋ
@ሪችነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ማለት ምን ማለት ነው እህት ከይቅርታ ጋር ስላላወኩ ነው🙏
@tigistatadasa1354
@tigistatadasa1354 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale howit yasemalin le memirachin
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
ኡፍ መድሃኒአለም አባቴ ሆይ … እንዲህ እንደመከርከን ለእኛ ልቦና ይስጠን ለወንድማችን መምህር ተስፋዬ የሰማይ አምላክ በላካቸው ቅዱሳን እና መላእክቶች ሁሉም ይጠብቁህ በሄድክበት ሁሉ ክብርና ፀጋ ደስታን ይሙላብህ በክፉ የሚያይን ክፉ መንፈስ አመድ ያድርግልህ ! ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እንስማው እባካችሁ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Amen memher thankyou nurlen❤
@masarathhan3135
@masarathhan3135 2 жыл бұрын
Amen memeher
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 2 ай бұрын
በእውነት መምህራችንን ቃላት የለኛም በህወታችንን ያለው ነው ያስተማከን የአገግሎት ዘመምህን ሁሉ ቅዱስ ኤሻዳይ የሆነው እየሱስ ክርስቶ ያዝምልህ ❤❤❤😢😢😢😢😢
@birtukanlamesgin3451
@birtukanlamesgin3451 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጸጋ ይብዛልህ በዚህ ክፍ ዘመን እንደ እናት ሰው የሰጠን
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እሺ መምህር እግዚያብሔር ጠብቅህ ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን
@sanaymeneda
@sanaymeneda 11 ай бұрын
መምህርቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤንይስጦት
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ይሄን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ብዙ ፈተናዎች በዝተውብኛል እግዚአብሔር ሰይጣንን የማሸንፍበትን ሃይሉን ይሰጠኝ ዘንድ በጾለት አስቡኝ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 3 жыл бұрын
Egziabher yimasgen yazish eminati taketayi yaregegni amilka kidusen yikiber yimasgen Amen Wedazi bachi kametsawu behalali bizu nager temariku demo bizu negarim takenawelalign sile hulum nager Egziabher yimasgen yetamarinewun nager bicha betagibar mafatsemi new yegna yemitsabakiben ⛪️⛪️⛪️
@aliyechannel3923
@aliyechannel3923 3 жыл бұрын
Qali hiwot yasemalin tebaraku mimirachin👏🏻👏🏻👏🏻🌿🌿
@tsegueredarufael7987
@tsegueredarufael7987 3 жыл бұрын
Amen
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
እናተን ይስጠን አምላክ የተመስገነ ይሁን ስቱን ነው ያውቅነው የስጣንን ስራ
@abiyenati2569
@abiyenati2569 3 жыл бұрын
Memehrachen kal hiwet yasemalen ye nefsachen mgeb new yesetehen enamesegenalen❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mekdesgirma904
@mekdesgirma904 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ 🙏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችን ኤፋታህ በልን የድንግል ልጅ ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አባታችንም በፀጋ እድሜ ያጠበቅልን እውት ነው መምህረችን
@sisaydesalegn6196
@sisaydesalegn6196 3 жыл бұрын
በእናትህ በጸሎት አስበኝ እህተማርያምበጣም ተጨንቃለዉ
@sisaydesalegn6196
@sisaydesalegn6196 3 жыл бұрын
መምህር እግዚሀቡሄርይጠብቅ
@የድግልልጂነኝወርቅየ
@የድግልልጂነኝወርቅየ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር የፈጠረውን እንዲሁ አይተውምና እንደናንተ አይነት አባቶች በዚህ ዘመን ስላላችሁልን እድለኞች ነን
@TheDungaga
@TheDungaga 3 жыл бұрын
ጠላታችንን ሳናውቅ የተጫወተብንን ስናስብ ያስቆጫል። ያንተን ትምህርት ካገኘሁ በኋላ አቤት ያለዉ ደስታ: ኮንፊደንስ እኔ ለራሴ እስኪገርመኝ ። ሞምህር በድጋሚ ስለ ሱባሄ ብታስተምር ደስ ይለኛል። በተለይ ሱባኤ በቤት ውስጥ ስንይዝ
@semredemle
@semredemle 3 жыл бұрын
ሲበዛ እጨነቃለሁ ሰው የማስበውን የሚያውቅ ይመስለኛል ደግሞም ነው እና ሰበዛ እፈራለሁ ሴት ላይ ችግር አለብኝ መፍትሄውን ንገረኝ
@TheDungaga
@TheDungaga 3 жыл бұрын
@@semredemle በተቻለ መጠን የእግዚአብሔር ህግ በየቀኑ ማሰብና ለመጠበቅ መሞከር: በተለይ በዝሙት ላለመዉደቅ መጠንቀቅ :
@TheDungaga
@TheDungaga 3 жыл бұрын
ሞባይልህን በየ 3 ሰዓቱ አላርም ሞልተህ ቢያንስ አባታችን ሆይን መጸለይ ። ከሁሉም በላይ በደንብ አድርጎ መስገድ
@tetey5817
@tetey5817 3 жыл бұрын
ስለሱባዬ ያልተማረው አለ ወደኋላ ተመልሳቹ ፈልጉ፡መምህት ተስፋዬ አበራ በሚለው ውስጥ ታገኙታላቹ።
@seble5725
@seble5725 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a5LOoIJ3odmisKM ይሄንን አዳምጪ አዳምጥ መምህር ስለ ሱባኤ የዛሬ አመት ያስተማረው ነው::
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለመምህር ፀጋው ያብዞሎት ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ለኛም አሜን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@yetaytebeke5873
@yetaytebeke5873 2 жыл бұрын
Egzabhere yemesgene memhere edmena tena yestehe beze cegere eyteskayene new egzabere beka yebeli 🙏🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙏
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 жыл бұрын
Amen.....3
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት የማሰታውል ልበነ የመሰም ጅር እግዝአብሔር ይሰጥን ይህ ገጥምኝ በጠም አሰትምረ የነፈሰ ትምህራት ነው
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachn Rega Yale des yemil tmhrt new❤
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መንፈስርኩስን ይገስፅልን ለመታመምም ለመፈውስም ሀገር ያስፈልጋልና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 жыл бұрын
መምህርዬ የኛ ባትወን ይቆጨኝ ነበረ መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስቱን አወቅንብ
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏እኔም ከስደት መልስ ሁለት ጌዜ ፅንስ እያወረደብኝ 😭 ተይዣለሁ የአይነጥላ መንፈስ ነው አሉኝ እንዴህ የሚያረ እባክህ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🙏🙏🙏
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/ርየ
@asmamawbelachew8893
@asmamawbelachew8893 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ተለውጫለሁ::እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!!!!
@msmmstw4758
@msmmstw4758 3 жыл бұрын
መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እመብርሃንወላዲተኣምላክአ
@እመብርሃንወላዲተኣምላክአ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህ ረጅም እንጀራህ ሰፊ ያርግልህ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምረው። አንዳችመሬት ማትወድቅ !
@ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
@ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 3 жыл бұрын
Amin amin amin amin amin ⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
የእግአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር እኔ ሁሌም ፀሎት ላይ አዛጋለው እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ለካ አጋንንት ነው።አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@slaamawit6659
@slaamawit6659 3 жыл бұрын
እግዛብሔርይመስገን፡መምህር
@worekelamterngo1602
@worekelamterngo1602 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ቃልሂወትንያስማልን፣መምህራችን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@1momona
@1momona 6 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 🙏🏽 ወንድማችን ባልከው ነገር ሁሉ 100% እስማማለው ያልካቸውን ነገሮች በማድረጌ ህይወቴ ተቀይሯል 🙏🏽 ለምስክርነት ያብቃን 🙏🏽
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 3 жыл бұрын
Betam betam Memhir hulun neger kawoku behwala yalegn selam lek yelewom ! Tsegah Yibza
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ በጣም ቡዙ ነገሮችን አዉቄበታለዉ ተምሬበታለዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@yabatamariamsaw5765
@yabatamariamsaw5765 3 жыл бұрын
Amesgbalhu tabreklge
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት ፈጣሪ ከታሰርበት ይፍታን ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን መምህራች
@a123-p6t
@a123-p6t 3 жыл бұрын
Kale hiwat yasemalen mengeseta semayaten yawereselen memehere
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመአምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!!
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የመምሕርን የቴሌግራም ስሙን ላኩልኅ በማሪያም።
@zelideta1
@zelideta1 3 жыл бұрын
ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@zelideta1 Tnxss🙏Betasabe Hugege Ehte
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
አረ መምህር ከአምልኮ በፊት እና አሁን ያለኝ ህይወቴ አይገናኝም ተመሥገን🙏🏼
@1momona
@1momona 6 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 🙏🏽 ወንድማችን ባልከው ነገር ሁሉ 100% እስማማለው ያልካቸውን ነገሮች በማድረጌ ህይወቴ ተቀይሯል 🙏🏽 ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🏽
@yohanesnega2291
@yohanesnega2291 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ብዙ ታሪክ በህወቴ አልፉዋል መምህር ብዙ ተምሪያለሁ የተማርኩትን እንድኖር የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳኝ መምህር ፀልይልኝ ፅጌ ህይወት
@mimihabtemariyam4064
@mimihabtemariyam4064 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በመመላለስ ያሰለፍኩት እድሜ ሳስበው ዛሬ ላይ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በተሰጠን መጠን እንታገላለን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@bontuuzanbaa3034
@bontuuzanbaa3034 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤️🙏🙏🙏
@meserat1627
@meserat1627 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
MEMIHIR kalehiwetin yasemalin Amen
@zeneab2085
@zeneab2085 3 жыл бұрын
ብዙ የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለው መምህር
@Amen9334
@Amen9334 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም መፃፍ ሳነብ ማህበር ላይ ዉዳሴ ማርያም ሰላምታ እንካን ሲሰጥ ቃሉን አዉቃለው ግን በደንብ አዉጥቼ መናገር አልቺልም ብዙ ጊዜም ደጋግሜ ቃሉን ላስተካክል ብዬ እላለሁ ግን ፊደሎቹን በደንብ ማወጣት አልችልም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላቺሁ
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
መምህር የምትናገረው ነገር ጥቅም አለው አይገልፀውም የመኖር ተስፋ ይሰማሀል ።
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን ሱባዔ ከቤት ውስጥ እንዴት እንድንገባ ብታስተምረን ደስ ይለናል በተለይ አረብ ሃገር ያለን መምህራችን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 3 жыл бұрын
ተስፊየ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለበረከት ሁን ባንተ ትምህርት ሄዌቴ ሁሉ ተስተካካከለልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም እከታተላለው በተለይ የዳብሎስ ሴራ አይነ ጥላ ብቻ የምታስተምረውን ሁሉ ተጠቂሜበታለው
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 3 жыл бұрын
Kale hawt yesmline Mehmer
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን እኔ ንሳሀ ገብቸ ስግደት ጾም ጸሎት ከጀመርኩ ጀምሮ የደረሰብኝን ብነግርህ አታምነኝም ያውም በጄ በኩል ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ግን እኔ በአለቅስም በሁኔታው እግዚአብሔርን ማረኝ እያልኩት ነው ፍጻሜውን እጠብቃለሁ የብዙ እዳ ውስጥ ነው ያስገባኝ ጌታ የሞትን ደብዳቤ እንደቀደደው የኔንም እንደሚቀደው ተስፋ አለኝ እንበደሌ ሳይሆን እንደቸርነቱ ግን በስደት ይከብዳል ወለተ ማርያም ወልደ ስላሴ በጸሎታችሁ አስቡን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን ወገኖቸ በጾለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙌🙌🙌
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር አቀራረብህም ጥሩ ነው ሁሉንም ስለምትዳስስ። ወንጌል ታስተምራለህ፣ ገጠመኝ፣ የነብስ መዓድ፣የማማከር፣ ተዓምራት፣ ስንቅሳር፣ መዝሙር አረ ስንቱ እግዚአብሔር በሁሉም ባርኮሃል። በጸሎት አስበኝ ሃይለማርያም ።
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን መምህረች ቀለ ህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 3 жыл бұрын
ሰላምመምህር እንደምን አለህእግዚሀብሄር ይመስገን ትምህርትህን እያዳመጥኩ በራሴም በቤተሰቤም ለዉጥ እያየዉነዉ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ንቁ መምህራችን እንወድካለን።
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል
@MS-ie6fn
@MS-ie6fn 2 жыл бұрын
Oh my God I love you so much touch me a lot thanks
@mariyammariyam4555
@mariyammariyam4555 3 жыл бұрын
ኤፍታህ,በለኝ,ጌታ መምህር በእድሜ በጸጋ ያኑሮት
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 3 жыл бұрын
Ezigabher yimesgen Memhire
@hilinatariku5043
@hilinatariku5043 3 жыл бұрын
Mammeher kalheyot yasmalgn
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናዬን አብራልኝ😭😭😭🤲🤲🤲
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@yositefera9120
@yositefera9120 3 жыл бұрын
መምህር እኔም ልጅ ሆኜ እሸና ነበር ግን ካደኩ በኋላ ትቶኝ ወደሊላ ሀፅየት ከቶኝ ለብዙ አመት ተጫውቶብኛል ግን ይሄንን ገጠመኝ ከመከታተል ከጀመርኩ በኋላ መፆም መፀለይ መስገድ ከጀመርኩ በኋላ ከጠላቸቴ ጋራ እጅ በጅ እየተፍለምኩነኝ ነው ይሄ ገጠመኝ ለኔ ሂወት አዲስ ምራፋ ነው ያስጀመረኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልኝ።❤❤❤
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጢክልን
@yeshyezeleke5583
@yeshyezeleke5583 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እኔስ ተቸግሬአለሁ ቃሉን ስሰማ እንኳን ጫቃየን ያቃጥለኛል አባቴንም አይኑን አሞብኛል በፀሎት አስቡኝ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫🙏መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 3 жыл бұрын
Eftia eftia eftia
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው:: 💜💜💜ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@ሀኑናምንልካዊት
@ሀኑናምንልካዊት 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለይወት ያሰማልን በእውነት
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደና መጣህ ተመግቢ ልመለሰ
@sarasara2006
@sarasara2006 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠህ መ ምህር
ይህንንስ 4...5...6...መፍትሔ ሰምታችኃል ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:10:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 19 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 108 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 79 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 6 МЛН
መተት፣አስማት፣ጥንቆላ ከተሰራብን የሚታዩ ምልክቶች-Z Ethiop Tube
25:12
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:10
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 185 М.
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
2:00:05
92ኛ A  ገጠመኝ ፦ የስንፈተ ወሲብ ጣጣ በልጆች ላይ ሲሻገር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
46:46
3ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
40:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 84 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 108 МЛН